🔴ሀዋን ላመጣ ነው ቤቴን ፏ አረኩት ስርፕራይዝ ላድርጋት ነው🥰🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 598

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  10 місяців тому +157

    ተክታዮቼ መረቁልኝ
    0948489872🥰🙏

    • @LoveLike-dp9jz
      @LoveLike-dp9jz 10 місяців тому +1

      ማሻአላህበሰላምወልዳ መታ በአንድበፍቅርበጤና እምትኖሩበትያርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @alimatbaba1464
      @alimatbaba1464 10 місяців тому

      ሻላህየሠላምይሁን

    • @jamelawase398
      @jamelawase398 10 місяців тому +2

      ጀማል በአላህ አልጋዉ ስት ፈጀ

    • @jamelawase398
      @jamelawase398 10 місяців тому +1

      ጀማል በአላህ በአላህ አልጋዉ እነ የትራሱ እስከ ፍራሽ ልብሱ ስት ፈጀ ለነቴ ላሰራ ነዉ በአላህ እዳተ የቤት ክራይ ነዉ የራሶ አላህ እስኪሰጣት ስት ፈጀ አበባ ምጣፍ አልጋዉ እነ የፍራሹ ልብስ እስከ ተካየዉ በአላህ

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 10 місяців тому

      ማሻአላህ

  • @Uhgh-r4r
    @Uhgh-r4r 10 місяців тому +125

    የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 10 місяців тому +28

    ጎበዝ ጀማል ለሚስቱ ክብር ያለው ወንድ🙏🙏🙏

  • @hayute
    @hayute 10 місяців тому +127

    ዛሬ ላይክ ማረግ አለባችሁ የመዳም ቅመሞች አላህ የኛንም ቀን ያሳየን ያረብ😢 የበይ ተመልካች ሆንኮ ለማንኛውም ማሻአሏህ ደስታችሁን ዱንያ ወል አኺራ ያርግላችሁ ያረብ ማሻአሏህ ወላሂ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ በርቱ 👍👍👍

    • @FafiTubef
      @FafiTubef 10 місяців тому +3

      የበይ ተመልካች እስከመቸ 😢😢😢😢

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 10 місяців тому +3

      አሜን ለኘም አላህ ይሰጠን

    • @حواء-ح3ن
      @حواء-ح3ن 10 місяців тому +2

      ያረብ የረፍት አጀራ ይሥጠን

    • @lolomarket7368
      @lolomarket7368 10 місяців тому +1

      አሚንያረብ እኔምልገባአራትወረቀረኝ

    • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
      @እራቢነኝቢትሙሀመድ 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂 የበይ ተመልካች ነው ያልሽው አሳቅሽኝም አሳዘንሽኝም 😢. ቀላል የበይ ተመልካች ነንዴ ያውም ስታመት ሙሉ ከሆላችን ተነስተው ሲለብሱ ሲያጌጡ ሲወልዱ ሲደሰቱ መመልከት ብቻ 😂😂 ውይይይ ሸቃሊት

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 10 місяців тому +62

    ማሻ አላህ ወላሂ ጀማልና ዳውድ የልጀ አወቂዎች ጀግኖች እስቲ ወንዶች ተማሩ ከነሱ

    • @GFg-uj2gv
      @GFg-uj2gv 10 місяців тому

      ወላሂ እውነትነው ኧረ አይማሩም ያቃጠላሉእጅ

    • @JanaHabashi-e8n
      @JanaHabashi-e8n 10 місяців тому

      እመቤቴን በጣም ተማሩ ወዶችየ

  • @HawaIdris-mh3qd
    @HawaIdris-mh3qd 10 місяців тому +20

    አብሽር በወጣ ይተካ ኮተቱን አንድ ቦታ አርጋቺሁ መጋረጃ አርጉበት ነገ እንኗራለን ስንል ዛሬን እናጣለን ማን ያቃል የነገን አላህ በሰላም ወልዳ እምስሙ ያርጋችሁ

