♦የእናቴን ህልሟን አሳካውላት 😢 ጓደኛዬ መንታ አረገዘችልኝ 😱😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 834

  • @wubenahi
    @wubenahi 12 днів тому +177

    ቤተሰብ+❤ሁላችሁም አግዙት አይከፈልበትም በራሱ ሰርት ትልቅ ደረጃ ለመድረስ የሚታትር ልጅ ስለሆነ እገዛችሁ ያስፈልገዋል ከኔ ጨምሮ😢🙏

  • @Haymibirukfans
    @Haymibirukfans 12 днів тому +103

    ይሄ ልጅ በዚ ሳምንት 50k ማግባት አለበት ቤተሰቦች🥰 ደግሞ እንችላለን💪

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 12 днів тому +50

    ፕራንኩ እንዳለ ሆኖ ግን የምር ግን አንተን ያሳብከውን ሁሉ አሳክቶ እናትህን እምታስደስት ልጅ ያርግህ ፈጣሪ ለእናትህም ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልህ❤❤❤❤

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 12 днів тому +27

    እረ ፡ ጋይስ ፡ ለዚች ፡ እናት ፡ ተባብረን ፡ ቤት ፡ እንግዛላቸው ፡ ይቻላል ፡ በእግዚአብሔር ፡

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 12 днів тому +32

    ኡፍፍፍ የኔ እናት አስለቀሱኝ አይዞኝ 😢😢ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ያድጋል ጤነኛ ብቻ ይሁን 😢😢❤❤

  • @HabebhHabebh-gh4gd
    @HabebhHabebh-gh4gd 12 днів тому +25

    አይዞክ በኔ አቅም ቢሆን መቶk ነበር የማስገባሕ ወዲሜ ያላሰብከውን እርዚቅ ይስጥህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wubenahi
    @wubenahi 12 днів тому +24

    ማሚዬ ደስ ብሎሽ ስላየው ደስ ብሎኛል❤ ወንድሜ በርታልኝ ከዚ በላይ ታደርጋለህ አምንብሃለው🙏

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 12 днів тому +6

    እእእእበልቅሶ ጨርስኩት ደስ ይላል እናት ስትደሰት ማየት ምንኛ መታደል ነው❤❤❤❤❤

  • @tazashtube6534
    @tazashtube6534 12 днів тому +7

    ጌታ ሆይ ሰሟኑን የዚህ ልጅ ቪዲኦ በማየት ተጠምጃለሁ በአኔ እና በጓደኛየ ገበቸ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ እናተሰ እውነት ልጁን አበረታቱት በገንዘብ ባንደግፈው በዚህ እናግዘው አያስከፍልም አያከስርም ወንድሜ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf 12 днів тому +35

    ኧረ በናታችሁ እናበረታታው የነ ውብየ የነአብርሽ የነ እሩታየ የነ ዳኒ ነፂ የኢትበሮች ፋሚሊ ኑበናታችሁ በዚህም ቤት በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR 12 днів тому +1

      የነ አብርሽና ሩታ መተናል ውዴ 😂

    • @GeziworkKeleb
      @GeziworkKeleb 12 днів тому

      ❤❤❤❤

    • @SahEhto
      @SahEhto 12 днів тому +1

      አለን የኔ ውድ እዉነት እናበረታታው በናታቹ❤️❤️👍

    • @ZaaraAhmed-w8r
      @ZaaraAhmed-w8r 12 днів тому

      አረሠወችተውአከፍልበትምእንባረታተውላለውአናሽቃብጥ

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh 12 днів тому +12

    😭😭😭😭😭አይዞህ የኔ ዎንድሜ በርታ ናጌ መልካም ይሆናል ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰❤️❤️

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 12 днів тому +13

    በርታ ቁስል ቀስቅሳቹ አልቅሳቹ አስለቀሳቹኝ ኡፍፍፍፍ ድህነት😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @darertubekele7113
    @darertubekele7113 12 днів тому +18

