ለኢትዮጵያ እዘምታለሁ ያለዉ ሶርያዊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 448

  • @ZelalemsS
    @ZelalemsS 3 роки тому +206

    አንተ ያለህን ያህል መረዳት እኛ ኢትዮጵያውያን እሩቡን ቢኖረን ሀገራችን የት በደረሰች።ልክ ልካችንን ንገረን ።ጎበዝ።

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 роки тому

      👍👍. Hagerchen mech New Selam hon Ye metawekew. Hole ers be ers endetegedadelen New 👉be alme Haymanot alen enlalen tegbar gen Zero

    • @TheFuthure
      @TheFuthure 3 роки тому +3

      እኛ ሀበሾች የተሰደዱ ወገኖቻችን በመንከባከብ የ ጥንት ባህላችን እናስቀጥል::

    • @adugnatesfaye3280
      @adugnatesfaye3280 3 роки тому +1

      አሁን ያለን የሌለን ነው ጥያቄው ? ምን አጣን ? ሰላም ፍቅር በባንዳ አስተሳሰብ ለ27 ዓመት በዘር የመከፋፈል ዘመቻ ። የውጭ ሃይሎች ሁሌ ላገራችን ጠላቶች ናቸው ለምን የኢትዮጵያ ምሳሌነት ለሁሉም ጥቁር አፍሪካ እንድትሆን ነው ። ሃይለስላሴን ለምን ገለበጡ ብለህ ስትጠይቅ መልሱን ታገኘዋለህ ። ግድቡ እንዳይሰራ ለምን ይፈልጋሉ ? መልሱን ላንተ እተዋለሁ ።

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 роки тому

      @@adugnatesfaye3280 ትክክል ። የ ሀይለ ስላሲ ግዚም የተጠቀሙት የትግራይ ባንዳወች እና የትግሪን እረሀብ ነው ። መቺም ትግሪ ታሪኩ ሆሉ ድርቅ እና ክህደት ነው በነሱ የተነሳ ነው ሀገር እየደማች ያለችው እግዚአብሂር ይመስገን መንግስቶ ሀይለማርያም ሀሂወት ቆሙ በእርሱ ላይ የተሰራው ሲራ ዛሪ ሲደገም አየ የ ኢትዪጽያ ህዝብ ልብ ቢኖረው ጠላቶ እና ውጌያው ከማን ጋር ነደሆነ ማወቅ ነበረበት አሚሪካ ቀንደኛ የ ኢትዪጽያ ጠላት ትግሪ ደግሙ በደንብ መቆንጠጥ ያለበት ክፈ ዘር ነው ።

  • @ithinkfast
    @ithinkfast 3 роки тому +109

    ምንም ለማለት የሚቸግር ድንቅ የሆነ መልእክት ነው ወንድማችን የሰጠን! ፋናን እና የጋበዛቹሁትን እንግዳ በጣም እናመሰግናለን! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!🇪🇹

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 3 роки тому +133

    I can't stop crying, welcome to ethiopia 🇪🇹 our door always open for good people... Keep up the positive 🙏

    • @tesfayehabtemariam4272
      @tesfayehabtemariam4272 3 роки тому +4

      HE IS HONESTY NICE PERSON I FELLING SHAME 4-CITEZENS WHO'S BORNE IN ETHIOPIA AND NEVER RESPECT THE NATIVE COUNTRY. THAT'S WHY IS NOT IMPORTANT WHERE BORNE BUT BE HONEST AND RESPECT PEOPLE WHERE U LIVE THIS NICE PERSON SHOWS US! 2 BE TRUE MAN!))

