ትዳር በእርጅና ሸዋፈራው ብሶበታል በስዊድን ልጆቼ ተወሰዱብኝ ያለው ሀበሻ አባት | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 бер 2024
  • ትዳር በእርጅና ሸዋፈራው ብሶበታል በስዊድን ልጆቼ ተወሰዱብኝ ያለው ሀበሻ አባት | ashruka channel
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 330

  • @ashruka
    @ashruka  4 місяці тому +102

    ቤተሰብ ቪድዮውን ላይክ አድርጉልኝ ስለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለሁ።

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 4 місяці тому +1

      መላጣ አትናቁ እኔ መላጣወች ይመቹኛል ደግሞ በደንብ ካስተዋላችሁ መላጣወች ሀብታም ናቸው😊😅

    • @selamlalem2062
      @selamlalem2062 4 місяці тому +2

      Mr ቻካርቲ vrs Norway film ተመልከት ተንኮላቸውን ተረዳ ቢዝነሥ ነው ልጅ መቀማት

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የመንግስት ያለህ አላለችም 😅😅😅😅😅ወየው❤

    • @almazali4784
      @almazali4784 4 місяці тому +2

      ፋኖ አቃጣሪው ምን አገባህ ሰገጤ አገኘህ ወሬ ፋኖ አልቋል ምን ትላለህ እሱን ለምን አትናገርም ከግና ጃዊሳ ከሆንክ ሰገጤ ኢትዮዺያ ሸሽተህ ውጪ ወተህ ጀግና ጀግና የምትጫወት ጮማ እራስ መሀይም ሀገር በጥባጭ አማራ ቤት ነው ጊፍት ያለው ኢትዮዺያን ብትል የሚሰጥህ የለም አውቀህ ነው እኔ ድሮም አሎድህም እንኳን አሁን ሀገርን በጠብጣለው በቲክቶክ በዩቱብ ስትል ደደብ መሆንህ ያወኩት ከሀገር ወተህ ጀግና ፋኖ ጃዊሳ ነኝ ስት ደደብ ቀፎ መሆንህ በደንብ ታየብህ 🤧🤧🤧🤧🤧🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤣🤣🤣🤣🤣👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿✂️✂️✂️✂️✂️👅👅👅👅👅👅👅👅

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 4 місяці тому +3

      💚💛❤🤝🤚

  • @Sariy177
    @Sariy177 4 місяці тому +118

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 4 місяці тому +76

    እኔ ስዊዘርላንድ ነው ያለሁት ይኸው 4 አመት ሞላኝ ከነዚህ ቆሻሾች ጋር ስካሰስ ስታገል. አላማቸው ልጆችን ግብረሰዶም ማድረግ ነው!!! ትግሉን ስጀምር ተስፋ ያደረግኩት ልዑል እግዚአብሔርን ነው እንደማይተወኝ ተስፋ አደርጋለሁ!!!

    • @genetabate45
      @genetabate45 4 місяці тому +7

      @Titi-mq9df
      ጎበዝ ታገይ ተሰፋ አትቁረጪ እኔም እሲህ አሜሪካ የ3-4 ተኛ ክፍል ተማሪዋች ሰለ ግብረሰዶም ይማሩ እያሉ ትምህርት ቤቱ በርላይ ሰላማዊ ሰልፍ አርገን እየታገልን ነዉ በርቺ አንድ ቀን ለዉጥ እናመጣለን.👏👏👏

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 4 місяці тому +2

      BE BETSH EGZABHERN EFRATNA QALUN ASTEMRYACHEW ENJT E METEBEQ BCA ATCHYM

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d 4 місяці тому +6

      አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ያሸንፋል ጊዜ ቢጨርስም ግን እሱን ይዞ ያፈረ የለም

    • @tsionkibreab8382
      @tsionkibreab8382 4 місяці тому +1

      እዚ ቪዲዮ ላይ እምታይው ወንድሜ ነው ብቻውን ካለ እናት ነው ያሳደጋቸው በጣም ብርቱ እና ታጋሽ ልጅ ነው ግን ይህው እነዚ ሴጣኖች ልጆቹን ቀሙት

    • @Dodi-n5v
      @Dodi-n5v 4 місяці тому

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይመልስልሽ ልጆችሽን እኔም አውሮፖ ስላለሁ አቃለሁ የብዙ ኢትዮጵያን እናቶች ሲያለቅሱ በልጆች ጉዳ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 4 місяці тому +46

