#እናቴ_ጥላኝ_ጠፋች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 280

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh 7 місяців тому

    ዋሌ በደንብ ሙሉ ታሪኩን እንዲናገር እድል አልተሰጠውም ።ሰማይ ትዮብ ያላቸው ልምድ ጥሩ ነው።ኢንተርቪው የሚደረጉት ሲያወሩ ማንም አያቋርጣቸውም።

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 10 місяців тому +46

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ እኔ በዚህ ብላቴና ሕይወት የማየው ብዙ የወደቁ ወጣቶች ይነሳሉ።

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 10 місяців тому +36

    አተ ከሁሉ በላይ ነህ ኢየሱስ!!
    ከጎዳና አንስቶ እግዚአብሔር አገልጋይ ማድረግ ይችላል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደስ ብሎኛል ምን አይነት የተባረከ ፃጋ አለው ልጁ ተባረክልኝ ዋለልኝ አተም ተባረክልኝ ፓስተር ❤❤እውነት ነው የእግዚአብሔር ስራ አናቅም ይገኝ ይሆናል እናት ኢና አባት አይዞህ ወንድሜ ከእናትም ከአባትም በላይ ነው እግዚአብሔር ኡፍፍፍ እንዴት አሳዘነኝ 😢😢

  • @eyerusalemtilahungebir224
    @eyerusalemtilahungebir224 10 місяців тому +20

    ዋልዬ ጥሎ የማሄድ አባት እንኳን ወለደህ የእግ/ር አባትነት አብሮህ ነው። ከስጋ ወላጆችህጋ እንድትገናኝ የእግ/ር ፍቃድ እንድሆን ምኞቴ ነው

  • @Betelhemyesmaw58
    @Betelhemyesmaw58 10 місяців тому +12

    አቤት ኢየሱስ የተረሱትን አስታዋሽ !!!!! መጠጊያ ነው እኮ ❤️ ሲያለቅስ አልቻልኩም🥹 ለማልቀስም እኮ ጌታ ሲረዳ ነው
    አባትም እናትም የሆነህ ጌታ ዘመንህን በሙሉ በሳቅ ይሙላው🙌🏽

  • @elsabetfanta264
    @elsabetfanta264 10 місяців тому +5

    ስለዚህ ልጅ ምንም የምለው የለኝም መድሀንያለም ቀሪ ሂዎትህን ደስተኛ ያድርግልህ😢 ፓስተርዬ ግን ምስኪኖችን ስለምታከብር እግዚአብሔር ያክብርህ ❤

  • @mistatlais5789
    @mistatlais5789 10 місяців тому +14

    ውይ😢እግዚአብሔር እኮ አባት ነው😭በእንባ ጨረስኩ ተባረኩ ፓስተርዬ we love you❤❤❤

  • @abinetabite7159
    @abinetabite7159 10 місяців тому +6

    የትም አይደርስም የተባለን ሰው እግዚአብሔር ሰው ያደርጋል, ስለዚህ ዘማሪ እግዚአብሔር ይባረክ Eyob Ali ቢቀርብ ደስ ይለናል

  • @josefkidane1196
    @josefkidane1196 10 місяців тому +3

    We love you from Eritrea 🇪🇷ሻሎም ፓስቶር ካሳሁን በርገጥ አንተ ካሳ ነህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 місяців тому +2

    በትክክል.

