የአገሬን ብር የበላው ኦሎምፒክ - Ethiopian Funny TikTok Videos

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • በዚህ በኑሮ ውድነት የአገሬን ብር የበላው ኦሎምፒክ በሚል የሰዎችን አስተያየት በ ትኩስ ነገር እይታ በአጭሩ አቅርቤላችኋለሁ።Ethiopian Funny TikTok Videos
    Tikus Neger Ethiopian TikTok Videos Reaction
    #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
    🟥Donate
    ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
    👇👇👇👇👇
    PayPal :- yesehak@outlook.com
    CBE acc:- 1000446824825
    🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
    ቪዲዮ ለመላክ
    👇👇👇👇👇
    ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
    ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
    ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
    👇👇👇👇👇
    የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946

КОМЕНТАРІ • 237

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Місяць тому +10

    ማፈሪያዎች ትንሽ እንኳን ስማችንን የሚያፀዳ ኦሎምፒክ ነበር ያልታደለች ሀገር ኡፍ😭

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому +1

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @AniyoJekebo
    @AniyoJekebo Місяць тому +14

    ባጣም ያማል አገራችን ወዴት እየሄዳች ነው 😢😢😢😢😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому +1

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 Місяць тому +14

    በጣም ያሳዝናል የኛ ና ኬኛ እያለ ነውጥ እጂ ለውጥ የለም ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w Місяць тому

      ደደብ

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 Місяць тому

      ሳህ

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 Місяць тому +5

    ይህን ቁጭት ሳይ በአለም ላይ እንደ ኢትዮጵያዊ ሀገሩን የሚወድ ያለ አይመስለኝም አሁንስ በዛ ተቃጠልን ሀገራችንን ግን መሪ እና ዘረኞች እየቀለዱባት ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ትክክል! አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @debbietesfaye5625
    @debbietesfaye5625 Місяць тому +2

    እነዚህን ሰገጤዎች ሲመለሱ ወደ ቂሊጦ ይውረዱ የምትሉ በላይክ ተባበሩኝ

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Місяць тому +5

    የኦሎምፒክ ስፖርት ውስጥ አንድ ዘር ብቻ ይበዛል ሌላው ለ አይነት ጣል ጣል ተደርጎአል::ዝናው ና ጥቅማ ጥቅሙም ለእነሱ ነዉ::

  • @tezeraberhane9062
    @tezeraberhane9062 Місяць тому +3

    ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ። የመዝጊያ ሙዚቃችሁ በጣም ኣሪፍ ናት ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አመሰግናለሁ ተዘራ ! 💚💛💖🙏

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of Місяць тому +2

    ሁሉ ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ ይላል ፊሊ 4፦ 4በኦሎምፒክ ደስ ይበላችሁ አልተባለም ወደጌታ እንመለስ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

    • @awaldegessa1803
      @awaldegessa1803 Місяць тому

      ስለሀገር የማይገባህ ደነዝ ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች።

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Місяць тому +15

    ይህ መላጣ ሰውዬ ወደ ከርቼሌ አስገቡልን ከኢሃዲግ ጀምሮ የነበረ የሀገር የሙስና ነቀርሳ ነው ወደዛ አስገቡት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Місяць тому +2

    እንኳን ደህና መጣክ ፋዘር በርታ አክባሪክ ነኝ ጥሩ ቪድዮ ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏ፈጣሪ ይጠብቅክ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አሜን! ዳና ለመልካም አስተያየትሽ ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому +2

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሰግናለን blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ለመልካም አስተያየታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!💚💛💖👍

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Місяць тому +4

    ከነስማቸዉ ጌታ ይፍረድባቸዉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አሜን! አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Місяць тому +6

    ለምን ምግሥት እያወጣ ትላላችሁ ምግሥት ከየታባቱ አምጥቶ ያወጣል የኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ብር ነው እጂ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Місяць тому +6

    የህፃን ሥራ ተሠራ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq Місяць тому +2

    በመውደቃችን የጨፈራሉ ሰንነሳ ያልቅሳሉ ❤❤❤

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo Місяць тому

    እግዚአብሔር አምላክ ለሀገሬ ይበቀልላት እነዚህ ጅቦች

  • @fikrlove-h7n
    @fikrlove-h7n Місяць тому +6

    እነሱ ችሎታ ያላቸውን ሳይሆ ብር ያለውነው የሚመለምሉት እግዚአብሔር ሀገሬን ከሙሰኞች ይሰውርልን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @tilahun123
    @tilahun123 Місяць тому +2