    አሽሩካ የብዙሐኖች ምርጫ ከፋኖ ጋር ወደፊት እናሸንፋለን 💚💛❤💪💪💪

  • @hiwe569
    @hiwe569 4 місяці тому +45

    አርቲስት ሸዋፋራሁ ላይ የምትሰጡትን ኮመንት እረፉ 🙄ሰውየው ባለትዳር እና የልጆች አባት ነው የመስክ እና የቬሎ ማስታወቂያ እየሰራ ነው ልክ እንደ ፊልም እስቲ አሰግጡ 😏🙄🙄🙄ኤጭ

    • @user-fw4tg5he7l
      @user-fw4tg5he7l 4 місяці тому +3

      በትክክል የልጆች አባት ነው

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 місяці тому +3

      እኔም በጣም ነው የተናደድኩት በሬ ወለደ ታሪክ ግን አገራችን ለምን እደመንደዚህ እንደተስፋፋ ባላውቅም አርቲስት ሸዋፈራሁ በጣም ትዳረን አክባሪ ባለቤቱን የሚወድ የሚያከብር የልጆች አባት ነው እባካችሁ ስትሰክሱ የቤተሰብን ክብር በጠበቀ መልኩ ቢሆን ይመረጣል

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i 4 місяці тому

      ክክክክክክክ

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 4 місяці тому

      አረ በጣም ያሥቀናል ለቤተሠቡ ያለው ክብር

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 4 місяці тому +9

    አሽሩካ በጣም አስቸጋሪ ነው።ኤሮፕ ልጆችን ማሳደግ በዛላይ ቀምተው በደንብ ቢያሳድጎቸው ጥሩ ነበር ግን ሌዝቢያን ነው የሚያረጎቸው ማንም እንደቤተሰብ የሚሆን የለም ፈጣሪ ይርዳን ብቻ አብይን ተወው ዞሮበታል ልቦና ይስጠው።

  • @emawayeshale6174
    @emawayeshale6174 4 місяці тому +8

    የልጅ ነገር በጣም ከባድ ነው ስንት ዋጋ ከፍለን የምናሳድጋቸው ልጆቻችን ሲፈልጉ በአንድ ጀበር ባዶ አርገው ዋጋ ያሳጡናል ወገኖቼ ምንም ነገር ከልጆቻችን አይበልጥም ጥንቃቄ እናድርግ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳው ❤❤❤

    • @user-kr4tu1dp6d
      @user-kr4tu1dp6d 4 місяці тому

      Betam kebad new.. kenesu sher Allah yitebiqen..

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 4 місяці тому +16

    ልጅቹ አጀት ይበላሉ እግዚአብሔር ካባታቸው እዲኖሩ ይርዳቸው ውስጤ ተረበሸ በስመአም ከወላጂ በለይ ምን አለ ይሄነገራቸው በጣም ያናድድኞል

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 4 місяці тому +2

      በጣም ልብ ይነካል😢😢😢

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 4 місяці тому +7

    በዚህ ዘመን ውጭ ላይ ልጅ ወልዶ ማሳደግ፣ ያሳቅቃል፣ ከግዴታ ክትባታቸው ጀምሮ እስከ እዚህ ድረስ፣ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ፣ ሌላ ሰው ሆነው ነው የሚወጡት፣ እግዚአብሔር ይድረስላቸው

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 4 місяці тому +9

    ሁላችሁም ባላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @userenter2635
    @userenter2635 4 місяці тому +5

    ሺዋፍራው የምወደው ምርጥ አርቲስትነው❤መልካም ጋብቻ ይሁንለት🙏

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 4 місяці тому +12

    እንኳን አገር ቤተሰብን መመራት ያልቻለ መንግሥት እኮ ነው ያለን መልስ ለካ እውነቱን ነው ለህፃን፡ ልጅ ብርጭቆ አይሰጥም ያለው አገር አልባ አደረጉን ብቻ እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን ።

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 4 місяці тому +24

    እኔ ግን እየሰገዱ በመንገድ ላይ ጭብጨባና ዝማሬ መቻቻል ሳይሆን መቻልን ነው ያየሁት ሲሰግዱ ዝም ብለው አልፈው ራቅ ሲሉ ቢዘምሩ መከባበር ያነዬ ነበር ለለማንኛውም ፋኖ ያሸንፋል ብልግና ፓርቲ ይጠፋል አገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @user-md2rx7hz8p
      @user-md2rx7hz8p 4 місяці тому

