የሒሳብ ትምህርት መዝናኛ || ልዩ ፕሮግራም ||ከተማሪዋ እና ከወላጅ እናቷ ጋር ቆይታ ያደረግንበትንልዩ መሰናዶ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 131

  • @islamicshorte8546
    @islamicshorte8546 4 місяці тому +31

    ጀግና ነሽ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አባትሽም አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀው እናትሽ አላህ ረጅም ሀያት ይስጥልሽ አብሽሪ አሁንም በዲንሽ ጠንክሪ

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 4 місяці тому +7

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉የሞቱ ጉዳይ መነሳት አልነበረበትም የአባት ሞት ይቴወቃል ትልቅ ጎደሎ ነው የደረሰበት ዬቀዋል በደስታቸው ቀን ሀዘን ለምን ምንም አያስተምርም የቤተሰብ ሞት በመነሳቱ ይልቅ ወደፊት ልጂቷን መደገፍ ማበረታታት ነው ያለብን እህህህ አይዞን አላህ በጀነት ይሰባስባችሁ🎉🎉🎉

  • @MohammedMohammed-dm3ie
    @MohammedMohammed-dm3ie 4 місяці тому +11

    ሁሉን ነገር ያሟላልሽ ነገር ነሽ አካዳሚኩም፣ ዲኑም፣ የኮሚኒኬሽን ስኪልሽ ሁሉም ማሻአላህ ነው። አላህ ይጠብቅሽ ከአይን ያውጣሽ አንድ ምክሬ ግን ሁሉም ነገር ገና ጀመረ ብዙ ሚሳካ ነገር ስላለ ጭበጨባችንን ዘንግተሽ ወደ ስራሽ ። ዛሬም ቆመን ያጨበጨብነው ስለ ሰራሽ ነው ከአላህ ቀጥሎ በራስሽ ተማመኝ ሰደራ። እንደዚሁ አኦርጋናይዝድ ሆነሽ ስራሽን ስሪ ለሌሎችም አርአያ ሆነሽ ቀጥይ። አንቺም እናትሽም ከመሸንም ምንምቨየማትፈልጉ በራሳችሁ የተብቃቀ‍ኣችሁ፣ ጌታችሁን የተማመናችሁ መሆናችሁንም አይተናል ማሻአላህ

  • @AnikabuSharef
    @AnikabuSharef 4 місяці тому +4

    ማሻ አላህ የአገር አውራ ያድርግልን ።

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 4 місяці тому +7

    ማሻአሏህ የበለጠ ደረጃ ያድረሳት

  • @fuetech-ethiopia
    @fuetech-ethiopia 4 місяці тому +5

    ጀግና እናትና ልጅ ❤🥰❤

  • @jemalseid7634
    @jemalseid7634 4 місяці тому +9

    ጎበዝ ልጅ አላህ ይገዝሽ
    ምንአልባት አቅሙም ሀሳቡም ያላችሁ ሰዎች ውጭ ሀገር ሄዳ ምኞቷ እንድሳካ ብታግዟት ካልሆነም እዚሁ ሀገሯ ላይ ጥሩ Neurosurgeon ሆና እደምናያት ተስፋ አደርጋለሁ

  • @TrueLife-g9v
    @TrueLife-g9v 4 місяці тому +7

    ማሻ አላህ አላህ የሀሳብሽን ይሙላልሽ

  • @JemaleAkele
    @JemaleAkele 4 місяці тому +1

    በጣም ጀግና ተማሪ።

  • @رحمهالمحمد-ع7ض
    @رحمهالمحمد-ع7ض 4 місяці тому +1

    አላህ የ ጀነት ያድርገው እሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ እሻአላህ እናትሽ ን አላህ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥሺ. ያሰብሺው አላህ yaskalshi ያረብ

  • @ahmedworku-hm3yc
    @ahmedworku-hm3yc 3 місяці тому +1

    አሏህ ይጠብቅሽ
    አደራ አሏህን ያዥ
    በቻልሽውም መጠን ሰው እርጂ ግን ጠንቃቃ ሁኝ
    መልካም ስነምግባር ላይ ስሪ ኮሚኒኬሽን አዳብሪ
    አርአያ መሆንሽን አስታውሰሽ ጥንካሬሽን አስቀጥይ
    ዋናው ነገር ግን ተቅዋ ነው!።

