Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይጠበቅህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
Thanks abuna wendmachen enwedhalen erejem edeme yesteh🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ጅግና ወንድም እመቤታችን ድንግል ማርያም በምልጅዋ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
አቡየ እግዚያብሔር ፀጋውን ይብዛልህ. የዳቢሎስት አፋን ዝጋልህ እነዝህ ዳቢሎስ ካህድውች ናቸው።
አቦ በፀጋላይ ፀጋ በእወቀት ላይ እዉቀት ይስጥህ ወንድሜ አለሜ እግዚያብሄር የንሰሀ እድሜ ይጨምረልህ 1000,0000,00000,0አመት ኑርልኝ በእወነት❤
አሜን👏👏👏
እግዚአብሔር እዳተ አይነቶችን ፀጋው የበዛላቸውን ያብዛልን አንተን ነወለደች እናት ማህፀና ይለምልም ከክፉ ሁሉ ድንግል እሥከልጇ ትጠብቅህ በውነት አንተ የተዋህዷ ጀግና👌👌👌👌
የአገልግሎት እድሜህን ይባርክልህ።
ወንድማችን በርታልን እውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን የመንፈሳዊ ህይወታችንን እንድናይ ስላደረከን በጣም ነው ምናመሰግነው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ ፀጋውን ያብዛልህ
ውድድድድድድድድድ እንቁ ወንድማችን እግዚአብሔር ምስጥሩ ይገለጣልህ ያበርታህ ከክፉ ይጠብቅህ
ወንድማችን በርታልን የኛ እንቁ
አቡየ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
አቡዬ ፀጋዉን ያብዛልህ
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን የተዋሕዶ ልጆች እባካችሁ ድምፅ እንሁን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ የሚለውን ይቀየርልን ተዋህዶ ሀይማኖት ይከቀርልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ይገበዋል በማለት ድምፅ እንሁን እባካችሁ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ 🙏
ጀግናው ወንድማችን በርታ ፀጋው ያብዛልህ ስንወድህ
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም
ይሄ ፔጅ ማደግ አለበት ሼር አድርጉ በማርያም
በዉነት ወድማችን በርታ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር አትለይህ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርሁሉም ሊጨፍርብሽ ይፈልጋል ገና ልጆቿ መፅሐፍ ቅዱስ አያነቡም ብለዉ አይ !!!⛪️
ሰለ መንሰቅዱሰ አሰነሰትህ ነበር ስትናገር ነበር እኛ የምንከተለው የሐዋርያት የነገሩትን በመፅሐፍ ቅዱሰ ዉሰጥ ያለውን እዉነት ነው አለክ ታድያ ሐ።/ሥራ 2=6 ያለው ሰለምንድ የምናገረው
Kalehiwot yasemalen, Yetseklewn kirstosen taktelu, mesklun Gululatun temlketu yelale methihaf
ወንድማችን በርታልን የተዋህዶ እንቁ እፀጋውን ያብዛልክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ
A/e ybarke skewn ybzelk ⛪✝️🙏
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ
Oh I'm so proud of you, God bless you bro, this ppl they don't have knowledge I compared them with 0 class.
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡዬ
Woow woow woow my bro ,i have the great thank u.it is series answer!.
ይህን ቻናል ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ subscribe ማድረግ አለባችሁ
እውነት ነው ሽር እንልድርግ እስኬ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ ኣቡየይ
አቡዬ ቃለህይወት ያሰማልን ልዩ ኮ ነህ😘😘😘
amen amen amen🏅.
ስላምህን ያብዛው እንቁ የተዋህዶ ጀግና♥♥♥♥
ደህና ልጄ ኣትበሳጭ ኣትናደድ: እኛም ቀኑን ደርሶ ይኸው ብቤታችንም ገድለ ጀሽዋና ተኣምረ ጀሽዋ እየተንጎደጎደ ነው!
