በጣም ቀላል ኩኪስ አሰራር / Easy cookies recipe / snack / kukis aserar / ebs / seifu /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
    welcome to my youtube channel🙌
    Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
    ======================================
    Subscribe: / @hidaya-kitchen-
    ======================================
    ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
    ======================================
    ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
    =========
    verspers on the shole mini vandal.mp3
    Artist:- Sandeep Das, Mayank

КОМЕНТАРІ • 51

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 10 місяців тому +3

    እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ለህፃናት ተመራጭ የሆነ ብስኩት ነው እናመሰግናለን🙏❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd 10 місяців тому +5

    እህታችን ጠክሪ የበለጠ እንጠብቃለን

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  10 місяців тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤

  • @DeborahAlex-jt6su
    @DeborahAlex-jt6su Місяць тому +1

    Tnx 👍

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 9 місяців тому +2

    ዉዴ በቅቤዉ ምትክ ዘይት መጠቀም አንችልም❓ ሌለኛዉ ጥያቄየ ፉርን የለለን ምጣድ ላይ አርገን የታቹ ሲበስልልን ገልብጠን ማብሰል አንችልም መልሽልኚ ካየሽዉ ስወድሽ

  • @naimaummey4946
    @naimaummey4946 10 місяців тому +1

    Simple ደስ ይላል ጎን በአሰላሙአለይኩም ጀምሪ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  10 місяців тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤

  • @selamawithailu7758
    @selamawithailu7758 5 місяців тому

    ዋው በርቺልን በጣም ይጣፍጣል👏👏👏👏

  • @ameledemssew
    @ameledemssew 3 місяці тому

    Amesegenalhu

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 10 місяців тому +1

    በጣም ቀለል ያለ በርቺ ❤

  • @astertube5406
    @astertube5406 10 місяців тому +2

    የፆም ኩኬስ ብታሳይን?

  • @cookingwithmimmo
    @cookingwithmimmo 10 місяців тому

    የእርስዎ የምግብ አዘገጃጀት እናመሰግናለን

  • @chomakoyachew768
    @chomakoyachew768 10 місяців тому +1

    Wo wow wow wow wow😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😲😮😮

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 10 місяців тому

    ከዚ በፊት ሁለቴ ሠርቻለሁ ዛሬ በጣም አናዴዴኝ እና ትንሺ ሠርቼ የተረፈውን ፊሪጅ አሥቀመጥኩት

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  10 місяців тому

      ምን ሆነብሽ የኔ ቆንጆ😘❤

  • @LemlemAlem-d6y
    @LemlemAlem-d6y 7 місяців тому

    Be zeyt yhonal

  • @hayuumer278
    @hayuumer278 10 місяців тому

    Mashallah mirt nw

  • @bintahmed
    @bintahmed 10 місяців тому +6

    ፖሮፍይልሽን እደቀየርሽ ሁሉ ሰላምታሽንም ቀይሪ አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ በይ ቢላ ጥቅሙ ለራስሽ እጅ ለኔ አይደለም እህቴ ኡኡኡ ደጋገምኩብሽ ግን ይቅርታ 🙈🤔😢

    • @AFOMI7-2015
      @AFOMI7-2015 10 місяців тому +4

      አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እህት ካላስቀየምኩሽ፡ ይህቺ ልጅ የምትሰራው አለም ላይ ላለ የሁሉም እምነት ተከታይ እንጂ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ብቻ ነው እንዴ??? የፆም ብላ ስትሰራ ኡኡኡ ሙስሊም ሆነሽ እንዴት ትላላችሁ ሙስሊም ሆኖ ቅቤ ወተት ወይም ስጋ የማይመቸው እኮ አለ ልጅቱ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ናት የግድ ፅንፍ የወጣ አክራሪ ካልሆንሽ ባትሏት ጥሩ ነው 100 ሺህ እና ከዛ በላይ ተከታይ ያገኘችው በዚሁ ሰላምታዋ መሆኑንም አትርሺ።

    • @bintahmed
      @bintahmed 10 місяців тому +1

      @@AFOMI7-2015 በመጀመሪያ እኔ አልቀየምም ሀቢብቲ ግን የዱኒያ ጥቅም አና የአሄራ ይለያል ምሳሌ ልስጥሽ ከጀነት እና ከጀሀነብምረጭ ብትባል ጀነትን እጅ ጀሀነብን አትመርጥም በርግጠኝነት እኮ ጀነት ደግሞ ዱኒያላይ ሁና ያልሰራችውን ስራ ልታገኝ አችለም የሙስሊም ሰላምታ የተለየነው ሰላም ወይም ሀይ ማለት ይህ በፍፁም አይፈቀድም በስልምና የቀረው ይቅር እጅ ለብር ብየ ወይም ሌላ ሀይማኖቶች ይቆጣሉ ብየ ሀይማኖቴ ከሚዘኝ ወደህዋላ አልልም ሲቀጥል የሙስሊሙንም የሌላወቹንም ማለት ትችላለች ግዜ አይፈጅ ዳገት ውጭ አትባል ቁልቁለት ወረጅ እኔ ያልኩት አሰላሙአለይኩም ብለሽ ከዛ ለሌላወቹ እምነት ደግሞ ሰላም ማለት ትችላለች ምን ግዜይወስዳል ጥቅሙ ለራሷነው ምሳሌ ሰላም ስትል ሙስሊም አመሥለኝም ነበር እኔ በበኩሊ በቅርብ ነው ያወኩት ስለዚህ እደዚህም አለ አየሽ ታስቀየምኩሽ ይቅርታ

