Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ደስ የሚል ጬዋታ ጬዉ አብልታ ብርቱኳን ደረሰ 😄😄😄

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 тра 2024

КОМЕНТАРІ • 197

  • @ensratube
    @ensratube 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው😂😂😂😂😂ግን የማይጎዳ ነገር አርጉት ምግቡ ኩላሊታቹ በሽታኛ እንዳይሆን😂😂

    • @kalikidankalikidantube
      @kalikidankalikidantube  2 місяці тому

      ታሳክሙናላችሁ ለወገን ደራሺ ወገነዉ 😄😄😄

    • @ensratube
      @ensratube 2 місяці тому

      @@kalikidankalikidantube 😂😂😂😂ይሻላል

  • @MellaTube-1836
    @MellaTube-1836 4 дні тому +1

    በምግብ ብቻ ሳይሆን Spin bottle ብትጫወቱ የበለጠ ያዝናናል በርቱ🎉

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውው ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 2 місяці тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ የሚል አዝናኝጨ ጫውታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ❤❤❤

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 2 місяці тому

    የሀገር የልጆች የኢትዮጵያ ልጆች በጣም ደስ ይላላቸው በእውነት ፍቅራቸው አስኬዳችሁ በጣም በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ኑሩልኝ እህቶቼ ኑሩልኝ የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያ ልጆች🎉🎉🎉🎉

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል በያለላችሁበት ዋው ቃልየ ደስ የሚል ፈታ የሚያረግ የቤተሰብ ጨዋታ ነው በርቱ ቀጥሉበት

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበረ እውነት ነው ዘና ፈታ የሚያደርግ ቪዲዮ ነበረ እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @kidist_tub
    @kidist_tub 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ውዴ በጣም አፍሪ ቆይታ ነው ያሳለፍነው እናመሰግናለን ዋዉዉዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያብዛላችሁ በርቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛል እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ የሚል ጨዋታነው 😂😂😂😂 በርቺልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 місяці тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ እና አዝናኝ ጨዋታ ነበር ❤❤❤

  • @habeshatube1395
    @habeshatube1395 22 години тому

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ዘና በሉ አሪፍ ቆይታ ነው ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 2 місяці тому

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ አቤት ፍቅራቹ ስታስቀቱ እህታችን በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነዉ ያላቹ አይለያቹ የኔ መልካም እዴት እደምታስቀኑ ግን እኔ ይህ ቀን በጣም ናፍቆኛል በርቱልን አይለያቹ

  • @Sitotay
    @Sitotay 2 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ሀገራችንን ሰላም አንድነትን ያምጣልን በያላችሁበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ

  • @FanoKebrraw
    @FanoKebrraw 2 місяці тому

    ዋው በጣም ደሰ የሚል የሚያዝነና ጨዋታ ነው ክክክ በሳቅ የገደላችሁኝ በቀጣይ ክፍል እጠብቃለን ሰለነበርን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችንጨ

  • @weyni2816
    @weyni2816 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ደስ ይላል በርቱ❤

  • @kemir264
    @kemir264 2 місяці тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ወደፊት አዳድስ ርእሶችንና አዳድስ ስራዎችን ይዘሽልን እንደምትመጭ ተስፋ አለን እስከዛው መልካም ጊዜ

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 2 місяці тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ፈጠሪ የጊዘሺ ውዴ

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 2 місяці тому

    ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ቃል የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትላላችሁ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ።

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 2 місяці тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ጨታ ነበር የቆዬ ቂምን መወጣት ክክ😂❤❤

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም እንዴት ዋጋ በጣም ደስ ይላል አንዳንድ ጊዜ ብዙም አላገኛቹ ነገሮች አሉ በቀላሉ እንደዚህ አይነቶች ጥሩ ሰዐት እያሳለፋችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @ethio140
    @ethio140 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ቃልዬ ዋውውውው ደስ ስትሉ ፈታ የምያረግ ጫወታ ነው በርቱ አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀደራችን ሰላም ያርግልን

  • @GeniAshi2-cj8uc8ut7i
    @GeniAshi2-cj8uc8ut7i 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላም ስላም እንዴት ነሽ እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር በርቺ ብዙ እንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halaq
    @halaq 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ደስ የሚል ጨዋታ ነው ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 2 місяці тому

