መልካም ባዓል ከቤተሰብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 111

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 роки тому +9

    አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ አረፈች😭😭😭
    ለመላ ቤተሰቦቿና ለአድናቂዎቿ መጽናናትን ተመኘን ።ተሽሎሻል ብለን ደስ ብሎን ነበር እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ!!!💖🙏🏽💖🙏🏽💖🙏🏽

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому

      የምርሽን ነው?

    • @kuriethiotube
      @kuriethiotube 2 роки тому

      ደምራሻለው ደምሪኝ ማር

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 роки тому

      @@kuriethiotube ኩሪ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 роки тому

      @@zekiyatemam7901 ዘክያዬ በቅንነት ደምሪኝ የምወድሽ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 роки тому

      አስኒዬ የኔ ዉድ እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማቲ

  • @fatitube1620
    @fatitube1620 2 роки тому +5

    እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ አንሃ እንዲህ ትላለች
    «የአላህ መልክተኛ ﷺ ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት ሲገቡ፤ ለሊቱን በዒባዳ ላይ ለማሳለፍ ህያው ያደርጉ ነበር። ቤተሰባቸውን ይቀሰቅሱ ነበር። መቀነታቸውን በማጥበቅ ይተጉ ነበር።
    اللهُّم إنك عفوٌ تُحِب العفو فاعفُ عنّا#
    اللهُّم إنك عفوٌ تُحِب العفو فاعفُ عنّا
    اللهُّم إنك عفوٌ تُحِب العفو فاعفُ عنّا
    🤲🤲#ሰብስክራይብ አድርጉኝ እመልሳለሁ

  • @emueman4161
    @emueman4161 2 роки тому +3

    "“ለዱንያውም ሆነ ለአኺራው የማይጠቅመውንና የማይመለከተውን
    ነገር መተው ለአንድ ሰው የመልካም ሙስሊምነቱ አንድ መገለጫ ነው።”
    ነብዩ ሙሃመድ(ሰ.ዐ.ወ) /ትርሚዚና ሌሎችም የዘገቡት ሃዲስ/
    - ቲርሙዚይ ዘግቦታ"
    ፍሮፍይሌንበመጫንቤተስብሁኑ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige yeni konjo

  • @emushewatube
    @emushewatube 2 роки тому +3

    ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በአሉን የሠላም የፍቅር ያርግልን የአመት ሰዉ ይበለን

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 роки тому +6

    አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊርለና
    አላሁመ🌹~አህዲና
    አላሁሙ🌹~ወራህመና
    አላሁመ🌹~ወአፊና
    አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍
    አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነው!!ኑኑ

  • @Zinnaash
    @Zinnaash 2 роки тому +1

    የተብዬ በጣም ነው የምታምሩት እካን ለብርሀነ ትሳኤል በሰላም በጤና አደርሰን አደርሰን ምነው የተብዬ ዛሬ እካን ቀለበትሽን ለምን አላርግሹም ይቅርታ ግን

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ

    ወሙየ እኳን አደረሳችሁ ግን በጣም የተባረክሽ ልጅነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ውዴ እስከመላ ቤተሰብሽ

  • @ZhraHbh
    @ZhraHbh 5 місяців тому +1

    ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethoupiasasa2711
    @ethoupiasasa2711 2 роки тому +1

    Lamuye yene konjo desilal kalijochish gar imachish

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ስታምሩ ለሙ የተንቢ አበሮስ እንማሁ ትደቆ❤❤❤❤

  • @yhuhjj1272
    @yhuhjj1272 2 роки тому

    የተቢ እኳን አደረሳችሁ መባረክ ነዉ መታደል ነዉ ቤተሰብን ማስደሰት

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 роки тому

    ስታምሩ እንኳን አብሮ አደረን መልካም በዓለም እኛም በጣም እንወዳችሁ አለን መልካም ቤተስብ ይጠብቅልኝ ❤️❤️🙏

  • @mihirtshow
    @mihirtshow 2 роки тому +2

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረስዎ!
    በዓሉ ከነመላው ቤተሰብዎ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ ይሁንላችሁ።
    መልካም የትንሳኤ በዓል!!

