አንድ ላይ ዘመሩ|ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ እና ዘማሪ ይስኮር | Singer tesfaye challa &Singer yisakor | FBI CHURCH |2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 486

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 7 місяців тому +122

    መታደል ነው ከተስፋዬ ጋር ቆሞ ማምለክ የሱ ዝማሪወቹ ናቸው ወደ ጌታ የመሩኝ ተባረኩ ያመለካችሁት ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @yergalemgebre9548
    @yergalemgebre9548 5 місяців тому +30

    የተስፋዬ ጫላ መዝሙሮች ዘመን አይሽሬ ናቸው እሱን እየሰማን ነው ያደግነው ተባረክልን ታላቅ ወንድማችን

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 7 місяців тому +72

    ፓስተር ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ የምንግዜም ምርጫዬና ምርጥ ዘማሪ ነው:: ይሳኮርም ምርጥ ታዳጊና ትሁት የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው:: ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ::

    • @georgesisay-q5z
      @georgesisay-q5z 2 місяці тому

      Medflnqlemuvecbnlsln
      😞😞😞😞😞😞😬😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞

  • @chernetaberutilahun
    @chernetaberutilahun 5 місяців тому +25

    የአባቴ ብሩካኖች ደስ ትላላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ❤

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 7 місяців тому +164

    ሁሉም አስመላኪዎች ከእንደዚ አይነት ጌታ ቤት ከቆዩ ዘማሪዎች መረጋጋትን መፀለይን መልመድ አለባቸው

    • @mesayzerihun7566
      @mesayzerihun7566 7 місяців тому +21

      አስመላኪ መንፈስ ቅዱስ እንጂ ሰው አይደለም ።

    • @kalargw2096
      @kalargw2096 7 місяців тому +8

      በትክክል መንፈስ ቅዱስ እንጂ ❤❤❤❤

    • @edenworku1172
      @edenworku1172 7 місяців тому +2

      Yeah 🙏

    • @AsherMitike
      @AsherMitike 7 місяців тому +9

      አምላኪዎች እንጂ አስመላኪዎች አይባልም ።

    • @freshtsedeke9030
      @freshtsedeke9030 7 місяців тому +14

      አስመላኪ የሚባል ነገር የለም የአምልኮ መሪ በሚለው ይስተካከል 🙏

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 7 місяців тому +175

    ዘማሪ ይሳኮር የእግዚአብሔር መንፈስ በሙላት የሚገለጥበት ልጅ ነው ብዙ የሚያስመልክበትን መድረክ አይቻለሁ
    ተስፋዬ ጫላ ዘናጭ የዝማሬ ሞዴል ነው
    ሁላቹም ተባረኩ ከልብ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @Musa-r1w
    @Musa-r1w 7 місяців тому +60

    ተስፍዬ ብሩክ ነህ ይህን መዝሙር ብሰማው ብሰማው አልሰለቸውም አዎን እግዚአብሄር ትልቅ ነው!!!

  • @ZufanHussen-ul6qc
    @ZufanHussen-ul6qc 7 місяців тому +9

    ይሴ ጌታ ይባርክህ ከምንም በላይ ደስ ያለኝ ተስፋዬ ሲነሳ ለጌታም ለሱም ያሳየሔው አክብሮት ለሱ ለቀህ እኔ ልታይ አለማለትህ በጣም ደስ አለኝ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ መታደል ነው ።

  • @Bara577
    @Bara577 4 місяці тому +5

    ተስፍሽ ድምፅ እና ዝማሬዎችህ ወደላይ ይወስዳሉ።

  • @MarkosBeyene-q7n
    @MarkosBeyene-q7n 4 місяці тому +3

    የማከብረው ቀደምት ከነበሩ ዘማሪያን አንዱ ተወዳጁ ተስፋዬ ጫላ እንዲሁም በዚህ ዘመን ጌታ የሰጠን ዘማሪ ይሳኮር በእውነት ተባረኩልን፡፡

