/ባለትዳሮቹ/ "ስንጋባ ማንኪያ ስላልነበረን ሻይ በእንጨት አማስለን ጠጥተናል"ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ እና ሰአሊ ውበቱ ጀመረ //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лют 2022
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 587

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox 2 роки тому +527

    የተወደዱ ቤተሰቦቻችንን ስላቀረባችሁ ደስ ብሎኛል፡፡ ፋንትና ውበት እውነት የሚዋደዱ ናቸው፡፡ ፋንት በእግዚአብሔር ላይ ያላት እምነትና እርግጠኝነት ይገርመኝ ነበር፡፡ ያመኑት ስላላሳፈራቸው አምላካቸው እኛን ብዙ አስተምሮናል፡፡ ዘመናችሁ ይርዘም፡፡

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 2 роки тому +16

      የተዋህዶ እንቁ ከልጅነት እስከ እውቀት ያሳደገችህ ተወዳጁ ወንድማችን ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏❤❤❤❤

    • @user-wu4th7sv3d
      @user-wu4th7sv3d 2 роки тому +4

      አሜን

    • @endalakachewtehruye7543
      @endalakachewtehruye7543 2 роки тому +1

      90000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000$

    • @enanumelash3873
      @enanumelash3873 2 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @DMYA370
      @DMYA370 2 роки тому +7

      የእኛንም ትዳር እና ልጆቻችንን እንደነሱና እንዳንተ ትዳር ይባርክልን 🙏

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 роки тому +158

    አንደበቴም ያዉጣ የምስጋና ቅኔ
    የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በአይኔ
    👏👏👏👏👏👏👏

  • @martatube5156
    @martatube5156 2 роки тому +97

    አቤት መታደል በፀጋላይ ፀጋ በሞገስላይ ሞገስ በድሜ ላይ እድሜ አብዝቶ ይስጣቹ የኔ ውድ የተዋህዶ እቁ ፋንቱዬ የማይጠገብ ድምፅሽ ❤❤❤❤🙏

    • @Love-rd8tp
      @Love-rd8tp 2 роки тому

      አሜን እውነትነው የኛ እቁፉቱወልደ

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 2 роки тому +107

    ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እኔም ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ዕምነት ጨምርልኝ አልሁ ከእናንተ ህይወት ተነስቼ

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 2 роки тому +105

    ኡፍፍፍፍፍ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች ዘራችሁ ይለምልም የምድር ኑሯችሁ እንዳማረ የሠማዩንም ያሣምርላችሁ ተባረኩ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +62

    ፋንቱዬ የተዋህዶ እንቁ ዝማሬዎችሽ ስንቅ ህፁብ ለፀሎት እና ለፆም ለንስሀ ልቦናን የሚያዘጋጅ ነው በጣም ነው የምንወድሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቿችሁ ይባረኩ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 роки тому +57

    እህታችን ፋንቱ ወልዴ በጣም ነዉ ምወዳት ማደንቃት ከልቧ ነዉ ምትዘምረዉ በእዉነት

  • @DELHO2016
    @DELHO2016 2 роки тому +30

    ዘማሪት ፋንቱን የማዉቃት ለመንፈሳዊ አገልግሎት ጅጅጋ ከተማ መጥታ የዛሬ ፳ አመት በፊት ነዉ። በዝሙሮችዋን ስሰማቸዉ አይኔ እንባ ያቀራል። በተለይ "በሸላቾቹ ፊት አጎንብሶ ሔደ" የሚለዉን መዝሙር ስሰማ ደሞ በይበልጥ። እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 2 роки тому +67

    አሁንም በፍቅር ያኑራችሁ የምወዳችሁ ውድ ቤተሰቦቼ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 роки тому +31

    ፍቅር እምነት መታሳሰብ ድሮ ቀረ
    የብዝዎች ትምህርት ተምሳላት ትሆናላችሁ
    ሰለቀረባችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏

  • @frehiwotkebede9489
    @frehiwotkebede9489 2 роки тому +28

    ፋንትዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ከባለቤትሽ እና ከልጆችሽ ጋር ይባርክሽ።

