ክርስቲያን Vs ተሃድሶ | ቴቄል ትዝታው ሳሙኤል | ወንድም አቡ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 430

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    ወንድሜ በርታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ🥰🥰🥰

  • @alemalem7815
    @alemalem7815 2 роки тому +45

    ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜክር ያሳምርልክ በፀጋ በሞገስ ያኑርክ የድግል ማርያም ልጅ አሜን

  • @ሚሚየናዝሬትልጅ
    @ሚሚየናዝሬትልጅ 2 роки тому +7

    ትዝታው የሚባል ሰውዬ እሚሰራው ስላጣ ቤቱ ቁጭ ብሎ ገንዘብ እየሰራ ነው ሆዱን ለመሙላት እንጂ ምንም የማያውቀው ነገር የለም። አቡዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክ በርታ።

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 2 роки тому +7

    ለኛ ድንግል ማርያም ተስፋችን ናት

  • @frehiwotkara9516
    @frehiwotkara9516 2 роки тому +13

    እውነት ነው ማንም አምላክ ናት ብሎ አያቅም አማላጃችን ከእናታችን በላይ የሆነች ልዩዩዩዩ እናት ናት።ምልጃዋን እናምናለን።

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 2 роки тому +13

    ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 роки тому

    እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ ወንድም እርግጠኛ ነኝ ሁለተኛ ዘበነ ለማ ትሆናለህ ለመናፍቃን ሁሉም ቻይ ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 роки тому +38

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋወን አትረፍርፎ ይስጥክ እመብርሃን አትለይክ እባካቹ ለዚ ሰዉ እንፀልይለት አሞታል የዳብሎስ መጫወቻ ሆኖ ይኖራል እመቤቴ ልብን መልሺልን

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 2 роки тому

    ወንድም እውነት በጣም አደንቅሐለሁ ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ተባረክልን ፈጣሪ ሁላችንም እንዳንተ ያድለን

  • @marthafekadu6092
    @marthafekadu6092 2 роки тому +23

    ትዝታው ሳሙኤል እመቤታችንን ስትሳደብ አልነበር የሚከተልህ አጣህና ማርያምን እወዳታለሁ ማለት ጀመርክ ልብ ይስጥህ የድንግል ልጅ

  • @belayabdo3289
    @belayabdo3289 2 роки тому +2

    የሚገርም ትንተና አንተ ሰው በርታ በጣም በርታ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 роки тому +14

    አንተ ድንቅ የሆንክ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ እኔ አራሱ ካንተ ብዙ እማራለሁ በርታ 🤗🤗🤗

    • @samuelfiga6075
      @samuelfiga6075 2 роки тому

      መድን በላሌ በማንም የለም ተብሎ ተጽፎል

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 роки тому +1

      @@samuelfiga6075 ታዲያ እኛስ ምን አልን ?

    • @kksamri2103
      @kksamri2103 2 роки тому

      @@samuelfiga6075 eski megemeriya ambbu

    • @samuelfiga6075
      @samuelfiga6075 2 роки тому

      @@kksamri2103 እናነን ማናነቦ ወይስ እናንቴ መልስ ለአንቺ ወይም ለአንቴ?

    • @kksamri2103
      @kksamri2103 2 роки тому

      @@samuelfiga6075 ብታነቡም ከ ሮሜ 8;34ውጪ ሌላ ምንም አይታያችሁም

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +7

    *_አቡ የፕሮቴስታንት ጠላት አቡ የእነ ትዝታው ጠላት አቡ የእነ ኤርሚያስ ጠላት አቡ በአጠቃላይ በኦርቶዶክስ ላላመኑት ጠላት ነህ አንተ የሀይማኖት ነጋዴዎች ጠላት ነህ አንተን እኮ ቀጥረው የጠፉ ናቸው እንዴት ከአንተ ጋር አንተን ሲያዩ በሄት እንደሚገቡ ነበር ማየት የምፈልግ በእውነት አንተ ቸር አገልጋይ ነህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በርታ ወዳጃችን ምርጥ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት_*

    • @BeziMedfu
      @BeziMedfu Місяць тому

      የናተ ራስ ምታት ነዉ የኛ ኦርቶዶክስ ደሞ ደማ ከሴ ነዉ ቻሉት

  • @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ

    ጎሽ የኔውድ ወንድም ፍትፍት አድርገሕ አብላቸው ቢዋጥላቸውውም ባይወጥም የኔ ጀግናወንድሜ እማምላክ ታበርታሕ ለነሱሜልቦናቸውን ወላድተቃል ትመልስላቸው

