Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን እውነት ነው በውጭ አገር ወልዶ አሳድጎ ለዚህ ማብቃት መመረጥ መታደል ነው በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የሁለቱም ወላጆች ታድላችኃል እኛም ይህ እድል ይድረስን እየታገልን ነው እግዚአብሔር እንዲረዳን በጾሎት አስቡን ወለተ ኪዳን
ውይይይይ እቺ ቆጆ የዘማሪት ፋቱ ልጅ ነች የኔ ቆጆ የሐብርሐም እና የሳራ ያርግልሽ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏
ይሄንን ስታዩ፡ ጳጳሱም፡ ሰባኪዉም፡ ለብር ይላካል እንዳትሉ ወንድሞቼ! አይተናል ብዙ ብዙ ለወንጌል ሲላኩ፡ የቀደሙትን አባቶችን፡ እነርሱን እያሰብን ሃይማኖት እንጽና።
እዳዛ ከሆነ በሎ ለኔም ህድሎኝ አይይይይይ
Min malet new
እንኳን ደስ አለሽ ፋንትሽ የሁላችን እናት አንዳዶች ለምትሰጡት ሀሳብ ጥንቃቄ ብታደርጉ በጎ ለማድረግ ለደሀ ለመለገስ የሚቀድማት የለም የሚያቅ ያቃታል ግን በደስታዋ ቤተሰቧን ወዳጆቿን ጠርታ መደሰት የግል መብቷ ነው ይህ ሀጥያት አይደለም እስኪ ከመምህራኑ ከዝማሬው ተማሩ ዘምሩ ተፅናኑ ሰው የራሱን ጉዱፍ ማየት አቅቶታል እራሳችንን እንድናይ ቸርነቱ ይርዳን እንደኮነንን አንዱን እንዳፀደቅን ዘመናችን አለቀ በተለይ የቤታችን ሰዎች ።ፋንትሽዬ ከዚህም በላይ ይገባሻል ዘመንሽን ሁሉ ያገለገልሺው አምላክ በዚህም ጎብኝቶሻል ደስታሽን ፍፁም ያርገው
አንቺ፡እራስሽ፡ክርስትና፡አልገባሽም፡ክርስቶስ፡እራሱንም፡ሰቶናል፡መዝሙር፡ብቻ፡ህይወት፡የሌለዉ፡ከተረፋት፡መስጠት፡አያስመሰግንም፡በጣም፡ያሳዝናል።
😢😢
እኔስ ብለሽ ረስሽን መርምሪ ልቦና ይስጠን ዐይናችን ውስጥ ያለውን ምሰሶ ብናይ ዬት በደረስን ማረን ጌታ ሆይ@@AtsdeTesifaye
እውነት ነው ወንድሜ ምንም ሰይገባን መንቀፍ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ የራሰችንን ኃጢአት እንድናይ ይርዳን
ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን !!! ፈጣሪ ይህንን ጋብቻ ፈፅሙ የአብርሃምንና የሳራን ትዳር ይስጣቸው❤❤❤
አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን እውነት ነው በውጭ አገር ወልዶ አሳድጎ ለዚህ ማብቃት መመረጥ መታደል ነው በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የሁለቱም ወላጆች ታድላችኃል እኛም ይህ እድል ይድረስን እየታገልን ነው እግዚአብሔር እንዲረዳን በጾሎት አስቡን ወለተ ጊወርጊስ
ዘማሪ ፋንቱ እግዚአብሔር እንክዋን ለዚህ ክብር አበቃሽ ግልጋሎትሽ መሰከረ በድጋሚ ለመዳር በቃሽ
የጥዋት የጥንቱዋ ዘማሪት ፋቱ ደምሴ የኔ ደርባባ ተባርኪ በቤቱ ያፀናሺ ❤❤❤❤❤❤
ፋቱ ወልዲ ነች እማ ደምሴ አይደለም ክክክ
እንካን ደስ አለሽ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ🎉❤
የኛ የኢትዮጲያ ነገር የጨዋ በሀል ነው እፁ አባታችን በረከቶ ይድረሰን። መጋቢ ሀዲስ ልበ ብርሃን🙏🙏
እንኳን ደስ አላችሁ የዘማሪ እህታችን ቤተሰብ ። አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
የአባቶች እርስ በርስ ትህትናቸው❤❤
የቅዱሳን የአብርሃም የይስሃቅ የያዕቆብ አምላክ ዘራቺሁን አንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ያብዛላቺሁ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጂ
ይህን ያደረገ እግዜአብሔር ይክበር ይመሰገን
