Ethiopian Music Abdu Kiar - Gelemele 2024 አብዱ ኪያር - ገለመሌ
Вставка
- Опубліковано 27 чер 2024
- #ethiopianmusic #amharic #dance #reggae #newalbum2024 #papapa #gelemele
Enjoy Abdu Kiar new album called Papapa,
Dance lovers, Gelemele is great dance song and it is the fourth track on the CD.
#habesha #ethiopia #eritrea #abd #africa #dancemusic #dance #lovesong #love #fun #fikir #hawassa #adama #newalbum
Subscribe to @Abdu Kiar on UA-cam: / abdukiarmusic
Follow Abdu Kiar online.
Facebook
/ abdukiarmusic
My website
www.abdukiarmusic.com
Instagram
/ abdukiarofficial
Spotify
www.open.spotify.com/artist/2...
Google Play
www.play.google.com/store/mus...
iTunes
www.music.apple.com/kz/artist...
Pandora
www.pandora.com/artist/abdu-k...
Apple Music
www.music.apple.com/us/artist...
ABD የሸገር ከንቲባ ይሁንልን የሚል❤
min bewetaw😏
ስራ ፈት
😂😂😂
I agree....ከንቲባ ABD
የከተማው ከንቲባ፡ የሸገር ባንዲራ ያዥ
ያረዳ ልጅ የተባልከው በምክንያት ነው አብዱዬ😘✌️
Abdu hulum yante zefen betam new mwedew from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ማን ነው እስኪ abd የአራዳ ጥግ ነው የሚለው❤
ene
በምኑ?😂😂
𝙢𝙚❤
የተለየ እይታህን በሙዚቃ ሁሌም ስለምትነግረን ነው የአራዳ ልጆች ምልክት ነህ የምልህ ጀለስ።
Y🇻🇳💪🇻🇳💪
ይሄ ዘፈን ማስመሰል ለማይወደው የሸገር ልጆቾች❤😊
ዘረኛ ሆንክ ምነው
@@user-vv3ey3qr7p የአዲስ አበባ ልጅ ዘር የለውም "ዘር ለገበሬ ነው" :: ማስመሰል አይመቸንም
@@user-vv3ey3qr7p 😂
ere bakh? bezu asmaye ale
የአሌጡጣ ልጅስ?😢
እስኪ ተመችቶኛል ይመቸው የሚል ብቻ እዚጋ ጠቅ❤
💓💓💓
@@ETHIOPRIMETUBE gitmu gn hulem tera new. tenkara getm yelewem
😂❤❤🎉😮😮😮😮😮😮😮
እነ እንትና በጆሮችን ላይ ተጫውተውብን፤
የኛ life saver አብዱ ኪያር ደረሰልን🎉
😂😂
😂😂😂😂😂😂
Jondanel
Estifo😂😂
ሁላችንንም ለዚ ክብር ያብቀን ያፈቀረነውን ሰዉ አያሳጣን አሜን 😍😍😍
Amen
amennnn
እንደነ እንትና አልኖርም
እንደነ እገሌ
እንደራሴ ነው ምነረው
ልክ እንደ አመሌ ❤
Can All African Africans like this comment as a symbol of love ❣️ .......much love from Horn of Africa Ethiopia
❤❤❤
Confirmed
0:42 0:43 ሸዘቀ 0:46 ቀ 0:47 ሸ@@yonatanadmassu2060
Abdu kiar antako kahulum metlayawa bariyi leke inda Dira dawa lejoche naka bro 👋❤
🎉❤❤❤❤
@@yonatanadmassu2060Q
የገለመሌ ኑሮ ይብቃ 👎 NO MORE ገለመሌs LIFE NO MORE HERE 👇
እንደነንትና አልኖርም
እንደነ ገሌ
እንደራሴ ነው ምኖረው😢😢😢
እነገሌ=ቶሌ 👢 🤧😷
🔥🔥🔥🔥🔥ፓፓፓፓፓ👌👌👌👌ምርጥ አልበም👊👊👊ይሜሜሜሜ የሰፈሬ ልጅ 🕺🕺🕺
cat
አቦ ይመች ዘመኑ የሚኢመጥን ሙዚቃ ነው ይመች ያራድዬ ልጅ አብዱ 💃🏻💃🏻💃🏻💃🏻
እንኳን ደህና መጣክ አብዱዬ ትንሽ ለጆሩዋችን ደረስክለት አንዴ ሳቄ ኩርፊያዬ አንዴ እኔን ብሎ አኩራፊ ሚዲያው ኩርፊያ በኩርፊያ ሆኖ ነበር abdu King 👑💖👑💖😊
የልቤን ተናገርሽ
My favorite singer released a phenomenal album after a long time, and I started to listen to the full album. Abd ❤ from Eritrea 🇪🇷
🎉 🎉ABD 🎉 ትችላለህ የወለደችህ ሺ አመት ትኑርልህ መልእክቴ ነው abdukiyar🎉❤❤❤❤❤❤👌
አብዱኪያርዬ ሰው የራሱን ኑሮ ትቶ በሰዉ አብዶ መሞቱ ነው። አንጀት አርስ ግጥም ነው ይመችክ😘
ተው ገለመሌ አቦ😂😂😂😂
ገለመሌ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያበደ ነው bro ይቻምህ 💚💛❤️
አራዳው አብዱዬ አባቴ እገሌ ተይ ገለመኔ የአበደ ስራ ነው ሙሉ ሙሉ አልበሙ ምርጥዬ የአመቱ ምርጥ አልበም
ተይ ገለመሌ👍 አበዲ ያራዳልጀ ❤
ለሰውየው ንገርልን እንደ ኢትዮጵያ እንጂ እንደ UAE..........
