በዶ/ር አሸብር ላይ አመፅ ተጀመረ...አትሌቶቻችን ኤርፓርት ውስጥ እያለቀሱ ነው/ሀይሌም አመረረ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • #entertainment #meznagna #africa voice
    donkey tube | seifu on ebs | ebs tv worldwide | podcast | meznagna | entertainment

КОМЕНТАРІ • 291

  • @addisuworku4773
    @addisuworku4773 Місяць тому +34

    ዶ/ር አሸባሪ በህግ መጠየቅ አለበት!!!

    • @mamaTg-nk6tx
      @mamaTg-nk6tx Місяць тому +2

      Isun indemeneklew tirs neklo metal new

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 Місяць тому +25

    በእዉነት መንግስት አገር ወዳድና ለወገን የሚያስብ ከሆነ እነኝህን የሌባና የሙስና ጥርቅም የአትሌቲክስ ቡድን በቀጥታ ከቦሌ ወደ አዋሽ አርባ ወስዶ ማናዘዝ አለበት :: አለበለዚያ መንግስት የነሱ ተባባሪ ነዉ !!

  • @besobela7237
    @besobela7237 Місяць тому +22

    ይህ ስርዓት አልባ ሰው እንዴት ስርዓት ያዝ ይላል ።

    • @aidakifle9004
      @aidakifle9004 26 днів тому

      Aye enat ethiopia!! Fetareshe yefered

  • @mulugetaabera1462
    @mulugetaabera1462 Місяць тому +27

    እንደሁም በጣም ዘገየ አሸብር ድሮም የእግር ኳስን አድርቆ አሁንደሞ እያደረቀን ይብቃን ስልጣኑን ይልቀቅ

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 Місяць тому +6

    ይሔ ሰውዬ ኢትዮጵያን ወርቅ ነጥቆ ማቅ አለበሳት አፈር ይብላ ከየት መቶ ነው አሸብር የሚባል ቀፎ😢😢

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c Місяць тому +20

    ኃይሌ ከአንተ ሐሣብ ጋር እስማማለሁ ! እነዚህ ሰዎች በህግ ሊጠየቁ ይገባል !!!

  • @IbrahimEndris
    @IbrahimEndris Місяць тому +11

    ዶክተሩ ከሀገሪቱ ፓርላማ ጭምር እንዲባረሩ ፒቲሽን ፊርማ መሰብሰብ አለበት።ክብረነክ አሳፋሪ ተግባር ፈፅመዋል።ሀገርን ከመክዳት አንፃርም በልዩ ትኩረት ሊመረመሩ ይገባል።

  • @adotadot9705
    @adotadot9705 Місяць тому +14

    በህግ ይጠየቁ
    አሸብርና ደራርቱ

  • @SelemonTeshome-oz9yb
    @SelemonTeshome-oz9yb Місяць тому +11

    ለምን ዜግነት ቀይራችሁ አት ሮጡም እደ ሲፈን ሀሰን

  • @Samisalfako
    @Samisalfako Місяць тому +5

    ይህ ግለሰብ ወደ የተማሩበት ሥራ ይመለስ!! በሕግም መጠየቅ አለበት!!

  • @legessebedilu5432
    @legessebedilu5432 Місяць тому +13

    በሽብር ዶክትሬቱን የያዘ አምባገነን

  • @user-wp1js4qp2z
    @user-wp1js4qp2z Місяць тому +3

    ደራርቱ እንዲህ ትዝረከረካለች ብዬ ማመን አቅቶኛል: አሸብር እንኳ ኑሮው ነው

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Місяць тому +7

    የኢትዮጵያ ህዝብ በናታችሁ ተባብረን እንንቀለው አንድ እምታረገንን እሩጫ ሊያሳጡን ነው

  • @tsegayeandamilak1416
    @tsegayeandamilak1416 Місяць тому +10

    ስምን መላእክት ያወጣዋልል አሉ😭😭😭😭😭 ''አሸብር''???

    • @Anumma572
      @Anumma572 Місяць тому +1

      ተባረክ ልጄ

    • @Viva-Ethio
      @Viva-Ethio Місяць тому

      😂😂😂

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Місяць тому

      ደደብ ሁሉም ሌቦች ኪስአውላቂ ናቸው እኮ።በሙሉ መከሰስ አለባቸው ። የህዝብ ሀብት የወሮበሎች መጫወቻ አይደለም ።

  • @maryaabraham4209
    @maryaabraham4209 Місяць тому +4

    ኡኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያውያ አምላክ ይፍርድባችሁ 😭😭😭😭😭😭

  • @gizachewgemechu1993
    @gizachewgemechu1993 Місяць тому +4

    I expect Gold From kenenisa and Tigst wish you all Z best.

