Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እባካቹ በባሌ ሮቤ ከተማ ወንጌል በጣም መሰበክ አለበት እኔ 18 አመቴ ነው ግን ብዚ ኦርቶዶክሳዊያን ጓደኞቴ ወደ እስልምና ሄደዋል እሄንንም ያመጣው ለሚጠየቁት ጥያቄ በቂ መልስ ከማጣታቸው የተነሳ ነው በተላይ በኔ እድሜ ያሉት እኔም ጭምር በቂ የሆነ እውቀት የለንም እባካቹ እርዱን😭😭😭😭😭😭
Ayzon Wendme Egziabher Bekrbu Yredanal ❤❤❤😇🥹💕🙏🏾🥰😍🥺✝️✝️✝️
አላህ ሃድያ ይስጣቹህ
ጋዲየ የተዋህዶ እንቁ በቤቱ ያፅናህ
ጋዲዬ የኦርቶዶክስ እንቁ እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ ቃል ህይወት ያሰማልን
ጋዲዬ የአባቶች ፍሬ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤
ጋዲ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ጋዴ🥰🥰🥰ኦርቶዶክ ለሁሉ መልስ አላት አይ አማን ልብ ይስጥህ 😢
ሰለ ውይይቱ ሰርአት ባለው የምታምንበትን በምታቀው ለክ መረዳትህን በስርአት መግለጥህን ሳላደንቅ አላልፍም በሀሳብ አና ሀሳብ ላይ ደሰ የሚል ጋዲ ተባረክ ለብዙ ወንድም እህቶች ቤተክርስቲያንን ሳይረዱ ለወጡ አስተማሪነቱ ደሰ የሚል ነው ከፕሮቴስታንት ወንድሞች ጋር እንወያይበታለን ጋዲ በርቱ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ...አሪፍ ሂደት ነው በዚው ቀጥል አማን ካለህበት ጀምሮ ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ ደርሰህ ክርስቶስ ጋር ስለምትደርስ የቅድሳን አባቶች በረከታቸው ይርዳህ።ጋዲ በረከተ ሊቃውንትን ያድልልን :አቡዬ ለእኛ የምትሰጡትን ይህን ማዕድ አምላከ ቅድሳን ሰማያዊ ዎጋ ያድርግላችሁ👏🙏
Wow ጋዲ በዚህች ቤተ ክርስቲያን አንተንና ብዙ አንተን የመሳሰሉ ወንድሞችን እግዚአብሔር ሰለሰጠን ስሙ ይባረክ አማን ግን በተረዳኸው ልክ በእውቀት በጨዋ ደንብ ከሌሎች ፕሮቴስታንት ይልቅ ሳላደንቅህ አላልፍም።
አማን አይዞኝ ....አጭቤ መሆንሽ ተመችቶኛል ሀሀሀሀሀ
ጋዲ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልህ
ወንድሞቻችን አኮራቹብን በቤቱ ያፅናችው ጴንጤ ድሮ ቀረ
እንኳን ደህና መጣቹ የተዋህዶ እንቂዎች ማነው በዚ ቻናል ት/ት የናፈቀው በመቤቴ ጠፋቹ በጣም እና ለወንድመችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እንዲህ ናት ተዋህዶ የአባቶች ሚትኪዎች በርቱልን🙏
አቡያችንንንንን❤❤
ጋድዬ የኛ ምርጥ ቃለ ህይወትን ያሰማልም።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጋዲዬ ❤
በጣም የምያሰዝነኝ እስከ ዛሬ የሞቱት የክርስትያን ወገኖች የዘላላም ጀሀነብ ኢሳት መጊዶ መሆናቸው ነው።
ረኦ እባከ
Gadi I'm proud of you
I admire both of you!
ጋዲ❤❤❤❤❤💕💞
ጋዲ ተባረክልን❤❤❤
ጋዲ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጋዲ ተባረክልን
ጋዲ ቃ ለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ኅይወትን ያሰማልን ጋዲ❤አቡ በዚህ ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህአንዳንዴ ብቅ በል
ጋድሳ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale Hiwot Yasemalen❤
abu balefew letarik yikemetal bleh sleneber eyetebekn neber tebareku
Maths አደረገዉ እኮ 🤔እናጣፋለን 😂😂😂😂😂😂😂 ጋዲየ እግዚአብሄር ይባርክህ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🎉 God bless you Gadisa ❤
Bless both are your brothers!
