Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
Guzo jemere indeed?
ወኔ እኔ ቢሳካልኝ😢 በማእቱ በፈቀድኽልን ቀን ለደጅህ ጥራኝ
ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን፡፡ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በአል አደረሳችሁ🙏🙏🙏
ላንች የደረሰ ሰማእቱ ቅድስጌወር ለኔ ለሀጤተኛይቱ ያለብኝን ችግር ፈቶልኝ ለመመስከር ያብቃኝ።
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤ላንቺ የደረሰ ኣምላክ ለሁላችን ይድረስልን የኔ ታሪክም እንደዛ ነው ኣእምሮየ ሂወቴ ሁሉ የተሰለበ ነው❤❤❤❤
በእውነት የምንሰማው ምስክርነት ሁሉ እግጅ ግሩም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን!!!
እኔ አሁን ያለሁበት ሁኔታ እንደልጅቱ ነው ለ5 አመት ተሰቃየሁ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ላች የደረሰ ሰምአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ይድረስልኝ
ሰምአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ yedereselesh, ayzosh
አቤት መታደል እኔንም አእምሮዬን ይመልስልኝ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልኝ
ቅዱስ ጊዬርጊስ እኛንም ለቤትህ አብቃን
ኡፍፍፍፍፍፍ ኤባካች የተዋህዶ ልጆች የኛ ስግድታኞች ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ዘንድ በጸሎት አስቡን 🥲. ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን.... ወንድሜ ወልድ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡልን ,በክንፉ መንፈስ የተስቃዬ ነው 🥲 ለደጁ ያበቃን ብቻ አብተ 🥲
መሄድ ለምንመኝ ለኛ የዛሬው ቅድስ ሚካኤል ይርዳን መላኩ ቅድስ ገብርኤል ያማልደን እማምላክ በወርቅ በዘርፍፍ ቀሚስዋ ከልላ ትጠብቀን ስማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እቤቱ ይጥራን ቸሩ መድሀኒአለም ይፍቀድልን አሜን 😢❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ክብርና ምሰጋና ለአምላከ ቅዱሳን ይሆን እኔንም ደጁ ለመርገጥ ያብቃኝ ❤❤❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤
እኔም ሰማእቱ ባላሰብኩት ከአለሁበት አገር ወስዶ የመርሳት ችግር ነበረብኝ አሁን እሱን አስተካክሎልኛል ። በመ ንፈስ ምክንያት ጓደኛም ሆነ ወዳጅ አሳጥቶኝ ነበር እኔ ከሰማእቱ ደጅ ስመለስ ተለውጦ ብዙ ወዳጆች ሰቶኛል፡፡ እኔን እንደማረኝ እናንተንም ይስማችሁ፡፡
Amen amen amen
እሰዬ እንኳን ሀሳብሽ ሞላ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን ሳይካትሪስት ብትሄጅም ሁሌ ከመድሀኒት መዋጥ አታርፊም ነበር ዙሮ ዙሮ በመድሀኒት መደንዘዝ ነው የእኛ ሀያል ቅዱስ ጌታ የፍጠረን ግን በሰከንድ ያድነናል ፍፁም ጤናኛ ያደርገናል ❤❤❤
ላንች የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ይጎብኘን አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ በሰው ሃገር እያመመኝ ነው እባክህ ፈውስን ላክልኝ በአህዛብ ቤት እዳለሁ ታውቃለህ እባክህ ማረኝ ከኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቸ በፆለት አስቡኝ😢😢😢
እግዚአብሔር ያስብሽ ከጢያት በቀር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድህነትን ትላክልሽ ባለበት ትጠብቅሽ።
0 bn😊@@Wise888
Kidese georgese yemarshe
ሰማእቱ ቅዱስ ጀወርግስ ለኛንም ከስደት አልም የለነዉ በምሉ ለደጁ ያብቃን😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ላቺ ያደረገልሽ ቁዱስ ገርግሽ አምላክ ለሁላችን ይድረስልን
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጌስ ሆይ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
ወለተ ማርያም አምላከ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን ድንቅ ምስክርነት
🌿🌿🤲 ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ አስበኝ ለደጂህ አብቃኝ🤲🌿🌿 እናቴ አማላጀ ኪዳነምህረት ለደጂሺ አብቂኝ❤ 🤲🌿🌿 💚💛❤️
ላንቺ የደረሰልሽ ለኛም ይድረስልን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
እግዚአብሔር አምላከ ሰማዕታት ክብር ምስጋና ይድረሰው ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን።
አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው
አምላከ ሰማዕቱቅዱስ ጊዮርጊስ ከነመላ ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን እባክህ ትችላለህና ::አሜን!