ውድ ወድሜ የኦርቶዶክስ እቁ በርታልን እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን
ትንሹ ምህረት አብ በርታ
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ በርታ ወንድማችን
ጌታ ይባርከህ
አቡየ እንቁ የተዋህዶ ልጆ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏💒💝💝💝
ባአላችሁን አልፈልገውም ይለው እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳን እጣንም አትጥጠኑልኝ የስጋ ስራ በአዲስ ኪዳን አይስራም ነፍስን ብቻ ለክርስቶስ ስጥ ሌላውን ተውው እራስህን አድን ታራኪ አንባቢዎች አትሁኑ ስውን አትከተል ክርስቶስ ሽተከተሉስለእኔ መስክሩ እንጂ ጠበቃ ቁሙ ተሞገቱ አላለም ስው ደካማ ፈጥረት ነው ተመልስህ ላትኖርበት ይህችን አለም በቀረው እድሜ ለክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ኖረህ ሙት የሃይማኖቱን ትምክትህን ጣለው ትምክታችን ክርስቶስ ነው እኔ ጵንጤ አይደለሁም የክርስቶስ ኡየሱሰ ደቀመዝሙት ነኝ ተማራ በቃ
Atazenaga endezih eyalk menafkan kehadi mehonachew meneger alebet
ቃለ ህይወት ያሳማለንወንድሜ
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
አቡየ አሣከኝ የኔ ጀግና በጣምነው ወቀትህ የሚመቸኝ💋💋💋😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏👍👍👍👍👍💪💪💪የኔ ጀግና
አቡናክ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
Qal hiwot yasemalen
Kalehiwot yasemaln abuya
Abu tebarek
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
Setasazen😭😭😭 egziabeher meheret yaregeleh
Egizabeher segawin yabizalik barita jagina lije 💪💪💪💪💓💓💓
ተባረክልኝ
በርታልን እዉነት ያሸንፋል
ወንድሜ የኔም ጥያቄ ስለ ሆን በመፅሓፍ ቅዱስ መሰረት አድርገህ መልስልን መቼ ነው ማማታብ የተጀመረው ክር ማሰር የተጀመረው ዝም ብለህ አትለፍልፍ ባክህ ከይቅርታ የእውነት ከክርስቶስ ከሆነ በመፅሃፍ ቅዱስ መልስ ታድያ ካንተ ምን መልስ እንውስድ አወቅኩህ አወቅኩ አትበል ወይ መልስ ሰው አታቃልል
Berta wanidimachen egezaber yabarita be melisoch hengam hetemari new
እውነትም እነዚህ ሰዎች አውቀው ነው እንዴ እያደር የሚደንዙት ምን አይነቶች ናቸው????
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አብየ 🙏🙏🙏🙏🙏