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k 2 роки тому +61

    ትዳር የእግዚአብሄር ስጦታ ነው።
    እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ተመኛሁላችሁ
    💕💐 ዘማሬት ፋንቱ ወልዴ በጣም ነው እምወድሽ

  • @user-nn9zj7yg8c
    @user-nn9zj7yg8c 2 роки тому +11

    እምነት ተስፋ ፍቅር። ይዘህ ግባ ግሩም መልእክት ነው🙏🙏🙏አቤት እምነታችው ድንቅ ነው👈

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 2 роки тому +7

    በጎ መአዛ ሽቶዬ ነሽ በሰው ሁሉ ፊት ዘመርኩልሽ። ሁሌም የማልጠግበው መዝሙርሽ ፋንቱዬ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ። አሜሪካ ለጉብኝት በመጣሁ ጊዜ በቅርበት አግኝቼ አክብሮቴን ገልጫለሁ። እግዚአብሔር አምላክ ከነመላው ቤተሰብሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 роки тому +12

    እህታችን ፋንቱ ወልዴ ዝማሬሽ ብቻ አይደለም ለእግዚአብሔር ያለሽ ክብር አክብሮሻል ።ህይወታችሁ ለዚህ ትውልድ ስብከት አስተማሪ ነው።እግዚአብሔርን የያዘ አይወድቅም !!! የበሬው በጥይት ተመትቶ ቅርጫ?? እራሱ ተዓምር ነው ለእኔ !!! እድሜ ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር።

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 2 роки тому +19

    ለእኛ ለወጣቶችም ድንቅ ተምሳሌቶች ናችሁ አንጋፋዋ ዘማሪት እህታችን እናታችን ፈንትዬ ⛪️❤🕯

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 2 роки тому +4

    ክብርት ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ በቅርቡ በ ቴክሳስ ግዛት በኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በ ንግስ ግዜ መጥተሽ በዝማሬ ስላገለገልሽን እና በኣካል ስለተዋወኩሽ በጣም ደስ ብሎኛል። እድለኛም ነኝ። እግዚኣብሄር ትዳራቹን ይባርክ። ንዓና ውን ከማኹም የማስለና።

  • @etigirma2479
    @etigirma2479 2 роки тому +9

    በጣም ደስ የሚሉ እግዚአብሔርን አምኖ ማንም አያፍርም ትልቅ ምሳሌ ናችሁ በጣም ደስ የሚሉ ልጆች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣቹ💕💕💕

  • @user-cg7gz8eh3j
    @user-cg7gz8eh3j 2 роки тому +8

    የኔ ውብ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴና ሰአሊ ውበቱ ጀበሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ነው የምወድሽ ፋንቱ ምርጥ የተዋህዶ ፍሬ ያንቺን መዝሙር እየሰማሁ ነው ያደግሁት 💚💛❤️ ኢቢኤስ እናመሰግናለን ስላቀረባቹልን

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 2 роки тому +13

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ በሬ አርዶ ልጆቹን የዳረ ትልቅ ትምህርት ነው የበለጠ ይባርካችሁ

  • @edomedom9027
    @edomedom9027 2 роки тому +6

    በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዶስ አሀዶ አምላክ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እሄንን የመሰለ የህይወት ተመክሮ በጆሮዬ እድሰማ በአይኔ እዳይ ስለረዳኝ አመሰግነዋለው እድሜና ጤና ይስጣቹ EBSችም ተባረኩልኝ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @nebyoudaniel3219
    @nebyoudaniel3219 2 роки тому +17

    ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬዋች እመቤቴ ትጠብቃቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q 2 роки тому +9

    አንደበቴም ያውጣ የምስጋና ቅኔ
    የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በዓይኔ
    በገባኦት ሰማይ ፀሐይን ያቆመ
    ዛሬም ጎብኝቶኛል እየደጋገመ ...እልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ ከነመላው ቤተሰብሽ !!!

