Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ
ማሻአላህ አላህያጽናሽ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሺ በረች
መርየም ማሻ አላህ ዉዴ አላህ ጥናትን ይወፍቅሺ መጨረሻሽን ያሳምረልሺ
ማሻአላህ አላህምዱሊላህ እኩንም ወደተፍጠረሽበት ሀይመኖት መጣሽይ አላህ ያፅናሽይ
ማሻአለህ
አንድ ጉዋደኛዬ አለች ሚንበሮች አድራሻዋን ልስጣቹ ብዙ ፈተና የደረሰባት ነች ከሰለመች ቡሀላ ላይክ አድርጉ እንዲደርሳቸው
እኔም 20 አመቴ ሰልሜ ስደት መጣሁ አሁን ሶስተኛ አመቴ አልሀምዱሊላ ብዙ ሰወችን አጥቻለሁ ግን አልሀምዱሊላ በጣም ደስተኛነኝ ያለው መረጋጋት ሰለምቴ ካልሆኑ ማንም አይረዳው
አብ ሽር እህት አላህበቂሽነው
ያፆናች ውደ
የኔ ብጤ እኔም 19 አመቴ ነው የስለምኩት አሁን ሁለት አመቴ እስልምናን ከተቀበልኩ ግን አልሀምዱሊላ ብዙ የኔ እምላቸውን ስወች አጥቻለሁ ግን ከስልምና የሚበልጥ ነግር የለም አልሀምዱሊላ
አብሽሪ ፍቅር አላህ ድንሽ ላይ ያፅናሽ
@@ስአዳነኝየመርሳዋ❤
ይገርማል ልክ የወንድሜ ታሪክ ነው እኔም እኔ እና ሁለት ታናናሽ ወንድሞቼ ሰለምቴዎች ነን ግን ወንድሞቼ ከኔ በላይ ተፈትነዋል አላህ ሁላችንንም በእስልምና ያፅናን
አላህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ ፅናቱን ይስጣችሁ አማኞች ይፈተናሉ ምንዳችሁ ጀነት ነው
ምንዳችሁን ከፍ ያደርግላችሁ
አላህ ያጠክራችሁ
አብሽሩ ያልፋል ጠንክሩ
ማሻአላህ
የሰለመ ሰው ታሪክ መስማት ደስ ነው ሚለኝ
እኔ😉
እኔም
Enem betam naw des yemlen. 🙏🙏
ወለሂ እኔም ክሪስቲያን ነበርኩ እኔ 15 አማቴ ነው ስለ እስለም ትምርት ማመር ጀማርኩ በጎን ቤታ ክርስታን እማር ነበርኩ አድ አማት ሙሉ ስለ እስልምነ በደብ ገበኝ እኔ ስወለድ ሙሲልም ነኝ ከዘ ታነሽ ወድም ታወለደ 20 ቃን ማሰለኝ ወደ ቤታ ክርስትነ ይነሰል አሉኝ እነልጁ ሲወለድ ሙሲሊም እደሆነ ገበኝ አበቴን ጠያኩት እኔንም ክርስትነ አስታሃኛል ወይ አልኩት ወለሂ በድ አማት ውስጥ እስልምነን ታቃበልኩ እነ ግድ ከነሱ ማረቅ ነበረቢኝ ኢቤት ዉስጥ ርነት ታፈጠረ ገዘ 17 አማቴ በባሀር ስደት በድ አማቴ እነትነ አበቴ ጨምሬ እስልምነን ታቃበሉ አለሀም ድሊላ
አንግሪንይ
❤❤❤
Mashaa alaah
የሰለምቴዎች ወዳጅ የሆናችሁ ስብ አርጉኝ🥺ሀቂቃ ስለምቴዎች ልዩ ናቼው ያላቼው ጥንካሬ ماشاءالله تبارك الله 🥰
ደመረኩሸ የቀረዉን ሀየትሸ የሰመሪሸ
እኔማ ፍቅር ያዘኝ ጥንቃሪቸው
እኔ ግን ለሰለምቴወች የሚሆን ድርጅት ይከፈት ባይ ነኝ ተባብረን እንክፈት በቤተሰብ በደል ስለሚደርስባቸው መታገዝ አለባቸው አክቲቪስቶች በፌስቡክ ቢያስተባብሩ ሀሪፍ ነው ኢሻ አላህ ደግሞ ይሳካል
Alhamdulilah
ትክክል የኔም ሃሳብ ነው
ትክክል
በችክክክክክክክክክል
ጡሩሀሳብነው
እኛ ሰለምቴወች እኮ ብዙ ወጣ ዉረድ አለብን ብቻ አልሀምዱሊላ ጠካራወች ነን አላህ ዪጠብቃችሁ
አይዞሽ ጀግናዬ በርች በዱኒያብትፈተኝ በዛኛው በእውነቱአለም የጀነትሙሽራነሽ በድንሽብቻ በርች
@@Zአልወድቅባይታጋይ ኢንሺአላህ ሁቢ አላህ ሁላችንንም የጀነት ሙሺራወች ያድርገን
አላህያበርታችሁ
አብሽር
አብሽርእህቴ
የኛ እንቁ የቀኝ የብረሀን መምህሮቻችን ይህ ፕሮግራም መቼም እንዳይቆም እኛ ለማበረታታት ከናንተጋ ነን በርቱልን
masallah Masallah
ያረብ እኔም ሠለምቴ ነኝ ቤተሠቤ ወደክርሥትና እድመለሥ ነው እሚፈልጉት ውድ እሕት ወድሞቸ ዱአ አድርጉልኝ ለሚመጣብኝ ፈተና አላሕ ሡብሀነወታለ እንድሦብረኝ
ሰለምቴዎች በዲናቸው ጠንካራ ናቸው አላህ ይጨምርላቸው
አላህ አክበር
የሰለምቴወች ታሪክ መስማት ማነው እንደኔ ደስስስ የሚለው በእስልምና ያፅናችሁ እህት ወንድሞቸ
አልሃምዱልላህ እኔ ዛሬ የመጀመሪያ ፆም ነውናበዚች ዓመት ነው ሸሃዳ የያዝኩት !!!
