Thank you Jesus! We are not without the witness of true Gospel and standard of Ministry. Yes, we are servants not anything else. Stay blessed the Lord's servant.
Bless you , Tigiste. Egnihin ye egzabher sew ke zare 50 amet befit Ambo megabi honew siyagelegilu tekafiyealehu. Ene high school temari neberku. Kibru hulu legeta yihun.
❤❤❤❤የኔ ጀግና አባት፣ጌታ ቀሪ ዕድሜዎትን የልምላሜ ያድርግልዎት።ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ ፣ሁልጊዜ ብርቅዬ የሆኑ አባቶችንና እናቶችን፣ወንድሞችንና እህቶችን አድነሽ ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን ፣ዘመንሽ ይባረክ።
ሚገርሙ አባት ናቸው ጌታ እድሜና ጤና ይጨምርሉት❤
የሰራዊት ጌታ ልሁል እግዛብሔር ዘመኖትን ይባርክ የእኔ አባት ጀግና ❤❤❤
ጋሼ የሕይወት ታሪክዎን ሰማሁ። ጌታ በእርስዎ የሰራውን ድንቅ ሥራ ሰምቼ እጅግ ተባርኬአለሁ። ትውልዱንም ወደ እውነተኛ አገልግሎት የሚጠራ ሕያው ምስክር በመሆንዎ ደስ ብሎኛል፤ ቀሪ ዘመንዎንም ጌታ አብዝቶ ይባርክ። ደግሞም በዚህ ቤተሰብ መካከል በመፈጠሬ እና ወንጌልን በመስማት ድነት በማግኘቴ፥ ጌታንም ለማገልገል በመታደሌ እጅግ ደስ ይለኛል።
ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ጌታ ይባርኮት
ለሚሰማ እራሶ ትምህርት ኖት
ትዉልድ ሆይ ንቃ ወደ ጌታ ተመለስ
እህታችን ትዕግስት ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ❤
እጅግ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው !ጌታ ይባርክዎት!አንቺም ተባረኪ የእኛ ቆንጆ!🙏🙏
ቲጂዬ ጥያቄዎችሽ ለምታቀርብያቸው ሰዎች ያለሽ ክብር እንዲሁም ሀሳባቸውን እስኪጨርሱ የምትጠብቂው ነገር በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
ቲጂዬ ቆንጆ እኚህን እንቁ አባታችንን ስላቀረብሽልን ተባረኪ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረኩልን
አንቺ ብሩክ ሴት አቤት እንዴት ተባርከሻል ድንቅ ምስክርነት ቲጂዬ ወደ ብርሀን ሚለውን ፕሮግራምና መፅሀፊ ቅዱስ ጥናት ምን አሰብሽ እጅግ እጅግ ሲበዛ የተማርኩበት የተለወጥኩበት ነው እባክሽ ጀምሪዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Jesus! We are not without the witness of true Gospel and standard of Ministry. Yes, we are servants not anything else. Stay blessed the Lord's servant.
የተባረኩ ጀግና አባት ዘመን ሂወቶ ይባረክ፣ስለ እርሶ ጌታ ይባረክ❤❤
ቲጂዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ህይወትን የሚያንፁ ምስክርነቶችንስለምታሰሚን ፕሮግራምሽን በናፍቆት ነው የምሰማው❤
ከቻልሽ የወንጌላዊት ጡሩነሽ ይመርን ምስክርንት ብታሰሚ🙏
መታደል መመረቀ እንደአባቶች አብርሃም ይሥሃቅ ያቆብሥ እኚህ አባት
ቲጅዬ እባክሽ ፀልይልኝ በቃ እወድሻለሑ ከፍርሐት እንድወጣ ጌታን እዳገለግለው በሙላት ጸልይልኝ ብሩክ ነሽ በጣምምም
ዋው እግዛብሔር ይባረክ ምገርም ምስክርነት ነውአባባ እግዛብሔር ቀሪ እዴሜዎትን ይባርክሎት
ቲጂዬ ተባረኪ ለትውልድ ቅሬታ የሚሆን መልእክት የያዙ ትላንት በብዙ መከራ ለወጌል ዋጋ የከፈሉ እና የወንጌሉ ምሳሌ የሆኑ ናቸው የምታቀርባቸው ተባረኪ ❤❤❤❤
የጌታ ኢየሱስ ባረያ አባታችን እውነተኛውን ጌታ ኢየሱስን ወደልባችን ያስገቡ ጀግና የእግዚአብሔር ወታደር ብል ማጋነን አይሆንብኝም ከልጅነት አሳድገውኛል ያነው ከጌታ እየሱስ ጋር ውድድድድ አድርገ እንድኖርና ፍቅሩን እነዳልሽቃቅጥ የረዳኝ ቲጅ አንች የተባረክሽ አደንቅሻለሁ ❤️❤️❤️🙏
ትዕግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!