  • @AbuEhsan-to5ti
    @AbuEhsan-to5ti 4 місяці тому +3

    ኣብሽሩ ለጀነተ ፊልደዉስ ይወፍቃቸወ እህት እናትሽንም ኣላህ ያስደስታቸዉ ኣባትሽ እና እናትሽ ጋር በ ጀነተል ፊርዶስ ያገናቸዉ

  • @MohammedMohammed-dm3ie
    @MohammedMohammed-dm3ie 4 місяці тому +4

    ሁሉን ነገር ያሟላልሽ ነገር ነሽ አካዳሚኩም፣ ዲኑም፣ የኮሚኒኬሽን ስኪልሽ ሁሉም ማሻአላህ ነው። አላህ ይጠብቅሽ ከአይን ያውጣሽ አንድ ምክሬ ግን ሁሉም ነገር ገና ጀመረ ብዙ ሚሳካ ነገር ስላለ ጭበጨባችንን ዘንግተሽ ወደ ስራሽ ። ዛሬም ቆመን ያጨበጨብነው ስለ ሰራሽ ነው ከአላህ ቀጥሎ በራስሽ ተማመኝ ሰደራ። እንደዚሁ አኦርጋናይዝድ ሆነሽ ስራሽን ስሪ ለሌሎችም አርአያ ሆነሽ ቀጥይ

  • @abdulkadirdebashu1296
    @abdulkadirdebashu1296 4 місяці тому

    ግና ነሽ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አባትሽም አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀው እናትሽ አላህ ረጅም ሀያት ይስጥልሽ አብሽሪ አሁንም በዲንሽ ጠንክሪ

  • @Abuki_93
    @Abuki_93 4 місяці тому +1

    ማሻላህ አብሽሪ አላህ ህልምሽን ያሳካልሻል እህቴ🙏

  • @Basit-u4d
    @Basit-u4d 4 місяці тому +2

    Selam alekum werahmetulehi weberekatu masha alla allah yasebshiwn yasakalsh set lje endezi konfidens sinorat betam new des yemilen berch

  • @abdulmejidyasin9014
    @abdulmejidyasin9014 4 місяці тому

    አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ከዱንያም በላይ በጀነት ።

  • @yunusesmail4061
    @yunusesmail4061 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የሀገር ፈርጥ ያርግሽ❤

  • @መካቲዩብ
    @መካቲዩብ 4 місяці тому +1

    ማሻ አላህህህህህህ ጀግና አላህ መጨረሻሽ ያሳምርልሽሽሽሽሽሽ❤

  • @Hngd-c8r
    @Hngd-c8r 4 місяці тому +1

    ማሸአለህ አለህ ከዝም በለይ ይጨምሪልሽ ጀግኒት

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n 4 місяці тому +11

    ምናለ በደስታዋ ቀን ባታስለቅሻቸው ስለስኬቷ ብቻ ነበር ማውራት የነበረብሽ😊

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 4 місяці тому +1

    ማሻኣላህ አላህ ይጫምርልሽ አላህ ይጣብቅሽ ካሳው አይን ይጣብቅሽ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779 4 місяці тому +1

    ማሽ አለህ አለህ የበለጠም ይጨምርልሽ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 4 місяці тому +1

    ማሻላህ

  • @khawela-231
    @khawela-231 4 місяці тому +1

    mashallah allah telk bota yadersesh enateshen metasarefi yargesh ene kewededkush belaye allah ywededsh❤❤❤

  • @jeylannure5465
    @jeylannure5465 4 місяці тому +2

    Maashaa Allaah congratulations Yasmin what an amazing achievement Mabruk again

  • @UaeKfn-w6x
    @UaeKfn-w6x 4 місяці тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ጀነተል ፊርድስ ይወፍቅልሽ አባትሽ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 4 місяці тому +3