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 10 місяців тому +28

    ማሺአላህ ጄም ወንድማችን ሀዊንም አላህ በሰላም 2ት ያድርጋት ❤

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 10 місяців тому +44

    ማሻአላህ ለሚስቱ ክብር ያለው 🎉🎉

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 10 місяців тому +9

    በስመአም እንደት ደስ ነው ያለኝ በማረያም እኔም ብዪህ ነበር ሀዋን ቤቱን ፈርሸህ ወልዳ ስትመጣ ፏ አድርገህ ጠብቃት ብዪ የኔ ማር ሀዋኮ ምርጥ ልጀ ናት እንደ ማንኛውም ሰው የማታካብድ ኑሮዋን ቀለል ባለ ሁኔታ እየኖርች ደስተኛ የምትሆን ከዚህም በላይ ጨምሮ ይስጣችሁ
    ሀዋ በሰላም ወልደዲ ልጆችሺን የምታሳድጊበት ይሁንልሺ እህት

  • @seadi5
    @seadi5 10 місяців тому +12

    ለምንየትራሱልብስነጭሆነቆሻሻአይችል
    በተረፈ ማሻአላህምርጥጓደኛሞችናችሁ
    ፍቅራችሁንያብዛው

  • @KemilaMohammed-c6z
    @KemilaMohammed-c6z 10 місяців тому

    ማሻአላህጀማልናዳውድሀዋንለማስደሰትደፋቀናእያሉነውአላህበሰላምወልዳየምትደሰቱያድርጋችሁ❤❤❤

  • @fatmahasan6523
    @fatmahasan6523 10 місяців тому +16

    ማሻ አላህ ጉበዝ የጢና የፍቅር ይሁንላችሁ ❤❤

  • @የሀፊዝእናት
    @የሀፊዝእናት 10 місяців тому +8

    ማሻ አላህ በፍቅር በጤና በሰላም የምትኖሩበት ያድርግላችሁ ❤

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 10 місяців тому +3

    ጎበዝ ዛሬማ ላይበላይነው ይምናረግህ ማሻአላህ በሰላም ከነልጆቹትምጣልህ🎉🎉🎉🎉

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 10 місяців тому +7

    😂😂😂ሱጃና ዳውን ዳውን ዳውን 😂😂በርቱ መሽአላህ ደስ ይላል ሰው ባለው

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf 10 місяців тому +3

    ዋዉ ማሸ አላህ ጀማል ዛሬ ጥሩ ነገር ሰራህ እኔ ኮሜንት ፅፌ አላቅም ግን ዛሬ ቀጣም ደስ ስላለኝ ነዉ የፃፍኩልህ ማሸ አላህ በርታ ዉለዱ ክበዱ ሀዋዬ የኔ ዉድ በሰላም ተገላገይ🎉🎉🎉

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 10 місяців тому +3

    ወላሂ ስደት ሳልወጣ ምን የመሠለ ቤት አለኝ ያጠራቀምኩት እቃ አድ አይሱዚ አይቺለዉም በስደት አሁንም ቦታ ገዝተናን ግን የአገር ሁኔታ በዚሁ ከቀጠለ ወደሌላ ሀገር ስደት ልንሄድ ነዉ ለልጃቺን ስንል እጋማ አዉጥቸ እየተማረ ይከፈላን እሩስም እየተከፈለ አልተቻለም አላህ የምኞቴን ያሳካልኝ አገራቺነን ሠላም ያርግልን

  • @seada5485
    @seada5485 10 місяців тому +2

    መሻአላህ ጀማልየ ባወጣይተካህ ሀዋየንም አላህበሰላም ሁለትያርጋት

  • @fafie1553
    @fafie1553 10 місяців тому +6

    ማሻአላህ ጀማል የጤናየፍቅር የተሞላበት ያድርገው በሠላም ትውለድ ሀዋም እኛንም ምኞታችን ተሣክቶ ለሀገራችን ያብቃን ያአብ

  • @እሙሱሱወለዮዋ
    @እሙሱሱወለዮዋ 10 місяців тому +7

    የሀዋ መዉለጃ መቼነዉ እኔ ልቀድማትነዉ አላህ በሠላም ሁለትያርገን ያረብብብብብ😢

  • @zebibayoutube3648
    @zebibayoutube3648 10 місяців тому +4

    እዳው ወድም ጀማል እድሁም ወድም ዳውድ የወጣት አዋቂ ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ወድሞቼ ለኛም አሏህ ያሳካልን❤❤❤🎉🎉

