Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሁንም ከእውነት ጋር ተጋፍጥ ለአማራ ሕዝብ ስለሆን ይምታታገለው በርታ ዘመዴ ድል ለፋኖ
ዘመድኩን ለምን ዝም ብለህ ወደብልፅግና አትገባም ::
እንደኔ የዘመድሁን እኔን አትንኩ፣ እኔ ሃቀኛ ነኝ፣ ከእኔ ከተጣላችሁ ትጠፋላችሁ የሚል ትእቢት እንዲላበስ ያደረገው የእኛው ሰው ነው። የግለሰቦችን ብር እየለቃቀሙ፣ ህይወታቸውን ሰጥተው፣ ልጆቻቸውን በትነው በጥይት አረር የሚቃጠሉትን ማብጠልጠል እንደ እኔ ድንቁርና ነው።
Zemene the generation Gift 🎁 ❤❤❤from God.
እኔ የጎጃም አማራ ነኝ መምህር ዘመዴ በእኔ እምነት አንተ የአማራ ህዝብን የህልውና ትግል የሚጎዳ ነገር ትሰራለህ የሚል ቅንጣት ታክል ጥርጣሬ የለኝም ። የትኛውንም የአማራ ክፍለ ሀገር ፋኖ መረዎችን እንደምተቸው የጎጃምን የፋኖ መሪዎችን መተቸትህ ትክክል ነው ። ማንም ይሁን ማን ከአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የሚያንስ እንጂ የሚበልጥ ስለማይኖር ። እናንት ለአማራ ህዝብ ዋጋ እየከፈላችሁ ያላችሁ ታጋዮችም የማይሳሳት የማይሰራ ብቻ ነው እናም ስትተቹ ለምን ተተቹ አትበሉ ፤ትችቱ ትግሉን ለፍሬ ለማብቃት ነውና።
እኔ የጎጃም አማራ ነኝ ማለት ምን ማለት ነው? አይ የጎጥ ደዌ ደሞ ለዚህ አሉባልተኛ ጥብቅና ልትቆም ትዳዳለህ አንዳንዶቹ ጎጃሜ ነን የምትሉ ከወያኔ የምትጋሩት የዘረኛነት ደዌ ተጠቂዎች ናችሁና ቀሪዎቹን በመንጋ እንዳትበክሏቸው አንድ ከአባባልህ የምስማማበትም የማምንበትም ቢኖር ማንም መተቸት አለበት አውቆም ባለማወቅም ግድፈት ቢፈፅም መታረምም መተቸትም አለበት ግን ከእውቀት በተራቆተ በስድብ ሻምፒዮን ለመሆን ከሚንደረደር ቢጤህ ዘመድኩን አይደለም።
ፓፓፓፓ ከምርህ ነው😂😂😂😂😂😂
ማሃይም ውጣ
@Hab-l7t ዘርማንዝርህን ላውጣልህ ዘረ-ቢስ ወፍ ዘራሽ😁😁😁
በርታ ዘመዴ❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤❤
ዘመድኩን በቃ ስለ አንድነት ብቻ ስበክ አንድ አርጋቸው ዘመዴ
በርታ ዘመዴ:: ይጥራ ነገሩ ይጥራ:::
እውነት ወዴት አለች። በራሴ ብዙ ተመራመርሁ ብዙ ስህተቶች እየታዩኝ ነው። ለጊዜው ዘመዴ ጋር ያለው የእውነት ሚዛን የሚደፋ ይመስለኛል። ይህ ጦርነት እንዳይቁጭ የሚፈልጉ የእለት ገቢያቸው እንዳይቋረጥ የሚፈልጉ እንዳሉ ወለል ብሎ እየታየኝ።
ዘመዴ ነው ዘመነ ትክክል የሚያሰኝ ጥያቄን ምን አመጣው? ምንም የሚያገናቸው የሀሳብ ግጭት የለም። አታቀሳስሩ ስህተት ካለ መጠየቅ ግድ ነው መታረምም አለበት።
ዘመዴ እውነት አለው በእርግጠኝነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትሽ ዱቄታም
@Hule-adis ማለት ምን ማለት ነው መሳደብ በማስረጃ ማቅረብ ነው እንጂ ስድብን ምን አመጣው
@RodiBayou ልዩነቱ ዘመድኩን መሬት ላይ እየተከፈለ ያለዉን መስዋዕትነት አያዉቀዉም። ፋኖ አስረስ ዳምጤ ከጎኑ የሚታገል ጓደኛዉ በሞት ሲለየዉ ስሜታዊ ሆኖ ምንም ሊናገር ይችላል። ይሄንን ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ መተቸት በጣም ቀላል ነዉ። ሲቀጥል ሚዲያ ላይ እንትና እንደዚህ አለ ብሎ ማዉራት ሜሬት ላይ ያለዉን ትግል ሊጎዳ እንደሚችል መገንዘብ አለበት። ስለዚህ አስረስ ሺ ግዜ ቢሳሳት እንኳን ስህተቱን በዉስጥ ማረም እንጅ ሚዲያ ላይ ማዉጣት ተገቢ አይደለም። ቆም ብሎ ማሰብ ይሻላል
@@Hule-adis ትክክል ነክ በርግጥ ግን ዘመዴ ህዝብ ከማንም በላይ ዋጋ ከፍሏል ይህንን መካድ ሀጤያት ነው።ሲቀጥል የሌባ መድሀኔት ነው እግር በእግር እየተከታተለ ስለሚያጋልጣቸው ይፈሩታል እዳልከው ትግሎ ያለው መሬት ላይ ነው እስክንድርም እኮ ያለው እዛው ነው የአማራን ትግል እየከፋፈለ ዋጋ የሚያስከፍል!?መሬት ላይ ስላሉ ስህተት ሲሰሩ ለምን ይተቻሉ አይባልም ! ብዙ ሌቦች እና የአማራት ትንሣኤ የሚያጨልሙ ሺ ናቸው። ስለ አስረስ አላውቅም ግን ለምን አስረስ ተነካ ለምን ዘመነ ተተቸ ለምን ዋርካው ስሙ ተነካ አይባልም ሰው ናቸው ይሳሳታሉ ጉጃሚ ስለ ሆነ ነው ጉንደሪ አይባልም ነውር ነው።ሰው ናቸው ይሳሳታሉም ግን ወደድንም ጠላንም ትግሎ የአማራ ህዝብ እንጂ የአስረስ እና በሁሉም ዞን ያሉ አመራሩች አይደለም ሁሉም የአማራ ህዝብ መብት አለው እንደ ህዝብ አትኖርም ዘርክ ይጥፋ ተብሎ የተፈረደበት ህዝብ ነው እንጂ የማንም ግለሰብ ስም የሚጠበቅበት አይደለም ።
@RodiBayou አስረስም ይሁን ዘመነ, እስክንድርም ይሁን ምሬ ለግል ጥቅም አይደለም ነየሚታገሉት። ስለዚህ የሚያስታርቅ እንጅ የሚከፋፍል ሀሳብ እንዲሰጥ ለዘመድኩን ማንም ስልጣን አልሰጠዉም። ሀሳብ መስጠት እና መደገፍ ይችላል። ከዛ ዉጪ በጥይት መሃል ሆኖ የሚታገልን ሰዉ እኔ በነገርኩህ ብቻ ሂድ ማለት ቀሽምነት ነዉ። ለማንኛዉም
ያከብርንህን ያህል አዋረድንህ ባለጌ ነህ ዘመድኩን የእውነት አራህ
ህሊና ካለህ አስረስ ማረ ለማን እንደሚሰራ ማወቅ ትችላለህ፦የሚደዋወላቸውን ሰዎች በማየት፣ድርድር ድርድር እያለ ሲያላዝን፣ያለፈ ጊዜ የቅርብ የፖለቲካ ወዳጆቹን በማየት መለየት ይቻላል። ገና ያየሁት እለት ነው የሴራ ሰውና ብአዴን መሆኑንና አንድ ቀን የአማራን ትግል ጠልፎ ጉድ እንደሚያስብል እረዳ ነበር። ዘመድኩን በቀለን በርታ በሉት
Zemede ante meret lay kalew fano tigil ante leamahara hizib kemititagelew tigil ekul new iwinetegna yeigizihabiher sew neh fetari tsegawn yabzalih bezih zemen iwinetegna tenagari ayiwededim yefelegutin yawru zemede ❤❤❤
የቄስ ማስት አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባለቤቷን መጽሐፍ አጠበች እንዳይሆንብህ ምጥንቃቅ ያምራል ብሎ ከመናገር ይከፋል ብሎ መተው ጠቢብነት ነው።
ጎንደርን ሲናገር ሸዋን ሲናገር ነበር መተቸት
ነፍሱን ኑሮዉን ሁሉ ነገሩን ሰጥቶ ግምባር ላይ ያለ ሰው እና በሞቀ ቤቱ የሚኖር ሰው ማወዳደር አይመጥንም::
ነፍሱን እና ኑሮውን ሰጥቶ ትግል ከጀመረ በኋላ የአማራን ህዘብ ቁም ስቅሉን ማሳየት ግን ተገቢ ነው? በየመንገዱ ፋኖ ነኝ ባይ ወሮ በላ ሲንገላታ የሚውለው ፣መታወቂያና የጤና መድህን አሳድሰሃል በማለት ግንዘብ የሚጠየቀውን አማራ አስበኸዋል?