    ኬንያዊቷ አይፈረድ ፣ምክንያቱም ይህንን ቃል የሰማችው ከእኛው አንደበት ነውና።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 Місяць тому +4

    ደራርቱ ከተረኝነቱ ብትርቅ ጥሩ ነበር ግን እጇን አስገብታለች:: ያሳዝናል ⁉️

  • @user-fe7cq8hj3r
    @user-fe7cq8hj3r Місяць тому +3

    ይህን የሚሉ የአይምሮ ችግረ አለባቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 Місяць тому +1

    'ያባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ' ይላል ያገሬ ሰው!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ወይ ዘንድሮ ነው የሚያስብለው! 👍

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +4

    ዘመድ፡ ወገን፡ ሰብስበው፡ መሄዳቸው፡ ቪዛ፡ ከአገር፡ መውጣት፡ ይውጡ፤ መሸነፋችን፡ ግን፡ በጣም፡ ትልቅ፡ ውርደት፡ ነው! ጡረታ፡ ይውጡ!

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂በትክክል

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 Місяць тому +3

    Bravo

  • @hanaisler3325
    @hanaisler3325 Місяць тому

    Nice to see this !!!!

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam Місяць тому +2

    በነገራችን ላይ ኢትዮጵያዊ ሆነህ ኢትዮጵያን ስትክዳት ዋጋ ትከፍላለህ በጣም ዋጋ ያስከፍልሀል እንኳን ኢትዮጲያዊ ሆነህ ያኔም የነኳት ብዙ ዋጋ ከፍለዋል ኢትዮጲያዊነት ክብር እና ኩራት መሆኑ ስላልገባቸው ብቻ ምድረ ሰገጤ በጣም አዝኛለሁ💔 በእውነት እግዚአብሔርም እንደሚተዋቹህ አላወቃቹህም😢 ኢትዮጲያና ኢትዮጲያዊነት በራሱ ምስጢር ነው! እምዬ ኢትዮጲያ ለዘላለም ኑሪ💚💛❤️

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 Місяць тому

    ወይኔ ሀገራይ ደም አስለቀሽኝ ደህና መራይ ይጥፍ ያሳዝናል ደራርቱው የማከብርሽን ያህል እጅ ጠላሁሽ በእውነት

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 Місяць тому

    ለሳቸው ነውረ ጌጡ ናቸው

  • @terefeworkasseguede8449
    @terefeworkasseguede8449 Місяць тому +1

    ብር ረከሰ ኢትዮጵያችን ከበፊቱ በጣም ደሃ ሆነች ብለን ስናለቅስ እምባችን ሳይደርቅ
    አትሌቶቻችን በፓሪስ ኦለምፒክ ሽንፈት በሽንፈት ሆኑብን ። ምነዉ እንደጥንቱ
    በወርቅ ሜዳሊያ እንኳን እንባችንን ብታብሱልን ። ኩራቱም እራቀን እርሃቡም አገረጣን ምን ይሻላል፧

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ወይ ዘንድሮ ነው የሚያስብለው! 👍

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 Місяць тому

    ኢትዬጵያዊው ዘረኝነት ይጎዳናል ብለን ስንነግራችው ይሄ የነፍጠኞች አመለካከት ነው እያላችው ስትገሉን ከረማችው። ይሄው ውጤቱን እያያችሁት ነው። እግዛቤር ህሊናችሁን ይመልስላችው። ፍኖ ያሽንፍል አማራዬ ያሽንፍል።

  • @mmennurr
    @mmennurr Місяць тому +1

    Ashebre bravo techawetebachw.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому +1

      ን! አንተንም ይጨምራል!

  • @fresibhatkibret7000
    @fresibhatkibret7000 Місяць тому

    መሪዉ ስሙ አሸብር አይደል ......አሸበረን እኮ 😂

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    ይህህ ሁሉ ነገር የሀጤያታችን ዉጤት ነው አሁንም ንሰሐ ገብተን ወደ እግዚአብሔር ካልተመለስን ጸጋችን ክብራችን ሁሉም ነገር ተገፏል በገንዛ ልጇቿ ተዋርዳለች አሁንም ወደ ድሮዋ ማንት ክብራ ትነሳ ዘንድ በድለናል ይቅር በለን ብለን እናልቅስ እንጸልይ ሊላ አማራጭ የለነም አገሬቱ የዱሪየ መጠራቀሚያ ሁናለች እንዘን እናልቀስ