    Haadhii ofii waanii hundaa ofittii umurii sif yaa dheraatuu❤❤❤❤

  • @ጦይቢየቦረናዋ
    @ጦይቢየቦረናዋ 12 днів тому +7

    አብሽሪ እማየ እናበረታታዋለን🌷🌷🌷😭😭😭2መቶሽ አሥገቡት😢😢😢

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 12 днів тому +6

    ምርጥ ፡ እናት ፡ ነች❤❤❤❤❤

  • @haweAbebe
    @haweAbebe 12 днів тому +15

    እናበረታታዉ ለናቱ ያለዉ ክብር

  • @Dubaiትግስት
    @Dubaiትግስት 12 днів тому +62

    ይሔ ልጅ ጎበዝ ነው እናበርታታው ላለው አሽቃብጡ ሰብስክራይብ አድርጉት ያላ

    • @HdhH-x2y
      @HdhH-x2y 10 днів тому +1

      እውነትነው ቅመሞ ለሀብታምሲሎችሁ ❤❤❤❤ያሽቃብጣሉ🎉🎉🎉

  • @እታገኝሀብቴ
    @እታገኝሀብቴ 12 днів тому +4

    ወይኔ ወይኔ ሀበሻ ደግ ነዉ እሄንን ልጂ አሳድጌት በጌታ መጨረሻህ ያማረ ነዉ የሚሆነዉ የኔ ወንድማ አይዛህ ጠንካራ ሁን

  • @Meski-od7yc
    @Meski-od7yc 12 днів тому +13

    😢😢😢 የኔና ናት ያስታወቃሉ ጀግና እናት 💪💪 አንተም ደግሞ ጀግና ሁንላት 🥰🥰🥰

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 12 днів тому +9

    ምስኪን የኔ ጌታ አይዞክ ይርንየ ለበጎነው ይህ የሁላችን ታሪክ ነው ይርንየ❤❤❤😥😥በርታልኝ😥😥😥😥

  • @NaniMustafa-h7x
    @NaniMustafa-h7x 12 днів тому +11

    Uuuffffff walhii video kanaa yeroon ilaluu imimaan qabachuu dadhabee😢😢

  • @tazashtube6534
    @tazashtube6534 12 днів тому +5

    የኔ ጌታ የኔ ወርቅ ብዙዎች እናታቸውን በሜሳደቡበት ዘመን አንተን የመሰለ ልጅ መኖሩ እግዚአብር ይመሰገን እናቴ በጣም ጀግና ነሽ እውነት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LiLiTigray-f3b
    @LiLiTigray-f3b 12 днів тому +54

    እናታቹ የምትወዱ ሺ ኣመት ያኑሩላቹ❤ቦኡነት እናታቹ ተንከባከቡ😢

  • @Bezaa-v2g
    @Bezaa-v2g 12 днів тому +5

    Uuuuuuuuffffff yene enat❤❤❤❤❤ dhugaa waqaa michaa kuni bayyee naa mararraa video isa hundii gara nama nyataa yene Abeti 😭😭💔💔 ❤❤❤ pls 50k Askwbuti

  • @lamlamየማርያምልጅ
    @lamlamየማርያምልጅ 12 днів тому +7

    አይዞህ ያልፋል አሽ አይዞሽ የኔ አናት😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @EeTt-f9f
    @EeTt-f9f 12 днів тому +6

    Wly mucan kanii akkaa wani oboleessa koo ta'ee garaa naa nyataa😢😢😢

  • @LiduTube-r5c
    @LiduTube-r5c 12 днів тому +11

    እናታችን 😊😊 ይድንዬ በርታልኝ

  • @SawsanMhanna-lr5yj
    @SawsanMhanna-lr5yj 5 днів тому

    ይሄ ልጅ ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም ያሳዝነኛል😢😢❤❤

  • @SaudiSaudi-s9n
    @SaudiSaudi-s9n 12 днів тому +7

    የኔ እናት ሰለሁልም ነገር ፈጣሪ ይመሥገን አፉፉፉ አይዞችሁ ሁሉም ለበጋ ነዉ የኔ እናት
    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 10 днів тому +1