ማሻአላህ በዚች በአጭር ግዜ ውስጥ በሚወርዳት ሱጁድ ፊቱ ላይ ኑሩ ጀምሯል አላህ ሁላችንንም ካቲማችንን ያሳምርልን
ሱበሀን አሏህ
@@ራቢየኬሚሴዋቆጆ ሡባሐንአላህየሙሥሊምተመልካችምንምየለም።።የትናችሑ።ሙሥሊሞች
ደዉይልኝ
አህ አክበር
ወላሂ አኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ግን ብዙ ስቃይ አሳልፊዪለሁ ቤተሠቦቸ ገና ናቸው ዱአ አርጉልኝ ሀባይቢ ከጨለማ ወደ ብርሀን ላመጣኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ ቁረአን እየቀራሁ ነው ፕሮፋይሌን በመጫን ግቡና ጎብኙኝ እስኪ ሙስሊሞች አቀባበላችሁን አሳዩኝ 💝😘
አልሃምዱሊላ ወደ ብርሃን ስለመራከን ሁሌ ምስጋና ይገባክ እኔም ከሙሉ ቤተሰቤ አላህ ካለ እንመጣለን ኢንሻ አላህ
አላህ የተጨነቀን ሁሉ በረጃዉን ይላክለትየታሰረን የተጠማንየተራበን አላህ ለሁሉምፈረጃዉን ቅርብ ያድርግን
ማሻአላህወድሜ
አሚን
Ameen
ያአላህ ማሻአላህ ሶስት አይነት ሰዎች እኔ በጣም የምቀናባቸው ሰዎች 1 ሰለምቴዎች 2 አሊምች (ትክክለኛ አላህን የሚፈሩ )3 በአዱንያ ትምህርት በጣም የተማሩ እና የተማሩትን በአግባቡ በኸይር መንገድ የሚያስተምሩ እና የሚተገብሩ
እጋራሻለሁ
ኢሰላም ሰላምአሰላም ውብ እምነትኢሰላም የልብ ብርሀንኢስላምናዬ ውዴ ሀይማኖትአልሀምዱሊላህ አል ኒኢመተል ኢሰላምእሰከ ሰለምቴ እምትወዱ በላይክ አሳዩኝሰለምቴዎች ሁላችንም አላህ ኢስትቃማውን ይወፍቀን ያረብ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ዉድድድድ ነዉ ማረጋቹህ ዉዴዴዴዴ 😘😘😘
@@ሞሚሚዲያ1 😘😘😘
በትክክል ወላሂ
አላህ ትልቅ ያርግህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ ማለቴ የረሡልን መንገድ እና የሶሃቦዎችን ፈለግ ተከታይ ያርግህ ወንድሜዋ
አህለን ማሽአላህ በርታ እኔም የመጀመሪያ ቀን ከብዶኝ ነበር ምክንያቱም ክርስቲያን እያለሁ እስከ ግማሽ ቀን ነበር ብቻ የምንጾመው አልሃምዱሊላህ የማይለመድ የለም እኔም 7አመት ሆነኝ
አሏህ እስካ መጫራሸ ፂነቱን ይስጥሽ
ማሻአላህ አላህምዱሊላህ እንኩንም ወደ ተፍጠረሽይ ሀይመኖት መጣሽይ አላህ ያፅናሽይ
ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ
ማሻአላህ ዉዴ አልሃምዱሊላህ 💐
C ኡስማን ኢብኑ አፋን ረዲየላሁ አንሁ
በእስልምና ላይ ተወልደው ካደጉት ይልቅ ብዙውን ግዜ እስልምናንን ዘግይተው የተቀበሉት ይበልጥ እስልምናን ሲኖሩበት ምለሰዋችም ለማሳወቅ ሲለፉበት ይስተዋላል ።፣አሏህ በእስልምና ላይ ፅናት ይወፍቀንን ለሰለምቴዋች ልዪ ፍቅር አለኝ 🇪🇹🌹😍🌺🌷#እንኳ ወደ ተፈጠክበት ድነል #ኢስላም መጣክወንዲሜ #ማሻአሏህ
ልክነሽ እኔ ከሰለምኩ 3ተኛ አየቴ ብዙ በስልምና ያደጉ ጒደኞች አሉኝ ግን ወንድኳተወደዱ ይለቃሉ እኔ አሁን አንገቴ ቢቆረኝጥ እምነቴን አልቀይርም እዛ ያለውን በሽታ ስለማውቅ
@@መኪነኝሰለምቴዋ2010 💖💖
ልክ ነሽ ወላህ እኛ ከእስሊምና በብዙ ርቀናል አላህ ይዘንልን😭
እስልምና እናት ከአባት ከዘመድ በላይ ነዉ አላህ እዴት እደሜከባከቡህ እኔ ምስህርነኝ አለምዲልላህ እረቢ ለአለሜን ሙስላም ያረገኝ ጌታ
ማሻ አላህ አላሁ አክበር
እንኳን፡ወደ ትክክለኛው፡መንገድ መጣህ፡ወንድማችን አላህ፡ያፅናህ
ማሻሀላ አላህ ያግዝክ ብዙ ሰዋች አሉ መረዳት ያስፈልጋቸዋል
የወጣትነት ጊዜው ከአለህ ጋር ማሳለፍ ምነኛ መታደልነው ሙስሊም ሆና ስንጃጃል ያልፈናል እንደዘዚህምአለ በዚህ እድሜው ወደአላህ ተመልሶ አላህ ይወፍቅህ ሀቢቢ ወላ
የዚህን ወንድም ኣድራሻ እባካችሁን:አስቀምጡልኝ እርጋታው በጣም ደስ ይላል አላህ ያግዘው::ስልኩን አስቀምጡልኝ::
ማሻ አላህ ይህ ፕሮግራም እደኔ በጉጉት የምጠብቁ ላይክ አድርጉ እስኪ የኔ መንገድ ውስጤ ነው ።
አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ መራህ አላህ
ደስ የሚል ወንድም እንኩዋን ወደ እውነተኛው መንገድ መጣህ አላህ ያፅናህ ጎበዝ ልጅ
ማሻአላህ ደስየሚትምርት በርቱ ቤቱ ለራሡያምራል ከና አላህቃሉ አልሃምዱሊላህ
የምወደው ፕሮግራም የኔ መንገድ❤ሰለምቴዎች ስወዳችሁ!😍
እኛም ሰልመን ነው አላምድልላህ
ማሻ አላህህህ እኛ ሰለምቴዎችኮ ማሻ አላህህ ነን ለድናችንም ጠንካሮች ነን አላህ ይጨምርልንን ወንድማችን አላህ ያፅናህ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አልሀምድሊህ አለኒመትልእሰላም ።።ያረብ እነቴ ን ቀጥተኝዉንመንገድምረት።ያረብ☝☝☝☝
ነይማም
ፕሮግራሙ በጣም ደሥ ይላል ማሻ አላህለኛ ለሠለምቴወች ጥንካሬ ይሆናል ሠለምቲወች አላህ ያጠንክረን አብሺሩ መከራም ቢበዛ እንጠንክር
ማሻአላህአላህቀጠተኛውንመገደእኳንመራህ
እኔም ከእስልምና በፊት ሳምሪ ይመር እስልምናን ስቀበል ጀሚላ ይመር አልኩት ➺😍😍😍😍😍😍😍
Maashaa Allah yane qonjo
ማሻአላህ እኮንበሠላም መጣሺ
💜👌😃
Maallhaàaa Maallhaàaa Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah
መሻላህ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ያርብ ጉሉ አሚን
ሱባሀን አላህ የሚገርም ህልም ነው ወድም አላህ ያፅናህ
አላህ ፅናቱን ይስጥህ ሀቢቢ ኡንካን ደስ አለህ አብሽር አላህ መረጠህ መራህ ለሌላው አትጨነቅ
በመላው አለም ወደ እስልምና የሚመለሱ ሰዎች አስተውላችሁ ከሆነ፥፦ወይም በሌላ ሀይማኖት አጥብቀው የሚይዙ የነበሩ ወይም ደግሞ በህይወታቸው በጣም አጥፊ መንገድ ውስጥ የነበሩ የህይወትና የሞት ግብግብ መንገድ ውስጥ የገቡ turning point ላይ የደረሱና በከባድ ሁኔታ ጥያቄ ውስጥ የገቡ የነበሩ ናቸው።የኔ ቢጤው ዲንን እንደነገሩ ይዞ የሚኖረው ግን ብርሀኑን በደንብ አያይም።ለዛ ነው እነዚህ ከጨለማ ወደ ብርሀን የመጡ ሰዎች ብርሀኗ እንዳትጠፋባቸው በደንብ የሚይዟት።አላሁመ እህዲና!!!አሚን!!!
ሱብሃንአላህ ህልሙ በጣም ሚገርም ነው።
በጣም ዘይኔ ሰ. አ. ወ. ይመስለኛል
የኔ ወድም አሏህ እሥከመጨረሻዉ። ያፅናህ። አላህ። ጥላቶችን ያንሣልህ አሏህ ይጠብቅህ። ሐቢቢ
ሚበሮች እናመሠግናለነ ሠአት አጠረ ጨምሩበት በተርፈ እናመሠግናለን ቀጥሉበት እዳይቋርጥ
ምርጥ እርግት ያለ ልጅ አላህ ያሰብከውን ያሟላልህ ግን የዚህን ልጅ ቁጥር ብታስቀምጡልኝ በቻልኩት መጠን ልረዳው እፈልጋለሁ
አልሀምዱሊላ እንኳን ወደ እውነተኝው እምነት መጣህ ወንድሜ
ማሻ አላህ ተባረክ እሮህማን አልሐምዱሊላህ ዱአ አድረጉልኝ ቤተሰቡቸ የሚሰልሙበቴ ቀን ናፈቆኛል ጭቀት ላይ ነዉ እናቴ በኩፍር እዳላጣ በዱአ አትረሱኝ
አላህ ቀጥተጫውን መንገድ ይምራልሽ
ይህ ፕሮግራም ሱስ ሆናብኝ ማሻ አለህእንኳን ደህና መጠሀ
እኔም በጣም ነው የምጠብቀው
መሻአ አላህ በጣም ጠካራህ ነህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ
አጅብ ይፍአሉ መ የሻአላህ ልባችን በእሱ ፍቅር ይሙላልን
ማሻአሏህ። ሀቂቃ እደት ደሥሥ ይላላላልል ሡብሀን አሏህ አሏህ የፈቀደውን ያጠማል የፈለገውን ያቀናል። አሏህ ያፅናህ ኢልምንም ተማር ሠለምቴዎች ሞዃቸው። ቶሎ ይቀበላል። ቁርአን አጥብቀህ ያዝ 📖📖👌📚 ጀግና ልጅነህ በዚህ እድሜ ጎበዝነህ
Ensallah ehanin brogram betam ewdwalhu Allah yebark denhum
አላሀክበር አላሀክበር አላሀክበር መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ እኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መራህ አላህ ምን ይሳናዋል
Abubekr Allah yatenkiriih wendimachin abshir.