የመጭረሻው ዘመን ምልክቶችይሄ የመናፍሱቱ መልክተኛ ኬፋ ሚደቅሳል አስመሳይ ነው ብየ የተናገርኩት ይሉክት እውነት ሆኖ በማየቴ ጌታን አመስግናለሁ ብዙዎች. ከጌታ መምጣት በፊት ወደ ቀድሞ አማልክቶቻቸው ይመለሳሉ ከግብፅ የወጡትም ልባቸው ወደ ግብፅ አማልክቶች እንደተመለሱ ጣኦታትን ስርተው እንዳመለኩት ከ 5 ስዎች. 3 ቱ ስዎች ፅማቸውን ይሳድጋሉ ከ3 ቱ. ስዎች 2 ስዎች ፅማቸውን ይስድጋሉ ይሄ የመናፍሱ አስራር በምድር ከቤተእምነት እስክ ህዝቡ ድርሳልአስተውሉ . በአለም የሚኖረውን የመንፈሱ ምልክት ነው በእንግሊዝ ሃገር የኤሌትሮኒክ መታወቂያ በ2023 ጀምሮ ይታደላል ልብ በሉ ይሄ መታወቂያ ቁጥሩ ስውር 666ቁጥር ነው ቆይተው ከዚህ በኃላ ችፕሱን በግንባራቸው ላይ እንድትቀበር ይገደዳሉ በኮቭድ ምርመራ ስዎች ትኩሳታቸው ለማውቅ በግንባር ላይ በጭረር እስካን አድርገው ምርመራው መስራቱን ውጤቱን ጭርስዋል ይሄ ምልክት ገና በግልፅ እስኪታወቅ ስዎች ይለማመድትና ሁለም ይቀበላሉ የክርስቲያን ታላቁ መክራ በፉለፉታችን ነው በግና ፍየሉ የሚለይበት የታላቁ ምክር የምጥ መጅመራያ ነው በፅሎት እንበርታ ካመንው ጌታ ጋር እንጣበቅመንፈስን ሁሉ አትመኑ ጌታ ዳግም ይመጣል ዘመኑ አልቃል ምነምን አይገርመኝም ስው እንደቂጣ ቢገላበጡ ዘማሬም ፣ፕስተርም፣ ቆይተው ነብይና ፣ሐዋርያ ነን የሚሉ የዘመኑ የክርስቶስ እየሱስ መስቀል ጠላቶች ናቸው ክርስቶስ ኢየሱስን እንዲህ አልተማርንም ሁሉም እርስ በእርስ አሳልፈው ይስጣጣሉ ክርስትያን ክርስቲያንን ይሳድዳል ሃስተኛ ነብይት ይነሳሉ / ያመኑትን እንካን ያስታሉ /የጦርነት ወሬ ይሰማልመንግስት በመንግስት ላይ ይነሳሉ ሃስተኞች ነብይት ይነሳሉ / ይበዛሉ /ፍቅር ይቀዘቅዛል ስዎች ራሳቸውን ወዳዱ ይሆናሉ ፣ ይሄ ሊሆን ግድ ነው ፈፅሞ የዘመኑ ፍፅሜ ምልክቶች ናቸው እየሱሰ እየሱስ የሚሉትን ሃስተኛች ይበዛሉ ቀጥሎም እኔ ክርስቶስ ነኝ ይላል የእኛ እየሱሰ የምንለው የናዝሬቱ እየሱሰ ክርስቶስ ብቻ ነው ክርስቶስ በዚህ አለ ቢላችሁ እንዳትወጡ ተጠንቀቁ በኖህ ዘመን እንደሆነው ሁሉ የጌታ ዳግም ምፅት በድንገት ይሆናል ዘመኑንን ዋጁ ፣ ቀኖቹ ክፍዎች ናቸው አሳልፈው ይስጣችሃልና ማራናታ ጌታ ሆይ ና አሜን ና
Abu egezabeher yetebekeh
በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ሀይል ይሁንህ
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ጥበቡን ይግለጽልህ ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 💞💞💞💞
Sharp minded
የቤተክርስቲያንን ታሪክ ማወቅህን አደንቃለሁ ቅዱሳንን ማክበር ተገቢም ነው!!ነገር ግን ሉተራዊን አስተሳሰብ አልቀበልም ያልከው ላይ ጥያቄ አለኝ?ምክንያቱም የቤተክርስቲያን ታሪክን ካወክ እነ ጆን ሐስ፣ጆን ዊክሊፍ ስለ ክርስቶስ እውነት ብለው መስዋዕት የሆኑ ነበሩ ሉተርም ከነሱ በኋላ የተነሳ ስለ ክርስቶስ ሲል ዋጋ የከፈለ እንደሆነ ከታሪክ እንዳነበብክ አምናለሁ!ስለ ሉተር ልከራከር ሳይሆን ሐሳብ ልስጥ ብዬ ነው!ታሪክን የምናውቅ ከሆነ ታሪክ እንዳይበላሽና ተጠያቂ እንዳንሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል ብዬ ስለማምን ነው ወንድሜ!በዋናነትም እግዚአብሔር እራሱ ህዝቡ በትክክለኛ መንገድ የአባቶች ታሪክ እንዲደርሳቸው (እንዲያውቁ)ይሻልና!በዋናነት ለምንናገረው ነገር ምክንያታዊና ተአማኒነት ያለን ልንሆን ይገባናል ባይ ነኝ!እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!ቃለ ህይወት ያሰማልን!
