Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ. ጌታ እባክህን አንተ የኢትዮጵያ. ጀግናነህ. ታሪክ. የማይረሳዉ. እንደ. ምንሊክ ሰመጥሩነህ በርታ. የምትወዳት. እምነትህ. ድንግል. ትጠብቅህ. አይዞህ
ታዬ እድሜህን ያርዝመው ቦሌ አስተምረኸኛል ታሪክ ስታስተምር ወረቀት እንኳን ኮሽ ሳናደርግ ፀጥ ነበር የምንለው ክፍለግዜውን በጣም እናፍቀው ነበር እድሜ ከጤና ጋር ይስልኝ እንዳንተ አይነቱን ተሪክ የሚያውቅ በቻልከው መጠን ታሪክ አስተምር በዩቲዩብም በሆን እባክህ!!!!!!︎
መምህር ታዬ ቦጋለ እዲሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ፣ አንተ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ አሳማ ነው አሳማ የሚልህ ፣ኢትዮጲያዊነትን በአንተ ውስጥ ነው ያየሁት ኑርልን ኦ በአንተና በአስቴር በደኔ እውነት ትተረካለች ተባረኩ
Omm Hafsa ፈጣሪ ይባርክህ
💝💘💘💘💔💔💔💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝✊✊✊✊✊💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘
@@mdjihan6677 ያተንአይነቱን ሙህር ላሀቅየቆሙትን ያብዛል አባቴ እድሜጤና ይሥጥህ
@@bemenetusisaye1091 betam uey eneko seuedeu
jasbaa
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወደር የማይገኝልህ እንቁ ነህ እግዚኣብሄር ዋስ ከለላ ይሁንህ
የእውነት የቆምክ ምርጥ ሰው የፈጣሪ ጥበቃ አይለይክ መምህር ታዬ ቦጋለ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላንተ ይሁን እንወድሀለን ኢትዮጵያን ስለወደድክልን እናመሰግናለን
🎉❤
ፈተረየበረከ❤
ዋዉ በጣም የሚገርምነዉ እያንዳነዱን ነገር እየተነተኑ ለአገራችን የሚጠቅም ነገር ማሰተማር ደስያላል እናመሰግናለን
እናመሰግናለን የአንተ የእውነት ሰው የእውቀት ባለቤት ተሰምተህ የማትጠገብ የዚህ የጨለማ ጊዜ የኢትዮጵያ ብርሃን ረጅም እድሜ ይስጥህ
ግሩም ድንቅ ገለፃ ነው :: ሃገር ወዳድነትህና ግልፅ ያለው ኢትዮጵያዊነትህ ያኮራኛል :: ንግግርህ በንፁህ መረጃ የተሰነደ መሆኑ ምሁርነትህን ያሳያል መምህርስ አይደለህ :: እኔም የአንተ የሥራ ባልደረባ በመሆኔ ኮራሁ :: ዕድሜ ይስጥልኝ አምላክ ይጠብቅልኝ ::
ውይ ይሄ ሰውዬ መምህር ታዬ ቦጋለ ሲናገር አጨብጭቢ አጨብጭቢ ነው የሚለኝ አነጋገሩ አንጀት አርስ ነው አቦ በተለይ ሰላም ሰባኪነቱ ያረቢ አላህ ይጠብቅህ
amennnn
ኪዳነምህረትትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ታዬ እኳንም ድነህ መጣህልን እድሜና ጤናህን ብዝዝዝት ያድርገዉ ፈጣሪ አምላክ እዉነተኞች ኑሩልን ብዙ ተባዙልን ሠላም ለሃገሬ ኢትዮጵያ !!!
መምህር ታዬ ቦጋለ በርታ እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት ምንጊዜም አሸናፊነው 💚💛❤🕊
ተከከል
Klh ytbkhe
መምህር ታዬ የእወነት የታሪክ ሙህር ነህ ለኢትዮጵያ የሚስፈልጋት እዳተ አይነት ሰው ነው የሚስፈልጋት
እዉነትም መምህር ሁሉም ሚዳዎቺ ጋሺ ታየን ይጋብዙልን. ልቡን የታመመ ዶ/ር እያሉ አያቅርብልን
kkkkkkkk
የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኪዳነምርት እድሜህን ታርዝምልን
አሜን አሜን አሜን
@@saraangy3179 LA
Apostlic church inturnational
መምህር ታዬ ቦጋለ ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከተ መልካም ሰው። I love to listen to him.
ጎበዝ ተባበሩኝ በቴሌ ነው በምንመጠየቅ የምችል በትዳሬ መጠዉብኛል ምን ላረግ
ለኢትዮጵያ እውነትን የሚናገርላት አታጣም ምክንያቱም የእመቤታችን ያደራ ሀገር ነች መምህር ታዬ ቦጋለ እግዚአብሔር የልብህን ይሙላልህ ጠንክር በርታ እውነት ያሸንፍል !!!!!!
ከከከከከከከከከከከከ አንደዛነዉ የናታችሁ ከከከ
addis ababa addis ababa kkkkkkhahahaha enikuwani mariyami eyesusimi ethiopiani ayawukati!!! esti wonigeli layi mariyami ethiopiani awukatalehu yalechibetini tikisi or nigigiruwani safilisi kene gesu mejemeriya eyesusina mariyamini kirisitiyani yaregachewuu manewuu?! esti wonigeli layi eyesusina mariyami betewoledu be 40 ena 80 kenachewuu kirisitina tenesitewali yemilewuni tikisi safilisi?! huletumi musilimochi nachewuu!! tabotini yalamelekuu!!! 1 fetarini bicha yetegezuu!!!