  • @ayinzewd3959
    @ayinzewd3959 2 роки тому +6

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 2 роки тому +8

    የኞ ወንድማችን በርታልን
    እድሜና ጤና ይሰጥህ
    ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @misrakmetaferia7129
    @misrakmetaferia7129 2 роки тому +2

    አንተ ትንሽ ልጅ ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር እውቀትን ማስተዋልን የሞላብህ እጅግ ድንቅ ስው ነህ እውነት እግዚአብሔር አምላክ እመብርሃን ያገልግሎት ዘመንህን እውቀትህን ያብዙልህ ብዙ አእምሮዋቸው ለታመሙ ስዎችም አትድከም ማወቅ ለሚፈልጉ ድንቅ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እና መማር ለሚፈልጉ መለወጥ ለሚፈልጉ ስዎች ብቻ ልፋ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ እውቀትን ሞገስን ጥበብር ይስጥህ ምርጥ የተዋህዶ እንቁ !!!!!

  • @abyssinia7302
    @abyssinia7302 2 роки тому +1

    ትንሹ የጌታ ፍቅርና ፀጋ በብዙ ይትረፍረፍልክ በርታ ተግተክ ፀልይ

  • @ሓፍቲወይናይብልኹምፆውዑኒ

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @kasechklile4494
    @kasechklile4494 2 роки тому +6

    በርታልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ወኝድም

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 2 роки тому +9

    ወንድማችን አቡ በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 2 роки тому +4

    የተዋህዶ ልጅ ወንድሜ በርታ እግዚኣብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የድንግል ምልጃ አይለይህ አይለየን ኣሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 роки тому +1

    እሄ ሳዉዬ ትዝታ የሚባል ሳስበው የዳቢሎስ ዋና ታላላኪ ይመስለኛል አሪዮስ አባታቸው እራሱ እንደዚ እግዚአብሔር አልተገዳዳረም ልቦና ይስጥ

  • @ማሂ-ጨ2ቸ
    @ማሂ-ጨ2ቸ 2 роки тому +5

    ውይ ወንድሜ እስኪ ልብ ይሰጣቸው እንደሆን ልክ ልካቸውን ንገራቸው ።እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ ወንድማችን በርታልን የተዋህዶ እንቁ

  • @haregzeweda4783
    @haregzeweda4783 2 роки тому +4

    ወንድሜ መደሀኒ አለም ሰላሙን ያብዛልህ ብርከ በልልን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ መደሀኒ አለም

  • @alemekidane5192
    @alemekidane5192 2 роки тому +1

    የኔቆንጆ ትልቅ ሰው ተባረክ የእግዚአብሔርም ፀጋ ይብዛልህ

  • @seniytmekuriya1513
    @seniytmekuriya1513 2 роки тому +12

    ወይ ትዝታው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ የኔ ጎበዝ!

    • @nanibelete6371
      @nanibelete6371 2 роки тому +1

      Awo tawerual medhanialem
      Mastewalen yestew

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 2 роки тому +1

      ለእራስሽ ልብ ይስጥሽ!😂😂

  • @mastewalize
    @mastewalize 2 роки тому +3

    ደጋግመህ "በጌታ ስም" ስትል ስሰማህ ደስ ብሎኛል። በማርያም ስም እያላችሁ የጌታን ስም ከሌሎች ሰዎች ስሞች ጋር ስታመሳስሉት እና ስታቃልሉት እሰማ ስለነበር ያንተ አዲስ ሆኖብኛል። ለሌላው ግዜ በኢየሱስ ስም በልና የጌታን ስሙን ጥራ።

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 2 роки тому +2

      የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ከሌሎች ስም ጋር አቃሎ የሚጠራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደሌለ አውቃለሁ ስለሌላ ሀይማኖት ተከታይ ግን መመስከር አልችልም

  • @Crsntay
    @Crsntay 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ የኔ ወድም

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 2 роки тому +1

    ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ. ልብ. የምያረስ. መልስ. አግዚአብሔር. በደጁ. ያጴናህ. Wedme