    • @taboredosa1752
      @taboredosa1752 3 роки тому +1

      Began yemideneq ewket sela ethiopia tarik kegna belay yelew abo alan edme yadelih kegna tibeltaleh

    • @better168
      @better168 3 роки тому

      የምንወድህ ወንድማችን: ይህ አስደናቂ ንግግር ነው። በጣም ጥሩ ስራ ነው ወንድማችን። እንወድሃለን። አሜሪካ የሚያስፈልጋት እንደ አንተ ያለ ብሩህ አዕምሮ ያለው መሪ ነውና I wish you are the President of America instead of Biden. You really have a bright view and you are so intelligent. Fana Television,ለምን ስሙን አልፃፋችሁም? የእሱን ግላዊነት ለመጠበቅ ከሆነ ይገባናል።. ይህን እውነተኛ እና የሚያስደንቅ ንግግር አለም ሁሉ እንዲሰማው በእንግሊዝኛ ንዑስ ርዕስ ብታስቀምጡ ወይም በእንግሊዝኛ ትርጉሙን በቪዲዮው ላይ ብትጽፉ በጣም ጥሩ ነበር። ችግሩ ወደ እንግሊዘኛ ሳትተረጉሙ ቪዲዮዎችን ቶሎ ዩቱብ ላይ ፖስት ማድረግ ትቸኩላላችሁ።

  • @kebedegebretsadik2540
    @kebedegebretsadik2540 3 роки тому +74

    የሚገርም መረዳትና ማስረዳት ነው።
    አቦ ጌታ ይባርክህ ።
    ህዝቤ ሆይ ታሪክህን ባህልህን እምነትህን እወቅ አሳውቅ ጠብቅ።

  • @sseqota6300
    @sseqota6300 3 роки тому +40

    የሚገርም ነው። ለመሆኑ ስለ ገዛ ሀገራችን ይህ ሰውዬ የሚያውቀውን ያህል ስንቶቻችን እናውቃለን ። በእውነት በእራሴ አፈርኩ። አማርኛ ቋንቋን መናገር ብቻ ሣይሆን ሃሳብንም ይአፈልቅበታል። እናመሠግናለን ወንድማችን ።

  • @የህልሜታጋይ
    @የህልሜታጋይ 3 роки тому +57

    ከልብ እናመሰግናልን ሀቂቃ በጊዜው ሀገራችን ኢትዮጵያ ከጥላት ያዳነቻቸው ሀገራቶች እምዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዛሬ ከዶት ነገር ግን አላህ አይከዳትም ኢንሻ አላህ ወይዞን ወገኔ

  • @TheFuthure
    @TheFuthure 3 роки тому +30

    በ አረብኛ ፕሮግራማቹ ቦታ ብትሰጡት ሃበሻን መርዳት ይችላል:: he has much informative , motivational and can teach us .

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 3 роки тому +44

    የኔ ጌታ አይዞህ ምድርና ሞላዋ የእግዚአብሔር ናት አንተ ማለት እኮ ኢትዮጵያዊ ባንዳ ሆነው ሀገራቸውን ከነጫጭቦች ጋር ሆነው ከሚወጉአት ሺ ጊዜ የምትበልጥ ውድ ወንድምችን ነህ አንተ ነህ እንጂ ኢት ዮዽያዊ ማለት አቦ ይመችህ 💚💛❤️ ትወድሀለች እንወድሀለን ኑርልን ::

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 3 роки тому +29

    ታሪክ አዋቂ ወንድም አለም ከኡስታዝ ጀማል አገናኙት ለኢትዮጵያ ታሪክ ይሰራል

  • @semusemu2483
    @semusemu2483 3 роки тому +37

    ምዕራባዊያን ሀገር አፍራሽ ናቸው አላህ ያፍርሳቸው ሰላም ለኢትዮጲያ

  • @guragetube221
    @guragetube221 3 роки тому +31

    ኢንሻአላህ ሶሪያንም ሰላማዊ ትሆናለች ።ከመሀመድ አል አሩሲ እና ከኡስታዝ ጀማል በሽር ጋር አገናኙት።

  • @adanegelaw4870
    @adanegelaw4870 3 роки тому +37

    በጣም ይገርማል ይሄ ሰው ከኛ በላይ ስለሀገራችን ያውቃል መንግስት በሚዲያው በደምብ ሊጠቀምበት ይገባል ብዙ እውነቶችን ለአለም ህዝብ ማስተላለፍ ይችላል

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 3 роки тому +53

    Brother you made me cry 😢. You learn so much about Ethiopia in this short time . Most Ethiopian don’t even know what you know brother. Good to have you in my country. Much respect ✊ to you.