Stay blessed…
ታሪካዊ ውይይት
ጋዲዬ❤
Wow🙏🙏🙏gadi👍👍👍🥰🥰🥰
Protestantoch lay yalew aganint mawrat enji mesmat ayfeligim😅 abatoch lotu sibhat bilachihu jemiru yilalu. Gadiye ❤❤ bertalin...
love gaddisa🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
hulgzam bazh lekakulen
❤❤❤❤❤
አማን አልተሸነፈም፣ ትምህርቱ ነው ስህተት የሆነው 😊 ለውይይት ገብቶ እውነቱ እንዲገለጥ በማድረጉ ሊመሰገን ይገባዋል።
አማን ቆንጆ አይን አለው ግን በትክክል አያነብም
ለሁለታቹ ኣፍ የምዘጋ ታላቁን መምህር እየሱስ ክርስቶስ ከውሃ ና ከመንፈስ ካልተወለዳቹ (ካልተጠመቃቹ)የእግዚአብሔር መንግስት ኣታዩም ካለ የማን መንግስት ነው? የምትፈልጉት የዲያብሎስ ካልሆነሩጫችን የእርሱ ትእዛዝና ፍቃድ ፈፅመን የእግዚአብሔር መንግስት ለመውረስ ኣይደለም ኣማንየ ማስተዋል ይስጥህ እየተመራመርክ ስኦል እንዳትደርስ በጭሩ እራስህን ተቆጣጠር❤❤❤
አማን አሸነፈ እውነቱን መሰከረ
አንተ አሸነፈ እና ተሸነፈ ላይ ነህ ከዚህ ውይይት ምን ተማርኩ ብለህ እራስህን ጠይቅ
እናጣፋለን😂😂😂 ጋዲ❤
ቴቄል ትዩብ ተመልሷል
እናጣፋለን😂መተናል
ሲያወራ የሚያሳየው እሪያክሽን ምንድነው እነዚህ ሰዎች መቼ ነው የሚያድጉት በመድሃኒአለም 😢🙄
ስራአት ይዞ አያወራም እንዴ አማን የሚባል ልጅ በጌታ ስም
Chewawoch nachihu bertuln egnainm abertun
Enatafalen Ye Alqeblm mraf🤣
ያለበቀበል ምእራፍ ሆኖ ተጠናቋል😉🤣🤣🤣
እባካቹ በባሌ ሮቤ ከተማ ወንጌል በጣም መሰበክ አለበት እኔ 18 አመቴ ነው ግን ብዚ ኦርቶዶክሳዊያን ጓደኞቴ ወደ እስልምና ሄደዋል እሄንንም ያመጣው ለሚጠየቁት ጥያቄ በቂ መልስ ከማጣታቸው የተነሳ ነው በተላይ በኔ እድሜ ያሉት እኔም ጭምር በቂ የሆነ እውቀት የለንም እባካቹ እርዱን😭😭😭😭😭😭
Ayzon Wendme Egziabher Bekrbu Yredanal ❤❤❤😇🥹💕🙏🏾🥰😍🥺✝️✝️✝️
አላህ ሃድያ ይስጣቹህ
ጋዲየ የተዋህዶ እንቁ በቤቱ ያፅናህ
ጋዲዬ የኦርቶዶክስ እንቁ እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ ቃል ህይወት ያሰማልን
ጋዲዬ የአባቶች ፍሬ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤
ጋዲ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ጋዴ🥰🥰🥰ኦርቶዶክ ለሁሉ መልስ አላት አይ አማን ልብ ይስጥህ 😢
ሰለ ውይይቱ ሰርአት ባለው የምታምንበትን በምታቀው ለክ መረዳትህን በስርአት መግለጥህን ሳላደንቅ አላልፍም በሀሳብ አና ሀሳብ ላይ ደሰ የሚል ጋዲ ተባረክ ለብዙ ወንድም እህቶች ቤተክርስቲያንን ሳይረዱ ለወጡ አስተማሪነቱ ደሰ የሚል ነው ከፕሮቴስታንት ወንድሞች ጋር እንወያይበታለን ጋዲ በርቱ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ...አሪፍ ሂደት ነው በዚው ቀጥል አማን ካለህበት ጀምሮ ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ ደርሰህ ክርስቶስ ጋር ስለምትደርስ የቅድሳን አባቶች በረከታቸው ይርዳህ።ጋዲ በረከተ ሊቃውንትን ያድልልን :አቡዬ ለእኛ የምትሰጡትን ይህን ማዕድ አምላከ ቅድሳን ሰማያዊ ዎጋ ያድርግላችሁ👏🙏