    • @AFOMI7-2015
      @AFOMI7-2015 10 місяців тому

      እውይይ እኔ አልቀየምሽም አሁን ትክክል ብለሻል። ለምሳሌ Umi tube የምታውቂያት ከሆነ በሁለቱም ሰላምታ ታቀርባለች ማንም ተቃውሟት አያውቅም ስለዚህ በደፈናው "ሰላምታሽን ቀይሪ እንዲህ በይ" ስትያት ነገሩን ወደ ሌላ ጥግ ስለምትወስጂው እንደዚህ በዝርዝር ስታስረጂ ጥሩ ነው።አሁንም ግን ሌላ እምነት ላለማስቀየም ለገንዘብ ብዬ ምናምን እያልሽ ነው።ስራ ለመቀጠር ኢንተርቪ ተቀምጠሽ መቸሽ አሰላም አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ እንደማትይ በአስር ጣቴ ፈርሜ አረጋግጥልሻለሁ። ይሄ ምግብ አሰራር የሚታይበት ቻናል እንጂ ቤተ እምነት ስላልሆነ የኢትዮጵያን መግባብያ ሰላምታ ብትጠቀም ችግር አይኖረውም ብየ ነው በድጋሚ ካስቀየምኩሽ ይቅርታ።ምናልባት በሁሉም ቦታ ላይ ከሁሉም አይነት ሰው ጋር ይሄን ሰላምታ መለዋወጥ የእምነቱ አስገዳጅ ሁኔታ ከሆነ ትክክል ነሽ ካለ እዉቀቴ ስለገባሁ አፉ በይኝ።

    • @bintahmed
      @bintahmed 10 місяців тому

      @@AFOMI7-2015እተርቢው ለመሆን ያብቃኝ እጅ እኔ አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህ ወበረካትሁ አለማለቴን አሳይሻለሁ ሙስሊም ወገኖቸ ታሉ እድሁም ሌላምነት ወገኖች አጠገቤ ታሉ ሰላም ነው የምለው ምክነያቱም ሁሉም እደየሀይማኖቱ ስለሆነ ሁለቱም ቢሆኑ ምሳሌ ልክ ይቱብ ሁሉም ተሆነ ሙስሉሞችን አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ እልእና እነዚህኛወቹን ደግሞ ሰላም እላለለሁ ግን የመዳም ቅመምንኝ እተርቢው በህልሜም አልሆን እኳን በውኔ😂ሲቀጥል ልክ እሙይቱብ እዳለችው እድትል ነው ፍላጎቴ ለእህቴ ጥሩ ነገር መመኘቴ ነው እጅ ለሌላ አይደለም ሀቢብቲ 🌷🌷

    • @AFOMI7-2015
      @AFOMI7-2015 10 місяців тому +1

      እንደማዳም ቅመሞች ጀግና አለ እንዴ እስከዘላለም እዛ አትሆኝም አይዞሽ የራስሽን ቢዝነስ ከፍተሽ ማዳም ትሆኛለሽ ብቻ ጤና ሁኝልን ራስሽን ጠብቂ በተረፈ አሏህ ይጠብቅሽ ሀቢቢቲ ሽኩረን

  • @AzizaAbdu-ej5is
    @AzizaAbdu-ej5is 10 місяців тому

    Aselamalikum we wb betam yameral❤

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  10 місяців тому

      Wa w w
      አመሰግናለሁ አዙዬ😘❤

  • @hawa6936
    @hawa6936 6 місяців тому

    ገበዝ በርቺ ሱካሩን የትፈጭ ብታድረጌ የምረጣል ጥንኪሪ

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 10 місяців тому

    እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ ስራ ነው
    ይሄንኑ ኦቭን ለሌለን በመጥበሻ መስራት አንችልም እስኪ ንገርን

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  10 місяців тому

      አሚን የኔ ውድ😘❤
      ይሄንን ኩኪስ በመጥበሻ ሞክሬው አላውቅም🤗

  • @zebinakassa4959
    @zebinakassa4959 10 місяців тому

    Nice❤❤😊🙏

  • @birhaneeshete289
    @birhaneeshete289 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 5 місяців тому

    👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @user-do8zb1gy9v
    @user-do8zb1gy9v 10 місяців тому +1

    *minute*

  • @FetyaReshad
    @FetyaReshad 10 місяців тому

    Wow!!
    ሰባያ አሰራር አሳይን?

  • @bilenfanu8524
    @bilenfanu8524 10 місяців тому

    ኩኪስ ሲሰራ እርሾ ይደረጋሎይ

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 10 місяців тому

    እህቴ ኩኪሥ ምን ሥበዛበት ነው ሊጡ የሚፎረፎተው

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ 10 місяців тому

    👌😍👍🍓🙏

  • @SofiyaAli-ic1cc
    @SofiyaAli-ic1cc 10 місяців тому

    ጫዉ አይገባም እደ እህት

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  10 місяців тому

      እኔ አልጨመርኩም ከፈለግሽ ግን ትንሽ መጨመር ይቻላል🤗