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +37

    አማርኛ ሲናገር ሲያምርበት ይመችህ 😘💚💛❤

  • @elilta01
    @elilta01 3 роки тому +45

    በጣም ያሳዝናል የሚገርመው እኛንም እንደዚህ ሊያደርጉን አሁንም ኢትዮጵያን ለመፈተን ጥረት እያደረጉ ይገኛል እኛ አንድ መሆን አለብን ከዚህ ቪድዮ መማር ያስፈልጋል

  • @012345678952645
    @012345678952645 3 роки тому +23

    የአማርኛው ጥራትና ፍሰት እንዲሁም መረዳትና ግንዛቤ የሚገርም ነው ። የኢትዮጵያ አርብኛ ስርጭት ክፍል ቢቀጠር ብዙ አስተዋፅኦ ይኖረው ነበር ። እግዚአብሔር ይባርከው !

    • @beyenechtola2931
      @beyenechtola2931 3 роки тому

      ኦምንአይነትእውቀትአለህተባረክእግዚአብሄርአንተንምአገራችሁንምያስብወደቀድሞሰላማችሁተመለሱ

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 3 роки тому +113

    FANA, PLEASE TRANSLATE 🙏 TO ENGLISH... the whole world must know this..

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 3 роки тому +37

    የምር ኢትዮጵያ ይወዳታል ማን እንደሆነችም በጥቂቱ ገልፀዋታል ግን ከዚህም በላይ ናት እማማ ኢትዮጵያ ሁሌም ይኩሩብሽ ልኩራብሽ ኑሪልኝ ሀገሬ እስከመጨረሻው ያረብ

  • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
    @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 3 роки тому +45

    የኛ ወጣቶችን ያንተን ግማሽ ቢያቁ ጥሩ ነበር ሲቀጥል ወቅቱን የጠበቀ ትልቅ ት/ት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን የደረሰው ሲናገር ያምራን !!!

  • @reemreem2594
    @reemreem2594 3 роки тому +36

    ኢንሻአላህ ሀገራችን ይሄን ሁሉ ፈተና አልፋ እናያታለን በዳዮችም ዋጋቸዉን ያገኛሉ

  • @huhahuha2679
    @huhahuha2679 3 роки тому +8

    ይህ ሶሪያዊ ለኢትዩ ፍቅር ስላለው ከኛ በላይ ታሪካችንን ያቃል

  • @ezraephrem6791
    @ezraephrem6791 3 роки тому +52

    Thanks you Munazer, you deserve an Ethiopian citizenship. I hope Syria 🇸🇾 finds peace and you are able to rebuild your country. Inshalah

    • @andiman6480
      @andiman6480 3 роки тому +3

      On behalf of my motherland and her dear children, we truly thank you and love you Mr Munazer

  • @shimelstaju5930
    @shimelstaju5930 3 роки тому +7

    ይህን ሰው ኡስታዝ ጀማል በሽር እንዲያገኘው እመኛለሁ!!!

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 3 роки тому +24

    ወንድማችን. ሶሪያዊዉ. አርቆ. ማሰብ. ይልሃል. እንዳንተ ነዉ. !
    እኔመስግናለን. ! ለእውነት. መቆም. ለእግዚአብሄር. ምድርን. ያመላክታል. ! አንተ. ባትዙምትም. ተዋግተሃል. ይበቃሃል. !

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 3 роки тому +30

    እግዚአብሔር የሀገራችን ሠላም በቅርቡ ይመልስልን አይዞህ ወንድምየ ሀገራችሁ ሶሪያ ሰላሟ ይመለሳል

  • @ሰላምለኢቶጵያ
    @ሰላምለኢቶጵያ 3 роки тому +18

    እኛኢቶጵያውያን አንድ ከሆን የማናሸንፈው የለም

  • @የተሸከመኝጌታነዉ
    @የተሸከመኝጌታነዉ 3 роки тому +1

    ❤ሙዚር ኮዳን እናመሰግናለን ትክክል ነህ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሶሪያ ‼️
    ❤በእኔ በኩል የኢትዮጵያ የክብር ዜግነትና አምባሳደርርነት ክብር ሰጥቼሀለሁ ይገባሀል‼️