  • @aklilugb6412
    @aklilugb6412 2 роки тому +9

    የአብርሃምንና የሣራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ጋብቻቸውን ይባርክ። በጤና በሰላም ያቆይልን።

  • @haymanottilahun9170
    @haymanottilahun9170 2 роки тому +11

    ያገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሄር ይባርከው በጣም አሰተማሪ ነው ታሪካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +12

    አቤት ግርማ ሞገስ ደስስትሉ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናታችን 🙏🙏🙏

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 роки тому +5

    ዕምነት እንደዚህ በራስ መተማመን ሲገለጽ እንዴት ደስ ይላል!!!እጅግ በጣም ደስ የሚል ማራኪ የሆነ ከልብ የመነጨ በዕምነት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ አለት የሆነ የማነቃነቅ የትዳር ሕይወት ነው።ለሁላችንም እግዚአብሔር ያድለን።ebs ምርጥ ዝግጅት ምርጥ ፕ/ም በርቱ ቀጥሉበት

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +17

    ለ ሌላውም ትምህርት የሚሆኑ ባልና ሚስቶች እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰባቸው ጤናና እድሜ ይስጣችሁ !!!

  • @ga3775
    @ga3775 2 роки тому +6

    በጣም ደስ የሚሉ እግዚአብሔርን አምኖ ማንም አያፍርም ትልቅ ምሳሌ ናችሁ በጣም ደስ የሚሉ ልጆች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣቹ የልጅ ልጆቻችሁ ያሳያቹሁ ቀሪው ዘመናቹሁ በእጥፍ እግዚአብሔርን በማገልገል ይባርካቹሁ

  • @user-oo4hx8rc3t
    @user-oo4hx8rc3t 2 роки тому +3

    ዘማሪት ፋንቱ ከልጂነቴ ጀምሮ በጣም የምወድሽ ዘማሪ ነሽ ውበቱን እንኳን አሜሪካን ነው የማውቀው በጣም የተባረከ ሰው አክባሪ እና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ሰው ነው። እግዚአብሔር እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። ልጆቻችሁም ዘመናችሁም የተባረከ ይሁን።

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 роки тому +35

    ዋውው በጣም ደስስስ የሚል ትዳር ነው እረጅም እድሜና ጤና ከነ ልጆቻችሁ ከናንተ ብዙ ተማርን ተባረኩ❤❤😍😍👍👍🙏🙏

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 роки тому

      አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ በጣምደሰሰ፣💛💚❤🙏🙏👏👏

  • @Emuti83
    @Emuti83 2 роки тому +6

    የተዋህዶ እንቁ ዘማሪት ፋንቱ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና ይጠብቃችሁ።

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому +8

    የኔ ምርጥ እናት ስወዳችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ይስጣቹ ከምሬ ነው እኔ ከባለቤቴ ጋር አብረን ስንኖር ቡና መቁያ የለኝም ነበር እና ባለቤቴ ጫት እየቃመ ነበርና እሱን ሰብሮ ሰጠኝ እና በሱ ቆላው ቡናውን እና ወገኖቼ አሁን ይሄ ሁሉ አልፎ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ለሰው እንተርፋለን እላችዋለው እና እውነተኛ ፍቅር በቁስ አይለካም

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 2 роки тому +21

    አቤት ውበት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 😍😍😍😍❤❤❤😍😍❤❤
    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @sssmmmlll784
    @sssmmmlll784 2 роки тому +4

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር በእነዚህ ልጆችህ ሕይወት ስምህ ይክበር አሁን የስጋም የነፍስም ህይወታቸው ያበበ ያማረ ይሁን ፀጋህን እጥፍ ድርብ ይሁንላቸው /እምዬ ተዋህዶ ፍሬዎችሽ ማማራቸው/

