realy blessing pastor Tamirate. i have teached a lot. thnak you both Tamirat and Tigistt. when i i watch this show. i am really checking my self , how much i am a victim of social media and i am thinking about this and all my life changes.
Yes, pastor even our air (environment) is suffocated with thousands of sacks of lies; so it needs medicine from above; we all have to pray that we may be cured from this chronic disease (lies)
Very true and Amen! "You shall know the truth, and the truth shall make you free! ... if the Son makes you free, you shall be free indeed" (John 8:32,36). Hallelujah! Remain Blessed Abundantly!
ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መፅሐፍህን በማንበቤ ራሴን እንደ እድለኛ እቆጥራለሁ ፣ ይህ ቃለ መጠይቅ ደግሞ ከስድስት ወር የአገልግሎት ስልጠና እኩል ትምርት የሚሰጥ ነው። ቲጂ አንቺም ተባረኪ
❤❤❤ ፓ/ር ጋሼ ታምራት እንደ አንተ አይነት መንፈሣዊውን አካሄድን ያሳዩን ያስተማሩን መንፈሳዊ አባቶች አሁንም ስለአሉን እንዲህ ብቅ እያላችሁ ምክራችሁን ለግሱን እህት ትግስት ተባረኪልኝ❤❤❤
1 ዮሐ 2:1 - 29
ቁ፦ 13 ቁ ፦ 14
አሜን
ፓስተርዬ እደናተ አባቶች ይብዙልን ከናንተ ብዙ አርያ ብዙ ምክሮችን ትምህርቶችን ስለምትለግሱን ተባረኩልን ጌታ አሁንም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን ብዙልን
❤❤እውነት ነው ከክፉ ጥቃት ለመዳን አስቀድመን መፀለይ ያስፈልጋል ላልከው እውነት ነው
በተግባር አይቸዋሎ thank you so much ጌታ እድሜና ጤና ይጨምርልክ ቲጂ አስተዋይ ሴት ብሩክ ነሽ ❤❤
ፓስተርዬ በእውነት ቡዙ ናገር እንድንገነዛብ ነው ያርክን አማኞች እንድንነቀ ያርጋል ከመንፈስ እንቅልፍ ጌታ እየሱስ ዘመን ይባረክ ቲጂ በጣም እናመሰግናለን ለስ ምታቀርብያቹ ስዎች ❤
Tg tebsreki
እውነት ቃልህ እንደወንጌል ነው ተግሳፅህም ለሚሰማ ከትንቢት አይተናነስም ሁሌም ስሰማህ ልቤ በሀሴት ትሞላለች ተባረክልኝ እንዳተ አይነቱን እውነተኛ አገልጋይ ያብዛልን
ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ከልጅነት እስከ ሽበት እስከ ሽምግልና ድረስ እየጨመረ የሚሄድ ለትውልድ የሚተላለፍ የሕይወት ጉዞ ላይ የሚተረክ የማያልቅ ምስክርነትን ማግኘት ኦኦኦ ምንኛ ዕድል ነው ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማው ያደኩት የጋሽ ታምራትን መዝሙር ነው እና አሁን ያሉትን መዝሙር ብዙ አላውቃቸውም የፖስተርን መዝሙር አድጌ ልጆች ወልጄ በውስጤ አለ ይህ የሆነው ከሕይወቱ የተቆረሰ የተኖረውን ስለሚዘምረው ውስጣችን ቀርቷል የጋሽ ታምራት ዝማሬ ከሌላው ለየት ይል ነበር እውነተኛውን የክርስቶስን መንገድ ለመኖር የአባቶችን ምክርና ፈለግ እንከተል እላለሁ እግዚአብሔርም ይረዳናል ፖስተር ዘመንህ እንዲሁ እንዳማረ ይለቅ አንተና ያንተ ሁሉ የተባረከ ይሁን ፀጋ ይብዛልህ ቲጂዬም ተባረኪ !!!!!!!!!