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አምላካ ጊዮርጊስ ይመስገን ሠማእቱ ጊዮርጊስ ፍጥነ ረድኤት በበርሜል ጊዮርጊስ የማድረገው ፈውስ የነብስም የስጋም ነው በእያንዳንዱ ሰው ላይ የሚደረገው ተአምር ከአይምሮ በላይ ነው፡፡ ሁሉንም ለደጁ ያብቃው፡ ተአምሩን ለመንገር ቃላት አይገለፀውም፡፡ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ
የኔ እህት በጣም እግዛአብሔር ይመሰገን አምላከ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ምሰጋና ይድረሰው እኛንም በማናውቀው ወጥመድ ለተጣልነው ይድረስልን !!!
ለ ንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ይጎብኘን አሜን !!!!!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ለአችየደር ሰሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን በፀሎት አስቦኝ ተስፋተሳኤ ብላችሁ ያሳደከኝ አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔን ድረስልኝ በጣም ነው የጭነቅኝ
ሠማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እናቴ ኪዳነ ምህረት ልትምሩኝ ልታድኑኝ ለደጃችሁ አብቁኝና እኔምእንደሠው ልመስክር አሜን አሜን አሜን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ላንችም የደርሰለኛም ይርድርስልን
እግዚአብሄር ይመስገን እኔም ለመምጣት ያብቃኝ ለምስክርነት ልምጣ ❤❤❤ተመስገን ላንቺ የደረሰ እግዚአብሄር ለእኛም ይድረስ
እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ለእኛም ይድረስልን አሜን
ላች የደረሰ አምላከ ቅድስ ጌወርጊስ ለኛም ለተጨነቅነው ይድረስልን
ላንች የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በምሕረቱ ይጎብኘን፣ በእውነት በዚህ አጭር ደቂቃ ይኸንን ከአዕምሮ በላይ የሆነ ምስክርነት ስላካፈልሽን በልዑል እግዚአብሔር ስም ምሥጋና ላቀርብልሽ እወዳለሁ። ቀሪ ዘመንሽን ሰማዕቱ ይባርክልሽ
Amen egziabher yimesigen yewunet dink new sirawu kayimiro belayi new enem semeatu fewusognal le 3 gize new new yehekut sele semeatu emigelitsbet kalat yelegnem etsub estub new❤❤❤
መታደል ነው!!! ለናተ የደረሰ ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ወንድሜን ማርልኝ ።ከነመላ ቤተሰቦቼ ጥራኝ ፍቀድልን ።
የኔ ባህሪ እየተናገረች ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሺ ከልጀ ጋር ተመሳሳይ ችግርነው የሱ በሰርጀሪ ምክኒያት ነው አሁን ግን ኢትዮጵያ ያምጣሁ ፀበል ካስጠመቅሁት እና ቅዱስ ቁርባን በተደጋጋሚ ከወሰደ በሗላ ደህናነው ስማዕቱ እስከ ልጀ ለደጁ እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ
ላንቼ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስ አሜን አሜን
አችን የረዳ ሰማቱ ቅድስጊወርጊ እኔንም ይረዳኚ የመርሳትችግር አለብኚ እቴ አስቢኚ የመምጣት አሳብ አለኚ ግን እደፈለግሁ ብድግብዬ መምጣት አልችልም ምክናያቱም ልጁቼ ይዞለምጣት አይመችም ።
ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለኔም ለሃጥያተኛው ደካማው ፈጥነህ ድረስልኝ
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚዓብሔር ይመስገን አሜን
❤ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ❤❤❤
Amen lachi yederese semaetu kiduse gorgise yidereselen
እንኳንም ማረሽ መድሀንአለም የድንግልጅ ምን ይሳነዋል የአንች ታሪክ የእኔም ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንች የደረሰ ለእኛም ይድረስ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ በጣም ደስ ይላል፡፡
Amen amen amen. ❤❤❤
Amen egizabher yemesgen