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 2 роки тому +12

    ለዘማሪ ፋንቱ እና ለባለቤቷ እረጅም እድሜ ይስጥልን ቀሪ እድሜያቸውን እንደ አብርሃም ያርዝምልን

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 2 роки тому +9

    እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ኢቤኤስ

  • @user-fi2go5uh9h
    @user-fi2go5uh9h 2 роки тому +5

    መታደል ነው ፈጣሪ እድሜኔ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የለጆቻችሁንም አባባ ያሳያችሁ በውነት በጣም ነው የምታስቀኑት

  • @hoasd1511
    @hoasd1511 2 роки тому +15

    እልልልልልልልልልልልልል ቸሩምዳንአለም ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልንእንወዳቹሀለን❤

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 2 роки тому +9

    በጣም የምዳት ዘማሪ ፈንቱ እረጅም እድሜ ይስጣችሑ ከነሙሉ ቤተሰቦቻችሑ ✝️❤️🙏

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 роки тому +8

    እረጅም እድሜ ተመኝሁ እግዚአብሔር በፈቅረ ያኑራችሁ🙏🙏🙏 ሰታምሩ ለኛም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን🙏🙏🙏

  • @ethiopiay1219
    @ethiopiay1219 2 роки тому +7

    ሸዋሮቢት የሃገሬ ሰው ነህ ዋው

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 роки тому +5

    ደስ የሚሉ ጥዶች እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም ህይወታቸው ለሁላችንም ተምሳሌት ነው

  • @emuyeyoutube645
    @emuyeyoutube645 2 роки тому +3

    የእኔ እናት ስወድሽ ዕድሜ እና ፀጋውን ያብዛላችው እልፍፍፍ አመት ኑሩልኝ

  • @user-ju4kh7gz3t
    @user-ju4kh7gz3t 2 роки тому +5

    የምወዳት ዘማሪ ፋንቱ ወልዴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችሽ ያድላችኹ

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 2 роки тому +4

    ውድ እህትችን ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ እና አቶ ውበቱ እንካን ደህና መጣችሁ ስላየናችሁ በጣም ደስ ብሎናል አጋጣሚ ስከፍት ፎቶአችህን ሳይ ነው የከፈትኩ እንጂ ኢቢስ ተከከታትየም አላቅ ውድ እህታችን የብዙ ሰው ተምሳሌት የቤተክርስትያን እንቁ አገልጋይ በጣም ነው የምንወድሽ በእምነትሽ ጠንካራ ስለሆንሽ ተሳክቶልሻል በረከታችሁ ይደርብን በጣም ደግሞ የሚያስደንቀው የባለቤትሽ ልዩ ፀጋ በእምነት በፍቅር በፅናት ጠንካራ ከጎንሽ ሆኖ በማበረታታት መስዋትነት የከፈለ ሰው ከፈጣሪ ስለተሰጠሽ ባንቺ ምክንያት እግዚአብሔር ወዶ ፈቅዶ ጠርቶታል እናም በልጅ በጤና በገንዘብ ተባርካችሁ ስጋንም ነፍስንም እኩል ይዞ በመጋዝ ለዚህ ተምሳሌት በመብቃታችሁ ታላቅ ክብር ይገባችሃል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ አሜን

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ለልጆች ስነምግባር ዋናው የእናትና አባት አንድ ሀሳብና አላማ እግዚአብሔርን የሚያስቀድሙ ሲሆኑ ነው እናንተ ለሁላችንም አርአያ ናቹ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @firehiwotyitbarek6573
    @firehiwotyitbarek6573 2 роки тому +4

    በጣም ተገርሜያለሁ በአባቶቻችን አገልግሎት እና አይታ በአንተም እምነት ተነክቻለሁ በተለይ ልጆቻችሁን ያሳደጋችሁበት የወላዲተአምላክ ቀሚስ እረ የኔንም ልጆች ትከልልህ በሉኝ የትእንደማሳድጋችሁ ግራ ገብቶኝ ነበር ተባረኩ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 роки тому +3