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar Місяць тому +2

    በሳቅ ገደልከኝ። ቅልቅል። ደራርቱና አሸብር።

  • @derejekitaw8766
    @derejekitaw8766 Місяць тому +1

    ብዙም የቅንጦት ወሬ አይመቸኝም ሀገራችን እውነት አለች ነው የሚባለው ?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ወይ ዘንድሮ ነው የሚያስብለው! 👍

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 Місяць тому

    የከሰረች እና ሁሉንም በየተራ ያጣች ሀገር ሆነች ሀገራችን በመጨረሻ ፣ የተፈራው ሁሉ አይናችን እያየ እየሆነ ነው ፣ አሁን የፈጣሪዋን ተዓምር ብቻ እንጠብቃለን ።የልጅቷን ምርቃት አሜን ብያለው ፣ አሜን ይሁንባቸው፡፡

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Місяць тому +2

    እዛው ባሉበት ተዋርደው እስር መግባት አለባቸው ወራዶች

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Місяць тому +5

    አሸብር አትሌቲክስን ም ሀገርንም ነው ያሸበረው

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 Місяць тому +4

    ደራርቱ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳከበረሽ አሁን ተዋረድሽ

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w Місяць тому

      😂😂😂😂😂ድንቄም

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Місяць тому

    ሁሌም የሚያናድደኝ ነገር ቢኖር በኦሎምፒክ ሰበብ የሚያልቀው የሀገር በጀትና በስብሰባ ሰበብ የሚወጣ ለኮፊያ ለእሥከርቭና መሰል የሚወጣ የሀገር ሀብት ሁሌም ያቃጥለኛል ወደቀልባችን ብንመለሥ

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 Місяць тому +8

    መንግስት የሌለበት ሃገር እንደዚህ ነው ሁሉም በየፊናው ይቦጠቡጣል በጣም ያዘንኩት በደራርቱ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому +1

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @wagmenterefe7969
    @wagmenterefe7969 Місяць тому

    እንግዲህ አታብዛ

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Місяць тому +2

    ስዩም ክበርልኝ🙏🙏👍

  • @moneyhope8401
    @moneyhope8401 Місяць тому +2

    mrx akerereb ❤❤❤berta

  • @welansaasifa
    @welansaasifa Місяць тому

    የእርስ በእርስ መበላላታችን እና መገፋፋታችንየዘረኝነት መርዝ በአደባባ የታየው በአትሌት አበራ የመሰለ 7ፍተው እንደሌባ አሶጡኝ ሲል ኢትዮጵያ ደራርቱ ናት እያለ ቤተሰብ ነን ይላል ያሳፍራል በእውነት

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Місяць тому +2

    ❤❤❤

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga Місяць тому +2

    that is true

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Місяць тому +1

    ድል ለአማራ ህዝብ። ውርቅ ሀብት ሰላም ለአማራ ህዝብ። አማራ ያሸንፋል።።።

  • @sebbiru8701
    @sebbiru8701 Місяць тому +2

    Yederartu yeazo emba

  • @abelhiruy4893
    @abelhiruy4893 Місяць тому +5

    አትሌቶች ሲመለሱ የባህልና ስፖርት ሚ/ር ለህዝብ ሳይመለከታቸው የሄዱትን ስዎችና አጠቃላይ ዝርዝር መግለጫ መስጠት እለት!!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ትክክል! አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Місяць тому +2

    ASHEBERE ASHEBER ASHEBER THAT IS RIGHT NAME.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ Місяць тому +2

    የኢትዮጵያ ባለስልጣን ደነዝ ደቆሮ ድንዝዝ የሚሆነው አገሩን እየዘረፈ ጮማ ይበላል ውስኪ ይጠጣል ከዛ ውጭ 0000000000ብቻ ሆነን ቀረን ዘራችሁ አይባረክ ተቅበዝባዥ ሁኑ

  • @solomonkinfe
    @solomonkinfe Місяць тому +2

    ለትኩስ ነገር አዘጋጅ
    ከላይ የግል አስተያየቴን ሰጥቻለሁ። ከቻል በአካል ካልሆነም በሚዲያ መሞገት ያለብህ የተፈፀመው ጉዳይ ያናድዳል፣ ያንገበግባልና ይቆጫል የሚሉ ቃላትን ማስተላለፍ ሳይሆን ከያንዳንዳችን ኪስ በተሰበሰበው የሃገር ሃብት በማን አለብኝነት ሲንደላቀቁ ሲሞላቀቁ እያዩና እያወቁ በዝምታ ማለፍ የነገውም ኮሚቴ በተመሳሳይና በበለጠ ህገ-ወጥ እንዲሆኑ በር የሚከፍት ይሆናልና በህግ ተጠያቂ ሳይደረጉ መታለፍ እንደሌለባቸው ነው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ትክክል ነህ ሰለሞን በዚህም ምክንያት ነው ያቀረብኩት። ወደፊትም መሟገቴ አይቀርም።