  • @asrat7515
    @asrat7515 2 роки тому +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን ከዚህ የበለጠ አገልጋይ ሆነህ እንድትቆም ይርዳህ +++

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 2 роки тому +4

    ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልስ ሌላ ምን ይባላል🥺🥺

  • @bazayoutube1538
    @bazayoutube1538 2 роки тому +4

    የኛ እቁ ወድሜ እድሜ ዘመንህን የተባረከ ያርግልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nebtube9206
    @nebtube9206 2 роки тому +1

    ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜክር ያሳምርልክ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 2 роки тому +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mesfinmekonen6905
    @mesfinmekonen6905 2 роки тому +1

    የው ይሄ ቀላል ነው አምላካችን ኢየሱስ ራሱ እኔ ከማረገው በላይ ያደርጋሉ ይላል።እንካን ማማለድ መፍረድ ይችላሉ ወንጌል ስለማያውቅት ነው።

  • @ethionet955
    @ethionet955 2 роки тому +12

    በርታ ወንድሜ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ

  • @የመምህረተስፋየውጤትነኝ

    ወድማችፀጋህያብዛልንበርታ

  • @edenfikir3060
    @edenfikir3060 2 роки тому +1

    እውነት ተባረክ እየሱስ ክርቶስ ፀጋውን ያብዛል ሁሉም ኦርቶዶክስ የመፅሀፍ ቅዱስ እውቀት ሊኖረው ግድ ይለናል ሰለማናውቅ ነው ብዙወቻችን እየጠፋን ያለነው አምነነው አምልከነው የኖርነውን ጌታ እንዳዲስ ተቀበሉ ሲሉን ጌታ ለካ እኛጋ የለም ብለን ወደ መናፍቃን አዳራሽ የምንሄደው ማበብ ግድ ይለናል ይህንን አሳስብልኝ ወንድሜ እባክህ

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 2 роки тому +2

    በርታ ወንድሜ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ 2 роки тому +2

    አቡዬ ቃለህይወት ያሰማልን እርሱም በጹኑ ታሟል ልቦና ይስጠው

    • @didimamo9835
      @didimamo9835 2 роки тому

      Ere yetamemew Abu new kale beki Eweket eyawera sew yemyasetew

    • @ያሬድቱዩብ
      @ያሬድቱዩብ 2 роки тому

      @@didimamo9835 ያው የትዝታው በሽታ የተጋባብህ/ሽ መሆንህን/ሽን አስመስክረሀል/ሽ 😏

  • @ኤፍራታ-ዘ7የ
    @ኤፍራታ-ዘ7የ 2 роки тому +1

    በርታልን ወንድማችን ቀልባቸወን ይመልስላቸዉ

  • @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ

    አብ እዴት እደምወደው በእውነት እደተ ያሎትን ወጣት ያብዛልን ፀገውን ያብዛልህ

  • @ራኬብ-ጀ5ኈ
    @ራኬብ-ጀ5ኈ 2 роки тому +3

    ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 2 роки тому +7

    ዘመንህን ይባርክልህ ይሄን ብሩህ አዕምሮህን ይባርክልህ የኔ ወንድም

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 2 роки тому +2

    ውድ ወድማችን አቡ ጸጋውን ያብዛልህ እነሱ የዲያብሎሰ ልጆች እካ ናቸው

  • @yisalemushalmaw3023
    @yisalemushalmaw3023 2 роки тому +2

    እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልህ አቡ ወንድሜ

    • @Menchgrotbatsub
      @Menchgrotbatsub 2 роки тому

      እረ ባካችሁ ማርያም ፀጋ ማብዛት አትችልም ፀጋ የሞላሽ የሚለውን ይዛችሁ ከሆነ ፀጋ ተሰጣት እንጂ ፀጋን አከፋፍይ አልተባለችም ክርስቶስ አምነን ስንቀበል ፀጋው ለሁላችን ይሰጠኛል እሳም የመድሃኒቴ አምላክ ብላ በማመኗ ፀጋ ተሰጣት እንጂ

  • @xohszgd
    @xohszgd 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በርታ የተዋሕዶ እንቁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 роки тому