ተዋህዶዬ በትክል ለተጔዘብሽ ቀጥ ያልሸ ንፅኢት እምነት ነሽ ❤አብቅዱስ❤ወል ቅዱስ❤መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ አሜን❤❤❤
እሰይ ያከበርሽው አምላክ አከበረሽ🙏የታመንሽባት ድንግል ታመነችልሽ🙏ያሳደገሽ ቅዱስ ገብርኤል ባረከሽ🙏እህቴ ፋንቱ❤
ይሄ መባረክ ነው ማሪያምን ትዳራቹን ፈጣሪ ይባርክላቹ❤❤
ዘማሪቲ ፋንቱ ወዴ መዝሙሮችሽን ስሰማ የልጅነት ግዜዬን ነው ማስታውሰው ቤተክርስቲያን ሰላም የነበረችበት ጊዜ ነው የምታስታውሺኝ እንኩዋን ደስ አለሽ ፋቱዬ እስከ መላ ቤተሰብሽ 💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️💕🙏🙏💕💕
ከመልካም ዛፉ መልካም ፈሬ ❤❤❤🙏🙏🙏
ተመስገን እንኳን ደስ አለሽ ዘማሪት ፋንቱዬ
እዛ ለተወለዱ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ፈረንጆች በእንግሊዝኛ በቅዱስ ያሬድ ዜማ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ዝማሬን በቋንቋችው ሲሰሙት የማይመለሱበት ምክንያት የላቸውም። ስኳንስ ግዕዝ አማርኛ እያጠኑ ለማወቅ ይጥሩ የለ። ትልቅ ሐዋርያዊ ሥራ ነው የዘማሪት ፋንቱና ልጆቿ።🙏
እግዚአብሔር ይመስገን፣ ዘማሪት ፋንትሽና ሁሉም ቤተሰብ በጣም በጣም እድለኞች ናችሁ፣ እንዲህ በውጭ ሀገር አድጎ ስነምግባር ያለው ልጅ፣ ቀላል አይደለም፣ ተባረኩ ዝራችሃ ይብዛ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሰገኝ ፈጣራ ጋብቻችሁ ያአብራም ያሰራ ይረግላችሁ እናታች ፍንቱዬ እንኳን ደሰ አለሺ እንኳን ደሰ አለሺ ፍንታዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባታችን በርካቻው ይደረብኝ በእግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይሰጥልኝ
የኔ።ትሁት።።አበባት።በረከቶት።ትደርብን።ረጅም።እድሜ።ከጤና።ጋር።ይሥጥልን
መታደል ነው በነፍስም በስገም መመረጥ እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ደሥ የሚል ክርስቲያናዊ ሥነስረአት ነው።በዚህ አጋጣሚ ግን ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ከልጅነቴ ጀምሮ የኔ idol ነሽ።ዘመንሽ ይባረክ🙏
የኔነሽ ማለት ተዉጅ ነገር እዳትፈልግ
@@merong-g6w 😂
መታደል የሚገርም ቤተሰብ ነው❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም መባረክ ነው
,አባንበማየቴ. እጅግበጣምደስብሎኛል❤❤❤እድሜናጤናይስጥልን አሜን
እንኳን ደስ አላቹ። ምንኛ መባረክ ነው ለዚህ ክብር መብቃት በጣም ደስ የሚል ሽምግልና ነው።
ደስሲል እግዚአብሔር ይመሥገን እናታችን ፋንትሽዬ እንኳን ደስ አላችሑ🙏🙏🙏
ጥሩ ነው እግዚኣብሄር ይመስገን ስለ ሁሉ ንገር በጣም ደስ ብሎናል የነ ቢጠ ብታቡሉት ደሞ በጣም ኣስተማሪ እና ደስ የሚል ነበር የተዋህዶ ልጆች
አቤት የእምየ ተዋሕዶ ልጂ መሆንኮ እንዴት መታከል ነው የአባቶች ትትና እእኳን ደስስስስስ አላችሁ❤
ዘማሪት ፊንቱ መከናነብ አለብሽ እንደት አባቶች ፊት ላይ እንደዝህ ዘመናዊነት አያዋጣም!
Ebetua eko nat yalech ere gud
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🤲እዬ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪልን እመብርሃን በኖሯችሁ ትቅደም እንኳን ደስ አላችሁ😘😘
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል ስነ ስርዓት ነው!