    ይሄልይምርጥነው እናበረታታው የልጂአዋቂ❤❤❤ኡፍማዘር አሳዘኑኚ

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 12 днів тому +9

    የኔወድም አይዞህ እመብረሀን አለች በርታ ጸልይ በሀይማኖትህ ጠካራሁን ወጌል ትምህርት አዳምጥ እናትህን እምታሰደሰትበት እሜጤና ይሰጥህ ደሞ ጸበል ተጸበል ታሞ የተኛ ብቻ አደለም እሚጸበለው ሰጣን ዳቢሎሰ ቀናተኛነው እቅፋት እዳይሆንህ ንቃ

  • @HshshHzhs-p7e
    @HshshHzhs-p7e 12 днів тому +4

    ለናታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን
    አይዞህ በርታ ❤❤❤❤❤

  • @UserUser-go2zb
    @UserUser-go2zb 12 днів тому +3

    ይድኔ ታድለህ ምርጥ እናት አለህ እግዚሀብሄርእድሜና ጤና ይስጣት

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 12 днів тому +5

    ❤❤🎉የሁላችንም እናት በእድሜና በጤና ለዘላለም ትኑር🤩🥰🥰

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 12 днів тому +5

    ወድሜ አይዞህ ከዚህም በላይ ገና ደስተኛ ትሆናለህ እኔ ም እዳተነኝ የድሀልጅነኝ እና ግን በርታ ጠቅር አይዞህ እኛም እህቶችህ በሰብስራክ 👍እናረጋለን❤❤❤

  • @هديهجده
    @هديهجده 12 днів тому +5

    ኡፍፍፍ የኔ አባት አይዞሕ ሑሉም የሒዎት ታሪክ አለው ዋናው አተ በርታ ።ለእናቶች እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ።የኔ እናት አይዞሽ❤❤❤❤❤ ሑሉም ያልፋልል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hallkmah
    @hallkmah 12 днів тому +4

    ኡፍፍፍ የኔ አበት አይዞ ባርቱ አለህ ይጣብቃ እናትህም አለህ ጤና ይስጣት❤❤❤❤

  • @Semuብቸኛዋ
    @Semuብቸኛዋ 12 днів тому +5

    የኔ ውድ እናት 😭😍😍😍😍😍ክበርልን አይዞህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልህህ❤❤❤❤❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 12 днів тому +8

    አይእናት ለናቶቻችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰❤️🙏

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh 12 днів тому +5

    😢😢😢😢😢🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔ እናት ሺ ዓማት ትኑር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @almasa4814
    @almasa4814 12 днів тому +6

    እኔ እውነት ነው ብዬ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ 🥰🥰🤣🤣

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 8 днів тому +1

    ወይኔ እናትኮ ብከሳ ብትጠቁር እናት እናት ናት ወይኔ እናቴ ኖረሽልኝ ባየሁሽ እማ ❤❤❤❤ እፍፍፍፍ

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo 12 днів тому +5

    የኔ እናቴ ሁሌም ሳቁልን በዓላም ያላችሁ እናቱች ባሙሉ 🎉🎉🎉🎉ዳስ ስትል ፍጣሪ ያሳብክሁን ያሳካልህ የይዳኔ 🎉🎉

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 12 днів тому +3

    የኔ ሚስኪን እናት እንኳን ደስ አለሽ ደግሞ እንዴት እንዳማረባት ይድንዬ የኔ ጌታ አይዞህ ከዚህ በላይ ገና ታደርግላታለህ የኔ ወላጂ አባት ተማሪ ሆኜ ሁሌ ቤት እንድሰራለት ይመኝ ነበር እኔም አባይዬ ቆንጆቤት ሳልሰራ አላገባም ብዬ ቃል እገባለት ነበር ፈጣሪ ፈቅዶ 6 አመት ሙሉ ሰርቼ ደክሜ በጣም የሚያምር ትልቅዬ ቤት ሰርቼ አሳየሁት ተመስገን የኔ ጌታ ሰዉ ጠንክሮ ከሰራ የፈለገዉን ያገኛል ትግስትና ፀሎት ግን በቅድሚያ ያስፈልጋል አሁን ደግሞ ለፋሲካ ጋብቻዬን ፈፅሜ እናቴንና አባዬን ደስ አሰኛቸዋለሁ ከፈጣሪ ጋር።