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp 10 місяців тому +1

    ማሻአለህ ጀም 👌ወላሂ ቤቷን ከፍታ ስትገባ ደስታዋ ይታየኛል ሴትንልጅ ለማስደሰት ትንሽ ይበቃናል እኳን ቤት ተዘጋጅቶ

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 10 місяців тому +3

    ማሻ እላህ ጀማል ጎበዝ ሀዋም በስላም ወልዳ ልጆእን ይዛ እምትመጣ እምትኖርበት የጤና ቤት ያድርግላችሁ እብሺር ጠንክር

  • @zaeynbibrhem3281
    @zaeynbibrhem3281 10 місяців тому +4

    ኦሜት አለመስጠት አይቻልም ውድ ወድሞቸ የኔጄግናወች አላህ ይጨምርላችሁ ጄማልም ዳውዲም መልካም ባል ናችሁ ለህቶቻችን ጠክሩ መሸአላህ ጄማል አላህ ያሥጠቅማችሁ የምትዴሡበት ያርጋችሁ ውድ የአሄራ ወድሞቸ ወላሂ በምታረጉት ነገረ ለሚስቶቻችሁ ለቤታችሁ መሸአሏህ ብያለሁ አብሯችሁ ይቆይ

  • @hayat6939
    @hayat6939 10 місяців тому +7

    ማሻአላህ ወንድም የጢና የፍቅር ያርግላችሁ ❤❤❤❤

  • @Sofia-l8l6l
    @Sofia-l8l6l 10 місяців тому +3

    ማሻአላሕ ተባረክ አላሕ አላሕ ይጨምርልሕ ምርጥ ባል ❤❤😢😢ይታደሉታል እንጅ አይተገሉትም አሉ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 10 місяців тому +3

    መሽ አላህ ተባረከላህ ያረብ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ የአፊያ ፣የሃያት የደስታ ቤት ያርግላችሁ

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 10 місяців тому +5

    ማሻአላህ በፍቅር በደሰታ ያኑሯችሁ ሀዉየም በሰላም ዉለጀ

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 10 місяців тому +5

    ማሻአላህ ግንኔ ነጫጭ ነገርና የመስተዋት ጣዉላወቺ አሎድም ልጆች አሉበት ቤት አይረባም ያቆሺሹታል ይሰብሩታል

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 10 місяців тому

      እኔም ደሥ አይለኝም በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል ለልጆች ቤት አይሆንም

    • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
      @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 10 місяців тому

      ደግገቱ አሚቲ ስርአት ያላት ናት ይሄኛዉ እሰከሚያድግ ደሞ ይቀይሩታል ኢንሻ አላህ ዋናዉ ጤና ነዉ።

  • @fatenmolly5613
    @fatenmolly5613 10 місяців тому +53

    የምር ጀማል ምርጥ ባል ነህ 🎉❤

  • @CghhYgy
    @CghhYgy 10 місяців тому +1

    አብ ሽር በወጣ ይተካህ ዋናው ሀዋ በሰላም ወልዳ የምትደሰቱበት ያርጋችሁ

  • @merameethio6744
    @merameethio6744 10 місяців тому +2

    መሺአላላላ የሚመጣውው ልጁ ቤቱም እዚሪቅያለው ቤት ይሁን ሀወየ ደሞ ምጡንገርአርጎልሺ በሠላም ወልደሺ የምትታቀፊያረግሺ አሙቲም ተናፋቃለች❤❤