ቆቱ በርታ እስከ ማዚያ ከቆየህ እናደምጣለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘመዴ ግን ይዋሻል ብላችሁ ነው እኔ አይዋሽም ነው እምለው ዘመዴ ጀምሮር ያላሸነፈው የለም ❤❤❤
ዘመዴ አሁንስ አበዛሃው!! በዚህ ሁኔታ በአደባባይ መናገርህ ፣ ነውር ነው። ነውር ብቻ ሳይሆን ፣ አለማወቅና ድንቁርና ነው!!
ቱል ቱላው ቆቱ አንተ የምትለውይለያል አማራ ሆኖ ለነፃነት ሌት ተቀን ከጠላት ጋር ጉሩቦ ለጉርቦ የሚተናነቀው የጫካው ጀግና ፋኖ ሊገድል ከመጣ እናትም ይሁን አባት ከመግስት ጎን ሆኖ ከመጣ ምንም ማድረግ አይቻለም የአላማ ጉዳይ ነው ዘመድኩን ውሻው ውሻው ውሻው እረፍ እረፍ ከመግስት የተላከልህን ነው አንተ የብልፅግና ወኪል ነህ በእግዚአብሔር ታገኘዋለህ በርታታታ
ዘመዴ በጣም ትክክል ነው።ብዙ ጥፍቶች አሉ መነገር አለበት
እባክህ ዘመድኩን ትግሉን ወደኋላ አትጓትተው ለማንም አይበጅም ላንተም አይጠቅምህም።
ዘመድኩን ትክክል ነው። ትንሽ ስህተቱ ሚዲያ ላይ ቸኩሎ ማውጣቱ ነው። አስረስን ለማወቅ የሚያለቅሱለትን ማየት ብቻ በቂ ነው። መሳይ መኮንን በሚዛን ሊታይ የሚገባው ጋዜጠኛ እንጂ በየእለቱ መግለጫና የድል ዜና የሚዘገብለት ሰው አይደለም ።
zemede ewunet alew bye amnalehu
ዘመድኩን አረፍ እረፍ አረፍ ብለንሃል እኔ የሚገርመኝ መጨረሻህ ግን እንደ ዳቢሎስ በጠብ ነው የምትገላገለው ይገርማል ነገርህ ሁሉ የጨቭራ ትግል ገብትህ አትበጥብጥ ከእንግዲህ ሁሉ አውቆሃል አብቅቷልሃል ወንድም ቆቱቱቱቱቱ ቆታታታቱቱቱቱ ቻው ቻው ቻው
ይህ ዘመድኩን የሚባል ሰው በጣም ይቀፈኛል በተለይ በፋኖ ጉዳይ ለማንኛውም ቢጠቅምም ባይጠቅምም ለተሻለ ጥንቃቄ ቢወገድና በእርሱ የሚገኝ መልካም ነገር ካለ ቢቀር ጥሩ ውሳኔ ይመስለኛል
ደሞ ብለህ ብለህ ትላንት ስትክበው የነበረውን የጎጃም ፋኖን እና አስረስ ማረ ዳምጤን ዞርከው ---
ዘመዴ የፋኖን ትግል ማገዝ ያለብህን እስከ የት መሆን እንዳለበት ለይተክ እውቅ ለዚህ በደንብ አስብበት ዘመዴ!!! አርበኛ አስረስ እንዳለውም ለመሣይ የሠጠው መግለጫ ወይም አስተያየት እጅግ ትክክል ነው ይሄንም ጥያቄ ካለህ ጥያቄህን በአግባቡ ለአመራሩ ለጀግናው አርበኛ ከማንሳት መለስ ለዚህ ሚዲያ ብቻ መግለጫ ስጥ ለዛ ስጥ የማለት መብትም ሥልጣንም የለክም!!! በዚህ ደረጃ ስለ ግል ሁኔታውም እና ከፋኖ መሪዎች ጋር በነበረክ መቀራረብ የምታገኛቸውን ሚስጥራዊ መረጃዎችን ይፋ ከማውጣትም ተቆጠብ የምር ፋኖን የምትደግፍ ከሆነ ሁሉንም ነገር በልክ አድርግ ነው የኛ ምክር ዘመዴ!!!
ዘመዴ ትክክል ነህ ለእውነት ቁም አሁንም ፋኖች እባካችሁ ለአማራ ቁሙ ጫካ ሰለገባህ ለአማራ ቁመሀል ማለት አደለም መሪዎች አሁንም ቆም ብላችሁ አስቡ እባካችሁ ለአማራ ነው ትግላችሁ ነው ለስልጣን አዝናለሁ በጣም ለሀገር ይበቃሉ የተባላችሁ ለሰፈር ሳትሆኑ ቀራችሁ
ዘመዴ ያነሳቸው ዋና ዋና ነጥቦቹን ሲገባኝ .... እንቅልፍ አጣሁ። ፍርሀት ለቀቁብኝ። ነጭ ላብ አላበኝ። ልቤ በጭንቀት ተይዛለች ። ጎጃም ዘመነን ጠብቅ ። ጎጃም ልጆችህን ጠብቅ !!! ዘመነ ተጠለፈ ማለት የፋኖ ትግል አለቀለት !!!!!!!
አይ ዘመዴ ዞረህ ዞረህ ወደ ቤትህ ገብተህ ጭምብልህን አወለቅካት ይህ ነው የአማራ ችግር ሁል ጊዜ ከአራጁ።
ከምር ዘመዴ በመረጃና በማስረጃ ነው ሀሳብን የሚናገር ዘመዴ እውነት አለው
መርሕ አልባ ዘመድሁን::እባክህ እርፍ::እግዚአብሔርን ፍራ::
ምነው አገው ሸንጎ ተበሳጨክ
የትግሬውን ምርኮኛ ማነው የለቀቀው እስቲ መልስ ለአማራ ህዝብ አንተ ወያኔን ናፋቂ ጉዳችሁ ወጣ
Memihr Zemedkun Bekele is 100 % right.
ዘመድኩን ለብልፅግና እየሰራ ነዉ
ትክክል
ዘመዴ አንተን እኮ ጊዮርጊስ ሞቡሊጋ መዝሙር ቤት ነበረህ የቤተ ክርስቲን ሰው ነህ ወይንስ ፖለቲክኛ
ዘመዴ ይቺ ዘመን ለእወነተኞች አትሆንም ይህ ደግሞ የአውሬው ዳቢሎስ ስራ ነው የሚያምን ያምናል ግን አንድ ነገር ብናገር ዘመዴ አንተ ነገሮችን ካለፉ ነው የምታወጣቸው ነገር ግን ከፊት ከፊት ችግሮችን እያወጣህ ለአማራ ህዝብ ድምፅ ሁን ምክንያቱም ጀብ ካለፈ ውሻ ጮኸ እንዳይሆን ይሄ ሁሉ ችግር ተቀምጦ ለምን መጀመረያ እያንዳንዳቸውን የፋኖ መሪዎች እየደወልክ ነገሮችን ወዲያውኑ ማወጣት አለብህ ለሌላው ጫጫታ አትጨነቅ
አይ ዘመዴ አሁንስ ትችትህ ሰለቸኝ ሁሉን ልርገጥ አልክሳ!