    ዘማሪ ፍንቱ በዝማሬ ዋችሽ ነብሳችንን ህይወታችንን ከ እግዚአብሔር ጋር እንድናደርግ በብዙ እረድተሽናል። የተጠጋሽውም አምላክ በብዙ ባርኮ በህይወትሽ ምስክርነት ለአለም አሳይቶል ። እረዠም እድሜ ከነቤተሰቦችሸ❤🙏

  • @bf7767
    @bf7767 2 роки тому +8

    ዘማሪት ፈንቱ ወልዴ እነታችን ደርባባዋ ❤🙏 ቀሪ ዘመነችሁንም በፍቅር ያቆይልን አንችንም በዝማሪሽ በቤቱ ያቆይልን❤🙏

  • @newworld1212
    @newworld1212 2 роки тому +3

    የኛ ፅኑ እንቁ ዘማሪ ፋንቱ ስወድሽ አሁንም ዘመንሽ ይባረክ እውነት ነው በልጅ ባርኮሻል የምታገለግይው አምላክ ከበሮ ስትመታ ስወዳት አይቼ አልጠግባትም ኑሪልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 2 роки тому +4

    በእውነት የተባረኩ ቤተሰቦችን ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጣቹ በእውነት የእናተ ህይወት ለብዙ ዎቻችን በጣም አስተማሪ ነው እናታችን ዝማሪ ፋንትሽ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ❤

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 2 роки тому +32

    ፋንት ውዷ እህታችን በጣም እንወድሻለን:: ኩራታችን ነሽ:: ፋንትዬ ከኢትዮጵያ ሳትወጡ ቤታችሁ ሥዕል ለመግዛት ስመላለስ ያላችሁ ፍቅር ይደንቀኝ ነበር:: ከዛ በፊት ግን ትዝ ካለች ወንድሜ ክሊኒክ ታመሽ መጥተሽ ስምሽን ስመዘግብ እንዴ ፋንቱ ዘማሪዋ ስልሽ እንዴ ምነው ዘማሪ አያመውም እንዴ ብለሽ የተሳሳቅነው ትዝ ይለኛል:: ፋንትዬ አከብርሻለሁ::

  • @adanchaewl6484
    @adanchaewl6484 2 роки тому +3

    እናንተ የባለፀጋ ባለቤት ናቹ የአመናቹት አምላክ አልጣላቸውም ፀጋውን አልብሳቹሀል እውነተኞች ትምህርት ቤት ናቹ ለኛ አምላክ በሕድሜ በጤና ያቆያቹ የተመኛቹትን መንግስቱን ያውርሳቹ

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 роки тому +6

    ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ከብዙ የፀጋ ስጦታዎች ጋር ያድልልን ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር ፃድቃን ትሆኑ ዘንድ ይርዳችሁ እናመሰግናለን ስለ ዝማሬውም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zenebeworku7127
    @zenebeworku7127 2 роки тому +7

    ለኛም ትልቅ ት/ት ነው
    በጣም ደስ ትላላቹ ፍፃሜያችሁ ያሳምርላቹ

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 роки тому +13

    ፈጣሪ እደዚህ አይነት ትዳር ይስጠን ፈጣሪ አሜን ደስ ሲሉ

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 2 роки тому +8

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለዚህ ትውልድ መልካም አርአያ ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ❤❤

  • @homaidsaa4689
    @homaidsaa4689 2 роки тому +1

    በእውነት ዘማሪትፋንቱ በእድሜ ላይ እድሜ ጨምሮ ሰጦሽ እንድታገለግይ እግዚአብሄር ይርዳሽ ከእናንተ ብዙ ትምህርት ቀስሜያለሁ

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 2 роки тому +4

    እናመሰግናለን ኢቢኤስ ተወዳጆችን ስላቀረባችሁልን የጥሩ ትዳር ተመሳሌት እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 2 роки тому +3

    አቤት መታደል እንዴት ነው የሚያምሩት በኪዳነምህረት አሁንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Рік тому +1

    እግዚአብሔር: ይመስገን:አሜን አሜን አሜን!ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን:እናመሰግናለን

