ከደሴ ሀይቅ ሂጄ ሳዱላዋ ጋ ተገናኝን ደስ ብሎኛል😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #ethiofunny #vlog #africanmusic #habeshacomedy#amrican#ደሴ#ወሎ#ሙዚቃ#

КОМЕНТАРІ • 183

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube  Місяць тому +33

    ሁላችሁም እስኪ አንዴ ላይክክ አድርጉ በቀጣይ ሌላ ከተማ እንሄዳለን እጎበኛለን አብ😅

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Місяць тому

      በሳይክል ከጢጣ ሀይቅ??😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮 ሀይቅን ሳምልኝ ደረሴ❤

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Місяць тому

      ሸለለለለ አልክበትኮ እስፓልቱን በሳይክል😂😂😂❤❤

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Місяць тому

      ሀይቅ ቦታ መግዛት የምትፈልጉ ካላችሁ ንገሩኝ ቁጥሬን ልስጣችሁ እኔ ቦታ አለኝ መሸጥ እፈልጋለሁ ውዶቸ በደላላ ብራችንን አናስበላ❤❤❤❤❤

    • @MedinaAhmed-js5nq
      @MedinaAhmed-js5nq Місяць тому

      በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm Місяць тому

      ደረሴ ቀስብለህ

  • @mediwolloyewa
    @mediwolloyewa Місяць тому +31

    አብዲን እናሳድገው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ አብድዬ ያገሬልጅ 🎉🎉🎉🎉

  • @rimyoutube9063
    @rimyoutube9063 Місяць тому +18

    አበረታቱት Like አድርጉት ሙስሊም ወንድማችን ነዉ🥰 ይመችክ ብሮ

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 Місяць тому +2

    ማሻአላህ ሀይቅን ሥላሣየኸን ዴስ ብሉኛልልል🎉

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 Місяць тому +2

    የአላህ አብድዬ እደዉ በሳይክልህ እኔም በትዝታ አብሬህ ተጓዝኩኝ ከቆርኬ እስከ ሀይቅ ሱልላ የተማርኩበት ሂተቻ ስለቆየሁ መሰለኝ ተቀየረብኝ ግን ሁለም ነገር እዳለነዉ አድሱ የሱልላ ማደያዉ ብቻነዉ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Місяць тому +2

    ማሻ አላህ ደረሴ አላህ ይጠብቅህ።
    ማነው የሀይቅ አሳ የናፈቀው😊

  • @tibah7091
    @tibah7091 Місяць тому

    ማሻ አላህ ሱሉላ አምሮባታል ያጎቴ ሀገር

  • @ekramasefa-u8x
    @ekramasefa-u8x Місяць тому +2

    ውይ ደረሴ ካሁን ካሁን ተገለበጥክ እያልኩ የኔ መሳቀቅ አረ ቀሥ ብለህ ጥንቃቄ አድርግ ውቢቷ ሀይቅ ሥላሳየህን ደሥ ብሎኛል ጀዛከላህ ኸይረን

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 Місяць тому

    ማሻ አላህ በአገር ላይ ነፃነት እንዴት ያስዴስታል አገሬ ናፍቆኛል 🥰🥰🥰🥰😭

  • @Fatoommohammed-fq8jc
    @Fatoommohammed-fq8jc Місяць тому

    ምርጡ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ አብድዬ

  • @lubaba355
    @lubaba355 Місяць тому +1

    እምዬ ሱሉላ እርጥብ ነሽ ለምለም ነሽ ሀገሬ ትምርት ቤቱማ በምንቃል ልግለፀው ❤🎉🎉

  • @ኑርድን
    @ኑርድን Місяць тому +1

    አይንህን ሰበር አድርግ ማግባት ታቃተህ. ያን ዚና አትስራ. ወንድማችንንን🎉🎉

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Місяць тому +5

    በሳይክል ድንገት ከወደክ አሳየን ወጣቶች ሲወድቁ መሳቅ ይመቸኛል😂😂😂

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Місяць тому +2

    አህለን ደረሴው አብዲ እንኳን ተገኘች ሳዱላዋክክክ ግን መኪና ውስጥ እንዳትገባ ካሜሬ ይዘህ

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y Місяць тому

    አይይይይ ትዝታ😢😢😢 ሀይቅ ደትደናፈቀኝ እናመሰግናለን ደረሴ❤😊😊😊😊

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi Місяць тому

    ማሻ አላህ ደረሤ ጎበዝ በርታ

  • @rodaseiad9086
    @rodaseiad9086 Місяць тому

    ሀይቅዬ አገሬ አገራችንን አሏህ ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Місяць тому