  • @banchimane4350
    @banchimane4350 10 місяців тому +6

    እግዚአብሔር የልብህን መሻት አይቶ ከቤተሰብህ ጋር በሠላም እንድትገናኝ እፀልያለሁ

  • @biruktawitteferi5935
    @biruktawitteferi5935 10 місяців тому +2

    Wow!!ጌታ መልካም ነዉ። ከመንቲና ሰፈር መውጣትህ እና ማምለጥህ ገርሞኛል። ምክኒያቱም የማይታሰብ ነው።፣
    ግን ከናዝሬት መልካም ነገር ይወጣል።❤❤❤🙏

  • @martigetachew2065
    @martigetachew2065 10 місяців тому +6

    እግዚአብሔር አባት ለሌለው አባት
    እናት ለሌለው እናት ታማኝ አሳዳጊ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 10 місяців тому +15

    Couldn’t stop crying😭 and give Glory to our phenomenal creator 🙏🙌our Gracious father God is so good and faithful‼️ ❤May God bless you abundantly brother. Thank you Pastorye for your service you’re blessed 😇 🥰🥰

  • @JesusisLord-123
    @JesusisLord-123 10 місяців тому +7

    በጌታ በቀጣይ ፓስተር ያሬድን አቂርብልን ❤❤😮እስት ምትስማሙ 🙋‍♀️💪🥰በርታ አባቴ ጌታ ካንተ ጋር ነው 💔💔😭🔥

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 10 місяців тому +4

    ወንድሜ አይዛህ በጣም ከባድ ነው
    ግን ሁሉ ነገርህ የሆነውን ጌታ እየሱሰ ስላገኝህ ጌታ ይባረክ በጣም ልብ ይነካል ያንተ እንደዚህ ለብዙዎች ፈውስ ትሆናለህ ተባረክ በርታ pastor ተባረክ

  • @Protestantmezmur0
    @Protestantmezmur0 10 місяців тому +4

    😭😭😭😭 አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት ፥ አቤት አባትነቱ😢😢 እንኳንም እግዚአብሔር ረዳኽ እንኳንም የሱ ሆንክ😭😭 አሁንም እግዚአብሔር ያግዝህ🙏

  • @serkmeles8649
    @serkmeles8649 10 місяців тому +1

    ድንቅ ልጅ ነህ!!አለማልቀስ አልቻልኩም የውስጥ ህመምህን የቻልክበት ጸጋ ግሩም ነው። ዘመንህ በሳቅ ይሞላ እንወድሃለን❤
    ፓስተር ካስዬ እግዚአብሔር መንገድህ ይለይብኛል እጅጉን ተባረክ❤🙏

  • @senaitgirmay1031
    @senaitgirmay1031 10 місяців тому +2

    ፓስተር ካሳሁን ጸጋ'ውን ያብዛልህ። እግዚአብሄር በየቤተእምነቱ የራሱ የሆኑ ሰዎች እንዳሉት አምናለሁ። "እግዚአብሄር ቀን አለው" ከባረኩኝ መዝሙሮችህ ነው። ጌታ መንፈስቅዱስ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ። ወንድማችን ደግሞ ጌታ ይባርክህ። እግዚአብሄር ምክንያት ፈጥሮ ለምክንያት ስላደረገህ ስሙ ይባረክ። ይቅርታ የሚያደርግ ሰው ብዙ እንደ ተተወለት የሚገባው ነው። የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሎ የጸለየው ጌታ እስጢፋኖስም እንዲህ ብሎ ሲጸልይ ጳውሎስ ሃዋርያ ተወልዶአልና። እዮብም ስለ ወዳጆቹ ሲጸልይ....
    ኢዮብ 42:10
    ኢዮብ ለወዳጆቹ ከጸለየ በኋላ፣ እግዚአብሔር እንደ ገና አበለጸገው፤ ቀድሞ በነበረው ፈንታ ዕጥፍ አድርጎ ሰጠው።
    ❤️🇪🇷

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 10 місяців тому +7

    ጌታ እየሱስ ክብር ሁሉ ለአንተ ይህን እውነት እግዚአብሔር ብይትም ጎዳና ያሻግራል እውነት እግዚአብሔር ምልካም ነው ክፉ አይድልህም እየሱስ ጌታ ነው ትባርክሁ ታኛችዋል እውነት በጣም ነው ያልቅስኮ በጣም እንስቃልን እውነት አይቅርም እግዚአብሔር መልካም ነው❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @Taj-e8m
    @Taj-e8m 10 місяців тому +1