ሰለምቴዎች ብርታቱን አላህ ይስጣቹ ወደ እስልምና ሲገቡ በጣም ችግር እንደሚደርስባቸው ነው የተረዳሁት
አብሽር አቡኪ አሏህ መልካሙን እርዚቅ ይወፋቅህ
በድጋሜ ወደሌላ መንገድ ቢያሳዩህስ😂😂አጭር መልስ ያኔ ውኑ ነበር የሚመሩኝ💝💝እና የፆሟ አላህ ሁላችንንም ያግራልን
ባለህበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ
አልሃምዱሊላህ
ሱበሀነ አሏህ ያረብ አጂብ ነው አላህ በቀናው ጎዳና ላይ ግደለን
ወላሂ እኔም ሰለምቴ ነኝ 1 አመት አለፈኝ ግን ስደት ላይ ነኝ ኢትዮጵያ ስሄድ በፈተንም አይቆጭኝም አልሃምዱሊላህ እኔም ስደት ላይ ልጆች ለወንድ ብለሽ ነው ለብር ብለሽ ነው ይላሉ
ሜንበርሮች አበራታቷቻዉ ለሰለምቴዎች አላህ በዲናቻዉያጣክራቻዉ
ይህ ፕሮግራም ሁሌም ይቀጥልል ;_
ሱበሀናላህ የአላህ ስራ ይግርማል አልሀምድሊላ ሙስሊም አድርግህ አኑርኘ ሙስሊም ሁኘ የምሙት አድርግኘ ያርብ ያከሪም
አለሐመዱሊላህ አው ሁሉም የሰለሙት አቅርቡልን ጀዛኩአለህኸይር ፉሲካም ትቅረብልን
ማሻአላህ አላህ ያጽናህ ወንድም አለም
የኔ ወንድም አላህ ያግዝክ በርታ ወንድሜ እኔ ሰለምቴዎችን ታሪክ ሳዳምጥ ለኔ ጥንካሬ ይሰጠኛል አላህዬ ይርዳችሁ አባይቢ
ያጀማ ላይክ ሼርርርር አርጉ ኢሰላም ሰላም እኛ እኮ አላህ ይወደናል ኡመተል ኢስላም ኡመተል ነብዩና ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰላም ነን አልሀምዱሊላህ ያረብ በጥመት ያሉ በሙሉ አንተ ወደቀጥተኛ መንገድ ይምርራቹ
እንደ ሰለምቴዎች ታሪክ ጥንካሬ የሚሰጥ የለም ከሰሀቦች ቀጥሎ።
በጣም ወላህ።
ማሻአላህ አላሁ አላሁ አክበርአላሁ አክበርአላሁ አክበርአላሁ አክበር በጣም ደስ እሚል ህልም ነዉ በጣም እደልኛ ነህ
በጣም የወደድኩት ፕሮግራም ነው ጥንካሬቸው ይገርመኛል
የኔ
አለሀምዱሊላህ ደስ ይለል
ያሡበሀን አላህ በጣም ድንቅ ትምህር ነው
ስብነላህ ማሻ አላህ አላህ ዋክበር አላህ ዋክበር አላህ ዋክበር አልሀምዱሊላህ
ኡመር አብዱለአዚዝ
ታሪካቸውን ስሰማ ቀድሞ እንባየ ይመጣል ያአሏህ ታአምራት
ማሻ አሏህ አሏህ ለኛም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ላንተም በዲነል ኢስላም ያፅናህ
Masha allhe enken baslam weda denele eslam matehe wendwmhen barta tankere
ሀቢቢ አላህ እጅህን ይዝ የበለጠ ይምራህ ወደሱ! አልሃምዱሊላሂ!❤😘
አሜን
ያ አላህ እእእ መታደል ነው አልሀምዱሊላህ
ማሻ አሏህ የምወዳው ፖሮግረም ቀጥሉበት ላሌላውም ሂድያ ይሆነል
Masallh betamm tenkara nehe wendmachn allh ytebkh
ማአሻአለህ ማአሻአለህ
የኔ ዉድ ማሻ አላህ ለኛ ጀግናችን ነህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህወድማችን አላህ በእስልምናህ ጠንካራ ያድርግህ
ኡፍ የኔ አባት አላህ ያፅናህ ወንድሜ😭😭😭😭
مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء
ማሻአሏህ አላህ በዲንህ ያጠክረህ እናተም እገዙት በምትችሉት ሁሉ ግደታ ነው
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እኛንም አላህ በሀቅ ላይ ያፅናል።
አለህ አክበር
እኔም የሰለመ ሰው ታሪክ ሰምቼም አልጠግብ ወላሂ
መሸ አለህ
ማሻአላ ጎበዝ ልጅ ነው አላህ ይጨምርለት
ማሻ አላህአላሁ አክበርአላህ በኢሥላም አኑሮ በኢሥልምና ይውሰደንን ያረብብብ
ሙስሊሞች ወንድሞቻችሁ ሲሰልሙ አትፍሩ እቀፏቹው።
እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ
ማሻአላህ አላህያጽናሽ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሺ በረች