ከልጅነተ ጀምሮ የተባረኩበት አባት ዘማሪ ፓስተር ታምራት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ አብዝቶ ይጨምርሎት❤
ትጅ በጌታ በጣም እንወድሻለን እነዚህን ዕንቁ አገልጋዮችን ስለምትጋብዢ
ፖስተርዬ ጌታ ይባርክህ ይጨምርልህ እስቲ በነካ እጅህ ልሳን እያሉ ከምነማን አንሼ በሚል ፓራራራ.... እያሉ ለሚዘባርቁ በመንፈስ ሳይሆን በብሶት የተነኩ ጩኸቶች አማሮናል !😅አዳዲስ ሰዎችን ይዘን መጥተን በዚህ ተሰናክለው የማይመለሱ አሉና እንደው ከላይየተሰጠህ መላ አለህ እና እስቲ አንድ በለን ተባረክ ::💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏💜💜
Pastor tamerat hailea yederow orginalu pente geta eyesus antenena betesebehn yebarkeleh ene yemawekeh dero berehane wenegele cherch weset new zarem geta endante aynet tekit lejoch alut tery bebal yetentun pente eteralew ahun lay gen beyemenderu sukoch beztewal enem yane yemawekew cerestena ahun lay mekebel slakategn yetem church mehead techlew gra kmegabt bet tekemeto yegetan sera meserat yshalal eweneten atawat geta yeredagn ebakehen beteloteh asbegn
ጌታ ይባርክህ በጣም ብዙ ጊዜ እምጮህበት ጉዳይ መፅሀፍቅዱስን አለመያዝ ያሳስባል ጉዞም ሲኖር መፅሀፍ ቅዱስ እይከብድምመያዝይችላል we have to carry the hardcover book!!!!!
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ፡፡ ፖስተር ታምራት እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ከተኝንበት እንድንነቃ ነቅተንም እንድንኖር ፍጻሜያችን እንዲያምር ጥልቅ የሆነ ምክር ሰጥተህናል ዘመንህ ዘርህ አገልግሎትህ ይለምልም
እጅግ በጣም የሚገርም እውነት እውቀትና ምክር በፍቅር የተላለፈበት አናጺ ሾው ነው። መጋቢ ታሜ እንዲሁም ቲጂ ጌታ አምላክ ይባርካችሁ!
ፓስተርዬ ቀሪ የህይወት ዘመንወት እንዲሁም አገልግሎወትን ጌታ ይባርክልወት። እህቴ ትጂ በብዙ ተባርኪልኝ።
ኦ ጌታ ሆይ በጣም ከባድ ግዜ ላይ ነን ክርስቲያን ቀረ ድሮ አሁንማ ቅድስና የለም የጴንጤ አለባበስ ዜሮ ሆነ እግዚአብሔር ይርዳን ነው ተባረኩ ❤❤
God bless you postor
እየሰጠህ ስላለኸው ትምህርታዊ ምክር ጌታ ይባርክህ።
እግዚአብሔር ፡ይባርካችው፡ተባረኩ
በዝማሬና በሕይወት ጥራት ለትውልዳችን ምሳሌ የሆነ አባት እና አገልጋነህ🙏🙏ራዥም ዕድሜ ተመኘሁ 🙏🙏
ተባረኩ ይህ ፓስተርን በጣም ነው እምወደው❤❤❤
God bless you pastor Tamrita!Love 💕
realy blessing pastor Tamirate. i have teached a lot. thnak you both Tamirat and Tigistt. when i i watch this show. i am really checking my self , how much i am a victim of social media and i am thinking about this and all my life changes.
በስማም . . እንዴት ምርጥ ጊዜ እያሳለፍን እንደሆነ!!! ጎበዝ ቲጂ👏🏽 ይህ ቃለ ምልልስን ፈፅሞ አለመስማት ይቅርና፥ ሳይደጋግሙት አንድ ጊዜ ብቻ ማድመጥ ራሱ ብዙ ያጎልብናል ብዬ አስባለሁ::
ፓስተር ታሜን ጌታ በነገር ሁሉ ይባርከው!! በእውነት ነው ምላችሁ - ኮራሁበት!!! ይህ ቪዲዮ እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች የሚባረኩበትና የእግዚአብሔርን ሀሳብ የሚረዱበት እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም::
በጣም በጣም አርጌ አመሰግናለዉ እግዚአብሔር እድሜና ሰላም ይስጥልኝ ተባረኩ በእናንተ ደስተኛ ነኝ ተባርኬአለዉ ተባረኩ😂😂😂😂😂😂😂😂
🎉🎉🎉🎉min ayinet bereket yehone ke Geta ketilo abat newu egnam Egzabiher ayinachinin yabiralin.Tigiye dink set tebarekilign wud ehite
God bless you pastor
ዋውውው ድንቅ ምክር ነው ከሂወት የተቀዳ ፓስተር ተባረክልን በጣም ነው የምወድህ በዝማሬዎችህ በጣም ነው የምባረከው የምፅናናው ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ ክብር ለጌታ ይሁን
እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ትልቅ ትምህርት ያስተማርከን ይህም እንዴት ክርስቶስን መምስል እዳለብን የስጠህው ማብራርያ በጣም ነው ያስገረመኝ ጳውሎስ ወደ ፊልጵስዩስ እንደ ጻፈው
ሆኖም በደረስንበት በዚያ እንመላለስ።
ፊልጵስዩስ 3:16
እህታችን ትእግስት አንችንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
See both of next week 🙏
face bookun በተመለከተ ዛሬ መልስ አግኝቻለው ምንም እንኳ የሚለቀቀው መልካም ነገር ቢሆኑም ሁሌ ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር እውነት ይሄ የpastor tamerat haile ነው እያልኩ ምክንያቱም ስንት የሚለቀቅ የጌታ መልዕክት እያለ እንዴት ሰውን ደስ ደስ የሚያሰኝ ነገር ብቻ ይለቃል እያልኩ እጠይቅ ነበር ጌታ ይባርክህ ፖስተር እንዲሁም የምወድሽ ቲጂ ዘመንሽ ይባረክ❤❤
እኔም ሁሌ እያልኩ ነበረ ላከ ሌላ ነው
የሳቸውን አገኘሁና የኛውን ደግሞ እንድ አልኩት
“አንዱ ምንም ሳይሆን ምንም የሆነ ቢመስለው ራሱን ያታልላልና።”
- ገላትያ 6፥3
የተወደደክ የጌታ። ባሪያ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይብርክህ❤
የረዳህ ጌታ ይባረከ
ፓስተራችን እንኳን በሰላም መጣህልን፣ቲጂዬ ተባረኪልን የኔ ትሁት እህት ዕድሜና ጤና ያብዛልሽ
God bless you pastor. we need pastors and teachers like you who can build Christian personality.