    አይዛክ ያኔ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው❤❤❤❤❤ ተባረክ በብዙ ፀጋ ጌታ ይባርክህ😢😢😢😢😢😢

  • @abebech3154
    @abebech3154 10 місяців тому

    ባስተር ተባረክ ዛሬ ያቀረብከዉ ወጣት ጠካራ ጎበዝ ነዉ ግን እግዛቤር እናት የሆነች ሚሰት ይሰጥሀል በልጅ ይባርክሀል በርታ❤❤❤❤

  • @tigisttravel
    @tigisttravel 10 місяців тому +2

    ግን ጌታ መልካም ነው መከራንም እንዳለፈ ውሃ የተስረሳል ተባረክ ወንድሜ።

  • @heavenheaven3746
    @heavenheaven3746 10 місяців тому +6

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ከእናት ከአባት በላይ ነው አይዞኝ ወንድሜ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 10 місяців тому +8

    እግዚአብሔር በእኛ ህይወትየሚሠራው ነገር አለ ፓሥተር ጌታኢየየሡሥ ዘሐናቹ ይባርክ እንወዳችኋለን እንፀልይላችኋለን

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 10 місяців тому +2

    አቤት ጌታሆይ ተባረክ!!! ልጆችህ በተለያየ አገላለፅ ሲገልጡህ እንደመስማት ምን የሚያስደስት ነገር አለ። ወንድም ጋሼ አለህ አንድፍሬ ልጅህ ። ወንድምም ጋሻም አረገህ አባቴ እግዚአብሔር ተባረክ። አንበሳዬ በርታልኝ። በዝማሬህ ተባረኩ። ተባረክ።

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 10 місяців тому +7

    ጌታ ፀጋ ያብዛልህ❤

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 10 місяців тому +2

    እናትህንንና አባትህን እግዚአብሔር ፈቅዶ ካገኘሀቸው የሻይ ቡና ወጪውን እንድልክልህ ስልክህን አስቀምጥልኝ እባክህ። 29 አመት ልጅ ያለኝ ሰው ነኝ።

  • @kasechushibiru5762
    @kasechushibiru5762 10 місяців тому +2

    ደስ ብሎኛል የሀገሬ ልጅ ይህቺ ቀን ላይ እንደምትደረስ እርግጠኛ ነበርኩ ጌታ ይባረክ እሱ እኮ ይችላል የሰፈሬ ልጅ

  • @gani3670
    @gani3670 10 місяців тому +1

    ለሰው የማይቻል ለእግዚሀብሔር ይቻላል እውነትም ጌታ እኮ ሁሉን ቻይ ነው የኔ አምላክ በጠም ነው ያስለቀሰኝ ጌታ ምስክሬን ❤❤❤❤

  • @ElsiyeGirma
    @ElsiyeGirma 10 місяців тому +4

    ትናንት ያልተወክ ጌታ ዛሬም ነገም አይተውክም ወንድሜ አይዞክ በርታ እግዛቢሄር ፅጋውን ያብዛልህ ፓስተርዬ አንተም ተባረክ ፅጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @AtrsawGesho
    @AtrsawGesho 10 місяців тому +4

    ፓስተርዬ ቅን ሰው ይህን ዕድል ለወንድሜ ዋሌ እና ለእኔ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን ❤️❤️🔥

  • @liyouworkbekele4105
    @liyouworkbekele4105 10 місяців тому +1

    walye Ayzo Abate Egziabher Amlak Enatim Abatim Hono Ezi Adrsohal Keahun Bewalam Abironetu Kante Gar New Tebarek

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 10 місяців тому +1

    እቃውን አስቀየምነው ቆንጆ አገላለፅ። እቃው አኮ ህይወት ቢኖረውና የሚናገር ቢሆን ያንተ አይደለሁም ባለቤቴ ሌላ ነው ይላችሁ ነበር። አገላለፁ ተመችቶኛል።

