እስልምና ስቀበል..."የሚፈራኝም የሚጠላኝም" በረከተ! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 171

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +12

    ሱብሀን አላህ መታደል ነው ያአላህ አተ አዛኝ እሩህሩህ የሆከው ጌታየ ሆይ የኔንም እናትና አባት ወፍቅልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @romanshifa3399
    @romanshifa3399 Місяць тому +37

    ማሻአላህ እምነት በእውቀት ሲደገፍ ውጤታማ ይሆናል በመንገድህ ያፅናህ እኛንም በእስልምናችን ኖረን በእስልምናችን እንድንሞት አላህ ይወፍቀን አሚን

  • @SamerSamer-o1s
    @SamerSamer-o1s Місяць тому +159

    ለኢንግደ ዉሃ ኢና ሶፍት ይቅረብ የሚትሉ በለይክ አሰዩ ለይክ የበዘበትን ኮሜንት ልየዩት ይችለሉ ሰስበቸው ኮሜንት የምየነቡ አይመስለኝም

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera Місяць тому +24

    ኡሥታዝ ኡመር ብዙ አቅም አለው መጅልሱ ቦታ ይስጠው እምቅ ሀይል አቅም አለህ ሰጥቶታል እንጠቀምበት ከፊት መምጣት አለበት

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Місяць тому +3

      ትክክልልአብሶበደአውበዬቤታው ንፅፅርቢሰጥ በያገሩእዬዞረ

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 Місяць тому +11

    እውቀት ከእውቀት ላይ ይጨምርለት ኡስታዝ ኡመር ማሻአላህ ምንኛ መታደል ነው

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +7

    አላህ ይገዝሁ የኔ አባት ያረብ እደነዝህ ያለ ለእስልምና ጥሪ የሚያደርጉ እርዷቸው የሙስሊም ባለ ሀብቶች አጅር ታገኛለችሁ የነገ ቤታችሁን ገቡ ለአንድ ሰው መስለም ሰበብ መሆን መታደል ነው

  • @Fatma-re5lp
    @Fatma-re5lp Місяць тому +17

    ኡፍ የኔምገድ አላይ ይጨምርላችሁእደዚህ አይነት ሰወችን ስለምታቀርብልን ሀይማኖታችን ውድ እደሆነ በሰለምቴውች ሲነገር ያስገርማል አልሀምዱሊላ አለ ኒእመተል ኢስላም ወድማችንም አላህ ይጨምርልህይጠብቅህ አሚን አላሁመ አሚን

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 Місяць тому +1

    Alilhamdu lilhe lantame allhe selam yasfenlhe allhe yatbekhehe

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n Місяць тому +7

    ማሻአሏህ
    አዋቂ ሰውጋ ማውራት እንደት ዴስስስ ይላል እምቅ እውቀት አይደል እንዴ ያለው ወንድማችን አሏህ ይጨምርልህ እውቀትህን እድሜና ጤና አሏህ ይስጥህ አቦ

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 Місяць тому +12

    ባያልቅ ብየ የተመሰጥኩበት መገደኛ ማሻአላህ ከሳምንት ጀምሮ የኔመገድን በቲቪ ነውእማየው እቤቴ ቁጭ ብየ ኢሻአሏህ😊. ቅመሞች ኑ እንሂድ😂 ከ11 አመት ቡሀላ ሀገሬ ልገባነው አልሀምዱሊላ

    • @BehriyaNujeba
      @BehriyaNujeba Місяць тому +2

      አኮወን ደሰ አለሸ አህቴ መቡሩክ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Місяць тому +12

    ዋው ዋው የሚገርም እይታ ብሩህ ጭቅላት አላህ የፅናክ ይዝድልክ ኢማን 👏👏👏👏👏

  • @AwelM.dbrhan
    @AwelM.dbrhan Місяць тому +2

    ዑመር እንደ ዑመር ፋሩቅ ያድርህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድም

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 Місяць тому +12

    ሱብሀነ አላህ አላሁ አክበር አላህ የሠጠን ትልቅ ኒማ እስልምና አው አልሀምዱሊላህ መጨረሼችንም አሳምረልን ያርብ

  • @sumaya4132
    @sumaya4132 Місяць тому +15

    መነው እንደኔ የኔ መንገድን የምወደው❤👍👍✊👈
    ይችለል የመሥተመር አቅሙ አለው በእወቀት ለይ እወቀትን ይጨምርልህ ማሻ አላህ አላሁ አክበሪ❤❤😮😮