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 Місяць тому +13

    ዶር አሸብር በኢትዮዽያ። ትራምፕ በአሜሪካ ይመሳሰሉብኛል ፣ ሁለቱም ምን ወንጀል ቢሰሩ የሚጠይቃቸዉ የለም ።

    • @solomondejene7992
      @solomondejene7992 Місяць тому

      Right

    • @Viva-Ethio
      @Viva-Ethio Місяць тому +1

      አብይስ ማንን ይመስላል? በነካ አፍ ጨርሰው ብዬ ነው። 😂

    • @getuadmas6416
      @getuadmas6416 Місяць тому

      @@Viva-Ethio George Santos, የሚባል የ NY rep, ነበር እሱን ነዉ የሚመስለኘ ፣ go figure.

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 Місяць тому +11

    ደራርቱም መባረር አለባት

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 Місяць тому

      @@solomonbdr9061 መሪ አሸብር ነው እሷ ምን ታርግ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Місяць тому +4

    የኢትዮጵያ ባለ ውለታ የሆኑት አትሌቶቻችን አስተማሪ የሆነ ቅጣት አሸብርና ቡድኑ መቀጣት አለበት።

  • @yosefsisay9754
    @yosefsisay9754 Місяць тому +7

    ለምን ታለቅሳለች ዋናዋ እራሰዋ አይደለችም እንዴ

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 Місяць тому +9

    አትሌቶች እባካችሁ ከሀገር ውጡ እና ዜግነታችሁን ቀይራችሁ ሩጡ። ኢትዮጵያ ለእናንተ ካልሆነች ያለው አማራጭ.......

    • @AstatkeChekol
      @AstatkeChekol Місяць тому +1

      ጨለምተኞች ባንሆን አይሻልም?

  • @alease7494
    @alease7494 Місяць тому +7

    ተጠያቂነት የሌለበት ምን ትስፋ አለው

  • @merawit2074
    @merawit2074 Місяць тому +15

    መንግስታዊ ነው ኢትዮጵያ ዝቅ እንድትል አይደል የሚሰራው አመራሮቹ ይሩጡዋ ተጠባባቂ ሆነው

  • @kidusmuluken4007
    @kidusmuluken4007 Місяць тому +5

    ኮብል ስቶን ይዘን እንቀበላቸዋለን

  • @AleLene-e3i
    @AleLene-e3i Місяць тому +10

    ህዝብን ነው የናቀው ግልብጥ ብሎ ወጥቶ መደብደብ ነው ሲመጣ😢😢😢

  • @derejegashe2440
    @derejegashe2440 Місяць тому +7

    ትልቅ የገቢ ምንጭ ያለበት ይመስላል ዶር ተብየው ሲገለባበጥበት

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Місяць тому +3

    ጋዜጠኞች በዚህ ጉዳይ ህዝቡን በማንቃት በተከታታይ ልትሰሩበት ይገባል በርቱ።

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 Місяць тому

    ወይ ነዶ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣቹ በእውነት እንደ ዘንድሮ ሀገራችን ሀዝና አታቅም አቃጠሉን እኮ 😢😢😢😢😢😢አዎ ይጠየቁልን

  • @user-cc3pb3qh9q
    @user-cc3pb3qh9q Місяць тому +4

    ያሳዝናል

  • @ChanyalewMulatu
    @ChanyalewMulatu Місяць тому +2

    ይህ ለቃቃሚ ለዶላር ለቀማ እንጂ ለአገር ክብር አይደለም የሔደው

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 Місяць тому +5

    Shame on you Biletsegina we are tired of Your Corrupted system ☠️ ☠️ 💀 💀 💀 shame on you Ashebar Lebaw💀💀💀

  • @AbedurzkAyno-qe8hx
    @AbedurzkAyno-qe8hx Місяць тому +3

    የህ የእትዮጵያን ንቃት ነው

  • @jesusmylord1597
    @jesusmylord1597 Місяць тому +2

    በጣም ያሳዝናል ወዴት እየሄድን ነው ወገን 😂😂😂😂😂😂

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3g Місяць тому +7

    በእንደዝህ አይነት በሽመግሌ ጫቅላ የሚትመራ ሀገር የት ትደርሳለች?ይህ የጀጀ ሰዉ ከራሱ አልፎ ለሀገርና ለአለም በሚያስብ እድሜዉ የራሱን ሀገር እየፈራራሳ ሀገር እንዴት ሆነ አንድነትና ዉጤት ይመጣል?