After long day of work lying on my bed listening this master peace album..unfortunately all my childhood memories crossed my mind !
Thanks ABD
Abdu kiar (ገለመል) best music nice job bro from eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Abd blood አችን እንኳን መሀል ተወለድክ የእርድና for example ነክ Respect Abd አችን ፈጣሪ ከነፋሚሊክ ያብዛክ።
❤❤❤❤❤ OmG አብዱ ሙዚቃ ባንተ ይብቃ😮😮😮😮
🙏🙏🙏💪🏽💪🏽👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💃🏻💃🏻💃🏻💃🏻ትክክል ወቅቱን የጠበቀ ሙዚቃ 👍
በፍፁም የማይጠገብ ምርጥ ስራ 👍🙌የጥበብ ንጉስ ነህ ቢባል ያንስብሀል 🎉 it’s genuinely top tier Over the top Super talent. ዘመን ተሻጋሪ ምርጥ ስራ Thank You በጣም 🙏
We need this album on Spotify 😢
Definitely
They will by now
ትንሽ እዚ ይሸቅልበት
Am waiting too there 😊
ያራዳ ልክ brand ambassader addis abeba
እንደ እነገሌ መኖር ይብቃ !
ትለያለክ የሸገር ድምቀት kng ዓብዱ 👌👌👌
እስኪ ይሄ ዘፈን ለኔ ነው❤❤❤❤🎉🎉
እንደንትና አልኖርም እደነ ገሌ ❤❤❤ ...😊
Yabeda new bro bertalen🥰🥰🥰
ምርጥ ሙዚቃ ነው እናመሰግናል አብዱዬ
Who is need this song on Spotify?? 🥹🥹🥹
Me ☝️
🙌
@@Ibr_saad😂😊
Are ABD Spotify lay
I guess he has it, tnx
abd telyalh gelmala 👌
በዚ ሙዚቃ ቃላት የለኝም ይመችክ አብድ ኪያ👏👏👏✌️
ዋው ዋው ይሄኛው ይበልጥ ተመቸኝ😍
አንደኛ የወደድኩት ሙዚቃ
Wawww🎉
my dude Kiar, I prefer cooperative approach in life to competitive one too, and you took it from my mouth. thanks
ABD is on fire 🔥
You are lighting up my room when I hear this impressive song on Saturday Sir!!!
The way you convey emotion's incredible & you never fail to amaze me Sir!!!
🙏🙏🙏👌👌👌👏👏👏😍😍😍
ጀግና !
በዚህ ሰዓት ማውጣትህ ለትግል ያነሳሳናል ።
ይሄ በጭብጨባ የሰከረ ገረድና ጥቅመኛ የብልፅግና ሹመኛ በሙሉ ሀገሬ ሰላምሽ ሲመለስ ምን ይሆን ይሆን!!!!
የምን ትግል ነው ከማን ጋር ነው እምትታገል 😂😂😂😂
Dedeb neh meselegn
Era aw yesheger lij eninesa
@@AbdulkerimNurueniko grm new milegn wedeyet new yemtnesa ketg newude yemetahwu kehone mehid tchlaleh
😂😂😂 sera fete
እስኪ ላይክ ግጩ
እርድና ሲለካ abd ነው ለካ ❤
የአመቱ ምርጥ አልበም
በዚች ቢት በአብዱ ኪያር dance style ማስነካት ነው😂😂❤
Gd nw😂😂
I love it.