  • @DhsgsGzgs
    @DhsgsGzgs Місяць тому +4

    ወላሂ እወቀቱ ከንግግሩ ያስታወቃል እያንዳንዱ ቃል ሲናገር ግልፅ ነዉ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ አላህ ጉልበቱን ብርታቱን ይስጥህ

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 Місяць тому +7

    ድምፃቼው ኡስታዝመሀመዘይንይመስላል ሱበሀናላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ኡም
      @ኡም Місяць тому +1

      እውን እህቴ ሱብሀንአላህ ድምፅቸው ይመሳሰላል

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Місяць тому

      @@ኡም አዎ

    • @WahidApologist
      @WahidApologist Місяць тому

      መልኩም እሳቸውን ይመስላል።

    • @myhomeyoutube727
      @myhomeyoutube727 Місяць тому +2

      የሚቀራረብ ነገር አላቸው ድምፃቸው ሱብሀን አላህ ሸነሸኽ ሙሀመድ ዘይንዘህረዲን እረጅም እድሜና ጤና ኡለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸው ሁሉንም ኡማ አላል ይኸፍዙኩም

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 Місяць тому +14

    ማሻ አለህ ሶፊ አለህ ይጨምረልሺ ለሰዉ ያለሺ አክብሮት አለህ አይቀይረሺ ያረብ❤❤❤

  • @mohafirsa2535
    @mohafirsa2535 Місяць тому +2

    Masha Allaha ይህ ሰው ለድኑ ብዙ ማገልገል ይችላል አላህ ይርዳው

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +4

    አህለን ማነው እደኔ በጉጉት የጠበቀ ማሻ አላህ አላህ አክበር

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه

    መሸአላህ መሸአላህ አላህ ያጠክርህ👍👍

  • @YishakYimer
    @YishakYimer Місяць тому +2

    If this brother aimed and strive at rigorous Islamic Knowledge, He have the eloquence and intelligence to propagate to islam. Mashalah

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk Місяць тому +4

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ሱበሐናአላህ ያህዲኢ ማን ያሸአ አላሁማ ለካል ሐምድ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤በኔ መንገድ ፕሮግራም ብዙ ትምህርት እያተማርን ነው ሚንበሮች ጀዛኩሙላሁ ኸይር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 Місяць тому +5

    ማሻአላህ አህህለን የኔ መንገድ ሁሌም በጉጉት ይጠበቃል

  • @abrimoRimo
    @abrimoRimo Місяць тому +3

    Hhh mashallah wendme. Omar abren medresa asalefen nbr. netsetser lay betam eneredada nbr. Wellahi desbelognal omar mashallah. Allah yichemereleh!!!

  • @bduhdhdugd1881
    @bduhdhdugd1881 Місяць тому +4

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጀግና አባት 🎉🎉

  • @Nafiaistanbul
    @Nafiaistanbul Місяць тому +2

    اللهم ثبته وإيانا على دينك

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n Місяць тому +3

    Allah የወደደውን ይመራል

  • @KamilJemale
    @KamilJemale Місяць тому +3

    ኢንሸአለህ መስጂዱም ይሰራለቹወል ቢኢዝኒለህ

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج Місяць тому +2

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ 🤲❤️

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ Місяць тому +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አባታቻን

  • @MahamedBeneda
    @MahamedBeneda Місяць тому +2

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ።አላህ በእስልምና ያኑረን በእስልምና ይግደለን አሜን።❤❤❤🎉

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 Місяць тому

    ማሻ አሏህ የማይጠገብ ታሪክ ንግግራቸው ልክ ሼኽ መሃመድ ዘይን ዘህዲን ቁጭ አሏህ ይጠብቆት

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 Місяць тому +2

    ሱብሀን አለህ ❤❤❤❤❤አለሀምዱሊለህ

  • @SimaruKumel
    @SimaruKumel Місяць тому +2

    የዚህን ወንድም የእውቀት ጥልቀት የተገነዘበ ሙስሊም የመጀመሪያ ምኞት አሏህ እስልምና ቢጨምርለት የሚል ምኞት ይሆን ነበር፣ አልሃምዱሊላህ አሏህ እውቀቱም በእስልምናውም አጎናፅፎታል፣ ታዲያ ይህን ሰው በአግባቡ መጠቀም የሙስሊሙ ግዴታ ነው በተለይም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮችና ሌሎችም ዳዒዎች፣ እህታችን እንዲሁ ቴለቪዥን ጣቢያው እንደዚህ ጠቃሚ ሰዎችን ፈልጋቹህ ስለምታቀርቡልን አሏህ መለካም ስራቹህ ይቀበል እናመሠግናለን ❤❤