  • @Anumma572
    @Anumma572 Місяць тому +2

    እነኚህን ሌቦች እንደ አሸብር ያሉትን ቸሩ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው የአገር ጠላቶች መንግ😢ሥት አይችላችሁም ፈጣሪ ይፍ
    ረድባቸሁ ሌቦች

  • @eliaskeleta9962
    @eliaskeleta9962 Місяць тому +4

    ከጥንትም ተጠቃሚ ዎች በስልጣን ያሉ ቤተስቦች እንጂ የተኛው ተራ ኢትዮጵያያው ሲጠቀም አላየንም

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Місяць тому +5

    ዳውንን አሸብር ኢሄ ክብረቢስ ቆሻሻ ሰውዬ ለመጀመሪያ ጊዜ አገታችንን አስደፍቶናል ቆሻሻ መጠየቅ አለበት ለህግ ይቅረብልን 🙅‍♀️

  • @daves7451
    @daves7451 Місяць тому +2

    ስፖርት ለጤንነት ሳይሆን ለብስጭት ከሆነ ቢቀርብንስ ኳስም አትሌቲክስም

  • @demelashnegash6488
    @demelashnegash6488 Місяць тому +2

    መንግስት በህግእንዲጠይቅእያሳሰብኩ ካልሆነግንህዝቡ ኮሚቴውሲገባእርምጃሊወስድ የገባል።

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r Місяць тому +4

    መከረኛዋ አገር ፡ በሁሉም መስኮች እየተበደለች እያለች ፡ በስፖርት በኩልም እንደዚሁ ስፖርተኞች ላይ ለማመን የሚከብድ ግፍ እየተፈጸመ መሆኑን እጅግ ያሳዝናል ። 😢

  • @adotadot9705
    @adotadot9705 Місяць тому +13

    አሸብር እንኳን ስራ ነው እግር ኳስ ላይ የሰራ ይታወቃል የሚገርመው የደራርቱ ነው ክብርዋን ቆርጥማ በላቸው አሳፋሪ ሆነች

  • @kedusolani4442
    @kedusolani4442 Місяць тому +3

    He is so arrogant, Illiterate that he needs to be locked up as soon as possible.

  • @addisuworku4773
    @addisuworku4773 Місяць тому +3

    ድልብ ማህይም!!!

  • @meseretfekadu5797
    @meseretfekadu5797 Місяць тому +3

    All of them have to be stepped down and penalized

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 Місяць тому +43

    ,ይሄ ውሻ ዶክተር ሲናገር እንኳ ለህዝብ ክብር የማይሰጥ ደካማ ሰው ነው ሆን ብሎ የአገርን እና የህዝብን ክብር አዋርዷል መጠየቅ አለበት

    • @negashkebede6036
      @negashkebede6036 Місяць тому +3

      እንዲሁ እንዳልሰሰጠንን መቀጠላችን ነው? እንዲት ሰውን ውሻ ትላለህ? የአበሻ ችግር ይህ ነው። መፍትሄ ሳይሆን የስድብ መዓት! የሰደብካቸው ዶክተር ጥፋተኛ ከሆነ ይከሰስ፣ ይቀጣ፣ ከሥልጣኑም ይውረድ! በሕግ የምንተዳደር ከሆነ ሰውን ውሻ ብሎ የሚሳደብም ይክሰሳል፣ ይፈረድበትና ይቀጣል።