    ስላም ጤና ይስጥል እህታችን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ብሮች ውድ ይህገርኤ ልጆች ስላማችሁ ይብዛልኝ ብሮች ደስ ትለለች

  • @tigsttube5211
    @tigsttube5211 2 місяці тому

    ሰላም እንካ በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይድርግልን ዋው አርፍ ቆይታ ነበር በቀጣይ በሌላ እንጠብቃለን ደስ ትላላቹው 🎉

  • @daniel-kh7tttubee
    @daniel-kh7tttubee 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ዋውውውው ደስ ስትሉ እናመሰግናለን😘😘

  • @aberashhune
    @aberashhune 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣችሁ ዋው ደስ ስትሉ ይማር ጨወተችሁ ዘና አድርዶኛል ዋው አሜስግናለህ ዘና ስላደረጋሁኝ👍🌺😍

  • @Umu_m
    @Umu_m 2 місяці тому

    ሠላም መጣሸ እህታችን ወደ አና ለተከበራችሁ የሀገራችንን ልጅችእህቶች በጣምደሰ አረፍደሰያሚልጨዋታነው ዋውው ጎበዝ. በርቺልንን ወድ. የኔመልካም እንሻአላህ
    ቡዙ ነገር እንጠብቃል ከአንቺ ቅጥይበትዋውው

  • @Selamawit
    @Selamawit 2 місяці тому

    ቃልዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛው እረፍት ቤታ ስንገናኝ እኮ ዋውው

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እንካን ሰላም መጣሺዋውውውበጣም ደስ ትላላችሁ ውይ ልጅነት አስታወሳችሁኝ የነበረንቆይታ ሀሪፍ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም እንዴ በጣም ደስ ይላል ጓደኝነት ማለት በተግባር እያሳያችሁ ነው በጣም ደስ ይላል መሃላችሁ ምንም አይነት ክፍተት

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 2 місяці тому

    ሠላም እህታችን በጣም ደስ የሚል አዝናኝ የአብሮአደጎች ጨዋታ ላይ ተገኝተን እንድንደሰት ሁኔታውን ስለአመቻቸሽ እና ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v 2 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ደስ ትላላችሁ
    ጥሩ ቆይታ ነው እናመሠግናለን
    ስላአካፈላችሁን ቪድዎ ሰላምን ያድለን አሜን

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 місяці тому

    ሰላም እካን ሰላም መጣቹ በጣም ደስ የምትሉ ፈቅራቹነ ያብዛላቹ ዘና አረጋቹን ቃልዬ እናመሰግናለን በሌላም እጠብቃችዋለን አይ ትዝታ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ጨዋታ ነው ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 2 місяці тому

    ስላም ስላም ቃዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️

  • @ETENESH
    @ETENESH 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስጋን እንኳን ደህና መጣሽል ቃልዬ ዋዉ በጣም ያሚስና ጫዋተ ነው አሪፍ ቆይታ ነበር በርችል ፋጣር ሃገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤

  • @yeshiwlijetube
    @yeshiwlijetube 2 місяці тому

    እግዘብሔርን ይመስገን እንኳንም ደህና መጣችሁ ዋውውውው ቀጣም ደስ የሚል አጨዋውውው ት ነዉ የአሳያችሁን ፈጣሬ በየከፈአላችሁበት ይጠብቃችሁ ስላም ፍቅር ለሁላችንም ይሁንልን

  • @user-nb3yv8vo3u
    @user-nb3yv8vo3u 2 місяці тому

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ውይ አች ለበላሽው ጨው እኔን ሆመጠጠኝ እሚገርም ጨዋታ ነው የቆየ ቂም አለባትደ አላልሽም ሀሀሀ ያነንማ አች ታቃለሽ ሀሪፍ ደስ የሚል ጨዋታ ነበር

  • @ABGe-sr8yk
    @ABGe-sr8yk 2 місяці тому

    በጣምደሰየምልግዜነው ቀልዬ ምረጥቆይትነበረ ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ፈቅረየሰማን❤

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 2 місяці тому

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውዴ እንኳን በደና መጣሽ በርቺ 😂😂😂😂😂😂ደስ የሚል ቆይታ ነበረን 😘😘😘😘