  • @KamilJemale
    @KamilJemale Місяць тому +2

    ማሸአለህ አለህ ወደደህና ወደሚወደው ዲነልኢስለም መለሰህ

  • @AminaNega-b3h
    @AminaNega-b3h Місяць тому +2

    ማሻአላህ ደሲል

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 14 днів тому

    አላህ ወክበር
    አላህ ወክበር
    አላህ ወክበር

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا Місяць тому

    اللهم إني أسألك هُدوء النَّفس و طمأنينة القَلب و راحة البال وإشراح الصدر و تفريج الهموم.

  • @MakaaAbedelkader
    @MakaaAbedelkader Місяць тому +1

    ሶፊ ሹኮር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @darwwhuhu
    @darwwhuhu Місяць тому +2

    ሚበሮች የሱፍ ን አቅርቡልን ከወድም ከሁሴን ከድር ጋር ሲያስተላልፍልን የነበረውን ወንድም የሱፍን

  • @AsyaHusail
    @AsyaHusail Місяць тому

    ማሻአሏህ,በጣም,ይመስጣል,ታሪኩ,,አሏህይጠብቅህ,,መጨረሻችንን,,አሏህ,ያሳምርልን,አሚንንንንን

  • @SaadaBasto
    @SaadaBasto Місяць тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ አክበር አላሁአክበር

  • @hayat-qn8wg
    @hayat-qn8wg Місяць тому +1

    ማሻ አላህ ገራሚ ኢንተርቪው

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 Місяць тому

    ኧረ ይህ ወንዲም ጎበዝነዉ ማገዝ አለብን ብዙ ስራ ል አላህ ያግዝህ ያረብ

  • @بِسْمِاللَّهِالرَّحْمَٰنِا-ن3و

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ አዎ ሂዳያ ሰው ስለፈለገው አያአገኝም የነብዩ ﷺ አጎት ሀቅ እንደሚነገራቸው ቢያቁም ሂዳያን አልታአደሉም አላህ ለሽው ብቻ ነው የ ሚቸረው እድለና ነክ ኑሮአችንም ሞታችንም በ ኢስላም ያድርገው:: ሌላው የእስልምና ጉዳዮች እንዲ ለኢስላም ለሚሰሩ ወንድሞችን በዘላቂነት ሊደግፍ የገባል እንዲሁም ሙስሊሙ ማህበረሰብ

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v Місяць тому

    Masha Allah Tabarakallah ❤❤❤❤Allah yetabik

  • @AbdulKader-nu3rz
    @AbdulKader-nu3rz Місяць тому +2

    ማሻአላህ ደስየምል ግንዛቤነውያለው ብዙማስተማር ይቺላል።

  • @allahisone3583
    @allahisone3583 Місяць тому +1

    Mashaa Allah Allah yichemirilik wendime btm awaqi nw berta Allah yagizik

  • @noormahad1726
    @noormahad1726 Місяць тому

    Masha Allah tabarakaAllah Allahu Akbar

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Місяць тому

    ማሻአላህ ወንድማችን ሁላችንም ጀዛኩሙሏህ ኸይረን

  • @TamimYy-xj1xc
    @TamimYy-xj1xc Місяць тому

    መሻ አላህ ወላሂ በጠም ደስ ይላል አቤት አገላላፅ 🎉🎉

  • @shemsuidris1021
    @shemsuidris1021 Місяць тому

    Masha Allah Allah wededelh Rebna yhfezek endante Allahu yabzaln

  • @MezidAbuki
    @MezidAbuki Місяць тому

    አላህ ያፅናህ

  • @FetiyaAhmed-dx3mb
    @FetiyaAhmed-dx3mb Місяць тому +1

    Masha Allah

  • @obsinnetiaassa2023
    @obsinnetiaassa2023 Місяць тому

    Masha Allah welcome to slam brother

  • @Sebahsuleyman12
    @Sebahsuleyman12 Місяць тому

    Masllah he is the best smartest person

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Місяць тому +1

    ማሻ አሏህ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz Місяць тому

    መሸሀለ አለዉ አስሊመነዬን❤❤❤❤❤❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Місяць тому

