"ድረሱልኝ እያለች ነው በሰው እጅ የተገደለችው..."ፍትህ እንፈልጋለን||Harunmedia||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 391

  • @MEREMARGAW
    @MEREMARGAW 5 місяців тому +46

    ሀሩን ሚድያ የዝች ሚስኪን ሀቅ እዲወጣ የምትችሉት አርጉ ኸይር ጀዛችሁ አላህ ይክፈላችሁ

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 5 місяців тому +71

    ድረሱልኝ ስትል ወደ ሚድያ ብትመጡ ምናለበት አላህ ይርሀማት😢

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 5 місяців тому +2

      ተናግረዋል ሚዳ ላይ ኢማን ቱዩብ ተናግራለች

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 5 місяців тому +1

      @@RahmaRahma-tx1vk ትክክል እሚሠማት የለ

    • @honeytube8922
      @honeytube8922 5 місяців тому

      @@RahmaRahma-tx1vk እኔ አላየሁም ግን ተሰሚ ባለበት ቻናል ቢነገር አሪፉ ነው ብቻ ለወደፊቱ ትምህርት ይሁነን እሷንም በጀነት ይበሽራት

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 5 місяців тому +3

      @@zeyne-u4s ሳህ ሰው የለለው አሺቃጪ ሲኖርነው ሚዳ እሚያቃብጡት ልጂቱ መርዳት ተፈለጉ ተናግራለይ

    • @kabetube
      @kabetube 5 місяців тому +5

      የኔ ከርታታ አላህ ይረሀማት እደውስደትላይያሉእህቶች ችግርላይነንሲሉ ሰሚያጡትለምድነው 😭😭አላህንፋሩ ተመልካቾችም አድስደትላይ ያለችእህት ችግርላይናት ሲባል ስሰሙ ቢድወውን ሸር በማድረግ ብዙሰውጋ እድደርስ ማድረግይኖርብናል ምን አልባት ለመትረፋቸው ሰበብእንሆናለን

  • @ሀገሬHagaretube
    @ሀገሬHagaretube 5 місяців тому +33

    የኔ ከርታታ ስደትን ያሚየውቃው ያውቀዋል ህመሙን እህህህህ ያማል 😢😢

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 5 місяців тому +18

    አላህ ይዘንላት ከቀብር ቅጣት አላህ ይጠብቃት

  • @NajatHussien
    @NajatHussien 5 місяців тому +5

    አላህ ይርሀማት ደላላዋ ተፈልጋ የሚገባትን ቅጣት ማግኘት አለባት የኛው ዜጋ ነው ሚያስደፍረን የጃቸውን ይስጣቸው 😢😢😢

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw 5 місяців тому +26

    ኢላሂ ጭካኔ በደል ግፍ ምድርቷን ሞልቷታል ነስርህን አቅርብልን ያከሪም የአላህ

  • @Koki-zu1dh
    @Koki-zu1dh 5 місяців тому +15

    አላህ ወቶ ተመቅረት ይጠብቀን ያርብ😢

  • @Fatom-bd8xr
    @Fatom-bd8xr 5 місяців тому +35

    እኔም አላህይጠብቀኝብቻ፡ዱአአርጉልኝ

    • @MominaTemamm
      @MominaTemamm 5 місяців тому +1

      አብሽሪ አላህ ዬጠብቅሽ

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j 5 місяців тому +12

      እህቴ ችግር ካለ ዝም አትበይ ከሞትሽ ብሃላ መልቀስ ፋይዳ የለውም

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 5 місяців тому +1

      ​@user-dk3lo4fn2ትክክል 😢😢😢e

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 5 місяців тому +3

      አላህካችጋይሁንውዴ

    • @hayatEthio1608
      @hayatEthio1608 5 місяців тому +3

      እሂቴ እምባሲ ደዊላሽ ችግርሽ ተነጋሪ ለንችከልታመቼሽ በሌላ ሰው አስደዊይ አለህ ይርደሽ

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi 5 місяців тому +29

    ዱባይያለችው ደላላዋን አፈላልጉ መያዝነው ደላለቹ በጣምአረመኔናቸው ብዙልጆች ስቃይውስጥነውያሉት ይደበደባሉ ግንዘባቸው ይዘረፍሉ እረስንቱ የዱባይደላላስራተወርቶአያልቅም ግፍናበደላቸው

    • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
      @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም 5 місяців тому +1

      በተለየ እራስል.ኬማ ያሉት.ጨካኞችናቸው😢😢😢

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 5 місяців тому +1

      የገደሉት እሳ እንድገደሉ ማድረግ አለባቸዉ

    • @rehimamohammed6692
      @rehimamohammed6692 5 місяців тому

      ኡፍ​@@ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn 5 місяців тому

      ​@user-wd5iአወወላሂ ልክእንደሙቀቱ ይፋጃሉምላሣቸውብቻ እኔም 3ወርነውሰርቸየወጣሁት በጣምጨካኝናቹውj6ht9y

  • @ZdBaba-sj2kp
    @ZdBaba-sj2kp 5 місяців тому +9

    የኔ ከርታታ ስደተኛዋ እህቴ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅሽ

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 5 місяців тому +2

    የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር አምላክ ሀቅሽን ያውጣልሽ ነፈስሽንም በአፀደ ገነት ያንሩልን😢😢😢

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 5 місяців тому

      ምስኪን በሁለት ወራ በሏት😢😢

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 5 місяців тому +1

    አሏህ ይረሃማት ቤተሰቦቿንም ሶብሩን ይስጣቸው ፍትህህህ

  • @سميهعلي-ج1ي
    @سميهعلي-ج1ي 5 місяців тому +3

    ሀስቢየ አሏህ ወኒመል ወኪል አሏህ የጃቸወን ይስጣቸዉ ግን ሰዉ ድረሱልኝ ሲል አትዘናጉ ለወደ ፊቱ ትምር ይሆናል

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 5 місяців тому +4

    ቢሮዋ የትነው?ደላላዋ ስምዋ ከነፎቶግራፍዋንልቀቁልን ተባብረን እናሲዛታለን።ሳታመልጥ ፍጠኑ

  • @Abdulaziz-yw1sq
    @Abdulaziz-yw1sq 5 місяців тому +6

    ኢትዮ ኢምባሲ መቸ ጉዳይ ይመስላቸዋል የዜጎች ደህንነት አይታይም እረክሰናል አላህ ይጠብቀን እሷን የጀነት ይበላት

  • @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
    @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 5 місяців тому +4

    እፍፍፍፍ የኔ ከርታታ ያልፍልኛል ብላ ባጭር አስቀሯት እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RajanR-v6q
    @RajanR-v6q 5 місяців тому +8

    ያማል ወላሂ አላህ ይህረማት ሀያቲ እህቲቱ አሳዘነችኝ አይይይይይ😭😭😭💔💔

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf 5 місяців тому +6

    አጓቷ ማሻአላህ ብዬሀለሁ ጀግና ለወድምህልጅ ያለህ ፍቅር

  • @MTUbe-p5x
    @MTUbe-p5x 5 місяців тому +5

    አላህ ከሰዉ ቤት ሥቀቀን ከሰዉ ሀገር ስቃይ ያዉጣን ዉድ እህት ወድሞቸ 💔

    • @AAAA-y3o4p
      @AAAA-y3o4p 5 місяців тому

      አሚን አሚን😢😢😢😢

    • @Rahma-uu9pt
      @Rahma-uu9pt 5 місяців тому

      አላሁመ አሚን

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs 5 місяців тому +2

    እኔጃ እውነት ሞታለች እሪሳዋን ታላያችሁ እድደርስ እና በአይ ናችሁ እድታው እውነቱን ለማወቅ ያረቢ አላህ ሁሉንም ኸይር ያርገው

  • @Aemahrik
    @Aemahrik 5 місяців тому +1

    አላህ ለጀነተልፊሪደስ ያርጋት የኔቆጆእህት😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 5 місяців тому +2

    የአለህ😢
    ወለሂ ከበድ ነዉ
    ሰዉ ከሞተ ቦኋላ
    ምነለ የዘኔ ቢደርሱለት ደለሎቹ እና አክስት ተብዬዋ
    ብቻ አለህ የጀነት ይበለት ለእነንተም ሰብሩን ይስጠቹ