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 10 місяців тому +7

    ማሻአላህ❤ያምራል ጎበዞዎች

  • @ZahrahMeHaMaD
    @ZahrahMeHaMaD 10 місяців тому

    አቤት ኮሜቶች ደስ ስትሉ እዳለ ማሻአላህ ነው እሚለው😂 እኔም ልበል ማሻ አላህ

  • @moymunashiferaw
    @moymunashiferaw 10 місяців тому +3

    መሻአላህ ጎበዝ
    በሠላም ሁለት ያረጋት

  • @KedijajemalRozi
    @KedijajemalRozi 10 місяців тому +1

    ማሻላህ ጀማል ደስ ይላል ጓደኛህም ምርጥ ልጅ ነው ጠበቅ አድርገህ ያዘው❤❤❤❤❤

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 10 місяців тому +4

    ማሽአላ ወንድም ጤና እርዝቅ የያዘ ያድርግላችሁ ሀዋም በሰላም ወልዳ ዴስ ይበለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @ZainabuAli-g2i
    @ZainabuAli-g2i 10 місяців тому +1

    ማሺአላ ብያለሁ በጣም ያምራል የመዳም ቅመሞቺ የ እኛንም ከልፍት አላህ ያዉጣን እፍፍፍፍ😭😭😭😭ታከተኝ አሁንስ አዲነገረ ሳሊዝ ግን በጣም ደስ ብሎኛ ማነዉ ግን እደኔየሰዉ ደስታ የሚያ ደስተዉ 👍👍በላክ አሳዩኝ ❤❤❤❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 10 місяців тому +10

    እውነትም ትክክለኛ ጓደኛ ❤ዳዊት ቁም ነገረኛ አይመስለኝም ነበር 😂ዛሬ ያየሁት ጀማል የምርጥ ባል ሐዊን አላህ በሰላም ይገላገላት አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 10 місяців тому +1

      ዳዊት የማነዉድ ዳዊት ዳዉድ ለማለት ፈልገሽ ነዉ

  • @hayatumer2879
    @hayatumer2879 10 місяців тому +10

    ነጭ ባይሆን ደሰይልነበር ለምን ነጭሆነ

  • @emanahmed7441
    @emanahmed7441 10 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ጀማል ጎበዝ ጀግና ሀዋንም አላህ በሰላም ሁለት ያድርግልህ

  • @user-kc7ns7kv3q..
    @user-kc7ns7kv3q.. 10 місяців тому +5

    ማሸአላ
    ጀማል
    ደሰይላል
    እኛምበሰላምበገራችንእዲገባ
    ዱአረጉልን
    ማሸአላህ❤❤❤❤

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 10 місяців тому +1

    ማሽአላህ መብሩክ 🌹🌹🌹
    አላህ በሰላም ሁለት ያርጋት ያረብ ጎበዝ ጀማል አላህ ይጨምርልህ

  • @amermuzamelamer-fq8jh
    @amermuzamelamer-fq8jh 10 місяців тому +3

    መሸ አለህ የምረል ሀዊንም አለህ በሰለም ይገለግለት የረቢ❤

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ 10 місяців тому +3

    ማሻአላህ አላህ በሰላም ወልዳ ለቤቷ ያብቃት ሀዋን

  • @HxbHhg
    @HxbHhg 10 місяців тому +3

    አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ጀግና ማለት ጀማል ዳውድ አብሽሩ ባወጣሃው እጥፍ ጀምየ ወድም አለም

  • @GiasBd-kh8uh
    @GiasBd-kh8uh 10 місяців тому

    ሽሸአላህወድምጀማልአላህበሠላምወልደየምተደሠቱያዲርጋቺሁ፡ዳዉዲአላህይጨምርላቺሁወዲሞቸ

  • @AyatMensur
    @AyatMensur 10 місяців тому +4

    ዋው ማሻላ ደማል ወለዱበት ክበዱበት አርጁበት የልጅ ልጅ ኢዩበት ወንድሜ ማሻላ ብያለሁ

  • @sofiahassan-wu1qy
    @sofiahassan-wu1qy 10 місяців тому +2

    ማሻአላህ በሰላም በጤናበፍቅርየምትኖሩበት ያድርጋችሁ ላተምአላህይረዝቅህ

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 10 місяців тому +1

    ልጅ ያለበትቤት ነጭ. አረተዉጀም ምርጫወቅ. ማሽአላህ. ይኸንኮመትካየህ. አልጋና መዋቢ እፈልጋለሁ ያላሁት ዱባይነዉ አሁን. ምኖረዉ ደሤ. ነዉ አሠራልኛ. ቁሬን በዙሁ ልላክልህ ቢጣቃ ሠልችቻለሁ መግዛት. ካየኸዉ መልሥልኛ🎉