ዘማሪት ፋንቱ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን እግዚአብሄር ለዚህ ክብር አበቃሽ❤❤❤ አቡነ ኤፍሬም አባቴ ይባርኩኝ ይፋቱኝ እንዴት እንደምወደዋት
አቡነ ኤርሚያስ ናቸው፣አቡነ ኤፍሬም አይደሉም
Ere mindnew gudu Fantu araya melon sigebash leshimglina yehe hulu... menale. Lechegrachew bitadergi. Fukiru betam yasafral
አባ ፅጌ ሃረገ ዋይን ስላም በሉልን ከቅዱስ ሩፋኤል
ፋንቲዬ እንኳን አግዚአብሄር ለዚች ቀን አደረሰሽ 🙏🏽
ፋንትሽ እንኳን ደስ አለሽ ኮሜንት የምንሰጥ ሰዎች እናስተውል ሰው በደስታው ቀን ወዳጅ ዘመድ መጥራት መደሰት ስጋ የለበሱ የሰዎች ሁሉ መብት ነው በየትኛውም ሐይማኖት ያለን እናደርገዋለን ሁለተኛ ጌታችንም በዶኪማስ ቤት ተገኝቷል ምናልባት አርቲስቶች ቢገኙ እንዲህ አትንጫጩም ሰው የሚመስለው ውሎውን ነው እኛም ውሎችን ከመንፈሳውያነ ከሆነ መቼምለፕሮግራማችን ከቤተ መንግስት ወይም ከሌላ ቦታ የማናውቀው ሰው አይመጣም እንኳን አሜሪካ አድጋችው ቀርቶ ኢትዮጵያ እየኖርን እርቃን በየቦታው ስንት ጉድ እያየን አይደል እኔግን ወላጅ እንዲህ ነው አስተዳደጋቸው ለሁላችንም ትምህርት እንዲሆን ታስቦነው በሚዲያ የቀረበው
ስለ ሁሉም ነገር ክርስቶስ ኢየሱስ ይመስገን
ፋንቱዬ እንኳን ደሳለሺ የዝማሬ አርበኛ
🙏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏ሚድያ ላይ ባይለጠፍ ግን ጥሩ ነበር
It is good Example for the new generation
@@helenokubay5488ትክክል ለወጣቶቹ ትምህርት ይሆናል❤❤❤
ምን ችግር አለው እህቴ
እኮ እኛም እንማራለን
@@helenokubay5488 ትክክል ምን ችግር አለው እንዳውም ለልጆቻችን በተለይ በውጭ ሀገር ላሉ ባህላቸውን የኦርቶዶክስ ስርአቱን እንዴ ያውቁ ያደርግልናል። እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ፍፃሜውን
እንኳን ለዚ አበቃቹ በጣም ደስ ይላልትንሽ ግን ያልተዋጠልኝ ጳጳሳት እና መነኮሳት እንደዚ ያለ ቦታ መገኘት ያልተፈቀደላቸው ሁኖ ግን በቲፎዞና በእናውቃለን እንተዋወቃለን ሲገኙ ከህግ የወጣ ነውሁሉም ቦታ አለ የካህናት የዲያቆናት የመነኩሴ የጳጳስ ፍትሀነገስቱ በትክክል አስቀምጦታል ለምን እንደ ህጉ ሳናዳላ ለማንም ስራችንን አንሰራም ????
Enkuan des alachu america adgew endhi bahlachewen akbari mehonachew lebezuwoch temesalet mehon new, egzhaber tedarachun yebark ❤
yeeee congra for all familys!
እሰይ ፋንትሽየ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ለቁም ነገር በቅታ ስላሳየሽ ስሙ ይክበር ይመስገን ። ደስታሽ ደስታችን ነው የእኛ ዕንቁ❤
እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ❤❤❤
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን እናታችን❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን ድአለሽ ❤❤መልካም ጋብቻ ትዳራችሁ የአብረሃም የሳሪ ዬሁን
ግሩ እፁብ ነው ዘማሪት ፋንቱን ሳያት ቤተ ክርስቲያንን ነው በውስጧ የማይ😢 የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉እህታችንም ትዳርሽን ይባርክ❤❤❤❤❤
We are so happy. We're proud of you mom and child. Congrats lidu.Thanks to god.
አሁን የብዙዎቻችንን አስተያየት ተመለከትኩ እዚህ የሽምግልና ቦታ ላይ ያሉ አባቶች ሁሉም ከእኛ የተሻለ መንፈሳዊ እውቀት እና የቤተክርስቲያኗን ስርዓት የሚያውቁ ስለሆነ ስለ ተደረገው ነገር እነርሱ መልስ ይስጡ ደጋሾቹም አምነውበት እና አስበው ያረጉት ስለሆነ የምንወዳትና የምናከብራት ዘማሪት ፋንቱ እንዲሁም ባለቤቷ መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉 👏👏🙏
እነኳን ደስ አላችሁ
ያለው ማማሩ። 😮ይኑርህ እንጂ ፈላጊህ ብዙ ነዉ😮
Betam eji
እግዛብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ውንት ከሁሉ ቀን ይበልጣል እመስግኑት❤❤❤❤❤
Oh my God how is beautiful you are lucky. May God bless your marriage. ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደስ ከላቹ አባቶቼን ስላየዋቸዉ ደስስስ ብሎኛል🙏🙏🙏✝️
እግዚአብሄር መጨረሻ ያሳምር
እንኳን ለዚ አበቃቹ ደስ ይላል እንኳንም አሳወቃቹን እንመጣለን
ጌታ የተገኘው ስማቸው በማይታወቅ በሰፈር ስም በተጠሩ ምስኪኖች ቤት ነው። የምንወደችሁ አባቶች እንዲህ ያለ ፓፓራዚ ወከባ ባትገቡ ምናለት? እስኪ የምስኪን ድሀ ሰርግ ተገኝታችሁ ስለጌታ ብታወሩ ያምራል፣
Timikihit & kinatin bita atistut. Kinat metifo new yichi lij bebetechirstiyan yawum besidet ager ageligila lezih yebekach nat tilik kibir new kibirn atasansu bedenb yigebatal..