Geta yibarikih Pr.Tamrat yemigerim mikir agignichalehu tebareku Geta yifewisen wishet hatiyat new! Tgye tebarekilign!!
ህወት ቀያሪ ቆይታ፦ከአፍህ ከዉስጥህ የምፈለቀዉ ሁሉ ህወትን ያሰክናል ብሩክ ነህ Paster
🙏 🙏 🙏 O Lord, forgive me. Please give me wisdom to follow you , this is an eay opening advice 🙏 God bless you, pastor & Tg.
Pasterachn geta eyesus kebarekehi belay yibarkhi❤️🙏
TIGYEE. BETAME ENAMESEGENALLEN PASTOR TAMIRAT HAILE ZARE EGGE TEKAME NEGER NEW YASTEMAREN BATAME NEW YEMENWEDESH TEBAREKELLEN !
ጌታይባርክሕ፣ፖስተር፣በጣምጥሩ፣ምክርነው
ኡኡኡኡኡ እውነት ነዉ አሁንማ እና ኤርሚያስ እና አቤላ መልካም እየመሰሉ አዳባባይ እየወጡ ስድብ ብቻ ለማንም እግዚአብሔር ቀኑን ጠብቆ ይሰጣል ግን ስድብ አያስፈልግም አባቴ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤ አንቺም ተባረክ ትጅዬ
ድንቅ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩ
Egizabeher melkam new ✝️
እስከ ክፍል 10 ብቃጥል ደስ ይለኛል ❤❤❤ ታባራኩልኝ
tebarek pastor
ጸጋ ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ,ቲጂ ደግሞ በርችልኝ።
Betam tebarekulign
Well come our father i hope that we'll have the great time
Amen ame Geta edimehin yarzimilin poster ewunat teberek ❤
Wawww Endet des yemil kehiwet, kemenor yeweta niggr endet ybarkal, Pastor geta abzto ybarkih be ewunet emigerm emibark girum meleekt, bezi yehiwet trms bebezabet zemen getan be hiwet bemenor yrdan, beewunet hulu negr kehiwet siweta betam ytaftal geta eyesus ybarkih. Tigiye anchim tebareki bebzu neger eyetekmshn slale slanchi belbish slalew neger Egziabher ymesgen.
ተባረኩ ፓስተር እና ቲጂ
❤ሁሌ ኑሪልን ❤
May God bless you Pastor Tamrat.
ፌስቡክ እኔም following አደርገው እየተከተልኩ ነው ቀን ቀን እንዲህ ይሆናል ይፖስታሉ ፓስተር መድሎኝ ነበር እሽ ተባረክ ፓስተር❤
Geta Eyesuse yibarkachu❤❤
Thank you
ሰላም ለ እናንተ ይሁን የተወደ ዳችሁ🙏❤️🙏
❤❤❤❤ተባረኩ
Baxam yemin wodei wude abatachii geta edime ina tega yisiteee tebarekilignn❤❤❤
Melehake selamene like melehake urael
ፓስተር ዘመንህ ይባርክ እና ያ የፌስ ቡክ ገፅ ሁሌ ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር ምንም የማይረባ ነው
ወርቃማ መልእክት ነው ።❤
Pastor very interesting discussion
This is very important and educational for this generation ❤❤❤
YAMLAW YALJEM PASTERYA KARE ZAMNEK YATBARK YEUEN YABLTA AYNOHA TAKFATU TEN Q
Ebbifamaa poster tamirat❤❤❤
ymnakberh p Tamerat halie des ymile mker lhiwtchen ymtkem aglaltse brkeblhe ker❤❤
shaloom
Yes, pastor even our air (environment) is suffocated with thousands of sacks of lies; so it needs medicine from above; we all have to pray that we may be cured from this chronic disease (lies)
God bless you and all family's ❤❤❤❤❤❤❤
Yehe interview 1 mulu metsehaf yiwetawal geta eyesus yibarkeh pastor TG ehtachin tebareki
ተበረኩ
❤❤Dignified man of God. May God Bless you two!!