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 роки тому +1

      ማሂርዬ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፕሊስ

    • @mihirtshow
      @mihirtshow 2 роки тому

      @@zinetfanetwtube9525 ishi

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b 2 роки тому +1

    ዘፈኑ የምሰማው አቦ ዘሬ እኳን አደረሳቹ ነፃነት የት ናት❤❤❤❤አለች እንዴ አዎ ስወደው 🥀🌾🥀🥀ዘፈኑ

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 2 роки тому +1

    ለሚዬ እንኳን ከነሜላው በተሰቦችሽ አደሬሰሽ የኔ ቅን

  • @user-ck6bo7bt1k
    @user-ck6bo7bt1k 2 роки тому

    የቲንቢየ የኔ ፈልቅልቅ እኮን አድረሰሺ

  • @user-vf3fy6rb4w
    @user-vf3fy6rb4w 2 роки тому +1

    አሜን አሜን ለሙዬ እኳንም አብሮ አደረሰን ስታስቀኑ በማርያም

  • @hiwattube
    @hiwattube 2 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ 😘😍

  • @firetube9265
    @firetube9265 2 роки тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ መልካም ባአል ይሁንላችሁ

  • @user-nh1jm9tr1i
    @user-nh1jm9tr1i 2 роки тому

    ለሚየ ልጆችሽን አላህ ያሣድግልሽ ልጅ ፀጋ ነዉ

  • @kuriethiotube
    @kuriethiotube 2 роки тому +2

    ሰላም የተምቢ እንኩአን አደረሰሽ አምሮብሻል ❤❤❤❤

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому +1

      Demerihe yeni konjo

  • @user-rm6ew9jh7h
    @user-rm6ew9jh7h 2 роки тому +1

    ሀይ ለሙ እኮን አደረሳችሁ ለሙዬ አች አድለኛ ነሽ እሄ ሁሉ እህቷችና ወድሞችአሉሽ ይመሢገነውእኔ ብቸኛ ነኚ ለሙ

    • @faikrfaikr8884
      @faikrfaikr8884 2 роки тому

      አይዞን ዉለጂና እኩያሽን አድርሽ እማ 😥😍

  • @RahMa-ib2ol
    @RahMa-ib2ol 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l 2 роки тому

    ወይለሚየ ታድለሽ ያልሻቸውን ስም ተው አችቤት እንህዳለን አሉሽ ስወድሽኮ የኔ ድቡሽቡሽ

  • @لاإلهإلاالله-ث9ي
    @لاإلهإلاالله-ث9ي 2 роки тому

    መሻአላ ቆወጆ

  • @eyerusambaw153
    @eyerusambaw153 2 роки тому

    ወይ ስታምሩ እንኳን አደረሳቹህ

  • @user-el8yv2kr2n
    @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

    ሌሜይ እንኳን ኣደረሳቹ ማሻላህ ሁላቹም ታምራላቹው

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo 2 роки тому +1

    ዋውው ይመቻችሁ ፏብልጭብላችኋል

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige yeni konjo

  • @muntatube8311
    @muntatube8311 2 роки тому

    እንኳወን አደረሰቹ ሙል ፈሚሊ💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ ቀምቃሚ ዋች

  • @Tube-tw5wl
    @Tube-tw5wl 2 роки тому

    ዋው

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 роки тому

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @umabdolahtube5077
    @umabdolahtube5077 2 роки тому

    Bereka hugi abo

  • @ayoutube8615
    @ayoutube8615 2 роки тому

    ልሙ የተንቢእንዴትንሽ መስቃንኝ ሙዚቃ ትክፍቶአል እንኳንአደርሶቹሁ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 роки тому

    ተባረኩ ለሰዎች አትጨነቁ ምረቃው ለኛም የድረሰን

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 2 роки тому

    ብሩኬ ሙዱ ጠፍቷል ምን ሆነክ ነው አባ ሉሙ ነፂ ስታምሩ

  • @lubabaali9658
    @lubabaali9658 2 роки тому

    ሰላም

  • @ReemTube
    @ReemTube 2 роки тому

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 2 роки тому

    Enkuwani aderasacehu❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 роки тому

    እንካን እደርሳቹ ለተሳይን ክብር በእል

  • @ናታልእሸቱ
    @ናታልእሸቱ 2 роки тому

    ውዶች አይን ይጠብቃችሁ

  • @Elaa_hab
    @Elaa_hab 2 роки тому

    እረ በሳቅ ተቆራጭ መጣ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @almanal9894
    @almanal9894 2 роки тому +1

    Yene serg fasika new belsh neber eco

  • @shaheeda5071
    @shaheeda5071 2 роки тому +1

    🥰👍🥰🥰

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      እህትደምሪኝ ሠብሥክራይብ

  • @fozitube4139
    @fozitube4139 2 роки тому

    መልካም በዓል ለሙቲ❤️❤️❤️

  • @uaeuae6436
    @uaeuae6436 2 роки тому

    Yene jagina tamisalete ..wuddddd

  • @slam5037
    @slam5037 2 роки тому +1

    የተቢ ማአሬ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      ውዴ ደምሪኝ ሠብሥክራይብ ማር