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች በሰማዕቱ ስም እለምናችሁአሉ ለደጁ ያበቃኝ ዘንድ ወለተኪዳን እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ
ተመሶገን ሰማእቱ እልልልል❤🙏🏽
ገና አላዳመጥኩም ነገር ግን ሳረሳው ሁሌም የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስን አካውንት ናበር ብታስቀምጡ ምናለ ህንፃ ቤተክርስቲያኑ ገና ተሰርቶ አላለቀ የናተን ሚዲያ ብቻ ለማስተዋወቅ ከመጣር ብዙ ጊዜ ተናግረናል ግን አታደርጉትም ለምን???
1000 አራት መቶ ዘጠና ዘጠኝ ሰማንያ ዘጠኝ ስልሳ አራት ሰባሰባት
post argewal eko 3 weeks ago gebtesh mayet tchyalesh.bekutr stseflsh youtube yatefawal leza new endezih yetsafkut.
በትክክል አሁን በስደት ያለን ትምህርት ቤት ዝግ ነው የሌላ ሀገር ሰው ወደ ሃገሩ ዬገባኝ እኛም ወደ ሀገራችን ገብተን ቦታው እኔድንባረክ በተለይ እዛ ያለውን የማረፊያና ,የመፀዳጃ ቦታ ችግር,የወንዙ ድልድይ ተባብረን ብናሰራው ለዘማናት ይጠቅም ነበረ ።
አንችን የሰማ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ የልዳው ኮከብ እኛንም ይስማን ለደጁ ያብቃን
እረ በምኞት ቀረሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለ ነጭ ፈረሱ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመሰግን እኛም ለምስክርነት ያብቃን!!!!!
እግዛብሔር ስራው ድንቅ ነው
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
34:58
እግዚአብሔር ይመስገን❤
እግዚአብሔር ይመስገን
Amen
አሜን
እህቴ ላቺ የደረሰ ሰመአቱ ለኛም ይድረስልን
እንኩአን ማረሽ❤❤❤❤
ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
እልልልልልልል ሰማእቱ
Eeeeee~eeeee~eeeee❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሁን ግን ጉዞ አለ ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለእኛም ይድረስልን 😢😢😢
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
Egzaber yimesigen
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤
አይይይ የሰው ልጅ እባክህ ማረኝ
Selomon enqan dehuna metahu silayehuhu des bilognal
Semeretiye ewenet ye sematu amlak egziabher yetemsgene yehun..anchinm merosh selayehush des blognal
ሰላም የተርቢኖስ ወንድም እህቶቼመቼ ነው ጉዞ የሚኖረን?አደራችሁን እንዳታልፉኝሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጋረደውን መንገድ ይክፈትልን እናንተንም ያበርታችሁ።
❤❤❤
ኣሁንስ እንዴት ነዉ መንገዱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Elllllll❤❤❤❤❤❤eeeeelllllll
Kebena medhanialem bete Christian new qeretsaw des yilal
አረ በሰማእቱ ስልክ ስንደውል አንሱና አናግሩን 🤲
❤❤❤❤❤❤ እኔም ምስክር ነኝ
የልባችሁ መሻት ተደረገላችሁ ሁሉ ታድላችሁ እኔማ በምኞት ቀረሁ
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረለደጅህ አብቃኝ በይው ያለ ጥርጥር ትሄጃለሽ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Egezeyabher yemesegen
ጉዞ አሁን አለ እንዴ ተዘግቷል መንገዱ ጥሩ አይደለም ሲባል ሰምቼ ነበር
እልልልልልልልልልልልል
Denk miskirenet new tadeleshal
❤❤❤❤❤❤❤❤𝚊𝚖𝚎𝚗
Lanchi yederese sematu kedus GiwerGes legam besedet lalenew baGante esrate yetyaznewn bemelja beselotu yerdan
ቀባጣሪ
☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
Guzo jemere indeed?