  • @SadaAli-nl4ze
    @SadaAli-nl4ze 5 місяців тому +11

    ኡፉፉፉፉፉፉ ያረብ አሏህ ሶብሩንጀሚላ ይስጣችሁ ያረብ አሏህ ሀቋን ያውጣት ያረብ

  • @ekramhulchafo
    @ekramhulchafo 5 місяців тому +11

    በመጀመሪያ ልጅቷን አላህ ይረማት ስቀጥል አሁን የቀረቡት ከንግግራቸው ስረዳ ነገሩን ወደ እናት ቤተሰብ እየላከኩት ነው ይህ ደሞ ከሞተችው ልጅ ይልቅ የቤተሰብ ግጭት እንዳይፈጥር እሰገላሁ ለማንኛውም አላህ ሀቁን የውጠላቸው

  • @Jameela-pt4yd
    @Jameela-pt4yd 5 місяців тому +2

    የኔ እናት ራብኝ ይለች ሞተች አሏህ ይዝንለት😢😢😢

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    😢😢😢😢😢አደራ እሄንነገር አደቀላል እዳታዉት እኛም የመዳም ቅመሞች ፍትህ እድጠየቅልን እን ፈልጋለን ለህታችንሣሊያት ምክኒያም ሁሉም የኢቶጲያ ልጆች በሥደት ነዉ ያለነዉ ነገምን አደሚፈጠር አናዉቅም እሷንም አላህ ጀነተል ፍርዶሥን ይወፍቃት ያረብ አይሥደት😢

  • @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
    @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 5 місяців тому +2

    አላህ የጀነት ይበላት ለናተም አላህ ሶብሩን ይስጣቹ እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @4668t
    @4668t 5 місяців тому +4

    የዱባይ ደላሎች በጣም አረመኔዎች ናቸዉ ሲበዛ በራሳቸዉ ዜጋ ይጫዎታሉ አሏህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 5 місяців тому +3

    የኔ ምስኪን ከርታታዋ ገና በሁለት ወርሽ በሉሽ ያሳዝናል ደላላ እግዚአብሔር ይፍርድባቹ ለዛውም ቤተሰብ ናቹ እየተባለ ነው ምን አይነት ጭካኔ ነው 😢😢😢😢የኢትዮጵያ ህዝብ ስማ ልጅህ በደላላ አትላክ ደላላ ብራቸው እንጂ ለሰው ህይወት ቦታ የላቸውም ስንት ሀበሻ በደላላ ስድትስ ወር ያለ ምንም ስራ አንድ ቤት አፍነው ሚያቆየቸው የስንቶቹ ፖስፑርት ነጥቀው በየ ሀገሩ አምስት ሺ ድርሀም እሪያል ሚጠይቁ ጭራሽ ይማታሉ እይ ያማል በገዛ በራሳችን ዜጋ ስንበደል ስንገፋ በሰው ሀገር በስደት 😢😢😢እህታችን ነብስ ይማር ሌላ ምን ይባላል

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 5 місяців тому +4

    ለሞተችው እህታችን አላህ ይዘንላት😢 ይሄነገር በተለይ በደላሎቹ ምክኒያት ለምን ተደባበቀ እዚህ ያሉት ደላሎችናቸው እውነቱን የሚያቁት ምንለማለት ፈልጌ መሠላችሁ አብዛሀኛወቹ ደላሎች ከአረቦች ብዙ ብር ይቀበሉና እኛን ላተፈለገ ወይም ላልመጣንበት አላማ ያውሉናል ማለቴ ለሴተኛ አዳሪነት ወይም ኩላሊታችንን ለመሥጠት ወይም ልባችንን በጥቅሉ ከኛ የሚፈልጉትንነገር እዲወስዱ ተደርጎ በብዙ ብር ጠይቀው ይቀበላሉ እዚህ ያሉ ደላሎች ስለዚህ ብዙ እህቶቻችን በገቡበት ሳይታወቅ የቀሩ ብዙ እህቶች አሉ ወተ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ደላላይቱና በዚህ ጉዳይ የተሣተፉ በሙሉ በህግ ይጠየቁ መቸም ባሁኑ ሰአት ህግ የለም??????😢

