🔴 የጉበት ጥብስ በጣም ቀላል ፈጣን Liver Easy Recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • 🔵 ሰላም ጤናናን ይስጥልኝ ይሄን ቪዲዮ የምትመለከቱ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በያለበት ብዝት ይበል እያልኩ ዛሬ ደግሞ ቀላል በቤት ውስጥ ፈጣንና ጤናማ የሆነ የጉበት አሰራር አሰራር በቀላሉ ይዤ መጥቻለሁ ከወደዳችሁት ላይክ ሼር፣ኮመንት በማረግ ሀሳባችሁን ግለፁልኝ እንዲሁም ለቻናሌ አዱስ የሆናችሁ ይሄንን ቪዲዬ የምትመለከቱ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰብ 🔵
    #healthyfood #health

КОМЕНТАРІ • 77

  • @hanichotube
    @hanichotube 6 місяців тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ዋውው በጣም ቆንጆ የሆነ አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን ❤❤❤❤

  • @user-dn1bw9xm5d
    @user-dn1bw9xm5d 6 місяців тому

    ሰላም ዋው በጣም የሚያምር ቆንጆ የጉበት ጥብስ አሰራር ነው የተባረከ ይሁን❤🎉🎉🎉🎉

  • @astersimatube
    @astersimatube 6 місяців тому

    ዋውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ ውድ እናመሰግናለን ከልብ❤

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 6 місяців тому

    ሰላምሸ ይብዛ የኤልሳዬ ጉበት በጣም ጠቃሚነት ያለው ምግብ ነው ብዙ ግዜ ግን እንደሌላው ምገብ በብዛት ስንመገበው አይታይም ዋው እንቺ ደሞ ልዩ አርገሽ ከአትክልቶች ጋር አሪፍ አርገሽ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 6 місяців тому

    ሰላም ባለሽበት ኤልሲ ! ፈጣን የሚጣፍጥ ጤናማ የሆነ የጉበት በቃርያ ጥብስ ነው ያሳየሽን። በአጭር ሰዓት የሚደርስ ብቻውንም መመገብ የምንችለው ዓይነት ነው። ቆንጆ አድርገሽ አዘጋጅተሽዋል። እጆችሽ ይባረኩ።

  • @user-lb4cl7rq8p
    @user-lb4cl7rq8p 6 місяців тому

    ዋው ያሚሚሚሚሚ በጣም የሚጣፍጥ ምርጥ የጉበት አጠባበስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤❤

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 6 місяців тому

    ሰላም እንዴት ዋው በጣም ቆንጆ ምግብ ያዘጋጀው በጣም አሪፍ ውዝግዜ ቀላል ያሉ ነገሮች ለሁላችሁ ብዬ ነው ማስበው በተለይ ደግሞ እሳት ለፈለገው ሰዎች ጊዜያችንን በቀላሉ ማለት ነው

  • @ETENESH
    @ETENESH 6 місяців тому

    የክርስቶስ ሰላም ፍቅር ብዝዝት ትርፍርፍ ይባልኝ የእዉነት በጣም አሪፍ የጉበት አሰራር ሰራትሽ ስለአሰያሽን ከልብ እነመሰግናል ፋጣር ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @halaq
    @halaq 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሸን❤❤ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 6 місяців тому

    ዋውው በጣም ደሰ,የሚል,የጉበት አሰራር,ነው ያሳየሸን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ባለንበት ሰላማችን ይብዛ ሀገራችንን,ሰላም ያርግልን

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 6 місяців тому

    ዋዉዉዉ የምር አልተቻልሺም በየቤቱ
    ሞያኮ አለ እናመሠግናለን በጣም
    ቆጆ ነዉ በርቺ ባለሞያ እጂሺ ይባረክ

  • @user-iq1pt4we1m
    @user-iq1pt4we1m 6 місяців тому

    ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ አሰራርሀሪፍ ቆይታ ነበር ቀጥይበት እጅ ይባርክ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጠቃሚ እውቀት አዘል ቆይታ ነበር