እየተመቸከኝ ነው
የቅዱሳን ሕይወት በእርግጥ ተረት አይባልም ግን ሰው መሆናቸውን ባንረሳው ጥሩ ይመስለኛል እኔ ቅር ሚለኝ የስግደት ነገር ነው ለስዕል እና ለታባት በጣም ነው ግራ ሚገባኝ ለዚህ መነሻችን ምንድነው ? ለስዕል መስገድ ለታቦት የዚህን መልስ ብትመልስልን ደስ ይለናል
ሁለት አይነት ስግደት አለ። የአምልኮ ስግደትና የፀጋ ስግደት። የአምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ የሚቀርብ፣ የጸጋ ወይም የአክብሮት ደግሞ ለቅዱሳን። ለምን እንስግዳለን ካልከኝ መጻፍ ቅዱሳዊ ነዉ፤ ከመጻፍ ቅዱስ ዉጭ የሚከናወን ነገር አይደለም። ዘፍ 19:1-2 ሎጥ ለመላእክት እንደሰገድኢያሱ 7፡6 ኢያሱና የእስራኤል ሽማግሌዎች በእግዚአብሔር ታቦት ፊት እስከማታ ድረስ እንደ ተደፉ የሚናገር... በጣም ብዙ ማስራጃዎች አሉ። ለማወቅ ከፈለግህ ደግሞ ባካባቢህ የቤተክርስቲያን ካህናት ተይቅ
ወንድማችን በርታልን የኛ ጀግና
በርታ በውነት
Yene gobez bertalin Wondimachin egzihaber tsegawun yabzalih be iwunet
አደኛ
ወንድሜ ጥሩ ነው በርታልን ጸጋውን ያብዛልኽ። ግን አደራኽን በውዳሴ ከንቱ እንዳትወድቅ
Le Veiw Belhh new enjii Orto Protstant eyalk yemtzbarkew
Abu💚💛❤️⛪👌👈
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
እግዚአብሔር ያበርታ አቡዬ
እኔ ታቦት እሸከም ነበር ለምትለው ጥንት ሰይጣን መላዕክት ነበር ከመባረሩ በፊት
Berta tegawene yabezalkie
ተጠያቂ ብቻ አንሁን ጠያቂም እንሁን ተዋሕዶ ብቻ ተጠያቂ ማን አደረገ ??
እግዚአብሔር ይቅር ይባል ስለ ኢየሱስ ስብከ በቃ ኦሮቶዶክስ ስለሆነክ አትድንም ጰንጠ ስለሆነ አይደለም የምያድን ኢየሱስ ነው ወንዴሜ ኢየሱስ ስብኪ
Brother hawariat hawariat atbel metsehaf kidusn lemeredat mokir
Bezu yesatu selalu yetsnuten temlkatu
Tebark wondime
wendemacen barta
Wow genyese
Ante ga gin minyinoral bro?
ጥያቄ - በል እስti ሐዋርያት የቱ ጋር ነው ታቦታ የተሸ ከሙት? ሓዋርያት እየሱስን እንጂ ተረት ተረት አላስተማሩም ::
Tabot be adis kidan milewn video temelket/ch ezihu😘
ታቦት በአዲስ ኪዳን መሸከም የለም :: በብሉይም የተፈቀደው ለእስራኤላውያን ብቻ ነው ::🙄 ያልተፈቀደለት ሲሸከም ይገርማል :: ደሞ ለአራት እንጂ ለአንድ መሸከም አይቻልም ::🙄
@@nq2865 ጎሽ እስኪ እዚሁ ቻናል ላይ ይሄ ጥያቄህ መልስ ተሰቶበሀል ማወቅ ከፈለክ ስማ
@@na7288 ተረት ተረት : ዝም ብሎ መለፍለፍ :ጠብ የማይል ንግግር :: መፅሐፉን ለማታነቡ "እውነት " ይመስላቿል ::
@@nq2865 በነገራችን ላይ የምጠይቀዉ መጠየቅ ስለምትፈልግ እንጂ መልስ ስለምትፈልግ አደለም የታወቀ ነዉ ግብዛዬን ተቀብለህ ብትሰማዉ ጥሩ ነዉ ተረት ተረት እያልክ ያለከዉ የጳዉሎስን መልዕክት ስለሆነ ይቅር ይበልህ
ጎበዝ ልጅ አርአያ ወጣት ነህ
fetari abezeto yebarkeh betsega lay tsega yalbeseh
አቡ ማስታወቂያ አስገባበት
ምስኪን እና አሳዛኝ ሰው ንህ ድሮም ሰይጣን ሰውን ከመክሰስ መቼም አይመለስም!!!!! እሱ የዝሙት ህይወት ኖሮት ቢሆን እንኳን አንተ በዚህ መልኩ አልነበረም ልትናገረም ልትሞግተው እሚገባህ ወይ እልህ አለብህ ወይንም ደግሞ ክፉ ጥላቻ 😏
ክክክክክክክ አይዞን
@@የጠፋውልጅ ኧረ እራስህ አይዞህ 😏 ወንጌልን አስተምራለሁ ለትምህርቱ መልስ ሰጣለሁ እያለ የሰውን ማንነት በመንካት እንዲህ መሆን ያለመብሰልንም ያሳያል ለነገሩ ልጁ ዝም ብሎ አነበበ እንጂ ብስል አይደለም ማለቴ ልጅ ነው...:: ግን አቅም ካለክ ስለ ወንጌሉ ማውራት እንችላለን::🙏
@@samueldesta5628 ክክክክክክ ምን አለ በመልሱ መለሰለት አበቃ
@@የጠፋውልጅ አየህ አንተ ሳትሰማ ነው የምታወራው ማለት ነው ምስኪን ሰምተህ ልታወራ መስሎኝ ነበር ለካንስ ቀለም ቅብ ነህ 🧐😏🤭😁
@@samueldesta5628 ምን አጨርጨርህ ኧረግ እውነቱ ወጣባችሁ አይደል አይዞን ክክክ