ወኔ እኔ ቢሳካልኝ😢 በማእቱ በፈቀድኽልን ቀን ለደጅህ ጥራኝ
ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን፡፡ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በአል አደረሳችሁ🙏🙏🙏
ላንች የደረሰ ሰማእቱ ቅድስጌወር ለኔ ለሀጤተኛይቱ ያለብኝን ችግር ፈቶልኝ ለመመስከር ያብቃኝ።
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤ላንቺ የደረሰ ኣምላክ ለሁላችን ይድረስልን የኔ ታሪክም እንደዛ ነው ኣእምሮየ ሂወቴ ሁሉ የተሰለበ ነው❤❤❤❤
በእውነት የምንሰማው ምስክርነት ሁሉ እግጅ ግሩም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን!!!
እኔ አሁን ያለሁበት ሁኔታ እንደልጅቱ ነው ለ5 አመት ተሰቃየሁ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ላች የደረሰ ሰምአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ይድረስልኝ
ሰምአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ yedereselesh, ayzosh
አቤት መታደል እኔንም አእምሮዬን ይመልስልኝ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልኝ
ቅዱስ ጊዬርጊስ እኛንም ለቤትህ አብቃን
ኡፍፍፍፍፍፍ ኤባካች የተዋህዶ ልጆች የኛ ስግድታኞች ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ዘንድ በጸሎት አስቡን 🥲. ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን.... ወንድሜ ወልድ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡልን ,በክንፉ መንፈስ የተስቃዬ ነው 🥲 ለደጁ ያበቃን ብቻ አብተ 🥲
መሄድ ለምንመኝ ለኛ የዛሬው ቅድስ ሚካኤል ይርዳን መላኩ ቅድስ ገብርኤል ያማልደን እማምላክ በወርቅ በዘርፍፍ ቀሚስዋ ከልላ ትጠብቀን ስማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እቤቱ ይጥራን ቸሩ መድሀኒአለም ይፍቀድልን አሜን 😢❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ክብርና ምሰጋና ለአምላከ ቅዱሳን ይሆን እኔንም ደጁ ለመርገጥ ያብቃኝ ❤❤❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤
እኔም ሰማእቱ ባላሰብኩት ከአለሁበት አገር ወስዶ የመርሳት ችግር ነበረብኝ አሁን እሱን አስተካክሎልኛል ። በመ ንፈስ ምክንያት ጓደኛም ሆነ ወዳጅ አሳጥቶኝ ነበር እኔ ከሰማእቱ ደጅ ስመለስ ተለውጦ ብዙ ወዳጆች ሰቶኛል፡፡ እኔን እንደማረኝ እናንተንም ይስማችሁ፡፡
Amen amen amen
እሰዬ እንኳን ሀሳብሽ ሞላ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን
ሳይካትሪስት ብትሄጅም ሁሌ ከመድሀኒት መዋጥ አታርፊም ነበር ዙሮ ዙሮ በመድሀኒት መደንዘዝ ነው የእኛ ሀያል ቅዱስ ጌታ የፍጠረን ግን በሰከንድ ያድነናል ፍፁም ጤናኛ ያደርገናል ❤❤❤
ላንች የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ይጎብኘን አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ በሰው ሃገር እያመመኝ ነው እባክህ ፈውስን ላክልኝ በአህዛብ ቤት እዳለሁ ታውቃለህ እባክህ ማረኝ ከኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቸ በፆለት አስቡኝ😢😢😢
እግዚአብሔር ያስብሽ ከጢያት በቀር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድህነትን ትላክልሽ ባለበት ትጠብቅሽ።
0 bn😊@@Wise888
Kidese georgese yemarshe
ሰማእቱ ቅዱስ ጀወርግስ ለኛንም ከስደት አልም የለነዉ በምሉ ለደጁ ያብቃን😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ላቺ ያደረገልሽ ቁዱስ ገርግሽ አምላክ ለሁላችን ይድረስልን
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጌስ ሆይ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