    • @LawofGod
      @LawofGod Місяць тому

      He is fano ! He is working agonist Ethiopia! He is a wosha new ! 🐕

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Місяць тому +1

      ​@@negashkebede6036በህግ የምንተዳደር ከሆነ ነው ያልከው. ? ተኝተሀል ንቃ

    • @MuhammedEshetu
      @MuhammedEshetu Місяць тому

      ከውሻም ውሻ እንደውሻ አጥንት ከመጋጥ ውጪ ስለእስፖርት ምንም የማያውቅ የደነዘ ውሻ ነው

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 Місяць тому

      @@negashkebede6036 አዎ ሀገሩን ያለቦታው(ያለሞያው) ገብቶ ክብሯን የሚያሳጣ ውሻ ነው

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 Місяць тому +3

    ህዝቡ ግልብጥ ብሎ ይውጣና ይሄ ድንጋይ ራስ

  • @hailulema5055
    @hailulema5055 Місяць тому +3

    ከማንም በላይ በሙያው የተካነቺው ጀግናዋ ኮሎኔል ደራርቱ በቀጥታ የአትሌቶች ጉዳይ የሚመለከታት ምን ምክንያት ልታቀርብ ነው?አልረፈደም የቀረቺን ኢትዮጲያዊነት መገለጫችን አትሌቶቻችን ናቸውና ለተጎዱት የካሣና የእርምት እርምጃ በህግ ይወሠድ።

  • @birhanukahsay6067
    @birhanukahsay6067 27 днів тому

    ኣሁንም ልጆቻችን በሌላ እንዳይነጠቁ የተጎዳ ሞራላቸውን በመገንባት እንሰብስባቸው

  • @bruktawitgetachew5855
    @bruktawitgetachew5855 Місяць тому +5

    ይሄን የውሻ ልጅ ልክ የሚያስገባ ሰው ጠፉ የቆሸሸ ጥርሰ ይጠብ እንጂ ደሞ እስፖርት የት ያቃል

    • @israelgedebu1342
      @israelgedebu1342 Місяць тому

      ሰዉዬዉን መቃዉም ትክክል ነዉ በሙያዉ ላይ ማላገጥ አይቻልም ሞያ ክብር ነዉ አንዱም የገማዉ ያንተጥርስ ነዉ።አየህ አቅም የሚያንሳቸዉን ወይም የታመሙ ሰወች መከራን የሚቀበሉ ጀግኖች አሉ እነሱንም ልትሰድባቸዉ ነዉ ? ነገ አንተም ወይም አንቺም ልትታመም ትችላለህ ያንተነ ቆሻሻ የሚጠርገዉን ምን ልትለዉ ነዉ።ስራ ክብር ነዉ።ሊብነትና ስንፍና ግን ቆሻሻነት ነዉ።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Місяць тому +3

    ከነሰሙ አሸብር ከአገር አሰከ ውጪ አገር ፈረንሳይ አሸበረ 💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀

  • @amanuelyitbarek9732
    @amanuelyitbarek9732 Місяць тому

    ይህን ስርአት አልበኛ አሸብር እውነተኛ የኢትዮጵያ የህግ አካላት ለህግ ሊያቀርቡት ይገባል

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 Місяць тому +2

    I am seriously tired of this Olympics issue.
    I lost my sleep time just in case we got gold. No gold .
    I am going to start running myself 😂😂😂😂
    After 4 years ❤😮

  • @millionastatke1896
    @millionastatke1896 Місяць тому

    እኔ አልፈርድም
    መማራቸው እኮ ነው ክፉ ያደደረጋቸው

  • @tadeleasefa5593
    @tadeleasefa5593 Місяць тому

    ድሮም አውቀዋለሁ ።ተንኮል በቀል ሀብቶቹ ናቸው ።

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 Місяць тому +2

    የሚደፋው ጠፋ

  • @AbelMengiste
    @AbelMengiste Місяць тому +1

    አሁን ያሉት ዶክተሮች በሙሉ ኢትዬጵያን ያዋረዱ ናቼው

  • @yohannisaderawalamirew3608
    @yohannisaderawalamirew3608 Місяць тому

    አዎ በሕግ ይጠየቅ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Місяць тому +1

    አሸብር እና ደራርቱ 😭😭
    ለፍርድ ይቅረቡ
    ❤❤❤

  • @Getugetu-d2u
    @Getugetu-d2u Місяць тому +3

    ይሄንን መግደለ ነዉ

    • @AstatkeChekol
      @AstatkeChekol Місяць тому

      መግደል? ምኑ ነብሰ ገዳይ ነህ?

  • @Hagare1234
    @Hagare1234 Місяць тому +3

    Shame on you pp worada party

    • @LawofGod
      @LawofGod Місяць тому

      No it is not pp ! Asheber is FAno

  • @user-cc4lr5yd3s
    @user-cc4lr5yd3s Місяць тому

    መልቀቅ አለባቸው

  • @alemayehutekle1124
    @alemayehutekle1124 Місяць тому +2

    በደርግ ጊዜ ጠመንጃ ነጋዴ ነበር ማነዉ የመደበዉ?

