ከመውለዴ በፈት የተስራ ቪድዮ ባሌን እንዴት አያችሁልኝ ማሮች/This video is Before I Delivering,Look my husband how is it.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 339

  • @اهلاوسهلا-ع5م
    @اهلاوسهلا-ع5م День тому +53

    ጀግና ባል ያለው ሁሌ ያኮራል 😊 ታድለሻል

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu День тому +1

      አቤትሊጥ በሊጥ ነዉ እሳኩሽናሽ

    • @SulymanAysha-d5y
      @SulymanAysha-d5y 15 годин тому

      ​@@MeremEshetuደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ

  • @romenarage606
    @romenarage606 10 годин тому +6

    እመቤቴ።በሰላም።ትገላግልሽ።የኔዉድ

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob 17 годин тому +8

    ባልሽ በጣም ጎበዝ ነው አንቺንም እመቤቴ በሰላም ትገላገልሽ😊❤❤

  • @Saada-f5lጉራጌዋ
    @Saada-f5lጉራጌዋ День тому +41

    ጎማዳ ሴቶች ፍቅር ናቸው ጎበዝ ጀግና ማሻአላህ😂❤

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 День тому +14

    ተባረክ ወድማለም አንችም በሰላም ተገላገይ እህትየ እመቤቴ ትቅርብሽ ❤❤❤👍

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 15 годин тому +4

    በጣም ጎበዝ ነዉ የምር አደንቅዋለሁ መልካም ባል እንደዚህ ነዉ እህታችን አንችም በሠላም ወልደሽ ሁለት ሆነሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤

  • @NaemaEthiopia
    @NaemaEthiopia День тому +7

    ማሻአላህ እደክ አይነት ባልይሰጠን አላህ በሰላም ይገላግልሸእህት ደሰታሸን ያሰማን ማሻአላህ ወድም

  • @AmenatAdem-v3k
    @AmenatAdem-v3k 3 години тому

    እማ ጓበዝ ነሽለህቶችሽ ድምፅ ነዉ የሆንሽዉ በነገራችን ላይ የኔም ባል አንደኛ ነዉ በሰላም ወልዴሽ እንይሽ

  • @TwsTws-s1s
    @TwsTws-s1s День тому +5

    በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ተባረክ ለቤትህ እንደዚህ በመስራትህ ለወንዶች ጥሩ ትምህርት ነው አንችልም እመብረሀን በሰላም ታሳቅፍሽ ቤታችሁ በፍቅር ይሙላ❤❤❤

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 5 годин тому

    በጣም ጎበዝ ነው ጌታን እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እማ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 години тому

    የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ከሁለት ያርግሽ❤❤

  • @ማርያም-በ2ኀ
    @ማርያም-በ2ኀ 6 годин тому

    ጀግና ባል አለሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UffSy
    @UffSy 59 хвилин тому

    ጀግና ናቸው የኔወዳችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤❤በሰላም ተከላዬ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 години тому

    ማሸአላህ ባልሽ ጎበዝ ነው አሰፋፎ❤❤

  • @er-gs1kk9yl5j
    @er-gs1kk9yl5j День тому +2

    ጎበዝ ሚስቱን የሚያግዝ ወድ እደት ደስ እደሚለኝ አችም በሰላም ተገላገይ

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و День тому +10

    ባልሽ ጎበዝ ነዉ 😊😮የኔ ባል አይደለም ማገዝ በሰርጀሪ ወልጄ 5ቀን የበላበትን የጠጣበትን አላጠበልኝም😢ደርቆ ዘፍዝፌ አጠብኩት ወገቤን አስሬ

    • @umuselim1428
      @umuselim1428 21 годину тому +1

      Allah yzenlet lela mn ybalal

    • @temryahmed2433
      @temryahmed2433 18 годин тому +1

      የኔ ቢጤ😢😢

    • @BatyMamo
      @BatyMamo 18 годин тому +1

      የኔ እናት አይዞን

    • @emebetymaryamabrshignhugn2626
      @emebetymaryamabrshignhugn2626 11 годин тому