ተመስገን ቅሬታ አሉን፣
በቃ ታባርኬሃለሁ እናንተንም ደሞ ጌታ ይባሪከችሁ❤❤❤
Wow 🙌
ጆሮ ያለው ይስማ !!!
Tebarku bebezu❤
GETA YBARKH GETA TNAGEREnI
My God bless you more and more and more and ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤we love both of you very much for being such an amazing person ❤❤❤❤❤❤😂
እባክሽን ዘማሪት አስቴር አበበን ጋብዢልን። 🙏
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
e/r ybarkote zarote eda smyi kawakbet edamder ashewa ybza bysus sem
ባለ ዲሾችንም ወግድ በልልን!!! ወይ ምክክር!?🤔🤔🤔🤔 ካውንስሉ ቆፍጠን በልልን የነ ፓስተርን የአገልግሎት ስኬት ተከተሉ!!!🙏
1ዮሐ 2:1-29 ቁ.13 ቁ.14
❤
ሰላም ቲጂዬ እስኪ ራጂ ገብሮሌን ጋብዥልን።
❤❤❤
ከሆሳና ዘማረት ሙሉነሸ ዮሐንስ በጣም በጣም ተወዳጅ ዘማሪ አቅርቤ የድሮ ጥንታዊ አሁንም ተወዳጅ
ehet tejie tbarkiy blafef yhon tyke tykeshe ytmlse ymslngal ❤ hulu ngershe ymchengale engda stkrbi egershen wadengedaw azreshe atskyi nber ylkut tbarki tmlsolngale
😢😢😢🤲🏽
Ameeen ameeen 🙏✅️✅️✅️✅️❤❤
Where is the link
I can't find it the link, where is link?
Just click on the picture
Link አስቀምጡ please ❤
እውነትም መናገር ዋጋ እያስከፈለ ነው ዊርድ ያስብላል እውነት ትመራለች
Ende abat eyetenagerek new akeberekalew Ethiopian yewedednew beweshet menged aydelem
Eyetebku negin
ትውልድ ሆይ ቆም እንበል
አረ ይደገም
ትልቅ ህዝብ ትንሽ ሆኖ ሲገኝ ይርዳን ነው እንጂ!!!! በጣም ተባርኬያለሁ """ውሸት" ሰርቲፋይድ የሆነባት አገር!!😭 ቴክኖሎጂ አጠቃቀሙን ካለሠወቅን "ቀሳፊ መላእክት"ይገልጸዋል!!!!! ይጠቅማል ግን እንለይ!! በቴሌቪዥን ጣቢያዎቻቸው የክርስቶስ ስም ሲሰደብ አይተናል!!!
what's wrong ? still i waiting
ewnet new mkuche blen memkakersyichale adbabyi wato mkases ycrstyian terim adelm
Very true and Amen! "You shall know the truth, and the truth shall make you free! ... if the Son makes you free, you shall be free indeed" (John 8:32,36). Hallelujah!
Remain Blessed Abundantly!
To me it sounds too late!! ኤርትራዊ ብሆንም 99% በሚባል ልክ የትግራይ ህዝብ ከምድረ ገጽ ለማጥፍት ሆ ብሎ ሲነሳ ከእንዳአንተ ያሉ ፓስተሮችና ዘማሪዎች ብዙ ጠበቅኩኝ ግን አንድስ እንኩዋን አላገኘሁም ብቻ ሳይሆን ጦርነቱ(የትግራይ ህዝብ መጭፕፍጨፍ) ፍትሀዊ ነው ይፕሚሉ አገልጋዮች ነን ባዮች አየሁና ምናልባት ለኛ የነገሩን ሌላ እየሱስ ይሆን ? ማለት የሰው ነፍስ ግድ የሌለው እየሱስ ይኖር ይሆን ብለን ግራ ገባን!! አሁን የመጽሓፍ ቅዱሱ እየስሱስ የት ነው ብየ እስከ መጠየቅ ደርሻለሁ!!
ጌታ መልካም ነው ወተን ባንጮህም በቤታችን ውስጥ ያነባን ብዙ ነን ዛሬም እኔ ፀልያለው 😢😢