  • @ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን

    ሀገሬን የማያውቃት ትውልድ በዝቶ እኮ ነው መከራችን የበዛው፡ ኢትዮጵያን ጥላቶቾ የሚያውቆትን ያህል ልጆቾ ግማሹን አያውቁም ታሪኳን ።

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 3 роки тому +18

    የበለጠ የሀገሬን ፍቅር ጨመረልኝ አላህ ይጠብቅህ ወድማች

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 3 роки тому +20

    Your a God gift for Ethiopia 🇪🇹 to tell the only true. Thanks brother. We respect you 👍

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 3 роки тому +1

    አንበሳ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 роки тому +4

    የተባረክ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እናመሰግናለን💚💛❤

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 3 роки тому +18

    Wow very interesting, his accent is lovely. He said I am joined the war, because I love Ethiopia 🇪🇹. Thanks brother.

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 3 роки тому +2

    አይዞህ በርታ ሶርያ ወደ ነበረችበት ተመልሳ ታላቅ ትሆናለች

  • @ቲጂነኝሽቅርቅሩዋ
    @ቲጂነኝሽቅርቅሩዋ 3 роки тому +1

    ወይ ማስተዋል አንተጋ ቤቱን ሰርቱዋል ለኛም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @izon3614
    @izon3614 3 роки тому +3

    ኢትዮጵያን በሶሪያዊው ወንድማችን በዚህ መልኩ ስትገለፅ ስሰማ በጣም ነው የገረመኝ

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 3 роки тому +9

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ፣ ቤተሰብህን እና አንተንም በሰላም ጠብቆ ለቆምክለት ለህልምህ ለእውነትህ ያብቃህ ።
    ትልቅ ሀሳብ ነው ፣ አንተ በዚህች ምድር ለቆየህበት ጊዜ ቦታ ሰተህ አገሬን በዚህ መጠን መረዳትህ ትልቅ ማንነት ነው ።
    ሶሪያ ትልቅ ታሪክ ያላት ጥንታዊ ምድር ናት
    ዛሬ በሶሪያ የደረሰው እኛ ኢትዮጵያውያንን እጅግ ያመናል ብዙ የጥንት የእምነት ቦታዎች እንዲወድሙ ተደርጓል ሶሪያ የሁለቱም ትልቅ ሀይማኖት ብዙ ቅርሶች ምድር እንደነበረች እናውቃለን በደረሰው ሁሉ እናዝናለን እንቆረቆራለን ስለዚህ ኢትዮጵያ እንደሶሪያ እንዳትሆንብን የነገርከን ሁሉ ገንቢ ነው ።
    እኛም በአገር ለመጣብን የማይታጠፍ ግንባር ያለን ህዝብ ነን ባርነትን እንቢ ያለ የአድዋ ድል ቅርሶች ነን በዚህ ዘመን ይህ አይሆንም ይመከታል !!! አንድነታችን ብቻ ይጠንክር !!!!
    በፍፁም ኢትዮጵያ አትሸነፍም !!!!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 роки тому +1

    በትክክል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ
    ያንትንም ሶሪያንም ኢትዮጵያንም እግዚያብሔር ስላም ያርግልን!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @hagoseassefa9918
    @hagoseassefa9918 3 роки тому +10

    ይምችህ ውድሜ ደል ለኢትዮጵያ 😎😎😎

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 3 роки тому +9

    Dr Abby is Truly Ethiopian. He what secrfaye his life for mama Ethiopia 🇪🇹.
    The way explain Dr Abby Ahmed brilliant and a good leader he is. Thanks brother.

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b 3 роки тому +10

    ላንተ ቃል የለኝም 👍😍😘

  • @mesaywoubshet3193
    @mesaywoubshet3193 3 роки тому +15

    My goodness!!!!!
    I can't stop crying 😭....
    May Allah bless u bro!!