እግዚአብሔር ይመስገን መጀመሪያ ቤተሰቦቻ እንኳን ደስ አላችሁ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሽግልና ሲሄዱ እና ስርዓት ያየውት ደስ ስል አድስ ነገር ሆነብኝ ❤
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉ሊዲያንም ፈጣሪ ይጠብቃት
egzabiher ykber ymesgen eunukan des alachu❤
ፍንትዬ እንኳን ደስ አላችሁ❤
Egazabir yamesgen 🙏❤️♥️🙏❤️
እንዴት ደስስ ይላል
Thank you bro❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ayi ameletechign...bihonm dess blognal enkuan dess alachu❤
አንዳዳድ ኮሜት የሚሰጡ ሰወች የቅናት ነው የማሥመሥልባችሁ
Gobez serg new shimglina behuala min aynet serg litdegsu new
Fantu Yene Metsnagna, Enkuan Des Alesh!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቸውን ያሳምረው ደስ ይላል ግን ማስታወሻነቱ እንዳለ ሆኖ በሲዲ ወይም በፍላሽ በግል መቀመጥ ነበረበት እንጂ ሚዲያ ላይ መውጣቱ ብዙም ጥሩ አይደለም ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።
Lemin yihe lijochachinin yemiyaberetata new besidetim sent lezih mebikat endemichal..sint method negers eyayen ayidel ende besocial mediya tirun aberetatu metfown nikefu wogen
እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏
እግዚአብሄርን፡ፍሩ፡ስንት፡ችግረኛ፡ባለበት፡ሀገር፡ለሽምግልና፡ይሁሉ፡ምግብ፡ክርስትና፡ይሄ፡አይደለም።
ሲጀመር ሽምግልና የሚደረገው ወላጆችን ለማስፈቀድ እስከሆነ ድረስ ድግስ እንዴት ሊያዘጋጁ ቻሉ ድግሱ የሚነግረን ወላጆች ፈቃድኛ እንደነብሩና ይህ ስርአት አይቅርብን ይመስላልና የድግሱ መልእክት ይሄንን ይገልፃል
ቅናተኛ
እሰይ ደስ ይላል
Congratulation beautiful family🙏🙏🙏💥👏👏👏❤ ❤❤🎉
ዛሬ ግንቦት 7 (May 15) በመከበር ላይ ለሚገኘው አለም አቀፍ የቤተሰብ ቀን ነው፡፡ በመሆኑምየኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቤተሰብ ግንባታን በዚህ ቤተሰብ አርአያነት እግዚአብሔርስላሳየን ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
ጊዜውን ያልዋጀ፣ ወገን እንደቅጠል በሚረግፍበት፣ በሚሰደድበት፣ ቤተ ክርስቲያን ችግር ላይ በሆነችበት፣ ወገን እየተራበ ባለበት........ይህ እግዚአብሔር የመከብርበት ወይስ ....ያሳዝናል
እግዚአብሔር ይመሰገን
ደሥ የሚል ነው፡፡ ያልገባኝ ነገር ሽምግልና??? ሰርግ??? ተምታታብኝ እኮ
ካለ ምን አለ አሉ እትዬ ማሚቴ
😂😮@@Meski-or8ln
God bless you and your family.👏👏👏👏
ቃለ እግዚአብሔር እየተነገረ ምባይል መነካካት በሽማግሌው ብሷል እህቴ እንኳን ደስ አለሽ
እዉነት ዝብርቅርቅ ያለሆነ ሽምግልና በጣም ተጋነነ ሰርግ አስመሰሉት እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩኝ
Egzabher ymesgen enkuan des alachu 🙏🏼
God bless you guys 🙏❤and Ethiopia 🇪🇹🙏
yihe hulu leshmglna ere tew legnam ezenu,, bcha enkwan des alachihu
እንኳን ደስ አላችሁ
አንቺ የትውልድ አሻራ እንኳን ደስ አለሽ።
ይሄ ሁሉ ካህን በስመ ሥላሴ ታቦት ቢሆን ይሄ ሁሉ ካህን ይገኝ ይሆን እንጃ ሽማግሌ ማብዛት የልጅቶን ቤተሰብ ማስጨነቅ ነው ፋንትሽ እንኳን ደስ አለሽ
Actually comment mestit alodem gen menu new anten yasechnkih lidiya zemari nat enateyw betam betam oldest zemari nat so bet ye egeziyabeher new 5 kis selhed menu new yemichnkiw think positive please 🙏
@@EteielRama 5 ቄስ አላለም እንዳለ የከተማው ቄስ ተሰብስቦ ወይስ ቪዶውን አላየህውም ሰርግ እኮነው ቅጥ ያጣ ሽምግልና ወይስ ሽምግላና ሰርግ ነው???
