- 374
- 451 703
Lulu Tube2
Saudi Arabia
Приєднався 6 лип 2024
ሠላም ውድ የተከበራችሁ ቤተሠቦቸ ይኸ ቻናል ተዘር ተሀይማኖት ነፃ የሆነ ቻናል ነው ለናተ ይጠቅማል ያስተምራል የምላቸውን ሸር የማረግበት ነው ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ውዶቸ አመሠግናለሁ
Відео
✅🔴ነዝሊ አቅራጥ ምን ስያራ/ደህሊ/ደህል @abgrace7318 @eyobeltube
Переглядів 53621 годину тому
ነዝሊ አቅራጥ ምን ስያራ/@ashruka @MehreteabAsefa @abgrace7318 @nkutamirtsion @nkutamirtsion @etartmedia @agapezeortodox @addiszenadaily @drrodastadeseandromeda9034 @ETV @seifuonebs @EBCworld @AbelBirhanu @emebetkassa4473 @abbay-tv @AbbayTV @zuzufamily2012
✅🔴ኢትዩ እቃ መላክ ያሰባችሁ ከኔ ተማሩ🙆♀️@seifuonebs @ebstvWorldwide
Переглядів 6692 години тому
ኢትዩ እቃ ለመላክ ያሰባችሁ ከኔ ተማሩ @eyadalimahamed @abdiwollotube @seifuonebs @ebstvWorldwide #entertainment #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopianmusic #yetbitubeየተንቢ @comedianeshetu @ashruka @MehreteabAsefa @nkutamirtsion @etartmedia @agapezeortodox @addiszenadaily @drrodastadeseandromeda9034 @abgrace7318 @tube-sz4dy @AbugidaMedia
✅🔴በወድም በህት ቦታ ቤት የምገዙ ከዝች እህት ተማሩ @ebstvWorldwide @seifuonebs
Переглядів 4812 години тому
ቤት ቦታ በቤተሠብ ስም የገዛችሁ ተዝች እህት ተማሩ #entertainment #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopianmusic #ethiopianmusicyarednegubirabiro2021 @eyadalimahamed @ajaibayassin2722 @AbelBirhanu @ashruka @MehreteabAsefa @nkutamirtsion @etartmedia @BrexHabeshawi @jamalhuseen3661 @fanisamri4394 @emebetkassa4473 @remukhan1786 @remlalemma
✅🔴በስልካችን የፈለግነውን ልብስ ጫማ ተሺኤን አፕልኬሺን በርካሺ አጠላለብ/ኦርደር አደራረግ
Переглядів 7854 години тому
በርካሺ በስልካችን ከሺኤን አፕልኬሺን አጠላለብ @abdiwollotube @ajaibayassin2722 @comedianeshetu @ashruka @MehreteabAsefa @nkutamirtsion @etartmedia @agapezeortodox @addiszenadaily @drrodastadeseandromeda9034 @abgrace7318 @tube-sz4dy @abronettube @EyohaMedia @yoeemy @eyobeltube
✅🔴በጣም ቀናለሁ💔@abgrace7318 @seifuonebs
Переглядів 5494 години тому
በጣም ቀናለሁ@eyadalimahamed @ajaibayassin2722 @fanisamri4394 @SabaEthiotube @shegerinfo @yoeemy @EyohaMedia @eyobeltube @jamalhuseen3661 @-haddiszema @ashruka @MehreteabAsefa @MehreteabAsefa @nkutamirtsion @agapezeortodox @abgrace7318
✅🔴ነግሲይ ሶት ከልሚኒ/ብትረወሺ ላትናድይኒ@EyohaMedia @ebstvWorldwide
Переглядів 1,5 тис.7 годин тому
✅🔴ነግሲይ ሶት ከልሚኒ/ብትረወሺ ላትናድይኒ@EyohaMedia @ebstvWorldwide