  • @SileHiwot
    @SileHiwot 6 місяців тому

    ሰላም እንኳንሰላም መጣሽ ዋዋዋዋዋዋዋ በጣም የሚጥም ይመስላል ሀሪፍ አሰራር ነው በርችልን እህታችን እናመሰግናለንንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 6 місяців тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽእግዚአብሔር ይመስገን ዋውውው በጣም አሪፍ የሆነ አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባርክ በርች❤❤❤

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 6 місяців тому

    ስላም ስላም ኤልዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ማር❤ደስ የሚል አስራር ነው እጅሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ ባለሞያ እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 6 місяців тому

    ሰላሜ ሰላምሺ ይብዛ ዉደ በጣም ቆጆ አሰራርነዉ በርች ሰላምናፍቅርን ያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን ይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 6 місяців тому

    ሰላም እዴት ነሽ ሰላምሽ ይብቃ የውነት በጣም አሪፊ የጉበት ጥብስ ነው ያሳየሽን ያለው ከልብ ነው ምናመሰግነው ውዶች በቀጣይም እንጠብቃለን እደዚ ባሪፍ ምግብ አሰራር

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 6 місяців тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን 👌❤በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @yamelak7583
    @yamelak7583 6 місяців тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ .ኤልሱ ምርጥ ና ቀለል ያለች የጉበት አሰራር ነች ጎበዝ በርቺ.. ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን.አሜን

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 6 місяців тому

    ልዬና በጣም ጣፍጭ የጉበት አጠባበስ ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ኤልሳዬ የኔ ተውዳጅ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው ልዬ አርገሽ አሳምርሽና ቀመሽ ነዉ የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን❤❤❤❤

  • @jonimercy
    @jonimercy 6 місяців тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ ቀለል ያለ የጉበት ጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽን ድንቹን ቃሪያውን እና ጉበቱን ለየብቻቸው ጠብሰሽ አንድ ላይ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube 6 місяців тому

    ሰላም ሰላም ውድ የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል በያላችሁበት ኤልሲየ እንኳን ደህና መጣሺ የኔበሰለሙያ በጣም ቆንጆ የሄነ አሰረሰር ነው ያሳየሺን በርች ውዴ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @habitayetubi
    @habitayetubi 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋውውው በእውነት በጣም አሪፍ እና ምረጥ አሰራር ነው አመሰግናለሁ

  • @kalkidanethiopia1948
    @kalkidanethiopia1948 6 місяців тому

    ኤልሲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    ጉበቱን የተለያዩ ቅመሞችን በመጨመር ልዩ አድርገሽ ነው የጠበሽዉጨድንቹና ቃሪያወቹ ልዩ ነው ያደረገዉ በጣም ያምራል የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 6 місяців тому

    ሰላም ኤልስዬ በጣም የሚጣፍጥ እና ልዩ የሆነ የጉበት አጠባበስ ቢበላ የማይጠገርም ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ❤❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t 6 місяців тому

    ዋዉ🎉🎉
    👏👏👏❤️❤️

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 6 місяців тому

    ❤❤ውውውውው በጣም በጣም ቆንጆ ነው 🎉🎉🎉❤🥰ከክርስቶስ የሆነ ከእግዚአብሔር የሆነ ሰላም ሙሉ ጸጋ ለእናንተ ይሁን ሰላም ናችሁ ወይ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው ሰላም እያደረገን የሀገራዊ የልጆች የሚወዳቸው የማከብራችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሆን ሰላም ሲቶና 🙏🙏

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 6 місяців тому

    ሰላም ሰላም ኤልሲዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ቀላል የጉበት አዘገጃጀት ነው አጠባበስሽ ቀላል ፈጣን የሚጣፍጥ የተለያዩ ግብአቶችን ተጠቅመሽ አጣፍጠሽ ነው ያዘጋጀሽው ጉበት ለጤና እጅግ ጠቃሚ ነው የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤

  • @yenutube21
    @yenutube21 6 місяців тому

    ዋውውው በጣም የምያምር የጥብስ አስራር ነው ያሳየሽንን የኔ መልካም በርችልንን ስለ ምታካፍይን ሁሉ እናመስግን ሁለም የምትስርያችውውእደስ ያላል ሞያ ከይቱብ ብለናል የልሱዬ ❤❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 6 місяців тому