Ante min malet new enderasih mesloh new
enkuan Des alhechu🎉🎉🎉❤️❤️❤️🌹🌹🌹
ኦ እነዚህ ሰዎች አብደዋል በትክክል ያወራሉ ግን ትክክለኛውን ነገር ለማውራት መንፈስ ቅዱስ ርቋቸዋል
Tebareku Amen
እልልልልልልል🙏🙏🙏
Almighty God bless the bride
ሰላምለኪ እያለ የሚለውን መዝሙር ስሰማ በደስታ ሰውነቴን ይወረኛል፣ እማምላክን ሳስባት እንዴት እንደምትሆን ? እንዲሁም ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መልአክስ ምን ይሰማው ይህንን የመሰለ ዜና ይዞ ሲሔድ? እያልኩ አስባለሁ❤❤❤
አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን እውነት ነው በውጭ አገር ወልዶ አሳድጎ ለዚህ ማብቃት መመረጥ መታደል ነው በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የሁለቱም ወላጆች ታድላችኃል እኛም ይህ እድል ይድረስን እየታገልን ነው እግዚአብሔር እንዲረዳን በጾሎት አስቡን ወለተ ኪዳን
ውይይይይ እቺ ቆጆ የዘማሪት ፋቱ ልጅ ነች የኔ ቆጆ የሐብርሐም እና የሳራ ያርግልሽ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏
ይሄንን ስታዩ፡ ጳጳሱም፡ ሰባኪዉም፡ ለብር ይላካል እንዳትሉ ወንድሞቼ! አይተናል ብዙ ብዙ ለወንጌል ሲላኩ፡ የቀደሙትን አባቶችን፡ እነርሱን እያሰብን ሃይማኖት እንጽና።
እዳዛ ከሆነ በሎ ለኔም ህድሎኝ አይይይይይ
Min malet new
እንኳን ደስ አለሽ ፋንትሽ የሁላችን እናት አንዳዶች ለምትሰጡት ሀሳብ ጥንቃቄ ብታደርጉ በጎ ለማድረግ ለደሀ ለመለገስ የሚቀድማት የለም የሚያቅ ያቃታል ግን በደስታዋ ቤተሰቧን ወዳጆቿን ጠርታ መደሰት የግል መብቷ ነው ይህ ሀጥያት አይደለም እስኪ ከመምህራኑ ከዝማሬው ተማሩ ዘምሩ ተፅናኑ ሰው የራሱን ጉዱፍ ማየት አቅቶታል እራሳችንን እንድናይ ቸርነቱ ይርዳን እንደኮነንን አንዱን እንዳፀደቅን ዘመናችን አለቀ በተለይ የቤታችን ሰዎች ።ፋንትሽዬ ከዚህም በላይ ይገባሻል ዘመንሽን ሁሉ ያገለገልሺው አምላክ በዚህም ጎብኝቶሻል ደስታሽን ፍፁም ያርገው
አንቺ፡እራስሽ፡ክርስትና፡አልገባሽም፡ክርስቶስ፡እራሱንም፡ሰቶናል፡መዝሙር፡ብቻ፡ህይወት፡የሌለዉ፡ከተረፋት፡መስጠት፡አያስመሰግንም፡በጣም፡ያሳዝናል።
😢😢
እኔስ ብለሽ ረስሽን መርምሪ ልቦና ይስጠን ዐይናችን ውስጥ ያለውን ምሰሶ ብናይ ዬት በደረስን ማረን ጌታ ሆይ@@AtsdeTesifaye
እውነት ነው ወንድሜ ምንም ሰይገባን መንቀፍ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ የራሰችንን ኃጢአት እንድናይ ይርዳን
ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን !!! ፈጣሪ ይህንን ጋብቻ ፈፅሙ የአብርሃምንና የሳራን ትዳር ይስጣቸው❤❤❤
አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን እውነት ነው በውጭ አገር ወልዶ አሳድጎ ለዚህ ማብቃት መመረጥ መታደል ነው በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የሁለቱም ወላጆች ታድላችኃል እኛም ይህ እድል ይድረስን እየታገልን ነው እግዚአብሔር እንዲረዳን በጾሎት አስቡን ወለተ ጊወርጊስ
ዘማሪ ፋንቱ እግዚአብሔር እንክዋን ለዚህ ክብር አበቃሽ ግልጋሎትሽ መሰከረ በድጋሚ ለመዳር በቃሽ
የጥዋት የጥንቱዋ ዘማሪት ፋቱ ደምሴ የኔ ደርባባ ተባርኪ በቤቱ ያፀናሺ ❤❤❤❤❤❤
ፋቱ ወልዲ ነች እማ ደምሴ አይደለም ክክክ
እንካን ደስ አለሽ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ🎉❤
የኛ የኢትዮጲያ ነገር የጨዋ በሀል ነው እፁ አባታችን በረከቶ ይድረሰን። መጋቢ ሀዲስ ልበ ብርሃን🙏🙏