    ደስ ይላል ከሳዱላ ጋ😄😄😃ሃይቅ ደሞ ደስ ትላለች ሃገሬ ናፍቃኛለች መቼ ነው ዞሬ ማያት

  • @متت-د2ك
    @متت-د2ك Місяць тому

    ውይ ሂተቻንም በዛውአሳየኝ

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV Місяць тому

    አገራችን ናፍቃን ነበር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድማችን❤❤❤🎉🎉

  • @YuTuu-l8c
    @YuTuu-l8c Місяць тому

    መሽአላህ ያሞራል ደረሳወ

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 Місяць тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህየኔወንድሜዬ።አብደላዩ🎉🎉🎉🎉

  • @user-bg4qw2vd8z
    @user-bg4qw2vd8z Місяць тому

    እኔ ካሁን አሁን ትወድቃለይ እያልኩኝ ሳይክሏ እንኳንም በሰላም ደርስህ

  • @YuTuu-l8c
    @YuTuu-l8c Місяць тому +1

    እረተወ ደርሰወ አሳድጉን እኝነም

  • @ZinbaHussen-jr5jn
    @ZinbaHussen-jr5jn Місяць тому +1

    ወድማችን፣እናመሰግናለን

  • @halimajamal8061
    @halimajamal8061 Місяць тому

    ማሻአላሕ አይኔ አብሮ እሮጠ ሠፈሪን ሐይቅንሳይ ለኬ በስልኬመሖኑ ትዝአለኝ

  • @متت-د2ك
    @متت-د2ك Місяць тому

    ውይ ሂተቻን ሀገሬን ስላሣየህኝ ቴኪው

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt Місяць тому

    እድልድዩ በታች ልብስ አጥቤ አለሁ ቀጤ አጥቤለሁ አይ ጊዜ ትዝታ ብቻ 😢

  • @AkramSeid-gt1pi
    @AkramSeid-gt1pi Місяць тому

    ጢጣ የተገለበጥኩበትን ገደል አስታወስከኚ ገናነሺ ያላት ነብስ አልሀምዱሊላ እዝህ ያደረሰኚ ሀገሬን ሰላምሺ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @SameeraYou-yi4ow
    @SameeraYou-yi4ow Місяць тому

    ደረሴ ምግዜም ደስ ይበልህ የኛ መካሪ አብሽር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 Місяць тому +2

    አይ ወስላቴ
    አንተ በሔድክበት የሳዱላዋን ሥም ካላነሣሕ አይሖንልሕ
    የላጤ ነገር😂😂
    አረኔሥ ዲጋዪና ሣሩ አፈሩ ናፈቀኝ😢😢😢😢

  • @ZubaibaSaeed
    @ZubaibaSaeed Місяць тому

    እኔ ላተ ተጨነኩ መኪና ገጨህ አልገጨህ እያልኩ ሁለተኛ እደዚህ እዳታረግ ❤❤❤😥😥

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r Місяць тому

    ሀገሬ ገብቸ የሀገሬንአየር የምቀበልበት ቀንናፈቀኝ😢

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia Місяць тому +1

    ሱልላንግን ስወዳት ሀይሱኩል እዛ ተምሬያለሁ።

  • @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ

    ወይኔ ሀቅየ እንደት እንደናፍቀኝ እስኪ ልይና እኮምታለሁ

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 Місяць тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት አላህ ይጠብቃቹ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SerkalemSerkalem-jw5pc
    @SerkalemSerkalem-jw5pc Місяць тому

    ይሕን ሁሉ መንገድ በሳይክል ጀግናነሕ

  • @hawa7349
    @hawa7349 Місяць тому

    ማሸአሏህ ደርሳዉ😊😊😊😊

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ Місяць тому +1

    ሀገሬ ሀይቅና ሀርድቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemila602
    @jemila602 Місяць тому +1

    1999አ ዓ የኔ ትዝታ ሱልላነቴ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @NeimaTube-lt5kw
    @NeimaTube-lt5kw Місяць тому

    ማሻአላህ ሀይቅዬ❤ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @ዙዙ-ለ3ዘ
    @ዙዙ-ለ3ዘ Місяць тому