መርየም ማሻ አላህ ዉዴ አላህ ጥናትን ይወፍቅሺ መጨረሻሽን ያሳምረልሺ
ማሻአላህ አላህምዱሊላህ እኩንም ወደተፍጠረሽበት ሀይመኖት መጣሽይ አላህ ያፅናሽይ
ማሻአለህ
አንድ ጉዋደኛዬ አለች ሚንበሮች አድራሻዋን ልስጣቹ ብዙ ፈተና የደረሰባት ነች ከሰለመች ቡሀላ ላይክ አድርጉ እንዲደርሳቸው
እኔም 20 አመቴ ሰልሜ ስደት መጣሁ አሁን ሶስተኛ አመቴ አልሀምዱሊላ ብዙ ሰወችን አጥቻለሁ ግን አልሀምዱሊላ በጣም ደስተኛነኝ ያለው መረጋጋት ሰለምቴ ካልሆኑ ማንም አይረዳው
አብ ሽር እህት አላህበቂሽነው
ያፆናች ውደ
የኔ ብጤ እኔም 19 አመቴ ነው የስለምኩት አሁን ሁለት አመቴ እስልምናን ከተቀበልኩ ግን አልሀምዱሊላ ብዙ የኔ እምላቸውን ስወች አጥቻለሁ ግን ከስልምና የሚበልጥ ነግር የለም አልሀምዱሊላ
አብሽሪ ፍቅር አላህ ድንሽ ላይ ያፅናሽ
@@ስአዳነኝየመርሳዋ❤
ይገርማል ልክ የወንድሜ ታሪክ ነው እኔም እኔ እና ሁለት ታናናሽ ወንድሞቼ ሰለምቴዎች ነን ግን ወንድሞቼ ከኔ በላይ ተፈትነዋል አላህ ሁላችንንም በእስልምና ያፅናን
አላህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ ፅናቱን ይስጣችሁ አማኞች ይፈተናሉ ምንዳችሁ ጀነት ነው
ምንዳችሁን ከፍ ያደርግላችሁ
አላህ ያጠክራችሁ
አብሽሩ ያልፋል ጠንክሩ
ማሻአላህ
የሰለመ ሰው ታሪክ መስማት ደስ ነው ሚለኝ
እኔ😉
እኔም
Enem betam naw des yemlen. 🙏🙏
Enem betam naw des yemlen. 🙏🙏
እኔም
ወለሂ እኔም ክሪስቲያን ነበርኩ እኔ 15 አማቴ ነው ስለ እስለም ትምርት ማመር ጀማርኩ በጎን ቤታ ክርስታን እማር ነበርኩ አድ አማት ሙሉ ስለ እስልምነ በደብ ገበኝ እኔ ስወለድ ሙሲልም ነኝ ከዘ ታነሽ ወድም ታወለደ 20 ቃን ማሰለኝ ወደ ቤታ ክርስትነ ይነሰል አሉኝ እነልጁ ሲወለድ ሙሲሊም እደሆነ ገበኝ አበቴን ጠያኩት እኔንም ክርስትነ አስታሃኛል ወይ አልኩት ወለሂ በድ አማት ውስጥ እስልምነን ታቃበልኩ እነ ግድ ከነሱ ማረቅ ነበረቢኝ ኢቤት ዉስጥ ርነት ታፈጠረ ገዘ 17 አማቴ በባሀር ስደት በድ አማቴ እነትነ አበቴ ጨምሬ እስልምነን ታቃበሉ አለሀም ድሊላ
አንግሪንይ
❤❤❤
Mashaa alaah
የሰለምቴዎች ወዳጅ የሆናችሁ ስብ አርጉኝ🥺
ሀቂቃ ስለምቴዎች ልዩ ናቼው ያላቼው ጥንካሬ ماشاءالله تبارك الله 🥰
ደመረኩሸ የቀረዉን ሀየትሸ የሰመሪሸ
እኔማ ፍቅር ያዘኝ ጥንቃሪቸው
እኔ ግን ለሰለምቴወች የሚሆን ድርጅት ይከፈት ባይ ነኝ ተባብረን እንክፈት በቤተሰብ በደል ስለሚደርስባቸው መታገዝ አለባቸው አክቲቪስቶች በፌስቡክ ቢያስተባብሩ ሀሪፍ ነው ኢሻ አላህ ደግሞ ይሳካል
Alhamdulilah
ትክክል የኔም ሃሳብ ነው
ትክክል
በችክክክክክክክክክል
ጡሩሀሳብነው
እኛ ሰለምቴወች እኮ ብዙ ወጣ ዉረድ አለብን ብቻ አልሀምዱሊላ ጠካራወች ነን አላህ ዪጠብቃችሁ
አይዞሽ ጀግናዬ በርች በዱኒያብትፈተኝ በዛኛው በእውነቱአለም የጀነትሙሽራነሽ በድንሽብቻ በርች
@@Zአልወድቅባይታጋይ ኢንሺአላህ ሁቢ አላህ ሁላችንንም የጀነት ሙሺራወች ያድርገን
አላህያበርታችሁ
አብሽር
አብሽርእህቴ
የኛ እንቁ የቀኝ የብረሀን መምህሮቻችን ይህ ፕሮግራም መቼም እንዳይቆም እኛ ለማበረታታት ከናንተጋ ነን በርቱልን
masallah Masallah
ያረብ እኔም ሠለምቴ ነኝ ቤተሠቤ ወደክርሥትና እድመለሥ ነው እሚፈልጉት ውድ እሕት ወድሞቸ ዱአ አድርጉልኝ ለሚመጣብኝ ፈተና አላሕ ሡብሀነወታለ እንድሦብረኝ
ሰለምቴዎች በዲናቸው ጠንካራ ናቸው አላህ ይጨምርላቸው
አላህ አክበር
የሰለምቴወች ታሪክ መስማት ማነው እንደኔ ደስስስ የሚለው በእስልምና ያፅናችሁ እህት ወንድሞቸ
አልሃምዱልላህ እኔ ዛሬ የመጀመሪያ ፆም ነውና
በዚች ዓመት ነው ሸሃዳ የያዝኩት !!!