yiketil please kale
ወንድሜ ጸጋዉ ያብዛልህ በርታልን 😍
esti ke wenegelawi eremiyas ga be tabotu guday teweyayu ena ewentun asawekun eeeee siketel sele amalagenetem teweyay anegagerewalew kefelek❤
Ermiyas nw de amilakih?
እንዳዉ ምን ላድርግህ የኛ እንቁ
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ።
Wendemachin kale hiyoten kale barketin yasamalen stegawun yabzalih lanasum egzeabher lebona yesitachew
Ay abu zmbleh ko new mtlefaw. Gudhn ayenew. Sew enchetna dingay kemamlek wetual eyesusn bcha mesmat jemrual. Dngl dngl dngl eyalk yemoten sew eyanesah mut atihun
ጴንጤዉ ልጅ አይሳደብም ግን በእዉነት ዱላ እየቀጠቀጣቸዉ ነዉ ።
tesasatek luterwi?mexhaf kedus eko new kezi kale atelfu yalew
abuye enanten yabzaln bewnet tsegawn yabzalk
ጀግና ነክ አቦ
እውነት አስቀናኸኝ!!!!
Kagonih yalechiwu Mariam nat endee
እግዚአብሔር ይጠበቅህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
Thanks abuna wendmachen enwedhalen erejem edeme yesteh🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ጅግና ወንድም እመቤታችን ድንግል ማርያም በምልጅዋ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
አቡየ እግዚያብሔር ፀጋውን ይብዛልህ. የዳቢሎስት አፋን ዝጋልህ እነዝህ ዳቢሎስ ካህድውች ናቸው።
አቦ በፀጋላይ ፀጋ በእወቀት ላይ እዉቀት ይስጥህ ወንድሜ አለሜ እግዚያብሄር የንሰሀ እድሜ ይጨምረልህ 1000,0000,00000,0አመት ኑርልኝ በእወነት❤
አሜን👏👏👏
እግዚአብሔር እዳተ አይነቶችን ፀጋው የበዛላቸውን ያብዛልን አንተን ነወለደች እናት ማህፀና ይለምልም ከክፉ ሁሉ ድንግል እሥከልጇ ትጠብቅህ በውነት አንተ የተዋህዷ ጀግና👌👌👌👌
የአገልግሎት እድሜህን ይባርክልህ።
ወንድማችን በርታልን እውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን የመንፈሳዊ ህይወታችንን እንድናይ ስላደረከን በጣም ነው ምናመሰግነው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ ፀጋውን ያብዛልህ
ውድድድድድድድድድ እንቁ ወንድማችን እግዚአብሔር ምስጥሩ ይገለጣልህ ያበርታህ ከክፉ ይጠብቅህ
ወንድማችን በርታልን የኛ እንቁ
አቡየ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
አቡዬ ፀጋዉን ያብዛልህ
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን የተዋሕዶ ልጆች እባካችሁ ድምፅ እንሁን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ የሚለውን ይቀየርልን ተዋህዶ ሀይማኖት ይከቀርልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ይገበዋል በማለት ድምፅ እንሁን እባካችሁ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ 🙏
ጀግናው ወንድማችን በርታ ፀጋው ያብዛልህ ስንወድህ
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም
ይሄ ፔጅ ማደግ አለበት ሼር አድርጉ በማርያም
በዉነት ወድማችን በርታ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር አትለይህ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርሁሉም ሊጨፍርብሽ ይፈልጋል ገና ልጆቿ መፅሐፍ ቅዱስ አያነቡም ብለዉ አይ !!!⛪️
ሰለ መንሰቅዱሰ አሰነሰትህ ነበር ስትናገር ነበር እኛ የምንከተለው የሐዋርያት የነገሩትን በመፅሐፍ ቅዱሰ ዉሰጥ ያለውን እዉነት ነው አለክ ታድያ ሐ።/ሥራ 2=6 ያለው ሰለምንድ የምናገረው