  • @Almaz-n6z
    @Almaz-n6z 12 днів тому +4

    ሰላም ወድሜ እንኳን ደህና መጣህ አይዝፕህ ወድሜ ከዚህ የበለጠ ብዙ ነገር ታደርግላአታለህ በርታ

  • @DirbeBayecha-g8t
    @DirbeBayecha-g8t 12 днів тому +6

    Be maryami 50k asgabutii wudochee mamaye 1000 nurlinyi

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 12 днів тому +1

    እናት ለዘላለም ትኑር እናት አትከፋ እናት አታልቅስ ክብር ለእናቶቻችን ❤❤❤❤❤

  • @SahEhto
    @SahEhto 12 днів тому +6

    በእናታቹ እናበረታታው🥰👍👍

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 12 днів тому +3

    እናሳድገው ፡ በእግዚአብሔር ፡ ❤❤❤❤

  • @EsraelKoshe
    @EsraelKoshe 12 днів тому +3

    ይድኔ ልነጋ ስል ይጨልማል ግን አንድ ነገር እመን እንዳንተ ሃብታም የምሆን ሰው የለም ምክንያቱም ብዙ መከራ አልፏቸዋል ስለዝህ ከንግድ ምጠብቃችው ደስታ፣ሰላም ፣ተድላ ፣ ይቀጥላል ---------

  • @Hነኝስደተኛዋ-j4d
    @Hነኝስደተኛዋ-j4d 12 днів тому +12

    የሄልጅበጣምነውየማሳዝነኝ😢😢❤❤❤❤

  • @gennirevival9527
    @gennirevival9527 12 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ እናት እናት ናት የኖርነው እናት ስላለን የምር አንተ በጣም እደለኛ ነህ የኔ እናት እንጨት በጀርባዋ ተሽክማ ነው የሳጀገችን ግን እኔ ሲነያልፍልኝ እናቴ ምቸች 😢😢😢😢😢 የምር እግዚአብሔር አመስግን እሺ ይደኔ ብርታ ቤት ደሟትገዛልህ እግዚአብሔር ይረዳሃል ስፀፍልህ እንባ በአይኖቼ እየፍሰሰ ነው ለምን መሰለህ አንተ ያለህበትን ኑሮ እኔም አውቀዋለሁ ተባረክ በቃ በርታልኝ😢😢😢😢😢😢

  • @ShumetTeshale-lq3kf
    @ShumetTeshale-lq3kf 12 днів тому +1

    ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔርን አይዞህ ከትንሽ ትንሽ ገና ታድጋለህ ። ይቴ መቸም የሰው መጨረሻ ነው ከምርጦቹ የአመቱ አንዱ ሰዉ

  • @WkDf-l9h
    @WkDf-l9h 12 днів тому +4

    አይዞክ የኔ ዋድም 😢😢😢❤❤❤

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 12 днів тому +3

    አይዞህ በርታ ወድም ያጋጥማል ለበጓ ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Saada2023-so5hy
    @Saada2023-so5hy 12 днів тому +4

    አይዛህ በርታ ወድሜ😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እናት ለዘላለም ትኑርልን❤❤❤❤

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 11 днів тому +1

    ይድኔ አይዞህ በርታ ቸሩ መድሀኒአለም የልብህን መሻት ከሀፂያት በቀር ይፈፅምልህ ውብዬና ናሂ ተባረኩ ቤተሰብ ሼር እያደረግን እናበረታታው ❤❤❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 12 днів тому +1

    በርታ ቁስል ቀስቅሳቹ አልቅሳቹ አስለሳቼኝ 😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜የኔ እናት

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 12 днів тому +3

    አተ የተመታህ እኔ እራሱ እውነት መሎኝ ደነገጥኩኝ የኔ እናት በጣም ነው አንጀቴን የምትበላው አይዞሽ የኔ ውድ ለበጎነው ሁሉም

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi 12 днів тому +2

    አይዞሆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጠካራ ሁንላት አብሽር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
    @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 12 днів тому +2

    የኔ እናትአይይይ እናትትለያለች እኮ❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 12 днів тому +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር ያልታሰበይስጥክ እናበረታታዉ ቤተስብ😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @masratalamu1450
    @masratalamu1450 12 днів тому +3

    😢😢❤❤❤❤ 🥰🥰 Hadhi ofii Wani hunda ofiti umurii sif ya sheratu

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 12 днів тому +5

    በርቱ ምርጥ እናትምርጥ ልጅ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EyerusTeshoe
    @EyerusTeshoe 12 днів тому +2

    አለንልህ.አታልቅስ.❤❤❤❤❤❤❤

  • @DirbeBayecha-g8t
    @DirbeBayecha-g8t 12 днів тому +3

    Hazoki wodime egzabe ale maryami 50k asgabutii be maryami ❤❤❤❤❤❤ mamaye 1000 nurlinyi

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 12 днів тому +3

    አይዞህ..ይድንየ..ሁሉም..ነገርያልፋል...እግዚአብሔርይመስጌን.ልጆች.የእግዚአብሐርስጦታናቸዉ❤❤❤❤ሙሉየ.ደስታሽንያብዛልሽ❤❤❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 12 днів тому +5

    ወንድሜ በርታ አይዞህ 😢😢❤❤❤❤❤

  • @Mimilove-c4k
    @Mimilove-c4k 12 днів тому +1

    ውይ እናት እኮ ለዘላለም ትኑር ውዶች እናሳድገው ላይክ እያደረግን አይከፈልበት❤❤❤❤❤❤❤

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 10 днів тому

    እኔ አብታ አይዞሽ ስለ ድንግል ማርያም ባልችሁ አብርታቱት እግዚአብሔር ይርዳክ እውነት በጣም አውቅቃ ልጅ ነክ

  • @امنهامنه-ق5ه
    @امنهامنه-ق5ه 11 днів тому

    ይድኔ በርታ እግዚእብሔር ካሰብክበት ያደርሰሃል እናቶች ሺ አመት ይኑሩልን በርታ ጠንክር❤❤

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 9 днів тому

    የኔ እናት አይዞችሁ ሁሉምነገር ያልፋል❤❤❤❤

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 12 днів тому +5

    እድሜና ጤና ለናቶቻችን🥰

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s 12 днів тому

    ይድን በርታ እሽ እናቱን የሚወድ የተባረከ ነው እግዚአብሔር ልቦናክን አይቀይርብክ❤❤❤

  • @FdsgifDsvis
    @FdsgifDsvis 12 днів тому +1

    አይዞሕ ወንደሜ ያልፍል አይዞሕ ያለፈል ከዚሕምበላይ እደምትደርሰ እነምናለን እኔ 3በሰወሰቱም ሰብሰክራብ አረጌሀለሁ እመቤቴትርዳሕ❤❤❤

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d 12 днів тому +2

    የኔ. እነት. እንኳን. ደስአለሽ. የኔ ቆንጆ. አይዞሽ. ሁሉም. የላፋል❤❤❤❤

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265 12 днів тому

    ዋው ምርጥ እናት ገመና ሸፋኝ ናት እኮ እድሜ ይስጥልን ለናታችነ ይመቻቹ በርታ

  • @hamriaethiopia8010
    @hamriaethiopia8010 12 днів тому +4

    ለእናቶች ረጅም እድሜ ከጤናጋ❤❤❤

  • @ወሎዬዎወሎዬዎ
    @ወሎዬዎወሎዬዎ 7 днів тому

    እረ ውይ ያረገዘችው ቤተሰቦቿ አይቆጡም በዚህ ልክ እ😊

  • @weto5477
    @weto5477 12 днів тому +5

    Ayizok gena teleq derja dersek endemetasayen tesefa alegnaa gobezi berta❤❤❤🎉🎉🎉 imiss you mami❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