@@نورالحبشي-ح4ج ወይ አለማወቅ ሰታቅ ከምትስቅ ዚምታ ይሸልሸል ከገበሽ ልገርሽ በሃይማኖትሽ ማርህም ትበለሌች እሱሃን ከሴቶች ሁሉ ያታበራከች ብለሁ ይማሰክራሉ ሙስልሞች እደች ደናሶች አቻገሩ ኡኮ
ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታ ያድለን ዘንድ ለምኝልን
@@misrachkelboro2555 ትክክል እህቴ እመቤታችን ድንግል ማርያም ልጂዋ ወዳጂዋ ኢትዮጵያ የአስራት ያደራ አገሯ አድርጎ ስጥቷታል !!!
እግዚአብሄር እንዳተ አይነትሰው በኢትዮጵያ ምድርላይ ያብዛልን
You are amazing historian Mr Taye. I am so happy to know you and to learn History by you. May GOD BLESS YOU.
እግዚ አብሔር ይጠብቅህ አባቴ እውነተኛ ሰዉ ነህና
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላ ምን እላለው!!!
መምህራችን ታዬ ቦጋለ እድሜና ጤና ይስጥህ
Goog
@@Yohankasa30ኬት የገኜ ሂስትር የነባል አባቱ ጽፎ የሰጤ ተርክ ነው ምከፍታው ቦንባው ተዬ በለጌ እለቅላቅው
@@Yohankasa30 አህያ አንቴስ ሻራ ውስጥ የተወለድክ ዱካ ሳው
ዳጋፍክ አልዳጋፍክ ምን ሎውጥ አላህ ቦንባው የገኔሁን መፍሳስ ነው የንቴ እውቅና ከ እውቃት ጋር የታ ጋናኜ አይዳላም ተነካ ከእኩያሃ ጋር አውራ ጃዋር እንዳ አንቴ ቦንባ አይዴለም አንቴ ና ዳራጀኤ እኩያ ናቹ ከናዛ ጋር ታዋዳዴር ዶማ ዬትም አልዳራስኪም አሁንም ያውሻት መሀደር ነው አንቴ ጣሳ ነው አንቴ
የኔ መልካም ንግግርህ እውነት ነው በጣም ከዘረኝነት የፀዳህ ኢትዮጵያዊ ነክ እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህር ታየ ቦጋለ አንተን በሚዲያ ሳይህ በኢትዮጵያነቴ በጣም ነዉ ኩራት የሚሰማኝ አብሶ ስለ ታሪክ ስታስተምር ተመስጬ ነዉ የማዳምጥህ ያንተን አይነቱን መምህር ወንድም ፈጣሪ ያብዛልን እድሜ እና ጤና እና እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ።
መምህር ታየ ቦግአለ እድሜና ጤና ይስጥልን እዳተ ያሉትን ኢቶጲያዊ ያብዛልን
ተባረክ እንደአንተ ለኃይማኖቱ የቆመ ብዙ ይፈጠርልን::
ዉይይይ ምን አባቴ ላድርግክ አንተ የኢትየጵያ የቁርጥ ቀን የክፋ ቀን ልጅ መምህር መሆንክ አሥመሠከርክ ጀግናዬ ነክ በናታቹ መምህር ታዬን እንወድካለን በልት ፍቅር ያሸንፋል
እንደ አንተ ያለ ጀግና ቢኖረን የት በደርስን ፍጥረ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Thank you!! You made us proud to be an Ethiopian. May God continue to bless you
ወደረ የለሺ ኢትዮጵያዊ መ/ር ተየቦጋለ እረጀም እዲሜ ይስጥህ አግዛብሄር!
መምህር ታየ ቦጋለ አንተ ትልቅ ልብ እና ስብእና የተሞላብህ ቆራጥ ጀግና ኢትዮጲያዊ ነህ
ታዬ ቦጋለ ተበረክ እዱሜ ይስጥ የወለዱከዉ ይባረክ እወደሀለሁ አደንቃሀለሁ ግፋበት አገሬን ከሰይጣኖች ታገዳት መንገዱህን ያሳምረዊ
Knowledge and expression @its finest! እንዳተ አይነትመምህር is proud to true history itself!!! with respect though !!!
መምህር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥክ
መምህር ታዬ ቦጋለ የኢትዮጲያ ዳይመንድ ነክ አቦ ይመችክ እግዚሐብሔር ይጠብቅህ💚💛❤
Sarah Talib ባልሽ ነበረ አሉ እውነት ነው?
እንዳንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ብቻ ሳይሆን ሐቀኛ ሰው ኢትዮጵያ ስላላት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅህ:: 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እግዚአብሔር ባለህበት በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ
እድሜ፡ይስጥህ፡የእውነት፡አባት፡መምህር፡ታየ
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ለምጪው ትውልድ የእዉነት ታሪክን አውርሰ እንድታልፍ እግዚአብሔር ይርዳክ ይድካምህን ውጤት ፈጣሪ የለመለመች ኢትዮጵያ ያሳይክ መምህር
እፍፍፍፍፍ እንድም. እናት ወልዳለች. ታዩ ቦጋለ. ምን አይነት. አይምሮ ነው. ፈጣሪ. ያድልክ. በስማህ. በስማህ. እማትስለች. ጅግና ነህ. እማትበገር. አምላክ ይጠብቅህ
የሚኒልክ ጀግና ልጅ አንተ ነኽፈጣረ አንተንና ዠአንተን አይነት ጀግና ያብዛልን💚💛❤
የእውነት ቃላት ያጥርኛል እውነት ይዘህ የምትጓዝ ሰው ንቁ ኢትዮጵያ እድሜና ጤና ተመኝውልህ ኑረልን
ጀግናው ታዬ ቦጋለ ለዘላለም ኑር ለኢትዮጲያ
እኔ በጣም ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር አለ፣ እርሱም ምንድን ነው? ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በአለም ዙርያ፣ TPLF ንተቃውመው በየአደባባዩ ሰልፍ ሲያደርጉ፣ ከሃገር ሃገር ሲንከራተቱ፣ ምነው የትግራይ ተወላጆች የት ሄዱ? በእውነት የጁንታውን ሰልጣን የሚቃወሙ ከሆነ፣ ልክ የጁንታው ደጋፊዎች አስፋልት ላይ እየተንከባለሉ ኢትዮጵያ ገደለችን መንግስታችንን ቀማችን፣ የአማራ ልዩ ሃይል ከትግራይ ይውጣልን ሲሉ የኢትዮጵያን መንግስት ልክ እንደ ቴሮሪስት አድርገው በአለም መንግስታት ፊት ሲያወግዙ፣ የትግራይ ልጆች ወዴት አሉ? ሌላው ቢቀር በመላው በኢትዮጲያ ክፍለ ሃገሮች ውስጥ የሚኖሩትስ የትግራይ ልጆች ምን ነው አፋቸውን ዘጉ? ለትግራውያን ያለው አማራጭ ቀላል ነው፣ ወይ ከኢትዮጵያውያን ጋር ሆነው ጁንታውን ተቃውመው በስራም በተግባርም ከመንግስት ጎን ይቆማሉ አለበለዚያም ያለ ኢትዮጵያ ለብቻቸው ይቀጥላሉ። አሁን ማን ይሙት፣ ደብረ ጽዮን እና አባሮቹ የት እንዳለ ትግራውያን አያውቁም? በደንብ አርገው አሳምረው ያውቃሉ። ምርጫቸው ከሆነ ለምርጫቸው መተው ልባምነት ይመስለኛል። ጁንታውን ፍለጋ መከላከያችን መንከራተት አያስፈልገውም። ትግራውያን ኢትዮጵያን ካልፈለጉ፣ እኛስ ለምን እንፈልጋቸዋለን? ካልፈለጉን ይለዩን።
እኔ የሸገር ልጅ ነኝ እንዳንተ ያለ ልዩ አስተማሪና የታሪክ አዋቂ የታሪክ አስተማሪ አይቼ አላውቅም እግዚሐብሔር እድሜህን ጨምሮልህ ህዝቡን የታሪክ አዋቂ ብታረገው ፍላጎቴ ነው
በጣም ተመቼህኝ እድሜ ይስጥህ
ጀግናነህ አተን ነበር የአአ ከቲባ ወይም የሀገር መሪ ማረግ ምርጥ ኢቶቢያዊ ጀግና የገባህ አቦዘርህ ይባረክ
አቤት! እንባዬ ነው አልቆም ያለኝ። ከውስጡ የሚወጣው የሀገር ፍቅር።
🇧🇴🇧🇴🇧🇴
ታግለሕ ሙት ወንድ አይዛክ አምላክ እውነት ነው
መምር ታየ አውነተኛ ኢትዮጵያ አይዞህ በርታ ከጎንህነን ምንም እድፍየለለብህ ንጹሕ ሰው እግዚአቢሔር አድሜናጤናይስጥሕ።
ምርጥ ኢትዮጵያ ለእውነት የቆምክ ጀግና ነክ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅክ እረጅም እድሜ ይስጥክ
መምህር ታዬ እንደእርሶ ያለ አዋቂ ብዙም የለም ። በአብዛጛው ያዝ ለቀቅ ሆነዋል ። እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ።
Woooo I love this guy legend true Ethiopian thank you !!! Great speech
አቦ አንተ ምርጥ ኢትዮጲያዊ አንተን ለመግለፅ ቃል ያንሳል ብቻ እድሜና ጤና ይስጥልን አንተ ታስፈልገናለህ መምህርዬ በጣም አከብራሃለውሁ
Ato Taye we are with you!!!!
በጣም ድንቅ ሰው ብሰማ ብሰማ አልጠግብም እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝምል
መምህራችን ጌታ እድሜህን ያርዝመው ጌታ ጥላ ከለላ ይሁንህ
egziabahr yetebkih
ክፉ አይንካሁ የኢትዮጵያ ልጅ እውነቱን የሚናገር አይጥፋ
አቤት ወንድ ልጅ ሁሌም የማትቀየር ንፁህ ሰው ተባረክ
Wow ! Amazing Speech 👏👏 👏👏👏👏👏💚💛❤May God Bless You and your FAMILY 💚💛❤
ምርጥ የኢትዮጲያ ጀግና የኛ አባት እርሜ ይስጥሕ አንጀት አራሥ ቃል ነው የምትናገረው ከጀግኖች ጋር የተሠለፍክ
አስለቀስከኝ መምህር ታዬ በተለይ የገበታው ምጣድ እግዚአብሔር ያክብርህ የአንድነት መንፈስ እውነት ነው ታስፈልጉናሎት ለኢትዮጵያ ታስፈልጓታሎት እርሶን የሚጠላ እርኩስ መንፈስ ብቻነው
ውድ ልጄ ጃሌ ዶክቶሬ በጣም ከሁሉም ገዥዎቻችን በላይ የምወድህና የምአከብርህ የ80 ዓመት ዶክተር ሳይንቲስቶች መሃከል አንዱ ነኝ ይሁን እንጂ ከማርጀት አልጀጃሁም ይሁንና እስካሁን እንዳ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይላ ማርያም አያኖ የጀግኖች ጀግና አለያሁም።
አባ እውነት የእውነት አባት ዘፋዘር ኦፍ ትሩዝ የእንተን እስትንፋስ የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅልን። ይህን እውነት ከተወለድከበት ቀን ጀምሮ የተማርኩት ቢሆንም ከአባቱ የተማርኩት ግን በ30/04/2015 ዓ/ም ነው።