  • @RahimaAkter-d4p
    @RahimaAkter-d4p 5 місяців тому +2

    ያረቢ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን በሠላም ወደ ተገራችን ይመልሠን

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 5 місяців тому +1

    አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃት የኔ ከርታታ አላህ ሀቋን ያውጣላት እሷስ ወደማይቀረው ሂዳለች ለቤተሰቦቿ የህሊና እረፍት እንድሆናቸው አላህ ሀቌን ያውጣላችሁ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @b.6015
    @b.6015 5 місяців тому +6

    የኔ እናት አላህ ሆይ የኔ እናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 5 місяців тому +1

    የኔ ከርታታ እንዴዎጣሽ ቀረሽ እህቶቸ ከአላህ በታች ጥንቃቄ አርጉ አሁን ላይ ሰዉ ከፍቷል እኔንም አላህ ነዉ ያተረፈኝ ትረፊ ያላት ነፍስ

  • @MudasirAliye
    @MudasirAliye 5 місяців тому +7

    ፍትህ ለሳሊያት አወል ባህሩ ሚድያም ፍትህ

  • @Rahma-uu9pt
    @Rahma-uu9pt 5 місяців тому +1

    የዱባይ ደላሎች ክፉ ነቸው በሰው ሀገር ተሰድደን ለምንኖር በሙሉ አላህ ይጠብቀን በሰላም ላገራችን ያብቃን ሀገራችንም በርግጥ በግፍ እሚገደሉ ሚሊዮነ ቸው ቦቻ ሀሰቢየላህ ወኒእመል ወኪል

  • @neimatemam1204
    @neimatemam1204 5 місяців тому +1

    አላህ ሶብረን ጀሚላ ይወፍቃቹሁ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 5 місяців тому +1

    አላህ ይራህማት ለቤተስቦቾ አላህ ሶብር ይስጣቸው
    መጨረሻችንን ያሳምርልን አላህ ይጠብቀን

  • @FatimaMohamad-ly8yl
    @FatimaMohamad-ly8yl 5 місяців тому +4

    አላህ ይርኸማት ለቤተሰቡቿም አላህ ሱብሩን ይስጣቸው💔

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 5 місяців тому +1

    አላህ የጀነት ይበላት የኔ እህት መጣም ነዉ እምታሳዝነዉ😭😭😭😭😭😭😭

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 5 місяців тому

    ከናተዉ አንባሁ እንባ ስይሁ ጎሩፍ አጎትዋ ጀግና ነክ አላህ አቁዋን ያወጣላት😢

  • @مانعاليامي-ظ4ت
    @مانعاليامي-ظ4ت 4 місяці тому

    አላህ ወቶ ከመቅራት ይጠብቃን😢😢😢😢😢😢

  • @FatmaFtm-f9r
    @FatmaFtm-f9r 5 місяців тому

    አላህ ይርሀማት 😢😢😢የኔና እደወጣች ቀረች ለቤተሰው ሶብር ይስጣቸው

  • @ሉሉ
    @ሉሉ 5 місяців тому

    አላህ ይራሀማት ግን በቢር ከሆነ የመጣችው ካልተመቻት ወይም ከታመመች ካልመለሶት ቢሮወች ያመጣሉ ሀበሻ መናጢ ሥለሆኑ ነው 😢😢😢😢😢የጀነት ያርግጫሺ የስዴቶ እህቴ😢😢😢

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 5 місяців тому +2

    አላህ ሀቁን ያውጣላት ዛሬ ዘመድ የለም 😭😭😭😭

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf 5 місяців тому +2

    ያረብ ሀቃቸውን አውጣላቸው ያረብ

  • @ZiiiZiii-w5g
    @ZiiiZiii-w5g 5 місяців тому

    የኔ ሚስኪን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃት አይ የኛነገር😭😭😭😭😭😭😭

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf 5 місяців тому +4

    ዱአ አርጉላቸው ዛሬ ጁሙአነው

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 місяців тому +2

      😢😢 አላህ ይራህማት ያረብ ወቶ ተመቅረት ጠብቀን ያአላህ

    • @AaAa-wb5xf
      @AaAa-wb5xf 5 місяців тому

      @@ttww9470 አሚን

  • @MlsfkfentrkafMlsf
    @MlsfkfentrkafMlsf 5 місяців тому

    የአለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የረበሚንአይናታ,,አማትኖወ

  • @SemriaSheyho
    @SemriaSheyho 5 місяців тому

    አላህ ለቤተሰቦቻ ሰብርን ይስጣቸው እሷንም አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃት

  • @bhredinabdu9966
    @bhredinabdu9966 5 місяців тому +25

    ኢባሲው ሞተች ሲባል የት ነው ብሎ መሄድ የለበትም የእኛን ኢባሴውች በየትኛውም ቦታ ያሉትን ቤት ዘግቶ ነበር ማቃጠል ሀስቡነሏህ ወኒእመሉ ወኪል

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 5 місяців тому +1

      😢😢😢😢😢

    • @aldaam409
      @aldaam409 5 місяців тому +1

      ትክክል

    • @naseem22Zubare
      @naseem22Zubare 5 місяців тому +1

      ትክክክክክክክል

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 5 місяців тому +1

      በጣም የሌሎች እባሲ እኮ ዜጎቻቸዉን ይከባከባሉ
      እኔ የሴትዬ ልጂ ከኦጋዳ ሠራቸኛ ነበረይ እና ምግብ አደራ እንዳይርባት ትናገራለች በለባሲ ብላ አለችኝ

    • @የማያእናትነኝልባሟሴት
      @የማያእናትነኝልባሟሴት 5 місяців тому +1

      ኢባሲ የሰማዉ በሳምት እነሱ ናቸዉ ሀኪም ቤት ያስገቧት እነሱ እማ ሊቀብሯት ነበር

  • @fatyiaahmed3077
    @fatyiaahmed3077 5 місяців тому

    ሱብሃነላህ አላህሀቃውን ያውጣላት 😢😢😢💔💔

  • @mominayimam-e3g
    @mominayimam-e3g 5 місяців тому +1

    አላህ ይራህማት ያርብ ውቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @b.6015
    @b.6015 5 місяців тому +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ወጥቶ ከመቅረብ ይጠብቀን የአላህ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 5 місяців тому

    እኔምለዉ ድረሡልኝ ሥትል ለምን ዝም ተባለ አሁን ከሞተች በኋላ ወዲያ ወድህ ለምን በርግጥ ቀደረሏህ ነዉ መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን ወቶ ከመቅረት አሏህ ይጠብቀንኤጄሢያ ትያዝ ለምን አላወጣቻትም እነኝህ የተረገሙ ቢሮዎ ትያዝ

  • @vhjhhh155
    @vhjhhh155 5 місяців тому

    ኡፍፍፍ የኔ ውዴ አላህ በጀነት ያኑርሽ ኢንሻ አላህ አላህ ሀቅሽን ይውጣልሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 5 місяців тому

    አላህ ከማይፈሩ ሰወች ግታችን ይጠብቀን 😢

  • @ansha6059
    @ansha6059 5 місяців тому

    አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃን ለእህተችን አላህ ይዝናለት ብቻ ካብድ ነው

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 5 місяців тому

    የኔናት አላህ ይዘንላት መዳሟ አሏህ የሥራዎን ይሥጣት

  • @MuluworkTemamYesuf
    @MuluworkTemamYesuf 5 місяців тому

    አላህ ይርሀማት እያንዳንዱ በዚህ ጉዳይ እጁ ያለበት አላህ ይፋረደዎል ሀቋን አላህ ያውጣላት

  • @Rahma-ls5ji
    @Rahma-ls5ji 5 місяців тому

    አላህይማራት የኔእህት

  • @zinab8199
    @zinab8199 5 місяців тому +1

    አላህ ይርሀማት😢 ያረቢ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን😢

  • @RahmabintJemạl6018
    @RahmabintJemạl6018 5 місяців тому

    ሃሩን ሚዲያ የዝች ከርታታ እህታች ፍትህ እድታገኝ የምትችሉትን አድርጉ እኛ ከጎናችሁ እነሆናለን

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 5 місяців тому

    የኔከርታታ ገና 2 ወሯነዉ ደም እህ አላህ ይዘንልሽ አላህ ማረፍያሽን ጀነትያድርገዉ ወቶከመቅረት አላህይጠብቀን ወድም እህቶቸ አይስደት😢😢😢 እደዉ ደላላየተባላችሁ የጃችሁን ይስጣችሂ አፈርብሉ ለብርብላችሁ የሰዉሂወት የምታስገድሉ የስራችሁንይስጣችሁ