ወለተ ማርያም አምላከ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን ድንቅ ምስክርነት
🌿🌿🤲 ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ አስበኝ ለደጂህ አብቃኝ🤲🌿🌿 እናቴ አማላጀ ኪዳነምህረት ለደጂሺ አብቂኝ❤ 🤲🌿🌿 💚💛❤️
ላንቺ የደረሰልሽ ለኛም ይድረስልን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
እግዚአብሔር አምላከ ሰማዕታት ክብር ምስጋና ይድረሰው ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን።
አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው
አምላከ ሰማዕቱቅዱስ ጊዮርጊስ ከነመላ ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን እባክህ ትችላለህና ::አሜን!
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አምላካ ጊዮርጊስ ይመስገን ሠማእቱ ጊዮርጊስ ፍጥነ ረድኤት በበርሜል ጊዮርጊስ የማድረገው ፈውስ የነብስም የስጋም ነው በእያንዳንዱ ሰው ላይ የሚደረገው ተአምር ከአይምሮ በላይ ነው፡፡ ሁሉንም ለደጁ ያብቃው፡ ተአምሩን ለመንገር ቃላት አይገለፀውም፡፡ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ
የኔ እህት በጣም እግዛአብሔር ይመሰገን አምላከ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ምሰጋና ይድረሰው እኛንም በማናውቀው ወጥመድ ለተጣልነው ይድረስልን !!!
ለ ንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ይጎብኘን አሜን !!!!!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ለአችየደር ሰሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን በፀሎት አስቦኝ ተስፋተሳኤ ብላችሁ ያሳደከኝ አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔን ድረስልኝ በጣም ነው የጭነቅኝ
ሠማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እናቴ ኪዳነ ምህረት ልትምሩኝ ልታድኑኝ ለደጃችሁ አብቁኝና እኔምእንደሠው ልመስክር አሜን አሜን አሜን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ላንችም የደርሰለኛም ይርድርስልን
እግዚአብሄር ይመስገን እኔም ለመምጣት ያብቃኝ ለምስክርነት ልምጣ ❤❤❤ተመስገን ላንቺ የደረሰ እግዚአብሄር ለእኛም ይድረስ
እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ለእኛም ይድረስልን አሜን
ላች የደረሰ አምላከ ቅድስ ጌወርጊስ ለኛም ለተጨነቅነው ይድረስልን
ላንች የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በምሕረቱ ይጎብኘን፣ በእውነት በዚህ አጭር ደቂቃ ይኸንን ከአዕምሮ በላይ የሆነ ምስክርነት ስላካፈልሽን በልዑል እግዚአብሔር ስም ምሥጋና ላቀርብልሽ እወዳለሁ። ቀሪ ዘመንሽን ሰማዕቱ ይባርክልሽ
Amen egziabher yimesigen yewunet dink new sirawu kayimiro belayi new enem semeatu fewusognal le 3 gize new new yehekut sele semeatu emigelitsbet kalat yelegnem etsub estub new❤❤❤
መታደል ነው!!! ለናተ የደረሰ ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ወንድሜን ማርልኝ ።ከነመላ ቤተሰቦቼ ጥራኝ ፍቀድልን ።
የኔ ባህሪ እየተናገረች ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሺ ከልጀ ጋር ተመሳሳይ ችግርነው የሱ በሰርጀሪ ምክኒያት ነው አሁን ግን ኢትዮጵያ ያምጣሁ ፀበል ካስጠመቅሁት እና ቅዱስ ቁርባን በተደጋጋሚ ከወሰደ በሗላ ደህናነው ስማዕቱ እስከ ልጀ ለደጁ እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ
ላንቼ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስ አሜን አሜን
