Ethiopian Music : Teddy Yo (Almetam) ቴዲ ዮ (አልመጣም) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • Ethiopian Music : Teddy Yo (Almetam) ቴዲ ዮ (አልመጣም) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- ...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #TeddyYo #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.

КОМЕНТАРІ • 2,7 тис.

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 2 роки тому +567

    መጀመሪያ ላይ ስሰማው ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር እያደር የሚወደድ እና የሚደመጥ ሙዚቃ ነው አሁን ላይ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው 👌

    • @hikmakelalawa6429
      @hikmakelalawa6429 2 роки тому +4

      አወካ የሀገሬ ልጂ ከላላን ሰላም በልልኝ😥

    • @biniyamnegatubina273
      @biniyamnegatubina273 2 роки тому +14

      አየህ የቴዲ አፍሮ ግጥም አረቄ በለው ቀሰ እያለ ነው ሚገባልክ

    • @miftatube733
      @miftatube733 2 роки тому +2

      @@biniyamnegatubina273 hehheheh yichamshe ketetashe yabde nw

    • @fasilhailu6919
      @fasilhailu6919 2 роки тому

      denez

    • @yrdtyyrrty8385
      @yrdtyyrrty8385 2 роки тому

      ከምር እኔም

  • @robelsolomon1981
    @robelsolomon1981 2 роки тому +275

    ዎሬኛ ሁላ ልጁን ስሙን አታጥፉት ለየት ያለ ሳውንድ አለው መሰንቆው ፅዳ ያለ ነው በርታ ቴዲ ዮ

  • @kefalikeshi1062
    @kefalikeshi1062 Рік тому +118

    ጎሮቤት ሃገር ኢትዮጵያ ሰላምችሁ ብዝት ይበል፡ከውንድማችሁ የኤርትራ ልጅ።

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 2 роки тому +87

    ዋው እውነት 1"ኛ ነው ሚዲያ ላይ ሲያካብዱ ምን አይነት ሙዚቃ ነው እያልኩ ነበር እውነት ይለያል

  • @theodrosism6999
    @theodrosism6999 2 роки тому +188

    እየቆየ ሚጣፍጥ ሙዚቃ🧡

  • @user-lu8lo8sy5z
    @user-lu8lo8sy5z 2 роки тому +573

    እችን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏

  • @henokyidnekachew7871
    @henokyidnekachew7871 2 роки тому +17

    ዛሬ ነው ያየሁት ፌስቡክ ላይ ሙድ ሲይዙበት አይቼ ነበር ያየሁት በእኔ እይታ አንተ ነህ የራፕ ንጉስ ምርጥ ስራ ነው በርታ ዠግናው ቴዲ ዮ

  • @mogosghirmay265
    @mogosghirmay265 2 роки тому +67

    Yo Teddy yo awesomeness with this unique voice &beat 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 i like it Habesha shall raise against our heaters.

    • @ambessashield9360
      @ambessashield9360 2 роки тому

      Amen!

    • @eastsoldierson
      @eastsoldierson 2 роки тому

      Salute!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @medid.454
      @medid.454 2 роки тому +1

      All Ethiopians are not habesha. And you are not Ethiopian but, I know that always you wish to be Ethiopian. I can sell for u being Ethiopian for 0.001

    • @eleniayalsew6561
      @eleniayalsew6561 2 роки тому

      @@medid.454 nkkkkkmnøå

  • @dagmawiyohannes9769
    @dagmawiyohannes9769 2 роки тому +99

    ቴዲ ዮ ሁሌም በተለያየ ስልት የሚገራርም ራፕ ስለምትሰራ ያንተ ስራ መቼም አይሰለችም አቦ ገራሚ ስራ ነዉ

  • @heransolomon9469
    @heransolomon9469 2 роки тому +1642

    ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁላ አምላክ ያሰባችሁት በፍጥነት ያሳካላቹ የጎደለው ይሙላ