ዘመድኩን ለምን ትጭማለቃለል? ሲጀመር የምታውቀው ስድብ ነው ፡ለምን የእርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ ውስጥ አልተመረጥኩም እያልክ ነው
የስልክ እሪከርድ በዚህ ልክ አይሰማም ከአገዛዙ ጋር ግንኙነት አለህ።ምክንያቱም እኔ የቴሌ ሠራተኛ ነኝ በደብ አውቃለው በደብ አገዛዙ ነው እየሰጠህ ያለህ።
ነጭ ነጮን ወጥር ዘመዴ የመምህራኑን ነገር ነጭ ነጮን
ዘሜ ትለያለህ
ዘመድኩን እሚባል ደንቆሮ በፊትም አልወደዉም አሁን ደግሞ ቋቅ አለኝ።ጀዝባ
ፈንዳ ምንም ስህተት አላይንበትም
@@JohnSemart Bushti yehone dedeb jeziba media lay silechohe ke asres gar 1 emitareg kehone aligebahim mahiyim neh
ዘመዴን መጠርጠር ጀመርሁ። የዛሬ አነጋገሩ ባንዳ ባንዳ ይሸታል።
በርታ ዘመዴ ካልደፈረሰ አይጠራም......
እረ ተዉ ዘመዴ እባክህ ስለ እውነት ብቻ ኑር
እየተቃጠልኩ እስቃለሁ አለች "ቆሎ" ፡፡ ዘመዴ እያረርክ እንደሚትስቅ ይታወቅብሃል የምር ፡፡ ቻለዉ፡፡
በተወሰነ ደረጃ ልክ ነህ እኮ! ለምሳሌ የኔ እህት አስተማሪ ናት ፋኖ ከጓደኞቻቸው ጋር ይዘዋት መክረው እና አስፈርመው ነው የለቀቋት!!! ግን ዘመዴ ጥሩ ሆነክ እያለ በፋኖ ላይ የመሪነት ሚና ልጫወት አትበል ነው ምክራችን።
ዘመዴ እውነት ነው የምትናገረው ነገር ግን ውዝግቡ በሚድያ ስለሆነ በግራ ቀኛችሁ ስሜት ውስች ስለሚየሳገባ ትእግስት ያስፈልጋል ትግ ግን መሬት ላይ ያሉ ሰወች ይምሩት ዘመዴ ስሜታዊ አትሁን ብዙ ነገሮች በትእግስት የሚታለፉ ነገሮች የኖራሉ ፍጹም እና ትክክል የሆነ ስራ የሚሰራበት የተደራጀ መስመር ለመያዘ ገና ነው
የዘመድኩን ችግሩ ሁልግዜ ትኩረት የሚያደረገው ፋኖዎችን የማግባባት ሳይሆን መከፈፈል ይበዛዋል
ዘመዴ ትክክል ነህ ። እውነት ታሽንፈለህ
ሁሉም ስልጣን ነጣቂ የፋኖ ትግል ድሉ ሲጎመራ ለመንጠቅ የሚታገሉት ጥንቃቄ ያስልጋል ድል ለፋኖ
አይ ዘመድኩም ፋኖወች ወደ አንድ ለመምጣት ሲነጋገሩ አጀንዳ እየፈጠረ እንዲለያዩ ይሰራል አላማው ምን እንደሆነግራ የሚገባ ግለሰብ እየሆነ መጥቷል
ዘመዴ በርታ እውነት አተጋር ነው
ዘመዴ ነጭነጯ ብለህ ጥቁር እንዳይሆንብህእኔ የምለው ብቻ ትክክል ነው በሚል ያለ አካሄድ መልካም አይሆንም ትግሉን ይጔዳል ወይ ብለህ ህሊናችን ጠይቅ የምወድህን ያህል አስቀየምከን ትግሉን እንደ ዓይናችን ብሌን እንጠብቅ
አንተን ፋኖን አዛዥ ያረገህ ማን ? ዳኛስ ያረገህስ ማን ? አረ ሁሉ ስርዓት አለው ለማንስ ይጠቅማልስ?ከጠላት ጋር በትንቅንቅ ጊዜ እስቲ ዝም ብሎ እንዳሻ የሞቀ ቤት ተቀምጦ አይወራም
እውነት የሚናገር አይወደድም ዘመዴ ቀጥል
ዘመዴ አካሄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመዴ ለፍተሀል እወነት ነዉ ግን በዉስጥ ጉዳይ ሚያልቅ ነገር አዉጠህ ለጠላት መልቀቅ አልነበረብህም አሁንም በዉስጥ ቤታችሁን ዘግታችሁ ተነጋገሩ እንጁ እወነት ነዉ ፍኖ እዲጠነክ እንቅልፍ አጠህ ሰርተሀል እና የአማራ ህዝብም በዚህ ልክ ያቃል
ዘመድኩን የምላስ አርበኛ ነው ለኢትዮቭ ሽቀላ ።መሬት ትግሉ ላይ ያለው ዘመነ ነው።
የዘመነ ሀሳብ ግልጽ ነው ፋኖ ከእኔ ውጭ መሪ ሊኖረው አይገባም እኔ ብቻ ነኝ የፋኖ መሪ ለማለት ነው።
በፋኖ አንደራደርም።የማንም ጎዳና ደብተራ እየተነሳ ሊመራ ይፈልጋል ለማኝ የአማራ ልጆች ናቸው እኮ ከጎዳና አውጥተው ባለማዕረግ ያደረጉት ዛሬ ፋኖን በመከፋፈልና ገንዘብ በመሸቀል ሊኖር ይፈልጋል አይችልም።
ወንድምየ በቤታቸው እረማቸው አወ ተነጋገሩ ግን አሁን ባለው አካሄድህ ከባድ አደጋ አለው በፈጠረህ እባክህ ትግል እኮ ብዙ ችግር አለው ከመጨረሻው የደረሱት ስተታቸውን በውስጥ አርመው ነው እደዝህ አይደለም የአማራው ሲሆን ለምን በቴለቭጅን ወንድሜ አጠያየቅህ ሲሜታዊ በእልክ ይመስላል እባክህ ስለእግዛብሄር አካሄድህን አስተካክል ግን ዝም በል ማለቴ አይደለም በቤታቸው
ዘመድኩን የምትባል ምላሳም አንድም ቀን በጎ ነገር ከምላስህ ሲወጣ ሰምቸ አላዉቅም።ሁሌም ተንኮል የተሞላበት መርዝ መትፋት ብቻ። በፖለቲካዉም በሀይማኖትም ።መጨረሻህ ምን ሊሆን እንደሚችል ማየት ነዉ የምፈልግ።እግዚአብሔርን በምትል ማታለያ ስንቱን ተፋህዉ።poultices vs religion and info..
Atblalu amedamoch. mister teshefafenu rasachun le telat eyasetachu new
በትክክል ሀገር ያፈርሳል ለክ ወንድማችን ጥሩ ብለሃል አፍየሚጎርሰውን እጅ ይመጥነዋል ይባላል አይደል
በርታ እውነት አርነት ታወጣለች
እውነት እውነት እውነት እላችኋለሁ ነው ያለው አምላክም ስለዚህ እውነትህነ በርታ
Bravour ዘመዴ Smart ብቻ ሳይሆን Sympathisch ነው ነገርህ የሚሰደብ ካለብኝ ንፍጥ አፍንጫዬ ላይ ሁልግዜ ምታይ ከሆነ ንፍጣም ብትለኝ ችግር የለበትም ማጽዳት ግዴታዬ ስለነበር ።ሚሰደብ የሰው አሳማ ካለ አለም ልክልኩን መንገር ቅንጣት ሃጢያት የለበትም ።
ዘመዴ❤
እመኑኝ የትግሉ መሪ በሂደት ሚታይ ነው ማንም የተተከለ አይመስለኝም ።ከኔየተሻለ ከመጣ ለመቀበል ዝግጁነት ሕዝብን ማክበር መውደድ ደግ መመኘትም ነውና።
ZEMEDKUN. ERE TEW ANTE SEWEYA LIK YENUREHE ENDE LIJ AYADREGEHE..