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Місяць тому +1

    😂😂😂

  • @tesfayewondimu5056
    @tesfayewondimu5056 Місяць тому +1

    ጠቅላዩ ምን ይላሉ የስፖርትን የባህል ምኒስትር በስራቸው አይደል ምናልባት መመሪያው ከቤሯቸው ተላልፎ ይሆን ?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ወይ ዘንድሮ ነው የሚያስብለው! 👍

  • @habtamumamoleben1365
    @habtamumamoleben1365 Місяць тому

    ሁለቱን ወደ ሸቤ።

  • @zenebbihonegn277
    @zenebbihonegn277 Місяць тому

    ጉድ ሰራን ይኼ በጥበጭ እንደስሙ ሽብርተኛ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድብህ።

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j Місяць тому

    ይሄን እኮ ማጣራት ትችል ነበር:: $400,000 ነው የጨፈጨፉት :: የእለት አበላቸው $3000 የአትሌቶች $2000.

  • @BirhanKIFLE-l8l
    @BirhanKIFLE-l8l Місяць тому +1

    አሰተናጋጆች እናመሰግናለን።በርቱ ተበራቱ።መንግስት ሃገር ላቅና እያለ ቀና ደፋ ይላል።ጥቂት ሃገር አጥፉዎች ግን ሃገር ያሸብራሉ።እናታችን፣እህታችን ብርቅየዋ ደራርቱየ።በምን ቀን ነው ከንደዚህ አይነት ሰይጣን ጋር የተቀላቀለችው።ደራርቱየ ምን ነካሽ እህታችን ገለል በይ ከዚ ተራ ሰው ጋር መሆን ፈፅሞ አይመጥንሽም።አትሌቶቻችን እዛ ሲሰቃዪ አነች ስታለቅሽ እሱ ግን ሲያላግጥ ነበር።ኢትዬጵያ ረግማናለች መሰለኝ።እኔ ሁሉም የቀሩት አትሌቶች በቀሪው ውጤት ቢያሸንፉም ባያሸንፉም ጉዳያችን አይደለም።ዋናውጰብቻ በሰላም ተመለሱልንና።በመመካከር ለወደፉቱ ስህተትን ማረም እና በአንድነት ጠንክሮ መስራት አለብን።መንግስት በቀጥታ ጉዳዮን ሊመለከተው ይገባል ባይ ነኝ።በሃገር ላይ እንዲ ለሚያላግጥን አካል እሰከመቸ ነው ማለፍ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ወይ ዘንድሮ ነው የሚያስብለው! 👍

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 Місяць тому +2

    This is so sad.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @eliasgetaneh-t3b
    @eliasgetaneh-t3b Місяць тому +3

    ባጣም ያማል አገራችን ወዴት እየሄዳች ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku Місяць тому +2

    🎉🎉🎉🎉 የመጀመሪያ ነኝ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አመሰግናለሁ አበራሽ!

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 Місяць тому +1

    ያለፉት 50 ዓመታት ኢትዮጵያ ብዙ ነገር አሳልፋለች በዚህ ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያዊያን ስምና ባንዲራዋን ከፍ አድርጎ እንዲታይ ያደርግ የነበረው ስፖርትና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነበር ። 😢😢😢😢😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ትክክል! ለመልካም አስተያየታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!💚💛💖👍

  • @tarikuChaka
    @tarikuChaka Місяць тому +2

    ደራርቱም እንዲ ካደረገች ታድያ ማን ነው ኢትዩጵያዊና ኢትዩጵያን ሚወዳት ግን?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому +1

      ወይ ዘንድሮ ነው የሚያስብለው! 👍

  • @user-fh8cu8cf6g
    @user-fh8cu8cf6g Місяць тому

    ያንተ mecheresha የትፋ balege❤️ ሁሉም ቦታ አለ ሆድ aderm

  • @Tilakhun
    @Tilakhun Місяць тому

    ቀጥታ ወደ እስርቤት ሌላ አማራጭ አልተሰጣቸውም!!!