  • @bintseid1800
    @bintseid1800 5 місяців тому

    የአሏህ... ሚስኪንዋዬ ከርታታ አሏህ ይዘንልሽ

  • @Kamilath-h6y
    @Kamilath-h6y 5 місяців тому

    አላህ ይርሃማት ።ያረብ አንተው ጠብቀን

  • @HaiderAbdela
    @HaiderAbdela 5 місяців тому

    አለህ ጀነተል ፊርደወስ ይወፊቀት ለመለው ቤተሰቦቹዋ አለህ መፆነናት ይስጠቻው

  • @ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ
    @ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ 5 місяців тому

    የኔ ከርታታ አላህ የጀነት ያርጋት የእህት ሞት ከባድ ነው ያወቀ ያውቀዋል ሀዘኑ ከባድ ነው ለመላው ቤተሠብ ሦብሩን ይሥጣችሁ

  • @zebibashemsu4913
    @zebibashemsu4913 5 місяців тому +1

    ሚስኪን አላህ የጀነት ያድርጋት

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 5 місяців тому +1

    አሏህ ፍትህ ይስጣት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 5 місяців тому

    አላህ ይራህማት አላህ ይሶብራችሁ እንደዛ ብላ ስደውል ሜዳላይ ብመጡ ኑሮ ስበቡን ታደርሱነበር ግን ምንዋጋአለው አሁን

  • @kedriyajemal8925
    @kedriyajemal8925 5 місяців тому

    አላህ በዳዮችን አይዘነጋም ኢንሻ አላህ በቅርቡ ፍትህ ታገኛላቹ ግን ወዳጆቼ እህታችን በምንም ሰበብ ትሙት ድረሱልኝ ባለችበት ቅፅፈት ወደ ሚዲያው ብታሰሙ ኸይር ነበር ።አላህ በጀነተል ፎርዶስ ያኑርሽ

  • @SimeraSimera-c4q
    @SimeraSimera-c4q 5 місяців тому

    አላህይዘንላትበጣምየመታዛዝንነት የቻላችሁትንተባበሮቸውላላህብላችሁ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 5 місяців тому +4

    ፍትህ ከአላህ ነዉና አላህዬ ፍትህ አምጣለቸዉ😢

  • @امناصر-و8ز
    @امناصر-و8ز 5 місяців тому

    አላህ ይዘንላት የኔ ከርታታ የደላላን ነገር የሚ አውቅ ያውቀዋል ሆዳም ናቸው 😢😢😢

  • @بيعزينالله
    @بيعزينالله 5 місяців тому

    አረቦች ምን ጥቅም ያገኛሉ ያረብ የክፋት ጥግ ምስኪን አላህ ይራህማት ልጅቱን ሌሎቹ የስራየውን ይስጣቸው

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 5 місяців тому

    አላህየወቶከመቅረትአተጠብቀን
    እህታችንንአላህይረህማት

  • @SameeraEth
    @SameeraEth 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህይገባታል ለከረታታዋ😢😢😢😢😢😢😢😢ደላላቱግን እውነት ካለሺበት ወልደሺ አግኚው😢

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 5 місяців тому +1

    አላህ ይራህማት ሚሥኪነ

  • @ፋሚሌይቱብ
    @ፋሚሌይቱብ 5 місяців тому

    አላህ ይዘንላት በልጅነት ተቀጨይ😢

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 5 місяців тому +1

    ኡፉ እግዚአብሔር አምላክ ደሟን ይበቃልላት😭

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ 5 місяців тому

    የገደለይገደል አክስትተብየዋ ከነግርአባሮ መወገድአለባቸው😢😢😢😢

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 5 місяців тому +1

    አላህ ሶብሩነሰ ይሰጣቹ

  • @LubabaLubaba-u2t
    @LubabaLubaba-u2t 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔከርታታ እህቲአላህጀነትፊርዱስንይወፍቅሺ ፍትህለህታቺን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ረሂማማሀመድከማል
    @ረሂማማሀመድከማል 5 місяців тому

    አላህ ሠብሩን ይሥጣቹ

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 5 місяців тому +1

    ሠው እዳታ መጡ እህቶቸ አደራ ችግር ቢያጋጥማቸው ጦርነቱ ከኛጋርነው

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 5 місяців тому +1

    አይ ስደት ያሳዝናል!