  • @kewwek8896
    @kewwek8896 2 роки тому

    ሠላምለሁላተተሁም😘😘😘😘🌹🌹👍👍👍👍

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro 2 роки тому

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 2 роки тому

    አኳን,አደረሳቹ

  • @muntatube8311
    @muntatube8311 2 роки тому

    👍👍👍👍አንደኝ

  • @Mariyam-gf5jo
    @Mariyam-gf5jo 2 роки тому

    Sitastayii qafaafi

  • @user-hi7kp8cv5u
    @user-hi7kp8cv5u 7 місяців тому

    😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @happyhappy5863
    @happyhappy5863 2 роки тому +1

    Yena kojo setameru ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому +1

      ደምሪኝ በቅንነት ሠብሥክራይብ

  • @user-nh1jm9tr1i
    @user-nh1jm9tr1i 2 роки тому

    ልጆቸን አሥታወስኩ አይ ሥደት

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 роки тому +3

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።

  • @tigist1217
    @tigist1217 2 роки тому

    የሆነ ነገር ትዝ አለኝ አንዱዋ የኔ ቢጤ የገጠረ ልጅ ወንድሙዋ ሊጋብዛት ከተማ ቀጠራት ቆንጆ ልብስና ጫማ አረገሽ ነይ ብሎ ከዛስ ምን ይምጣልሽ ሲላት ኬክ አለችው ኬክ ለመጀመሪ ጊዜ ነው ያየችው ስሙን ብቻ ነበረ ምታቀው ከዛ እሽ አላትና አዘዘና ሂሳብ ከፈሎ በልተሽ ጠብቂኝ የትም እንዳትሄጅ አላትና ሄዴ ልጅቱ ምን ብታደርግ ጥሩ ነው ማፅጃ በመጣላት ናፕኪን ወይም ሶፈት እንደ እንጀራ እየጠቀለለች መብላት ጀመረች መጨረሻ ሶፈቱ አለቀ ሰው ጠራችን ማጣበቂያው አለቀብኝ አምጡልኝ አለቻት አስተናጋጁዋ መጣ ስታየው ሶፈቱን በኬኩ በልታ ጨረሳዋለች ምን ይህ ብቻ ሌላም ጉድ አለ ጁስ ቤት ያረገች

  • @lingareshyayes6198
    @lingareshyayes6198 2 роки тому

    ❤❤❤❤👍👌

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 роки тому

    🌹🌹🌹እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ፤ አደረሰን🌹🌹🌹
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን🌹🌹🌹
    ✝🌹🌹🌹ብርሃነ ትንሣኤ🌹🌹🌹✝
    የዓለማት ሁሉ ፈጣሪ : የዘለዓለም አምላክ ወልድ ዋሕድ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህች ዕለት መግነዝ ፍቱልኝ : መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በባሕርይ ኃይሉና ሥልጣኑ ተነስቷልና እንኳን ደስ አለን::
    †ክርስቶስ ተንስአ እሙታን!
    ¤በዐቢይ ኃይል ወስልጣን!
    † አሠሮ ለሰይጣን!
    ¤ አግዐዞ ለአዳም!
    † ሰላም!
    ¤ እምይእዜሰ!
    † ኮነ!
    ¤ ፍሥሐ ወሰላም!
    በእርግጥም አምላካችን በሞቱ ሞትን ገድሎ : በትንሣኤው ሕይወትን አድሎናልና ደስታ ይገባናል:: መድኃኔ ዓለም በኅቱም ድንግልና እንደ ተወለደ በኅቱም መቃብር ተነስቷል:: ለደቀ መዛሙርቱም "ሰላም ለእናንተ ይሁን" ሲል በዝግ ደጅ ገብቷል::
    በዕለተ ትንሣኤው የመጀመሪያውን ደስታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተካፍላለች:: የእርሷን ያህል በሃዘን የተጐዳ የለምና:: ቀጥለው ቅዱሳት አንስት እነ ማርያም መግደላዊት ትንሣኤውን አይተዋል:: ሰብከዋልም::
    በዚሕች ቀን ማዘን አይገባም:: በትንሣኤው የደነገጡና የታወኩ የአጋንንትና የአይሁድ ወገኖች ብቻ ናቸውና::
    አምላካችን ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ከትንሣኤው በረከት አይለየን:: በዓሉንም የሰላም : የፍቅርና የበረከት ያድርግልን::
    "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም:: 'የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል: በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው' እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደተናገረ አስቡ::"(ሉቃ. ፳፬፥፭-፰)
    "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል:: ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና::