I once met abdu Kiar in Netherland, he is such a cool guy, humble and very funny guy too😂.
One of the best singers that we have.
ጊዜውን ጠብቆ የመልስ ምት ይመች አብዱኬያር ያራዳ ልጅ😊
በጣም ምርጥ ስራ የሚገርም እይታ ነው ያልታሰበ ገለፃ ነው 🎉🎉
የአራዳ ልጅ እንደአመላችን!!
He done it again...... another masterpiece
ገለመሌ ዘመኑን የሚገልፅ 1ኛ ሙዚቃ! ABD ምርጥ ሙዚቀኛ ተባረክ!
ሁሉም ሙዚቃ አንደኛ በተለይ ደግሞ ይሄ
It's a masterpiece Abdu
Thank you
Here I am listening every singl day after realising the song.❤
Also today i am here
አቡዱዬ❤ ያራዳልጅ ይመችክ
አንጀት አርስ የሆነ አልበም ነዉ እናመሰግናለን ከልብ
🙏🙏❤❤❤ 👍👍 from TIGERAY we do love and respect you
❤❤❤ 0:30
Abdu kiar has come out with his unique style 🎉🎉🎉
The king of music abdu kiyarr 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Abd abo yemechek❤
❤❤ዋው የኔ አባት በጣም ተመችቶኛል ኑርልኝ❤❤❤❤
ABD አንደኛ ንህ የምር 👌👌👌♥️
Mnm alelem enatek yetadelch nat yarada lj bemweldwa❤😊
Let go to 1M subscribers for Our Legend Abdu kiar
We need this masterpiece album on Spotify 🎉
የአራዳዉ ሰፈር ልጅ እብዱ ትችላለህ የማይሰለች ሙዚቃ 😎
ገለመሌ 👍👍👍👌👌አንደኛ ABD 2:06
Anda esti everybody endenaegela enbel❤❤ like
Cant Stop Moving In Almost All Songs Yemechih Abd
አብዱዬ ከባድ መልእክት ዘና ፈታ ባለ አቀራረብ👏🏾👏🏾👏🏾
ABD የሰውነት ልክ የአራዶች ከንቲባ 🎉
ምርጥ አገላለጽ
የመርካቶ ልጅ ኮራንብህ
❤❤❤❤❤❤❤ምርጥዘፈንነው እብድ ኪያር
ABD yarada tege nk wektune yetebeke sera wedenewale hulam 1gna nk ABD Big Respect For You 🥰🙏🙏🙏
Abd brother ከታላክ ክብር ጋር ግጥም እና ዜማ ከሰው ብትቀበል አሪፍ ነበር 😂😂😂 ያስቃል አንዳንዱ ግጥም ።ይሜ ያራዳ ልጅ
Typical abd...this track
welcomed አንቴ ልዩ አብዱዋችን
እሚገረም ያመቱ አልበም የምረ ይለያል 👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰
woooow excellent job ተይ ገሀመሌ !!!!
Abdu ye arda lij
abd ሁሌም የስሜታችንን ነው ምትዘፍንልን ኑርልን ያራዳ ልጅ❤
wow wow Abdu kiar ..thanks for bringing the vibe
ቃላት የለኝም፡፡ above words!! Best jobs
ABD ትችላለህ እኮ አባቴ👏👏
My favorite singer for a long time,u r the best.ur lyrics always reflect everything about life.
🎉ወደነዋል እናመሰግናለን
ኤቢዲ ❤❤❤❤ ሰለ ጎደኝነታችን ነው የዘፈከው እደነትና አልኖርም እደነገሌ ❤❤❤❤❤
Weyo abudikiyar yabede zefen new yezenedero yemechehe keep it up
Abd feker enkewan dehna metake
Abdi, our hero, if I told you that the kingship of the music of the time, I gave it to you 🤴
Tik ላይ live my daci 💃💃💃💃💃በ abu music 💃💃💃💃me💃💃💃❤❤❤❤❤❤
ይሜ ይሜ አብዳ የመርኬው Big Respect & Much love
ABD king👑👑👑👑👑👑
yalemisil bezih lik bachir gize yetaye music yale ayimeselegnim❤
በጣምደስይላልምርጥዘፈንነው።😊