    መሸሀለ ኢሸሀለ አለሀ ጡሩደረጀ የዲርሰሺ አበትሺን አለሀ በጀነት የኑረዉ

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 4 місяці тому +1

    ማሻ አሏህ እንኳን ደስ አለሽ አሏህ ይጨምርልሽ🌹🌹🌹

  • @Muredah-s6d
    @Muredah-s6d 4 місяці тому +1

    ማአሻላህ❤❤❤❤❤

  • @muhabakedir9405
    @muhabakedir9405 4 місяці тому +1

    Masha Allah I'm proud of you Allah protects u and keep u. May Allah give ur Dad Jentel firdos And ur mom long life

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይረሀመው አባቷ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 місяці тому +1

    ማሻ አላህ አላህ የሰብሽውን የሰካልሽ

  • @sadatabubeker3648
    @sadatabubeker3648 4 місяці тому

    አብሽሪ አላህ አለላችሁ እስቲ አካውንታቸውን ይገለፅልን እንርዳቸው።

  • @MekeayaMohammad
    @MekeayaMohammad 4 місяці тому +7

    ሚንበሮች ለማንኛውም አሰቱዲያቹሰት ሶፈት ይኑራቹ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 4 місяці тому +5

    Mashallah ❤

  • @NasirArgada
    @NasirArgada 4 місяці тому +2

    መሸአለህ

  • @Mohammed-jb8oy
    @Mohammed-jb8oy 4 місяці тому

    ማሻ አለህ

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 4 місяці тому +1

    ማሸአላህአህቴዋ

  • @seidjemal9392
    @seidjemal9392 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ

  • @zakariyaamaan5386
    @zakariyaamaan5386 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላህ ምኖትሽን ያሳካልሽ

  • @NeymaGesha
    @NeymaGesha 4 місяці тому

    አብሺሪ የስሚን አላህ የሚወደውን ይፈትናል ለአባትሽም ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው አንቺም ጠንኪሪ

  • @asfd5625
    @asfd5625 4 місяці тому

    መሻአ አላህ አላህ በልፋትሽ ተጠቃሚ ያደርግሽ እህት

  • @Fatma-p7t
    @Fatma-p7t 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ እህቴ

  • @AbrahamSisay-k3i
    @AbrahamSisay-k3i 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ZeynebZ-t5f
    @ZeynebZ-t5f 4 місяці тому +1

    Masha allah tebarekallah

  • @MeryemAli-r4z
    @MeryemAli-r4z 4 місяці тому +2

    Ya allah allah barochun yatenekral subhanek yareb

  • @Kawser2424
    @Kawser2424 4 місяці тому +2

    ያሰብሺዉን ሁሉም አላህ ያሳካልሽ ዉዷ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    በርቺ, እኔም እንዳንቺ ጎቦዝ ነነርኩኝ እና ወደሁውላ እንዳትመለሺ

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im 4 місяці тому

    Yena konjo masha allah allah yechemerlshi tenkeriii.yeametu.mert enatena leji masha allahu aleykum

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z 4 місяці тому +2

    Mashallha tebarkallha allha yetbqesh berch

  • @AbuHira54
    @AbuHira54 4 місяці тому +2

    Brave girl

  • @ZikiraTubeShcool23
    @ZikiraTubeShcool23 4 місяці тому +1

    mesha Allah

  • @BiniyamGirma-ek6ns
    @BiniyamGirma-ek6ns 3 місяці тому

    ጠያቂዋ ገገማ ነች

  • @yesufadem2112
    @yesufadem2112 4 місяці тому +1

    ስሜቷን መጋራት ጥሩ ነው ያው ሳይነሳ ቢታለፍ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 місяці тому +6

    ማሻአላህ አንበሲት አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኢትዮጵያ ሙስሊም ባለሀብቶች እንደዚች ያለችን እንቁ አግዙ ገንዘብ ለዚህ ካልሆነ ምን ይሰራል። ጋዜጠኛዋ በደስታዋ ቀን ታስለቅሻለሽ? ምን ነካሽ?