ዘመዴ እርግጥ በርታ ሆኖም ግን አንዳንዴ እንደ ኣብዛኛው ኢትዮጵያዊ መሆንም ይበጃል ፤ እኔ ግን ዘወትር ኣደንቅሃለሁ እወድሃለሁም ።
ጎጃም እንዲህ ከሆነ በመከራ ውስጥ ነው ማለት ነው። ዘመዴ አዝረጥርጠው። ግን እኔ እምፈራው የአብይ አህመድ መልከተኛ ሆነህ እንደሆን ነው። መክንያቱም ገንዘብ ክፉ ነው።
ዘመኑን ያመነ
ዘመዴ አሁን ገና ወጥ እየረገጥህ መጣህ
ወጥ ሳይሆን ዓይንም እየጠነቆለ ነው
ይሄ ሌላ መልእክት አለው, ለአማራ ቆምኩ ይልሀል ግን አማራን ለመከፋፈል መርዝ ይረጫል
@@dessiekelemu2864አይንህን እየከፈተልህ ነው ከገባህ
አቤት፣ አሁን በእናንተ ቤት አውርታችሁ ሙታችኋል። ሙትቻ ፣ንቅል ሙጄሊያም ሁላ።ኮሜንት የጻፋችሁን ነው ሌላ አይደለም።
ምንም የተረገጠ ነገር የለም ። ነገሩ ትግልን የማዳን እንጂ ግለሰብ የማንገስ አይደለም ። እውነትን መደበቅ አይቻልም ምናልባት የዘመድኩን አካሄድ በዚህ ልክ ባይሆን እላለሁ እንጂ እውነት ያለው ዘመድኩን ጋር ነው። እውነትን ተጋፈጡ አላማው አስረስን ማትረፍ ሳይሆን ትግሉን ማሻገር ነው። ህዝቡ እውነቱን ያውቃል ጎጃም ስለገባ ተሳስቷል ማለት ነውር ነው። እኔ የሸዋ ተወላጅ ነኝ ሸዋ ላይ የተነገረው ሁሉ ትክክል ነው ''አለባብሶ ቢያርሱ በአረም ይመለሱ'' ነውና ከአሁኑ መፅዳት ያለበት ይፀዳል።
Ere Zemede, ebakih kezih tegil letewosene gize zewor bel. Yewodedikuhin yahil litelah new! Nigigiru hulu tenegna ayidelem. Belitsigehal.
እውነተኛ ታጋይና አታጋይ ጥፋቱን ስትነግረው ይስተካከላል ይወድህማል ሌባውና ቅጥረኛው ግን በጠላትነት ይፈርጅሀል እንዲያ በለው ይስተካከል
Zemde beretalen medere lebahula agaletelen
ካሁን በዋላ እንደዘመድኩን ያሉ ደናቁርት አክራሪ ክርስቱያኖች ከምድረገፅ ይጠፋሎ ፋኖ ከጠፋ ይህ ነዉ ጨዋተዉ
ይሄን ጽሑፍ በፋኖ ውስጥ ሁኖ ማን እንደ ጻፈው ባላውቅም እኔ መጀመሪያ የሰማሁት ማርካ ገደለችው ሳይሆን ውጊያ ላይ እንደገደለችው እንጅ ምርኮኛውን ገደለችው የሚል አይደለም "ማርካ" የሚለው ሆን ተብሎ የገባ ይመስለኛል። ለዚህ ነው አሁን ዘመድሁን አዛኝ መስሎ መርዙን ሚረጨው። መምህራንን ቢሆን ሁሉንም መምህራን አይደለም ግን የሚሰልሉና ለወራሪው ጦርና ለብልፅግና ሚገረዱትን በዚህ የምትጠረጠር ከሆነ መምህርም ሁን ሌላ አይቀርልህም። ትግል ላይ ነን ያውም የነፍጥ፣ ትግሉ ማይክራፎን ይዞ መዘርጠጥ አይደለም።
እባካችሁ ጋዘጠኞች ከመለያየት ስለአንድነት ስበኩ የምትሉት ነገር ይህትዉድ አይለቃችሁም
ዘመዴበርታ
ዘመድኩን አንተ ማነህ? እውነተኛ ተቆርቋሪ ከሆንክ እዚህ ቁጭ ብለህ ከምትቀባጥርና ከምትከፋፍል በረሃ ውረድና እንደ ጀግኖቹ ተፋለም! እስቲ እንይህ ወንድ ከሆንክ! አለዚያ አርፈህ ተቀመጥ የጀግኖቹን ትግል አትጥለፍ።
ዘመዴ አንተ ጋ ከማንም የተሻለ እዉነት አለ !!!
Asmesay memorising teredah.
በደም የሚነግዱትን እግዚአብሔር ያጥፋልን።
ግን የእስራኤል መስራቾች Diasporas ሁለት ሺህ አመት በላይ በየሰው ሀገር የኖሩ ናቸው።የኛ Diaspora 50 ዓመት እንኩዋ ገና ናላው አልዞረም በስደት።ይህ ነው ልዩነቱ ።
ማን ነበር ዝም እንበል ያለው እውነት ነው።
ዘመዴ ሕይወታቸዉን እየሠዉ ለነፃነት የሚታገሉት ወሳኞች እነርሱ ብቻ መሆናቸዉን አንተም ሆንክ መሣይ አምናችሁ እጃችሁን ሠብስቡ።ዘመነ ያለዉ ትክክል ነዉ።ለኛ ተዉልን ብሏል።ተዉላቸዉ።በተአምር ዘመዴ የፋኖ አዛዥ መሆን አትችልም።እንደ ሐብታሙ መረጃ አለኝ አፈነዳዋለሁ እያልክ አታስፈራራ።ከስንቱ ጋር ተጣልተህ ትችላለህ? ወይስ ብልፅግና በጥብጥልኝ ብሎ ቀጥሮአል?ጠረጠርኩህ።
እባካቹ ለህዝብ ስትሉ በተናጠል ገንዘብ አትላኩ ገንዘቡ ገቢ እያደረጉ ግለሰቦች ሆነው አሳሳታቸው ጠላትም እየላከላቸው ነው
Solale ደግሞ የዘመድኩንን ቪድዮ እየቀዳህ ያለፍቃድ ፖስት እያደረግህ እየሸቀልህ ዘመድኩንን ለመተቸት አትሞክር።ነገ በእጁ አለኝ የሚለውን የበለጠ መረጃ ሲለቅ ለጎጃም ጥሩ አይሆንም። ጎንደር ወሎ እና ሸዋን እኛ እንምራችሁ የሚል initiative initiative የሚል የአስረስ አባባል አይሠራም። ጎንደርም ወሎም ከጎጃም የበለጠ እንጂ ያነሰ ጦር ስለሌላቸው መረጃ ቲቪን ዐቢይ ያላዘጋውን እናንተ ከሚዲያ እንዲወርድ ካደረጋችሁ ጎጃም የባንዳ ጥርቅም መሆኑን ነው የሚያሳየው። ዐቢይም ሺህ ዓመት ብትዋጉኝ አታሸንፉኝም ያለው ጎጃምን ተማምኖ ነው ለካ
አዎ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ልክ ነኽ ከሰነዘርከው ሃሳብ ጋር በጅጉ እስማማለሁ።ታጋዮች ሁሉ እውነት መስሏቸው ተቀላቅለዎት ነበር አሁን ተስፋ ቆርጠው ትተውት እየወጡ ነው ከዚህ ጋር አልተሳሳትክም ዘመዴ።
አስረስን በግዜ ካልተወገደ የፋኖ ድል ዘገምተኛ ያደርገዋል ዘመነ በጣም ይጠንቀቅ
ዘመዴ ልክነህ ከተማረከ አባታን እንዴት እንድትገድል ተደርጎ እንደጀግና ተቆጥሮ መፎከሩ ተገቢ አይደለም።በመምህራን በፋኖም የደረሰው ስቃይ እውነት ነው። እንዳውም ከዚህ የከፋ ነው።
በርታ ዘመዴ
Lemin leqotu atitagelim
እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ነው ፋኖን ያስነሳውና ፋኖ ዘመነ እንዳለው የመምራቱን ስራ በትግሉ ላይ ላሉት እንተወው።
ዘመዴ በርታ ወደፊት
አይ ዘመነ ራስን አይቶ ለወገናችሁ ስትሉ ችግሮችን ብታስግዱ ከታሪክ ተወቃሽነት እንዳትወድቁ።ወያኔ እንኳን ለዚህ መከራ የዳረገን በየጊዜው እየተገማገመ ነው ለዚህ የበቃው።ዘመዴ እውነቱን ይዞ ነው የሚንቀሳቀሱው፣ እና እውነቱን ማጥራቱ ወሳኝ ነው።
የማን ነፃ አውጭ ነህ አንተ ግን በስማም ብለህ ጀምረህ የሰውን ልጅ ምታተራምስ,, ክበር የለሽ
Zemna has become a true Food Fighters and why is he wearing all those luxury closings and multiple rings in his fingers? That just shows that he’s fighting for his own individual power not for the people. He’s trying to be a little warlord.
Ere gobez yzemdean tegel wuha atchelsubet?
