የሲሞን መንፈስ ያለባቸው ነቢያት ዝርዝር ፣ ነቢይ ቤካ አወጣው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
    gofund.me/a19c...
    CASHAPP AND ZAIL 7028303515
    AWASH BANK 01320851954200
    birhan bank 1000637390964
    በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
    OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

КОМЕНТАРІ • 84

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 місяців тому +3

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PROPHET BEKA AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.

    • @bama5414
      @bama5414 8 місяців тому

      😂😂😂

  • @filiberamanii
    @filiberamanii 7 місяців тому +3

    PROPHET BEKAA WE LOVE YOU

  • @ejigumulatu8722
    @ejigumulatu8722 7 місяців тому +1

    Pastor Kasahun እባክህን ዝማረ አገልግሎትህ ላይ ትኩረት አድርግ። UA-cam ፀጋህን እንዳያስጥልህ ፈራሁኝ።

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 8 місяців тому +3

    ፓስተር ተባረክ
    ነብይ beki ተባረክ ብዙ ተምሬለሁ

  • @meronyohannes6081
    @meronyohannes6081 8 місяців тому +6

    ነብይ ቤካ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው እኔም ነፃ የወጣሁት ባንተ አገልግሎት ነው እወድሃለሁ ትሁት አገልጋይ ነህ

  • @user-jl3ye1dx1u
    @user-jl3ye1dx1u 8 місяців тому +25

    ሕዝቡን አታዉዛግቡ። አዉነተኛዉን ክርስቶስ ይለየዋል።ስለዚህ እባካችሁ ነፍሳት ወደ መንግስቱ እንዳይመጡ እያደረጋችሁ ነዉና ።ለመሆኑ አንተን ትክክል መሆንህ ምን ማረጋገጫ አለህ አየህ ጌታ ራሱ መርምሮ ያወጣል።❤❤

    • @amine4019
      @amine4019 8 місяців тому +2

      የ ጌታ ምስክር ና የ ሰው ጠበቃ ይለያያል ኮ ማለት ስለ ሃሰተኞት ነብያት ሲነገር ሰው ምን ሆኖ ነው ሚከራከረው ስለ ክርስቶስ ኣደኝነት ኮ ኣይደለም የሚቃወሙ ።

    • @hamereassefa9541
      @hamereassefa9541 8 місяців тому

      ⁠@@amine4019አትሳሳት ለሃሰተኛ መከራከር ሳይሆን ማንንም አይጠቅምም እኔ እውነተኛ ነኝ ለማለት እና እራሱን ትክክል ለማድረግ ነው ሚዲያ ላይ የወጣው እንጂ እውነተኛ አገልጋይ ከእግዚአብሔር የሚሰማ ሰው ከሆነ መንፈሱን መቃወም እና እንዳይሰራ በማድረግ የተሰጠውን የልጅነት ሥልጣን መጠቀም እንጂ ማውራት ማለት መቃወም አይደለም እንደውም እነዚህ እየወጡ የሚያወሩት እራሳቸው ይመስሉኛል ችግር ያለባቸው ወይም እሱ ትክክል ነው ብለው እሱ ጋር እንዲሄዱለት ይሆናል

    • @nehemiawemerasha3447
      @nehemiawemerasha3447 7 місяців тому

      geta becha sayhon getan yamenut yeleyalu hasetegnochin hule medrawi kusakus miyawera ewunetegna nebey lehon aychilim.

    • @meserettadesse8869
      @meserettadesse8869 7 місяців тому

    • @mihretasmamaw1548
      @mihretasmamaw1548 7 місяців тому

      አንተ ጠያቂው እጅህ ላይ ያረከው ቀለበት ከየት እንደመጣ ብትነግረን ።

  • @teyoabe4792
    @teyoabe4792 8 місяців тому +2

    Blessed by z song of sole adugna

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 8 місяців тому +5

    እውነተኛ እንዳለ ሁሉ ሐሰተኞችም አሉ
    ደግሞም ይኖራሉ
    ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል በሙላት

  • @dawaersado7273
    @dawaersado7273 7 місяців тому +1

    Beki nabiy sayihon acibaribari new awukelew 100%

  • @Yemuu109
    @Yemuu109 8 місяців тому +8

    Kanani dura arigeesi wa,ee isasi dhagayee hin beeku ture.Yeroo in farfachuu jalqabee afuri qulquluni akka isa dukka jiru holy sprit tti nati hima ture. Bless you.
    I can't get enough of listening to pastor kassahun. He is blessed in so many ways. To be honest, I am addicted to listening his gospel song, especially "egizahiber Ken alew"
    Love you pastoriye.