  • @mekdeseshetu-tk4nt
    @mekdeseshetu-tk4nt 7 місяців тому +30

    ይህ ነው አምልኮ እውነተኛ መንፈስ ቅዱስ የተገኘበት ተባረኩ ያባቴ ብሩካን🙏🙏🙏

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 7 місяців тому +42

    የአባቴ ብሩካን እንዴት ደስ እንደምትሉ

  • @MitkeSelemon
    @MitkeSelemon 4 місяці тому +3

    ተባሩኩ በጸጋው ብርትት በሉ

  • @selambekele8175
    @selambekele8175 7 місяців тому +12

    ይሳኮር ወንድሜ እንዲሁ በመንፈሱ ተይዘህ መቀጠል ይሁንልህ አይወሰድበብህ ለምልምልኝ።እየሱስ ባንተ ይታይ

  • @KidistKelkel
    @KidistKelkel 2 місяці тому +3

    ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ ደስ የሚል አምልኮ ነው መንፈስን የሚያረሰርስ ❤❤

  • @sarawilliam4146
    @sarawilliam4146 7 місяців тому +27

    Both my parents died in one week and this song helped me to pass through the most difficult time. I took some of the words to use for my eulogy. God bless you.

    • @BethelihemSolomon
      @BethelihemSolomon 7 місяців тому

      ❤❤❤

    • @AlexMulu-s5b
      @AlexMulu-s5b 7 місяців тому

      Glory to God❤

    • @AlexMulu-s5b
      @AlexMulu-s5b 7 місяців тому

      Glory to God❤

    • @netsimw7681
      @netsimw7681 7 місяців тому

      Sending you a Big hug!!!

    • @mnet1514
      @mnet1514 4 місяці тому

      I'm so sorry for your unimaginable loss. I lost two of my brothers years apart...but the pain is still unbearable. I can't imagine what you've gone through. 😢😢

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 7 місяців тому +17

    ወንድሜ ፖስተር ተሰፍዪ እኔ የማየው ሀገርህ ገብተህ የእግዚአብሔር ህዝብ ማገልገል ነው ። እግዚአብሔር ይጨመርልህ።

  • @biruckkub1059
    @biruckkub1059 11 днів тому

    የአባቴ ብሩካኖች ተባረኩ

  • @tesfaymichael1754
    @tesfaymichael1754 7 місяців тому +2

    መታዘዝ በጣም በረከት ነው
    ኣምላኽ ኣብዙቶሽ ዪባርካቹ

  • @tigi886
    @tigi886 7 місяців тому +20

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ትልቅ ነህ የምንልህ ሌላ ቃላት ስለሌለን ነዉ አንተ ከቃላት በላይ ነህ እልልልልልልል🙏

    • @blessing1923
      @blessing1923 7 місяців тому +1

      Asmlaki emilew amlaki bemil yistekakel

  • @Bego_73
    @Bego_73 7 місяців тому +15

    ዘማሪዎችን በጣም እወዳቸዋለሁ!! የሚባርክ ፀጋ ተጠቅጥቆባቸዋል!! የዩቱቦ ርዕስ ትርጉም አልባ ነው። "እንድ ላይ ዘመሩ" እባካችሁ ወደ ህዝብ የሚደርስን ጉዳይ በጥንቃቄ አስቡበት!!

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 3 місяці тому +1

    ራጋ ስትሉ ደስ ይለኛል ክብር ይሁን ለእግዚአብሔር ❤❤❤

  • @daphillo8302
    @daphillo8302 7 місяців тому +13

    ምንኛ መታደል ነው ከተስፍሽ ጋር ማምለክ ይሳኮርዬ ይህንን ፀጋን ጠብቅ you’re so humble may our almighty God bless you both amen

  • @MihitlretMihiru-rq4yk
    @MihitlretMihiru-rq4yk Місяць тому +1

    Birukochi zemnachu yilelm eyesus geta eyesus abizto yibarkachu❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 4 місяці тому +3

    ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ መሆኑን ያወኩት በመዝሙሩና በድምፁ ነው ዋው

  • @patmos7
    @patmos7 2 місяці тому +1

    ትልቅ ነህ ፣ ትልቅ ነህ ፣ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ !!

  • @BeziBe
    @BeziBe 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደዚህ ተረጋግታችሁ ስትዘምሩ ደስ ይላል ትንንሾቹም ገና እያደጉ ያሉ ህፃናቶች ጭፈራ ሳይሆን ተረጋግቶ ለእግዚአብሔር ክብር መስጠትን ይማራሉ

  • @AkililuAbera-h8o
    @AkililuAbera-h8o 26 днів тому

    ትልቅ ነህ ለዘላለም እግዚአብሔር ክብር ላንቴ ብቻ ይሁን

  • @Bonmar-w2r
    @Bonmar-w2r Місяць тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ love to you very much songs and videos love ❤ love ❤ love ❤ love ❤🤩 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ

  • @rb2782
    @rb2782 7 місяців тому +8

    ቃልዬን ስለ አየሁት በጣም ደስ ብሎኛል..ቃልዬ እግዚአብሔር በአንተ ላይ የሚሰራው ስራ አለው.❤❤❤❤

  • @MesafentGetachew
    @MesafentGetachew Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን አንተ ትልቅነክ እጎዝአብሔር

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o 6 місяців тому +2

    ይሳኮር አቤት መታደልክ ከተስፋዬ ጫላ ጋር አብረክ ማስመለክክ

  • @NouraAlmulla-bt4tf
    @NouraAlmulla-bt4tf Місяць тому +1

    Amen Amen Amen 🙌 Amen 🙌 Amen 😢😢❤❤❤❤❤❤❤. I Love you Jesus 💕💕💕💕💕💕💕

  • @getnetgirma2968
    @getnetgirma2968 7 місяців тому +13

    እግዚያብሔር ይመስገን
    እጅግ በጣም ድንቅ ጊዜ ነበረን
    የማይረሳና በመንፈስ የረሰረስንበት ምሽት
    ክብሩን ሁሉ አምላካችንና አባታችን እግዚአብሔር ይውሰደው
    አሜን 🙏🙏🙏

  • @MisganaMesga
    @MisganaMesga Місяць тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነህ❤❤❤❤❤

  • @BiniyamNigussie-n9u
    @BiniyamNigussie-n9u 7 місяців тому +18

    ዋው ዘመን ተሻጋሬ ተስፈሽ ዘመንህ ይባርክ 🙏 ዪሱ አክባሪ ተባርከሀል 👏👏👏

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Місяць тому +1

    ተባረኩ አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜❤❤❤❤❤አሜን

  • @AlazerKifle
    @AlazerKifle 4 місяці тому +1

    Amen

  • @Abelmohummed
    @Abelmohummed 7 місяців тому +12

    ይሴ የሆነ ነበልባል ነው ይለያል❤❤❤❤

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 Місяць тому

    አሜንንንን እግዚአብሔር ትልቅ ነው 😢😢😢

  • @enoche9eo
    @enoche9eo 4 місяці тому +2

    hallelujah

  • @ItsubShiferaw
    @ItsubShiferaw 7 місяців тому +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውድ የአባቴ ስጦታዎች

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 7 місяців тому +5

    ድንቅ አምልኮ ይሚገርም ጊዜ ነበር እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናዉቀዉም ጌታ አብዝቶ ፀጋ ይብዛልቹ ከዚህ በላይ

  • @selambekele8175
    @selambekele8175 7 місяців тому +2

    ተባረኩ የኢየሱስ ልጆች መልካም መንፈስ አጋባችሁብን ሀሌሉያ እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @gyejosy
    @gyejosy Місяць тому

    አሜን

  • @semharkibreab2681
    @semharkibreab2681 5 місяців тому +2

    Amazing song , how wld I not know you my father .... ow Jesus!!!!! Amazed at his love ❤ the lord is mighty and powerful and love !!!! Thank you my beloved brothers ...blessed you have u in our generation

  • @Dominctorrento
    @Dominctorrento 6 місяців тому +2

    አልቻልኩም😭😭😭 ወይነ እየሱስ ተመስገን ❤❤❤

  • @rutagebru2320
    @rutagebru2320 7 місяців тому +9

    Ewaawwwመንፈሳቹ ይጋባል በዝች ደቂቃ እንካን መከባበራቹ ያስታዉቃል ወደ ሰማይ አስገባኝ ሰቅሰቅ ብየ እያለቀስኩ ነዉ። እንደናንተ አይነት ያብዛልን ተባረኩ❤❤

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 7 місяців тому +2

      እኔም የእኔ ውድ በእንባ ነው የጨረስኩት በእየሱስ ስም ይባረኩ

  • @kassahuntsegaye690
    @kassahuntsegaye690 6 місяців тому +1

    የአባቴ ብሩካን ተባረኩ አሜን

  • @branibrani-w9i
    @branibrani-w9i Місяць тому

    አሜን አሜን ተበረከ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 7 місяців тому +3

    የተባረከ ዘማሪ ተስዬ ረዥም አድሜ ኑር ቡሩክ ነህ ይሳኮ ጸጋ ይብዛልህ

  • @TinaTaddessa
    @TinaTaddessa 7 місяців тому +2

    ዋው ደስ ሲሉ አቤት ውስጥ ነው የሚገባው

  • @Hana-f8f8p
    @Hana-f8f8p 7 місяців тому +2

    ዘማሪ ተስፋዬ እና ድምፃዊ ይሳኮር በሚል ይስተካከል።

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 4 місяці тому

      Wori Alebeshe afeshen yefewosewo geta endeni 😊

  • @Yeshewaget-k7g
    @Yeshewaget-k7g 7 місяців тому +4

    I don’t know how many times I listened to this worship…I am blessed!!! Thank you!!