Kalehiwot yasemalen, Yetseklewn kirstosen taktelu, mesklun Gululatun temlketu yelale methihaf
ወንድማችን በርታልን የተዋህዶ እንቁ እፀጋውን ያብዛልክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ
A/e ybarke skewn ybzelk ⛪✝️🙏
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ
Oh I'm so proud of you, God bless you bro, this ppl they don't have knowledge I compared them with 0 class.
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡዬ
Woow woow woow my bro ,i have the great thank u.it is series answer!.
ይህን ቻናል ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ subscribe ማድረግ አለባችሁ
እውነት ነው ሽር እንልድርግ እስኬ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ ኣቡየይ
አቡዬ ቃለህይወት ያሰማልን ልዩ ኮ ነህ😘😘😘
amen amen amen🏅.
ስላምህን ያብዛው እንቁ የተዋህዶ ጀግና♥♥♥♥
ደህና ልጄ ኣትበሳጭ ኣትናደድ: እኛም ቀኑን ደርሶ ይኸው ብቤታችንም ገድለ ጀሽዋና ተኣምረ ጀሽዋ እየተንጎደጎደ ነው!
ውድ ወድሜ የኦርቶዶክስ እቁ በርታልን እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን
ትንሹ ምህረት አብ በርታ
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ በርታ ወንድማችን
ጌታ ይባርከህ
አቡየ እንቁ የተዋህዶ ልጆ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏💒💝💝💝
ባአላችሁን አልፈልገውም ይለው እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳን እጣንም አትጥጠኑልኝ
የስጋ ስራ በአዲስ ኪዳን አይስራም
ነፍስን ብቻ ለክርስቶስ ስጥ ሌላውን ተውው እራስህን አድን ታራኪ አንባቢዎች አትሁኑ
ስውን አትከተል ክርስቶስ ሽተከተሉ
ስለእኔ መስክሩ እንጂ ጠበቃ ቁሙ ተሞገቱ አላለም
ስው ደካማ ፈጥረት ነው ተመልስህ ላትኖርበት ይህችን አለም በቀረው እድሜ ለክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ኖረህ ሙት የሃይማኖቱን ትምክትህን ጣለው
ትምክታችን ክርስቶስ ነው
እኔ ጵንጤ አይደለሁም የክርስቶስ ኡየሱሰ ደቀመዝሙት ነኝ ተማራ በቃ
Atazenaga endezih eyalk menafkan kehadi mehonachew meneger alebet
ቃለ ህይወት ያሳማለንወንድሜ
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
አቡየ አሣከኝ የኔ ጀግና በጣምነው ወቀትህ የሚመቸኝ💋💋💋😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏👍👍👍👍👍💪💪💪የኔ ጀግና
አቡናክ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
Qal hiwot yasemalen
Kalehiwot yasemaln abuya
Abu tebarek
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
Setasazen😭😭😭 egziabeher meheret yaregeleh
Egizabeher segawin yabizalik barita jagina lije 💪💪💪💪💓💓💓
ተባረክልኝ
በርታልን እዉነት ያሸንፋል
ወንድሜ የኔም ጥያቄ ስለ ሆን በመፅሓፍ ቅዱስ መሰረት አድርገህ መልስልን መቼ ነው ማማታብ የተጀመረው ክር ማሰር የተጀመረው ዝም ብለህ አትለፍልፍ ባክህ ከይቅርታ የእውነት ከክርስቶስ ከሆነ በመፅሃፍ ቅዱስ መልስ ታድያ ካንተ ምን መልስ እንውስድ አወቅኩህ አወቅኩ አትበል ወይ መልስ ሰው አታቃልል
Berta wanidimachen egezaber yabarita be melisoch hengam hetemari new
እውነትም እነዚህ ሰዎች አውቀው ነው እንዴ እያደር የሚደንዙት ምን አይነቶች ናቸው????