አሁንም ከእውነት ጋር ተጋፍጥ ለአማራ ሕዝብ ስለሆን ይምታታገለው በርታ ዘመዴ ድል ለፋኖ
ዘመድኩን ለምን ዝም ብለህ ወደብልፅግና አትገባም ::
እንደኔ የዘመድሁን እኔን አትንኩ፣ እኔ ሃቀኛ ነኝ፣ ከእኔ ከተጣላችሁ ትጠፋላችሁ የሚል ትእቢት እንዲላበስ ያደረገው የእኛው ሰው ነው። የግለሰቦችን ብር እየለቃቀሙ፣ ህይወታቸውን ሰጥተው፣ ልጆቻቸውን በትነው በጥይት አረር የሚቃጠሉትን ማብጠልጠል እንደ እኔ ድንቁርና ነው።
Zemene the generation Gift 🎁 ❤❤❤from God.
እኔ የጎጃም አማራ ነኝ መምህር ዘመዴ በእኔ እምነት አንተ የአማራ ህዝብን የህልውና ትግል የሚጎዳ ነገር ትሰራለህ የሚል ቅንጣት ታክል ጥርጣሬ የለኝም ። የትኛውንም የአማራ ክፍለ ሀገር ፋኖ መረዎችን እንደምተቸው የጎጃምን የፋኖ መሪዎችን መተቸትህ ትክክል ነው ። ማንም ይሁን ማን ከአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የሚያንስ እንጂ የሚበልጥ ስለማይኖር ። እናንት ለአማራ ህዝብ ዋጋ እየከፈላችሁ ያላችሁ ታጋዮችም የማይሳሳት የማይሰራ ብቻ ነው እናም ስትተቹ ለምን ተተቹ አትበሉ ፤ትችቱ ትግሉን ለፍሬ ለማብቃት ነውና።
እኔ የጎጃም አማራ ነኝ ማለት ምን ማለት ነው? አይ የጎጥ ደዌ ደሞ ለዚህ አሉባልተኛ ጥብቅና ልትቆም ትዳዳለህ አንዳንዶቹ ጎጃሜ ነን የምትሉ ከወያኔ የምትጋሩት የዘረኛነት ደዌ ተጠቂዎች ናችሁና ቀሪዎቹን በመንጋ እንዳትበክሏቸው አንድ ከአባባልህ የምስማማበትም የማምንበትም ቢኖር ማንም መተቸት አለበት አውቆም ባለማወቅም ግድፈት ቢፈፅም መታረምም መተቸትም አለበት ግን ከእውቀት በተራቆተ በስድብ ሻምፒዮን ለመሆን ከሚንደረደር ቢጤህ ዘመድኩን አይደለም።
ፓፓፓፓ ከምርህ ነው😂😂😂😂😂😂
ማሃይም ውጣ
@Hab-l7t ዘርማንዝርህን ላውጣልህ ዘረ-ቢስ ወፍ ዘራሽ😁😁😁
በርታ ዘመዴ❤❤❤
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
ዘመድኩን በቃ ስለ አንድነት ብቻ ስበክ አንድ አርጋቸው ዘመዴ
በርታ ዘመዴ:: ይጥራ ነገሩ ይጥራ:::
እውነት ወዴት አለች። በራሴ ብዙ ተመራመርሁ ብዙ ስህተቶች እየታዩኝ ነው። ለጊዜው ዘመዴ ጋር ያለው የእውነት ሚዛን የሚደፋ ይመስለኛል። ይህ ጦርነት እንዳይቁጭ የሚፈልጉ የእለት ገቢያቸው እንዳይቋረጥ የሚፈልጉ እንዳሉ ወለል ብሎ እየታየኝ።
ዘመዴ ነው ዘመነ ትክክል የሚያሰኝ ጥያቄን ምን አመጣው? ምንም የሚያገናቸው የሀሳብ ግጭት የለም። አታቀሳስሩ ስህተት ካለ መጠየቅ ግድ ነው መታረምም አለበት።
ዘመዴ እውነት አለው በእርግጠኝነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትሽ ዱቄታም
@Hule-adis
ማለት ምን ማለት ነው መሳደብ በማስረጃ ማቅረብ ነው እንጂ ስድብን ምን አመጣው
@RodiBayou ልዩነቱ ዘመድኩን መሬት ላይ እየተከፈለ ያለዉን መስዋዕትነት አያዉቀዉም። ፋኖ አስረስ ዳምጤ ከጎኑ የሚታገል ጓደኛዉ በሞት ሲለየዉ ስሜታዊ ሆኖ ምንም ሊናገር ይችላል። ይሄንን ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ መተቸት በጣም ቀላል ነዉ። ሲቀጥል ሚዲያ ላይ እንትና እንደዚህ አለ ብሎ ማዉራት ሜሬት ላይ ያለዉን ትግል ሊጎዳ እንደሚችል መገንዘብ አለበት። ስለዚህ አስረስ ሺ ግዜ ቢሳሳት እንኳን ስህተቱን በዉስጥ ማረም እንጅ ሚዲያ ላይ ማዉጣት ተገቢ አይደለም። ቆም ብሎ ማሰብ ይሻላል
@@Hule-adis ትክክል ነክ በርግጥ ግን ዘመዴ ህዝብ ከማንም በላይ ዋጋ ከፍሏል ይህንን መካድ ሀጤያት ነው።ሲቀጥል የሌባ መድሀኔት ነው እግር በእግር እየተከታተለ ስለሚያጋልጣቸው ይፈሩታል እዳልከው ትግሎ ያለው መሬት ላይ ነው እስክንድርም እኮ ያለው እዛው ነው የአማራን ትግል እየከፋፈለ ዋጋ የሚያስከፍል!?
መሬት ላይ ስላሉ ስህተት ሲሰሩ ለምን ይተቻሉ አይባልም ! ብዙ ሌቦች እና የአማራት ትንሣኤ የሚያጨልሙ ሺ ናቸው። ስለ አስረስ አላውቅም ግን ለምን አስረስ ተነካ ለምን ዘመነ ተተቸ ለምን ዋርካው ስሙ ተነካ አይባልም ሰው ናቸው ይሳሳታሉ ጉጃሚ ስለ ሆነ ነው ጉንደሪ አይባልም ነውር ነው።ሰው ናቸው ይሳሳታሉም ግን ወደድንም ጠላንም ትግሎ የአማራ ህዝብ እንጂ የአስረስ እና በሁሉም ዞን ያሉ አመራሩች አይደለም ሁሉም የአማራ ህዝብ መብት አለው እንደ ህዝብ አትኖርም ዘርክ ይጥፋ ተብሎ የተፈረደበት ህዝብ ነው እንጂ የማንም ግለሰብ ስም የሚጠበቅበት አይደለም ።
@RodiBayou አስረስም ይሁን ዘመነ, እስክንድርም ይሁን ምሬ ለግል ጥቅም አይደለም ነየሚታገሉት። ስለዚህ የሚያስታርቅ እንጅ የሚከፋፍል ሀሳብ እንዲሰጥ ለዘመድኩን ማንም ስልጣን አልሰጠዉም። ሀሳብ መስጠት እና መደገፍ ይችላል። ከዛ ዉጪ በጥይት መሃል ሆኖ የሚታገልን ሰዉ እኔ በነገርኩህ ብቻ ሂድ ማለት ቀሽምነት ነዉ። ለማንኛዉም
ያከብርንህን ያህል አዋረድንህ ባለጌ ነህ ዘመድኩን የእውነት አራህ
ህሊና ካለህ አስረስ ማረ ለማን እንደሚሰራ ማወቅ ትችላለህ፦የሚደዋወላቸውን ሰዎች በማየት፣ድርድር ድርድር እያለ ሲያላዝን፣ያለፈ ጊዜ የቅርብ የፖለቲካ ወዳጆቹን በማየት መለየት ይቻላል። ገና ያየሁት እለት ነው የሴራ ሰውና ብአዴን መሆኑንና አንድ ቀን የአማራን ትግል ጠልፎ ጉድ እንደሚያስብል እረዳ ነበር። ዘመድኩን በቀለን በርታ በሉት
Zemede ante meret lay kalew fano tigil ante leamahara hizib kemititagelew tigil ekul new iwinetegna yeigizihabiher sew neh fetari tsegawn yabzalih bezih zemen iwinetegna tenagari ayiwededim yefelegutin yawru zemede ❤❤❤
የቄስ ማስት አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባለቤቷን መጽሐፍ አጠበች እንዳይሆንብህ ምጥንቃቅ ያምራል ብሎ ከመናገር ይከፋል ብሎ መተው ጠቢብነት ነው።
ጎንደርን ሲናገር ሸዋን ሲናገር ነበር መተቸት
ነፍሱን ኑሮዉን ሁሉ ነገሩን ሰጥቶ ግምባር ላይ ያለ ሰው እና በሞቀ ቤቱ የሚኖር ሰው ማወዳደር አይመጥንም::
ነፍሱን እና ኑሮውን ሰጥቶ ትግል ከጀመረ በኋላ የአማራን ህዘብ ቁም ስቅሉን ማሳየት ግን ተገቢ ነው? በየመንገዱ ፋኖ ነኝ ባይ ወሮ በላ ሲንገላታ የሚውለው ፣መታወቂያና የጤና መድህን አሳድሰሃል በማለት ግንዘብ የሚጠየቀውን አማራ አስበኸዋል?