  • @happyhappy5863
    @happyhappy5863 2 роки тому

    Ewenet new

  • @user-bj6cs9iv5r
    @user-bj6cs9iv5r 2 роки тому

    ሰላምየየተቢ ቤተሰቦች እደትናችሁልኝ ሰላማችሁይብዛ፣እባካችሁለለምናችሁ፣የለቀቁትንሸርአርጉልኝ ያፋልጉኝጥሪነው፣ብዙተከታይየለኝምግንተባበሩን፣በምታምኑትአምላክይዥችሆለሁ፣አፍልጉን

  • @shaulamalamu3273
    @shaulamalamu3273 2 роки тому

    ለሚ ነፂ እስከነቤተሰቡቻቹው እንኳን በስላም አደርሳቹው ለሚ በማርያም ኤሃ ልብስ ላኩልኝ

  • @yasmiin2022
    @yasmiin2022 2 роки тому

    ❤❤❤❤😍😍😍🌷🌷🌷👍👍👍

  • @zenazena2772
    @zenazena2772 2 роки тому

    💓💓💓💓💓💓💓💓👌👌👌👌👌

  • @ናታልእሸቱ
    @ናታልእሸቱ 2 роки тому

    ማርቆሴ ወሪህ የቲም ያሳድጋል

  • @user-wx2ib9me1s
    @user-wx2ib9me1s 2 роки тому

    ሰላም የትቢ

  • @afomitube78
    @afomitube78 2 роки тому +2

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ እዲሁም የእስልምና እምነት ተከታዩች መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላችሁ ውዶች#ሰብስክራይብ#በማድረግ#አበረታቱኝ አትለፋኝ 🙏🙏😍

    • @kuriethiotube
      @kuriethiotube 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አርገሻለው አንቺም ቤተሰብ አርጊኝ ማሬ

  • @emuyoutube9655
    @emuyoutube9655 2 роки тому

    ሰልም ናችሁ ለሙ

  • @rinalkh1086
    @rinalkh1086 2 роки тому

    በጣም ታስጠላለሽ የትቢ

  • @almanal9894
    @almanal9894 2 роки тому +1

    Wushetam

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому +1

      እህት ደምሪኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን

    • @shewayoutube9409
      @shewayoutube9409 2 роки тому

      @@ZAMZAM-dz6dr ደመርኩሽደምሪኝ

  • @SalamSalam-jy7zv
    @SalamSalam-jy7zv 2 роки тому

    ለሙዬሰላም❤❤

  • @sofaneabaytset
    @sofaneabaytset 2 роки тому

    ♥♥እንኩዋን አደረሳችሁ ፎቶውን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ። ግቡ የመዳምን ግጥም ስሙት♥♥

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ የሰው ደስታ ምያስደስታቹ ቤተሰብ ሁናቹ አስደስቱኝ ያብዛውለይለተል ቀድርን አለህ ይወፍቀን አለሁመኢነከ አፉውን ቱሂቡል አፍወ ፈእፉ አና ረመዳን እያለቀ ነው በዱኣ እንበርታ ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ሀገራችንን ሰላም አለህ ያድርግልንለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት አፍያን የአለህየሰው ደስታ ምያስደስታቹ ቤተሰብኝ ሁናቹ አስደስቱኝ

  • @muntatube8311
    @muntatube8311 2 роки тому

    ለሙዬ ኒጊስት ጀግነ ሴት ነሽ ወለሂ አዲነቂሽ ነኝ በጠም በጠም እወዲሸለሁ

  • @ሶልያናወለላይቱእመቤት

    አንቺ ልጅ ግን የእህል ጠር ነሽ አረ ባገኘሽዉ አጋጣሚ ሁሉ አትብዪ አንዴ እህል ባሳደገ አለ ያገሬ ሰዉ ሠባሽ እኮ

  • @amanYouTube-yz5lq
    @amanYouTube-yz5lq 2 роки тому

    ለሙ አሮጊት ሆሽክክክ

  • @meseretgrima5135
    @meseretgrima5135 2 роки тому +1

    አትቅዘኛ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      መሠረትየ ደምሪኝማሬ

  • @user-ez8um9ep8v
    @user-ez8um9ep8v 2 роки тому

    እኳን አደረሣቹ ለሙዬ እኔንም ደምሩኝ🙏🙏🙏🙏

  • @kuriethiotube
    @kuriethiotube 2 роки тому

    ደምሪኝ

  • @uaeuae6436
    @uaeuae6436 2 роки тому

    Yene roll.modele. nesh

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 7 місяців тому

    ❤❤

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 роки тому

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @hannahanna5694
    @hannahanna5694 7 місяців тому

    ❤❤❤❤