እስልምና ሙሉ ለሙሉ ለወጠኝ || ገዛኸኝ ታደሰ || የኔ መንገድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @tube-nt8rl
    @tube-nt8rl 3 роки тому +318

    መሻ አላህ እዴት ደስ ይላን መታደል ነው እኔም እስልምናን ከተቀበልኩ 7 አመቴ አላህ ያጺናኝ

  • @መክፊራ-ቨ4ነ
    @መክፊራ-ቨ4ነ 3 роки тому +635

    እኔ መስለም ምፈልገው ገና በልጅነቴ ነበር ግን በጣም ሞክሬ በቤተሰብ ምክንያት ብዙ ተፈተንኩ በርግጥም አሁንም ፈተናው አላበቃም ግን አሁን ስደት ላይ እስልምናን ተቀብያለው የፈለኩትን ማሳካት ችያለው አላሀምዱሊላህ

  • @ከሪዩቲዩብየኮበልቻዋ
    @ከሪዩቲዩብየኮበልቻዋ 3 роки тому +192

    በእኔ መንድ በርቱ ቀጥሉበት አልሃምዱሊላህ እኔንም ቡዙ ነገር ነወ የቀየረኝ አልሃምዱሊላህ ሰለምቴወቺ በድናቸን ጠንካራ ነን ቡዙ ፈተና ስለምናይ እስቲ እህቴንም እደኔ እንድትሰልም አላህ ሀድያ እንድሰጣት ዱአ አርጉልኝ

  • @wefeethiotube7733
    @wefeethiotube7733 3 роки тому +120

    የኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ወንድም ይቅረብ የምትሉ ላይክ

  • @AhmedA-zw2ys
    @AhmedA-zw2ys 3 роки тому +19

    እኔ ያልገባኝ ነገር ለምነው ኢስላማውይ ስላምታ የማትስጡት ይህ ስላም ጤናይስጥልን የምትለትን ከኢስላም ስላምታ በሆላ ቢሆን የተሻለነው

  • @farukmuhammed620
    @farukmuhammed620 3 роки тому +2

    ሙስሊም ወንድሞቼ እኛ ሙስሊሞች የእምነታችንን ትክክለኛ እውቀት(ቁርዓንና የነብዩን ሰ.ዐ.ወ ፈለግ) ይዘን በዋንኝነት ለራሳችን ተግብረን ለሌሎች ወገኖቻችን መልእክቱን በአግባቡ ብናደርስ ሁሉን በፈጠረው አምሳያና ቢጤ በሌለው በተላቀው ጌታችን አላህ (ሱ.ወ) ዘንድ የታላቅ ቱሩፋት ባለቤት እንሆናለን።

  • @rabiaramtorabia3114
    @rabiaramtorabia3114 3 роки тому +42

    ጌታዬ ለከልሀምድ ሙስልም አድርጋህ እንደፈጠርከን ሙስልም አድርጋህ ግደለን ያአለህ

  • @hananjem2881
    @hananjem2881 3 роки тому +36

    ማሻ አላህ ኢስላም መሆን ምንኛ መታደል ነው አላህ ሆይ ሙስሊም አድርገህ እንደፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ መጨረሻችንም አሳምረው

  • @የአላህባሪያነኝ-ዘ9ቀ
    @የአላህባሪያነኝ-ዘ9ቀ 3 роки тому +62

    ምነው አላህየ ለሰለምቴዎች የምሰጠውን የኢማን ጥንካሬ ብሰጠኝ

    • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
      @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 3 роки тому

      የበለጠም ይሰጣል አብሽሪ

    • @jmylove5318
      @jmylove5318 3 роки тому +2

      እኔም ሰለምቴነበርሁ ግን አድምነገር አላቅ ም እና ተባበሩኝ

    • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
      @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 3 роки тому

      @@jmylove5318 አላህ. ያጽናሽ. እህቴ. ምን ልተባበርሽ የኔ በግሌ. የምችለውን አደርጋለሁ አብሽሪ

    • @mekitube1278
      @mekitube1278 3 роки тому

      @@jmylove5318 ማማ ኡስታዝ አህመድ አደም ግሩፕ ገብተሽ ተከታተይ በደንብ ታውቂያለሽ ማር

    • @jmylove5318
      @jmylove5318 3 роки тому

      @@mekitube1278 እሽ አመሰግናለሁ

  • @zsffamiliyutub6152
    @zsffamiliyutub6152 3 роки тому +106

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ቢኖር ይህ ነው ደስ ነው የሚለኝ

  • @ውሎ
    @ውሎ 3 роки тому +54

    ሙስሊሞች የት ነን አጃኢብ ነው በጣም ደስሚል ኘሮግራም ነው የኛ ሰው ግዴታ ኘራክ መሆን አለበት ማለት ነው አብሮነት ጉጉት የምጠብቀው ኘሮግራም ነው👍👍🙏