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 10 місяців тому +1

    ጎበዝ ጀማል ❤እግዚአብሔር ይጨምርለችሁ

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 10 місяців тому +1

    ማሻ አላህ አሚቲ እና ሀዉይአላህ በሠላም ይገላግልሺ ደሞ ተናፍቃችሆል

  • @ZedZed-gy3cy
    @ZedZed-gy3cy 10 місяців тому +2

    ማሻአላህ ተባረክ አረህማን የጤናና የእድሜ አላህ ይስጣችሁ በደስታ የምትኖሩበት ቤት ያድርግላችሁ

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 10 місяців тому

    ማሻአላህጀማልየጤናየፋቅርየተሞላበትያድርገለችሁ

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 10 місяців тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ በሠላም ይገላግላት ያረብብብ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይወፍቀን

  • @ameenaa1827
    @ameenaa1827 10 місяців тому +3

    መሻ አላ እሷም በሠላም ወልዳ ከልጆቻቺሁጋ በጤና በደሥታ እምትኖሩበት አላህ ያዲርግላቺሁ

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 10 місяців тому +2

    ጄም የመጂሊሱን ከለር ቀይረው ቶሎ ይቆሺሻል

  • @Nነኝእናቴንናፋቂዋ
    @Nነኝእናቴንናፋቂዋ 10 місяців тому +1

    ማሻአሏህ የምወልዱበት የምከብዱበት የጤና የርዝቅ የፍቅር የተራበ የተጠማ የተቸገረ እየገደፋችሁ የምኖሩበት አሏህ ያድርጋችሁ ሀውይ አሏህ በሰላም ከንድ ሁለት ያድርግሽ

  • @fatimaf1695
    @fatimaf1695 10 місяців тому +2

    አላህበስላምይገላግላት፣ሀዋን፣መጨርሻቺ ሁንያስምርው

  • @saeedasaeeda9139
    @saeedasaeeda9139 10 місяців тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምራላችሁ ለኛም እንድህ አይነት ባል ይስጠን ያርብ ❤❤❤❤❤❤

  • @fouziasaeed4296
    @fouziasaeed4296 10 місяців тому +10

    ማሻ አላህ ውንድም ባወጣኸው ይተካህ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 10 місяців тому +1

    እህቶቻችንን ለማነው የምንተዋቸው?
    ~~
    "ባለ ዲኗን ምረጥ" የተባለው እንዲተገበር እንጂ ወሬ ለማሳመር አይደለም። ነፍስያህን እያስቀደምክ በሰንካላ ምክንያቶች ለመሸፋፈን አትሞከር። ባለ ዲኗ እህትህን ለመጥፎ ምርጫ እየገፋህ፣ አልባሌ ቦታ ላይ ስትወድቅ ጠብቀህ ጭንቅላትህን ብትነቀንቅ ምን ትርጉም አለው?!
    ወንድሜ ነብያዊው ምክር ዋጋ ይሰጠው። "ባለ ዲኗን ምረጥ።" ትርጉሙና ዋጋው ብዙ ነውና። ይህንን ስታደርግ ለራስህም፣ ለልጆችህም፣ ለምታገባት እህትህም፣ ለማህበረሰብህም ትልቅ ውለታ እየዋልክ እንደሆነ እወቅ። ጌታዬ ኢስላምን ከማውራት አልፈን የምንኖረው አድርገን።

  • @shamsahha7329
    @shamsahha7329 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ ጀም ሲያምር ቤትህ ወግዲ ታደርሳለህ 🎉🎉

