#እኔም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @jilnm6609
    @jilnm6609 5 місяців тому

    Tebareku. I am listening!!!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 7 місяців тому +3

    Rekik, ،የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ! ካየሁሽ ቆየሁኝ! በጣም የምወዳትን እፀገነትን የጌታ ፀጋና ሰለም ይብዛልሽ! በርቺ በዪልኝ፣ መሲ፣ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ! ጌታ ከእናንተ ጋር ነው፣ በርቱን ለትውልዱ ቃሉን ይዛችሁ ስለ ጌታ አዳኝነት መስክሩ፣ ምከሩ! በፍቅርና በትእግስት ቅረቡአቸወአ!! ተ ትውልዱ መካሪ እናቶችና አባቶች ያስፈልጉአቸዋል!! ማዘር ነኝ. ተባረኩ

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ነገር አግንቼበታለሁ እኔም የልጆች አገልጋይ ስለሆንኩ በቤተክርስቲያን ስለልጆች ከማለቅሰው በላይ እንዳለቅስ ከማስበው በላይ እንዳስብና እንድፀልይ አበረታቶኛ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 7 місяців тому +1

    ረቂቅዬ ተባረኪልኝ❤ እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልሽ እህቴ❤ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው:: share✅

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  7 місяців тому

      አሜን እህቴ subscribe አድርጌሻለው

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 7 місяців тому +3

    Praise the Lord 💝💝💝 thank you Lord Jesus you are amazing we love you 💝💝💝 God bless you Relikya and Missy I can’t wait for more …….

  • @EZTechForWomen-fh6tu
    @EZTechForWomen-fh6tu 7 місяців тому +2

    Amen praise God! Amazing testimony. May the Lord bless your ministry as you fight for the youth Missy!

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 7 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ። ተባረኪ እኔም ጀርመን ሰለምኖር የፀሎቱን ሊንክ ብትሉልኝ ደሰ ይለኛል። ጌታ ይባርካችሁ በጣም ተጠቅሜብሻለሁ በርቺ። 🙏🙏🙏

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  7 місяців тому

      ድስክርብሽን ባክሱ ውስጥ ከቪዲዮ በታች አለ

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 7 місяців тому +1

    Wawe❤❤❤

  • @eleni311
    @eleni311 7 місяців тому +2

    ፎቶው ምን ማለት ነው ክርሰቲያን የሆናችሁ ለምን እንዲህ አይነት ፎቶ ትለጥፋላችሁ አይይይይ ሰርአት ይኑረን

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  7 місяців тому

      የኔ እህት ምስክርነቱን ያለፈ ዘመኗ ምን እንደሚመስል ለመግለጥ ነው እንጂ ፎቶ ስርአት ለማጣት አይደለም

    • @sosikassahun2190
      @sosikassahun2190 7 місяців тому +1

      ፎቶው ላይ ከማተኮር ይጠቅመኛል አይጠቅመኝም የሚለው ላይ ቡናይ አይሻልም

    • @eleni311
      @eleni311 7 місяців тому

      @@sosikassahun2190 እህቴ ቀድሞ የሚታዬው ፎቶው ነውምላሰ ግድ ምላሰ ማውጣት አለብን እግዚአብሄር ያደረገልንን ነገር ለመመሰከር ? አጥፍቼ ከሆነ ይቅርታ

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  7 місяців тому

      መልክቱን ስሚው

    • @Kiber1221
      @Kiber1221 7 місяців тому

      ውዴ ኦርቶዶክስን ስም ካላነሱ መስራት አይችሉም