      Endeze belesh aregagen kesu endeze aynet neger antebekem

    • @user-do6wz8ge6i
      @user-do6wz8ge6i 4 місяці тому

      ሳህ ወላህ
      ይሄ እኮ
      ረብሻ 😢ነው
      ባለጌዎች መቻልንና
      መቻቻልን ለይተው ማወቅ ተስኗቸዋል ወይም አውቀው ነው

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 4 місяці тому +15

    አሽሩካ እናመሰግናለን ሰዉ በጠፋ ጊዜ ሰዉ ሆነህ የተገኘህ ወንድማችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 4 місяці тому +8

    አሽሩካ የሸዋፈራው ፎቶ የሙሽራ ልብስ ማስታውቅያ ነው እንጂ የእውነት አይደለም

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 4 місяці тому +1

    ሥደተኛ የሆነ ወላጅ ግን ለልጆቹ ሲል ራሱን መጠበቅ አለበት። ሁሉም ወላጅ ጥሩ ነው ወይም መጥፎ ነው አልልም። ለልጁ መሥዋዕትነት መክፈል የማይችል ወላጅ ባይወልድ ይሻለዋል።

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 місяці тому +2

    እማምላክን ተንስኡን ስሰማ ሰውነቴን በደስታ ይወረኛል፣ አዛንም አረ በፍፁም ስሰማው ያደኩበት ምንም አይረብሸኝ፣ እኛኮ ጨዋዎች ተከባብረን ያደግን ነን ምነው ሰውየው???? ኢትዮጽያችን ለዘላለም ትኑር ሰላም ፍቅር❤❤❤

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 4 місяці тому +3

    አሺሩካ የሁለቱ ልጆች ታሪክ በጣም ነው የረበሸኝም ያስለቀሰኝም ከቤታቸው መንግስት ወስዶ የባሰ ስቃይ ላይ ነው የጣላቸው እና መንግስት ከቤተሰባቸው ባልተሻለ መልኩ እያሰቃያቸው ከሆነ ለምን የወስዳል ልጆቹ እንዴት አንጀቴን እንደበሉት😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 4 місяці тому +5

    ስዊድንን ልጅ መንጠቅ ይወዳሉ የራሳቸው ዜጎች ሆነው በልጆቻቸው ምክንያት ቤተሰቦቻቸውን ይዘው ወደ ፖላንድ የጠፉ አሉ።

    • @NigistBogale
      @NigistBogale 4 місяці тому

      Yel meknit lej ayekmum mejmeria meknitun ewkut kemsfhu befet

  • @abelb5604
    @abelb5604 4 місяці тому +1

    አሹርካ ሰለ ኢትዮጰያ ያለውን እውነቱን ስለምትነግረን ለሕዝብ ድምፅ ሰለምትሆን በጣም አመሰግንሃለሁ እግዛቤር አገራችንን ይጠብቅልን❤

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 4 місяці тому

    ትክክል ብላለች አራተኛ ልጅ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ የናቶችን ድካም በደንብ መስክረሃል

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b 4 місяці тому +4

    አሹዬ ሰላምህ ይብዛ የግፉአን ድምፅ❤

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 4 місяці тому

    የአንትን ቻናል እከታተላለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሉ ነገርህ እውኑት ነው አንተ የህዝብ ልጅ ነህ ተባረክ በርታ 🙏❤️🎉

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 4 місяці тому +5

    Absolutely That’s we are women are beautiful 😻 and strong 💪🏾✊🏿✊🏿

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 4 місяці тому +12

    ያላቻ ጋብቻ እንዴት እደሳኩኝ አይ አሽሩካ😂😂ግን እውነት ነው እንዴ የሸዋፈራሁ ነገር ባለትዳርስ አነበር ወይ ግራ ገባን እኮ😂😂😂😂