    ሀሪድቦ ንአሣዬን

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke Місяць тому

    እንኳንደህናመጣህ አብድየ❤❤❤❤❤

  • @22toyiba
    @22toyiba Місяць тому

    አብድ ሙስጠፍን የት እዳለ ታውቃለህ ግን ያርብ እንደሡ ልጅ የጠፍ የለም በደህናው ይሆን💔💞

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ Місяць тому +1

    አብዲየ ወልዲያንም አሳየን❤❤

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Місяць тому

    አረ ደስ ሲል በሌላ ሰፈርም ይደገምልና❤😢

  • @ፍኖ-ዐ6ከ
    @ፍኖ-ዐ6ከ Місяць тому

    ክበርልን ወንድማችን ደሴ& ሀይቅየ❤❤❤

  • @FatumaYemam-oy6md
    @FatumaYemam-oy6md Місяць тому

    አገሬ ሱሉላ ስወድሺ ❤❤❤

  • @fatemadaud4367
    @fatemadaud4367 Місяць тому

    አበረታቱት ወዲሜን

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Місяць тому

    በረታልን ግን መቺነው ሁዳሙቺተነስተው አገሮን አካባቢውንየሚበለፀግ የካባቢዋተቆረቆሬየሚመጣበትንጊዜነውየነፈኩት

  • @osmanmeryem1766
    @osmanmeryem1766 Місяць тому

    ሂተቻ ሀገሬ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 Місяць тому +1

    ቤቴንኮ አለፍኮው አታገልም ነበር

  • @user-ki3it7ko4p
    @user-ki3it7ko4p Місяць тому

    ዋሄሎ 014 አስጎብኝን ጎበዝ ነህ

  • @Zinat9-jg2gt
    @Zinat9-jg2gt Місяць тому

    ሀቀ ለደሤ ሥትደቂቃ ምገድነው አብዱ

  • @MedinaAhmed-js5nq
    @MedinaAhmed-js5nq Місяць тому

    ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZinbaHussen-jr5jn
    @ZinbaHussen-jr5jn Місяць тому +1

    ሀገራችንሰላም፣ያርግን

  • @HadraHadra-e9u
    @HadraHadra-e9u Місяць тому

    እረኡኡ ሀይቅ ናፈቀኝኝኝ

  • @Zinat9-jg2gt
    @Zinat9-jg2gt Місяць тому

    መሻአላህ ምገድ ሠላምነው ማለነው

  • @user-nh6hw3um4h
    @user-nh6hw3um4h Місяць тому

    ደረሴ ሰሞኑን ሀገሬ አገባለሁ በሳይክልህ እድታዝናናኝ😂

  • @HayatwelloyewaHayat
    @HayatwelloyewaHayat Місяць тому

    በደዶን ታሣየናለክ ብዬ ስጠብቅ አልፈከዋል ናፍቆኝ ነበር ሰፈሬ😢

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad Місяць тому

    ወስላታው ደረሳችን እንክዋን ደህና መጣህ ❤❤❤

  • @mameanthrotube109
    @mameanthrotube109 Місяць тому

    ኧረ እንዳወድቅ ❤

  • @user-nh6hw3um4h
    @user-nh6hw3um4h Місяць тому +2

    ከድር ተብየውን ግን ሳልወደው አልቀረሁም አብድየ መቸም አንተ ማገናኘቱን ታቅበታለህ😀መላ በለኝ

    • @user-rb9rm5yl6r
      @user-rb9rm5yl6r Місяць тому

      እእ😂እዳትጠጭ ማለቴ...ወተት

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ

    ወይኔ ሀገሬ ቆርኬ😢😢🎉❤

  • @AlainOn
    @AlainOn Місяць тому

    ማሻአላህበጣምደሥይላል🎉🎉🎉🎉

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia Місяць тому

    ዋውውው አብዲየስላየሁህ ደስብሎኛል ❤❤❤

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut Місяць тому

    እንደው አብድ ጎደኛህ ሙስጠፋ የት ገባ

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 Місяць тому

    አህለን ዴረሴው ጠፍተሀል 👍👍👍👍👍👌👌

  • @hayatenegtu-tc5xz
    @hayatenegtu-tc5xz Місяць тому

    በዛው ወረድ ብለህ ፓሱንም አሳየን በይሁን ቀስ እያልክ ነው መሂድ ሰፍራችንን በድንብ እንድነይ ሽጋዋ በዛውም አላህ ይጥብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @semirasemira3675
    @semirasemira3675 Місяць тому