    ሰላም ሰላም የኤልስዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ለመመገብ የሚያጓጓ ልዩ የሆነ የጉበት ጥብስ ነው እጂሽ ይባረክ 👌👍👍🙏👍

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 6 місяців тому

    ሠላምሽ ይብላልኝ ኤልሱዬዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋውውው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሰለማታካፍሉን እናመሰግናለን

  • @Selamawit
    @Selamawit 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ነው እኔ ግን ጉበት በምንም መልኩ ቢሰራ አልወድም ጭራሽ ጨጔራ ነው እምወደው👍👍👍

  • @saadi659
    @saadi659 6 місяців тому +1

    Heeduu namatii tolaa jabadhuu hojii bareedaa akkam jirtaa bagaa nagayaa dhuftee matii jalalaa nyataa bareedaa akkam jirta moo

  • @adona16
    @adona16 6 місяців тому

    ሰላም ሰላም ኤልሲዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የተመጣጠነ የማይሰለች የጉበት አሰራር ነው በድንች እንዲሁ የተለያዩ ቃረያዎችን በመጠቀም ግሩም የጉበት አሰራር ነው ዋው የኔ ባሞያ የሰሩት እጆችሽ ክፉ አይያቸው❤

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 6 місяців тому

    የኤልሳዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ የዛሬው ደሞ ጉበት ይዘሽልን ከች አልሽ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን ጉበት ለብቻው መመገብን ለማይፈልጉ ሰዎች ይህ ምርጥ አማራጭ ነው ቃርያዎቹ ከለራቸው ሲያምር ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን

  • @chaltutusee
    @chaltutusee 6 місяців тому

    Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah mashallah baayee namati tolaa jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah baayee namati tolaa jabadhu nyaata baayee baredaa jabadhu ❤

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 6 місяців тому

    ኤልሱ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ! እንዴት ቆንጆ የጉበት በቃርያ ጥብስ ነው። እንዲሁ ቢበላ እራሱ የሚጣፍጥ አይነት ነው። አጠባበሱ ሲያምር ። ጉበት ብዙ ጊዜ አስበን ምግባችን ውስጥ አናስገባውም ግን ብዙ ጥቅም ያለው ነው። እናመሰግናለን።

  • @zizibeauty9skincare
    @zizibeauty9skincare 6 місяців тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ኤልሳዬ እንካን በሰላም መጣሽ ዋውውው ቆንጆ ለጤናብተስማሚ በሆነ ምርጫ ልክ ነዉ የስራሽው እናመስግናለን እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሞያ❤❤❤

  • @user-nm9oe2ld3c
    @user-nm9oe2ld3c 6 місяців тому

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ዋውውው በጣም አሪፍነው የሰራሺው የተለየ የምግብ አሰረር ጉበት እደዚህ ሲሰራ በጣም አሪፍነው እናመሰግናለን በርችልኝ

    • @hanan-pz3yc
      @hanan-pz3yc 6 місяців тому

      ቤተሰብ እንሁን

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 6 місяців тому

    ሰምመ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ሲያዩት እራሱ የሚያጓጓ ልዩ የሆነ የጉበት ጥብስ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 6 місяців тому

    ውውውውውው እግዚአበሔ ደመሰገን ሰለ ነበርን ቆደታወ ግዜ እናመሰግናለን ጥሩ ዉደደት ግዜ ነበርን አናመሰግናለን ሰለ ምታካፍለን በርቱ በአሀን

  • @omureyan
    @omureyan 6 місяців тому

    ሰላም ማሻአላህ እጀሺይባረክ ሠላም እንኳንሰላም መጣሺ እህታቸን ወድናየተከበራቺሁ የሀገሬልጆች በያላችሁበት አለም ዶርቻ አላህ ወቶተመቅረት ይጠብቃቺሁ በሌላቨዶእንገናኝ ተመልሰሺነይ ጎበዝ ባለሙያ እጀሺይባረክ