መምህር ታየ እንደ አንተ አይነት ሙህራን ለዘላለም ያኑርልን በማንም የሙሀይም ድግረ ይዞ የተፈጠረ አህያ ወገን ሰው ይጠብቅህ
ግሩም ድንቅ የሆነ ገለፃ ነው !!እውነቱን ፍንትው አድርገህ እያሳየኸን ነው።
Uuuuufffffff abooo selamek bezet yibelelen ategebken nurlen 1000 amet
መመምህር ታዬ ቦጋለ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥንልን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይጠብቅ የእውነት አሞላክ ይጠበቅህ አይዞህ እውነተኛነህናእውነት ይጠብቅሀል።
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠበቅህ እውነት ተናጋሪ ፈተና ይበዛበታል እራሥህን ጠብቅ እመቤቴ ትጠብቅህ
መምህርዬ እግዝያብሔር የእኔን እድሜ ጨምሮ ይስጥህ እኔ ምንም ነኝ እና አተ ግን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅዋ ነህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቦ ይመች ጀግና እንዳተ ነዉ
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን መላ ኢትዮጵያን ይባርክ አንድ እንሁን ሰላም ያርግልን ኢትዮጵያን
የኢትዮጵያ ፍቅር የገባዉ የጥበብ ሰዉ።መምህር በርታ።
እውናተኛው የኢትዮጵያ ልጅ አንይተ ናህ :: ልዩ እንተህ ለኢትዮጵያ አገርና ለኢትዮጵያ ህዝቦች ! ሁለትኛው አፄሚኒልክና ሁለተኛው አፄቴድሮስ እንድሁም የሌሎች የጥንት የጀግኖች አበቶቻችን ምትክ ከመሆኑም በላይ የችግራችን የዘማን እውናተኛው የኢትዮጵያ ጀግና ታዬ ቦጋለ ናው :: እንወድህአላን !
አቦ ይመችህ ታይዬ ያለፍረረሀት እውነትን ስለምትናገር አከብርሀለሁ ክበርልኝ ምርቃትህ ልብ ይዘልቃል በርታ
ዋው ምን አየይነት ምርጥ አዋቂ ሰው ነክ ! እግዚአብሔር ይጠብቅክ እድሜና ጤናም ይስጥክ
አረ ስለ አ.አ ትንሽ ተንፍስ ?
You are a true patriot and a hero who loves his country and his people. God Bless you!
You’re great genuine personality. God bless you.
ትብርክ. ብርቦ ህንድዝህ. አይንት. ምልካም አለ. ይገርማል. በጣም ግብዝ. ምስጋና. ይግባል 🙏🙏👍
ፈጣይጠብቅህ
ክብር ይድረስዎት እኛን አምላክ የሚውቀን በኢትዮጵያዊነታችን ነው እንጅ በቤሕራችን አይደለም ኢትዮጵያዊያን እኮ እውቅና በፈጠረን አምላክ አለን ስለዚህ ከሁሉም በላይ አልፍና ኦሜጋ በሆነ አምላክ ያለን እውቅና ይበልጣል
ወይኔ አንተን አምላክ ይጠብቅህ በጣም እንወድሐለን በትክክል የተማርህ ማለት አንተ ነህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እናት ወልዳላች እረጂምም እድሜና ጤና ለሙሉ ቤተሰቦችህ ተመኝሁልህ ሰላምህ ይብዛልህ
ዩዘርez,6gb4cy6r አንተ ከህግ በላበይ ከሆናችሁ እንያ
We Ethiopians we love you I'm glad we have hope
መምህር ታዩ ቦጋለ እግዚአብሔር ይባርክ ብቅነት ታሪክ እንደታሪክ ነቱን ለማሳወቅ በመጣርህ ለእኔ ጀግና ነህ የዜግነት አላፊ ነት ተወተኃል
ምርጥ መምህር ሺ አመት ኑርልን
Ewedhalehu tebarek Egziabher yibarkih Enwedihalen tebarekilin tebareklign
የኢትዮጵያ አምላክአንተ ነበር የአገር መሪ መሆን የሚገባህ
መሪ ዶ/ር አለ የጊዜውን ዕውነት ገላጭ ነው፣ እግዚአብሔር ዘሩን ይብባርክ
አላህ ይጠብቅህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ያገራችን አባት የኢትዮጵያ ኩራት አንተ ነህ የኛ አባት
You should be the next prime minister I already voted 🗳 you
Me also really am got vote u
Stupid man
ኡየሱስ ይባርክህ! ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ! ይጋርድህ! ፊቱን ያብራልህ!
አቶ ታዬ የአትዮጵያ አምላክ በደስታ ያኑርህ !!!.
God with u
Egzhbehere yt ke
እውነትን የሚናገር አንደበት የፃዲቅ ነው ። ታየ ተባረክ ከነዘርህ ጭምር ።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ አባቴ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህብ
እግዚያብሄር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያክብርልን ትምህርቶችህን አዳምጣቸዋለሁ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ አይዞህ በርታ ልፋትህ አንድ ቀን ፍሬ ያፈራል ለዉነት መኖር መታደል ነዉ ፀጋም ነዉ ስጦታም ነዉ ሆድ አደሮች እነደሚፈትኑህ እናዉቃለን ቢሆንም ግን ሁሉንም ነገር ስለምናዉቅ አንከተላቸዉም፡፡
መምህር ታዮ እድሜና ጤና ይስጥክ እንዳንተ አንድ ሁለት ቢኖር አሪፍ ነበረ
ይህ ሰው ታሪክን ረጋ ብሎ አጥንቶታል ረጋ ብሎ ያስረዳል እርግጠኛ ነኝ እሱ ያስተማረው ተማሪ ካልገባው እራሱን ይፈትሺ ማር በሆነ አንደበት ፈትፍቶ ነው የሚያጎርሰው ምን አይነት መታደል ነው ጀግና ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ
አተን ሰሰማ ኢትዩጵያዊነት ይሰማኛል ፍጣሪ ይጠብቅህ
ወንድሜ መ/ር ታዬ ቦጋለ ሁሌም አደንቅህ አለሁ በሠላም በጤና ፈጣሪ ይጠብቅህ ትልቁ ኢትዮጵያዊ ሠው
@@amaremesele8084 l
À
@@amaremesele8084 q!