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 місяці тому +1

    የሚያሰድብህ ሳይሆን የሚያኮራህ ኢጎነትን ተው እያለ ይሚያስተምር ወንድ ተፈጠረልህ መማር መቻል ግድ ነው

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 4 місяці тому

    ተው አሽሩካ ይሄ ወንድማችን ወንድን ማሰደብ ሳይሆን ሴት የተ የሸፈነችውን ከባድ የቤት ሀላፊነት ነው ክብር ለሴቶች

  • @tinsayamikiyas8437
    @tinsayamikiyas8437 4 місяці тому +8

    ባካቹ ሜካብ እንጂ ከሱ ትበልጣለች በነገራችን ላይ ሸዋፈራዉ አለማርጀቶ ይገርመኛል የእምር እኔ 33 አመቴ ነዉ አስቡት ከዛሬ 20 አመት በፊት እንደዚህ ነዉ ዘንድ ሮም እደዚ እኔግን እንዴት እዳረጀዉ አይ ገርምም🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔በዚህ አጋጣሚ የሳያት ደምሴ ርብቻ እዴት እደናፈቀኝ ማለቴ ያለማችን የማታረጀዉ ድንቅ አርቲስታችን ነች ❤😊😊😊

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 4 місяці тому +13

    በስዊድን ይሄ ህግ የሚተገበረው በስደተኛ ልጆች ላይ ብቻ ነው አላማቸውም ስደተኞችንና የስደተኛ ልጆችን አንገት ለማስደፋትና ቅስም ለመስበር ሆን ብሎ የረቀቀ ህግ ነዉ

    • @Sillysanriofan
      @Sillysanriofan 4 місяці тому

      እሱ ብቻ አደለም የግብረሶዶም ማስፋፊያ ሊያደርጉዋቸው ወንጀል ሊያሰሯቹው ጭምር ነው።።

    • @zufanzerihun2344
      @zufanzerihun2344 4 місяці тому +3

      አለመሄድ ነዋ ከጅምሩ

  • @melesemelye1652
    @melesemelye1652 4 місяці тому +2

    አሹካ ፕሮግራምህ አሪፍ ነው ግን ሽዋ ፈራው ላይ የሰጠኸው አስተያየት ደስ አይልም ቅናት አስመሰለብህ??

  • @meseretmamo3756
    @meseretmamo3756 4 місяці тому

    Bewunetu betam yasferal lji lalen sewoch fetari ytebkln enji europ kebad new

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 4 місяці тому +3

    ያ ያ ላይኩካ ለአሽሩካ የሚመች ቻናል አሽሩካ ❤❤❤❤

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 4 місяці тому

    ትልቅ እውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በረከትዎ ይደርብኝ

  • @elisa3493
    @elisa3493 4 місяці тому +3

    እኔኮ ልጁንየዳረመስሎኝ ነበር፡ካገባም ያግባ ፍቅር እድሜየለውም፡እሷላገባችው የምን ማሽሟጠጥ ነው፡እረ ሰልጥን ውጪሃገርእየኖርክ በዚበወረደ ትችት ትመጣለህ😂

  • @mariouset142
    @mariouset142 4 місяці тому +1

    ስወድህኮ በርታ አሹዬ❤❤❤

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 4 місяці тому

    እኔ ከ3እስከ5 አመት ያሉ ልጆች ጋር ነው ምሰራው ጉድ ነው የማየው ልጆችን ማሳደግ በጣም ነው ሚከብደው ልጆቹ ቁርስ ሲበሉ ምሳ ሲበሉ የሚጠይቃቸው ከደከማቸው ዝም ካሉ ብቻ እንጃ ግራ የሚገባ ምደር ነው ያለነው ጌታ ብቻ መፍትሄ ያምጣልን በዚ 20 አመት የሚያስደነግጥ ነገር ነው ሚታየው ምሰማው😭

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 4 місяці тому

      Wosdew eko serhat binoracew lijochum destgna ayhonum beza lay be sus tetmdew gebre Sodom lyrgwacew nw 😢

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 4 місяці тому +3

    አሽሩካ ይመችህ እውነት እውነቱን ልቀቀው የውሸታሞች የሌቦችን ጉድ 😂😂😂😂

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 4 місяці тому +1

    አሽሩካ ! ጎረቤት አገር😂የሀቅ ሰው ስለሆንክ በርታ።

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 4 місяці тому +1

    በርታ ወንድሜ

  • @btin1791
    @btin1791 4 місяці тому +1

    ሸዋፈራሁ ይመችህ አባቴ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 4 місяці тому