    አቤት አቤት የኔ ጌታ እንደዚህ ከመዉደቅ እንደዚህ ከመከስከስ ይሰዉረን ለኔ ግን እመ አምላክ ተስፋዬ ናት ከጌታ ጋር የምታስታርቀኝ አይ ትዝታዉ መቸም እግዚአብሔር የሰጠዉን አይቀማም ለካ ድሮም ዝሙት የሚያሰራህ አጋንንት ሁሉንም ወሰደብህ አቡ ግን ተባረክ እድሜ ይስጥህ፡፡

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 2 місяці тому

    መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ🎉🎉❤❤❤

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ አቡ እግዚአብሔር አብ ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛልህ ። ይሄ ወንድማችን ምን ነክቶት ነው የበላበትን ወጭፍ ስባሪ እመብርሀንን ጠረተን አላፈርንባትም ከኢየሱስ ክርስቶስ የምታቀርበን የመንግስት ስማይ መሳላል መውጫን ተስፋችን ናት በተለይ ለኔ ከክርስቶስ ቅዱስ ቁርባን እቅርባኛለች ፀጋውን ክብሩን አስግኝታኛልች ክብሮዎ ከአጥናህ እስከአጥናፍ የተመስገነ ይሁን። አቡዬ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። ለጠፊት ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልሳችው ሚስጥሩን ይግለጥላችው ለማንኛውም መመረጥ ያስፈልጋል ድሮም የኛ ቢሆኑ ኖሮ አይሄዱም ነበር አሁንም ክርስቶስ ልቦና ይስጣችሁ እግዚኦ ይቅር ይበለን ።

  • @ጊዮናዊትአበበ
    @ጊዮናዊትአበበ 2 роки тому +3

    ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥሕ ከክፉ ነገር ሑሉ እመብርሐን ትጠብቅሕ

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 роки тому +3

    የኔ ዉድ ወድሜ በርታልን ካተ ብዙ እጠብቃለን🙏🙏🙏እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ💒💒💒💝💝💝💛💛💛💚💚💚 እርሱ ደግሞ ልቦና ይስጠዉ ያሳዝነኛል

  • @askele7264
    @askele7264 2 роки тому +1

    ወንድማችፀጋውንያብዛልህቸሩመዳህንያለምበቢቱያፅናህ

  • @magdessafely2358
    @magdessafely2358 2 роки тому +4

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አምላኬ ሆይ ማስተዋሉን ስጣቼው ወንድሜ ምን ደምልህ አላወቅም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @bezaasfaw4097
    @bezaasfaw4097 2 роки тому +12

    አቡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።መቼም ይሄ ኢንተርኔት የፕሮቴስታንቱ አለም የmotivational speakers ስብስብ እንጂ ፈፅሞ ፈፅሞ ሀይማኖት እንኳን እንዳልሆነ ነው እንድንረዳ ያረገን ።

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 2 роки тому +1

    እመቤቴ ይጠብቅክ የኔ ውድ ወንድም

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በርታልን ጀግና ፀጋዉን ይብዛልክ !!!!!!

  • @cmpunk8854
    @cmpunk8854 2 роки тому +6

    ቃለህይወት።ያሰማልን።ውድ።ወድማችን።ትዝታውኮ።አብዶል።ከምር

  • @yordiyordi2859
    @yordiyordi2859 2 роки тому +9

    ተባረክ የኔ ወንድም 😍😍❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ልባና ያድልህ
    ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @akliluhagos381
    @akliluhagos381 2 роки тому +3

    በእውነት ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ

  • @ኤፍታህወለተፃድቃን
    @ኤፍታህወለተፃድቃን 2 роки тому +8

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ 😍♥

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 роки тому +3

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን እዳተአይነቱ አስር በተወለደ

  • @markonjo7263
    @markonjo7263 2 роки тому +3

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @wolethana1786
    @wolethana1786 2 роки тому +1

    ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @cmpunk8854
    @cmpunk8854 2 роки тому +1

    በቤቱ።ያፅናህ

  • @kiyakiyu5341
    @kiyakiyu5341 2 роки тому

    ልኡል እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hadamudeki4966
    @hadamudeki4966 2 роки тому +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ይስጥህ በርታልን።
    ለነሱ ደሞ እግዚአብሔር አሕላክ ልቦና ይስጣቸው።

  • @amsalashagrie6023
    @amsalashagrie6023 2 роки тому +3

    እገዛብሄር ይሰድግህ

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 2 роки тому

    ወድማቺን አግዚአብሔር ተጋሁን ያበዛል 🙏🙏🙏❤️❤️ አግዚአብሔር ባበት ያቆይልን 🥰🥰🥰🥰

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 роки тому +5

    ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ #ሼር🌹❤️❤️❤️💐💐💐💐🥰🥰🥰

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 2 роки тому +1

    ኦግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @Fikir-221
    @Fikir-221 2 роки тому +1

    የመጻፍ ቅዱስ እውቀት የሌላቼው ሊቀበሉህ ይችላሉ በሚያነቡ ሰዎች ግን ያስቃል እውነት ሕጻን ነህ.....