ቆቱ በርታ እስከ ማዚያ ከቆየህ እናደምጣለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘመዴ ግን ይዋሻል ብላችሁ ነው እኔ አይዋሽም ነው እምለው ዘመዴ ጀምሮር ያላሸነፈው የለም ❤❤❤
ዘመዴ አሁንስ አበዛሃው!! በዚህ ሁኔታ በአደባባይ መናገርህ ፣ ነውር ነው። ነውር ብቻ ሳይሆን ፣ አለማወቅና ድንቁርና ነው!!
ቱል ቱላው ቆቱ አንተ የምትለውይለያል አማራ ሆኖ ለነፃነት ሌት ተቀን ከጠላት ጋር ጉሩቦ ለጉርቦ የሚተናነቀው የጫካው ጀግና ፋኖ
ሊገድል ከመጣ እናትም ይሁን አባት ከመግስት ጎን ሆኖ ከመጣ ምንም ማድረግ አይቻለም የአላማ ጉዳይ ነው ዘመድኩን ውሻው ውሻው ውሻው እረፍ እረፍ ከመግስት የተላከልህን ነው አንተ የብልፅግና ወኪል ነህ በእግዚአብሔር ታገኘዋለህ በርታታታ
ዘመዴ በጣም ትክክል ነው።ብዙ ጥፍቶች አሉ መነገር አለበት
እባክህ ዘመድኩን ትግሉን ወደኋላ አትጓትተው ለማንም አይበጅም ላንተም አይጠቅምህም።
ዘመድኩን ትክክል ነው። ትንሽ ስህተቱ ሚዲያ ላይ ቸኩሎ ማውጣቱ ነው። አስረስን ለማወቅ የሚያለቅሱለትን ማየት ብቻ በቂ ነው። መሳይ መኮንን በሚዛን ሊታይ የሚገባው ጋዜጠኛ እንጂ በየእለቱ መግለጫና የድል ዜና የሚዘገብለት ሰው አይደለም ።
zemede ewunet alew bye amnalehu
ዘመድኩን አረፍ እረፍ አረፍ ብለንሃል እኔ የሚገርመኝ መጨረሻህ ግን እንደ ዳቢሎስ በጠብ ነው የምትገላገለው ይገርማል ነገርህ ሁሉ የጨቭራ ትግል ገብትህ አትበጥብጥ ከእንግዲህ ሁሉ አውቆሃል አብቅቷልሃል ወንድም ቆቱቱቱቱቱ ቆታታታቱቱቱቱ ቻው ቻው ቻው
ይህ ዘመድኩን የሚባል ሰው በጣም ይቀፈኛል በተለይ በፋኖ ጉዳይ ለማንኛውም ቢጠቅምም ባይጠቅምም ለተሻለ ጥንቃቄ ቢወገድና በእርሱ የሚገኝ መልካም ነገር ካለ ቢቀር ጥሩ ውሳኔ ይመስለኛል
ደሞ ብለህ ብለህ ትላንት ስትክበው የነበረውን የጎጃም ፋኖን እና አስረስ ማረ ዳምጤን ዞርከው ---
ዘመዴ የፋኖን ትግል ማገዝ ያለብህን እስከ የት መሆን እንዳለበት ለይተክ እውቅ ለዚህ በደንብ አስብበት ዘመዴ!!! አርበኛ አስረስ እንዳለውም ለመሣይ የሠጠው መግለጫ ወይም አስተያየት እጅግ ትክክል ነው ይሄንም ጥያቄ ካለህ ጥያቄህን በአግባቡ ለአመራሩ ለጀግናው አርበኛ ከማንሳት መለስ ለዚህ ሚዲያ ብቻ መግለጫ ስጥ ለዛ ስጥ የማለት መብትም ሥልጣንም የለክም!!! በዚህ ደረጃ ስለ ግል ሁኔታውም እና ከፋኖ መሪዎች ጋር በነበረክ መቀራረብ የምታገኛቸውን ሚስጥራዊ መረጃዎችን ይፋ ከማውጣትም ተቆጠብ የምር ፋኖን የምትደግፍ ከሆነ ሁሉንም ነገር በልክ አድርግ ነው የኛ ምክር ዘመዴ!!!
ዘመዴ ትክክል ነህ ለእውነት ቁም አሁንም ፋኖች እባካችሁ ለአማራ ቁሙ ጫካ ሰለገባህ ለአማራ ቁመሀል ማለት አደለም መሪዎች አሁንም ቆም ብላችሁ አስቡ እባካችሁ ለአማራ ነው ትግላችሁ ነው ለስልጣን አዝናለሁ በጣም ለሀገር ይበቃሉ የተባላችሁ ለሰፈር ሳትሆኑ ቀራችሁ
ዘመዴ ያነሳቸው ዋና ዋና ነጥቦቹን ሲገባኝ .... እንቅልፍ አጣሁ። ፍርሀት ለቀቁብኝ። ነጭ ላብ አላበኝ። ልቤ በጭንቀት ተይዛለች ። ጎጃም ዘመነን ጠብቅ ። ጎጃም ልጆችህን ጠብቅ !!! ዘመነ ተጠለፈ ማለት የፋኖ ትግል አለቀለት !!!!!!!
አይ ዘመዴ ዞረህ ዞረህ ወደ ቤትህ ገብተህ ጭምብልህን አወለቅካት ይህ ነው የአማራ ችግር ሁል ጊዜ ከአራጁ።
ከምር ዘመዴ በመረጃና በማስረጃ ነው ሀሳብን የሚናገር ዘመዴ እውነት አለው
መርሕ አልባ ዘመድሁን::
እባክህ እርፍ::
እግዚአብሔርን ፍራ::
ምነው አገው ሸንጎ ተበሳጨክ
የትግሬውን ምርኮኛ ማነው የለቀቀው እስቲ መልስ ለአማራ ህዝብ አንተ ወያኔን ናፋቂ ጉዳችሁ ወጣ
Memihr Zemedkun Bekele is 100 % right.
ዘመድኩን ለብልፅግና እየሰራ ነዉ
ትክክል
ዘመዴ አንተን እኮ ጊዮርጊስ ሞቡሊጋ መዝሙር ቤት ነበረህ የቤተ ክርስቲን ሰው ነህ ወይንስ ፖለቲክኛ
ዘመዴ ይቺ ዘመን ለእወነተኞች አትሆንም ይህ ደግሞ የአውሬው ዳቢሎስ ስራ ነው የሚያምን ያምናል ግን አንድ ነገር ብናገር ዘመዴ አንተ ነገሮችን ካለፉ ነው የምታወጣቸው ነገር ግን ከፊት ከፊት ችግሮችን እያወጣህ ለአማራ ህዝብ ድምፅ ሁን ምክንያቱም ጀብ ካለፈ ውሻ ጮኸ እንዳይሆን ይሄ ሁሉ ችግር ተቀምጦ ለምን መጀመረያ እያንዳንዳቸውን የፋኖ መሪዎች እየደወልክ ነገሮችን ወዲያውኑ ማወጣት አለብህ ለሌላው ጫጫታ አትጨነቅ
አይ ዘመዴ አሁንስ ትችትህ ሰለቸኝ ሁሉን ልርገጥ አልክሳ!