@@amaremesele8084 111111qw
ምርጥ ምክንያታዊ ፖለቲከኛ ነህ። እናደንቀሃለን።
እንዳተ አይነት ይብዛላት ኢትዩጵያ ከህመም አገምምማ ከሞት አንድትድን 💚💛❤️🙏🙏
አዎን መምህር እግዚኣብሔር ትክክለኛ ሐሳብ ነው አንተ ልዩ ሰው ነህና እግዚኣብሔር ይጠብቅልን።
መምህር ታየ ቦጋለ እግዛብሂር ይባርክህ ሁሉም እዳተ ባስበ በእውነት
Kidist Mame እዉነት ነዉ
መምህር ታዬ ቦጋለ የእውነት ጀግና ነክ ሰላምህ ይብዛ
I like this guy a true Ethiopia.
👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️💋💋💋💋
Some Ethiopiëan ppl no🧠🤏🏿that is why this ppl like kill.start have love for your ppl not kill,killing is for doma ppl.dont be 👹.love for Ethiopië 💚💛❤✊🏿🤝🏿
መምህር ታየ ጀግናው ፈጣሪ ይጠብቅህ አሞናል አፍረናል ልባችን ደማ የኢትዮጲያ አምላክ የንፁሀን ደም ይፍረድባቸው
የኔ. ጌታ እባክህን አንተ የኢትዮጵያ. ጀግናነህ. ታሪክ. የማይረሳዉ. እንደ. ምንሊክ ሰመጥሩነህ በርታ. የምትወዳት. እምነትህ. ድንግል. ትጠብቅህ. አይዞህ
ታዬ እድሜህን ያርዝመው ቦሌ አስተምረኸኛል ታሪክ ስታስተምር ወረቀት እንኳን ኮሽ ሳናደርግ ፀጥ ነበር የምንለው ክፍለግዜውን በጣም እናፍቀው ነበር እድሜ ከጤና ጋር ይስልኝ እንዳንተ አይነቱን ተሪክ የሚያውቅ በቻልከው መጠን ታሪክ አስተምር በዩቲዩብም በሆን እባክህ!!!!!!︎
መምህር ታዬ ቦጋለ እዲሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ፣ አንተ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ አሳማ ነው አሳማ የሚልህ ፣ኢትዮጲያዊነትን በአንተ ውስጥ ነው ያየሁት ኑርልን ኦ በአንተና በአስቴር በደኔ እውነት ትተረካለች ተባረኩ
Omm Hafsa ፈጣሪ ይባርክህ
💝💘💘💘💔💔💔💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝✊✊✊✊✊💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘
@@mdjihan6677 ያተንአይነቱን ሙህር ላሀቅየቆሙትን ያብዛል አባቴ እድሜጤና ይሥጥህ
@@bemenetusisaye1091 betam uey eneko seuedeu
jasbaa
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወደር የማይገኝልህ እንቁ ነህ እግዚኣብሄር ዋስ ከለላ ይሁንህ
የእውነት የቆምክ ምርጥ ሰው የፈጣሪ ጥበቃ አይለይክ መምህር ታዬ ቦጋለ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላንተ ይሁን እንወድሀለን ኢትዮጵያን ስለወደድክልን እናመሰግናለን
🎉❤
ፈተረየበረከ❤
ዋዉ በጣም የሚገርምነዉ እያንዳነዱን ነገር እየተነተኑ ለአገራችን የሚጠቅም ነገር ማሰተማር ደስያላል እናመሰግናለን
እናመሰግናለን የአንተ የእውነት ሰው የእውቀት ባለቤት ተሰምተህ የማትጠገብ የዚህ የጨለማ ጊዜ የኢትዮጵያ ብርሃን ረጅም እድሜ ይስጥህ
ግሩም ድንቅ ገለፃ ነው :: ሃገር ወዳድነትህና ግልፅ ያለው ኢትዮጵያዊነትህ ያኮራኛል :: ንግግርህ በንፁህ መረጃ የተሰነደ መሆኑ ምሁርነትህን ያሳያል መምህርስ አይደለህ :: እኔም የአንተ የሥራ ባልደረባ በመሆኔ ኮራሁ :: ዕድሜ ይስጥልኝ አምላክ ይጠብቅልኝ ::
ውይ ይሄ ሰውዬ መምህር ታዬ ቦጋለ ሲናገር አጨብጭቢ አጨብጭቢ ነው የሚለኝ አነጋገሩ አንጀት አርስ ነው አቦ በተለይ ሰላም ሰባኪነቱ ያረቢ አላህ ይጠብቅህ
amennnn
ኪዳነምህረትትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ታዬ እኳንም ድነህ መጣህልን እድሜና ጤናህን ብዝዝዝት ያድርገዉ ፈጣሪ አምላክ እዉነተኞች ኑሩልን ብዙ ተባዙልን ሠላም ለሃገሬ ኢትዮጵያ !!!
መምህር ታዬ ቦጋለ በርታ እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት ምንጊዜም አሸናፊነው 💚💛❤🕊
ተከከል
Klh ytbkhe
መምህር ታዬ የእወነት የታሪክ ሙህር ነህ ለኢትዮጵያ የሚስፈልጋት እዳተ አይነት ሰው ነው የሚስፈልጋት
እዉነትም መምህር ሁሉም ሚዳዎቺ ጋሺ ታየን ይጋብዙልን. ልቡን የታመመ ዶ/ር እያሉ አያቅርብልን
kkkkkkkk
የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኪዳነምርት እድሜህን ታርዝምልን
አሜን አሜን አሜን
@@saraangy3179
LA
Apostlic church inturnational
መምህር ታዬ ቦጋለ ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከተ መልካም ሰው። I love to listen to him.