  • @Mee-y7s
    @Mee-y7s 10 місяців тому +1

    ፓስተር: ተባረክ በጣም ነው የገረመኛ :ያደነኩህ ሁሌይገርመኛ ነበር አ/አ ያሉ ጠያቂዋች ሲጠይቁ ተጠያቂው ሲያለቅስ ሁሌለምን አያቅፎቸውም እያልኩኛ ይገርመኛ ነበር አንተ ግን ጥያቄዬን መለስክልኛ ተባረክ እደውልልካለሁ ተባረክ ከUSA 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي 10 місяців тому +3

    ዎው ዘማሪ ዎሌ ክፉ አይደለክም በሚለው መዝሙር በጣም ተባርኬለው ተባረክልኝ በርታ ከዚ የበለጠ ፀጋ ይጨመርልክ እወድሀለው ፖስተርዬ ተባረክልኝ❤❤❤❤

  • @Etagegn3326
    @Etagegn3326 10 місяців тому +4

    የኔ ውድ ወድም ዋሌ እዎድሓለሑ የአባቴ ውድ ልጅ አይዞሖ😭😭😭😭 ❤❤ ጌታ ልዬ እናትና አባት ነው አይነቱ ይለያይ እጂ ,ጌታ ሑላችንንም,አሳድጎናል እንኳን የጌታ,,ሖንክ ወድሜ ይሔ ቃል መጣ በልቤ ት ኢሳ 49:14-16.ተባረክ❤❤❤

  • @nadinadihareg5340
    @nadinadihareg5340 10 місяців тому +3

    እየሱስ እኮ ይችላል ነገርን መለወጥ ከዚህ ወንድም ብዙ ነገር ተማርኩ❤❤❤❤

  • @SuTinah-k1n
    @SuTinah-k1n 10 місяців тому +2

    አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን ጌታ ይባረክህ ወንድሜ ጸጋ ይብዛልክህ እኔም የለእናት የለአባት ነው እግዚአብሔር የሰደገኝ እግዚአብሔር ሁሉም መልካም ነው እኔ ምስክር ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeebeWoldemariyam
    @TeebeWoldemariyam 10 місяців тому +4

    አስገራሚ ታሪክ ነው ጌታ ይባርክህ

  • @yodityisak8588
    @yodityisak8588 10 місяців тому +3

    እንዴት እናት ሉጅዋ ትጥላለች መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል number one

  • @mademade4846
    @mademade4846 10 місяців тому +1

    ፓስተር ካሳሁን የተባረክህ አንተ ብላቴና እያለቀስኩ ጨረስኩ ጌታ ሂወትህን አገልግሎትህን ይባርክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ እንዴት እንዳለፍኩ ልክነቴን ሳስብ ኡፋ ብቻ ተባርከሀል❤❤❤❤

  • @zakmanayele6839
    @zakmanayele6839 10 місяців тому +1

    Pastor bezih program bebzu tebarkenal.bruk hun.Egzihabiher zarem besra lay new.yetexalutin yemiyanesa grum abat alen.Praise God!!🥰🥰🙏🙏

  • @bonibeniyas8459
    @bonibeniyas8459 10 місяців тому +3

    ዋሊዬ እንኳን ጌታ ረዳህ 👏👏

  • @mademade4846
    @mademade4846 10 місяців тому +1

    አባክህን አዳማ ልክ እንደዚህ ልጅ መውጣት የሚችል አለ አሸናፊ በጅጋ ይባላል ከዚህ ልጅ እኩል ነው ውስጡ የተሰገሰገ የዝማሬ ፀጋ አለበት እባክህን ተባበረው