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 Місяць тому +2

    ፍትህ ለአትሌቶቻችን፣😳 አሸብር ህሊና ቢስ ከነ ግብረአበሮችህ😨

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Місяць тому +1

    ሲወድቅ አብሬው ወደቅኩኝ ከልቤም አምረሬ በጣም አለቀስኩ😭💔 አምላኬ ለምን አልኩ🙏 በጣም ያማል በጣም ያማል ወገኖቼ💔💔

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Місяць тому +2

    ግን ቫርላማ ሥብሠባ ላይ ተሥቶ የዚህ ጉዳይ ካታየ በጣም ቀልድ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @user-nf3it9lw9o
    @user-nf3it9lw9o Місяць тому +2

    ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @bishawengda5108
    @bishawengda5108 Місяць тому

    አንድ ሙሉ ፕሌን ወጪ አበላቸው አልጋ ምግብ መጠጥ ትራንስፖርትና ወዘተረፈ በሌለን ዶላር ?

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 Місяць тому

    እነዚህን ያጥፋልን

  • @AmanialEma
    @AmanialEma Місяць тому +1

    Derome penexe yemiy bezabet agere selehoone new

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ወይ ዘንድሮ ነው የሚያስብለው! 👍

  • @gezahegnbelete563
    @gezahegnbelete563 Місяць тому

    እግር ኳስ አልወድም።ከኢትዮጵያም ውጤት አልጠብቅም።ግን ሩጫ በጣም ወድ ነበር አዝናለሁ።

  • @memenrgitu214
    @memenrgitu214 Місяць тому +2

    አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሳይሆን የኢትዬፕያ ኦሎምፒክ ፈደሬሽን ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @abrahamhagos1161
    @abrahamhagos1161 Місяць тому +2

    ትኩስ ነገር: የፓሩስ ኦሎምፒክ አጠቃላይ ሂደትና ውጤት በተመለከተ ዝምታህ በሁለት ምክንያቶች ተመችቶኛል።
    1ኛ የተሰማው ከአንድ ወገን: ከአትሌቶች: የምርመራ ጋዜጠኞች... ስለሆነ ሪፖርቶች የተሟሉ እንዲሆኑ የኦሎምፒክ ኮሚቴና የባለድርሻ አካላት የሚሉትንና መረጃና ማስረጃ መካተት ይኖርበታል:
    2ተኛ መንግስት ውጤት የጠፋበትንና አጠቃላይ ሂደቱን ኮሚቴ አቋቁሞ ምክንያቱን ለህዝብ ማሳወቅ: ስህተትን ማረም ተጠያቂነትን ማስፈን...
    የህዝብ ገንዘብ ነው: ህዝብም ገንዘቡ የት እንደገባ የማወቅ መብቱ ይጠበቅ‼‼‼‼‼

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አመሰግናለሁ አብርሃም ስለተረዳኸኝ እንዲሁም ለመልካም አስተያየትህ!

  • @urbanaddis2048
    @urbanaddis2048 Місяць тому +1

    Orompic

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል Місяць тому +1

    ወይ ጉድ ክፋት ምቀኝነታቸውን አደባባይ አወጡት መለስ የተከለው የዘረኝነት መርዝ አልነቀል አለ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ወይ ዘንድሮ ነው የሚያስብለው! 👍

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w Місяць тому

      @@TekusNegerሾካካ ሽማግሌ ነህ😂

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of Місяць тому +1

    ዘር ለእፅ ዋት ነው አታዳሉ ለዘር እፅዋትም በስባሽ ዘርም ወ። አፈር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @almaz3155
    @almaz3155 Місяць тому +1

    ደራርቱ ክብርሽ ቀቅለሽ በላሽው የኢትዮጵያ ሕዝብ አቅሮ ተፋሽ ያሣዝናል በጣም ጉማሬው አሸብር ማኖ አስነካሽ ቅሌታሞች ሀገር እና ሕዝቡን መናቅ ዋጋ ያስከፍላል 💔

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +1

    ይሄውልሽ፡ እህቴ፤ እርቃናችንን፡ ወጣን! የክርስትያን፡ የኃይማኖተኛ፡ አገር፡ ጂኒ፡ ወረሳት!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +1

    ይሄ፡ የፈረንጅ፡ አገር፡ ኬሚካል፡ አገሬ፡ ገባ፡ እንዴ? ወንዶቹ፡ የሚያስጠላ፡ አስፈሪ፡ ቦርጭ!!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @melakugoodmorethentilahun2510
    @melakugoodmorethentilahun2510 Місяць тому