  • @rahelzegeye2866
    @rahelzegeye2866 Місяць тому +1

    በቃ ጠየቂ የሌለበት የሰራ ዘሮፍ ሁሌም በውግንና የሚሰራበት ነው ምነው ዛሬ ትዝ አላችው

  • @fikrugirmatadele9827
    @fikrugirmatadele9827 Місяць тому +8

    ለመሆኑ ይህ የሚባለው ሁሉ ሲፈፀም መንግስት ምን እያሰበ ነው። አትሌቶቹ ላባቸው ሳይደርቅ አየ ተባረሩ እነርሲሱ የሚንደላቀቁት። ወይ ኢትዮጲያ በማንም ስድና ሆዳም አየተዋረድሽ ክብርሽን ሲያሳጡሽ ዝምታው እስከመቼ ይሆን።ህግ የለም ተጠያቂነት የለም???????

    • @Viva-Ethio
      @Viva-Ethio Місяць тому +2

      መንግስት አለ እንዴ?

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Місяць тому

    አፈር ይብሉ የቤተሰባቸው መዝናኛ አደረጉት

  • @assefatsige5279
    @assefatsige5279 Місяць тому +1

    እውነት ነው ኦሎምፒክ ኮሚቴው በህግ ሊጠየቅ ይገባል! ኢትዮጵያን ያሳፈረ ተግባር ነው የሰራው! አይቀርም የዘራችሁትን ማጨዳቹህን አይቀርም!

  • @MercyWolde-kz1tu
    @MercyWolde-kz1tu 28 днів тому

    ኢትዮጵያን ለዘመናት ሆዋላ ቀር ያደረገት የምስክኖች እንባ ነው። በኢትዮጵያ በየጊዜዉ ብዙ ሕዝብ እንባ ያፈሳል። እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ይቅር ይበል።

  • @abebe7532
    @abebe7532 Місяць тому +1

    Aye Ethiopia😭😭😭😭

  • @user-ge3tc8ng4z
    @user-ge3tc8ng4z Місяць тому

    በህግ ሊጠየቅ ይገባል

  • @AbebeGebeyew
    @AbebeGebeyew Місяць тому +1

    እነዚህ ቤተሰቧች ሩጫውን ሊወዳደሩ ይሆን👪👬💇🏃

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 Місяць тому +1

    እነሱ የተያዘውን በጀት ከቤተሰባቸው ጋር ይዝናናሉ ባለ ጊዜ ስትሆን እንደዚህ ነው 😂

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru Місяць тому

    ደራርቱን ❤

  • @Ibrhim-js7px
    @Ibrhim-js7px Місяць тому +1

    አገር እግየለም መግስት የለም

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Місяць тому

    እናትህ ድንጋይ ትብላ ለጅብ ይስጥህ ያባቴ አምላክ አንተ አሰልጣኞቹን ታባርራለህ ሃይሌ ኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ላይ ያግዛሃል በድምጽ ብልጫ ፍርድ ቤት ገትሩልን አንለቃቸውም

  • @wassihunwase2552
    @wassihunwase2552 Місяць тому +1

    Hulachanim yihen endegifalen. Beteley Dr. Ashibir

  • @Hagare1234
    @Hagare1234 Місяць тому +2

    Asheber real Ethiopian or Eritrean curious

  • @maryaabraham4209
    @maryaabraham4209 Місяць тому

    አቤት ጉድ እፍፍፍፍፍፍፍ ምን እደምል አላውቅም 😭😭😭

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Місяць тому +2

    What is this guy doing? What are we waiting? This Ashebari should be accountable for his deliberate wrong doing? Forcing our respected athletes to go back home right after competition is a crime! This guy is the one who contributed 5 million birr from the Olympic federation in support of Tigray genocide. It is strange why the international Olympic committee allows this criminal to unleash without accountability!

  • @dagmengidayeethiopialijji519
    @dagmengidayeethiopialijji519 Місяць тому +1

    ደ/ር አሸብር መወገድ አለበት ይህ ሰው አፈረሰን እኮ በህግም መጠዬቅ አለበት ወይ ዘመድ አዝማድ ማን ይቆጣጠራቸው ?