ጎበዝ ተባበሩኝ በቴሌ ነው በምንመጠየቅ የምችል በትዳሬ መጠዉብኛል ምን ላረግ
ለኢትዮጵያ እውነትን የሚናገርላት አታጣም ምክንያቱም የእመቤታችን ያደራ ሀገር ነች መምህር ታዬ ቦጋለ እግዚአብሔር የልብህን ይሙላልህ ጠንክር በርታ እውነት ያሸንፍል !!!!!!
ከከከከከከከከከከከከ አንደዛነዉ የናታችሁ ከከከ
addis ababa addis ababa kkkkkkhahahaha enikuwani mariyami eyesusimi ethiopiani ayawukati!!! esti wonigeli layi mariyami ethiopiani awukatalehu yalechibetini tikisi or nigigiruwani safilisi kene gesu mejemeriya eyesusina mariyamini kirisitiyani yaregachewuu manewuu?! esti wonigeli layi eyesusina mariyami betewoledu be 40 ena 80 kenachewuu kirisitina tenesitewali yemilewuni tikisi safilisi?! huletumi musilimochi nachewuu!! tabotini yalamelekuu!!! 1 fetarini bicha yetegezuu!!!
@@نورالحبشي-ح4ج ወይ አለማወቅ ሰታቅ ከምትስቅ ዚምታ ይሸልሸል ከገበሽ ልገርሽ በሃይማኖትሽ ማርህም ትበለሌች እሱሃን ከሴቶች ሁሉ ያታበራከች ብለሁ ይማሰክራሉ ሙስልሞች እደች ደናሶች አቻገሩ ኡኮ
ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታ ያድለን ዘንድ ለምኝልን
@@misrachkelboro2555
ትክክል እህቴ እመቤታችን ድንግል ማርያም ልጂዋ ወዳጂዋ ኢትዮጵያ የአስራት ያደራ አገሯ አድርጎ ስጥቷታል !!!
እግዚአብሄር እንዳተ አይነትሰው በኢትዮጵያ ምድርላይ ያብዛልን
You are amazing historian Mr Taye. I am so happy to know you and to learn History by you. May GOD BLESS YOU.
እግዚ አብሔር ይጠብቅህ አባቴ እውነተኛ ሰዉ ነህና
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላ ምን እላለው!!!
መምህራችን ታዬ ቦጋለ እድሜና ጤና ይስጥህ
Goog
@@Yohankasa30ኬት የገኜ ሂስትር የነባል አባቱ ጽፎ የሰጤ ተርክ ነው ምከፍታው ቦንባው ተዬ በለጌ እለቅላቅው
@@Yohankasa30 አህያ አንቴስ ሻራ ውስጥ የተወለድክ ዱካ ሳው
ዳጋፍክ አልዳጋፍክ ምን ሎውጥ አላህ ቦንባው የገኔሁን መፍሳስ ነው የንቴ እውቅና ከ እውቃት ጋር የታ ጋናኜ አይዳላም ተነካ ከእኩያሃ ጋር አውራ ጃዋር እንዳ አንቴ ቦንባ አይዴለም አንቴ ና ዳራጀኤ እኩያ ናቹ ከናዛ ጋር ታዋዳዴር ዶማ ዬትም አልዳራስኪም አሁንም ያውሻት መሀደር ነው አንቴ ጣሳ ነው አንቴ
የኔ መልካም ንግግርህ እውነት ነው በጣም ከዘረኝነት የፀዳህ ኢትዮጵያዊ ነክ እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህር ታየ ቦጋለ አንተን በሚዲያ ሳይህ በኢትዮጵያነቴ በጣም ነዉ ኩራት የሚሰማኝ አብሶ ስለ ታሪክ ስታስተምር ተመስጬ ነዉ የማዳምጥህ ያንተን አይነቱን መምህር ወንድም ፈጣሪ ያብዛልን እድሜ እና ጤና እና እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ።
መምህር ታየ ቦግአለ እድሜና ጤና ይስጥልን እዳተ ያሉትን ኢቶጲያዊ ያብዛልን
ተባረክ እንደአንተ ለኃይማኖቱ የቆመ ብዙ ይፈጠርልን::
ዉይይይ ምን አባቴ ላድርግክ አንተ የኢትየጵያ የቁርጥ ቀን የክፋ ቀን ልጅ መምህር መሆንክ አሥመሠከርክ ጀግናዬ
ነክ በናታቹ መምህር ታዬን እንወድካለን
በልት ፍቅር ያሸንፋል
እንደ አንተ ያለ ጀግና ቢኖረን የት በደርስን ፍጥረ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Thank you!! You made us proud to be an Ethiopian. May God continue to bless you
ወደረ የለሺ ኢትዮጵያዊ መ/ር ተየቦጋለ እረጀም እዲሜ ይስጥህ አግዛብሄር!
መምህር ታየ ቦጋለ አንተ ትልቅ ልብ እና ስብእና የተሞላብህ ቆራጥ ጀግና ኢትዮጲያዊ ነህ
ታዬ ቦጋለ ተበረክ እዱሜ ይስጥ የወለዱከዉ ይባረክ እወደሀለሁ አደንቃሀለሁ ግፋበት አገሬን ከሰይጣኖች ታገዳት መንገዱህን ያሳምረዊ
Knowledge and expression @its finest! እንዳተ አይነትመምህር is proud to true history itself!!! with respect though !!!