መልካም ነገር አያሰማሽን ነው !!!
ቲጅዬ፡ስወድሽ፡የምታቀርቤቸዉ፡ስዎች፡አስተማሪ፡የሆነ፡ለትዉልዱ፡ክርስቶስን፡የሚገልፁ፡ፈረሃ፡እግዜብአብሔር፡የሚሳዩ፡ናቸዉ፡በዚህ፡ዘመን፡ያስፈራል፡እኔ፡በጣም፡ጌታን፡እወዳለሁ፡እኔም፡ከረምረም፡ያልኩ፡እናት፡ነኝ፡ጸጋዉ፡ይብዛልሽ፡
ተባረኪ ቲጂዎዬ ተባረኪ ሚዛናዊና ሰው አክባሪ ነሽ 🥰
what a beautiful and powerful life testimony may God bless you i wish long life for you our father❤❤❤
በብዙ ተባረኩ & ኢየሱስ ያድናል!
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርሎት የኔ አባት ❤❤❤❤
ቲጂዬ ፀጋ ይብዛልሽ❤
ባላለቀ ብዬ እየተመኘው ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
ተባረኪ! መጽሐፉ ሲመረቅ IEC Church በዓይኔ ፈልጌሽ ነበር እንኳንም አገኘሻቸው።
በብዙ ተባረኪ!
እግዚአብሔር ይባርኮት አባታችን! ደስ የሚል እና አስተማሪ ምስክርነት ስላሰሙን::
An amazing father and the truth gospel leader. Thanks for this show.
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
አባባ በጤና እንደገና ለምልመው ስላየሆት እንዴት ደስ አለኝ ክብር ለእየሱስ ይሁን
Good to see giant servants of the Lord. Tg you are also blessed!!
Bless you , Tigiste. Egnihin ye egzabher sew ke zare 50 amet befit Ambo megabi honew siyagelegilu tekafiyealehu. Ene high school temari neberku.
Kibru hulu legeta yihun.
Glory to God in the highest....what a champion!....so heart warming. Tebareki dear sister.
Thank you so much
የወንጌል ጃግና 1000 አማት ኑሪልኝ
Tebarekulgn abatachn endet midenk meskerenet new .Tigiye keep the good work you are blessed.
ትጌ ጌታ ይባርክሽ
ይህዉኸ እዉኸነተኛ የጌታ ሠዉ ዉዉዉዉ
Wuye geta hoye selenze abat semi yebarki ende enzehi yalu abat bemderachin abzalen 😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏tijeye tebarki part 2be gugut etbkalew❤❤❤❤
የሚሰገርም ምሰክርነት ተባረኩ።
እባክሽ ነቢይ ገርቦሌን አቅርቢልን
Amazing 😍😍😍
Jesus is lord 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ጀግኖች ስላሉን አስቴር በዳኔ :አብይ ይልማ እንዲሁም ለሌሎች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በርቱልን!!!
Blessed 🙏🙏🙏🙏
Betam des yemil miskirent nw
Tigye ebakish abrewschew silagelgelu yaltengerelachew jegnoch alu behiwot yelelum yalum silnesu biteteykilin lezi twelid betam timihirt nw .
Ene bekirbet tarikachewn silmak nw gen letiweld bizu misale yehonalu tebarkilign .
Gash asefa edme zemenot yebark
God bless you blessed
woww zemenachu yibarek
ዋው ተባረኩ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta.yibarkot.yeneAbat❤❤❤❤
Very good
Wow yene abati edemena xena yisixawu
Geta yebarkiwot
Ababaye edme ena tena yestlg
TBariku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ and ❤❤❤❤❤❤ ❤
You are good grill
Aman aman
La abatachinim lanchinim geta egzabher irjmimi idme yistachu
tg.....dinke abate nachew.....lemelmulen
a