ዘመድኩን ለምን ትጭማለቃለል? ሲጀመር የምታውቀው ስድብ ነው ፡ለምን የእርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ ውስጥ አልተመረጥኩም እያልክ ነው
የስልክ እሪከርድ በዚህ ልክ አይሰማም ከአገዛዙ ጋር ግንኙነት አለህ።ምክንያቱም እኔ የቴሌ ሠራተኛ ነኝ በደብ አውቃለው በደብ አገዛዙ ነው እየሰጠህ ያለህ።
ነጭ ነጮን ወጥር ዘመዴ የመምህራኑን ነገር ነጭ ነጮን
ዘሜ ትለያለህ
ዘመድኩን እሚባል ደንቆሮ በፊትም አልወደዉም አሁን ደግሞ ቋቅ አለኝ።ጀዝባ
ፈንዳ ምንም ስህተት አላይንበትም
@@JohnSemart Bushti yehone dedeb jeziba media lay silechohe ke asres gar 1 emitareg kehone aligebahim mahiyim neh
ዘመዴን መጠርጠር ጀመርሁ። የዛሬ አነጋገሩ ባንዳ ባንዳ ይሸታል።
በርታ ዘመዴ ካልደፈረሰ አይጠራም......
እረ ተዉ ዘመዴ እባክህ ስለ እውነት ብቻ ኑር
እየተቃጠልኩ እስቃለሁ አለች "ቆሎ" ፡፡ ዘመዴ እያረርክ እንደሚትስቅ ይታወቅብሃል የምር ፡፡ ቻለዉ፡፡
በተወሰነ ደረጃ ልክ ነህ እኮ! ለምሳሌ የኔ እህት አስተማሪ ናት ፋኖ ከጓደኞቻቸው ጋር ይዘዋት መክረው እና አስፈርመው ነው የለቀቋት!!! ግን ዘመዴ ጥሩ ሆነክ እያለ በፋኖ ላይ የመሪነት ሚና ልጫወት አትበል ነው ምክራችን።
ዘመዴ እውነት ነው የምትናገረው ነገር ግን ውዝግቡ በሚድያ ስለሆነ በግራ ቀኛችሁ ስሜት ውስች ስለሚየሳገባ ትእግስት ያስፈልጋል ትግ ግን መሬት ላይ ያሉ ሰወች ይምሩት ዘመዴ ስሜታዊ አትሁን ብዙ ነገሮች በትእግስት የሚታለፉ ነገሮች የኖራሉ ፍጹም እና ትክክል የሆነ ስራ የሚሰራበት የተደራጀ መስመር ለመያዘ ገና ነው
የዘመድኩን ችግሩ ሁልግዜ ትኩረት የሚያደረገው ፋኖዎችን የማግባባት ሳይሆን መከፈፈል ይበዛዋል
ዘመዴ ትክክል ነህ ። እውነት ታሽንፈለህ
ሁሉም ስልጣን ነጣቂ የፋኖ ትግል ድሉ ሲጎመራ ለመንጠቅ የሚታገሉት ጥንቃቄ ያስልጋል ድል ለፋኖ
አይ ዘመድኩም ፋኖወች ወደ አንድ ለመምጣት ሲነጋገሩ አጀንዳ እየፈጠረ እንዲለያዩ ይሰራል አላማው ምን እንደሆነግራ የሚገባ ግለሰብ እየሆነ መጥቷል
ዘመዴ በርታ እውነት አተጋር ነው
ዘመዴ ነጭነጯ ብለህ ጥቁር እንዳይሆንብህ
እኔ የምለው ብቻ ትክክል ነው በሚል ያለ አካሄድ መልካም አይሆንም
ትግሉን ይጔዳል ወይ ብለህ ህሊናችን ጠይቅ
የምወድህን ያህል አስቀየምከን
ትግሉን እንደ ዓይናችን ብሌን እንጠብቅ
አንተን ፋኖን አዛዥ ያረገህ ማን ? ዳኛስ ያረገህስ ማን ? አረ ሁሉ ስርዓት አለው ለማንስ ይጠቅማልስ?ከጠላት ጋር በትንቅንቅ ጊዜ እስቲ ዝም ብሎ እንዳሻ የሞቀ ቤት ተቀምጦ አይወራም
እውነት የሚናገር አይወደድም ዘመዴ ቀጥል
ዘመዴ አካሄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመዴ ለፍተሀል እወነት ነዉ ግን በዉስጥ ጉዳይ ሚያልቅ ነገር አዉጠህ ለጠላት መልቀቅ አልነበረብህም አሁንም በዉስጥ ቤታችሁን ዘግታችሁ ተነጋገሩ እንጁ እወነት ነዉ ፍኖ እዲጠነክ እንቅልፍ አጠህ ሰርተሀል እና የአማራ ህዝብም በዚህ ልክ ያቃል
ዘመድኩን የምላስ አርበኛ ነው ለኢትዮቭ ሽቀላ ።መሬት ትግሉ ላይ ያለው ዘመነ ነው።
የዘመነ ሀሳብ ግልጽ ነው ፋኖ ከእኔ ውጭ መሪ ሊኖረው አይገባም እኔ ብቻ ነኝ የፋኖ መሪ ለማለት ነው።
በፋኖ አንደራደርም።የማንም ጎዳና ደብተራ እየተነሳ ሊመራ ይፈልጋል ለማኝ የአማራ ልጆች ናቸው እኮ ከጎዳና አውጥተው ባለማዕረግ ያደረጉት ዛሬ ፋኖን በመከፋፈልና ገንዘብ በመሸቀል ሊኖር ይፈልጋል አይችልም።
ወንድምየ በቤታቸው እረማቸው አወ ተነጋገሩ ግን አሁን ባለው አካሄድህ ከባድ አደጋ አለው በፈጠረህ እባክህ ትግል እኮ ብዙ ችግር አለው ከመጨረሻው የደረሱት ስተታቸውን በውስጥ አርመው ነው እደዝህ አይደለም የአማራው ሲሆን ለምን በቴለቭጅን ወንድሜ አጠያየቅህ ሲሜታዊ በእልክ ይመስላል እባክህ ስለእግዛብሄር አካሄድህን አስተካክል ግን ዝም በል ማለቴ አይደለም በቤታቸው
ዘመድኩን የምትባል ምላሳም አንድም ቀን በጎ ነገር ከምላስህ ሲወጣ ሰምቸ አላዉቅም።ሁሌም ተንኮል የተሞላበት መርዝ መትፋት ብቻ። በፖለቲካዉም በሀይማኖትም ።መጨረሻህ ምን ሊሆን እንደሚችል ማየት ነዉ የምፈልግ።እግዚአብሔርን በምትል ማታለያ ስንቱን ተፋህዉ።poultices vs religion and info..
Atblalu amedamoch. mister teshefafenu rasachun le telat eyasetachu new
በትክክል ሀገር ያፈርሳል ለክ ወንድማችን ጥሩ ብለሃል አፍየሚጎርሰውን እጅ ይመጥነዋል ይባላል አይደል
በርታ እውነት አርነት ታወጣለች
እውነት እውነት እውነት እላችኋለሁ ነው ያለው አምላክም ስለዚህ እውነትህነ በርታ
Bravour ዘመዴ Smart ብቻ ሳይሆን Sympathisch ነው ነገርህ የሚሰደብ ካለብኝ ንፍጥ አፍንጫዬ ላይ ሁልግዜ ምታይ ከሆነ ንፍጣም ብትለኝ ችግር የለበትም ማጽዳት ግዴታዬ ስለነበር ።ሚሰደብ የሰው አሳማ ካለ አለም ልክልኩን መንገር ቅንጣት ሃጢያት የለበትም ።
ዘመዴ❤
እመኑኝ የትግሉ መሪ በሂደት ሚታይ ነው ማንም የተተከለ አይመስለኝም ።ከኔየተሻለ ከመጣ ለመቀበል ዝግጁነት ሕዝብን ማክበር መውደድ ደግ መመኘትም ነውና።
ZEMEDKUN. ERE TEW ANTE SEWEYA LIK YENUREHE ENDE LIJ AYADREGEHE..