ማሻአላህ በዚች በአጭር ግዜ ውስጥ በሚወርዳት ሱጁድ ፊቱ ላይ ኑሩ ጀምሯል አላህ ሁላችንንም ካቲማችንን ያሳምርልን
ሱበሀን አሏህ
@@ራቢየኬሚሴዋቆጆ ሡባሐንአላህየሙሥሊምተመልካችምንምየለም።።የትናችሑ።ሙሥሊሞች
ደዉይልኝ
አህ አክበር
ወላሂ አኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ግን ብዙ ስቃይ አሳልፊዪለሁ ቤተሠቦቸ ገና ናቸው ዱአ አርጉልኝ ሀባይቢ ከጨለማ ወደ ብርሀን ላመጣኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ ቁረአን እየቀራሁ ነው ፕሮፋይሌን በመጫን ግቡና ጎብኙኝ እስኪ ሙስሊሞች አቀባበላችሁን አሳዩኝ 💝😘
አልሃምዱሊላ ወደ ብርሃን ስለመራከን ሁሌ ምስጋና ይገባክ እኔም ከሙሉ ቤተሰቤ አላህ ካለ እንመጣለን ኢንሻ አላህ
አላህ አክበር
አላህ የተጨነቀን ሁሉ በረጃዉን ይላክለት
የታሰረን
የተጠማን
የተራበን አላህ ለሁሉምፈረጃዉን ቅርብ ያድርግን
ማሻአላህወድሜ
አሚን
Ameen
አሚን
ወላሂ አኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ግን ብዙ ስቃይ አሳልፊዪለሁ ቤተሠቦቸ ገና ናቸው ዱአ አርጉልኝ ሀባይቢ ከጨለማ ወደ ብርሀን ላመጣኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ ቁረአን እየቀራሁ ነው ፕሮፋይሌን በመጫን ግቡና ጎብኙኝ እስኪ ሙስሊሞች አቀባበላችሁን አሳዩኝ 💝😘
ያአላህ ማሻአላህ ሶስት አይነት ሰዎች እኔ በጣም የምቀናባቸው ሰዎች
1 ሰለምቴዎች
2 አሊምች (ትክክለኛ አላህን የሚፈሩ )
3 በአዱንያ ትምህርት በጣም የተማሩ እና የተማሩትን በአግባቡ በኸይር መንገድ የሚያስተምሩ እና የሚተገብሩ
እጋራሻለሁ
ኢሰላም ሰላም
አሰላም ውብ እምነት
ኢሰላም የልብ ብርሀን
ኢስላምናዬ ውዴ ሀይማኖት
አልሀምዱሊላህ አል ኒኢመተል ኢሰላም
እሰከ ሰለምቴ እምትወዱ በላይክ አሳዩኝ
ሰለምቴዎች ሁላችንም አላህ ኢስትቃማውን ይወፍቀን ያረብ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ዉድድድድ ነዉ ማረጋቹህ ዉዴዴዴዴ 😘😘😘
@@ሞሚሚዲያ1 😘😘😘
በትክክል ወላሂ
አላህ አክበር
አላህ ትልቅ ያርግህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ ማለቴ የረሡልን መንገድ እና የሶሃቦዎችን ፈለግ ተከታይ ያርግህ ወንድሜዋ
አህለን ማሽአላህ በርታ እኔም የመጀመሪያ ቀን ከብዶኝ ነበር ምክንያቱም ክርስቲያን እያለሁ እስከ ግማሽ ቀን ነበር ብቻ የምንጾመው አልሃምዱሊላህ የማይለመድ የለም እኔም 7አመት ሆነኝ
አሏህ እስካ መጫራሸ ፂነቱን ይስጥሽ
ማሻአላህ አላህምዱሊላህ እንኩንም ወደ ተፍጠረሽይ ሀይመኖት መጣሽይ አላህ ያፅናሽይ
ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ
ማሻአላህ ዉዴ አልሃምዱሊላህ 💐
C ኡስማን ኢብኑ አፋን ረዲየላሁ አንሁ
በእስልምና ላይ ተወልደው ካደጉት ይልቅ
ብዙውን ግዜ እስልምናንን ዘግይተው
የተቀበሉት ይበልጥ እስልምናን ሲኖሩበት ም
ለሰዋችም ለማሳወቅ ሲለፉበት ይስተዋላል ።
፣አሏህ በእስልምና ላይ ፅናት ይወፍቀንን
ለሰለምቴዋች ልዪ ፍቅር አለኝ 🇪🇹🌹😍🌺🌷
#እንኳ ወደ ተፈጠክበት ድነል #ኢስላም መጣክ
ወንዲሜ #ማሻአሏህ
ትክክል
ልክነሽ እኔ ከሰለምኩ 3ተኛ አየቴ ብዙ በስልምና ያደጉ ጒደኞች አሉኝ ግን ወንድኳተወደዱ ይለቃሉ እኔ አሁን አንገቴ ቢቆረኝጥ እምነቴን አልቀይርም እዛ ያለውን በሽታ ስለማውቅ
@@መኪነኝሰለምቴዋ2010
💖💖
ልክ ነሽ ወላህ እኛ ከእስሊምና በብዙ ርቀናል አላህ ይዘንልን😭
እስልምና እናት ከአባት ከዘመድ በላይ ነዉ አላህ እዴት እደሜከባከቡህ እኔ ምስህርነኝ አለምዲልላህ እረቢ ለአለሜን ሙስላም ያረገኝ ጌታ
ማሻ አላህ አላሁ አክበር
እንኳን፡ወደ ትክክለኛው፡መንገድ መጣህ፡ወንድማችን አላህ፡ያፅናህ
ማሻሀላ አላህ ያግዝክ ብዙ ሰዋች አሉ መረዳት ያስፈልጋቸዋል
የወጣትነት ጊዜው ከአለህ ጋር ማሳለፍ ምነኛ መታደልነው ሙስሊም ሆና ስንጃጃል ያልፈናል እንደዘዚህምአለ በዚህ እድሜው ወደአላህ ተመልሶ አላህ ይወፍቅህ ሀቢቢ ወላ
አላህ አክበር