    የነዚ ልጆች ነገር መቼም ውሥጤን እንደበላው ደግሞ እኩያ ልጅ ሥላለኝ እኔንጃ በጣም ያሣዝናል😭😭😭😭😭😭😭

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 4 місяці тому +1

    ሳውዲአረበያም አዛን ብቻ እንጂ ተረዊል ሌላውንም ጨየሰላት ወቅት በማክራፎን ጮክ ብሎ ተከልክሏል።።።

  • @user-ex4ln2ud1l
    @user-ex4ln2ud1l 4 місяці тому

    እዴ አሽሩካ ምን ማለትህብ ነው ወንዶች ይስሩ እንጅ ሚስቶቻቸውን ያግዙ

  • @lt963
    @lt963 4 місяці тому +1

    Loved "Set yechalechiw gud"😢😢😢

  • @user-qu1fr7lm6l
    @user-qu1fr7lm6l 4 місяці тому +2

    ወሽት ነው በጣም የሚወዳት ሚስትካ አለው

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o 4 місяці тому +3

    ቅናት መሰለብህጋዜጠኛው።

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 місяці тому +1

    ተባረክ የእኛ ጀግና

    • @negasenshew7085
      @negasenshew7085 4 місяці тому +1

      ያንስሐል ሶቅራጥስ ፋኖ በጠራራ ፀሐይ መብራት ይዞ ፈልጎ ሲዊዲን ያገህ በትርፍ ጊዜህ በሳቅ በፈገግታ በጨዋታ ጀግንነትን የምታስታጥቀን ግሪክ ኢትዮጵያዊው ሶቅራጥስ አሽሹሩካ አሁንም ተባረክ የትምህርትህን ነገር አደራ የነገ የኢትዮጵያ ተረካቢ አሹሩካ የሚኒሊክ የበኩር ልጅ ተመልካችና አድማጭ ናፋቂ ወንድምህ

  • @abiyfeleke4502
    @abiyfeleke4502 4 місяці тому

    Good video....and I have seen some extremists though on your mind...Ante.... Ethiopia wi neh

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 місяці тому

    ወይ አሹርካ😂😂😂😂 ፈገግ አስባልከኝ ሽዋዬ እኮ አክተር ነው ወይ ፊልም ቀረጻ ነው ወይ ማስታወቂነው የእናትና ልጁን ወድጀዋለሁ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamfikeru9374
    @selamfikeru9374 3 місяці тому

    የተወነውን ነው የሆነው
    አባት ሆኖ በሽምግልናው ህፃናት ጋር ሲሞዳሞድ
    ተከታታዩን ድራማ እውን አደረጉት አባባ ማሙሽ

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 4 місяці тому

    ላይኩካ ለኣሽሩካ 💕💕💕

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v 4 місяці тому

    አሹዬ የኔ አዝናኝ ❤❤❤❤

  • @user-th3tq1dl8h
    @user-th3tq1dl8h 3 місяці тому

    Ashruka wendmachen, ye-aqerarebh adnaqe negn; honom sel 'Azane' & ye-church ye-tewate chohet betam sew yerebshal!
    Addis Abeba semeta enqelfe metegnat ayechalem; tensh cheohetun biqensut, tourist hagritun lemegobgnt flagot yenorewal!

  • @ykt4447
    @ykt4447 4 місяці тому +5

    ምን አገባችሁ ቅናት ነው ሸዋፈራሁ የፈለገውን ቢያገባ መብቱ ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 місяці тому

      ትክክል የምወደውና የማከብረው ስው

    • @saratekle8650
      @saratekle8650 4 місяці тому

      አብይ 666😡👹👹👺

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 4 місяці тому

    Ashuka enamsegn alen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 4 місяці тому +1

    አሹካየ ❤❤❤❤❤ፋኖ ወደፊት❤❤❤

  • @heyriaeyayaw4603
    @heyriaeyayaw4603 4 місяці тому

    ሁሉም ወደአንድ ፈጣሪየነው ሚጠራው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Weyni21
    @Weyni21 4 місяці тому

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ በስዉዲን ያላችሁ በባልና ሚስት ግጭት ምክንያት አንድ ኢትዮጲያዊ ልጆችዋ ተወሰዱባት ይሄው እስዋም የአይምሮ ቀውስ ገጥሞት ይሄው በአማኑኤል ትገኛለች