  • @derefer6509
    @derefer6509 8 місяців тому +2

    Tebarku huletachium.God blessyou. Negegerachiu chiwewetachiu yebarekale Getan getan yeshetale.Berek belu

  • @Christianmusic1235
    @Christianmusic1235 8 місяців тому +2

    geta yebarkachu tebarku

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 8 місяців тому +2

    ተባርካችኋል

  • @user-gd8tz6we6n
    @user-gd8tz6we6n 8 місяців тому +2

    ቤካ or ፓስቴሪ ታባራኩ❤❤

  • @misrakcherto201
    @misrakcherto201 8 місяців тому +4

    ቤክ ትሁት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @DawitLemma-sf1wu
    @DawitLemma-sf1wu 8 місяців тому +3

    God bless u and your ministries.

  • @beamlakeinoralehu9455
    @beamlakeinoralehu9455 8 місяців тому +2

    Egziabher yibarkh

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader 8 місяців тому +2

    Amen egzabeher hasatayochuni yatira

  • @ruth5624
    @ruth5624 8 місяців тому +2

    Waw Prophet Tebarek.
    Tebarekuln ❤️❤️❤️🙏🏾.

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader 8 місяців тому +3

    Tabaraku ❤

  • @truthseeker4873
    @truthseeker4873 8 місяців тому +4

    I am very surprised by King's tranquility during his speech, I hope he'll become more matured. Beekaa jabaadhu!. Pastor be blessed!

  • @senaittsegeab6478
    @senaittsegeab6478 8 місяців тому +3

    1 Timothy 6 አማ - 1 ጢሞቴዎስ
    10: ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።
    በገንዘብ ፍቅር ከመነደፍ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ። እግዚአብሔር ከጠራ እግዚአብሔር ያዘጋጃል።

  • @melkamzena-yo9ou642
    @melkamzena-yo9ou642 8 місяців тому +3

    Oh my God amazing person

  • @zionfirew6832
    @zionfirew6832 8 місяців тому +3

    Tsegaw sisera new mitawekew church ewkna tisetalech i agree 👍

  • @rahelteklu1795
    @rahelteklu1795 8 місяців тому +1

    SHALOM SHALOM Ewuneteghawune Kiresitose Yaterawale Zime Bilachihu Agelegilu Erasachihine Eyayachihi Be Selote Senu Beritu Lemidenute Enekifate Anihune Yane Selawerane Sayihone Geta Erasu Yaterale Enikefateeeeeeeee Anihune Pastor Bé Jemerikewu Be Mejemeriyawu Be Geta Menifes Ketile Tebareke Tekenaweneeeeeeeeee Beyesuse Sime 💕💐

  • @zionfirew6832
    @zionfirew6832 8 місяців тому +3

    God bless you beka

  • @aberapetros-oe7bo
    @aberapetros-oe7bo 8 місяців тому +2

    cilasikalu tamachagn bagana dardariwunim geta yibarikawu

  • @raheltadesse8523
    @raheltadesse8523 8 місяців тому +2

    Blessed

  • @derartukenha4977
    @derartukenha4977 8 місяців тому +1

    Paster ine anten alawekim gin koyichehalewu be hilme yayewut Zare endezi siyayik hidengitalewu ( ye Egziyabiher sira silehone 7 amet buhala astawesku 🫢🫢

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 8 місяців тому +2

    he's very nice person kasfaw ersu confidansu ersu

  • @mbekelemelkamu.2684
    @mbekelemelkamu.2684 8 місяців тому +5

    ፓ/ር እና ነብይ ጥሩ ሥራ ነው የሰራችሁት ግን ራስን ደግሞ ማየቱ ጥቅም አለው።እኔ ማን ነኝ የምለውን ሀሳብ ቦታ ብንሰጠው መልካም ነው።በጓዳችን ህገ-ወጥ ልጅና ምስት ይዘን ብንተች መልካም ነው ባይ አይደለሁኝም።የወንድሞች ከሳሽ መሆን መልካም አይደለም።

  • @user-hc8mz1do7b
    @user-hc8mz1do7b 7 місяців тому +1

    ካሳሁን ያደረገው ቀለበት ትርጉሙ አልገባኝም???❤

  • @mass1880
    @mass1880 7 місяців тому +1

    የበቆሎን ቅንጣትና የስንዴ ቅንጣትን የማይለይ ህፃን ነው። እውነተኛ ነብይና ሐሰተኛ ነብይ የማይለዩ ህፃናት ናቸው።

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 8 місяців тому +1

    መርምሩ

  • @wongelyoh
    @wongelyoh 8 місяців тому +1

    Pastor Kasye Tebarek

    • @wasihunedossa962
      @wasihunedossa962 8 місяців тому

      የሲሞን መንፈስ ያለባቸው ነቢያት ዝርዝር ፣ ነቢይ ቤካ አወጣው ?????????????