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 роки тому +8

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አቡ💒👈

    • @sisaygirma4735
      @sisaygirma4735 2 роки тому

      እትየ፡ወለቴ፡ፀጋ፡ማለት፡ምንድን፡ነው፡ፍቹ፡ተባረኪ።

    • @emuethiopia2327
      @emuethiopia2327 2 роки тому

      @@sisaygirma4735 እሽ ጠይቄ እነግርሐለሁ

  • @jhonejobe2224
    @jhonejobe2224 2 роки тому +3

    ወንድማችን በርታልን ቅዱስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 2 роки тому +2

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሚ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 роки тому +8

    ወድማችን እንወድሀለን
    በርታልን ❤❤❤👌

  • @መቅዲ12eeee
    @መቅዲ12eeee 2 роки тому

    እኔ ደካማ እህታችሁን ወለተ ማርያምን በጸሎታችሁ አስቡኝ ውገኖቼ

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 роки тому

    ወድሜ በርታልኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን🙏🙏🙏💚💒💚💒💚💒

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ

    egizabeher yebarik wondeme kale hiwot yasemalin 🙏❤❤🥰🥰🥰

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 2 роки тому +3

    ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 2 роки тому

    ወንድሜ የድግል ማርያም ልጅ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ያድልህ

  • @መቅዲ12eeee
    @መቅዲ12eeee 2 роки тому

    የስላሴ ልጂ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ⛪⛪⛪
    እመቤታችን ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ናት አማላጃችን ከናታችን በላይ እናታችን ህይወታችን ናት ።። ነጥብ እመብርሀንን የመብርሀን ፍቅር ያልገባችሁ ከተዋህዶ እምነት ውጭ ያላችሁ ኢ አማንያን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችሁን ይመልስላችሁ በእውነት

  • @munaalemu86
    @munaalemu86 2 роки тому +5

    ተባረክ🙏🙏🙏

  • @yeshitekayeshiteka2993
    @yeshitekayeshiteka2993 2 роки тому +1

    በርታልን ውድ ወንድማችን

  • @fantishgonderew6807
    @fantishgonderew6807 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ የተባረክ ልጅ❤🙏

  • @12smart899
    @12smart899 2 роки тому +1

    ወንድሜ አይዞህ ባርታልን እመቤቴ ትርዳህ

  • @bezicho
    @bezicho 2 роки тому +3

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤

  • @tebbtebebe6202
    @tebbtebebe6202 2 роки тому

    ወይትዝታው ልቦናይስጥህ አቡአተንግንእናመሰግንሀለን

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr 2 роки тому

    ቃልህውተይሰመላንውናድመይ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 роки тому +3

    ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ብርቱ የተዋህዶ ጀግና በርታልን

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @maiamabbass9188
    @maiamabbass9188 2 роки тому +2

    Taberak yena wandem🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒💒👌💒☝️💒🤲🙏

  • @ፍቅርይቱብ-ነ5ዘ
    @ፍቅርይቱብ-ነ5ዘ 2 роки тому +1

    ዉንድሜ ካንተ ብዙ ተማርኩ
    እግዚአቢሔር ይባርክህ

  • @girumassefa699
    @girumassefa699 2 роки тому +3

    አቡዬ ስወድህ ። ለዚህ የተሰጠህ ሰው ነህ።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 роки тому

    አቡ ፀጋውን ያብዛልህ አብዝቶ

  • @yemariamlijdestaaddisu3166
    @yemariamlijdestaaddisu3166 2 роки тому +2

    ቃለ ሕህወትን ያሰማልን ወንድሜ

  • @abebecherinet4740
    @abebecherinet4740 2 роки тому +2

    አንተ ለሁሉ ምሳሌ መሆን የምትችል ነህ በርታ
    እግዚአብሔር ይጠብቅ