    • @JamilaJafar-u6n
      @JamilaJafar-u6n 11 днів тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭🤲🤲💔💔

  • @mim8dami
    @mim8dami 12 днів тому +3

    wayyii hadhaa tanaa sifii yaa jiratuu wagaa kumaa❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayemezgeb7274
    @tesfayemezgeb7274 12 днів тому +1

    yene wndemi ayizok abshir❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 12 днів тому +4

    የኔ እናት ስወድሽ እኮ❤❤❤❤

    • @DirbeBayecha-g8t
      @DirbeBayecha-g8t 12 днів тому

      50k ensgabti wudochee bee egzabe ❤❤❤❤❤❤

  • @hawaaliWali
    @hawaaliWali 9 днів тому

    ይኸው አረኩህ ወነድሜ እረጅም እድሜ ይሠጥልህ እኔሥ የናቴን ፍቅር ለመቀበል አልታደልኩም ቢሆንም እኔአቅሜ በቻለ እሞክር አለሁ

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u 12 днів тому +3

    ህህህህህህህፍፍፍፍ ስለ ሁሉም ነገርርር እግዚአብሔር ይመስጌንንንን እግዚአብሔር እርጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ እነቴቴቴቴ ዘመነችሁ በጌታ ስም ይለምልምምምምም😅😓😓😓😭😭😢😢👌💞💞💕💝💖😘😍✅

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s 12 днів тому

    እሰይ እናቴ እንክዋንም ደስስስስስ አለሽ በርች እሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ዋናው ጤና ነው በሂወት ያለ ሰው ሁሉንም ነገር ያያል እሽ ገና ከዚህ በላይ ትነግሻለሽ❤❤❤❤

  • @FuridaFurida-zy7bd
    @FuridaFurida-zy7bd 12 днів тому +3

    ማነው እንዳኔ በዚቪደኦ ያዘነው የኔ አናት 💋😭

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u 12 днів тому +1

    እግዚአብሔር ክክፍ ይጠብቅችሽሽ ወድድ እነቴቴቴቴቴ አይዞክክክክ ይድንዬዬ እግዚአብሔር ይርደክልልልል 💞💞💞💕💝😭😭😭😭😢😢😢

  • @MdEkaram-g3q
    @MdEkaram-g3q 12 днів тому +1

    የእናቱ ጀግና በርታ❤😊😢

  • @hywet12435dsecom
    @hywet12435dsecom 12 днів тому

    አይዞህ ወድሜ ጠንካራ ነህ በረታ❤❤

  • @SaadiaGetaneh
    @SaadiaGetaneh 2 дні тому

    ወንድሜን አይዞህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    የኔ አባት አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ እናት አትጣ እንኳን ደስ ያላችሁ ፣ችግርን የሚያውቀው ያውቀዋል ያጣ ሰው ሳያገኝ አይሙት

  • @abdullaomar9191
    @abdullaomar9191 10 днів тому

    Waaqayyoo bakka yaade sii haa gahuu obbolessa koo ❤❤❤❤

  • @asterachule
    @asterachule День тому

    Nur enate 1000🎉🎉🎉🎉

  • @MessiFisha
    @MessiFisha 12 днів тому

    አይዞህ በጣም ጠንካራ ልጆነህ ፈጣሪ ይርዳህ ❤❤

  • @FeryFery-y6c
    @FeryFery-y6c 12 днів тому +1


    ማሚዬ ደስ ብሎሽ ሰላየው ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 12 днів тому

    ለናታቸንእድሜና ጦና ይሰጥልን አይዞህ ወንድም ጠንክራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SintoSinto-ll5gz
    @SintoSinto-ll5gz 12 днів тому +3

    Yena abat berta ayzoh❤❤❤❤❤❤❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 12 днів тому +3

    መልካምእኔትአለቺክ
    በርታእዲኔደስትላቺ❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @mimifeleke4418
    @mimifeleke4418 12 днів тому +1

    ምርጥእናት ሀሳብሽን ያሳካል❤❤❤❤