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር መልካም ወንድሜ እንኳን የጌታ ልጅ ሆንክ እርሱ ከሥጋ አባትም በላይ ነው እሽ ፓስተር ድንቅ ነህ ጌታ ይባርክህ

  • @lewtalexx8740
    @lewtalexx8740 10 місяців тому +2

    ጅማ መንቲና ሰፈር አንድ በጣም ቆንጆ ትውልድ የበላ መንፈስ ያለበት ቦታ ነው መንፈሱ የተወጋ ይሁን::

  • @genetbelete9303
    @genetbelete9303 10 місяців тому +1

    ሁላችሁም ከጎን ቁሙ ኤሄ ልጅ ጥሩ ነው እኛጋ እንድዝህ አይነት አባተ የለለ ልጆች መሬት ይስጣል እባካችሁ እኔ ከደቡብ 😢❤

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 10 місяців тому +1

    ተባረኩ በብዙ ተባረክ ወንድማችን የረዳህ ያገዘህ ይባረክ እንደወንድም እንደህት እንደናት መሆን ይችላል ጌታ የመዝሙር ዉድድር ላልከዉ ሰዎችን ሌስቆጣ ይችላል ምክንያቱም በመንፈስቅዱስ ምሬት እንጄ በዉድድር ከእንዳለማዊን ዉድድር የሚለዉ ትንሽ አማኛዉን እንዳያስቆጣ ከዚህ በፉት እንደዚህ ተጀምሮዉ ነበር ብዞዎች ስለተቆጡ መሰለኘ የቆመዉ አስቡበት ፓስተር ካስዩ ተባረክ ❤

  • @BisratZerihun-vu9lf
    @BisratZerihun-vu9lf 10 місяців тому +1

    በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ሁሉን ሆኖ ያሳድጋል ያኖራልም ተመሳሳይ ነገር አለን ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ጌታ ይባርክ😢😢😢😢😢

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 місяців тому +2

    ABSOLUTELY SIR.

  • @Senait-q1u
    @Senait-q1u 10 місяців тому +1

    ተባረክ የኔ ወንድም አንተ ለብዙዎች መንገድ አንድትሆን ነው ገጌታ ያስነሳህ

  • @የምስራጅ
    @የምስራጅ 10 місяців тому +1

    አቤት የእግዚአብሔር ማልካምነት ካትንባ አንስቶ ሳዉ የሚአደርጉ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 місяців тому +2

    ABSOLUTELY.

  • @yeshihareggirma6789
    @yeshihareggirma6789 10 місяців тому +1

    ውይ ደስ ሲል እኔ በጣም አቀዋለሁ ጌታ በነገር ሁሉ ያሳድግህ በርታ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 місяців тому +6

    MY GOODNESS OH.

  • @gesgeskajdfh-ly3tc
    @gesgeskajdfh-ly3tc 10 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢 አይዞህ ልጅ እግዛብሄር ከእናትና ከአባት ይበልጣል በዚህ አምላክ ከመመጥህ አይበልጥብህም😢😢😢ተባረክልኝ ፓስተርይ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 10 місяців тому +2

    ዋው በልጅ ህይወት የጌታን ፍቅር ያሳያል

  • @MihiretLapiso
    @MihiretLapiso 10 місяців тому +2

    Ene betechalegni akemi hulu kegonu ekomalehu silkun bagagne🙏🙏

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 10 місяців тому +3

    ውድ ወንድሜ ጸጋ ይብዝልህ!!! አሜን

  • @iydiydiyi6r96e4
    @iydiydiyi6r96e4 10 місяців тому +2

    ዉዴ የኔ ነው እኔ ያንተ ነው የኔ ጌታ ኢየሱስ የኔ ነው ኡፍፍፍፍ

  • @mihert-f9t
    @mihert-f9t 10 місяців тому +3

    ክፉ አይደለም ለአንተ ለኔ መልኮም ነህና በጣም ውስጥ የምናካ መዝሙር ነው ተባረኩ 🥲🥲❤️❤️❤️

  • @Bukashe
    @Bukashe 10 місяців тому +4

    And thank you for giving him a warm hug. He needed it, thank you so much, pastor Kassyee♥️🙏🏽