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 10 місяців тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ماشاء الله تبارك الله
    ወድም
    ጀማል
    ሃዋ
    አልወለደችም
    በኑቲን
    ሳምልኝ
    ጀማል
    የአልጋው
    አቀማመጥ
    ትክክል
    አይደለም
    አቀማመጡ
    ምኝታቤታችሁን
    ያበላሸዋል
    ማረግ
    ያለብህ
    ጥግ
    ሳይሆን
    መሃከል
    ላይ
    ነው
    ከዳርና
    ገዳር
    መሆን
    ያለበት
    ኮመዲኖ
    ነው
    መሆን
    ያለበት
    እደአዜነው
    ወድም
    አለም
    ከይቅርታጋር
    ካልተሳሳኩ
    ወድም

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf 10 місяців тому +1

    ማሻ አላህ አልጋው አንደኛ ነው ከበት ቢኖደው ደግሞ የበለጥ ያምራል አሰራለት ጀማል ከዛ ኮተቱን እከበቱ ውስጥ ታደርጉታላችሁ

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ አላህ በአፊያ የምትኖሩበት ያድርጋችሁ ግን ማሻአላህ የዳውድ ስነ - ስረአት እና ንፅህና በጣም ነው የሚያስደስተኝ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ በጣምያምራል አላህበሠላምይገልግላት ያረብ
    ባወጣይተካህ ወድም

  • @Hadratube-di8qh
    @Hadratube-di8qh 10 місяців тому

    ማሻአሏህ ደስይላል አሏህ ይጨምርልህ ሚስትን ማስደሰት መታደል ነው ጀማል አለባበስህ ደስ ይላል ማሻአሏህ ሌሎቻችሁ ግን ከግራችሁ ጋር ተጣብቆነውደ የተሰፋው ሱሪያችሁ

  • @HalimaBoshra
    @HalimaBoshra 10 місяців тому +2

    ጀማልየ ሀዋንም በሠላሁለትያድርግልህ። ወንድም አልጋዉን በሥንት አሠራኸዉያምራል

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 10 місяців тому +1

    ማሻ አለህ ጀማል ምርጥ በል ነክ

  • @ናፈቂዋቢንትእብራሂም
    @ናፈቂዋቢንትእብራሂም 10 місяців тому +1

    ማሺአላህአላህየኢቶንወዶችእደናተያርጋቸውያርብ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ደ1ጀ
    @ለሁሉምግዜአለው-ደ1ጀ 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ አላህ በሰላም እሁለትያርጋት

  • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
    @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ 10 місяців тому +3

    ማሻ አላህ ወላሂ ደስ ሲል ባወጣህው ይተካህ በናታቹሁ ላይክ ይገባዋል❤

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 10 місяців тому +1

    እረያአላህ ኮተቱን አሳው ጀማል በማጋረጃ አድረጉት

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 10 місяців тому +1

    መሺአላ ጀማል ዳውድም ጅዛከላ ኸይር.

  • @كملا-ح2ب
    @كملا-ح2ب 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ተራ ይድረሰን እኛንም ለዝህ ደረጃ ያብቃን ያረብ

  • @Meryam-cc3tm
    @Meryam-cc3tm 10 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ጀማል ደስ ሲል❤ አላህ በሰላም ትውለድ ሀዋ

  • @marymmyu273
    @marymmyu273 10 місяців тому +1

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ ባልማነት እድህነው። ሀዋ ም በሰላም ትውለድ

  • @fatum164
    @fatum164 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል😍ሀውየም በሰላም ትገልገል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 10 місяців тому +1

    መሻአላህ ተባርክ አላህ መላህ በሰላም በጤና በፍቅር የምትኖሩ ያርጋችሁ ያርብ ግን ሀዋ ወለደች ወይስ ???????