  • @EvlogiaLegesse
    @EvlogiaLegesse 8 місяців тому +1

    Geta yebarkh

  • @derartukenha4977
    @derartukenha4977 8 місяців тому +1

    Pasteriye betam desyemil program newu gine music sotaweru endayrebsh bititewus beterefe desyilal

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 8 місяців тому +2

    Menem yemigerm nger yelwem ewentegnia endale hasetgnia ale ::

  • @abebechmelkamu7399
    @abebechmelkamu7399 8 місяців тому +1

    Enezihn yahil nebiyatoch kale minew le midrachin mefthe Tata

  • @user-md7jg7uk3v
    @user-md7jg7uk3v 8 місяців тому +1

    😭💞

  • @user-tk9yh9op9e
    @user-tk9yh9op9e 8 місяців тому +2

    እባካችሁ ተው ያው ነው ሁሉም

  • @abebechmelkamu7399
    @abebechmelkamu7399 8 місяців тому +1

    Paster kasiye negerachewn yemtastewaewki new yemimeslew yikirat gin

  • @aberaboltana
    @aberaboltana 8 місяців тому +3

    ቤካ ያለውን የስሞን ን መንፈስ አረጋግጠህ ነው? ምድያ ላይ ያወጣሄው? ወይስ የላይክ መላው አማለለክ? በፈጠረ ካስሽ ለመላ ብለህ የምትጠቀማቸውን ርዕሰ ምረጥ። ለደከሙት መሄጃ አርፍ መንገድ እየከፈትክ ነው! pls.

  • @user-ox4of4qc5x
    @user-ox4of4qc5x 8 місяців тому +6

    BREKET TESFAYE YELEM ENDE ARE UUUUUUUUU😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @user-ox4of4qc5x
    @user-ox4of4qc5x 8 місяців тому +3

    Ketye BREKET TESFAYE yemeta

  • @Eshet7
    @Eshet7 8 місяців тому +4

    ርዕሱ እና ውስጡ አይገናኝም። ዝርዝር የተባለው የታለ? መዘርዘር ለምን አስፈልጎ ነው ርዕሱ ውስጥ የገባው? እንዲህ አይነት የሰውን ትኩረት ለመሳብ የሚደረግ ነገር ብዙ እይታ እና ገንዘብ ሊያመጣ ይችላል: ከአንተ ግን ይህ አይጠበቅም።

  • @selamawitewondemagegnhu878
    @selamawitewondemagegnhu878 8 місяців тому +3

    ፖሰሰተር ዘማሪ ካሳሁን ለምን መድረክህን ታረክሰዋለህ ይህን ስልህ አዝናለው
    ሀሜተኛ መድረክ ሆኖብኛል በዚህ ኢንተርቪው አንተን አይመጥንም ሁሉ እንደገባው እንዲመላለስ ፍርዱን ለእግዚአብሔር መተው ብንለምድ❤

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 8 місяців тому +1

    ልናገር ልመስክር የማውቀውን ፓስተር ካሳሁን አምስቱም ቢሮ የሚሰራበት ወንድም ነው(አሰተማሪ፣እረኛ፣ነብይ፣ወንጌላዊ፣ሐዋርያ )
    11: እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 8 місяців тому +2

    ክብሩ ለጌታ ነው ምትሰበስቡት ገንዘብስ ለማነው አየህ ጌታ ስጠኝ ልውሰድ አይልም ገንዘብ ገንዘቡን ለራሳቹ ቅንጡ ኑሮ መኖርያ

  • @samuelmelese6494
    @samuelmelese6494 8 місяців тому +1

    እረ ተው ጌታን ቀጥታ ስበኩ

  • @user-zg1bz6gc7i
    @user-zg1bz6gc7i 8 місяців тому +1

    Pastor kasun ካአንተ እንድዝ ናገሩ አየታበቀም

  • @zionfirew6832
    @zionfirew6832 8 місяців тому +3

    Sew shine miyadergew ke eyesus gar sitabek new hmmm

  • @mekonentekle5832
    @mekonentekle5832 8 місяців тому +2

    እናተ ጤነኝ መሆናችሁ ራሱ ጥያቄ ውስጥ ናቸው አትዘባርቁ

  • @tesemakiphe3133
    @tesemakiphe3133 8 місяців тому

    Pastor isuko alizerezerm limni yesihini hasabi post aderkibet?? Wedihalew tebarki❤