  • @senaitmillion4604
    @senaitmillion4604 4 місяці тому +1

    He is Amazing no word powerful song God bless BORTHER ❤❤

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n 7 місяців тому +6

    ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ 🙏🙏🙏

  • @SalamDhdhd
    @SalamDhdhd 7 місяців тому +2

    የጌታ መሆን መታደል ነዉ ተባረኩ

  • @AsnakechMengesha
    @AsnakechMengesha 3 місяці тому +1

    Enkawanis yegeta lij hnokugn ellllllllllll❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @AdaneGudeso
    @AdaneGudeso 7 місяців тому +1

    አቤት መታደል ነው ጌታ ይመሥጋን፡፡

  • @FikrHaylegebral
    @FikrHaylegebral 2 місяці тому +1

    Tebareku Tesfaye chala zemnik yilmlim

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 7 місяців тому +6

    🎉🎉🎉🎉😢😢😢 Yesakor Bereketachen Geta Be demu yeshefnlgne

  • @MartaBeyene-b3g
    @MartaBeyene-b3g 3 місяці тому

    ይሳኮር ጌታ ይባርክህ ዘመን በቤቱ ይለቅ

  • @teshomeendeshaw3809
    @teshomeendeshaw3809 5 місяців тому +1

    Pasterye Betam Ewedahalew🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DiboraMesafint
    @DiboraMesafint 7 місяців тому +5

    ❤❤❤ ከነ ልጆቼ ተፈወስኩ

  • @ayelechkifle3436
    @ayelechkifle3436 2 місяці тому +1

    Amen Amen Amen Geta ybrk

  • @edenmengistu-v8d
    @edenmengistu-v8d 7 місяців тому +5

    ይሳኮር እደለኛ ነህ ....ተባከሩ...ጌታ ይባርካቹሁ..

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 7 місяців тому +1

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 5 місяців тому

    😢😢😢😢
    Wowoowwowowowowowo🙇‍♂️
    Woowwowowowo❤ክብር ለጌታ ይሁን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️

  • @rb2782
    @rb2782 7 місяців тому +1

    ተስፍሽ በጣም የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው. በትውልዱ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ፈጥረሃል. እዚህ ላይ ደግሞ ትህትናን ነው ያስተማርከን ዝቅ ብለህ ሰውን ማክበርህ. ኢስዬ የኔ ትሁት ወንድም ከተስፍሽ ጋር ሞቆም አቃተው እውነት በእርግጥ ከተስፍሽ ጋር ቆሞ መዘመር መባረክ ነው. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kerymarykery7815
    @kerymarykery7815 2 місяці тому

    እግዚአብሄር ትልቅ ነህ እኛም አናውቀውም

  • @gerab7613
    @gerab7613 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ትልቅ ነህ!!!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HaasaaGodoo-ue4py
    @HaasaaGodoo-ue4py 7 місяців тому +5

    ያንን ውንድምህን ምከረዉ እስኪ please Pastor Dawit

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 7 місяців тому +3

    እሳይ ክብር ለምገባው ለኢየሱስ ይሁን አራ ተባረኩልኝ ዘመናቹ ይባረክ ትልቅ የእግዚአብሔር ወታደር ተስፍሺ ተባረክልኝ እንድሁም የዝማሬ ፀጋ የሞላበት ይሳኮር ተባረክልኝ የእግዚአብሔር ክብር ይጨምረልችሁ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🎻🎻🎻💯💯💯😘😘😘😘😘😘

  • @lidiyamesfin
    @lidiyamesfin 7 місяців тому +2

    የአባቴ ብሩካን ለምልሙልን

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 7 місяців тому +1

    ክብር ሁሉ ለልኡሎ እግዝአብሄር ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @YosefDawit-cf3td
    @YosefDawit-cf3td 7 місяців тому +1