✅🔴ስልካችሁ እየሞላ እያለገ ለተቸገራችሁ@seifuonebs @abgrace7318
Переглядів 4067 годин тому
ስልካችሁ እያለገ እየሞላ ለተቸገራችሁ @eyadalimahamed @SabaEthiotube @yoeemy @comedianeshetu @ajaibayassin2722 @ebstvWorldwide @EBCworld @zuzufamily2012 @jamalhuseen3661 @emebetkassa4473 #entertainment #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ
😭🔴መዳም አልጋላይ የቀረ ባሏን በትራስ አፍነሺ ግደይ ብላኚ እቢ ብያት ደብድባ ልገለኚ ነው ድረሱልኚ ወገኖቸ
Переглядів 6279 годин тому
😭🔴መዳም አልጋላይ የቀረ ባሏን በትራስ አፍነሺ ግደይ ብላኚ እቢ ብያት ደብድባ ልገለኚ ነው ድረሱልኚ ወገኖቸ
✅🔴ይከልምኒ ዋህድ ነፈር በስ /አድ ሰው ብቻ ያናግረኚ@seifuonebs @AbelBirhanu
Переглядів 1,7 тис.12 годин тому
✅🔴ይከልምኒ ዋህድ ነፈር በስ /አድ ሰው ብቻ ያናግረኚ@seifuonebs @AbelBirhanu
✅🔴አቤት የኢትዮጵያ መዳሞች ግፍ @AbelBirhanu @seifuonebs
Переглядів 37712 годин тому
✅🔴አቤት የኢትዮጵያ መዳሞች ግፍ @AbelBirhanu @seifuonebs
✅🔴ያፋልጉኚ ጥሪ ላላህብላችሁ ሸር አድርጉ. የተፈላጊ ስም ዘመድኩን ሙሳ አባተ @comedianeshetu @ebstvWorldwide
Переглядів 30514 годин тому
✅🔴ያፋልጉኚ ጥሪ ላላህብላችሁ ሸር አድርጉ. የተፈላጊ ስም ዘመድኩን ሙሳ አባተ @comedianeshetu @ebstvWorldwide
✅🔴ድቅ ወጣት ኩላሊቱን ሠጥቶ ሂወቷን አትርፎ አገባት እሷ ግን ከዳችው በስተመጨረሻ
Переглядів 49416 годин тому
✅🔴ድቅ ወጣት ኩላሊቱን ሠጥቶ ሂወቷን አትርፎ አገባት እሷ ግን ከዳችው በስተመጨረሻ
✅🔴ቀላል የሩዝ አሰራር @AbelBirhanu @abgrace7318
Переглядів 23216 годин тому
✅🔴ቀላል የሩዝ አሰራር @AbelBirhanu @abgrace7318
✅🔴የተቡላ ሰላጣ አሰራር ትወዱታላችሁ @ebstvWorldwide @EyohaMedia
Переглядів 24019 годин тому
✅🔴የተቡላ ሰላጣ አሰራር ትወዱታላችሁ @ebstvWorldwide @EyohaMedia
✅🔴በለድና ፊ ሀርብ /በለድ ሀገር🇪🇹አና ምተወትር ላይኩን ፊ ሸይ አህሊ
Переглядів 1,5 тис.21 годину тому
✅🔴በለድና ፊ ሀርብ /በለድ ሀገር🇪🇹አና ምተወትር ላይኩን ፊ ሸይ አህሊ
😭🇪🇹💔በየቦታው ለሚሰቃየው ህዝብ አላህጠፍርድ ይስጥ ያረብ
Переглядів 20721 годину тому
😭🇪🇹💔በየቦታው ለሚሰቃየው ህዝብ አላህጠፍርድ ይስጥ ያረብ
✅🔴ጉሚ ሰአድኒ/ጉሚ. ጅቢ አቅራጥ/ @ebstvWorldwide @eyobeltube
Переглядів 1,3 тис.День тому
✅🔴ጉሚ ሰአድኒ/ጉሚ. ጅቢ አቅራጥ/ @ebstvWorldwide @eyobeltube
✅🔴እህታችንጨፋጡማ በሺታዋ ካሰር እደሆነ ተረጋገጠ እስኪ በዱአ በፀሎት አስቧት
Переглядів 241День тому
✅🔴እህታችንጨፋጡማ በሺታዋ ካሰር እደሆነ ተረጋገጠ እስኪ በዱአ በፀሎት አስቧት
✅🔴ካን ሂና ሺፍት/እዚህ አይቸው ነበር @abgrace7318 @ebstvWorldwide
Переглядів 1,1 тис.День тому
✅🔴ካን ሂና ሺፍት/እዚህ አይቸው ነበር @abgrace7318 @ebstvWorldwide
✅🔴መዳም ቤት ስንሰራ እነዙህ 3ነገራቶች በጣም ይከብዳሉ ሠው የማይረዳን ድክመቶች
Переглядів 685День тому
✅🔴መዳም ቤት ስንሰራ እነዙህ 3ነገራቶች በጣም ይከብዳሉ ሠው የማይረዳን ድክመቶች
✅🔴ቀላል አረበኛ ላድስች/እቅርፊይ/ላትቅርፊይ/ሺሊ/ላትሺሊ
Переглядів 1,9 тис.День тому
✅🔴ቀላል አረበኛ ላድስች/እቅርፊይ/ላትቅርፊይ/ሺሊ/ላትሺሊ
የኢትዮጵያ ወዶች ግን ለምድነው ክህደት የምታበዙት ለምን ሴትን በዚህ ልክ ትበድላላችሁ?