  • @habeshatube9498
    @habeshatube9498 2 роки тому +44

    አንደኛ ነው! በርታ ቴዲ ዮ 👍👍👍

  • @YA_TECH1
    @YA_TECH1 2 роки тому +14

    ይሄን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ🙏

  • @henokafro1523
    @henokafro1523 2 роки тому +42

    ታላቅህ አክበረህ ከሱ ጋር ሰለሰራ አሪፍ ሆነ ክብር ለቴዲ አፍሮም ጭምር አንድ ላይ ነው የሰሩት እንዲህ ነው ዶክተር ታናሹን የሚያከብር ሰው ከፋ ሲል ደስ የሚለው የፍቅር ሰው ❤️❤️

  • @yesewzeri1377
    @yesewzeri1377 2 роки тому +169

    ቴዲዬ እረ በጣም እየጠፋክ ነው በቅ የምትለው ???? ብዙ አድናቂዎችክ ያንተን ስራዎች በጉጉት ነው የምንጠብቀው ።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @abinaermi9071
    @abinaermi9071 2 роки тому +6

    Teddy yo Arif music nw bro👍👍

  • @estifanosendalamaw5593
    @estifanosendalamaw5593 2 роки тому +124

    ቆንጆ ስታይል
    አሪፍ ሜሎዲ
    መሃከለኛ ግጥም
    በአጠቃላይ ጥሩ ስራ ነው Teddy Yo!
    ካንተ ጋር ደሞ ጥሩ ተስማምቷል::

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 2 роки тому +32

    የቴዲ አፍሮ ልጆች ናቸው ይሄን ግጥም የፃፉት በለኝ ጌታ ሆይ 🙏

  • @redu1364
    @redu1364 2 роки тому +105

    ቴዲ ለየሰው ምን አይነት ግጥም መስጠት እንዳለበት ያውቃል good job🔥🔥🔥

  • @user-pc9ji9sr8v
    @user-pc9ji9sr8v 2 роки тому +6

    እንደዚማ ከሆነ ዘፈን እኔም መዝፈን እችላለሁ!..ሃ ሃ ሃ

  • @nebiyutsegahun199
    @nebiyutsegahun199 2 роки тому +136

    in love with the melody ... great job ✌

  • @Effoy
    @Effoy 2 роки тому +53

    አዲስ አበባዬን እያየሁ ነው። ይመችህ መልካም እድል ቴዶ

  • @melekamubabey7406
    @melekamubabey7406 2 роки тому +113

    ቴዲ አፍሮ ግጥም እንደስጠዉ ታዉቃላቹህ
    እሚገርም ስራ በርታ አባቴ

    • @hermontadese5808
      @hermontadese5808 2 роки тому +5

      yetu teddy eee🤦‍♂️

    • @YARED_D
      @YARED_D 2 роки тому +2

      Teddy Afro balhone 😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @hermontadese5808
      @hermontadese5808 2 роки тому +3

      @@YARED_D esu eko nw ygeremegn 😒

    • @melattsegaye6951
      @melattsegaye6951 2 роки тому +1

      ye tede leje yehonal kahunu telemamed belote😂😂😂😂😂

    • @abebatesama3928
      @abebatesama3928 2 роки тому +1

      እናምን

  • @medsahal4448
    @medsahal4448 2 роки тому +9

    I am djiboutian but I understand amharic i is like your brother album 🥰😍🤩🇪🇷🇩🇯🇪🇹

  • @fggt4756
    @fggt4756 2 роки тому +58

    👌❤️ ደስ ሲል የት ሄጄ ነው እስከ አሁን ያልሰማሁት
    ለየት ያለ ዋው 👏👏 ማሲንቆዬ 😘

  • @daggyspeedy7515
    @daggyspeedy7515 2 роки тому +58

    ሁሌም ቢሆን ቴዲ አፍሮ እና ማሲንቆ የገቡበት ሙዚቃ ለጀሮ የሚጣፍጥ እንደሚሆን የታወቀ ነው፡፡ እና አንተ ደግሞ ቆንጆ
    ስራ አቅርበህልናል፡፡

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 🌻

    • @tomtom-nq7wr
      @tomtom-nq7wr 2 роки тому +1

      ዘፈን መሆኑ ነው
      አልሰማሸም እዴ ሰሜን በሬድዮ
      ሰሜነው ቴዲ ዮ
      አያናድድም ወይ አረ በጣም በጣም
      አይ ግጥም