      ያንችው ደግሞ ይለያል ይቅር በለኝ

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و 7 годин тому

      @@emebetymaryamabrshignhugn2626ገደኛ ዘመድ አንድ የለኝም ያውም በሰው አገር

  • @Hayat-cy7yq
    @Hayat-cy7yq 15 годин тому +2

    ምነው ገደል የሚገቡት እሚድጃ መረመጥመጥ ደስ አይልም ያውም በጭት ለወንድ ልጂ መሰራት ያለባቸዎን ይሠራል ተፋቱ አላልሸም ደፋር እንጀራ ካልጋገሩ አይባልም ሁሉም ባል ልሚሰቱ ጀግና ነው እንደኔ ባሉካየን እንደዚህ ሁኖ ማየት አልፈልግም ባሉካየ ሁሉ ነገሬ የልጀ አባት በኣላህ ፍቃድ እናትነትን ሠቶኛል የኔ ውደ ባል የልጁ ምርጥ አባት ለኔ ምርጥ ባል ነው ሸ አመት ኑርልኝ እውድሀለሁ የልጀ አባት መከታየ ደምቅቶቸ ናቸው ልጀ እና ባሌ ይቅርታ እና እንጀራ ካልጋገሩ ፉቱ ይደብራ እህት ወንደ ማለት ቆፈጠን ሰል ነው

  • @ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ
    @ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ День тому +3

    መሻአላህ ማልሽ ጀግና ፀባየሰናይ ነው ማማየ ሌላው ቢሄን ደግሞ እጀራ ልታስጋግሪኝ ነው ብሎ ያጠናግርሽነበር ስት ለሴትክብርየለለው አለመሰለሽ ለማንኛውም አላህ በሰላም ሁለትያርግሽ

  • @bahrayoutube1463
    @bahrayoutube1463 День тому +4

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወላሂ አይቻቹ አሁን ሳብስክራይብ አደረኩሽ የኔ በል እንድህ ነው በእውነት አልሀምዱሊላህ አላህ ይጫምርለቻው አንችሽ በሰለም ተገለጋይ ያአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @saratube8487
    @saratube8487 День тому +5

    የኔቆንጆ በሰላም ተገላገይ እማምላክ ካችጋር ትሁን አሜን❤❤❤

  • @AdAf-hk9pc
    @AdAf-hk9pc 4 години тому

    ማሻ አላህ አችም ባልሽም ጀግኔች ናችሁ ግን ፍቅራችሁ ዴስ ይላል

  • @MuluDemeke-m4v
    @MuluDemeke-m4v 8 годин тому

    ማሪያም ትቅረብሽ ጀግና ባል አለሽ

  • @xpk5509
    @xpk5509 8 годин тому

    የኔ እናት ደስ ስትይ በማርያም ደሞ ጀግና ባል አለሽ❤❤❤❤

  • @וודהפטגו
    @וודהפטגו День тому +3

    በሽልም ያውጣሽ የኔ አህት💚💛❤🙏

  • @ብርቱካንዩቱብ
    @ብርቱካንዩቱብ 10 годин тому

    ስታምሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሰላም ውልጅ ለቤትሽ አደስ ነኝ ❤❤❤

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት День тому +6

    ካች እሱ ይበልጥሻል😳

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 9 годин тому

    ወይኔ በሰላም እመቤቴ ትገልግልሺ እኔ አናቴ ስጋግር ተቆረስ ተቆረስ እል ነበር ሲቆረስ እድበላ

  • @luluhabeshawittube
    @luluhabeshawittube 16 годин тому +1

    ማሻአላህ ጎበዝ አላህ በሰላም ይገልግልሺ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @handihhhh
    @handihhhh 8 годин тому

    በጉራጌ እጎቻ ይባላል ውዴ በርቺ ፈጣሪ ካቺ ጋር ይሁን😘

    • @Toyiba-d2e
      @Toyiba-d2e 3 години тому

      ቡውሎም እንጎቻ ነው

  • @እረቂቅ-ዩቱብ
    @እረቂቅ-ዩቱብ 13 годин тому +1

    ጀግና ኦፍፍፍ ታድለሽ❤❤🎉🎉

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 3 години тому +1

    ጀግና ባል ነው ያለሽ ቤቲሻ ተንከባከቢው ምርጥ ባል ግን ለእሱ ሳታጎርሽው ለምን😅

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 7 годин тому

    Masha Allah. Yetebareke balebet alesh.