  • @JesuslovesyouJoshy
    @JesuslovesyouJoshy 8 місяців тому +2

    I respect All of you but your thumbnail doesn't match with what he spoke

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 8 місяців тому +1

    Yetegnawu Simon
    Kenategnawu?
    Petros?
    Tonkayu?
    Endawu Men ale Social media mekfel/monetization beyakomu 😢

  • @tewodrostilahun3802
    @tewodrostilahun3802 8 місяців тому +1

    Lemin Yenebiyat zirzir alk enditayilehina kyutube genizeb lemagignet aydel. tadiya anitem eko eyachibereberk new . aymesilihim?. pastor riesuna wiyiyitu anid adirgew eshi. biruk neh.

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 8 місяців тому +2

    ቤካዬ ኦሮምኛ እየለመድክ ነው።

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 8 місяців тому +1

    በተለይ አስታየቴ ስለሀሰተኛ ነብይ ሲነሳ ለምን የአገልጋዮችን ፎቶ መለጠፍ አስፈለገ ሁሌ የሀሰት ተምሳሌት አድርጋቹ እነዚህን ፎቶ ታወጣላቹ እኔ አላውቃቸውም ቸርቻቸውም ሄጄ አላውቅም ግን እንደው በደፈናው የሰዎችን ፎቶ መለጠፍ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም ከክርስትና ስብእና ጋር ይከብዳል አንደኛ እርግጠኞች መሆን ሰዎቹንም በአካል ማነጋገር መምከር መገሰፅ ነው ስንት የማያምኑ ይሰናከላሉ
    ሀሰተኛ የለም እያልኩ ሳይሆን መቼም ቢሆን ይኖራል በፊትም አለ ግን እንደው ሁሉን የአደባባይ እሱም እርግጠኛ ባልሆንበት

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 8 місяців тому +4

    እርስ በእርስ ተበላልታችሁ ልታልቁ ነው

    • @wasihunedossa962
      @wasihunedossa962 8 місяців тому +1

      I am surprised by the title and photograph he uses to get view. He has no idea about privacy @kasahun Lema

  • @bute5158
    @bute5158 8 місяців тому +2

    ምን አለ ወንጌል ብትሰብክ ጋዜጠኛ ሆንክ ትጀምሩና ትቀየራላችሁ ቸርችህ ቆመ እንዴ አይታይም?ዘንድሮ ግብፅ ከልብ ተደንቃ ነበር በነቀፋ ተገለጠች ከአንተ ይህን አልጠበቅሁም ነበር

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 6 місяців тому +1

    ካሳሁን የጸጉርህ ፋሽን ኣቆራረጥ እባክህን ኣርመው! ይህ ዓይነት ኣሰራር እኮ ነው ሪቫይቫሉ ቀኝ ኃላ ኣዙሮ ባለበት የቆመው ! ኣረ ተዉ እናንተ ፋሽነኛ
    ኣክተሮች! ቢዝነሰኞች! ኣንተም እንግዳ ተጠንቀቅ። እንደ ሃሰተኛ ነቢያቶች ሙትንኳ ብታስነሱ ነውሩ በትህትና ካልተሸፈነ በሚዛንህ የወረድክ ከመሆን ተጠበቅ። የካሳሁንን ፋሽን ተመልከት ! ከሱ ተማር

  • @user-pk3fb2nh5l
    @user-pk3fb2nh5l 8 місяців тому +1

    😅

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 8 місяців тому +1

    እሸ እባክህ እናንተ ደሞ
    የማን መንፈስ አለባቸው?😢😂

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 8 місяців тому +1

    ትቢትን አትናቁ

  • @helinatesfaye9947
    @helinatesfaye9947 7 місяців тому +1

    😂😂😂

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 8 місяців тому +1

    ፓስተር ካሳሁን ለማ በቅርቡ ባንተ show ላይ ያቀረብከው ዶ/ር አብይን በተመለከተ ባንተ መድረክ ይህ መሰማቱና መታየቱ ብዙ ጥርጣሬ ያጫረ እንደሆነ ያንተንም ጀርባ በአይነ ቁራኛ እንድናየው አስገዳጅ ይሆናል!!
    ጠቅላያችን ግን አንተ ያልከው ሰው ፈፅሞ አይደለም። ንስሀም ልትገባ ይገባል ባይ ነኝ።
    ለነገሩ ብዙ ድፍረትና አቌም ለመቀየር ፈጣን እንደሆንክ ነው የምረዳው!!