    • @Bintmahmud-y5k
      @Bintmahmud-y5k 4 місяці тому +1

      ሁሌም በደስታችነም ቀን ቢሆን በተለይ እናት አባት መሀል ላይ ስናጣቸው የሆነ የደስታሽቀን ባዩኝብለሽ ታለቅሻለሽ እሷ ባታነሳም አባቴ ለፍቶብኛን ቢያየኝ ብላ እሷም ያሰበችውነው

    • @robelgetachew1824
      @robelgetachew1824 4 місяці тому

      Yehe eko tarik new lelelochem memarya new, menesatem neberebet ... Jegna beteseb new beteleye Lijetwa...!!

  • @KyrieOmar-hi6dh
    @KyrieOmar-hi6dh 4 місяці тому +1

    Mashallah mashallah good job

  • @maddawalabumedia
    @maddawalabumedia 4 місяці тому +1

    Mashallaha 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fadhus
    @fadhus 4 місяці тому +1

    Mashallah Mashallah

  • @abumuaz7151
    @abumuaz7151 4 місяці тому

    ሰውን ለማሰለቀሰ የማይጠይቅ ጥያቂ አትጠይቁ እባካችው።

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v 4 місяці тому

    አላህለቁምነገርያብቃቹህከሁሉምይጠብቃቹህ

  • @mohammedmohamud7433
    @mohammedmohamud7433 4 місяці тому +1

    Maprook🥰Allahuma barik

  • @Abuki2well
    @Abuki2well 4 місяці тому +1

    Allah yrdash

  • @AbdurazakMohammed-b9e
    @AbdurazakMohammed-b9e 4 місяці тому +1

    Alah yasakalate inshallah tasakawaleche

  • @HatatAsefa
    @HatatAsefa 4 місяці тому

    በርች እህቴዋ

  • @hananamin8808
    @hananamin8808 4 місяці тому

    ማሻ አላህ የኔ ጀግኒት

  • @asherekaaman6270
    @asherekaaman6270 4 місяці тому

    ጀግኒት በጠም ደስ የሚል ውጤት

  • @MubarekJemal-hb8zm
    @MubarekJemal-hb8zm 4 місяці тому +1

    Maashaa Allaah

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 4 місяці тому

    ያላለህ ለቅሶ የምደርሺ መሰልሺ ለምን ታሥለቅሻታለሺ

  • @InnocentCruiseShip-er6ob
    @InnocentCruiseShip-er6ob 4 місяці тому +1

    Allah yagzish wudua❤❤

  • @sitymehammed
    @sitymehammed 4 місяці тому

    በዚ በደስታ ቀን መጠየቅ የሌለበት ጥያቄ ነው የተጠየቁት ስለአባት ሞት ኡፍ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው

  • @hgfbgf61
    @hgfbgf61 4 місяці тому

    Allah ychemrlshe hasabishin Allah yasakalshe❤❤

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 4 місяці тому +1

    Mashallah Allah yehemerlesh ❤

  • @gdyu5041
    @gdyu5041 4 місяці тому +1

    አየ ሀገሬ ምናለ ሶፍት ብታስቀምጡ

  • @abdulhakimusman3036
    @abdulhakimusman3036 4 місяці тому +1

    echi gazetegna lekestegna nesh moralachewun atisberiw, matrebi minamnte atugnibin anchi rasu chigr alebish, gobeuwa lij endih aynet tabiya batihedu

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 4 місяці тому +1

    ማሽ አሏህ የኔም እህት 1እስከ 11 1እስከ 3ት ነበር የምትወጣው አሁን 12 ውጤት ቀረባት በጣም ትምህርቷን ትወዳለች ከምንም በላይ አሁን በጣም ተጎዳይ በምን ቃል ላፅናናት ያረቢ😢

    • @Zerye-xz2sm
      @Zerye-xz2sm 4 місяці тому

      እንዳው ወላሂ እሱ እጣነው እድልነውጂ የእኔም ወድም 1 ነበር የሚወጣው ግን ማትርግ 10ክፈል ውጤትቀርበት አሁን እስከ 12 ሆነአሉ