  • @tsigeredamulu1196
    @tsigeredamulu1196 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን አንተ ሰው ለኛም የማወቅ ልቦና ይስጠን አሜሪካ ጥገኛ ፓራሳይ ነች አፍሪካ ላይ ካልተለጠፈች አትከብርም ለዚህ ነው የሚያንቀዠቅዣት የታባቷ የፈራችው አይቀር አገሬ በራሷ ትቆማለች አይ ቆይ ብቻ ።

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 роки тому +1

    በጣም አሰተዋይ ነህ አማረኛ ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃል ተሰፉችን እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @nafidartube
    @nafidartube 3 роки тому +7

    ማርያምን ኢትዮጵያ ሀገሬ እወድሻለሁ።

  • @amte4467
    @amte4467 3 роки тому +10

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ሀገሬን ስለምትወድ እኛም እኖድሃለን

  • @fasilhidad9898
    @fasilhidad9898 3 роки тому +1

    Thank you our Sorian habesha brother, you are just great habibi.

  • @ketimtube7579
    @ketimtube7579 3 роки тому +4

    በጣም የምያስደንቅ መልእክት ነዉ ከአንድ ኢትዮጵያዊ እንኳ እንድህ አይነት መረዳት መግኘት ይከብዳል እኔ ግን ለ#Fana የምሰጠዉ አስታየት ብኖር ለእንደሱ ያሉትን ሰዎች ለምን የሆነ ፖሮግራም ሰቶት የዊይይት መድረክ አይከፈትላቸዉም በአሬበኛ ቋንቋ በአረቡ ያሉትን ለማስረዳት በጣም ይጠቅማል ባይ ነኝ🙏🙏🙏

  • @atm5614
    @atm5614 3 роки тому +4

    እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ! ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን! 😥በጣም በጣም በጣም ነው ያስለቀሰኝ!! ሃገሬን የውጪ ወራሪ ሣይሆን ከማህፀኗ የወጡት ልጆቿ ሲወጓት ሲያራቁቷት ማየት ያማል! እንዲህ ደሞ ከሶሪያ ድረስ መቶ ለኢትዮጲያ እሞትላታለሁ ሲል ይገርማል😥

  • @mulugeetaagurmuu2593
    @mulugeetaagurmuu2593 3 роки тому +1

    የእውቀትና የእውነት ማህደር ነህ።ድንቅ ሰው...!

  • @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
    @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 3 роки тому +8

    የሚገርመው ነገር አረቦች የመኖችን ሶሪያዎችን በጣም ነው የሚንቋቸው እንደሰው እንኳን ክብር አይሰጧቸውም ያየውትን ነው አሁን ላይ በየአለሙ ይንከራተታሉ😢ሀገር ሲኖር ትከበራለህ ወገን ሀገርህን ጠብቅ በብሽሽቅ ሀገር እንድታፈርስ ነጮች ከበሮ የሚደልቁት ሀገር ካፈረሱ በኃላ ምራቃቸው ነው የሚተፉብን ፈተና ቢበዛም ተያይዘን የተቸገሩትን ወገኖቻችንን እየረዳን ፈተናውን እንለፉ ሀገራችን ለምለም ናት ሀብት አላት ያንን እንዳንጠቀም ነው አለም የተነሳብን ኢትዩጵያን ሆይ ነጮች የደሀ ሀገሮችን ስቃይ ሞት ርሀብ ለነሱ ፊልማቸው ነው እራስ በራሳችን እንድንገዳደል ለነሱ ደስታቸው ነው ዜናቸው ነው በኛ ስቃይና መከራነው ነው እነሱ በሰላም የሚኖሩ የሚመስላቹ ወገኖቼ ብሔር እኮ ነጮችም ጋር አለ እነሱ ግን ብሔራቸው ሳይሆን ሚያሳስባቸው ከሀብት በላይ ሀብትን ማካበትንነው ጥቁር ግን በነጭ ሴራ እየተባላን እንኖራለን በስደት ይንከራተታል የባህር ራት ይሆናል ወገን ሀገራችን ሰፊ ናት ሀብት አላት ጠንክረን ሰርተን ሀገራችንን ሀያል ማድረግ እንችላለን ፈጣሪ መሀሏን ገነት ዳሯን እሳት ያድርግልን💚💛♥🙏