    ማሻ አሏህ አለይክ አሂ

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv Місяць тому

    መሻኣላህ አላህ ይጫምርልህ ቤታሳቦችህንም አላህ ሂዳያ ይስጥልህ ላንታም ላኛም እስልምነን ሳቶነል ባእስልምነ መንጋድም ይግዳላንነነ ያረብ❤❤❤❤❤

  • @hussinharun2749
    @hussinharun2749 Місяць тому

    Manshalllha

  • @Nezifa-j3n
    @Nezifa-j3n Місяць тому +1

    Ymigerm sew subhan Allah

  • @abdul-hakimismail8726
    @abdul-hakimismail8726 Місяць тому

    Thanks!

  • @Nezifa-j3n
    @Nezifa-j3n Місяць тому +1

    Ajib indezhm sewalle

  • @mohammedseid4581
    @mohammedseid4581 Місяць тому

    Mashallah

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry Місяць тому

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @AsyaHusail
    @AsyaHusail Місяць тому

    ወአለይኩምሰላም,ወራህመቱሏሂወበረካቱሁ

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 Місяць тому

    ❤masha’Allah

  • @kuwaitkuwait9388
    @kuwaitkuwait9388 Місяць тому

    Masha allah allah beewuket layi ewoketn yichemrlh🎉🎉🎉🎉

  • @ayandaud5080
    @ayandaud5080 Місяць тому

    MashaAllah

  • @mohamedsultan1595
    @mohamedsultan1595 Місяць тому

    ሱበሀነለህ

  • @sddxvhh5339
    @sddxvhh5339 Місяць тому

    መሸአለህ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Місяць тому

    MashaAllah ❤❤❤

  • @munaali2129
    @munaali2129 Місяць тому

    Brother Omer. When ever you mentioned prophet Mohammed try to say ( Salalahu Aliyhe Waslam)
    MashaAllah, May Allah make it easy for the Dawa

  • @itkerg5389
    @itkerg5389 Місяць тому

    Subahanallh

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Місяць тому

    What a nice lecture, idea thank you for sharing your knowledge jzkumullah brother Omer ❤❤❤

  • @SameraRose
    @SameraRose Місяць тому +1

    ሱባን አላህ አያህ እኮ ይመርጣል ከገለገሁ እምነት ያሉ ባሪኦቹን እኛ ከህስላም ተወልደን ለዲናችን ምንኸም ባሰራ እባካቹ እስልምናአን አናሰድብ ሴቶች ክብራቹን ጠብቁ ወዶች ዲናቹ ጠብቁ አላህ እንፍራ

  • @AbuAbuhamza-dg9mj
    @AbuAbuhamza-dg9mj Місяць тому

    ማሻዓላህ

  • @nefisa17
    @nefisa17 Місяць тому

    May Allah make you the way to hedaya to others out there

  • @gediyontsegaye3349
    @gediyontsegaye3349 Місяць тому

    "በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው።”
    - ማቴዎስ 11፥6

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Місяць тому

      አንድን ፈጣሪ እንደማምለክ ፍፁም ደሰታ የለም አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Місяць тому

    አላህ ለወደደው እስልምናን ይወፍቀዋል!!
    ማሻላህ
    አላህወክበር
    ❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉.

  • @saedaHussen
    @saedaHussen Місяць тому +3

    እስከሚለቀቅ እኔብቻነኝ የምጠብቀው ቅዳሜ

  • @Sematube31
    @Sematube31 Місяць тому

    Subhanallah

  • @WahidApologist
    @WahidApologist Місяць тому +1

    ማሻላህ ዐለይክ ያ ዑመር!
    መቼ ነው እኔ የእኔ መንገድ ላይ የምቀርበው?