አችን የረዳ ሰማቱ ቅድስጊወርጊ እኔንም ይረዳኚ የመርሳትችግር አለብኚ እቴ አስቢኚ የመምጣት አሳብ አለኚ ግን እደፈለግሁ ብድግብዬ መምጣት አልችልም ምክናያቱም ልጁቼ ይዞለምጣት አይመችም ።
ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለኔም ለሃጥያተኛው ደካማው ፈጥነህ ድረስልኝ
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚዓብሔር ይመስገን አሜን
❤ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ❤❤❤
Amen lachi yederese semaetu kiduse gorgise yidereselen
እንኳንም ማረሽ መድሀንአለም የድንግልጅ ምን ይሳነዋል የአንች ታሪክ የእኔም ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንች የደረሰ ለእኛም ይድረስ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ በጣም ደስ ይላል፡፡
Amen amen amen. ❤❤❤
Amen egizabher yemesgen
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች በሰማዕቱ ስም እለምናችሁአሉ ለደጁ ያበቃኝ ዘንድ ወለተኪዳን እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ
ተመሶገን ሰማእቱ እልልልል❤🙏🏽
ገና አላዳመጥኩም ነገር ግን ሳረሳው ሁሌም የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስን አካውንት ናበር ብታስቀምጡ ምናለ ህንፃ ቤተክርስቲያኑ ገና ተሰርቶ አላለቀ የናተን ሚዲያ ብቻ ለማስተዋወቅ ከመጣር ብዙ ጊዜ ተናግረናል ግን አታደርጉትም ለምን???
1000 አራት መቶ ዘጠና ዘጠኝ ሰማንያ ዘጠኝ ስልሳ አራት ሰባሰባት
post argewal eko 3 weeks ago gebtesh mayet tchyalesh.bekutr stseflsh youtube yatefawal leza new endezih yetsafkut.
በትክክል አሁን በስደት ያለን ትምህርት ቤት ዝግ ነው የሌላ ሀገር ሰው ወደ ሃገሩ ዬገባኝ እኛም ወደ ሀገራችን ገብተን ቦታው እኔድንባረክ በተለይ እዛ ያለውን የማረፊያና ,የመፀዳጃ ቦታ ችግር,የወንዙ ድልድይ ተባብረን ብናሰራው ለዘማናት ይጠቅም ነበረ ።
አንችን የሰማ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ የልዳው ኮከብ እኛንም ይስማን ለደጁ ያብቃን
እረ በምኞት ቀረሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለ ነጭ ፈረሱ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመሰግን እኛም ለምስክርነት ያብቃን!!!!!
እግዛብሔር ስራው ድንቅ ነው
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
34:58
እግዚአብሔር ይመስገን❤
እግዚአብሔር ይመስገን
Amen
አሜን
እህቴ ላቺ የደረሰ ሰመአቱ ለኛም ይድረስልን
እንኩአን ማረሽ❤❤❤❤
ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
እልልልልልልል ሰማእቱ
Eeeeee~eeeee~eeeee❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሁን ግን ጉዞ አለ ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለእኛም ይድረስልን 😢😢😢
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
Egzaber yimesigen
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤
አይይይ የሰው ልጅ እባክህ ማረኝ
Selomon enqan dehuna metahu silayehuhu des bilognal
Semeretiye ewenet ye sematu amlak egziabher yetemsgene yehun..anchinm merosh selayehush des blognal
ሰላም የተርቢኖስ ወንድም እህቶቼ
መቼ ነው ጉዞ የሚኖረን?
አደራችሁን እንዳታልፉኝ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጋረደውን መንገድ ይክፈትልን እናንተንም ያበርታችሁ።