  • @نتتححح-ي4ر
    @نتتححح-ي4ر 10 місяців тому +1

    ነፅ ባይሆን ጥሩ ነበር ልጂ ቤት ያቆሺሻል

  • @FatimaSada-m2i
    @FatimaSada-m2i 10 місяців тому

    አላህ ያሥደሣህ ጀማል ሚሥቱን የሚያሥደሥት ባል ደሥ ሢለኝ በወጣ ይተካህ አዊቲም በሠላም ይገልግላት አሚቲም ናፍቃናለች

  • @TeyibaMuhammed-k1d
    @TeyibaMuhammed-k1d 10 місяців тому

    ማሻአላህ ወላሂ ጀማል እናዲዉድ የልጂአዋቅናችዉ ጀገና እሰቲዉዱቺተነሱተማሩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኝበመዲምቤትእኮንእይለፋን እድዚህ አያሲምሩም ጅማል እኔንምእድገዛልኝ🎉🎉❤❤❤

  • @MominaAli-ge4mk
    @MominaAli-ge4mk 10 місяців тому +1

    ማሻአላህጀማል ሀዋወለደች

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856 10 місяців тому +2

    ማሻአላህ በሰላም ወልዳ ደስታውን እንስማ❤❤❤

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 10 місяців тому

    አወጀምየ ሳቅህንቀንሶታል አብሺር በወጣይጨምር

  • @جميلهحوسين
    @جميلهحوسين 10 місяців тому

    ማሻአላህ ግንፈርሹን በነጨ ባታረገውየበልጥያምርነበር ልጅያለበትቤት ነጨ አለመጠቀምየተመረጠነው

  • @seadatefera3489
    @seadatefera3489 10 місяців тому +1

    ማሻ አላህ በወጣ ይተካ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 10 місяців тому

    ማሻአላህበጣም ያምራል አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @MedinaAdem-ht3vf
    @MedinaAdem-ht3vf 10 місяців тому

    ❤❤፡ማሻአላህ ግን ጀማል በማሀል ዝብሪቅ እምታርጋትነገር😂😂😂 ላዲስሚስትነበርአልጋእሚስራዉአላለም😂ቭዲዮዉንአታበላሽበት አይዳዉድ ደስይላል ጒደኝነታችሁ

  • @aishaabdullah8346
    @aishaabdullah8346 10 місяців тому

    ማሻ አሏህ ጄማል ሁሌም እከታተልሀለሁኝ ግን ሰብስክራይብ አላዴረኩህም ነበር ዛሬ ግን አዴረኩህ አስዴሠትከኝ አሏህ ያሥዴሥትህ እሷንም አሏህ በሰላም ይገላግላት❤

  • @Rabeah-zn8gp
    @Rabeah-zn8gp 10 місяців тому +5

    ወዶች እራሳችሁ ትፈርሹነው የሚያምርባችሁ

  • @hayatyasin3877
    @hayatyasin3877 10 місяців тому

    ጀምዬ ያምራል ግን ፉራሹ ነጭ መሆኑ ሌላ ከለር አታረግም ነበር

  • @ኡሙፍራህዩቶብ
    @ኡሙፍራህዩቶብ 10 місяців тому

    ማሻ አላህ አላህ ባውጣሀው ይተካህ ወዲም

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 10 місяців тому +2

    ጀማልምርጥባልነህፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤

  • @AyshaYemem
    @AyshaYemem 10 місяців тому +1

    ማሻአሏህ እኛንም ለዚህደረጃ ያብቃን

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 10 місяців тому

    መሸአሏህ ጎበዝ በርታ ግን ለምን አድሱ ቤታችሁ አገቡም ካበቃ

  • @LobabaMohammed
    @LobabaMohammed 10 місяців тому +2

    ማሻአላህ❤❤ እኛ ቅመሞች ማግባት ያለብን የባባን ቅመሞችን ነው አለዛማ እነዛኞቹማ ሙልጭ አርገው እያለቡ ይበሉናል እጅ ሰርፕራይዛቸው ያለንን ማረገፍነው የሚያቁት 😂😂ፈልጉልኝ የባባን ቅመም ያለነሱ አላገባም ቁሜ መቅረቴነው😂😂

  • @Hayoa-m2n
    @Hayoa-m2n 10 місяців тому

    መሻአላህ ያምራል ግን ክላሱንም ቀለም ቀባው ያምራል የበለጠ

  • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
    @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 10 місяців тому

    ማሻ አላህ ጀም ጎበዝ በሰላም ወልዳ አብረን እምንደሠት ያድርገን