እንኳን ደስ አላችሁ የዘማሪ እህታችን ቤተሰብ ። አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
የአባቶች እርስ በርስ ትህትናቸው❤❤
የቅዱሳን የአብርሃም የይስሃቅ የያዕቆብ አምላክ ዘራቺሁን አንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ያብዛላቺሁ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጂ
ይህን ያደረገ እግዜአብሔር ይክበር ይመሰገን
ተዋህዶዬ በትክል ለተጔዘብሽ ቀጥ ያልሸ ንፅኢት እምነት ነሽ ❤አብቅዱስ❤ወል ቅዱስ❤መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ አሜን❤❤❤
እሰይ ያከበርሽው አምላክ አከበረሽ🙏
የታመንሽባት ድንግል ታመነችልሽ🙏
ያሳደገሽ ቅዱስ ገብርኤል ባረከሽ🙏እህቴ ፋንቱ❤
ይሄ መባረክ ነው ማሪያምን ትዳራቹን ፈጣሪ ይባርክላቹ❤❤
ዘማሪቲ ፋንቱ ወዴ መዝሙሮችሽን ስሰማ የልጅነት ግዜዬን ነው ማስታውሰው ቤተክርስቲያን ሰላም የነበረችበት ጊዜ ነው የምታስታውሺኝ እንኩዋን ደስ አለሽ ፋቱዬ እስከ መላ ቤተሰብሽ 💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️💕🙏🙏💕💕
ከመልካም ዛፉ መልካም ፈሬ ❤❤❤🙏🙏🙏
ተመስገን እንኳን ደስ አለሽ ዘማሪት ፋንቱዬ
እዛ ለተወለዱ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ፈረንጆች በእንግሊዝኛ በቅዱስ ያሬድ ዜማ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ዝማሬን በቋንቋችው ሲሰሙት የማይመለሱበት ምክንያት የላቸውም። ስኳንስ ግዕዝ አማርኛ እያጠኑ ለማወቅ ይጥሩ የለ። ትልቅ ሐዋርያዊ ሥራ ነው የዘማሪት ፋንቱና ልጆቿ።🙏
እግዚአብሔር ይመስገን፣ ዘማሪት ፋንትሽና ሁሉም ቤተሰብ በጣም በጣም እድለኞች ናችሁ፣ እንዲህ በውጭ ሀገር አድጎ ስነምግባር ያለው ልጅ፣ ቀላል አይደለም፣ ተባረኩ ዝራችሃ ይብዛ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሰገኝ ፈጣራ ጋብቻችሁ ያአብራም ያሰራ ይረግላችሁ እናታች ፍንቱዬ እንኳን ደሰ አለሺ እንኳን ደሰ አለሺ ፍንታዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባታችን በርካቻው ይደረብኝ በእግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይሰጥልኝ
የኔ።ትሁት።።አበባት።በረከቶት።ትደርብን።ረጅም።እድሜ።ከጤና።ጋር።ይሥጥልን
መታደል ነው በነፍስም በስገም መመረጥ እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ደሥ የሚል ክርስቲያናዊ ሥነስረአት ነው።በዚህ አጋጣሚ ግን ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ከልጅነቴ ጀምሮ የኔ idol ነሽ።ዘመንሽ ይባረክ🙏
የኔነሽ ማለት ተዉጅ ነገር እዳትፈልግ
@@merong-g6w 😂
መታደል የሚገርም ቤተሰብ ነው❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም መባረክ ነው
,አባንበማየቴ. እጅግበጣምደስብሎኛል❤❤❤እድሜናጤናይስጥልን አሜን
እንኳን ደስ አላቹ። ምንኛ መባረክ ነው ለዚህ ክብር መብቃት በጣም ደስ የሚል ሽምግልና ነው።
ደስሲል እግዚአብሔር ይመሥገን እናታችን ፋንትሽዬ እንኳን ደስ አላችሑ🙏🙏🙏
ጥሩ ነው እግዚኣብሄር ይመስገን ስለ ሁሉ ንገር በጣም ደስ ብሎናል የነ ቢጠ ብታቡሉት ደሞ በጣም ኣስተማሪ እና ደስ የሚል ነበር የተዋህዶ ልጆች
አቤት የእምየ ተዋሕዶ ልጂ መሆንኮ እንዴት መታከል ነው የአባቶች ትትና እእኳን ደስስስስስ አላችሁ❤
ዘማሪት ፊንቱ መከናነብ አለብሽ እንደት አባቶች ፊት ላይ እንደዝህ ዘመናዊነት አያዋጣም!