  • @tigistdesalegne2313
    @tigistdesalegne2313 10 місяців тому +1

    ዋልዬ እግዚአብሔር መልካም ነው ጌታ ይባረክ

  • @fekertabekele5584
    @fekertabekele5584 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር እናትም አባትም ነው እንዴ እግዚአብሔር ያለ ማንም ያለም ዋላልኝ ሰለ አንቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ለእግዚአብሔር ምን ይሳናዋል ጌታን እረሴን መቆጣጣር አቃታኝ😢😢😢😢😢

  • @simretsolomon5111
    @simretsolomon5111 10 місяців тому +4

    አለቀስኩ አለቀስኩ በድጋሚም አየሁት ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል። ሁላችሁም ተባረኩ።

  • @MartaBirhanu-m8t
    @MartaBirhanu-m8t 10 місяців тому +1

    ፖስተርዬ ተባረክ.

  • @RehelRahu
    @RehelRahu 10 місяців тому +1

    ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ ዪባርከሕ

  • @MartaBirhanu-m8t
    @MartaBirhanu-m8t 10 місяців тому +1

    ፓስተርየ ተባረክ .

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip 10 місяців тому +2

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaletaTemesgen
    @HaletaTemesgen 10 місяців тому

    መልካም ነህ ለእኔ ምለው መዝሙርህ ሁሌም ነው መሰማው ዋው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ በርታ በርታ ❤❤❤

  • @salamsalam4493
    @salamsalam4493 10 місяців тому +3

    በሁሉ ጌተ ማልከም ነዉ የተበረክ ና❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @MartaBirhanu-m8t
    @MartaBirhanu-m8t 10 місяців тому +1

    ፖስተርዬ ተባረክ..

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 10 місяців тому +3

    አይዞክ የኔ ወንድሜ ጌታ ከአንተ ጋ ነው

  • @Itif649
    @Itif649 10 місяців тому +1

    እዉነትም ከመንቲና ሰፈር !!! እኳን ጌታዬ ረዳክ ወንድሜ።

  • @AhmadAhmad-df7ce
    @AhmadAhmad-df7ce 10 місяців тому +2

    አመን።ተባርካ👏🙏👏

  • @GenteMokonene
    @GenteMokonene 10 місяців тому

    Ende E/r Yale manme yelme pasterye geta absto yebrkaw tabrke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 10 місяців тому +1

    በእየሱስ ስም ይሄ ድምፅ ከመንቲና ወጣ ? የሚገርም ነው አይዞህ ዋለልኝ እኔ ጅማ ማርያም ሰፈር ይኖሩ የነበሩ ቤተሰቦቾ አሉኝ እነሱን እጠይቅልሀለሁ ግሩምነሽን አፈላልግሀለሁ የእናትህ የአባትዋ ስም ብትናገር ደግሞ የበለጠ ፍለጋውን ያቀለው ነበረ ሌላው መንቲና የት አካባቢ እንደሆናችሁ አልተናገርክም አይዞህ ጌታ በህይወት ካሉ ከቤተሰብህ ጋር ያገናኙሀል እንኳን ከዛ ከእሳት መንደር ጌታ አወጣህ ጌታ እየሱስ ከእናትም ከአባትም በላይ ነው።

  • @HaneZaleka
    @HaneZaleka 10 місяців тому +2

    አይዞ ዎንድሜ❤ ኡንኾን ዬ ጌታ ሆንክ❤

  • @mesfinbekele4241
    @mesfinbekele4241 10 місяців тому +1

    ተባረኩ ፓስተር

  • @aselafechboloshe5422
    @aselafechboloshe5422 10 місяців тому

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ አባት ድምጹ ሲያምር ደሞ❤️❤️ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ እግዚአብሔር አቂም ይሁንልህ 🥰🥰