ዘመዴ እርግጥ በርታ ሆኖም ግን አንዳንዴ እንደ ኣብዛኛው ኢትዮጵያዊ መሆንም ይበጃል ፤ እኔ ግን ዘወትር ኣደንቅሃለሁ እወድሃለሁም ።
ጎጃም እንዲህ ከሆነ በመከራ ውስጥ ነው ማለት ነው። ዘመዴ አዝረጥርጠው። ግን እኔ እምፈራው የአብይ አህመድ መልከተኛ ሆነህ እንደሆን ነው። መክንያቱም ገንዘብ ክፉ ነው።
ዘመኑን ያመነ
ዘመዴ አሁን ገና ወጥ እየረገጥህ መጣህ
ወጥ ሳይሆን ዓይንም እየጠነቆለ ነው
ይሄ ሌላ መልእክት አለው, ለአማራ ቆምኩ ይልሀል ግን አማራን ለመከፋፈል መርዝ ይረጫል
@@dessiekelemu2864አይንህን እየከፈተልህ ነው ከገባህ
አቤት፣ አሁን በእናንተ ቤት አውርታችሁ ሙታችኋል። ሙትቻ ፣ንቅል ሙጄሊያም ሁላ።
ኮሜንት የጻፋችሁን ነው ሌላ አይደለም።
ምንም የተረገጠ ነገር የለም ። ነገሩ ትግልን የማዳን እንጂ ግለሰብ የማንገስ አይደለም ። እውነትን መደበቅ አይቻልም ምናልባት የዘመድኩን አካሄድ በዚህ ልክ ባይሆን እላለሁ እንጂ እውነት ያለው ዘመድኩን ጋር ነው።
እውነትን ተጋፈጡ አላማው አስረስን ማትረፍ ሳይሆን ትግሉን ማሻገር ነው። ህዝቡ እውነቱን ያውቃል ጎጃም ስለገባ ተሳስቷል ማለት ነውር ነው። እኔ የሸዋ ተወላጅ ነኝ ሸዋ ላይ የተነገረው ሁሉ ትክክል ነው ''አለባብሶ ቢያርሱ በአረም ይመለሱ'' ነውና ከአሁኑ መፅዳት ያለበት ይፀዳል።
Ere Zemede, ebakih kezih tegil letewosene gize zewor bel. Yewodedikuhin yahil litelah new! Nigigiru hulu tenegna ayidelem. Belitsigehal.
እውነተኛ ታጋይና አታጋይ ጥፋቱን ስትነግረው ይስተካከላል ይወድህማል ሌባውና ቅጥረኛው ግን በጠላትነት ይፈርጅሀል እንዲያ በለው ይስተካከል
Zemde beretalen medere lebahula agaletelen
ካሁን በዋላ እንደዘመድኩን ያሉ ደናቁርት አክራሪ ክርስቱያኖች ከምድረገፅ ይጠፋሎ ፋኖ ከጠፋ ይህ ነዉ ጨዋተዉ
ይሄን ጽሑፍ በፋኖ ውስጥ ሁኖ ማን እንደ ጻፈው ባላውቅም እኔ መጀመሪያ የሰማሁት ማርካ ገደለችው ሳይሆን ውጊያ ላይ እንደገደለችው እንጅ ምርኮኛውን ገደለችው የሚል አይደለም "ማርካ" የሚለው ሆን ተብሎ የገባ ይመስለኛል። ለዚህ ነው አሁን ዘመድሁን አዛኝ መስሎ መርዙን ሚረጨው። መምህራንን ቢሆን ሁሉንም መምህራን አይደለም ግን የሚሰልሉና ለወራሪው ጦርና ለብልፅግና ሚገረዱትን በዚህ የምትጠረጠር ከሆነ መምህርም ሁን ሌላ አይቀርልህም። ትግል ላይ ነን ያውም የነፍጥ፣ ትግሉ ማይክራፎን ይዞ መዘርጠጥ አይደለም።
እባካችሁ ጋዘጠኞች ከመለያየት ስለአንድነት ስበኩ የምትሉት ነገር ይህትዉድ አይለቃችሁም
ዘመዴበርታ
ዘመድኩን አንተ ማነህ? እውነተኛ ተቆርቋሪ ከሆንክ እዚህ ቁጭ ብለህ ከምትቀባጥርና ከምትከፋፍል በረሃ ውረድና እንደ ጀግኖቹ ተፋለም! እስቲ እንይህ ወንድ ከሆንክ! አለዚያ አርፈህ ተቀመጥ የጀግኖቹን ትግል አትጥለፍ።
ዘመዴ አንተ ጋ ከማንም የተሻለ እዉነት አለ !!!
Asmesay memorising teredah.
በደም የሚነግዱትን እግዚአብሔር ያጥፋልን።
ግን የእስራኤል መስራቾች Diasporas ሁለት ሺህ አመት በላይ በየሰው ሀገር የኖሩ ናቸው።የኛ Diaspora 50 ዓመት እንኩዋ ገና ናላው አልዞረም በስደት።ይህ ነው ልዩነቱ ።
ማን ነበር ዝም እንበል ያለው እውነት ነው።
ዘመዴ ሕይወታቸዉን እየሠዉ ለነፃነት የሚታገሉት ወሳኞች እነርሱ ብቻ መሆናቸዉን አንተም ሆንክ መሣይ አምናችሁ እጃችሁን ሠብስቡ።ዘመነ ያለዉ ትክክል ነዉ።ለኛ ተዉልን ብሏል።ተዉላቸዉ።በተአምር ዘመዴ የፋኖ አዛዥ መሆን አትችልም።እንደ ሐብታሙ መረጃ አለኝ አፈነዳዋለሁ እያልክ አታስፈራራ።ከስንቱ ጋር ተጣልተህ ትችላለህ? ወይስ ብልፅግና በጥብጥልኝ ብሎ ቀጥሮአል?ጠረጠርኩህ።
እባካቹ ለህዝብ ስትሉ በተናጠል ገንዘብ አትላኩ ገንዘቡ ገቢ እያደረጉ ግለሰቦች ሆነው አሳሳታቸው ጠላትም እየላከላቸው ነው
Solale ደግሞ የዘመድኩንን ቪድዮ እየቀዳህ ያለፍቃድ ፖስት እያደረግህ እየሸቀልህ ዘመድኩንን ለመተቸት አትሞክር።
ነገ በእጁ አለኝ የሚለውን የበለጠ መረጃ ሲለቅ ለጎጃም ጥሩ አይሆንም። ጎንደር ወሎ እና ሸዋን እኛ እንምራችሁ የሚል initiative initiative የሚል የአስረስ አባባል አይሠራም። ጎንደርም ወሎም ከጎጃም የበለጠ እንጂ ያነሰ ጦር ስለሌላቸው መረጃ ቲቪን ዐቢይ ያላዘጋውን እናንተ ከሚዲያ እንዲወርድ ካደረጋችሁ ጎጃም የባንዳ ጥርቅም መሆኑን ነው የሚያሳየው። ዐቢይም ሺህ ዓመት ብትዋጉኝ አታሸንፉኝም ያለው ጎጃምን ተማምኖ ነው ለካ
አዎ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ልክ ነኽ ከሰነዘርከው ሃሳብ ጋር በጅጉ እስማማለሁ።ታጋዮች ሁሉ እውነት መስሏቸው ተቀላቅለዎት ነበር አሁን ተስፋ ቆርጠው ትተውት እየወጡ ነው ከዚህ ጋር አልተሳሳትክም ዘመዴ።
አስረስን በግዜ ካልተወገደ የፋኖ ድል ዘገምተኛ ያደርገዋል ዘመነ በጣም ይጠንቀቅ
ዘመዴ ልክነህ ከተማረከ አባታን እንዴት እንድትገድል ተደርጎ እንደጀግና ተቆጥሮ መፎከሩ ተገቢ አይደለም።በመምህራን በፋኖም የደረሰው ስቃይ እውነት ነው። እንዳውም ከዚህ የከፋ ነው።
በርታ ዘመዴ
Lemin leqotu atitagelim
እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ነው ፋኖን ያስነሳውና ፋኖ ዘመነ እንዳለው የመምራቱን ስራ በትግሉ ላይ ላሉት እንተወው።
ዘመዴ በርታ ወደፊት
አይ ዘመነ ራስን አይቶ ለወገናችሁ ስትሉ ችግሮችን ብታስግዱ ከታሪክ ተወቃሽነት እንዳትወድቁ።ወያኔ እንኳን ለዚህ መከራ የዳረገን በየጊዜው እየተገማገመ ነው ለዚህ የበቃው።ዘመዴ እውነቱን ይዞ ነው የሚንቀሳቀሱው፣ እና እውነቱን ማጥራቱ ወሳኝ ነው።
የማን ነፃ አውጭ ነህ አንተ ግን በስማም ብለህ ጀምረህ የሰውን ልጅ ምታተራምስ,, ክበር የለሽ
Zemna has become a true Food Fighters and why is he wearing all those luxury closings and multiple rings in his fingers?
That just shows that he’s fighting for his own individual power not for the people. He’s trying to be a little warlord.