Переглядів 259День тому
የኢትዮጵያ ወዶች ግን ለምድነው ክህደት የምታበዙት ለምን ሴትን በዚህ ልክ ትበድላላችሁ?
✅🔴ለምትጨነቁ እህቶቸ ይጠቅማችሇል ስሙት መጨነቅ መፍተሂ አይሆንም
Переглядів 782День тому
✅🔴ለምትጨነቁ እህቶቸ ይጠቅማችሇል ስሙት መጨነቅ መፍተሂ አይሆንም
✅🔴የኩሺና ትዛዞች ባረበኛና ባማረኛ/እስልጊ በጣጥስ/እስልጊ ቢያጥ
Переглядів 1,2 тис.14 днів тому
✅🔴የኩሺና ትዛዞች ባረበኛና ባማረኛ/እስልጊ በጣጥስ/እስልጊ ቢያጥ
✅🔴ትናትና የገፉኚን አችይም ያሉኚን የናቁኚን ሠዎች. በጣም አመሠግናቸዋለሁ
Переглядів 82014 днів тому
✅🔴ትናትና የገፉኚን አችይም ያሉኚን የናቁኚን ሠዎች. በጣም አመሠግናቸዋለሁ
Lul madamnew biirun mitasgebw min largi
❤❤❤❤❤
እናመሰግናለንእህት
እናመሠግናለ ሉሉዪ በርቻልኝ❤❤❤
❤❤❤❤
ሙሺኩላ ከቢር ማለት ሥ እህት
🎉የኔ ዉዴ ታቻግሬ ናባር ታባርክ
እዴሜና ጤና ይስጥሽ❤❤
ሉሉየ ትወድቃላችሁ ተው ማለትሥ
❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እድሜና ጤና ይስጥሽ አለህ❤
አመቴምንምሊገባኚአልቻለም😢
ያአኒ ማለት ምን ማለት ነው
Masha alah ❤❤❤
Atixif.wude.ibak.atixif
Tebarek.❤❤❤❤❤
Ahun ezih ga mekina just lgba.kefit lkemet.kehuala.kemekina eka lawrd females endet new ebaksh srilgn slehulu neger amesegnalelu wude
Aemin
Aahytebksh jszakomla❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
🧡⚠️🔊አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስላም ልጆች የአላህ ሰላምና ኢዝነት በናንተ ላይ ይስፈን 🤲🌹🌹🌹 🤎ባሌ ሰካራም ነው ! አልጀሪያዊት እንስት ነች። ከአድማጮቹ የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች በማስተናገድ ሐይማኖታዊ ብያኔ እየሰጠ ወዳለ የቴሌቪዥን ጣቢያ ስልክ እየደወለች ነው። ብያኔውን 💐 እየሰጡ ያሉት የ 83 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋው እና ሞሪታኒያዊው ስመ ጥር ሙፍቲ አብደላህ ቢን በየህ ይሰኛሉ። እንደ አውሮፓዊያን የዘመን ቀመር በ2009 በጆርጅ ታውን ዩኒቨርስቲ አማካኝነት በሙስሊሙ ዓለም ካሉ 50 ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች መካከል አንዱ ሆነው ተመርጠዋል። ከጠያቂዋ ጋር ያደረጉትን የሐሳብ ልውውጥ 💐ታሪኩ ይረዝማል ልቀጥል 💐እንደሚከተለው አቅርበነዋል: - . . እርሷ:- ሸይኽ፣ እኔ አልጀሪያዊት ሙስሊም ነኝ። ፈጣሪየን በምችለው አቅም ሁሉ ለመታዘዝ ጥረት የማደርግ ሙዕሚን ነኝ። ግና ባለቤቴ የአልኮል መጠጥ ሱሰኛ ነው። ትዳር ስንመሰርት አስካሪ መጠጥ የሚባል ቀምሶ አያውቅም። ከሆነ ጊዜ በኋላ ነው የጀመረው። ከዛሬ ነገ ይተዋል ብየ ብታገስ 💐ሊያቆም አልቻለም።