    • @yesiarb621
      @yesiarb621 2 роки тому +1

      Lemn yiwashal

  • @justnothing4809
    @justnothing4809 2 роки тому +30

    በህይወቴ ለመጀመርያ ጊዜ ግጥም የማይረባ ሆኖ ምርጥ ዘፈን አየሁ። አይ ቴዲ።

  • @dr.natalimkassahun648
    @dr.natalimkassahun648 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጥበብ ጋር ለቴዲ አፍሮ ይስጥልን ። ኡፍ ማሲንቆው ሲያምር።

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 2 роки тому +86

    The beats is magical, the voice very clear....men! everything about this song and video are legendary🔥💯

  • @kddu742
    @kddu742 2 роки тому +21

    ምርጥ ሰራ ነው ቴዲ ዮ ይመችክ አቦ👍👍👌....የ ቴዲ ዮ አድናቂዎች እስኪ የታላቹ ❤❤❤❤

  • @caqlikoriye593
    @caqlikoriye593 2 роки тому +33

    እንደዚያ ከሆነ እውነት አይሆንም
    What a great song 💖 from🇸🇴

    • @Nana-yk1kf
      @Nana-yk1kf 2 роки тому

      No ur not from Somalia

  • @bellatheskygirl3642
    @bellatheskygirl3642 2 роки тому +14

    This guy is just FN phenomenal!!!!! Untouchable, I swear 🔥🙌🏽❤

  • @MultiAyele
    @MultiAyele 2 роки тому +48

    What ever teddy afro touch turns to beautiful flower 🌼 long life teddy afro and all his partners. 👋

    • @addtef4923
      @addtef4923 2 роки тому

      Exactly, That's what I see.

  • @Robel88
    @Robel88 2 роки тому +10

    የተመታ ዘፈን ነው።

    • @ethopiyauae275
      @ethopiyauae275 2 роки тому

      መጀመሪያ በደንብ አዳምጠወ ለፍርድ አትቸኩል አቦ

  • @yibeltalzewdu937
    @yibeltalzewdu937 2 роки тому +58

    ግጥሙ እራሱ ይመቻል።።
    አቦ !!!ይመችክ
    Teddy yo! !!!!!!

  • @temuyohannis9971
    @temuyohannis9971 2 роки тому +39

    በደንብ ሳትሰሙ የሰው ስራ አትናቁ❤❤

  • @user-te6os5in1t
    @user-te6os5in1t 5 місяців тому +3

    በጣም የምወደው ዘፈን🎉🎉🎉👩‍❤️‍👩❤❤❤👑👑👑👑👑

  • @bersabehtesfaye2827
    @bersabehtesfaye2827 2 роки тому +24

    እረ ሙድ የለውም ።። ቴዲ አፍሮ እንደዚህ ግጥም ሙድ ይዞ አያውቅም ።። ማር እስከጧፍን በገጠመበት ጣቶቹ ይሄን አይፅፍም ።። ነው ወይስ በቃሉ ነው የነገረህ ።😭😭😭😭😭😭

  • @enguchetube
    @enguchetube 2 роки тому +68

    አንደኛ ብሮ ንጉሱን ቴዲ አፍሮ ሚመቻቹ🌻🌻🌻

  • @DavidDavo-gy7vb
    @DavidDavo-gy7vb Місяць тому +2

    ተድዮ ሌላም peales ባጣም ነው ምትማች one love bro🎉🎉❤

  • @zikeyraris4128
    @zikeyraris4128 2 роки тому +1

    ይሄ ዘፈን ዜማ ድንቅ ልጆች ላይ ስለዘፈነችው ሁሌ ነው ማየው እናም ዜማዬዬዬ ያስታውሰኛል።የሂፕሆፑ ንጉስ ትችላለክ በጣም አረ በጣምበጣም።

  • @dagulaslm1016
    @dagulaslm1016 2 роки тому +95

    ቴዲ ቴዲ ላይ ሙድ ያዘበት!