  • @zakariyaamaan5386
    @zakariyaamaan5386 Місяць тому

    Masha alah

  • @Alimet-g7n
    @Alimet-g7n Місяць тому +6

    እስኪ ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሰዎች ሃሳባችሁን አካፍሉኝ ጉዳዩ ምን መሰላችሁ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ሀገሬ ደግሞ ወሎ ነው በኛ ሀገር መስጂድ የሚባል የለም ነበር ከዚያ የሀገሪቱ ተወላጆች ያቅማችንን አዋጥተን አነስ ያለ መስጂድ አሰርተን ነበር ግን ቁረዓን የሚያስቀራ ሰው አጣን ።እዛ ቦታ አንድም የሌላ እምነት ተከታይ የለም ሁሉም ሙስሊም ግን Missioner ከገባ በጣም ከባድ ነው ስለዚህ አስቀድመን ድኑን ልናሳውቃቸው ይገባል ደግሞ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሃሳባችሁን reply Adrgulgn በአሏህ እንተባበር

    • @EbrahimAkmel-qg2bm
      @EbrahimAkmel-qg2bm Місяць тому +2

      የከባቢ ልጆች ታገጫጭታቹ ኡስተዝ ቅጠሩ እኔም የቅሜን አግዛቹሃላው

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Місяць тому

      ኡዝታዝ መቅጠር አልተቻለም😢??

    • @Alimet-g7n
      @Alimet-g7n Місяць тому

      @@reyuyenu340 አዎ ብዙ ሰው ቸልተኛ ነው

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Місяць тому

      @@Alimet-g7n ሙሰሊሞችም ዱኒያ ላይ ብቻ ሆነ focus ምናደርገዉ አላህ ይዘንልን😭

    • @Alimet-g7n
      @Alimet-g7n Місяць тому

      @@EbrahimAkmel-qg2bm እኔም ብዬ ነበር ግን ብቻዬን አልቻልኩም ሁለት ነገር ያስጨንቀኛል 1ኛ ሰዎች ኢስላማዊ እውቀት ባለማግኘታቸው 2ኛ የተሰራው መስጂድ ምንም አይነት እውቀት እየሰጠ ስላልሆነ እኔ በወጣው ወጪ ተጠያቂ እንዳልሆን

  • @ademomer7073
    @ademomer7073 Місяць тому

    ማሻአላህ አላህሆይ መንገዳቺንን የተስተካከለ አድርግልን የረቢ ❤❤❤❤❤

  • @HawaJafer
    @HawaJafer Місяць тому

    Mashaala❤🎉

  • @SameraJabet
    @SameraJabet Місяць тому

    አህልንየኔውድእንኳንደናመጠሹ❤❤❤❤

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ Місяць тому +2

    አላህ ይዘንልን ወላሂ እኛ ሙስሊሞች የማንም እርዳታ ሳያስፈልገን ብዙ መስራት እንችላለን ግን የሀገር ውጥ ዳእዋ የሚደረግበት በየ አቅማችን ጠብ የምናደርግበት አንድ ወጥ የሆነ መንገድ መበጀት አለበት በጊዜው በእውቀት በየጎዳናው ለሚለፉ ትንሽ ትልቅ ሳይል ያለውን አምስት አስር በመጅሊስ እውቅና ተሰጥቶት መላ ቢበጅለት ወደ ገጠር ክፍለ ሀገር ባጀት ስለሚያስፈልገው ሁሉም ከተሜ አሻራውን ማሳረፍ አለበት ከእኔ ጭምር

  • @ellaliverpool-sb3jz
    @ellaliverpool-sb3jz Місяць тому +4

    ዉሀ መቅረብ አለበት እንደ ሚዲያ ያጀማአ ምን ትላላቹ ሶፍትም እንደዛ መቅረብ አለበት

  • @AbdallaArsi
    @AbdallaArsi Місяць тому

    Please give him more time ??

  • @Hነኝቢትሰኢዲ
    @Hነኝቢትሰኢዲ Місяць тому +1

    አህለን

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 Місяць тому

    Sweet this days your Mic is not clear 🎉❤🎉

  • @zenebuali
    @zenebuali Місяць тому

    Allahu Akbar

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs Місяць тому

    ወይ አህለን አህለን ትንሽ አመለጠኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አይይይ

  • @abuabu4272
    @abuabu4272 Місяць тому +1

    سبحان الله

  • @LouatLouat-wi3ir
    @LouatLouat-wi3ir Місяць тому

    አህሌን የኔ መንገድ በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @Muja_Mercury
    @Muja_Mercury Місяць тому

    በአንድ ክፍል ማያልቅ ታሪክ ነበር 😢

  • @AbduYimam-fs5kz
    @AbduYimam-fs5kz Місяць тому +1

    Sofia microphone 🎤 has technical problem