በቅርቡ የፈጸመው ተግባር ትዕግስቴን አሟጠጠው።በውድቅት ሌሊት መጣ።ቁርአን እየቀራሁ አገኘኝ። ቁርአኑን ከእጄ ላይ በሐይል ነጠቀኝ። ቀዳደደው።ወረወረው።ከዚህ ሰው ጋር በዚህ አኳኋን የትዳር አጋር ሆኖ መቀጠል ይቻላል ወይስ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በፍች መለያየት አለብኝ ? ብያኔው ምንድን ነው? ሸይኹ:- 💐ከርሱ የወለድሻቸው ልጆች አሉሽን ? እርሷ:- አዎ፣ አምስት ልጆች አሉኝ። ሸይኹ:-ወላጆች አሉሽ ? የት ነው የሚኖሩት ? እርሷ:- ወላጆች አሉኝ፣ ቢሆንም እኔ ከምኖርበት ከተማ በጣም ይርቃሉ። ሸይኹ:-ድጋፍና እገዛ የሚያደርግልሽ ሰው ይኖራልን ? እርሷ:- ልጆቼ ሁሉም ህጻናት ናቸው።ቤተሰቦቼም ራሳቸውን 💐 የቻሉ አይደሉም።በእርዳታ ነው የሚተዳደሩት።አይዞሽ የሚለኝ ሁነኛ ዘመድ የለኝም።ሸይኹ:-እንግዲህ ጉዳዩ እንዲያ ከሆነ በትዕግስት ተቀመጪ። ፍችም፡አትጠይቂ።ከባለቤትሽ ጋር የሚያጨቃጭቅሽን ነገር በዘዴ ለማስወገድ፡ ሞክሪ። እርሷ:-እንዴት ብየ ነው በዚህ ጉዳይ የምታገሰው? ጭራሽ እንዲህ አይነት ብያኔ እንዴት ይሰጡኛል? 💐 ሸይኹ:-አየሽ ልጄ፣ እርሱ ጋር በትዕግስት መቀመጥ እየተሻለ ጥለሽው ብትሔጂ እየሰከሩ ቁርዓኑን የሚቀዱት በድምሩ ስድስት ይሆናሉ።አምስቱ ልጆችሽ እና ጥለሽው ለመሰናበት ያሰብሽው ባለቤትሽ ማለቴ ነው። ምክኒያቱም ልጆቹ በርሱ ስር ያድጋሉ።በባህሪው ይቀረጻሉ። ቤትሽን ጥለሽ መሔድ መፍትሔ አይሆንም።መታገሱ ውጤት 💐 ይኖረዋል።ያንቺ ሚና ለልጆችሽ ትልቅ ድልድይ መሆን ነው።አማን ወደሆነው ዓለም ያሻግራቸዋል።በይ የምመክርሽ ሌሊት እየተነሳሽ ለባለቤትሽ ዱዓ እንድታደርጊለት ነው።ቀናውን መንገድ እንዲያመላክተው ለፈጣሪሽ ተማጽኖ አሰሚ። እርሷ:-እስኪ ኢንሻአላህ !! ቀናት አለፉ ፤ ወራት ነጎዱ ፤ ዓመት ተተካ።ከዕለታት አንድ ቀን 💐ከላይ ስማቸውን የጠቀስናቸው ሸይኽ በተመሳሳይ ፕሮግራምና የቴሌቪዥን ጣቢያ እንግዳ ሆነው ቀርበዋል። እንዳጋጣሚ ስልክ ከሚደውሉት መካከል አንዷ ያቺ አልጀሪያዊት እንስት ነች። እርሷ:-አሰላሙዓለይኩም ሸይኽ? ሸይኹ:-ወዓለይኩሙሰላም።እሺ ልጄ ጥያቄሽን ማቅረብ ትችያለሽ። እርሷ:-አላወቁኝም እንዴ ሸይኽ ? 💐 ሸይኽ:-ኧረ አላወኩሽም፤ራስሽን ልታስተዋውቂን ትችያለሽ ? እርሷ:-ከዓመት በፊት በአስካሪ መጠጥ ሱስ ስለተጠቃው ባለቤቴ ጥያቄ ያቀረብኩት እና «እንዲህ እንዲህ» አይነት ብያኔዎችን የሰጡኝ አልጀሪያዊት ነኝ። ሸይኽ:-አዎ ፣አስታወስኩኝ።ልጄ እስኪ መልካም ዜና ንገሪኝ። እንዴት ነሽ አንቺ ?