  • @woyneshetworku193
    @woyneshetworku193 2 роки тому +50

    ምነ አለ ቴዲ አፍሮ ለሰው ግጥምና ዜማ ባይሰራ
    ቴዳዬ ይሄ ስራማ ያንተ አይደለም 😭

    • @user-qk6nd6lb6r
      @user-qk6nd6lb6r 2 роки тому +4

      ለልጁ እንዲስማማው አድርጎ ስለሰራለት እኮ

    • @sabletube3397
      @sabletube3397 2 роки тому +1

      ግን ሌላሰው ቢሰራው አራፍነው ከቴዲዮጋ አልሄደም😀😀አራፕ ነው እሱ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 роки тому

      @@user-qk6nd6lb6r ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @Bezawitification
      @Bezawitification 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣

  • @selamyewrdelnafetary2969
    @selamyewrdelnafetary2969 2 роки тому +1

    Tedye harif musica 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @seadahussen1845
    @seadahussen1845 Рік тому +1

    ይሄን ዘፈን ማነው ከልጂቷ ቃለ መጠየቅ በሃላ የሰማ

  • @ShimelesAmanu
    @ShimelesAmanu 2 роки тому +131

    አዲስ ነገር ልመሞከር እማይፈራ ምርጥ አርቲስት:: big up brother 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @febenpretty8442
    @febenpretty8442 2 роки тому +65

    አትምጣ አ እኔ ምን አገባኝ😁ግን አትናደድ በጣም 🤣
    ቴድ አችን በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታ 👏👏💕

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 роки тому +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 👏

    • @user-wh6oj9qp1s
      @user-wh6oj9qp1s 2 роки тому +1

      😆😆😆

  • @rahelwondemnhe3144
    @rahelwondemnhe3144 2 роки тому +135

    I still can’t believe that Teddy Afro write this music 🧐.But Teddy Yoo ur the best raper 🥰

    • @Nate-jr5xk
      @Nate-jr5xk 2 роки тому +4

      That's what am saying

    • @ibabab9664
      @ibabab9664 2 роки тому +1

      Me to😅😅

    • @rahelwondemnhe3144
      @rahelwondemnhe3144 2 роки тому +7

      @@Nate-jr5xk fr fr he did him dirty I love both of them but this one is a complete trash 🗑 for me

    • @Nate-jr5xk
      @Nate-jr5xk 2 роки тому +9

      @@rahelwondemnhe3144 Nohohohoho, complete opposite for me,
      this song is actually good, I like it

    • @rahelwondemnhe3144
      @rahelwondemnhe3144 2 роки тому

      @@Nate-jr5xk did u 🤭🙄?

  • @kumaoltsega8877
    @kumaoltsega8877 2 роки тому +6

    sirbaa baay'ee bareedudha, Teddy Yo is my best favorite artist of music and again this song is so surprising me, thank you Boy!

  • @tube3800
    @tube3800 2 роки тому +22

    Teddy yo you're the best one hip hop በአማረኛ ዘፋኝ!! ቆንጆ ስራ ነው!! አትጥፋብን ስራዎችህን ቶሎቶሎ ማየት እንሻለን God blessed you💯🕊🇪🇹

    • @abyssiniaethiopia7667
      @abyssiniaethiopia7667 2 роки тому

      I LOVE YOU Addis Abeba from french fort Africa ! I
      'am ( Fikre selassié Bezabhi )

  • @ashruka
    @ashruka 2 роки тому +840

    ጉረኛ አፍቃሪዎችም ተዘፈነልን😛 😂 ቴዲ ዮ the man 👍👌🏽

    • @hanabegie7154
      @hanabegie7154 2 роки тому +5

      አሹካ አንተስ መች ነዉ ዘፈን ምለቀዉ🙄😂 ምንም ብትል ያምርብካል አስተዋይ ምርጥዬ ሰዉ👍👍

    • @eyutad
      @eyutad 2 роки тому +2

      Ashu እኔ ግርም የሚለኝ ነገር እኮ ስማቸዉን ካልጠሩ አይሆንላቸዉም.Tedio🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይነፋም

    • @sarasfamilyshow1401
      @sarasfamilyshow1401 2 роки тому +2

      Exactly 😂😂😂🙈

    • @madenketube9911
      @madenketube9911 2 роки тому +2

      አሹካየ ተው ሸረ አረግልኝ ዬቲቤን አይተሕ ዝም አትበለኝ 😭 አኔም የጂ ስራወቸን መቀጠል እፈልጋለሑ ባገሬ ላይ እዘንልኝ ከመዳም ቤት አውጣኝ ሞኒታይዝ ብቻ እስክሆን ነው ከዛ ሀገሬ ገብቸ በምሠራቸው ስራወች ሠወች ይመጣሉ