መምህር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥክ
መምህር ታዬ ቦጋለ የኢትዮጲያ ዳይመንድ ነክ አቦ ይመችክ እግዚሐብሔር ይጠብቅህ💚💛❤
Sarah Talib ባልሽ ነበረ አሉ እውነት ነው?
እንዳንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ብቻ ሳይሆን ሐቀኛ ሰው ኢትዮጵያ ስላላት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::
ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅህ:: 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እግዚአብሔር ባለህበት በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ
እድሜ፡ይስጥህ፡የእውነት፡አባት፡መምህር፡ታየ
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ለምጪው ትውልድ የእዉነት ታሪክን አውርሰ እንድታልፍ እግዚአብሔር ይርዳክ ይድካምህን ውጤት ፈጣሪ የለመለመች ኢትዮጵያ ያሳይክ መምህር
እፍፍፍፍፍ እንድም. እናት ወልዳለች. ታዩ ቦጋለ. ምን አይነት. አይምሮ ነው. ፈጣሪ. ያድልክ. በስማህ. በስማህ. እማትስለች. ጅግና ነህ. እማትበገር. አምላክ ይጠብቅህ
የሚኒልክ ጀግና ልጅ አንተ ነኽ
ፈጣረ አንተንና ዠአንተን አይነት ጀግና ያብዛልን💚💛❤
የእውነት ቃላት ያጥርኛል እውነት ይዘህ የምትጓዝ ሰው ንቁ ኢትዮጵያ እድሜና ጤና ተመኝውልህ ኑረልን
ጀግናው ታዬ ቦጋለ ለዘላለም ኑር ለኢትዮጲያ
እኔ በጣም ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር አለ፣ እርሱም ምንድን ነው? ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በአለም ዙርያ፣ TPLF ንተቃውመው በየአደባባዩ ሰልፍ ሲያደርጉ፣ ከሃገር ሃገር ሲንከራተቱ፣ ምነው የትግራይ ተወላጆች የት ሄዱ? በእውነት የጁንታውን ሰልጣን የሚቃወሙ ከሆነ፣ ልክ የጁንታው ደጋፊዎች አስፋልት ላይ እየተንከባለሉ ኢትዮጵያ ገደለችን መንግስታችንን ቀማችን፣ የአማራ ልዩ ሃይል ከትግራይ ይውጣልን ሲሉ የኢትዮጵያን መንግስት ልክ እንደ ቴሮሪስት አድርገው በአለም መንግስታት ፊት ሲያወግዙ፣ የትግራይ ልጆች ወዴት አሉ? ሌላው ቢቀር በመላው በኢትዮጲያ ክፍለ ሃገሮች ውስጥ የሚኖሩትስ የትግራይ ልጆች ምን ነው አፋቸውን ዘጉ? ለትግራውያን ያለው አማራጭ ቀላል ነው፣ ወይ ከኢትዮጵያውያን ጋር ሆነው ጁንታውን ተቃውመው በስራም በተግባርም ከመንግስት ጎን ይቆማሉ አለበለዚያም ያለ ኢትዮጵያ ለብቻቸው ይቀጥላሉ። አሁን ማን ይሙት፣ ደብረ ጽዮን እና አባሮቹ የት እንዳለ ትግራውያን አያውቁም? በደንብ አርገው አሳምረው ያውቃሉ። ምርጫቸው ከሆነ ለምርጫቸው መተው ልባምነት ይመስለኛል። ጁንታውን ፍለጋ መከላከያችን መንከራተት አያስፈልገውም። ትግራውያን ኢትዮጵያን ካልፈለጉ፣ እኛስ ለምን እንፈልጋቸዋለን? ካልፈለጉን ይለዩን።
እኔ የሸገር ልጅ ነኝ እንዳንተ ያለ ልዩ አስተማሪና የታሪክ አዋቂ የታሪክ አስተማሪ አይቼ አላውቅም እግዚሐብሔር እድሜህን ጨምሮልህ ህዝቡን የታሪክ አዋቂ ብታረገው ፍላጎቴ ነው
በጣም ተመቼህኝ እድሜ ይስጥህ
ጀግናነህ አተን ነበር የአአ ከቲባ ወይም የሀገር መሪ ማረግ ምርጥ ኢቶቢያዊ ጀግና የገባህ አቦዘርህ ይባረክ
አቤት! እንባዬ ነው አልቆም ያለኝ። ከውስጡ የሚወጣው የሀገር ፍቅር።
🇧🇴🇧🇴🇧🇴
ታግለሕ ሙት ወንድ አይዛክ አምላክ እውነት ነው
መምር ታየ አውነተኛ ኢትዮጵያ አይዞህ በርታ ከጎንህነን ምንም እድፍየለለብህ ንጹሕ ሰው እግዚአቢሔር አድሜናጤናይስጥሕ።
ምርጥ ኢትዮጵያ ለእውነት የቆምክ ጀግና ነክ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅክ እረጅም እድሜ ይስጥክ
መምህር ታዬ እንደእርሶ ያለ አዋቂ ብዙም የለም ።
በአብዛጛው ያዝ ለቀቅ ሆነዋል ።
እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ።
Woooo I love this guy legend true Ethiopian thank you !!! Great speech
አቦ አንተ ምርጥ ኢትዮጲያዊ አንተን ለመግለፅ ቃል ያንሳል ብቻ እድሜና ጤና ይስጥልን አንተ ታስፈልገናለህ መምህርዬ በጣም አከብራሃለውሁ
Ato Taye we are with you!!!!