  • @user-rf6ex4ve4b
    @user-rf6ex4ve4b 2 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ስታምሩ እደዚህ ሰብሰብ ስንል ቀኑ መሸት ይላል ብቻ ስንሆን ደሞ አይመሽም ሀሪፍ ቆይታነበር ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 2 місяці тому

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን ደስ የሚለኝ ጨዋታ😄😄

  • @AwetTube
    @AwetTube 2 місяці тому

    ሰላም ሰሌም ሰላምሸ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሰላምሸ በክርስቶስ ይበሸዛሐሸ በረቺ ቃልዬዬዬዬዬ የኔ ዉድ እህት❤❤❤❤👍👈💞

  • @gunatube12
    @gunatube12 2 місяці тому

    ዋዉ ደስ የሚል አዝናኝ ቆይታ ነው 😂 ከባድ ቅጣት ነው ጨው ለማጣፈጫነት እንጅ እንዲህ እንደ ስኳር መላስ ከባድ ነው ይመቻችሁ

  • @ommobarkyube
    @ommobarkyube 2 місяці тому

    ሠላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህት ምርጥ ቆይታቸውም አሪፍ ነበር እናመሠግናለን ሰላመ ወድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን

  • @ደሴ
    @ደሴ 2 місяці тому

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ እዉነትም ደስ ይምል ጫዉታ ነዉ በጡም ምዉደቹዉ ፈጠር ይጠብቀቹዉ በርቱልኝ

  • @tube20134
    @tube20134 2 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ፀባየ ሰናይ ቃልዬ ሴታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙂🙂🙂ጨው አለማስመለሱ 🙂እንዲህ አይነት ጫወታ ደስ ይላል ቅጣት የሌለበት ልክ እንደ tiktok 🙂🙂ዱቄት መቀባት

  • @user-nm9oe2ld3c
    @user-nm9oe2ld3c 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህቶቼ በጣም አሪፍ መዝናኛነው የምር ሆሆሆ አውቃቹበታል ወድጄዋለሁ ቀጥሉበር ጥሩን ጥሩን ነገር አስቂኝ ነገር ሆሆሆሆ በርቱልኝ

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 2 місяці тому

    ሰላምነሽውዴእህታችን
    እንኳ ንደህና መጣሽ ጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 2 місяці тому

    Wawawww betame tameralchu bertu gobezoche hulachume byalchubeť egzaber yetbekachu agerchen selamun yametalen berchi agerfe koyeta nebr

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና በደስታ በፍቅር መጣል ሰላምሽ ብዛ ምርጥ ቅኝት ነበረ እናመሰግናለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ይቅር ያብዛልን በዚህ ቆይታ ነበር እናመሰግንሃለን

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 2 місяці тому

    ሰላም ሰላምሺ በእጥፎ ይብዛ እህታችንው እኮንንደህናመጣሺ ዋዉ ማሻአላህ በጣምነዉ ደስ የምትሉት በርች❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 2 місяці тому

    ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየበጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምን አንድነትን መተሳሰብን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን እህታችን በርች❤❤

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube 2 місяці тому

    ሠላም ሠላም ለአንቺ ይሁን እንጂ አዝናኝ 👌 ዉድ የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆቹ👌👌❤❤❤❤

  • @-fikr
    @-fikr 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር ሀይለያያችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 2 місяці тому

    ደስ ስትሉ ውቦች ናችሁ ሰላም ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገር ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም እና ጠበቃ አይለያችሁ በሰው ሀገር በሰደት ዓለም ያላችሁ ወገኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mamanewus7381
    @mamanewus7381 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ቃልየ እውነት እንዲህ ተሰባስቦ መጫወት ያስደስታል በርች ቀጣይ በሌላ ቪዶ እጠብቃለን 🎉🎉

  • @AwetTube
    @AwetTube 2 місяці тому

    ቃልዬዬዬዬዬ የኔ ቅን እህት ሰላምሸ በክርስቶስ ይብዛለሸ ወዋዋዋዋዋ ደሰሰ ይሚለ ቆይት ነበረ በረቺ ዘና በሉ ጋደኛናካ ወዋዋዋ በረቺ❤❤❤👍👈💞