    • @maki4428
      @maki4428 2 роки тому

      😂😂

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 2 роки тому +6

    ቴዲዮ አንተን ከልቤ ያከበርኩ የወደድኩ የአልበምህን ሽያጭ ለርዳታ ድርጅት በመስጠት ነው በርታ

  • @user-lv6ix2iu2s
    @user-lv6ix2iu2s 2 роки тому +4

    ማነው ዶንኪ ቲዩብ ላይ ከሚጣ ሰምቶ የመጣ 😂😂😂ሙዚቃው ከነመፈጠሩም አላውቅም ነበር እውነትም ያናድዳል ሚጣየ

  • @megaryaentertainment
    @megaryaentertainment 2 роки тому +368

    Great job 👏

  • @antenehberhanu5850
    @antenehberhanu5850 2 роки тому +20

    💵 እዲህ ነዉ በተለየ መንገድ ሲመጣ 🎧🎼🎬

  • @universaltube1550
    @universaltube1550 2 роки тому +13

    everything that teddy afro touches turns to gold

    • @abietc2884
      @abietc2884 2 роки тому +1

      This one is taddy yo a different person

  • @eyobeyob7760
    @eyobeyob7760 2 роки тому +8

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ 👍

  • @chekiasfaw1502
    @chekiasfaw1502 2 роки тому +9

    አረ በጣም ነው የሚያሳዝነው ቴዲ ዮ።እንዲ አልጠበቅንም ነበር🥺🥺

  • @habesha_react
    @habesha_react 2 роки тому +142

    Don't Compare him with anyone. He has his own style. Ma Men keep it going.

  • @henokamanuel1424
    @henokamanuel1424 2 роки тому +2

    Tedi nice song keep it up bro God bless you From Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🥰💯🗣🗣✌✌

  • @raheltsegaye8831
    @raheltsegaye8831 2 роки тому +2

    Betam konjo music nw lene temechtognal teddy yo 👊👍💖

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️☝️

  • @Mela_ku
    @Mela_ku 2 роки тому +38

    ግጥም ና ዜማው እንደጠበቅኩት ባይሆንም አሪፍ ነው ተመችቶኛል 👍👍

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 2 роки тому +9

    አይነፋም ቴዲዮ በአሁኑ ወድቀሀል ሃሃሃሃሃ አሻሽለህ ብትመጣ ይሻላል ኔክስት

  • @swanj.2743
    @swanj.2743 2 роки тому +3

    Addis Abeba looks amazing. So much has changed in three years 🤯

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 2 роки тому +5

    I'am ኢትዮጵያ ! I'am ኢትዮጵያ ! I LOVE YOU I LOVE IT Great job !! 👏💚💛❤️💪💪💪💪💪

    • @user-dt4dh8iv1o
      @user-dt4dh8iv1o 2 роки тому

      እንደዚ ከሆነ ሁለተኛ አልመጣም 👑👑👑👑

  • @helenalemu4483
    @helenalemu4483 2 роки тому +14

    ኧረ ሳንቾ ማረኝ
    የድሮ ቴዲዮ ነፈቀኝ ምንድነው ምንድነው😫😫

  • @hulusport
    @hulusport 2 роки тому +28

    ቴዲ አፍሮ ግን ለሰው ግጥምና ዜማ ባይሰጥ ይሻላል፡፡በልጆቹ ነው እንዴ የሚያጽፈው?????

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 2 роки тому +9

    I love it❤...he sing for the first time after "Gurage tone"

  • @yemefthebet
    @yemefthebet 2 роки тому +4

    መጀመሪያ ስሰማው አልወደደኩትም ነበር ስደጋግመው ግን ተመችቶኛል፣ የመጀመሪያዎቹ 30 ሰከንዶች ናቸው ሙዚቃውን የረበሹት::
    ይኼን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ክፉ አይንካችሁ፣ እንቅፋት አይምታችሁ፣ ደግ ደጉ አይለፋችሁ !!! እጅን በአፍ የሚያስጭኑ በዓለም ዙሪያ ስለተከሰቱ ነገሮች መረጃ ከፈለጋችሁ ጎራ በሉ የማትሰሙት ጉድ አይኖርም

    • @idnekachew6109
      @idnekachew6109 2 роки тому

      Bekagn yhen saneb erasu ejen be afe chanku.

