✅🔴ይከልምኒ ዋህድ ነፈር በስ /አድ ሰው ብቻ ያናግረኚ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 78

  • @Uae-x2b
    @Uae-x2b 14 днів тому +1

    As. Wr. Wb 💘💘💘💘💘🙏💘💘💘💘💘💘

  • @Uae-x2b
    @Uae-x2b 14 днів тому +1

    ❤❤🥰🥰🥰

  • @HaylaMamo
    @HaylaMamo Місяць тому

    ወላሂ አድስነኝ ግን በቃ ባችትምህርት አድስነቴን እረሰሁት መጨነቅየለ መከታተልብቻ ነው ዉደ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @URLzuriyash
    @URLzuriyash Місяць тому +3

    እህቴ በናትሽ ከቻልሽ ድምፅሽን ጨምሪ በተረፈ እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤

  • @ZinetEndris-k9n
    @ZinetEndris-k9n 17 днів тому

    በጣም አመሠግናለሁ 5ወሬ አገጣጥሟ ማንበቡ ነበር የቀረኝ ባንች ትምህርት ችያለሁ

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f Місяць тому

    ማሻአላህ የኔ ዉድ ግን ቀጥይ እንደ አታቆርጪ❤

  • @Asada-ig5gk
    @Asada-ig5gk 24 дні тому

    በርች የኔ ቆጆ

  • @KorneshA-lz9sq
    @KorneshA-lz9sq Місяць тому

    የኔዉድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርችልኝ በጣምጥሩ ነዉ እህታለሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MomnaMohammed
    @MomnaMohammed Місяць тому

    በርችዉደ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WubeyeNigate
    @WubeyeNigate Місяць тому

    የኔብርቱ..በርችልን

  • @MereymMerin
    @MereymMerin Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤ እዴአኔ ሚወዳት ላክ አድርጉ

  • @Fifi-j2n
    @Fifi-j2n Місяць тому

    የኔ ቆንጆ እህት በርችልኝ ጡሩ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @cocoCocoo-p5l
    @cocoCocoo-p5l Місяць тому +1

    ሉሉየ በርች በጣም ጥሩ ነው የኔውድ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HjUh-nh1kd
    @HjUh-nh1kd Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AragashTesema-b2n
    @AragashTesema-b2n 21 день тому

    Wa.yene.mare❤❤❤❤

  • @DawtDawit-u2k
    @DawtDawit-u2k Місяць тому

    ጎበዝ በርች አትሰልች 👍👍👍👍👍

  • @Tiringo.k.n
    @Tiringo.k.n Місяць тому +1

    ተባረኪ ውዴ ❤
    የሁለቱም ፀባይ ተቃራኒ ሆኖብኝ ነበረ በጣም ግራ ተጋብቼ የፈለግኩትን ጥያቄ አገኘሁ❤

  • @GugHh-rm8wm
    @GugHh-rm8wm Місяць тому

    የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanan-pz3yc
    @hanan-pz3yc Місяць тому +1

    በርች ሉሉዬ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Місяць тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እዴነዉ ግን ይከን ሁሉ አረበኛ የቻልሺዉ ጎበዝ ነሽ ወላህ ሉላየ እሥቲ ሹክ በይን እዴት እዴገባሽ😢😢😢😢

  • @AdanoooAdAd
    @AdanoooAdAd Місяць тому +1

    ዉዴበርቺእወድቫለሑ❤

  • @HiatHiat-d1n
    @HiatHiat-d1n Місяць тому

    በርች ሉሉዬ በጣምነው የምናመሰግነው

  • @Saeda-v3k
    @Saeda-v3k 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiwerkDesalew
    @YeshiwerkDesalew Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድድድድ

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ Місяць тому +1

    ሉሉየ እናተየድሮወቹ የመጣችሁት ታድላቼሁ ይህንንሁሉታቃላችሁ የኔቅጭላት ድፍንሁኖብኛል አሁን የነገሩኚን ከትንሽ ደቂቃ በኋላ ሲጠይቁኚ ይጠፋኛል ባረበኛቋቋ ላብድ ምንምአልቀርኚ ሁለየ ቅጭላቴን አጨናንቃለሁ ገብቶ ላይገባኚ እፍፍ 😥

  • @seadaMohammed-h4r
    @seadaMohammed-h4r Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ልዮነሽ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Місяць тому +1

    ሥራየን እወዴዋለሁ እና ከቻልኩ ማለት😢😢

  • @Uae-x2b
    @Uae-x2b 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Місяць тому

    አረ በተመቸሽ ግዜ ሥሪልን አታሥቢ እህቴ አላህ ይስጥልን ሉላየ አብሽሪ❤❤❤❤❤

  • @fafa-kw3ql
    @fafa-kw3ql Місяць тому

    ኑሪልን እህት❤❤❤❤❤❤

  • @Ftoom-t8r
    @Ftoom-t8r Місяць тому

    ምሳላቅርብወይምአቅርቤያለሁለማለትስሪልን

  • @GanadGanad-no1ir
    @GanadGanad-no1ir Місяць тому +1

    እህቴ እኔ ተመጣሁ አንድ አመት ከአራት ወር ሆኖኛል ግን አረበኛ አልቻለም ግራገባኝ❤❤❤❤

  • @Ftoom-t8r
    @Ftoom-t8r Місяць тому

    ይሄንያስቀመምሳላቅርብ።ጠዉማነዉለማለትእናአስቀምጨዋለሁለማለት

  • @Mekya-o2f
    @Mekya-o2f Місяць тому

    3 እናት አባት ልጅ ነበሩ የሚያ ሰሩኝ ምግብ ስሪ አንዳሰሪ ተጣልተን ነበር አገጣጥሞ ማውራት አልችልም ነበር እንዳደና ገረችኝ አቀረም ቅጭላቶ እስከሚዛር ነው የምነግራት የዛሬው ት,ት የኔ ነው ይመችሽሽሽሽሽሽ