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 6 місяців тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዝኑዬ ዋው በጣም ምራቅ ያስውጣል ጎርቤትሽ ባደርገኝ ብዬ ተመኜው እድሜና ጤና ይስጥሽ የኛ ቅን ስራዎችሽ ሁሉ ልዬ ምርጥ ምርጥ ናቸው Love Food❤

  • @adem364
    @adem364 6 місяців тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ኤልሳዬ ቆንጆ የሚያምር የጉበት አሰራረ ነው ይለያል ❤❤

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 6 місяців тому

    ኤልስዬ ሰሌምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል የኔ ባለሙያ በእዉነት ስለ አሰሪዎች እግዚአብሔር ሞገሰ ሰለሆነሽ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ የምታቀርባቸው ቪድዮዎች በኮፊደስ ሰለምታቀርቢ ደስ ይለኛል አንዳንዴ የራስሽ ቤት ይመሰለኛል በርቺ እጅሽ ይባረክ

  • @ZERITULOVE8850DIZANER
    @ZERITULOVE8850DIZANER 6 місяців тому

    ሰለም ሰለም ለሰው ልጆች ለሰው ልጆች ለገረችህን ለሰው ልጆች በሙሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 6 місяців тому

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ኤልስዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬ ቆንጆ የጉበት ጥብስ ድንች ጠብሰሽ ፣ ቃርያዎችሽን ጠባብሰሽ ለብለብ አርገሽ ጉበቱንም በተመሳሳይ ቅመም ሮዝመሪን ጨው አርገሽ የሚያምር የጉበት ጥብስ ነው ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 6 місяців тому

    Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene mar wow batem yememer aserira new yene.balemoye ejash yeberek lahagerichan selamun yemetelen

  • @LiJ-MURAD
    @LiJ-MURAD 6 місяців тому

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ፍቅር አንድነት ይስጥልን ቆንጆ ሴት በያለንበት ፈጣሪያችን ይጠብቀን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ያኡምሪ ዋውውውው ጎበዝ በርች ውዴ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን ብዙ እንጠብቃለን

  • @tube20134
    @tube20134 6 місяців тому

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ኤልሲዬ በእውነት ዱለት በጣም ነው የምወደው በጀራ በዳበ አልመገብም በማኪያ ነው የምበላው አሁን እእእ እጤየን አሯሯጥሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 6 місяців тому

    ምርጥ 😋😋😋😋

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 6 місяців тому

    የሚያምርና የሚገርም የጉበት ጥብስ ነው የሰራሽው በእውነት ያንን ምግብ ሳይ ሁሌ ያምረኛል ከምር ኤልሳ እጅሽን ይባርከው ባለሞያ አይገልጽሽም ሁሌም ሸር ስለምታደርጊልን እናመሰግናለን

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 6 місяців тому

    ሰላምሽ ይብዛ ኤልስዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዛሬም እንደተለመደዉ ለየት ያለ አሰራር ነዉ ጉበቱን ከትፈሽ በትንሽ ዘይት ድንች ብሰሽ ከዛ ቃሪያዎቹን ከዛ ጉበቱን ጠብሰሽ ቅመማ ቅመሞች አድርገሽ ግብአቶቹን ሁሉ አደባልቀሽ ምርጥ የጉበት ጥብስ ነዉ እናመሰግናለን❤

  • @Meetiiqueen
    @Meetiiqueen 6 місяців тому

    Nageenyii fi hararii waaqayyoo mana kanaf haa ta'ubaga nagan dhufte noorii qalii nama waaqayyoon biyyaa keenyaaf naga jalalaalla nuuf haa kennu baay'ee namati tola halaa gaariin hojjaate jabaadhuu itti fufii❤❤❤

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 6 місяців тому

    Selam lanche yehune Elsiyeee yena tanfqe endte nesh baxme tanfqshali eko wuda wow wow liyu bala moya nesh 👌👌👌✅✅✅✅

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 6 місяців тому

    Baga dhuftee baredukoo woow woow bayyee namati tolaa ogummaa bayyee qaba jabesii ittin hojedhuu waaqayyoo biyyaa keenyaaf nagaa jalaala tokkummaa haa latuu ❤