    • @yemefthebet
      @yemefthebet 2 роки тому

      @@idnekachew6109 mood sityiz betam fetan neh bakih

  • @djzolaadames2678
    @djzolaadames2678 2 роки тому +43

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ወንድሜ …… ቸር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ .

  • @abelaaweke5951
    @abelaaweke5951 2 роки тому +30

    I swear I'm in love wz tiz song 😍😍😍😍😍 አሀሃሃ.... ያበደ ስራ ነው

    • @ibabab9664
      @ibabab9664 2 роки тому

      Ere tew kefafi new 🤣🤣

  • @tesfayebogale2535
    @tesfayebogale2535 2 роки тому +1

    Normally I don't lesson Teddy yo's yo music ,BUt this one You have no idea How many times I tune ro, keep it up ,, Like it!!

    • @serkalemabey8707
      @serkalemabey8707 2 роки тому

      Kkkklkk889o
      Kko8kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkklklkkkkkkkkkkkkkkkkklkkkklkllllll2

    • @serkalemabey8707
      @serkalemabey8707 2 роки тому

      Kkkklkk889o
      Kko8kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkklklkkkkkkkkkkkkkkkkklkkkklkllllll2

  • @risk9964
    @risk9964 2 роки тому +12

    That's teddy yo bravo bro👏👏👏👏👏👏👏🏆❤

  • @user-pq2hf2pj6b
    @user-pq2hf2pj6b 2 роки тому +55

    ቴዶ ጥፍት ብለህ ነበር
    እንኳን ደና መጣህ በጣም አሪፍ ስራ ነው
    💚💛❤

  • @endetsigeredatube2261
    @endetsigeredatube2261 2 роки тому +32

    የኔ ትውልድ💪❤️

  • @eden6668
    @eden6668 Місяць тому

    Well well well teddy already knew this music would be a bop, guess what it really is the best of all time.

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 роки тому +5

    ኢትዮጵያ ከገባሁ ሁለተኛ ሰደተ አለመጣም👍👍😢

  • @YohannesHaile-mq3hm
    @YohannesHaile-mq3hm 2 роки тому +29

    ምርጥ ስራ ❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥
    ፍንቱ ማንዶዪ ትዝ አለኝ

  • @ethioaddis5766
    @ethioaddis5766 2 роки тому +4

    ኣኣኣ... ሸግዬ ሙዚቃ-☝️❤☝️

  • @gezahegnseme8602
    @gezahegnseme8602 2 роки тому +4

    ዋው ምርጥዬ ነው።ቴድዮ አባቴ ስወድክ እኮ....

  • @abeltafese8410
    @abeltafese8410 2 роки тому +2

    በጣም ያናድዳል ይሄን ሙዚቃ ነው ብሎ ማመን

  • @elianaxtv
    @elianaxtv 2 роки тому +46

    በጣም ተመቸኝ። ቴዲዮ New style, best song, best lyrics and melody.

  • @benageb6033
    @benageb6033 2 роки тому +64

    እውነት ተናፍቀሽ ነበረ 'ዮ'...ሸግዬ ስራ ነው👍👍👍።

  • @merrykidus3902
    @merrykidus3902 2 роки тому +22

    I still heard since the music released day but i can't stop listening tedyo u did a great job 😍👍

  • @hailemariammengesha3139
    @hailemariammengesha3139 2 роки тому +18

    I LOVE THIS SONG!