እርሷ:-ወላሒ አሁን ባለቤቴ 💐ለሌሊት ሶላት የሰፈሩን መስጂድ እየከፈተ አዛን የሚያደርገው እርሱ ሆኗል። ቁርዓንም በፍቅር ይቀራል።ግዴታና ሱና የሆኑ ሶላቶች አያመልጡትም። እንዲሆን ስመኘው በነበረው ፍኖት ላይ አላህ መርቶታል።እርሰዎንም አላህ ይባርከዎት። በስልኩ የሚሰማው ድምጿ በደስታ የታጀበ እንባ ጋር ተደምሮ ነበር። ፈታኙን ኬላ ያለፈች 💐ታጋሽ እንስት ነች።ወደ አላህ ተጠጋች። በጥረቷ ገፋች።ተስፋ ሰነቀች። በጽናቷ ከአላህ ምንዳ ለማግኘት ታገለች። ንጹህ ልቧን አይቶ ችግሯን ቀረፈው።አንድን ሰው ወደ ቀጥተኛው ጎዳና እንዲመለስ ሰበብ ለመሆን የሚጠይቀው ትዕግስት የመጨረሻ ከባድ በመሆኑ አላህም ዘንድ ሽልማቱ የገዘፈ ሆኗል።🇪🇹 🤲🌺🌹🌹👍💐🥰
ሰላምሉሉ
ትክክል❤❤❤❤❤
በጣም ሦብር አሪጌለሁ ከዚህ በላይ አልችልም ማለት ይቅርታ ካሥቸገርኩሽ እህቴ❤❤❤
መራ ሰበርት አክተር ምን ሀዛ ማግደር/በጣም ሰብር አርጊያለሁ ከዚህ በላይ አልችልም አላህ ይገዝሺ እህቴ
ሉላየ እህቴ እኔ እየተጎዳሁ ነዉ በጣም ከሥቻለሁ ማለት ንገሪይ መጎዳት አልፈልግም ከዚህ በላይ ማለት በጥቴ ነዉ የምሂዴዉ ከሥቸ ማለት ነዉ እናም ሠረተኛ ቢበላም ባይበላም ምንም አይመሥልሽም ማለት አላህ ያይሻል አላህን ፊሪምእዴ ማለት😢😢😢😢
በጣምነውየምወድሽደስየምትይኝ
የኔ ቆንጆ ብርክ በይ እወድሻለሁ❤❤
Ene emlsh wude anchi endet new yechalshw ykrta gn ❤
ክክክ አሳቅሺኚ ውዴ እኔምኮ ከናተ አልሻልም ማሬ
ኧረ ስልክሽን ወደ ተይተይ
❤❤❤❤❤
እዉነትሽንነዉ።አላህይራህማቸዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
አመስግናሉሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔውድ ደናነሺ
❤
እሺ
ሽኩረን ኡህቲ
አሚሚንንንያረብ😢
ሳህ ትክክል ነሽ እህቴ
የኔዉድ.ሙሳፍር.ማለት ምድነዉ መልሸልኝ 😭
ስርአት ያዙ ለማለት እደትነው ውደ
ኢህትርሙ ነፍስኩም ) ሥረሥረአት ያዙ ነወ ዉዴ
እህተርሙ ነፍሥኩ
እደዛ ይመሥለኛል እህት ለአንድ ብቻ ከሆነ እህተርሚ ነፍሥኪ ነው ማሬ
ua-cam.com/video/wzj6ediIBNc/v-deo.htmlsi=tbgWho41dXIVesHK ሠላም ውዶቸ መጠየቅ የምፈልጉትን ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ለሌሎች ሸር እያረጋችሁ ላይክ አርጉ ❤
ሉላየ አች ይዘሽዉ ነበር የት አረግሽዉ ማለት ምንማለትነዉ
ወላሂ እኔ ም. በጋጣሚነው ያገኜሁሽ አሁንግ ተቀላቅሌአለሁ❤❤❤❤❤❤በርችውዴ ባንችነው አፊን የፈታሁት ምክንያቱም አሰረድተሽነው የምነግሪን❤❤❤❤❤❤
እኔምልጠፋአነበር
እንደትነዉ ኢሞናዋትሳብ መጠለፍንየሚታወቀዉ እንደትነዉ
በርችዉደ❤❤❤❤❤❤❤
አሁነውእንደ የባነናችሁት ቆየእኮ afይጠለፋል ይቱብም ብቻሁሉም ይጠለፍል ሁሉንምነገር አላህይርዳን ያርብ