  • @GgHh-wd9ud
    @GgHh-wd9ud 10 годин тому

    ማሻአላህ ጎበዝ ነህ በትዳር እኩልነት ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 10 годин тому +1

    መታደልሽ እህቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h Годину тому

    በጣም ጎበዝ ነህ ወንድም በርታ👍

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 День тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና ባል አለሽ 🙏🙏🙏

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 10 годин тому

    በሰላም ተገላገዪ ማሬ❤❤

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 21 годину тому

    ማሻ አላህ የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ደግና ነህ አችም ባለሙያ ነሽ😊😊😊 ❤❤❤❤❤❤

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 17 годин тому +1

    አውኀት በጣም ጎበዝነው እኔ ለምሳሌ እጀራመጋገር አልችልም ሲያሰፋእራሱ ዋዎ ነው አሁን ነው ቤተሰብ የሁኑኩት በርቱ ታምራላቹ ኑሮችሁን ሆናቹ ሰለመጣቹ ❤❤❤❤❤

  • @DvbFgj-k3w
    @DvbFgj-k3w 11 годин тому +1

    መሸአላሕ አላሕ በሠላም ሑለት ያድርግሽ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 20 годин тому

    ጎበዝ ናቹ ሁለታችሁም❤ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ❤

  • @FikerFiker-k2v
    @FikerFiker-k2v 18 годин тому

    እሰር የኔ አምበሳ አገጋገሩ እራሱ ደስ ሲል ፈጣሪ ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @አባይቻናል
    @አባይቻናል 13 годин тому +1

    እደውምአያያዙካቺየተሻለነው ጀግና

  • @Sheqala
    @Sheqala 10 годин тому

    ትክክለኛ ሂወት ስለምታሳይን እንወደሻለን በሰላምውለጂ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlmeAlme-r3b
    @AlmeAlme-r3b 12 годин тому

    እመብርሀን ትቅረብሽ እህቴ ዋው ጀግና ወንድ

  • @Mohammedhabashi-io6dq
    @Mohammedhabashi-io6dq 23 години тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ከአይን ያውጣችሁ በሰላም ይገላግልሽ የኔ እናት እስከመጨረሻው ባላየውም በርቱልኝ የመዳም ቅመሞች እኛስ መች ነው እደዚህ ሂወታችንን እምንንሮው ብቻ አበረታቱዋቸው ያምርሉ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 10 годин тому

    ወንድሜ እድሜአችሁ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @faavv3751
    @faavv3751 День тому +4

    ወንዶች የሚያሽከረከራቸውን ነው የሚወዱት ልበል

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 5 годин тому

    ጎበዝ እኔ የምሰራበት ቤት ሚስተር ነዉ ምግብ የሚሰራዉ

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 5 годин тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 18 годин тому

    የኔቆንጆ አላህበሰላም ልጃችሁንያሳቅፋችሁ እህቴ አላህእድህአይነቶችንወንዶች ያብዛልን

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 День тому +1

    በእውነት ወደድኳችሁ የእንጨት እንጀራ እንዴት እንደሚጣፍጥ በደንብ አውቀዋለሁ እና አስታወሳችሁኝ ውድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 19 годин тому

    ታምራላችሁ ውዴ እኔም ባሌ ነው ያረሰኝ ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @Mkd4028
    @Mkd4028 29 хвилин тому

    ብርች ማርዋ ❤❤😊

  • @vivovivo5181
    @vivovivo5181 10 годин тому

    ማሻላህ አያያዙ እራሱ ዋው😊

  • @TgMulugita
    @TgMulugita День тому +1

    ያምራል ተባረክ ጀግና❤❤❤

  • @habtamhabtam3576
    @habtamhabtam3576 14 годин тому

    እመብረሀን በሰላም ትፍታሽ❤❤❤❤❤

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury День тому

    እግዚአብሔር የተባረከውን ሲሰጥ ነው እሕቴ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ❤

  • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ

    በጣም ጎበዝ ባል አለሽ
    በሰላም ውለጅ የተባረከ ልጅ አላህ ይስጥሽ

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 9 годин тому

    አላህበሠላምይፍታሽ

  • @hintub
    @hintub День тому

    ጎበዝ በርቱ አላህ በሰላም ይፍታሽ ማማዬ🥰🥰🥰🥰

  • @sadatube6206
    @sadatube6206 9 годин тому

    ጀግና ነዉ ወላሂ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 19 годин тому

    ባልሽ ሤት ያስንቃል እኔ በንጨት መጋገር አልችልምእባየ ሙልት ነው እና አላህ በሠላም ይገላግልሽ

  • @hehamanot
    @hehamanot 10 годин тому

    እመብርሀን ትቅረብሽ 🥰🥰

  • @TgMulugita
    @TgMulugita День тому

    በሰላም ተገላገይ ጌታይርዳሽ ተባረኩ❤❤

  • @Emnet865
    @Emnet865 20 годин тому +1

    ጀግና ባል ካንች ይበልጣል🎉🎉🎉🎉

  • @ናፂዩቱብ
    @ናፂዩቱብ 5 годин тому

    ደሰ ትላላቹ❤🎉🎉🎉🎉

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 15 годин тому

    Er mashalheee endweme esu yebletshale 🎉🎉🎉🎉

  • @TerdaArgwa
    @TerdaArgwa 11 годин тому

    ማሻላ ታምራላቹህ የኔምባል ይሰራል

  • @Etuyutube
    @Etuyutube 21 годину тому

    እኔ እንደሱ አላሰፋም የምር ጎበዝ ነው እግዚሐብሄር ይባርከው ትዳራቹን

  • @Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @BuzuneshTamiru
    @BuzuneshTamiru 13 годин тому