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 3 роки тому +1

      Awo Enatu kalinekan alekelin enzihim yeminagerut enikun nechoch bigebu kenesu nachew egna yegid meteniker alebin. Alziya native Ethiopia eyetebale ende amerika yatefunal

  • @kiddydesta3197
    @kiddydesta3197 3 роки тому +1

    እግዚያብሔር በሄድክበት ይጠብቅህ

  • @mekushimeles5067
    @mekushimeles5067 3 роки тому +3

    ሙንዚር ኮዳን በእውነት እናመሰግናለን
    አንዳንድ ኢትዮጵያዊያን ስለሀገራቸው ምንም የማያውቁ አሉ ኢትዮጵያን ከሚያፈርስ ሀይል ጋር የሚተባበሩ ከኢትዮጵያ ይልቅ ዘሩን የሚያስቀድም አለ የንጹሀን ደም በነሱ ላይ ነው

  • @asterdebebe3346
    @asterdebebe3346 3 роки тому +3

    በጣም የሚገርም ታላቅ እምነትና አገር ወዳድነት አለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆች ካለህም አላህ ይባርክልህ

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 3 роки тому +8

    Thank you brother. Historically Ethiopia is the home of all Muslims in the world. Many centuries a go under the direction of the Prophet an Ethiopian Christian king welcomed Muslim brothers from Arabia to Ethiopia. This is your country.

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 3 роки тому +4

    እረ ይመችህ ወንድማለም ምነው እንዳንት ቢያውቁዋት ኢትዮጵያን!!!!!!!

  • @hambelu2544
    @hambelu2544 3 роки тому +2

    ወንድማችን በጣም ትልቅ ስው ነህ። ፈጣሪ ያክብርህ። ❤🥰

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 3 роки тому +1

    ተባረክ ወንድሜ!! ለሐገርህ ያብቃህ!!

  • @nigisttesfaye1138
    @nigisttesfaye1138 3 роки тому +2

    Wow!!! Amazing!👏👏👏👏 God bless you our brother!!💚💛♥️

  • @chebosekela98
    @chebosekela98 3 роки тому +1

    በጣም የሚገርም ወንድማችን ሶሪያዊ እመቤታችን ትጠብቅህ አቦ ምን ያህል ኢትዮጵያዊ ፍቅር እንዳለህ ነው ያስረዳህን በጣም እናመሰግናለ

  • @altrabididan9699
    @altrabididan9699 3 роки тому +2

    ወንድማችን እኛም እናመሰግናለን

  • @AhmedAbdosh
    @AhmedAbdosh 6 місяців тому

    ማሻአላህ. አላህ ላንተ የከፈተልህን ብርሀን ለኛም ኢትዬጵያኖች እንዲያሳውቀንና ልባችንን ብርሀን እንዲከፍትልን ንገርልንንንን አላህ የናንተንም ሀገር ሰላም ያድርግላቹ እንወድሀለን ❤❤❤❤

  • @milliman654
    @milliman654 3 роки тому +4

    እናመስግናለን ፋናዎች

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 3 роки тому

    አቤት የሰራዊት ጌታ ምን ታሠማናለህ ጌታዬ ኢትዮጵያ ዬ እዶም እምወዱሽ አሉ የሰውልጅ ተስፋ አምላኬ ያገሬን ትንሣኤ ሳላይ እዳልሞት

  • @yohannesmekuria4991
    @yohannesmekuria4991 3 роки тому

    አንተ የምትደነቅ ሦሪያዊ ስለኢትዮጵያ ያለህመረዳት በጣም በጣም የሚደነቅ ነው ። እናመሠግናለን ! በጣም እንወድሀለን የአማርኛ ቋንቋ ችሎታህ የሚደነቅ ነው ። አንተም ሦሪያውያን በሙሉ ወዳጆቻችን ናችሁ ። ለኛ ለኢትዮጵያ ሰትል እዘምታለሁ ማለትህ በጣም እናደንቅሀለን ። ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቤትህ ናት አይዞህ ወንድማችን እንወድሀለን ። አላህ /እግዚአብነሔር / ይባርክህ !!!!