  • @Mehlat
    @Mehlat 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ
    እና ለተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህቶች
    በጣም አሪፍ ደሰ የሚል ጨዋታ ነው ዋውው😂

  • @Emnet865
    @Emnet865 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሄር አገራችንን ሰላም ያድርግልን 😁😁😁በጣም ደስ እሚል ጨዋታ🎉🎉🎉

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 2 місяці тому

    ቃልዬ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ የምር ተሰብስባችሁ

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 2 місяці тому

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ እንኮን ደህና መጣሽ ❤❤ ሃገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት እዝነት እመት ለሀገራችን ያምጣለን

  • @zinutube7583
    @zinutube7583 2 місяці тому

    እግዚያብሔር ይመስገን .እንኳን ደህና መጣሽ . ቃልየ ጉድ 😂😂..ደስ ስትሉ ግን..ሰላም ለሀገራችን ይሁን ፍቅሩን አድነቱን መተሳሰቡን ለሁላችንም ያድለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ❤️🙏

  • @faiza5
    @faiza5 2 місяці тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ውድ እህቴ በሪቺ አለህ የጊዘሺ ውድ ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊኚ ዉድ ኢህቴ በርቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን

  • @mekedestube
    @mekedestube 2 місяці тому

    ዋውውውው😂በጣም ዘና ፈታ ነው ያደርጋችሁኝ የምር ጨው የምታቅማችሁ ተመችታኛለች ዘና ፈታነው ያደርጋችሁኝ 😂😂ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት ጫው ተበልቶ ብርቱካን ማገኝት መሻሻል ወይም ለውጥ ይባላል ❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 2 місяці тому

    በእውነት ታድለሻል ቃልየ እኔም እንዲህ ፈታ
    የምልበት በአገኘው ሁሌ በመዳም ኩሽና
    ስርመጠመጥ ቀኑ ይመሻል በርችልን

  • @user-qm2qk9fp1b
    @user-qm2qk9fp1b 2 місяці тому

    ዋውውው ደስ ስትሉ ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nz7nu7kv9u
    @user-nz7nu7kv9u 2 місяці тому

    ማሻአላህ. ዋውውው. ጎበዝ. በርቺልኝ. ❤❤❤

  • @user-nu2uu4mk9t
    @user-nu2uu4mk9t 2 місяці тому

    ደስስስ ስትሉ መሸአላህመሸአላህ ተጫወቱ ማማማየ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፈጣሪ ግን እምግብ አላየንም ጨውውው አታብዙ ማማማየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 місяці тому

    እንኳን ደና መጣሽ ቃልየ አለን አለን
    የኔ መልካም በጣም ደስስ የሚል ቆይታ
    ነበር ልጂነቴን አስታወሳቹኝ ጥሩ ስራ ነው❤❤❤

  • @user-xp6qb4pk2g
    @user-xp6qb4pk2g 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሻ ደሰትላላችሁ በርች አላህሀገራችንን ሰላም ያደረግልንን በሰደት ያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችንንን ያበቃንወቶከመቅርት አላህይጥበቅንንን

  • @neju9654
    @neju9654 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም ለሁላችሁም የሁን ዋውውውውውው ደስ ስትሉ በእውነት በቸኝነች አይሰማችሁም ጥሩ ነው እደዚህ ተሰባሸቦ ጊዜ ማሳለፍ

  • @salamahkarkaba3475
    @salamahkarkaba3475 2 місяці тому

    ሠላም ሠላም እንዴት ናችሁ እህቶቸ ለቤታችሁ አዲስ ነኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ጨዋታችሁም ደስ ይላል ፍቅሩን እስከመጨርሻዉ ይሁንላችሁ❤

  • @seadifamily
    @seadifamily 2 місяці тому

    selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 2 місяці тому

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንንደህናመጣችሁ በጣም ደስትላላችሁ ማሻአላህ በርቱ ሰላምን በያለንበት ያብዛልንወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Askalechitube23
    @Askalechitube23 2 місяці тому

    ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🥰❤

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 2 місяці тому

    እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ አመረኛምክክክክክ ተጫዋቾች መጫወት መልካም