Ebetua eko nat yalech ere gud
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🤲እዬ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪልን እመብርሃን በኖሯችሁ ትቅደም እንኳን ደስ አላችሁ😘😘
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል ስነ ስርዓት ነው!
ዘማሪት ፋንቱ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን እግዚአብሄር ለዚህ ክብር አበቃሽ❤❤❤ አቡነ ኤፍሬም አባቴ ይባርኩኝ ይፋቱኝ እንዴት እንደምወደዋት
አቡነ ኤርሚያስ ናቸው፣አቡነ ኤፍሬም አይደሉም
Ere mindnew gudu Fantu araya melon sigebash leshimglina yehe hulu... menale. Lechegrachew bitadergi. Fukiru betam yasafral
አባ ፅጌ ሃረገ ዋይን ስላም በሉልን ከቅዱስ ሩፋኤል
ፋንቲዬ እንኳን አግዚአብሄር ለዚች ቀን አደረሰሽ 🙏🏽
ፋንትሽ እንኳን ደስ አለሽ ኮሜንት የምንሰጥ ሰዎች እናስተውል ሰው በደስታው ቀን ወዳጅ ዘመድ መጥራት መደሰት ስጋ የለበሱ የሰዎች ሁሉ መብት ነው በየትኛውም ሐይማኖት ያለን እናደርገዋለን ሁለተኛ ጌታችንም በዶኪማስ ቤት ተገኝቷል ምናልባት አርቲስቶች ቢገኙ እንዲህ አትንጫጩም ሰው የሚመስለው ውሎውን ነው እኛም ውሎችን ከመንፈሳውያነ ከሆነ መቼምለፕሮግራማችን ከቤተ መንግስት ወይም ከሌላ ቦታ የማናውቀው ሰው አይመጣም እንኳን አሜሪካ አድጋችው ቀርቶ ኢትዮጵያ እየኖርን እርቃን በየቦታው ስንት ጉድ እያየን አይደል እኔግን ወላጅ እንዲህ ነው አስተዳደጋቸው ለሁላችንም ትምህርት እንዲሆን ታስቦነው በሚዲያ የቀረበው
ስለ ሁሉም ነገር ክርስቶስ ኢየሱስ ይመስገን
ፋንቱዬ እንኳን ደሳለሺ የዝማሬ አርበኛ
🙏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏
ሚድያ ላይ ባይለጠፍ ግን ጥሩ ነበር
It is good Example for the new generation
@@helenokubay5488ትክክል ለወጣቶቹ ትምህርት ይሆናል❤❤❤
ምን ችግር አለው እህቴ
እኮ እኛም እንማራለን
@@helenokubay5488 ትክክል ምን ችግር አለው እንዳውም ለልጆቻችን በተለይ በውጭ ሀገር ላሉ ባህላቸውን የኦርቶዶክስ ስርአቱን እንዴ ያውቁ ያደርግልናል። እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ፍፃሜውን
እንኳን ለዚ አበቃቹ በጣም ደስ ይላል
ትንሽ ግን ያልተዋጠልኝ ጳጳሳት እና መነኮሳት እንደዚ ያለ ቦታ መገኘት ያልተፈቀደላቸው ሁኖ ግን በቲፎዞና በእናውቃለን እንተዋወቃለን ሲገኙ ከህግ የወጣ ነው
ሁሉም ቦታ አለ የካህናት የዲያቆናት የመነኩሴ የጳጳስ ፍትሀነገስቱ በትክክል አስቀምጦታል ለምን እንደ ህጉ ሳናዳላ ለማንም ስራችንን አንሰራም ????
Enkuan des alachu america adgew endhi bahlachewen akbari mehonachew lebezuwoch temesalet mehon new, egzhaber tedarachun yebark ❤
yeeee congra for all familys!
እሰይ ፋንትሽየ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ለቁም ነገር በቅታ ስላሳየሽ ስሙ ይክበር ይመስገን ። ደስታሽ ደስታችን ነው የእኛ ዕንቁ❤
እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ❤❤❤
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን እናታችን❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን ድአለሽ ❤❤መልካም ጋብቻ ትዳራችሁ የአብረሃም የሳሪ ዬሁን
ግሩ እፁብ ነው ዘማሪት ፋንቱን ሳያት ቤተ ክርስቲያንን ነው በውስጧ የማይ😢 የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉እህታችንም ትዳርሽን ይባርክ❤❤❤❤❤
We are so happy. We're proud of you mom and child. Congrats lidu.Thanks to god.