  • @Charmelias
    @Charmelias 3 роки тому +1

    በጣም ይገርማል ብዙ ጊዜ ስራው ላይ ተደፍቶ ሲሰራ ነው የማየው ግን ይሄን ያህል ስለኢትዮጵያ ያለህ መረዳት በጣም ያስቀናል እስካሁን ድረስም ያንተን ያህል አውቃለሁ ለማለት አልደፍርም

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 3 роки тому +5

    ጎብዝ ውንድም ሶርያ

  • @emufrdowesyoutube5922
    @emufrdowesyoutube5922 3 роки тому +1

    ሱበሀን አላህ ሀቂቃ ምን አይነት የበሰለ አእሚሮ ያለው የዘመኑ ምርጥ ስለ ኢትዮጵያ የገባው ሰው ነው ዘርህ ይባረክ የምየ ሀገሬን ውለታ ስላወክ አላህ ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ

  • @gelanehjarso9634
    @gelanehjarso9634 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን ። በርቱ እግዚአብሔር አገራችሁን ይመልስላችሁ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌️

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 3 роки тому +5

    very powerful message for all of us in just 20 minutes. our brother covered a whole lot topic including history, religion, politics and giving back to the country. he is aware of everything that's around him, I just hope he wakes somebody somewhere for the better.

  • @nigistmeasho212
    @nigistmeasho212 3 роки тому +13

    Thank you. My Ethiopian friends and family. Our power is our unity. Let's us join hands regardless of our little issue that we can solve later on. Our unity comes first. ❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 3 роки тому +1

    ምርጥ አባባል ተባረክ ....ሱሪያ 100 አመት አይበቃታም ልትመለሰ ....ኢትዮጵያኖች ከእነሱ እንማር ....እኛ ብንሰደደ ማንም አይቀበለንም 😥🤔

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ!!!
    እውነተኛ ታሪካችንን ማወቅህ በእራሱ ለአገራችን ትልቅ ስጦታ ነህ::
    አላህ እድሜና ጤና ለአንተና ለቤተሰቦችህ ይስጥልን!!!

  • @ዜድ-ዠ8ሸ
    @ዜድ-ዠ8ሸ 3 роки тому +4

    ሶሪያዎችሳይያሳዝኑኛል አላህሆይእኛምእንደነሱተበታትነንእንዳንቀርአንተዉተብቀን የነሱንምሰላምመልስላቸዉ አምባገነኖችንያዝልን

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 3 роки тому +1

    ወርቅ እድሜህ ይርዘም መልካም ሰው

  • @hussenabegaz7331
    @hussenabegaz7331 3 роки тому +1

    Thanks you brother for your bravery and history lesson.
    God bless you

  • @micahbire1392
    @micahbire1392 3 роки тому +9

    Wow I'm touched. Thank you sir!

  • @naizgiyemane8861
    @naizgiyemane8861 3 роки тому +4

    👏 wow you are amazing!!!! Syria 🇸🇾

  • @tarikugebre3167
    @tarikugebre3167 3 роки тому +1

    እጅ እንነሳለን ወንድማችን!!! 👍👍👍

  • @Yamralko
    @Yamralko 3 роки тому +11

    ሁሉም ያውቁታል ግን ቢያንስ በውጭ አገር ዜጋ በእነርሱ ቋንቋ ሲሰሙት ይለያል ወይም በደንብ ሊረዱት ይችላሉ። ይህን በአረብኛ ተተርጉሞ ለአረቦቹ ቢተላለፍ መልካም ነበር።

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 3 роки тому

    ፋናዎች በአረብኛ ፕሮግራም እንዲሰራ ግዜ ሰጡትና በሳምን 3 ጊዜ በሳምንት ብትሰጡት ለአረቡ ሕብረተሰብ ብቻ ሳይሆን ለእኛም ያስተምረናል ጊዜ ስጡት በሚዲያችሁ አደራ አሁን የሚጠቅመን ይህ ነው ሚዲያውንም ወንድማችንም እናመሰግናለን ቀጥሉበት አንድነት አይላችን ነው አንድ እንሁን አገሬ ሁሌም አሸናፊ ነች ❤💪🙏🌍