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 2 місяці тому

    እዃንን በሠላም መጣሸልንን ዋው ዋው እዴት ደሥሥ እደምትሉ እኔማ ይህህ ቀንን ናፍቆኛልል ከምር ከጓደኞቼቼ ጋ አብሬ የምሆንበትት

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 місяці тому

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet ehite kale waw betam des yemitilu family nachihu ❤❤

  • @user-qm2qk9fp1b
    @user-qm2qk9fp1b 2 місяці тому

    ዋዉዉሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ብያለው ታምራላችሁ አይለያችሁ እንደዝህ ቁጭ ብለን መጫወት ድሮ ቀር አሁን ሁላችንም በስልካችን ነው የምንጣደው አላህ ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ አይለያችሁ ውዶች

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 2 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህቶቼ እንኳን በሰላም መጣቹው ዋውውውው ደስ ይለል ጨውታ ቀጥሉባት እና አመሰግናለን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ❤❤❤

  • @samriandhasutube
    @samriandhasutube 3 дні тому

    ሰላም ቃልየ በርች

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 2 місяці тому

    ሠላም ሠላምዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ ደስ የሚል ጫወታ ነበር

  • @bahreyatamro9712
    @bahreyatamro9712 2 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን እንኳን ደና መጣቹ ታምራላቹ ማሻአላ ማሻአላህ ዋው ዋው አሳቃቹኝ ባለኝ ቆይታ በጣም ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 2 місяці тому

    😂😂😂በርቱልኝ አሳቃቹሁ እንድ እያደረግን እንግፋው እንጅ ይኤን ስደት❤

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 2 місяці тому

    በጣም አሪፍ ጫወታ ነዉ እንደዚ ሰብሰብ ሰንል ደሰ ሰንል ጫወታዉ ይመቻል ያሰቃል ያዝናናል ሰርክል ነዊ የተቀመጣችዉት

  • @wudatube7098
    @wudatube7098 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም እንደምን ቆየሸኝ እንኳን ደህና መጣሸ ሰለመጣሸ እጅግ ደሰ ብሎኛል የነበረን ቆየታ ደሰ ይል ነበረ አመሰገናለው ሀገራችነም ሰላም ያረግልን

  • @user-nm9oe2ld3c
    @user-nm9oe2ld3c 2 місяці тому

    ክክክክክክ እናት የት ነው የምትሰበሰቡት አድቦታነው እድ የምሰሩት በጣም አሪፍ ነው በርዩ እንጂ ሌላም ሰውን የሚያዝናኑን ብዝነገር አለ ምስራት ትችላላቹ ለጣም ነው የምታምሩት ውዶቼ

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube 2 місяці тому

    Wowweww batam arefi chaweta nebar bertu wenduch yemchachu

  • @ZemenayWerke
    @ZemenayWerke 2 місяці тому

    Wudochiye enqan dena metachuh betam newu dess yemitelut ketelobet yesedet ehtochtoche fexari keenantegar yihun❤❤❤

  • @user-iq1pt4we1m
    @user-iq1pt4we1m 2 місяці тому

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ጭውውት ነበር ሰላምሽይብዛልኝ ሰላም ሁሉ አላህ ለምረሰጢቱ ሀገራችን ያድርግልን

  • @astretube4607
    @astretube4607 2 місяці тому

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ስኳር ነዉ ወይስ ጨዉ ፍትህ ለስኳራችን ፍትህ እንኳን በሰላም መጣሽ ኧ በሳቅ ስንት ኪሎ ገዝታችሁ ነዉ ቱ እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሃገራችን

  • @metitube933
    @metitube933 2 місяці тому

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam turunow

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 2 місяці тому

    Woow taphaa bayyee bareda fi namati toluudhaa ijollummaakoo mana barumsakoo obbollakoo yadaadhaa uuuuuuf itti nuu fufaa maloo❤

  • @ritatube19
    @ritatube19 2 місяці тому

    Egezabiher yemesegen selameshi yebeza kaleye wude enekon dehena metashi eheta arifena dese emel koyeta neber tameralachihu fetari fiker adeneton yabezalachihu berchilegn eheta egezabiher hagerachinene selam yadergelin

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 2 місяці тому

    Wow wow liyu new indet neshi marr baxam desi yilal hahahahaha ya lachu faxari yixabiqachu Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher ❤