    Waye biyati garu aghutu itgafatama yero mara wanti hundu odefametuma daribaa male tarkafin hingiru qama kamitu tarikfi fudhata

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Місяць тому

    ምን ያስደንቃል ሀገራችን እኮ ቀልባን ካጣች ዘመን አልፎታል ምን ህግ አለ ህግ የሌለበት ሀገር የወረደች ሀገር ሆናለች በዚህ በሩጫ ነበር ስማችን የሚነሳው እሱም ከጠፋ በምናችንም አንታወቅም በድህነታችን ብቻ ነው የምንአሳው አይ ሀገሬ አይ ሀገሬ የማንም ሌባጰመጫወቻ ትሆኘ ኚ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w Місяць тому

    ይደስቱ ምን እገባችሁ ......ረጋሚ ይረገማል....

  • @etaferahuabebegebru1580
    @etaferahuabebegebru1580 Місяць тому +1

    የነአበበ፣የነምሩፅ አጥንት እሾህ ሆኖ ይውጋቸው ምድረ ሆዳም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm Місяць тому

    የቤታችንን የዘረኝነት በሽታ በሰው አገር በአደባባይ አወጡት ውርደታም ከሆንን እኮ ቆየን

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d Місяць тому

    አንድ የቀረችን የማስተሳሰሪያ ገመዳችን አትሌትክስ ነበረች እሷንም አሸበርቲ የሚባል የዶላር ድሮን ጭንቅላቱን ሆዱ ውስጥ ቀበረበት።
    ያ ሳ ዝ ና ል ።

  • @neba1034
    @neba1034 Місяць тому +1

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ትገባለህ በርታ!

  • @saraabrham123
    @saraabrham123 Місяць тому

    ሀ አዘጋጁ ምን እየሆንክ ነው?በጣም ያሳዝናል?ይህ ቀልድ መልካም ዐይደለም

  • @selamnkulu2541
    @selamnkulu2541 Місяць тому

    ነቀዙ አሸብር ዶላር ጎተራ ውስጥ አስቀምጣችሁ ተዋረዳችሁ አይደል

  • @KnowThyselfX
    @KnowThyselfX Місяць тому +1

    This is sad 😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Місяць тому +2

    ብራችንን ይመልሡ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @saraabrham123
    @saraabrham123 Місяць тому

    ሀ ምን ዐይነት ብልግና ነው?በፀሎት ነው የምትቀልዱ ተጠንቀቁ

  • @hopefull5998
    @hopefull5998 Місяць тому

    ዘረኝነት ጥንብ ነት ነው አቤት የጠነባ ህዘብ ከዚሀ ህዘብ ጋረ ተደምረን መኖር አንዴት ያማል..................................????????????????

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 Місяць тому

    ከትክክለኛ ስርዓት ወደ ውንብድና ስርዓት ስትለወጥና መሪህ የጫካ ፕሮጀክትን ሲሰራ ገንዘቡን ከየት እንዳመጣሁት አትጠይቁኝ ሲል የአትሌክቲክ ባለስልጣናትም በጠፋ ዶላር ከየት እንዳመጣነው አትጠይቁኝ ቢሉ መልስ የለም።

  • @hanna2010h1
    @hanna2010h1 Місяць тому +1

    ዳ/ር አሽብር እኮ የብይ ፌዴሬሽን ቢኖር እኮ ካልመራሁ ይላል፡፡ ስንቱን ናሽናል ቲም አፈረሰ !!!! አሁን ደግሞ ኦሎምፒክን ...ይቀጥላል ህግ ..........አ......

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ለመልካም አስተያየታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!💚💛💖👍

  • @Ewnetu-k2w
    @Ewnetu-k2w Місяць тому

    Ethiopia ke sport mewtat alebat .... dedeb hager!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Місяць тому

      ደደብ አገር የለም መሬቱ ምን ያርጋችሁ?

  • @BatteBobbe
    @BatteBobbe Місяць тому

    Begging Euro & Dollar from abroad and investing there in the form of Per diem retroactively

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 Місяць тому

    ኢትዮጲያና ዘረኝነት ከህወሀት ወያኔ አገዛዝ ጀምሮ እየገነነ የመጣ ቢሆንም ጥርሱን አግጦ በገሀድ መጋጥ የጀመረው ግን በኦሮሙማው የብልፅግና መንግሥት ነው፡፡ ይህን እውነታ ቀን ተቀን ህይወታችን እያየነው ያለ ሲሆን ለምን ሁልግዜ አዲስ ይሆንብናል????????