    • @fguctb4638
      @fguctb4638 4 місяці тому

      @@Zerye-xz2sm አወ ውደ አሏህ የተሻለውን ነገር ያምጣላቸው ያረብ ከባድ ነው በተለይ ጎበዝ ተማሪዎች ይናደዳሉ

    • @Zerye-xz2sm
      @Zerye-xz2sm 4 місяці тому

      @@fguctb4638 አሚንንን

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 4 місяці тому

    Mashallhe

  • @ZihadeHaleka-he5jj
    @ZihadeHaleka-he5jj 4 місяці тому +1

    Heroes! You and your mum

  • @LensaSherif
    @LensaSherif 4 місяці тому

    Mashallah, my sister .❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ruqiyamusaxafa-gz4tv
    @ruqiyamusaxafa-gz4tv 4 місяці тому

    Mashalah

  • @Amirmuseemayu
    @Amirmuseemayu 4 місяці тому +1

    U r great 😢😢wellahi

  • @bedhatutaju3703
    @bedhatutaju3703 4 місяці тому

    mashaAllh ihitee

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 4 місяці тому

    የኔወድም በደረጃ ነበር እስከ 11ኛ ክፍል አሁን አላሳለፋትም እናም በጣም ተበሳጨብኝ ምን ላድረገው ምንስ አማራጪ አላቸው
    ብቻ ያሳዝናል ብዙም ለጎበዝ ተማሪ ውጤቱ አይመጣም እንደ እጣ ቢሆን እንጅ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 4 місяці тому +4

    አላህ ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ

  • @titima142
    @titima142 4 місяці тому

    ማሻአላህ አላህ ያጠንክርሽ

  • @mohammedhussen8806
    @mohammedhussen8806 4 місяці тому

    Gazetegnawa gn achym emayteyek tyake tteykilesh

  • @abumuaz7151
    @abumuaz7151 4 місяці тому +1

    አካውንታቸው እንፊልጋለን ውይም አድራሻቸውን ሰጡን

  • @ኢባርቻነል
    @ኢባርቻነል 4 місяці тому +1

    ወላሂ በጣም ማገዝ ምገባት ነት

  • @abunilemedia9235
    @abunilemedia9235 4 місяці тому +1

    Masha Allah

  • @Ethiopians539
    @Ethiopians539 4 місяці тому +1

    የባድ ወልድ የሁልጫፎ ልጅ

  • @muksinsulaman1030
    @muksinsulaman1030 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tofikbushira7540
    @tofikbushira7540 4 місяці тому

    Proud❤

  • @mohammedwollo
    @mohammedwollo 4 місяці тому +7

    ከአንድ ጋዜጠኛ የማይጠበቅ ለምን ያለፈ ነገር ታነሻለሽ

  • @firdosali9399
    @firdosali9399 4 місяці тому

    የሞትን ክፋት እማያዉቅ የለም ምንም ገለጻ መጠየቅ አልነበረብሽም ዉስጣቸዉን ነካሽዉ

  • @HindyaMohammed-ip5pk
    @HindyaMohammed-ip5pk 4 місяці тому +1

    Hon Bila new yaslekesechachew alek alech

  • @nejahusen1059
    @nejahusen1059 4 місяці тому

    ጋዜጠኛዋ በጣም ደራቅ ነት ምንም አልመሰለትም

  • @wijdanabdu3924
    @wijdanabdu3924 4 місяці тому

    አንድ ሶፍት ስንት ብር ቢሆን ነው እህቶቻችን በሂጃባቸው እባቸውን እሚጠርጉት በዚህ ዘመን ወይም እንደ እናቶቻችን እጅ መሀረም ይዘው ይምጡ

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍💐💐💐💐

  • @InnocentCruiseShip-er6ob
    @InnocentCruiseShip-er6ob 4 місяці тому +1

    Minberoch gn zim bilachu bale habte afelalgachu surprise matadergu.😮

  • @خديجهموسى-س7خ
    @خديجهموسى-س7خ 4 місяці тому

    ማሻአላህጀግና 3:52