    • @MamoMihiretu
      @MamoMihiretu 8 місяців тому

      ወንጀለኛው አብይ አህመድ እድለኛ ከሆነ ለፍርድ ይቀርባል ።

    • @yade716
      @yade716 8 місяців тому

      ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለውን ችግር ማየት የተሳናቸው የመንግስት የጥቅም ተጋሪዎች ብቻ ናቸው። ጠ/ሚ እሬቻ ላይ "ዋቄፈና"፣ የሙስሊሙ በአል ላይ "ሙስሊም"፣ የኦርቶዶክሱ በአል ልይ "ኦርቶዶክሰ"፣ ጴንጤው ጋ ጴንጤ መምሰል የሚፈልጉ አቋም የሌላቸው ወይንም ገለልተኛ ያልሆኑ ሰው ናቸው። ሁሉንም ለማስደሰት "ፈጣሪ ይመስገን" የሚሉ የአምላካቸውን ሰም እንኳን መጥራት የማይችሉ ናቸው።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 6 місяців тому +1

    የምን ውሸት ነው የምሰማው !የሲሞን መንፈስ ያለባቸው ነቢያት ዝርዝር ይላል። ውሸት ሃጢኣት መሆኑን ኣታውቅም ? ለካ ሃሰተኞቹ ነቢያቱ ሳይሆኑ በምስኪን ድሃ ፓስተሮችም ላክና ሪቪው ለማግኘት መቀደድ ተጀምሮኣል !

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 8 місяців тому +2

    አይ ፓስተር ካስሽ ለከርሞ የሚያብድ ዘንሮ ልብሱን ከፍ ከፍ ያደርጋል አሉ ይቺን የቪዲዮ ብር ለቀማ አንተም ተለከፍክባት የሶፊ ጠቅላይ ሚኒስተርነት አስቀናህ ? እኔ ስትጀምር ትውልድ ላይ ልትሰራ ያሰብከው ነገር ያለ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር አሁን ግን እዛም እዛም ጥልቅ ስትል ወደ እነ ሶፊ ሰፈር እየገባህ እንደሆነ ጠርጥሬ ነበር ገባህበት በጣም ያሳፍራል ወንጌል የሚሰሩ ወንጌል ይስሩበት በዚ ባለቀ ዘመን ለወንጌል እንቅፋት አትሁኑ አንተ ተቀናጥተህ ልትኖር የእግዚአብሔርን መንግስት መልክ ማበላሸት ለትውልድህም ላንተም መርገም ነው በነገራችን ላይ ገና ርእሱን ሳይ ነው የንግድ ቪዲዮ መሆኑን ያወቅሁት

    • @Eshet7
      @Eshet7 8 місяців тому +1

      ትክክል

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 8 місяців тому +1

    Menem yemigerm nger yelwem ewentegnia endale hasetgnia ale ::

  • @bute5158
    @bute5158 8 місяців тому +1

    ምን አለ ወንጌል ብትሰብክ ጋዜጠኛ ሆንክ ትጀምሩና ትቀየራላችሁ ቸርችህ ቆመ እንዴ አይታይም?ዘንድሮ ግብፅ ከልብ ተደንቃ ነበር በነቀፋ ተገለጠች ከአንተ ይህን አልጠበቅሁም ነበር

  • @bute5158
    @bute5158 8 місяців тому +1

    ምን አለ ወንጌል ብትሰብክ ጋዜጠኛ ሆንክ ትጀምሩና ትቀየራላችሁ ቸርችህ ቆመ እንዴ አይታይም?ዘንድሮ ግብፅ ከልብ ተደንቃ ነበር በነቀፋ ተገለጠች ከአንተ ይህን አልጠበቅሁም ነበር

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 8 місяців тому +1

      ካሳሁን ወንጌል የማይወድ ንቀት የበዛበት ማርያምን ከዲያቢሌስ በላይ የሚጠላ ጽቅሶችን ለራሱ እንዲመቸው የሚያቀርብ ለራሱ የሚመቸውን ሰዎች ጋብዞ ወንጌልን የሚያንቃሽሽ ለራሱ ክብር የሚኖር