  • @TigistShewargea
    @TigistShewargea 10 місяців тому +2

    Wendime wale atezene hiwote wanawene eyesusen setize letisibere bebzu temetaleche gene mecheresha dile new desta new ayzon be strong❤

  • @TibarekDesta
    @TibarekDesta 10 місяців тому

    ጌታ ከእነት አበት በለይ ነው አሰተምሮ አሰልጥኖ አቆመው ገነ ለመዕረግ ያብቀህ።

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 10 місяців тому

    እግዚአብሔር እኮ ካክፉሁሉ ይምጣብቅ አባት ነው😢😢😢😢😢😢ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @TsionPetros-s7z
    @TsionPetros-s7z 10 місяців тому +3

    ኡኡኡኡኡፉፉፉፉ የኔ አበት አይዞህ ከምሪ ዘሬ ይሄን ዕንታሪቭው ማየት አቀተኝ አይዞህ

  • @fikertgsatdik3453
    @fikertgsatdik3453 10 місяців тому

    እኔ በጣም የሚገርመኝ እንዴት እይነት ድምዕ ነው ያለህ ፓስተር ጌታ ይባርክህ አብዝቶ አብዝቶ

  • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
    @ቤተሰብ-ቀ8ጐ 10 місяців тому

    እግዚአብሔር አውቅ ነው 😢😢ጌታ ይባርክችሁ

  • @ephremteklu6634
    @ephremteklu6634 10 місяців тому +1

    ዋሌ የተባረክ ነክ

  • @geda2207
    @geda2207 10 місяців тому +2

    Omg can’t stop crying, can’t wait to see him in person, we all go through some pain but God is amazing, tebareku

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 10 місяців тому

    በሁሉ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ዋሌዬ ተባረክ

  • @ZeruBalew
    @ZeruBalew 10 місяців тому

    ጌታ ሆይ ተባረክ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ

  • @missmall9350
    @missmall9350 10 місяців тому +5

    ለእግዚአብሔር ሁሉ ቀላል ነው😢😢😢😢

  • @genitadese-h2z
    @genitadese-h2z 10 місяців тому

    ፓስተር ጌታ ዘመንን ይባርክክ በእውነት ተባርከክ ቅር🙏🙏
    ዋለልኝ በአንተ መዝሙር ብዞቹ ተባርከዋል ኢየሱስ እንደ ሰው አይደለም ከዛ ከጨለማ ሰፈር ያወጣኝ ቤተሰብንም ታገኛቸዋለክ አባታችን እደ ሰው አይደለም አይዞክ😢😢🙏🙏😥

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 місяців тому +2

    YEAH.

  • @martigetachew2065
    @martigetachew2065 10 місяців тому +2

    paster kashun sister neche betam yemgraremu kesmay yetkidu mezmroch aluwat ke 50 belay zemaroch alwat kine tewld gar alderesum balkew program lay betsatef bya new ....tbarek

  • @SelamSeko-me6rl
    @SelamSeko-me6rl 10 місяців тому

    ዋሌ እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁህ ደስብሎኛል

  • @iydiydiyi6r96e4
    @iydiydiyi6r96e4 10 місяців тому +1

    አይዞ ጌታ መልካም ነው ስል ሁሉ ጌታ ይመስገን

  • @raheltadesse8523
    @raheltadesse8523 10 місяців тому +2

    Amen praise the Lord
    You are blessed

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 10 місяців тому +2

    አይዞህ ጌታ ሁሉን መሆን ይችላል።

  • @አገልጋይአንዱአለምሰ-ጸ6ዠ
    @አገልጋይአንዱአለምሰ-ጸ6ዠ 10 місяців тому +1

    Pastarye andet andemwodih ako bante babazu tebarkiyalew tebarkilany