Wow ጋዲ በዚህች ቤተ ክርስቲያን አንተንና ብዙ አንተን የመሳሰሉ ወንድሞችን እግዚአብሔር ሰለሰጠን ስሙ ይባረክ አማን ግን በተረዳኸው ልክ በእውቀት በጨዋ ደንብ ከሌሎች ፕሮቴስታንት ይልቅ ሳላደንቅህ አላልፍም።
አማን አይዞኝ ....አጭቤ መሆንሽ ተመችቶኛል ሀሀሀሀሀ
ጋዲ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልህ
ወንድሞቻችን አኮራቹብን በቤቱ ያፅናችው ጴንጤ ድሮ ቀረ
እንኳን ደህና መጣቹ የተዋህዶ እንቂዎች ማነው በዚ ቻናል ት/ት የናፈቀው በመቤቴ ጠፋቹ በጣም እና ለወንድመችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እንዲህ ናት ተዋህዶ የአባቶች ሚትኪዎች በርቱልን🙏
አቡያችንንንንን❤❤
ጋድዬ የኛ ምርጥ ቃለ ህይወትን ያሰማልም።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጋዲዬ ❤
በጣም የምያሰዝነኝ እስከ ዛሬ የሞቱት የክርስትያን ወገኖች የዘላላም ጀሀነብ ኢሳት መጊዶ መሆናቸው ነው።
ረኦ እባከ
Gadi I'm proud of you
I admire both of you!
ጋዲ❤❤❤❤❤💕💞
ጋዲ ተባረክልን❤❤❤
ጋዲ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጋዲ ተባረክልን
ጋዲ ቃ ለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ኅይወትን ያሰማልን ጋዲ❤
አቡ በዚህ ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
አንዳንዴ ብቅ በል
ጋድሳ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale Hiwot Yasemalen❤
abu balefew letarik yikemetal bleh sleneber eyetebekn neber tebareku
Maths አደረገዉ እኮ 🤔እናጣፋለን 😂😂😂😂😂😂😂 ጋዲየ እግዚአብሄር ይባርክህ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🎉 God bless you Gadisa ❤
Bless both are your brothers!
Stay blessed…
ታሪካዊ ውይይት
ጋዲዬ❤
Wow🙏🙏🙏gadi👍👍👍🥰🥰🥰
Protestantoch lay yalew aganint mawrat enji mesmat ayfeligim😅 abatoch lotu sibhat bilachihu jemiru yilalu. Gadiye ❤❤ bertalin...
love gaddisa🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
hulgzam bazh lekakulen
❤❤❤❤❤
አማን አልተሸነፈም፣ ትምህርቱ ነው ስህተት የሆነው 😊 ለውይይት ገብቶ እውነቱ እንዲገለጥ በማድረጉ ሊመሰገን ይገባዋል።
አማን ቆንጆ አይን አለው ግን በትክክል አያነብም
ለሁለታቹ ኣፍ የምዘጋ ታላቁን መምህር እየሱስ ክርስቶስ ከውሃ ና ከመንፈስ ካልተወለዳቹ (ካልተጠመቃቹ)የእግዚአብሔር መንግስት ኣታዩም ካለ የማን መንግስት ነው? የምትፈልጉት የዲያብሎስ ካልሆነ
ሩጫችን የእርሱ ትእዛዝና ፍቃድ ፈፅመን የእግዚአብሔር መንግስት ለመውረስ ኣይደለም
ኣማንየ ማስተዋል ይስጥህ እየተመራመርክ ስኦል እንዳትደርስ በጭሩ እራስህን ተቆጣጠር❤❤❤