  • @user-nf4hq8kg1n
    @user-nf4hq8kg1n 6 місяців тому

    Selameshe yebeza Elseye Enkuwane dehena metashe Betame konjo ye güneye yebese new gebeatochu hulu fetane ena le Tena Tesemame new Enamesegenalen

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 6 місяців тому

    ሰላም እህታችን ኤልስ እንኳን በደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ውደ ጉበት በጣም ምርጥ ነው እኔ ግን አልወዶም ነበረ በቅርቡ መብላት ጀምረሂ
    ሃሎ ጥሩ ነው ብሉ ከተገኘ እንበረት ❤❤

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 6 місяців тому

    Maashaa Allah tabarakalaa hojii garii irraa jiritaa jabadhuu baayee namati tolatan jabadhuu bara hoji garii siif hawaa jabadhu nyataa baayee baredaa galatomi ❤

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 6 місяців тому

    Enkuan dehna metash Elsi selam lanchi yehun Betam tekami yehon ye gubet aserar new yasayeshin ke dinch ke karyawoch gar Betam konjo argesh new yeserashiw ejish yebarek ❤

  • @masaratinagaraatube7484
    @masaratinagaraatube7484 6 місяців тому

    Wowow bayyyaee Garidhaa bareedaa ogetiko hojjini Garidhaa itti fufufii Hojjiidhuu nyataa Ajabati wowow ❤❤❤❣️🙏🏻

  • @AsnuTube
    @AsnuTube 6 місяців тому +1

    Nagan mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte wan baredaa hojechun garii jabbesi

  • @Azeb1
    @Azeb1 6 місяців тому

    ejish yebarek yeney balemoya melekam sera berichi melekam sera lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari berichi

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 6 місяців тому

    Elsu Enkuan dehna metash selam lanchi yehun Betam konjo ye gubet tibis aserar new degmo letenachin Betam asefelagi atebabesu Betam yamiral ke karyawochu gar yetbarek yehun❤

  • @nagaamedia
    @nagaamedia 6 місяців тому

    Best Teaching!
    beziw wede ine betim gora beyi.

  • @Askalechitube23
    @Askalechitube23 6 місяців тому

    Selma tenayesitlgn ethat wude Enkuwn dena matashe Emaa wowo betam dessi yemal egziybhar ymesgen des yemli koyta nber thtachin fetari lehagerachin selam fikir yawurdiln Ameen🥰🥰🥰🥰

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 6 місяців тому

    Egzyabhr yemsegen selamsh bekrsetous bezet terf yebel enkwan selam metash waw betam aref aserar new ejihsh yebarek eht

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 6 місяців тому

    selam betseb ejish yebarek
    des ymil aserar new selasayshin keleb enamsegenalen melekam sera ywenelesh berichi

  • @hanan-pz3yc
    @hanan-pz3yc 6 місяців тому

    ሰላም ሰላም ዉዷ እጅሽ የተባረከ ይሁን ባለሞዋ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @dessichanel
    @dessichanel 6 місяців тому

    Nagaan waqqayyo siif ha bayyatu kenna teenya bagaa nagaan gaara keenyati nu dhufte jecha haala jiru fi iddo jiru hundati waqqayyoo naga nu ha tasiisu jabbadhu😊

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማሰገን በጠም አረፈ በቀለለ ምንገድ የጎበች አሰረረ የረጥአሰረረ አረፈቆይትነበረ ❤

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 6 місяців тому

    selam selamesh yebza yeelsaye enkan dehna metash yezarew demo leyu yehon yemtaft konjo yegubet tebse ketlyayu gbatoh ga tebsesh yamren yemtaft aserare new yasyesn eges yebarke

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 6 місяців тому

    Hojii bareeddaa dha heedduu namati tola akkanuman itti fufii waan gariidha jaabadhuu hojeedhuu hojeetan milkaa'uu

  • @urjiimedia168
    @urjiimedia168 6 місяців тому

    Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte sanyii bayye namati tola hojin kee jabbesi wan baredaa hojete