  • @menbereberi8608
    @menbereberi8608 Місяць тому

    እይታህን በጣም ነው የማደንቀው እንደ ልቤ ብዬሃለው

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 4 місяці тому +2

    ምን አይነት ተረብ ነው የዶንቆሮ ውሬ። ሰው የፈለገውን አያረግም።

  • @ritahagoss607
    @ritahagoss607 4 місяці тому

    So beautiful

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v 4 місяці тому

    አሽሩካዬ የምወድህ

  • @user-jj7rh7cx7x
    @user-jj7rh7cx7x 4 місяці тому +2

    ሰውየው እላዩ ላይ ያለው መንፈስ ስለሚደክም ሁለቱም አፃማት ገጠሙ ፍራት ፍራት አለው ድምፅ መስማት አልፈልግም አለ? በቅዱስ ሚካልኤል ስም የገዳይ መንፈስ ታስረሃል 😢😢😢😢

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 4 місяці тому +2

    ውይይይ.... እግዚኦ አምላኬ መሪዎቻችን ምን ነክቶአችኃል ...??? አረ ባካችሁ አማኙ በቤቱ ያለ እግሩ ችሎ የማይሄደው ቤቱ ቁጭ መንገድ ላይም ሆኖ ቅዳሴውንም አዛኑንም እየሰማ አምላኩን ያመሰግናል ጤናውን ይለምናል ሀፂያቱን ይቅር እንዲለው ይለምናል አዛንና ቅዳሴ የተዘናጋውን ያነቃል ይቀሰቅሳል እባካችሁ ይህንን ህዝብ ተውት ..... ቤተክርስቲያን ውስጥ ከሚገባው እኮ ገረገራው ላይ የሚቆመው ይበልጣል 😔😳እባካችሁ ይህንን አማኝና አምላኩን የሚወድና የሚያመልክ ህዝብ አረ ተውት !!!!.... ተለመኑ እባካችሁ እባካችሁ... 🙏😔

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 4 місяці тому +1

    አሹሩካ ያምርቶች ምርቻ ይመችህ

  • @user-tf6wm1pv9l
    @user-tf6wm1pv9l 4 місяці тому +1

    እኔስ እግዚአብሔር እረዳኝ ልጆቼን ይዜ ወደ ሀገሬ ምንም አብይ ሐገሪቷን ሲኦል ቢያረጋትም ....

  • @user-gz6uj9bu9t
    @user-gz6uj9bu9t 4 місяці тому +1

    አሹርካ ምርጥሠው

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 4 місяці тому

    😢😢😢ምንአይነትህግነው የወለደወልልጆች ምንምቢሆኑ እነሱጋ ይሁኑእንጂ አስገድዶመውስድ ምንይሉታል ያውም ሰለጠንበሚባልአገር በጣም ያሳዝናል አሁንም አላህ ልጆቹን ከወላጆቹ ያድርግለት😢😢

  • @meram123
    @meram123 4 місяці тому +2

    😮😮😮😂የምር ነወ እንዴ ጋብቻው ተው ማሰታወቄያ ነወ

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 4 місяці тому +1

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ልጆቹን ይመልስለት በጣም አሳዘኑኝ😢

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 4 місяці тому

    ድራማ ነው አርቲስት ሽፈራው ደጋግሞ መልካም ሚስት እንዳለችው ስያወራ ሰምቻለሁ

  • @user-md7dl2cl9x
    @user-md7dl2cl9x 4 місяці тому

    Ashu melata kalonik lemidinew kofiya mitaregew? melata timesilegni neber

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 4 місяці тому

    እግዚያቤር ሆይ ይችን ሀገር ተመልከታት

  • @user-gr8jw5rd9d
    @user-gr8jw5rd9d 4 місяці тому +4

    አሹካ:እንዴት:ዘናና:
    ቁምነገር:የሚገኝበት:
    ተባረክ::❤

  • @hiruttadesse9527
    @hiruttadesse9527 4 місяці тому

    ዉስጡ ስንኖር አይታወቀንም ።
    ወጣ ብለን የሌሎችን ሃገር ካላየን።
    እኔ እንደወጣሁ ባለሁበት ሃገር በጣም የገረመኝ ፀጥታዉ ነበረ።