    አሰላሙ አለይኩም አብዱየ የወይት ሀገር ልጅነህ

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 Місяць тому

    አቸ ተጠቀቅ እባክህ በጎልበትህ አምላክ

  • @NeimaSeid-gk8ou
    @NeimaSeid-gk8ou Місяць тому

    ሱሉላ ሰፈሬ 😢❤

  • @Zehara4444
    @Zehara4444 Місяць тому

    እብድ. ያገርህ. ልጂ. ነኝ ብአላህ. ሰብስክራይብ. አስደርገኝ. ያረባቲ

  • @ELHAM-gw6fe
    @ELHAM-gw6fe Місяць тому +1

    መቼ ተሰርቶ ነዉ ድልድዩ በቃ ቆየሁ እኔ ያአላህ

  • @وينانينا
    @وينانينا Місяць тому

    ጥንቃቄ አድርግ ደረሴ ሆ 🙄

  • @lubaba355
    @lubaba355 Місяць тому

    እናመሰግናለን አብዱዬ ቅመም ነኝ ከሱሉላ😂🎉🎉🎉🎉

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia Місяць тому

    አይ የቆርኬን ሳዱላወች አየሁዋቸው😂😂😂 አንዷን ለወንድሜ😂😂😂

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Місяць тому +1

      ማሻአላህ የቆርኬ ልጅ ነሽዴ እኔም ቆርኬነዉ ቤት የሰራሁት

  • @zinetfentaw3380
    @zinetfentaw3380 Місяць тому

    ኧረ ተጠንቀቅ አብዲ ጥሩአይዴለም እረጅም መንገድ በዚህ መሄድ አዳጋስ ቢፈጠርባችሁ እኔ ስላየሁነው አሏህ ይረሀመው አንደዚህነበር የሚሄዴው

  • @Tube-co8rw
    @Tube-co8rw Місяць тому

    ደረሴ ዋግን የችሳይኮ አላማረችንም ማሸአላ ብያለሁ

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg Місяць тому

    Hetacha selasayanen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ekramymam5901
    @ekramymam5901 Місяць тому

    ማሻ አላህ ሀይቅ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Місяць тому

    ሀይቅ ነውደ 👍👍

  • @user-cw9hp5qx6h
    @user-cw9hp5qx6h Місяць тому

    የኔወደም፣በረታልኝ፣ያገሬልጀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinetTubeSulula75
    @ZinetTubeSulula75 Місяць тому

    እብዲ ሹክረን😘

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Місяць тому

    ሰሉላ ደሰ ትላለች ትምህርት ቤቱም ደስ ይላል ኢተቻ ሚባልም ኣለ ወይ ሃገረይ ኣላውቅሽም ለካ 🙏🙏

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Місяць тому

      እኔም ተቀየረብኝ ሱልላ ሂተቻ የአላህ 9 እና10 ሱልላነዉ የተማርኩት አይ ጊዜ

  • @zoherasa5698
    @zoherasa5698 Місяць тому

    ሀይቅኔት ተለቋልደ

  • @ዙዙ-ለ3ዘ
    @ዙዙ-ለ3ዘ Місяць тому

    ኡሁድትን ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s Місяць тому

    ደረሴ ሀይቅ ዳታ በደንብ ይሰራል አይሰራም?

  • @user-lt9mt8rt4w
    @user-lt9mt8rt4w Місяць тому

    ቆርኬ ሰፈሬ በስንት ግዜ አየኋት

  • @አበባነኝየዉጫሌዋ
    @አበባነኝየዉጫሌዋ Місяць тому

    ዉጫሌን አሣየን አ

  • @bhredinabdu9966
    @bhredinabdu9966 Місяць тому

    ሀይቅ ኔት ወርክ አይሰራም እዴ እቢ አለን አሉ እሳ ?

  • @ZEDTube-mt8mm
    @ZEDTube-mt8mm Місяць тому

    አሰላሙአሊኩም ሰላም ውድም በርታ

  • @ErahmetAhmed
    @ErahmetAhmed Місяць тому

    ወይኔ ሀገሬ ሀይቅ 8ቀን ቡሀላ ሀይቅነኝ ቢኢዝኒላህ

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Місяць тому

    ማሻ አላህ ደግሞ በቁርቁር ሰፈር ሂድና አሳየን😂🎉

  • @user-gl5vl9ow2l
    @user-gl5vl9ow2l Місяць тому

    አህለንየጠፍሰዉ

  • @user-ei7jd7qp3t
    @user-ei7jd7qp3t Місяць тому

    ጥቅምት አገሩ እሚሳፈር ማነው ሀራ እሁድት ነኝ ኢቶቢያ የምትሄዱ ትቅምት መስከረም አብረን እንሳፈር

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 Місяць тому

      ኢሻአላህእኔእሄዳለሁየትነሽአች

  • @FATUMAALI-gl8wj
    @FATUMAALI-gl8wj Місяць тому

    ሠፈሬን አሳየህኚ ቢሻናቆን ሺኩረን አብድ

  • @hayat-w7k
    @hayat-w7k Місяць тому

    አብሸረ ውንደማቸን ❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @nejat2190
    @nejat2190 Місяць тому

    ውይ በነካ እጅህ እናቴን ሂደህ ዘይርልኝ በዛውም ብታገናኘኝ ትመረቃለህ

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ❤😂😢