የዚህን ወንድም ኣድራሻ እባካችሁን:አስቀምጡልኝ እርጋታው በጣም ደስ ይላል አላህ ያግዘው::ስልኩን አስቀምጡልኝ::
ማሻ አላህ ይህ ፕሮግራም እደኔ በጉጉት የምጠብቁ ላይክ አድርጉ እስኪ የኔ መንገድ ውስጤ ነው ።
አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ መራህ አላህ
ደስ የሚል ወንድም እንኩዋን ወደ እውነተኛው መንገድ መጣህ አላህ ያፅናህ ጎበዝ ልጅ
ማሻአላህ ደስየሚትምርት በርቱ ቤቱ ለራሡያምራል ከና አላህቃሉ አልሃምዱሊላህ
የምወደው ፕሮግራም የኔ መንገድ❤
ሰለምቴዎች ስወዳችሁ!😍
እኛም ሰልመን ነው አላምድልላህ
ማሻ አላህህህ እኛ ሰለምቴዎችኮ ማሻ አላህህ ነን ለድናችንም ጠንካሮች ነን አላህ ይጨምርልንን ወንድማችን አላህ ያፅናህ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አልሀምድሊህ አለኒመትልእሰላም ።።ያረብ እነቴ ን ቀጥተኝዉንመንገድምረት።ያረብ☝☝☝☝
ነይማም
ፕሮግራሙ በጣም ደሥ ይላል ማሻ አላህ
ለኛ ለሠለምቴወች ጥንካሬ ይሆናል
ሠለምቲወች አላህ ያጠንክረን አብሺሩ መከራም ቢበዛ እንጠንክር
ማሻአላህአላህቀጠተኛውንመገደእኳንመራህ
እኔም ከእስልምና በፊት ሳምሪ ይመር እስልምናን ስቀበል ጀሚላ ይመር አልኩት ➺😍😍😍😍😍😍😍
Maashaa Allah yane qonjo
ማሻአላህ እኮንበሠላም መጣሺ
💜👌😃
Maallhaàaa Maallhaàaa Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah
መሻላህ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ያርብ ጉሉ አሚን
ሱባሀን አላህ የሚገርም ህልም ነው ወድም አላህ ያፅናህ
አላህ ፅናቱን ይስጥህ ሀቢቢ ኡንካን ደስ አለህ አብሽር አላህ መረጠህ መራህ ለሌላው አትጨነቅ
በመላው አለም ወደ እስልምና የሚመለሱ ሰዎች አስተውላችሁ ከሆነ፥፦ወይም በሌላ ሀይማኖት አጥብቀው የሚይዙ የነበሩ ወይም ደግሞ በህይወታቸው በጣም አጥፊ መንገድ ውስጥ የነበሩ የህይወትና የሞት ግብግብ መንገድ ውስጥ የገቡ turning point ላይ የደረሱና በከባድ ሁኔታ ጥያቄ ውስጥ የገቡ የነበሩ ናቸው።የኔ ቢጤው ዲንን እንደነገሩ ይዞ የሚኖረው ግን ብርሀኑን በደንብ አያይም።ለዛ ነው እነዚህ ከጨለማ ወደ ብርሀን የመጡ ሰዎች ብርሀኗ እንዳትጠፋባቸው በደንብ የሚይዟት።አላሁመ እህዲና!!!አሚን!!!
ሱብሃንአላህ ህልሙ በጣም ሚገርም ነው።
በጣም ዘይኔ ሰ. አ. ወ. ይመስለኛል
የኔ ወድም አሏህ እሥከመጨረሻዉ። ያፅናህ። አላህ። ጥላቶችን ያንሣልህ አሏህ ይጠብቅህ። ሐቢቢ
ሚበሮች እናመሠግናለነ ሠአት አጠረ ጨምሩበት በተርፈ እናመሠግናለን ቀጥሉበት እዳይቋርጥ
ምርጥ እርግት ያለ ልጅ አላህ ያሰብከውን ያሟላልህ ግን የዚህን ልጅ ቁጥር ብታስቀምጡልኝ በቻልኩት መጠን ልረዳው እፈልጋለሁ
አልሀምዱሊላ እንኳን ወደ እውነተኝው እምነት መጣህ ወንድሜ
ማሻ አላህ ተባረክ እሮህማን አልሐምዱሊላህ ዱአ አድረጉልኝ ቤተሰቡቸ የሚሰልሙበቴ ቀን ናፈቆኛል ጭቀት ላይ ነዉ እናቴ በኩፍር እዳላጣ በዱአ አትረሱኝ
አላህ ቀጥተጫውን መንገድ ይምራልሽ
ይህ ፕሮግራም ሱስ ሆናብኝ ማሻ አለህ
እንኳን ደህና መጠሀ
እኔም በጣም ነው የምጠብቀው
መሻአ አላህ በጣም ጠካራህ ነህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ
አጅብ ይፍአሉ መ የሻ
አላህ ልባችን በእሱ ፍቅር ይሙላልን
ሱበሀን አሏህ
ማሻአሏህ። ሀቂቃ እደት ደሥሥ ይላላላልል ሡብሀን አሏህ አሏህ የፈቀደውን ያጠማል የፈለገውን ያቀናል። አሏህ ያፅናህ ኢልምንም ተማር ሠለምቴዎች ሞዃቸው። ቶሎ ይቀበላል። ቁርአን አጥብቀህ ያዝ 📖📖👌📚 ጀግና ልጅነህ በዚህ እድሜ ጎበዝነህ
Ensallah ehanin brogram betam ewdwalhu Allah yebark denhum
አላሀክበር አላሀክበር አላሀክበር መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ እኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መራህ አላህ ምን ይሳናዋል
Abubekr Allah yatenkiriih wendimachin abshir.