  • @se.a.5191
    @se.a.5191 3 роки тому +6

    በአረብኝ ይቀርብ አንደንድ አረቦች አሉ እኛን የመይወዱ

  • @girumkassa9353
    @girumkassa9353 3 роки тому +1

    በወያኔና በብልፅግና ፍልሥፍና ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለትና ኢትዮጵያን መዉደድ ሥለሚያሥገድል ወንድማችን ተጠንቀቅ እግዜሩም ይጠብቅህ ።

  • @MohammedAli-ux1lp
    @MohammedAli-ux1lp 3 роки тому +2

    ትምህርት ይሁነን ኢትዮጵያኖች ይህን ጀግና መልካም ሰው ስሙ

  • @kloveamanu3268
    @kloveamanu3268 3 роки тому +1

    ያአላህ እኛ ያተን ያህል ስለ ሀገራችን መረዳት አቅቶን እንባላለን የሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለህ እድሜና ጤናህን ይስጥህ አላይ ይባርክህ ለኔ አደኛ ነህ

  • @bertukanosman6760
    @bertukanosman6760 3 роки тому +2

    Wow. I wish we have 1/2 of your understanding about our country and our Prime Minister. Well said 👏 👌 👍 #United we will win 🏆

  • @tedrosweldekidan7510
    @tedrosweldekidan7510 3 роки тому +18

    He has a point in mentioning Brazil and the possibility Ethiopia could be Middle income country in short period.

  • @apexfuture1979
    @apexfuture1979 3 роки тому +2

    This brother is talking simply truth and the reality. Brilliant person, God bless you.🙏🏾

  • @Yisaq777
    @Yisaq777 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ያክብርህ ሌላ ምንም አልልም እምባዬን ነው የመጣው

  • @AhmedMohammed-mi9vm
    @AhmedMohammed-mi9vm 3 роки тому +8

    ሚገርም እይታ ነው በተለይ የኦሮሚያ ወጣት መንቃት አለበት የትግራይ ወጣት መቸም ዘረኝነቱ ወደ ካንሰር ተለውጦባቸዋል ካንሰር የያዘው ሰው የመዳን እድል የለውም እና እባካቹህ እንንቃ ልባችንን ከከፈትን የገዛ አገራችንን የዚህን ሰውየ ያህል መረዳት አያቅተንም።

  • @leuelabera5341
    @leuelabera5341 3 роки тому +1

    ሰለኢትዮጵያ አንተ የተረዳኸዉን ያክል እኛስ ትንሹን እንኳን ቢገባን የእዉነት አድናቂህ ነኝ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 роки тому

    የኔ አለቃ ደማችን አንድ ነው እኛ ከሐበሻ ነው የመጣነው የለኛል ሁልግዜም ሰለ ኢትዮጵያ ጥሩ ነገር ያወራልኛል በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam3294 3 роки тому +1

    God Bless You My Brother.

  • @chachidesalegnmasebo1288
    @chachidesalegnmasebo1288 3 роки тому +1

    Wow, bless you Brother. Have a blessed stay i Ethiopia. Much Love & respekt.

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 3 роки тому +5

    God bless you and your family my brother . I proud of you 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼😘👏🙏🙏

  • @etagegnemekiyegatalije293
    @etagegnemekiyegatalije293 3 роки тому +1

    ዋው የሚደንቅ መረዳትና መልካም መካሪ እናመሠግናለን ተባረክ አምላክ ሰላምን ለሠው ዘር በሙሉ ያድርግልን።

  • @Mengeaw
    @Mengeaw 3 роки тому +1

    ጓደኛዬ ሙንዝር የምትለው ሁሉ እውነት ነው ለኢትዮጵያ ህይወትህን እንደምትሰጥ አልጠራጠርም

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz 3 роки тому +1

    Ethiopia lezelalem tnur wendm kelb enamsgnalen selam lagera 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 роки тому +4

    ጌታ ይባርክህ አቦ!!!

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 3 роки тому +4

    ሽኩረን አላህ አላህ ይጠውል እሙረክ ሳህ ለሀረደል አበሻ ወላሂ ወላታ አለበት አረቡ አለም