በጣም ድንቅ ሰው ብሰማ ብሰማ አልጠግብም እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝምል
መምህራችን ጌታ እድሜህን ያርዝመው ጌታ ጥላ ከለላ ይሁንህ
egziabahr yetebkih
ክፉ አይንካሁ የኢትዮጵያ ልጅ እውነቱን የሚናገር አይጥፋ
አቤት ወንድ ልጅ ሁሌም የማትቀየር ንፁህ ሰው ተባረክ
Wow ! Amazing Speech 👏👏 👏👏👏👏👏💚💛❤
May God Bless You and your FAMILY 💚💛❤
ምርጥ የኢትዮጲያ ጀግና የኛ አባት እርሜ ይስጥሕ አንጀት አራሥ ቃል ነው የምትናገረው ከጀግኖች ጋር የተሠለፍክ
አስለቀስከኝ መምህር ታዬ በተለይ የገበታው ምጣድ እግዚአብሔር ያክብርህ የአንድነት መንፈስ እውነት ነው ታስፈልጉናሎት ለኢትዮጵያ ታስፈልጓታሎት እርሶን የሚጠላ እርኩስ መንፈስ ብቻነው
ውድ ልጄ ጃሌ ዶክቶሬ በጣም ከሁሉም ገዥዎቻችን በላይ የምወድህና የምአከብርህ የ80 ዓመት ዶክተር ሳይንቲስቶች መሃከል አንዱ ነኝ ይሁን እንጂ ከማርጀት አልጀጃሁም ይሁንና እስካሁን እንዳ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይላ ማርያም አያኖ የጀግኖች ጀግና አለያሁም።
አባ እውነት የእውነት አባት ዘፋዘር ኦፍ ትሩዝ የእንተን እስትንፋስ የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅልን። ይህን እውነት ከተወለድከበት ቀን ጀምሮ የተማርኩት ቢሆንም ከአባቱ የተማርኩት ግን በ30/04/2015 ዓ/ም ነው።
መምህር ታየ እንደ አንተ አይነት ሙህራን ለዘላለም ያኑርልን በማንም የሙሀይም ድግረ ይዞ የተፈጠረ አህያ ወገን ሰው ይጠብቅህ
ግሩም ድንቅ የሆነ ገለፃ ነው !!
እውነቱን ፍንትው አድርገህ እያሳየኸን ነው።
Uuuuufffffff abooo selamek bezet yibelelen ategebken nurlen 1000 amet
መመምህር ታዬ ቦጋለ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥንልን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይጠብቅ የእውነት አሞላክ ይጠበቅህ አይዞህ እውነተኛነህናእውነት ይጠብቅሀል።
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠበቅህ እውነት ተናጋሪ ፈተና ይበዛበታል እራሥህን ጠብቅ እመቤቴ ትጠብቅህ
መምህርዬ እግዝያብሔር የእኔን እድሜ ጨምሮ ይስጥህ እኔ ምንም ነኝ እና አተ ግን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅዋ ነህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቦ ይመች ጀግና እንዳተ ነዉ
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን መላ ኢትዮጵያን ይባርክ አንድ እንሁን ሰላም ያርግልን ኢትዮጵያን
የኢትዮጵያ ፍቅር የገባዉ የጥበብ ሰዉ።
መምህር በርታ።
እውናተኛው የኢትዮጵያ ልጅ አንይተ ናህ :: ልዩ እንተህ ለኢትዮጵያ አገርና ለኢትዮጵያ ህዝቦች ! ሁለትኛው አፄሚኒልክና ሁለተኛው አፄቴድሮስ እንድሁም የሌሎች የጥንት የጀግኖች አበቶቻችን ምትክ ከመሆኑም በላይ የችግራችን የዘማን እውናተኛው የኢትዮጵያ ጀግና ታዬ ቦጋለ ናው :: እንወድህአላን !
አቦ ይመችህ ታይዬ ያለፍረረሀት እውነትን ስለምትናገር አከብርሀለሁ ክበርልኝ ምርቃትህ ልብ ይዘልቃል በርታ
ዋው ምን አየይነት ምርጥ አዋቂ ሰው ነክ ! እግዚአብሔር ይጠብቅክ እድሜና ጤናም ይስጥክ
አረ ስለ አ.አ ትንሽ ተንፍስ ?
You are a true patriot and a hero who loves his country and his people. God Bless you!
You’re great genuine personality. God bless you.
ትብርክ. ብርቦ ህንድዝህ. አይንት. ምልካም አለ. ይገርማል. በጣም ግብዝ. ምስጋና. ይግባል 🙏🙏👍
ፈጣይጠብቅህ
ክብር ይድረስዎት እኛን አምላክ የሚውቀን በኢትዮጵያዊነታችን ነው እንጅ በቤሕራችን አይደለም ኢትዮጵያዊያን እኮ እውቅና በፈጠረን አምላክ አለን ስለዚህ ከሁሉም በላይ አልፍና ኦሜጋ በሆነ አምላክ ያለን እውቅና ይበልጣል
ወይኔ አንተን አምላክ ይጠብቅህ በጣም እንወድሐለን በትክክል የተማርህ ማለት አንተ ነህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እናት ወልዳላች እረጂምም እድሜና ጤና ለሙሉ ቤተሰቦችህ ተመኝሁልህ ሰላምህ ይብዛልህ
ዩዘርez,6gb4cy6r አንተ ከህግ በላበይ ከሆናችሁ እንያ
We Ethiopians we love you I'm glad we have hope
መምህር ታዩ ቦጋለ እግዚአብሔር ይባርክ ብቅነት ታሪክ እንደታሪክ ነቱን ለማሳወቅ በመጣርህ ለእኔ ጀግና ነህ የዜግነት አላፊ ነት ተወተኃል
ምርጥ መምህር ሺ አመት ኑርልን
Ewedhalehu tebarek Egziabher yibarkih Enwedihalen tebarekilin tebareklign
የኢትዮጵያ አምላክ
አንተ ነበር የአገር መሪ መሆን የሚገባህ