  • @merry5454
    @merry5454 2 роки тому +17

    ቴዲን ያላችሁ 👍👍👍🥰🥰

  • @natnaelbazezew6377
    @natnaelbazezew6377 2 роки тому +24

    ሚገርም ስራ ነው ዮ የምር ትችላለህ ለየት ያለ ስራ ግን ህዝቡ አይገባውም ቅኔ

    • @kidistabera4699
      @kidistabera4699 2 роки тому

      ዜማዉ ብዙ አደለማ እደየ ጆሮ መቀለጃ አደለምኮ 🙄🙄😂😂

    • @tchala6093
      @tchala6093 2 роки тому

      anten ke gebah beki new

    • @musiclayerix8629
      @musiclayerix8629 2 роки тому

      ከዚ በላይ

    • @blena9791
      @blena9791 2 роки тому

      ቀልድ ነው ልሳቅ

  • @mameabera5852
    @mameabera5852 2 роки тому +1

    ere musikaw wuuuuu labid nw
    just enjoying it over n over ... ere betam betam...

  • @badiwoldemariam7999
    @badiwoldemariam7999 2 роки тому +20

    Melody is 🔥 🔥 🔥 fits with his vibes perfectly

  • @eliyasfikade398
    @eliyasfikade398 2 роки тому +16

    ቴዴየ በአይነቱ ለየት እሚገረም ስራ ነው በጣም እናመሰግናለን ንጉስ ቴዎድሮስ ካሳሁን
    ቴዲዮ ወንድሜ የአመቱ ምርጥ 100%*እውነት

  • @solomonwoldesenbet8544
    @solomonwoldesenbet8544 2 роки тому +12

    ብዙም የሂፕአፕ አድናቂው ባልሆንም
    ቴድዮ ለዚህ የበቃው በግል ጥረቱ ብቻ እንደሆነ መረዳት አያቅተኝም ;
    እንደ ልጅ ሚካኤል or ሌሎቹ
    አብረውት ሚሰሩት
    የባለሙያ clicks or connections ቢኖሩት ;ተአምር መስራት የሚችል ልጅ ነው

  • @Kunama_tube
    @Kunama_tube 2 роки тому +18

    Don't compare my OG teddy yoo to anyone he is the best on his own way 💯

    • @ibabab9664
      @ibabab9664 2 роки тому

      Zefenu temechtohal😳

    • @Kunama_tube
      @Kunama_tube 2 роки тому

      @@ibabab9664 of course

    • @redu1364
      @redu1364 2 роки тому +1

      Right he is best👍👍👍

    • @ibabab9664
      @ibabab9664 2 роки тому +1

      @@Kunama_tube ere bro bexam zegi new kene sancho ayshalm

    • @bmkog819
      @bmkog819 2 роки тому +1

      I'm from America like teddy yo music 👌

  • @tesfityemane6158
    @tesfityemane6158 Рік тому +1

    Teddy yo king of hip hop from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 роки тому +3

    ዋውውው በረታ ያበደ ነው 👍 የፍቅረ ምላሹ ፍቅረ ነው ለታደለው💞💞💞💞💞🥺

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 2 роки тому +37

    አሪፍ ነው፤ ፋንቱ ማንዶዬም በልጅነቱ እንደዚህ ነበር!

  • @mrexgirma5562
    @mrexgirma5562 2 роки тому +19

    Great melody I love it ❤️

  • @mebratyetewabech2560
    @mebratyetewabech2560 2 роки тому +5

    ቴዲያችን ስወድህ እኮ ወገኖቼ ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልስልን ለወሎ ህዝብ እጃችንን እንዘርጋ በቻልነው አቅም

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም 🌻

    • @mebratyetewabech2560
      @mebratyetewabech2560 2 роки тому

      እሽ አረጋለሁ

  • @user-oj6kf6oj8j
    @user-oj6kf6oj8j 2 роки тому +5

    ቴዲ ለየት ያለ እና ቀለል ያለ ሙዚቃ ነው ደጋግሜ እየሰማውት ነው

  • @novelkefyalew5001
    @novelkefyalew5001 2 роки тому +1

    ቴዲዮ ሌሎች ቢያሽቃብጡም አኛእንወድሃለን 😍😘

  • @naodmulatu6764
    @naodmulatu6764 2 роки тому +1

    እንደ ወይን ሲቆይ ይበልጥ ሚጣፍጥ ዘፈን

  • @f-dragon5342
    @f-dragon5342 2 роки тому +10

    I am from south Africa I love this song mnamn allachum