    ታምራላችሁ ባልሽ ጥሩ ባሪ መስራል ❤❤❤❤❤❤

  • @yube1955
    @yube1955 2 години тому

    ጎበዝ❤❤❤

  • @ZainZain-ox2pe
    @ZainZain-ox2pe 17 годин тому

    ❤❤ማሸአላህበሠላምእሁለትያድርግሽእማ

  • @aminatadem-p9f
    @aminatadem-p9f 16 годин тому

    አይዞሽ የኔጀግና

  • @panchkasahun6381
    @panchkasahun6381 День тому +1

    ጎበዝ ልክ ነሽ😂❤❤❤

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ День тому

    እጁህ: ይባረክ: ወንድሜ: በሰላም: ተገላገዬ: እግ/ር: ካንቺ: ጋር: ይሁን

  • @FiheFihenewwell
    @FiheFihenewwell День тому +1

    በጣም ጎበዝ ነው አችም በሠላም ተገላገይ

  • @እውነት-pf9gq
    @እውነት-pf9gq День тому

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 15 годин тому

    Alahe beselame yefrjshe 🎉🎉🎉🎉 esume mashalhee

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    የኔ ቆንጆ ስታምሩ የኔም የደፊቴ ባል እንደዚህ ነው የማረገው በእውነት❤😂

  • @ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
    @ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ 20 годин тому +1

    የባልሽንጥንካሬ አይቼ ሰብ አደረኩሽ😊

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው

    ምጣዱ ሰምቶል😂ዋዉ በርቱ

  • @alamnahicom
    @alamnahicom 11 годин тому

    ❤❤❤በሠላም ተገላጀይ

  • @kmmm1594
    @kmmm1594 16 годин тому +1

    በርች እህቴ ❤🎉❤🎉

  • @Nesriti-g4e
    @Nesriti-g4e 7 годин тому

    በርቺ ጎበዝ

  • @RukyaHussain-o8t
    @RukyaHussain-o8t 19 годин тому

    ጎበዝ ባል ነው በሰላም ተገላገይ ግን ፍቱ አይባልም

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r 20 годин тому

    ደስ ትላላችሁ🎉🎉ደስትላላችሁ

  • @DhJs-i9c
    @DhJs-i9c День тому

    የኔዉዲ በሰላም ተገላገይ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ዘሀራZ
      @ዘሀራZ День тому

      ቆየይ ከወለዴች

  • @medi-f9y
    @medi-f9y День тому

    እውይ ታምራላችሁ የኔ የዋሁ ሁሉ ማሻ አላህ በርቱ

  • @barakabaraka5133
    @barakabaraka5133 9 годин тому

    ዊዉ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahmetHussen-g6u
    @RahmetHussen-g6u День тому

    ጎበዝ ነህ የኔም ባል እሱ ነዉ ያረሰኝ እየጋገር ገፎ እያረገ

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 День тому

    ማሻአላህ ጎበዝ ነህ❤❤❤በሰላም እሁለት ያርግሽ

  • @TubeAster88
    @TubeAster88 9 годин тому

    ጉበዚ ደሰየላል እንያያዚ አዲሰ ነኝ

  • @HaptamM-z2e
    @HaptamM-z2e День тому

    ስታምሩ ደስ ይላል መተጋገዝ ❤❤❤

  • @Adish-bn9mc
    @Adish-bn9mc 17 годин тому

    ዋዉ በጣም ደሰ ትላላችሁ❤

  • @ZeynbeKebede
    @ZeynbeKebede День тому

    ጉበዝ አላህ ሰላም ይገላግልሽ❤❤

  • @AsnkuMulat
    @AsnkuMulat 19 годин тому

    Gubze barti ❤❤

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np День тому

    ዋው ትችላለህ ወንድማችን በርቱ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 16 годин тому

    ጎበዝ እግዛብሔር ይባርክህ