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 4 місяці тому

    ውይ ጉድ ይገርማል ዘንድሮ አያሳየን የለ ፍፍፍፍ

  • @ROSATUBE-ro9gp
    @ROSATUBE-ro9gp 4 місяці тому +1

    መችነወ ሚወርደወ

  • @user-yd9hi1ij8f
    @user-yd9hi1ij8f 4 місяці тому +1

    አብይ አህመድ ግን መቸ ነዉ ጤናዉ እሚመለሰዉ እማይረባ ብሎ ብሎ አዛንና ቅዳሴ ሊከለክል ነዉ እኔማ ባላየዉ አላህ ያሳዉና በሺተኛ የሆነ ሰዉየ ጋሸ ሺዋ አፈራዉ መልካም ጋብቻ ያጣፍልወት

  • @gheehavelovepeace5353
    @gheehavelovepeace5353 4 місяці тому

    አሽሩካ ከሌሎች ዮቱብሮች ምርጫዬ ያደረኩህ እና የምርጦች ምርጥ ብዬ አብሬ ኮፊያዮን ከግራ ወደቀኝ ሽክርክር የማደርጋት። በመረጃ መረጃ ስለምታቀርብ ነው።
    ዛሬ ግን ልጆቹን ተነጠኩ የሚለውን አበሻ ብሶት እንዳለ ነው ያቀረብከው።
    ይቀረው። 1. የልጆቹ እናትስ
    ፣2. ያስወሰደበትን ምክንያት ግልፅ አይደለም
    3- ሌላላም ሌላም
    ገዛኸኝ ታመነ ከ Ohio usa

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 4 місяці тому

    Yihe seytan yehone sewye

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 4 місяці тому

    ላይኩከ ከአሽሩከ 😂

  • @SamrawitMekonin-ms1ie
    @SamrawitMekonin-ms1ie 4 місяці тому

    አሹ እንወዲሀለን

  • @AWIMan-jx6yj
    @AWIMan-jx6yj 4 місяці тому +1

    በፊልም የሚሰራውን እሱ በተግባር አሳዬ አይ😂😂😂😂😂

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 4 місяці тому

    ፈጣሪ፡ልጆችህን፡ያስመልስል፡አባታቸው፡

  • @fetahmede991
    @fetahmede991 4 місяці тому

    Wow geteme dese ywmil mels

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 3 місяці тому

    Ramadan Mubarak 🌙 to all Muslims

  • @SamrawitMekonin-ms1ie
    @SamrawitMekonin-ms1ie 4 місяці тому

    ሲያምሩ ውይ ፍጣሪ ይመልስለት

  • @user-yj2cn5ie5j
    @user-yj2cn5ie5j 4 місяці тому

    Ewnte new bertalna❤❤❤❤

  • @hasabemekonen
    @hasabemekonen 4 місяці тому

    Even if they can’t go church or mosque they listen at home their God’s words.

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 4 місяці тому

    Ashruye ashruka😉
    Yemiasazenem guday binor ashrukaga fegeg saibal aywetam 😂

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 4 місяці тому

    አሽሩካ አትሳሳት ያልገባህ ነገር አለ ! ወይስ...?

  • @NebihaWello
    @NebihaWello 4 місяці тому

    Nigd bankm teserkolhal Abo😮

  • @nunu2408
    @nunu2408 4 місяці тому +2

    ኩሚዲውን እወነት አረገው ሸዋፈራው😅

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 4 місяці тому

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm 4 місяці тому +1

    እውነቱንነው ወንድን አላሰደበም

  • @genayal4277
    @genayal4277 4 місяці тому

    የሚወዳት ሚስት ካለው እንደዚ የወረደ ስራ ለምን ይሰራል ገንዘብ ስለሚውድ ነው በዚ እድሜ መቅለል ነው ነገሩ የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 4 місяці тому

    አሽሩካ በናትክ ልጁን አቅርብልን

  • @user-qn8pp2du9o
    @user-qn8pp2du9o 4 місяці тому

    Yemelew aleg arif mengeste metalen eyalek alnberem???

  • @user-qm3yf4zu3y
    @user-qm3yf4zu3y 4 місяці тому

    በጣም ያውቅን ይመስለናል አንዳንዴ ለውሬምብለን ይሆናል ግን ይሄ አላዋቅነት ነው አማኖቱላይሳይሆን የሰው ልጄ የመጣበትን እውነት መንፈሳውነቱን፣እምነቱን በደንብ ስጠብቅ ሁሉ በምክንያት አንዶነ ይገባዋል ፖለትካማእኮ ቆሻሻ ነገር እንደሆነ ግልጽ ነው