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አብየ 🙏🙏🙏🙏🙏
የመጭረሻው ዘመን ምልክቶች
ይሄ የመናፍሱቱ መልክተኛ ኬፋ ሚደቅሳል አስመሳይ ነው ብየ የተናገርኩት ይሉክት እውነት ሆኖ በማየቴ
ጌታን አመስግናለሁ
ብዙዎች. ከጌታ መምጣት በፊት ወደ ቀድሞ አማልክቶቻቸው ይመለሳሉ
ከግብፅ የወጡትም ልባቸው ወደ ግብፅ አማልክቶች እንደተመለሱ ጣኦታትን ስርተው እንዳመለኩት
ከ 5 ስዎች. 3 ቱ ስዎች ፅማቸውን ይሳድጋሉ
ከ3 ቱ. ስዎች 2 ስዎች ፅማቸውን ይስድጋሉ
ይሄ የመናፍሱ አስራር በምድር ከቤተእምነት እስክ ህዝቡ ድርሳል
አስተውሉ . በአለም የሚኖረውን የመንፈሱ ምልክት ነው
በእንግሊዝ ሃገር የኤሌትሮኒክ መታወቂያ በ2023 ጀምሮ ይታደላል
ልብ በሉ ይሄ መታወቂያ ቁጥሩ ስውር 666ቁጥር ነው
ቆይተው ከዚህ በኃላ ችፕሱን በግንባራቸው ላይ እንድትቀበር ይገደዳሉ
በኮቭድ ምርመራ ስዎች ትኩሳታቸው ለማውቅ በግንባር ላይ በጭረር እስካን አድርገው ምርመራው መስራቱን ውጤቱን ጭርስዋል
ይሄ ምልክት ገና በግልፅ እስኪታወቅ ስዎች ይለማመድትና ሁለም ይቀበላሉ
የክርስቲያን ታላቁ መክራ በፉለፉታችን ነው
በግና ፍየሉ የሚለይበት የታላቁ ምክር የምጥ መጅመራያ ነው
በፅሎት እንበርታ ካመንው ጌታ ጋር እንጣበቅ
መንፈስን ሁሉ አትመኑ
ጌታ ዳግም ይመጣል ዘመኑ አልቃል
ምነምን አይገርመኝም ስው እንደቂጣ ቢገላበጡ
ዘማሬም ፣ፕስተርም፣ ቆይተው ነብይና ፣ሐዋርያ ነን የሚሉ የዘመኑ የክርስቶስ እየሱስ መስቀል ጠላቶች ናቸው
ክርስቶስ ኢየሱስን እንዲህ አልተማርንም
ሁሉም እርስ በእርስ አሳልፈው ይስጣጣሉ
ክርስትያን ክርስቲያንን ይሳድዳል
ሃስተኛ ነብይት ይነሳሉ / ያመኑትን እንካን ያስታሉ /
የጦርነት ወሬ ይሰማል
መንግስት በመንግስት ላይ ይነሳሉ
ሃስተኞች ነብይት ይነሳሉ / ይበዛሉ /
ፍቅር ይቀዘቅዛል
ስዎች ራሳቸውን ወዳዱ ይሆናሉ ፣
ይሄ ሊሆን ግድ ነው
ፈፅሞ የዘመኑ ፍፅሜ ምልክቶች ናቸው
እየሱሰ እየሱስ የሚሉትን ሃስተኛች ይበዛሉ
ቀጥሎም እኔ ክርስቶስ ነኝ ይላል
የእኛ እየሱሰ የምንለው የናዝሬቱ እየሱሰ ክርስቶስ ብቻ ነው
ክርስቶስ በዚህ አለ ቢላችሁ እንዳትወጡ ተጠንቀቁ
በኖህ ዘመን እንደሆነው ሁሉ የጌታ ዳግም ምፅት በድንገት ይሆናል
ዘመኑንን ዋጁ ፣ ቀኖቹ ክፍዎች ናቸው አሳልፈው ይስጣችሃልና
ማራናታ
ጌታ ሆይ ና አሜን ና