ሰለምቴዎች ብርታቱን አላህ ይስጣቹ
ወደ እስልምና ሲገቡ በጣም ችግር እንደሚደርስባቸው ነው የተረዳሁት
አብሽር አቡኪ አሏህ መልካሙን እርዚቅ ይወፋቅህ
በድጋሜ ወደሌላ መንገድ ቢያሳዩህስ😂😂አጭር መልስ ያኔ ውኑ ነበር የሚመሩኝ💝💝እና የፆሟ አላህ ሁላችንንም ያግራልን
ባለህበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ
አልሃምዱሊላህ
ሱበሀነ አሏህ ያረብ አጂብ ነው አላህ በቀናው ጎዳና ላይ ግደለን
ወላሂ እኔም ሰለምቴ ነኝ 1 አመት አለፈኝ ግን ስደት ላይ ነኝ ኢትዮጵያ ስሄድ በፈተንም አይቆጭኝም አልሃምዱሊላህ እኔም ስደት ላይ ልጆች ለወንድ ብለሽ ነው ለብር ብለሽ ነው ይላሉ
ሜንበርሮች አበራታቷቻዉ ለሰለምቴዎች አላህ በዲናቻዉያጣክራቻዉ
ይህ ፕሮግራም ሁሌም ይቀጥልል ;_
ሱበሀናላህ የአላህ ስራ ይግርማል አልሀምድሊላ ሙስሊም አድርግህ አኑርኘ ሙስሊም ሁኘ የምሙት አድርግኘ ያርብ ያከሪም
አለሐመዱሊላህ አው ሁሉም የሰለሙት አቅርቡልን ጀዛኩአለህኸይር ፉሲካም ትቅረብልን
ማሻአላህ አላህ ያጽናህ ወንድም አለም
የኔ ወንድም አላህ ያግዝክ በርታ ወንድሜ እኔ ሰለምቴዎችን ታሪክ ሳዳምጥ ለኔ ጥንካሬ ይሰጠኛል አላህዬ ይርዳችሁ አባይቢ
ያጀማ ላይክ ሼርርርር አርጉ ኢሰላም ሰላም እኛ እኮ አላህ ይወደናል ኡመተል ኢስላም ኡመተል ነብዩና ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰላም ነን አልሀምዱሊላህ ያረብ በጥመት ያሉ በሙሉ አንተ ወደቀጥተኛ መንገድ ይምርራቹ
እንደ ሰለምቴዎች ታሪክ ጥንካሬ የሚሰጥ የለም ከሰሀቦች ቀጥሎ።
በጣም ወላህ።
ማሻአላህ
አላሁ አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
በጣም ደስ እሚል ህልም ነዉ
በጣም እደልኛ ነህ
በጣም የወደድኩት ፕሮግራም ነው ጥንካሬቸው ይገርመኛል
የኔ
አለሀምዱሊላህ ደስ ይለል
ያሡበሀን አላህ በጣም ድንቅ ትምህር ነው
ስብነላህ ማሻ አላህ አላህ ዋክበር አላህ ዋክበር አላህ ዋክበር አልሀምዱሊላህ
ኡመር አብዱለአዚዝ
ታሪካቸውን ስሰማ ቀድሞ እንባየ ይመጣል ያአሏህ ታአምራት
ማሻ አሏህ
አሏህ ለኛም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ላንተም በዲነል ኢስላም ያፅናህ
Masha allhe enken baslam weda denele eslam matehe wendwmhen barta tankere
ሀቢቢ አላህ እጅህን ይዝ የበለጠ ይምራህ ወደሱ! አልሃምዱሊላሂ!❤😘
አሜን
ያ አላህ እእእ መታደል ነው አልሀምዱሊላህ
ማሻ አሏህ የምወዳው ፖሮግረም ቀጥሉበት ላሌላውም ሂድያ ይሆነል
Masallh betamm tenkara nehe wendmachn allh ytebkh
ማአሻአለህ ማአሻአለህ
የኔ ዉድ ማሻ አላህ ለኛ ጀግናችን ነህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን
አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ
ወድማችን አላህ በእስልምናህ ጠንካራ ያድርግህ
ኡፍ የኔ አባት አላህ ያፅናህ ወንድሜ😭😭😭😭
مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء الله مساء
ማሻአሏህ አላህ በዲንህ ያጠክረህ እናተም እገዙት በምትችሉት ሁሉ ግደታ ነው
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እኛንም አላህ በሀቅ ላይ ያፅናል።
አለህ አክበር
እኔም የሰለመ ሰው ታሪክ ሰምቼም አልጠግብ ወላሂ
መሸ አለህ
ማሻአላ ጎበዝ ልጅ ነው አላህ ይጨምርለት
ማሻ አላህ
አላሁ አክበር
አላህ በኢሥላም አኑሮ በኢሥልምና ይውሰደንን ያረብብብ
ሙስሊሞች ወንድሞቻችሁ ሲሰልሙ አትፍሩ እቀፏቹው።