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 2 роки тому +2

    ኡፍ:ፋንትሸዬ:የምወድሸ:የማከበርሸ:ጊዜ:የማይቀይርሸ:ምርጥ:የኦርቶዶክስ :ተዋህዶ :እንቁ:ዘማሪያችን:አቤት:የትዳር:ተሞክሮሸ:እጅግ:ልዩና:ትምሀርት:ሰጪ:ነው:ለእኛ:ባለትዳሮች:ድንቅ:የሆነ:ባል:አለሸ:እግዚአብሔር :አምላክ:በትዳራቹ:ያሰመሻቹ:።ታድላቹ:በልጆች:ተባርካችዋል:በሰደት:ልጆችን:በሃይማኖት :በመልካም:ሰነ:ምግባር:ማሳደግ:ሠታደል:ነው:እግዚአብሔር :ያለበት:ትዴር:መጨረሻው:ያማረ:ነው:ብዙ:ተምረናል:የእናንተን:እይነት:እድል:ይሰጠኝ🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇲🇱🇨🇬🇲🇱🇨🇬🇲🇱🇨🇬🇲🇱🇨🇬🇲🇱🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇲🇱🇨🇬

  • @zerihunhailuzegambazerihun7605
    @zerihunhailuzegambazerihun7605 2 роки тому +1

    ፋንትሸ ወ ውበቱ ከብዙ አመታት በኋላ በቴሌቭዥንም ቢሆን እግዚአብሔር አምላክ በህይወት ጠብቆ እንዳያችሁ ስለፈቀደ በጣም ደስ ብሎኛል በተለየ በልጆቻችሁ ፀጋ መታደል እጅግ በሀሴት ልቤ ሞልቷል። ወንድሜ ውበቱ ያ ዘንፋላ ዞማ ፀጉር ወደ የት ገባ።
    ታዛዣችሁ ዳንኤል ከአርያም

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 роки тому +2

    በጣም ልዩ ባለትዳሮችን ነው መርጠሽ ያመጣሽልን ናፍቆት እናመሰግናለን።ክስተት የሆነ የትዳር ሕይወት ነው።በጣም የሚያስተምርና ቅናት የሚያሳድር ሕይወት ነው።በሁሉም መንገድ አርአያ መሆን ስጦታው ከላይ ነው

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r 2 роки тому +4

    ዘማሪት ፈንቱ በጣም የምወዳት ዘማሪ
    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተባረካችሁ ❤❤😍😍

  • @misrachteffera6219
    @misrachteffera6219 2 роки тому +4

    ተባረኩ ዘመናችሁን ሁሉ በቤቱ ያድርግላችህ ፍንትዬ አንችንና ይልማን እየሰማሁ ነው ያደኩት

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 2 роки тому +4

    ተወዳጆች !! ብርሀናችሁ በሰው ሁሉ ፊት ይብራ የሚለው የአምላክ ቃል የተከናወነ ነው። ወንድማችን ውበት በኑሮው የተመሰከረለት በሰዎች ሁሉ ፊት ቅንነቱ የተገለጠ ቤተሰዎቹን በመልካም አስተዳደር የሚመራ ወንድም ነው. ዘማሪት ፋንቱ ሁል ጊዜም በአገልግሎትዋ የተወደደች ናት ሁላችሁም እንደምትሰሙት ከአምላክ የተሰጣት ጸጋ በዘመንዋ ሁሉ ምልክት እና ምስክር ሆንዋት ይኖራል ። እንግዲህ ምን እንላለን በቀረውስ በጌታ እና በሀይሉ ችሎት የበረታችሁ ያድርጋችሁ።

  • @user-ks3hp8bu3e
    @user-ks3hp8bu3e 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ እንቁ ዘማሪት ፈንቲ እግዚያብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @hanaalebachew9164
    @hanaalebachew9164 2 роки тому +3

    በእግዚአብሔር የተጀመረ መጨረሻው ያምራል ወጣቱ እስኪ ተማሩ። እወዳችኃለሁ።

  • @tigistdinku3286
    @tigistdinku3286 2 роки тому +4

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ።

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @YeneLyu
    @YeneLyu 2 роки тому +4