Abu egezabeher yetebekeh
በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ሀይል ይሁንህ
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ጥበቡን ይግለጽልህ ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 💞💞💞💞
Sharp minded
የቤተክርስቲያንን ታሪክ ማወቅህን አደንቃለሁ ቅዱሳንን ማክበር ተገቢም ነው!!ነገር ግን ሉተራዊን አስተሳሰብ አልቀበልም ያልከው ላይ ጥያቄ አለኝ?ምክንያቱም የቤተክርስቲያን ታሪክን ካወክ እነ ጆን ሐስ፣ጆን ዊክሊፍ ስለ ክርስቶስ እውነት ብለው መስዋዕት የሆኑ ነበሩ ሉተርም ከነሱ በኋላ የተነሳ ስለ ክርስቶስ ሲል ዋጋ የከፈለ እንደሆነ ከታሪክ እንዳነበብክ አምናለሁ!ስለ ሉተር ልከራከር ሳይሆን ሐሳብ ልስጥ ብዬ ነው!ታሪክን የምናውቅ ከሆነ ታሪክ እንዳይበላሽና ተጠያቂ እንዳንሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል ብዬ ስለማምን ነው ወንድሜ!
በዋናነትም እግዚአብሔር እራሱ ህዝቡ በትክክለኛ መንገድ የአባቶች ታሪክ እንዲደርሳቸው (እንዲያውቁ)ይሻልና!
በዋናነት ለምንናገረው ነገር ምክንያታዊና ተአማኒነት ያለን ልንሆን ይገባናል ባይ ነኝ!
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!ቃለ ህይወት ያሰማልን!
እየተመቸከኝ ነው
የቅዱሳን ሕይወት በእርግጥ ተረት አይባልም ግን ሰው መሆናቸውን ባንረሳው ጥሩ ይመስለኛል እኔ ቅር ሚለኝ የስግደት ነገር ነው ለስዕል እና ለታባት በጣም ነው ግራ ሚገባኝ ለዚህ መነሻችን ምንድነው ? ለስዕል መስገድ ለታቦት የዚህን መልስ ብትመልስልን ደስ ይለናል
ሁለት አይነት ስግደት አለ። የአምልኮ ስግደትና የፀጋ ስግደት። የአምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ የሚቀርብ፣ የጸጋ ወይም የአክብሮት ደግሞ ለቅዱሳን። ለምን እንስግዳለን ካልከኝ መጻፍ ቅዱሳዊ ነዉ፤ ከመጻፍ ቅዱስ ዉጭ የሚከናወን ነገር አይደለም።
ዘፍ 19:1-2 ሎጥ ለመላእክት እንደሰገድ
ኢያሱ 7፡6 ኢያሱና የእስራኤል ሽማግሌዎች በእግዚአብሔር ታቦት ፊት እስከማታ ድረስ እንደ ተደፉ የሚናገር... በጣም ብዙ ማስራጃዎች አሉ። ለማወቅ ከፈለግህ ደግሞ ባካባቢህ የቤተክርስቲያን ካህናት ተይቅ