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5t Місяць тому +1

    This are shambles sport leaders corrupt the only way to take them to court make them pay the money they used outside the Athlete including air tickets & remove from their post 👎🏽👎🏽👎🏽

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Місяць тому +1

    አሸብር በህግ ይጠየቅ ለመሆኑ ህግ ሲኖር እኮነዉ

  • @muhammadsaied3996
    @muhammadsaied3996 Місяць тому +1

    መጠይቅ አለበት ይሂሊባ

  • @AhmedMohamed-zw2lx
    @AhmedMohamed-zw2lx Місяць тому

    Ashebir ashebir #down down

  • @LawofGod
    @LawofGod Місяць тому +1

    Even his name is shiber ! His name says it all ! He is fano - he brought Ethiopia down ! He needs to be put in prison

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Місяць тому +2

    አሸብር ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ሌቦች አሉ። ጅላጅሎች ፤

  • @beltebelte9575
    @beltebelte9575 Місяць тому +2

    አይ አሸብር ሲጀምር አሸብር ተብሎ የሚጠራ ሰው ምን ትጨብቃለህ እልም ያለ መሰሪ ነሆነ ሰው ምንይሻልሀል አንተ ውሻ የሆንክ ሰው አሸብር ነብስህ አይማርም አንተ እርኩስ የሆንክ ሰው እውነት ፍትህ የለለበት እስፖርት ፍትህ ፍትህ ለአትሌቶቻችን ።።።።

  • @TamiruHuluka
    @TamiruHuluka Місяць тому +3

    D/k Ashber. Werdtam. Balge qooshash ywgd

  • @dilnesa
    @dilnesa Місяць тому +1

    Why don’t the gov’t get this scavenger off the dock? He’s been doing this for ages!

  • @TsegayeGeto
    @TsegayeGeto Місяць тому +1

    It is so sad. what he does here he should stay to his profession. Actually because the top is pointed and he got this place. "Hager serge "

  • @TedRose-f1d
    @TedRose-f1d Місяць тому +1

    ምን ሆኖ ምን ፈልጎ ነው ። እረ ግራ ገባን እኮ

  • @abdusmedahmed2322
    @abdusmedahmed2322 Місяць тому

    ይውረድ

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l Місяць тому

    I don’t think if the Olympic committee have enough money. Have budget support.

  • @feedelband205
    @feedelband205 Місяць тому +2

    አሁንስ አበዛችሁት እናቴ ማን ነቴን ቀድማ ስለተረዳች እኮ ነው አሸብር ብላ ስም ያወጣችልኝ ካለዚያማ አስማማው ትለኝ ነበር
    ስሜን እያወቃችሁ ያመናችሁኝና የተጃጃላችሁት
    እናንተ ናችሁ አሁን እኔን ተውኝ ቆንጆ የፓሪስ
    ወይን ገዝቻለው ልጫጫስበት አትሸቅቡኝ :

  • @Mule0411
    @Mule0411 Місяць тому

    -የፅጌን አስልጣኝ ያዋረደው ገዛሀኝ ወልደ ማን ነው ??
    - ደራርቱ መልቀቅ አለባት የኦሎምፒክ ብቻ ሳይሆን የአትሌቲክስ አመራር መቀየር አለባቸው

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Місяць тому +1

    አረ አንድ በሉ ይህን ጉዳይ !!!!!!

  • @dawitdebalke
    @dawitdebalke Місяць тому

    በጣም ያሳዝናል

  • @user-gy1cp3sm1i
    @user-gy1cp3sm1i Місяць тому +1

    YIHENIN_NEGADE_SPORT_WUST_MAN_ASGEBAW_LEBA_NEWEKO_ASHEBIR_BIKAT_YELELEW_LEFLAFI

  • @tamefast1
    @tamefast1 Місяць тому +1

    ይሄ ሰዉዬ እንደስሙ እስፖርታችንን አሸበረ እኮ. በአሸባሪነት መከሰስ አለበት.

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x Місяць тому

    አሸብር ብቻ ሳይሆን ደራርቱም መጠየቅ አለባት ሌብነቱ ተደጋገመ

  • @TedRose-f1d
    @TedRose-f1d Місяць тому

    መንግስት ስለ ኢትዮጵያ ክብር ስለ ክቡር አትሌቶቻችንና ስለህዝብ መንግስትንም ሁሉን የናቀና ያዋረደ ነው ። ትምህርት ሊሰጠውና አሳማኝ ማብራወርያ ከፕሩቨ ጋር ካላቀረበ ። ሀገርን በእጅ አዙር በመካድና በማስካድ ወንጀል ሊጠየቅ ይገባል