    የምድር ሁሉ ጌጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
    ስነ ስረአታቸው እንዴት ደስ ይላል

  • @user-js3ym4ei9c
    @user-js3ym4ei9c 2 роки тому +3

    ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በጣም አስተማሪ የህይወት ታርክ ነው

  • @habeshavegas508
    @habeshavegas508 2 роки тому +2

    ፋንቱ ወልዴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መዝሙሮችሽ መፅናኛወቼ ናቸው ።

  • @emubekl46
    @emubekl46 2 роки тому +3

    ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን. መታደል ነዉ ከፈጣሪ. ሲፈቅድ. ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም እድሜ

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 2 роки тому

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስትታሰብ አንጋፋዋ ዘማሪት የቤተ ክርትያናችን ዕንቁ ፈርጥ ፋንቱ ወልዴ ትታሰባለች ። ስለ እርሷ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ፋንቱ ስትዘምር መንፈስን ታረጋጋለች ሆድን ታንቀጠቅጣለች በእውነት ።
    ለጌታችን ከተቀኘችው ዝማሬ ውስጥ
    እጹብ እጹብ ልበል ጌታ ያንተን ሥራ
    በምን አንደበቴ በምን ቋንቋ ላውራ
    ማዳንህን አየሁኝ አምናም ትላንትና
    ዛሬም አይቻለሁ ዳግም እንደገና ብላ ስትቀኝ ስሰማ በውስጤ ደስታ ይሰማኛል ።
    የፋንቱ ዝማሬዋን ለተጠቀመበት ምስጋናም ነው ለጸሎትም ይጠቅማል ። እናም ፋንቱ ለእኔ ዜማዬ ናት ከልጅነት ጀምሮ እየሰማኋት ስላደግኩኝ የጉረሮዬ ለዛ ፋንቱዬ ናት ።
    የኔ መልካም ለሁላችንም መልካም ምሳሌ የምትሆኝ አንጋፋዋ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ አንችልም ባለቤትሽና ልጆሽን እስከ መላው ቤተሰብሽ አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በሁሉ ተወደጅ
    😘😘😘 🙏 አሜን !!

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep 2 роки тому +5

    የተባረኩ ቤተሰቤች፣ ፋንትሽ ሃሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ

  • @galanyglany7337
    @galanyglany7337 2 роки тому +3

    እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ስታምሩ አሁንም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድላቹ ኡፉ ድምፅሽ ስወደው ዘማሪ ፋቱዬ በጣም እወድሻለሁ ልጆችሽን እማምላክ ትባርክልሽ ትዳርሽ ይባረክ

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 2 роки тому +2

    ፋንቱዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስወዳት ኢኮ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-hy9fz3wx3c
    @user-hy9fz3wx3c 2 роки тому +12

    እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እህታችን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያገልግሎት እድሜ ይስጥልን
    እርዥም እድሜ ከነባለቤትሽ ተመኝውልሽ በቤቱ ያፅናሽ

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 роки тому +1

      አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አሜን አሜን አሜን፣ አህታችን፣ዝማሬላአክትያሰማልን፣💚💛❤🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 роки тому +1

      የገብርኤል ልጅ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 роки тому

      @@sofiymessay4134 ሸብስክራይብ አድርጉኝ

  • @belayneshsisay3269
    @belayneshsisay3269 2 роки тому

    Amen amen amen, Egziabher abzto yibarkachw!!

