2 የተለያዩ የደበርጃን አሰራሮች | 2 different eggplant 🍆 recipes|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • 1. ደበራጃን እና ድንች
    ግብአቶች
    ደበርጃን ፣ ድንች ፣ 2 የሾርባ ማንኪያ ላይት ሶያ ሶስ፣ 2 የሾርባ ማንኪያ ዳርክ ሶያ ሶስ ፣ ነጭ ቁንዶ በርበሬ ፣ ቃሪያ ፣ ነጭ ሽንኩርት ፣ ፉርኖ ዱቄት ፣ውሃ ፣
    2. ሙታቦል (Mutabbal)
    የዚህን ምግብ አሰራር ሀሳብ የወሰድነው የሚድል ኢስቶችን ሙታቦል አሰራር ሃሳብ በመውስድ ነው፡፡
    ከደበርጃኑ ጋር ታሂኒ ወይም ማዮኔዝ ይጨምሩበታል፡፡ እኛ በማዪኔዙ ፋንታ የተቀቀለ እንቁላል እና የወይራ ዘይት ጨምረንበታል ፡፡ ውጤቱን ወደነዋል፡፡
    ግብአቶች
    ደበርጃን ፣ የተቀቀለ እንቁላል፣ ነጭ ቁንዶ በርበሬ ፣ ጨው ፣ ቃሪያ ፣ ዳቦ፣ ነጭ ሽንኩርት

КОМЕНТАРІ • 2

  • @SesuMifu
    @SesuMifu 3 місяці тому

    እናመሰግናለን የጨመርሽውን ንገሪን ፈሳሹ ነጩ እና ጥቁሩ ምንድናቸው?

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone  3 місяці тому +1

      እናመሰግናለን፡፡
      የፉርኖ ዱቄት በውሃ ተበጥብጦ ነው ፡፡ ሶሱ ወፈር እንዲል ነው፡፡