አሁን የብዙዎቻችንን አስተያየት ተመለከትኩ እዚህ የሽምግልና ቦታ ላይ ያሉ አባቶች ሁሉም ከእኛ የተሻለ መንፈሳዊ እውቀት እና የቤተክርስቲያኗን ስርዓት የሚያውቁ ስለሆነ ስለ ተደረገው ነገር እነርሱ መልስ ይስጡ ደጋሾቹም አምነውበት እና አስበው ያረጉት ስለሆነ የምንወዳትና የምናከብራት ዘማሪት ፋንቱ እንዲሁም ባለቤቷ መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉 👏👏🙏
እነኳን ደስ አላችሁ
ያለው ማማሩ። 😮ይኑርህ እንጂ ፈላጊህ ብዙ ነዉ😮
Betam eji
እግዛብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ውንት ከሁሉ ቀን ይበልጣል እመስግኑት❤❤❤❤❤
Oh my God how is beautiful you are lucky. May God bless your marriage. ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደስ ከላቹ አባቶቼን ስላየዋቸዉ ደስስስ ብሎኛል🙏🙏🙏✝️
እግዚአብሄር መጨረሻ ያሳምር
እንኳን ለዚ አበቃቹ ደስ ይላል እንኳንም አሳወቃቹን እንመጣለን
ጌታ የተገኘው ስማቸው በማይታወቅ በሰፈር ስም በተጠሩ ምስኪኖች ቤት ነው። የምንወደችሁ አባቶች እንዲህ ያለ ፓፓራዚ ወከባ ባትገቡ ምናለት? እስኪ የምስኪን ድሀ ሰርግ ተገኝታችሁ ስለጌታ ብታወሩ ያምራል፣
Timikihit & kinatin bita atistut. Kinat metifo new yichi lij bebetechirstiyan yawum besidet ager ageligila lezih yebekach nat tilik kibir new kibirn atasansu bedenb yigebatal..
እግዚአብሔር ይመስገን መጀመሪያ ቤተሰቦቻ እንኳን ደስ አላችሁ
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሽግልና ሲሄዱ እና ስርዓት ያየውት ደስ ስል አድስ ነገር ሆነብኝ ❤
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉
ሊዲያንም ፈጣሪ ይጠብቃት
egzabiher ykber ymesgen eunukan des alachu❤
ፍንትዬ እንኳን ደስ አላችሁ❤
Egazabir yamesgen 🙏❤️♥️🙏❤️
እንዴት ደስስ ይላል
Thank you bro❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ayi ameletechign...bihonm dess blognal enkuan dess alachu❤
አንዳዳድ ኮሜት የሚሰጡ ሰወች የቅናት ነው የማሥመሥልባችሁ
Gobez serg new shimglina behuala min aynet serg litdegsu new
Fantu Yene Metsnagna, Enkuan Des Alesh!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቸውን ያሳምረው ደስ ይላል ግን ማስታወሻነቱ እንዳለ ሆኖ በሲዲ ወይም በፍላሽ በግል መቀመጥ ነበረበት እንጂ ሚዲያ ላይ መውጣቱ ብዙም ጥሩ አይደለም ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።
Lemin yihe lijochachinin yemiyaberetata new besidetim sent lezih mebikat endemichal..sint method negers eyayen ayidel ende besocial mediya tirun aberetatu metfown nikefu wogen
እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏
እግዚአብሄርን፡ፍሩ፡ስንት፡ችግረኛ፡ባለበት፡ሀገር፡ለሽምግልና፡ይሁሉ፡ምግብ፡ክርስትና፡ይሄ፡አይደለም።
ሲጀመር ሽምግልና የሚደረገው ወላጆችን ለማስፈቀድ እስከሆነ ድረስ ድግስ እንዴት ሊያዘጋጁ ቻሉ ድግሱ የሚነግረን ወላጆች ፈቃድኛ እንደነብሩና ይህ ስርአት አይቅርብን ይመስላልና
የድግሱ መልእክት ይሄንን ይገልፃል
ቅናተኛ
እሰይ ደስ ይላል
Congratulation beautiful family🙏🙏🙏💥👏👏👏❤ ❤❤🎉
ዛሬ ግንቦት 7 (May 15) በመከበር ላይ ለሚገኘው አለም አቀፍ የቤተሰብ ቀን ነው፡፡ በመሆኑም
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቤተሰብ ግንባታን በዚህ ቤተሰብ አርአያነት እግዚአብሔር
ስላሳየን ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!