  • @user-vm9wm7ku3u
    @user-vm9wm7ku3u 2 роки тому +5

    ufffff በተክልዬ ስታምሩ😍😍 አስቀናችሁኝ ❤❤❤ ፋንትሽዬ😘😘

  • @seblewengelhagos2046
    @seblewengelhagos2046 2 роки тому +1

    ተባረኩ ከመላው ቤተባችሁ ጋር መልካም የኑሮ ምሳሌዎች በመሆናችሁ ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ፡፡

  • @maezasheme8036
    @maezasheme8036 2 роки тому +1

    የኔ ውድ ዘማሪ ፋንቱ በጣም ነው የምወድሽ ለሰጣቹን ተሞክሮ በጣም እናመሰግናለን ስዘምሪ ድምጽሽ አይጠገብም ዘመናችሁ ይባረክ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ 🙏❤

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 роки тому +1

    መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ፍቅራቹን ያብዛው።

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 2 роки тому +1

    አቤት መታደል እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ፅጋችሁን ያብዛው

  • @user-gk5jt8ji8k
    @user-gk5jt8ji8k 2 роки тому +1

    አቤት መታደል እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 2 роки тому +8

    ትዳር የፈጣር ስጦታ ነው ፈጣር ጥሩ ትዳር ይስጠን😍🙏

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 роки тому +1

    Tebareku Ebstv dese yemel program 💚💛❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 роки тому +3

    ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ 💚💛❤️

  • @hermelatsega5950
    @hermelatsega5950 2 роки тому +1

    በግሌ የዱሮ መዝሙሮቿን ደግማ ብትሰራቸው ደስ ይለኛል። ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @birhenreta4797
    @birhenreta4797 2 роки тому +1

    የሚታየ ህይወት ትልቅ ትምህርት እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @qintube28
    @qintube28 2 роки тому +2

    የምንወድ ወደ እህታችን ዘማሪት ፈንትሽ ረጅም ዕድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳንስ አንድ ሆናችሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው አሁንም ረጅም ዕድሜ ተመኙት ከብርልን 🙏

  • @amantiruneh6198
    @amantiruneh6198 2 роки тому +1

    ሰላም ውድ የተዋሕዶ ልጆች ከነዚህ ጥንዶች ብዙ የምንማረው ነገር አለ በተለይ ደግሞ ለዕንደኔ አይነቱ ደካማ ሰው ዘማሪ ፋንቱ ስወዳት ከዕናቴ ድንግል ማሪያም እና ከወላጅ እናቴ ቀጥሎ ዕናቴን ፋንቱን እንደኔ እሚወዳት ያለ ሁሉ አይመስለኝም ጥዋትም ማታም ምስጋናዋን እሰማለው።እናም እረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ፈቃዱ ቢሆንስ ዕኔ በከንቱ ነገር ከማጠፍው ዕድሜዬ ቀንሶም ቢሆን ዘላዓለም ኑሪልኝ የዕኔ እናት ደግሞም በአህዛብ አገር ሀይማኖታችሁን እየመሰከራችሁ ነው እና ክብር ይገባችኋል።የዕነዚህ ድንቅ ጥንዶች አብራክ የሆናችው ልጆች ሰላም እንዴት ናችው የቤተክርስቲያን አገልጋል እንደሆናችው ሰማሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም ኢትዬጵያውያን ኦርቶዶክሳውያን በእያላችሁበት የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቃችው በሁሉ ነገር አይዞዓችው በርቱ የእናቴ ፋንቱ ልጆች በሆነ አጋጣሚ ይሄን መልዕክት ካያችሁት ሰላም ሰላም እወዳችኋለው። በተረፈ ሁላችውም የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ!!!!

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e 2 роки тому +3

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እናታችን እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ አቦ ትዳርንስ ከebs ባለ ትዳሮች ፖሮግራም መማር ነዉ እንጂ በስመአብ እደት ደስ ይላል መባረክ እኮ ነዉ ሰዉ በእግዚአብሔር መተማመን

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልን የተዋህዶ እንቁ 🥰🥰🥰🥰🥰አምላክ ይጠብቃችሁ እልልልልልልሌሌልልሌል። 💐💐💐💐💐👏👏👏👏በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @marrykifle875
    @marrykifle875 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይ ጠብቃችሁ

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @amorthodox661
    @amorthodox661 2 роки тому +2

    ዘማሪ ፋንቱዬ እጅግ ደሥ ብሎኛል ስላየዋቹ😍😍😍😍😍😍