  • @MahuAl-m7k
    @MahuAl-m7k Місяць тому

    ስልክሽን:ላክልኝ:ዉዷ:በዉስጥላናግሪሽ

  • @AmanuelBirara
    @AmanuelBirara Місяць тому

    ሰላም ሉሉየ ውዴ ስታናግረኝ አትጩህብኝ ድምፂህን ቀንሰህ አውራኝ ጮክ ብለህ ሰታወራአ ግራ ነው የሚገባኝ ብሎ ለመናገር ስሪልኝ በናትሽ❤❤

  • @Halima-t5y
    @Halima-t5y Місяць тому

    ሹክረን ሀቢቢቲ ትንሽ ድምፅሽን ጨምሪልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AykyNa-bv1hw
    @AykyNa-bv1hw Місяць тому

    አስላምአለይኩም
    ሉሉበርችልኝእህቴእዊ

  • @SaAlanzi-m3s
    @SaAlanzi-m3s Місяць тому

    እሕቴ ውስጤ በሰለ ስራ ጨረስሁ ብየ ሻወር ልወስዲ ወደ ክላሴ ስገባ ሴትዮዋም ልጆቹም ይጠሩኛን , ሻወር ልወስዲ ነው እንዳጠሪኝ እንዳጠሩኝ ለማለት ንገሪኝ

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul Місяць тому

      ለታ፥ነዱኒ፥አነ፥በተራዉሸ

    • @Saeda-v3k
      @Saeda-v3k 21 день тому

      ❤❤❤

  • @Fanosfanos-z6o
    @Fanosfanos-z6o Місяць тому

    እህቴኑሪልኝሉሉየ

  • @IlleDigu
    @IlleDigu Місяць тому

    eheta.bexam.amesgnalehu.edema.xena.yexmerlesh

  • @ነኢማሰኢድ-ፈ6ለ
    @ነኢማሰኢድ-ፈ6ለ Місяць тому

    ዉዴ በናትሽ ስልክሽን ላኪልኝ በናትሽ ምክርሽኝ ስለተየቸኝ ነዉ እና ደግሞ እኔ ከመጣሁ 8 ወር ሆነኝ እና ምን አረበኛ አልችልም

  • @YeshiwaGedefie-p1j
    @YeshiwaGedefie-p1j Місяць тому

    ሉሉየ እንደትነሽልኝ ውድ ከመጣሁ 3ወር ሆነኝ የመኖሪያ ፈቃድ መቼ ነው ማስወጣት ያለብን ማሬ

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ Місяць тому

    ❤️❤️❤️😘

  • @FgCg-d2z
    @FgCg-d2z Місяць тому

    የኔዉደ፣እኔእሀበሺአለቸ፣ከመጥሁ11ዉሬ፣ገንአደዱነዉእማቀዉ፣ልጀቱስዉሩኘ፣በአማረኘተዉረኘአለቸ፣ምንይሺለኘል፣አረበኘእደቅአፈልገም፣ምንላደረግ፣አሁንግን፣ታቸብዙተማረኩኘ፣ሺኩረን

  • @NAJIYA-ff5yu
    @NAJIYA-ff5yu Місяць тому

    የኔ ዉድ እህት ኑሪሊኝ ለዘለለሚ❤❤❤❤❤❤

  • @RakebLala
    @RakebLala Місяць тому

    ሉሉእናመሰግናለንእየገባንነው

  • @martamarts-p7c
    @martamarts-p7c 9 днів тому

    ተበረክ ፈጠር ያዘመን ዘመንሽ ይበርክሽ

  • @Hanadesta-r5l
    @Hanadesta-r5l Місяць тому

    ሉሉዬ ሠላም ነሽ

  • @ለውጥጥ
    @ለውጥጥ Місяць тому

    በጣም ጎበዝ የሄመላ እህቶችን ይረዳን

  • @cocoCocoo-p5l
    @cocoCocoo-p5l Місяць тому

    የኔ ውድ እህት ኑሪልን

  • @MereymMerin
    @MereymMerin Місяць тому

    ረጋብለሽ ስለምታስረጂ ይገባል ❤❤❤

  • @MekiyaMohemde-k6n
    @MekiyaMohemde-k6n Місяць тому

    የኒውዲአሏህያበርታሽወላሒከምንምበላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Muna-x2n
    @Muna-x2n Місяць тому

    ❤❤❤

  • @SeSe-p9n
    @SeSe-p9n Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SaSa-n9e3h
    @SaSa-n9e3h Місяць тому

    💯💯💯✅✅✅✅ማርርርርጀዛክላህኸርእህትዋ❤❤❤የኔቅመም🥰🥰🥰🥰🥰ማሻአላህይጨምርልሽ

  • @RrrFfgg-p7w
    @RrrFfgg-p7w Місяць тому

    እናመሰግንአለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaA-m1b3m
    @AaA-m1b3m 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @momo1234-mz8co
    @momo1234-mz8co Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @HalimetHamezu
    @HalimetHamezu 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ጂሀ
    @ጂሀ 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