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b 5 місяців тому

    ኢትዮጵያ ደላላይ አላህ ያሳቹህ ይህ ነገር በቤታቹህ ይግባ

  • @MohammedHussen-m7e
    @MohammedHussen-m7e 5 місяців тому +1

    አላህ ነፍሳን ጄናታል ፍርዶስ ያድርጋት

  • @Hayat-w6q
    @Hayat-w6q 5 місяців тому

    ኢላሂ ሶብሩን ይስጣቹህ ያረብ አላህ ይዘንላች ያአላህ🎉

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 5 місяців тому

    ኡፍፍፍ አየስደት የኔከርታታ አላህ ይዘንላት

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 5 місяців тому

    አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ያማል የኔ እህት

  • @RavSeul
    @RavSeul 5 місяців тому +1

    ያረብ😢😢💔💔

  • @Marem-q7u
    @Marem-q7u 5 місяців тому

    Allah sebrun ysetachu esuanm jenetel ferdosn ywefkat😂😂😂

  • @hdbxbddhhdhdhd7482
    @hdbxbddhhdhdhd7482 5 місяців тому

    አላህሀቁንያውጣላት የኔከረታታ😭😭😭😭😭😭

  • @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
    @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 5 місяців тому +3

    ወላሂ ደላላዎች ብራቸውን ከበሉ በሗላ ሰውን ዞርብለው አያዩም እኔም የዛሬ ስምት አመት ዱባይ ሄጄ ነበር ለደላላዋ ባሰሪዬ ስልክደውይልኝ ብላት እኔአልተመቸኝም ስራይበዛብኛል ቀይርኝ ስላት አልቀይርሽም ካገርሽ የወጣሹ ልትዝናኝ አይደለም ልሰሪነው አለችኝ ችግርሽን እኳን አያስጨሩስም ሱሉኩን ይዘጉብሻል ከዛ እኔ አልበላም አልጠጣአልሰራ ብዬ ሁለትቀን ቁጭብዬ ማልቀስ ጀመርኩ ካዛ ቢሮ ውሰጅኝ ስላት ላሰሬዬ ሀገሬ አሳፈረችኝ አሁን አልህምዱሊላህ ሌላሀገር ሄጄ እየሰራሁ ነው አልህምዱሊላህ ለማንኛውም አሁንም ፍትህ እንፈልጋለን ፍትህ ፍትህ

  • @ZulfaZulfa-r3b
    @ZulfaZulfa-r3b 5 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ እዴትናቹ አሏህ በያለንበት ይጠብቀን አሏህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃ ለቤተሰቦች በአጠቃላይ አሏህ ሰብሩን ይወፍቃቸዉ በስደት ያላቹ እራሳቹን ጠብቁ ሰዉ በሂወት እያለ ብደረስለት ምንም ነገር አይፀፅትም ነበር የሷ ግን ድረሱልኝ እያለች ሳይደረስላት መሞታ በጣም ታሳዝናለች አሏህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃት

  • @የሃምዛእናት
    @የሃምዛእናት 5 місяців тому

    አላህ ይራሃማት❤😢😢😢

  • @منهجالسلفية-ع3ل
    @منهجالسلفية-ع3ل 5 місяців тому

    እኔ የገረመኝ የደላላይቱ ነው ዘመዷ ሆና እዴት አስቻላት ለምን ቤት እድቀይር አታደርጋትም ነበር ወይኔ ጭካኔ እህህህ ረሱል ኸይማ ያሎት ሰወች በጣም ክፍ ናቸው እኔም ረስቸበታለሁ እዛ ቦታ የሌላ ሀገር ዜጎች ናቸው ከ10 አንድ እንጂ ያገሯ ኗሪ አይገኘም ሲጠና ክፍ ሙጂሪም ናቸው ብቻ አሏህ ይዘንላት እደራባት ድረሱልኝ እዳለች አረፈችው ከርታታዋ እህቴ

    • @asqw6481
      @asqw6481 5 місяців тому

      አሁን ሰዉ የሚያስበዉ ብር ነዉ

  • @እማ-በዱአሽ
    @እማ-በዱአሽ 5 місяців тому

    ያረብ አላህ ወቶከመቅረት ጠብቀን