ከካቶሊክ የወጣችው የምዕረግ ተሰላሚ 30 ትምህርት A+ አመጣች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 чер 2024
  • ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund.com/projects/mi...
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    UA-cam / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 26

  • @amlakeyosef
    @amlakeyosef 11 днів тому +3

    ጅግና ሓፍተይ ኣሰይ እልልልልል❤❤❤❤❤

  • @abbayonasyohanes4685
    @abbayonasyohanes4685 10 днів тому +8

    ሲጀመር ካቶሊክ ኣልነበረችም። እንደ ማንም ህጻን በኤርትራ ካቶሊክና ኦርቶዶክስ ኣማኞች በፍቅር ስለሚኖሩ፣ ብዙ ኦርቶዶክሶች በካቶሊካ ቤተክርስትያን ተምረው እውቀት ኣግኝተው ሕይወታቸው በመምራት ኣመርቂ ውጤት ኣግኝተዋል። ስለዚህ ከካቶሊክ የወጣችው ተብሎ ኣርእስት መስጠት ትክክል ኣይደለም። ይልቊንም በትምህርቷ ጎበዝ የሆነች ኦርቶዶክሳዊት ሴት ተሸላሚ ተብሎ ኣርእስት ቢሰጥ ጥሩ ነበር። የሃይማኖት ኣክራሪነት በዚህ 21 ክፍለዘመን ተገቢ ኣይደለም። ያም ሆነ ይህ ጎበዝ ተማሪ በማለት በዲስፕሊን ማለፍ መርጠናል። ሚዳያ የሃይማኖት ተቅዋማት የሚያጣላ ሳይሆን ለፍቅር የሚሰራ መሆን ኣለበት።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 10 днів тому +3

      ከካቶሊክ ወጣች ቢባልስ????? ልጅቷ ካቶሊክ ከነበረች ወጣው ማለት ትችላለች ምክንያቱም ኦርቶዶክስ እና ካቶሊክ አንድ አደለም የአስተምሮ እና የቅኖና ልዩነት አለው :::ስለዚህ እዉነት የሆነው ማንነቷን ነው የተናገረች

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 11 днів тому +1

    አቤት ለሁላችንም ይግለጽልን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 11 днів тому +1

    ጎበዝ

  • @MORNINGSTAR21712
    @MORNINGSTAR21712 11 днів тому +1

    God bless you with more knowledge and wisdom sistuye!

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v 10 днів тому

    እንኳንአብሮአደርሰንያቢእንወዱሀለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @paulton1234
    @paulton1234 9 днів тому

    ርዕስ በማስጮህ አንደኛ የሆነ ዮቱብ

  • @girmatilahun3858
    @girmatilahun3858 6 днів тому

    ስለእምነት እናስተምራለን እያላችሁ ከፖለቲከኞች የባሰ ፕሮፓጋንዳ ተኮር ከመንፈሳዊነት ያፈነገጠ ርእስ መስጠት ያሳፍራል!!! እህታችን ግን እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ጥበቡን ይግለጽልሽ!!!

  • @Saraguta-zn9md
    @Saraguta-zn9md 9 днів тому

    የኮርስ uc ነዉ ወይስ በግልፅ ይነገረን

  • @RedietFikade
    @RedietFikade 10 днів тому

    Lememare Lememezegebe men men nw yemiyasfelegewe

  • @luwamy
    @luwamy 11 днів тому

    Egziabher yabertash ehtie lebzu siet msalie nesh ayzosh.

  • @hadushatenaw5869
    @hadushatenaw5869 11 днів тому

    Correct it the Grammar of the Language As u ምዕረግ ተሰላሚ Written The Name of the Media Art

  • @YosefYosef-q9j
    @YosefYosef-q9j 10 днів тому

    Jaginh ith tawaidh lazalalmh tinur ahuimh bach Gobz ith

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l 11 днів тому +1

    30 ትምህርት A+ ቆይ ግን 30 ትምህርት አለ እንዴ?

    • @golgota2123
      @golgota2123 11 днів тому

      ኦርቶዶክስ እኮ ናት ምነው ምነው ተዋህዶ ሆነን በስም ስለምንኖር አይገባንም ዝም እንበል እስኪ

    • @mek14913
      @mek14913 11 днів тому +2

      ይመስለኛል ልክ እንደ ዩኒቨርሲቲ በአንድ ሴሚስተር 5 እና 6 ኮርስ ከዛ ለአመታት ስትማሪ አጠቃላይ እንደዛ ይመጣል

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 11 днів тому +2

      ይሄይገርምሻል መቼተነካ የተዋሕዶ እውቀት ሀይቅነው ቢዝቁት ያልቃል ያማለትነው

    • @dyhsdgg1625
      @dyhsdgg1625 11 днів тому +2

      አዎ 30 ማለት የሳብጀክት ብዛት ሳይሆን የኮርሱ ብዛት ነው

    • @user-yv4te8rf4l
      @user-yv4te8rf4l 10 днів тому

      @@golgota2123 ጥያቄ ነው እኮ? አንተ ካወቅህ ንገረኝ ስለማላውቅ ነው

  • @user-ft8bl6vf4l
    @user-ft8bl6vf4l 11 днів тому

    not trust her