    Waw indeti denki Amelaki naw egzhaber semu yibarki lazelalem amen

  • @MebrekuChaka
    @MebrekuChaka Місяць тому

    Amen egzabiher tilk new

  • @BirikaGhlalich
    @BirikaGhlalich 5 місяців тому

    ❤❤ኡኡኡ ግን ምናይነት መንፈስ ቅዱስ ነው ኦ እግዚአብሔር ይመስገን ሀሌሉያ

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ትልቅ ነህ የምንልህ ሌላ ቃላት ስለሌለን ነዉ አንተ ከቃላት በላይ ነህ እልልልልልልል

  • @YirguAdisu
    @YirguAdisu Місяць тому

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 amen 🙏 🙌 👏 ❤️ amen 🙏 ❤️ 💖 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen 🙏 ❤️ 💖

  • @amuefaman4298
    @amuefaman4298 7 місяців тому

    ትልቅ ነህ እግዚአብሔር እኛም አናውቀውም ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን የአባቴ ብሩካን ሰከን ብሎ ማምለክ ደስ ስል

  • @SiniduAmenu
    @SiniduAmenu 4 місяці тому +1

    Igzabher abizito yibarkachehu

  • @raheltesfasion
    @raheltesfasion 7 місяців тому +1

    Tesfaye chala selayehu des belogale Abro Adege 30 kebele ye gibeyachu Abeba Abreb senchawet Tadu Ante ene. EGZIABHERE YEBARKEH IN YESHUA NAME AMEN 🙏

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 7 місяців тому +7

    ❤❤❤❤❤Leja Yesakor Ye Lej Bereketachen !!😢😢😢😢

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 7 місяців тому +6

    ❤Yesakoren sayewu Menale Mabazat bichal endesu aynetochun?

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 7 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ትልቅ ነክ አንተን አለማምለክ እኮ አይቻልም እየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉያ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 7 місяців тому +2

    ተሥፊሽ ዘማርይሣኮር ጌታ ዘበናቹን ይባርክፀጋ የሞላበት አምልኮ እንድነዉ ተረጋግቶ መዝመር ተሥፊሽ በመዝሙሮችህ በጣም ነዉ የተባረኩት ሥለ አንተ ጌታ አመሠግናለዉ ፀጋዉ ይብዛልህ አሜንንንንን❤❤❤❤❤

  • @EdenMentu
    @EdenMentu 6 місяців тому +1

    Endena teseya Chala yalhu zemariwochn fetari yabezalen

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 7 місяців тому +2

    ተባረኩ ወንድሞቼ ቃልአብዬ ስላየሁህ ደስ ብሉኛል።

  • @TsehayneshTsehaynesh
    @TsehayneshTsehaynesh 6 місяців тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጌታ እግዚአብሔር ትልቂናው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    ጌታ እግዚአብሔር ይባረካችሁ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @behailuassefashege6042
    @behailuassefashege6042 6 місяців тому +2

    ተለቅ እግዚአብሔር ነው😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Salam-r4x
    @Salam-r4x 6 місяців тому

    እኔ እናነተን ለመግለፀ ቃላት አጠረኝ ዘመናቹ ይባረክ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @EteneshGegzabiher
    @EteneshGegzabiher 2 місяці тому

    ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 7 місяців тому +1

    ይሱዬ እድግ በልልን ያከበርከው እግዚአብሔር ያክብርህ❤

  • @GetchJesus-cf8ch
    @GetchJesus-cf8ch 5 місяців тому +1

    May Almighty GOD bless you moreover add upon you his grace.love you my beloved my father's families ❤❤❤❤❤❤

  • @WorkineHajiso
    @WorkineHajiso 4 місяці тому

    Amen Amen Amen

  • @AyalewDabaro
    @AyalewDabaro 7 місяців тому

    ማም ጌተ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ በነገረ ሁሉ ይበረክሽ ተባረክ ፀጋ በእጥፍ ይጨመር ❤❤❤❤❤

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህች ተበርክ❤❤✊✊🙌🙌

  • @EskedarSisay-zk2pq
    @EskedarSisay-zk2pq 7 місяців тому

    ጌታን ማገልገል እድል ነዉ ፀጋዉ ይበብዛላችሁ🙏

  • @eyobhenok-w7t
    @eyobhenok-w7t 6 місяців тому +2

    Wow wow uuuuuu tebarekulign Legend Tesfaye cala and lij yisakor❤❤