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 3 роки тому +1

    ሱብሀን አላህ እኔም እንደመብት አባቴን በኢስላም ህግ እቀብራለሁ አጅብ ምነው ሳይሞት የኔን ሀይማኖት ተከተል ብለሀው በነበር #ምን ዋጋ አለው በክህደት ሞቶ በኢስላም አቀባበር መቀበሩ ትርጉም የለውም ግን የቤተሰባችሁ የሀሳብ ነፃነት በጣም ደስ ይላል አላህ የወደደውን ያቀናል ሁላችንንም አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን #ሜንበሮች አላህ ይጨምርላችሁ ብዙ ተሞክሮ እየቀሰምን ነው ከሰለምቴወች #ሀቂቃ እኛ ሙስሊም ሆነን ተወልደን ምንም ሳንሰራ ከኋላችን መጥተው እየበለጡን ነው
    #1ኛ ሲሰልሙ ወንጀላቸው ታጥቦ ልግ ገና እምደተወለደ ህፃን ይፀዳሉ
    #2ኛ በኢማናቸው በመስለማቸው ብዙ ስለሚፈተኑ አላህ ደግሞ ከሶብረኞች ጋር ነውና #ሶብሩን ፅናቱን ይሰጣቸዋል
    #3ኛ በአለቻቸው (በቀረቻቸው) እድሜ ኽይር ለመስራት ይሽቀዳደማሉ ያሳለፍት የከንቱ እድሜ እየቆጫቸው ብዙ መልካም ሲያበዙ ወንጀላቸው ትንሽ ነው
    #እኛ ግን ከ7 አመት ጀምሮ ሶላት ታዘናል 10 አመት ሲሞላቸው ግረፏቸው ነው ሀድሱ እንደው በቀላሉ ከ15 አመት ጀምረን እንኳን አላህን አንገዛም ሶላትን ብንሰግን አንዱን ሰግደን አንዱን ዘለን ነው ሰርጋችን በዘፈን ነው
    #ፆም ብንፆም ሰውን ስናማ ውለን ነው
    ምንም ኽይር ብንሰራ ለሰው ለጆሮ የምንሰራው ይበልጣል አጅብብብብ ነው ወንጀላችን 10 እጥፍ ይበልጣል ብውእድሜያጽን ልክ ወንጀል ሱብሀን አላህ
    አላህ ሆይ ልባችንን በኢማን አፅናልን
    አንተን ብቻ በመገዛት አንተን ብቻ በመከጀል
    እኔንም ቤተሰቦቼንም ከሽርክ አውጣን

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +5

    አላህ በስልምናችን
    ጠንካራ ያድርገን
    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ።።።።

  • @አብዱዘሀራYoutube
    @አብዱዘሀራYoutube 3 роки тому +4

    ማሽአላህ ደስ እምትል አባት ነህ በነፃነት የተነፅክ አባት ነክ አላህ ያፅናህ ልጆችህንም አላህ ወደ እስልምና ይምራቸው

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 3 роки тому +50

    ሙስሊሞች የታላቹ ዘፈን ላይናቹ ወይስ ድራማ

    • @mmmmm6536
      @mmmmm6536 3 роки тому +1

      አለን አለን

    • @ሰሚራ-ረ9ቘ
      @ሰሚራ-ረ9ቘ 3 роки тому

      መጣሁ

    • @abdlmejedemam8914
      @abdlmejedemam8914 3 роки тому

      hani lenesumi lerasishim dua adirigi, wanawi esu new

    • @umin7742
      @umin7742 3 роки тому

      እኮ

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 3 роки тому

      አላህ ይጠብቃችሁ በሰው ሀገር ያላቹ እህትና ወንድሞች ።
      ውድ ቤተሰቦች ምርጥ እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ስለትዳር ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ጎራ በሉ

  • @naela9429
    @naela9429 3 роки тому +2

    አለህ ለልጆችህም ለወንድም እህቶችህም እስልምናን ይወፊቃቻው አንተንም አለህ በድንህ ያፅነህ አልሀምዱሊላህ አለ ንዕመተል እስላም ያራብ

  • @መዲዩቱብ-ጀ7ቀ
    @መዲዩቱብ-ጀ7ቀ 3 роки тому +17

    ወላሂ በሰለሙት እቀናለው አንደኛ ወንጀላቸው በሙሉ ይምራቸዋል አላህ ሱ. አ እና ኢማናቸው ጠንካራ ነው

  • @dhhejujdjjfjjfjti9585
    @dhhejujdjjfjjfjti9585 3 роки тому

    ማሸአላህ ሚንበሮች አላህጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ የሁለቱንም ሃገር አላህ ኑር ያድርግላችሁ ብዙግዜ እከታተላችሃለሁ ግን ኮሜት ማበብነውጂመፃፍ አልወድም አባታችነም ምርጥ ታሪክነው አላህ የሁላችነንም ሃቲማ ያሳምርልን ያረብ የሃገራቾነንምሰላምመልስልን

  • @ሀሊማነኝስደተኛዋ
    @ሀሊማነኝስደተኛዋ 3 роки тому +9

    ማሻ አላህ አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉብና አለድኒክ አላህ ልቦናችንን በድናችን ላይ ያፅናልን ሠለምቴወችኮ የታደሉ ናቸው

  • @حليمهعلي-ب9ق
    @حليمهعلي-ب9ق 3 роки тому

    ሀገር ወሎ ስምሺ ሲጠራሆድይብሰኛል አላህሰላሙንያውርድልንንንን፣😭😭😭ሰአት ጭምሩ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 3 роки тому +3

    _? __#ይቅረቡልን_ የምትሉ ላይክ አድርጉ ልቁጠራችሁ
    #ውስታዝ አብዱል መናን (አቡ ያሲር)
    #የውስታዝ ኻሊድ ክብሩም ወንድም አብሮት የሰለመ አለ እሱ ይቅረብ
    #ውስታዝ ኻሊድ ካሳሁን
    _ ? #እነዚህን አቅርቡልን ሜንበሮች ጀዛኩም አላህ ኽይርውን_

  • @ፋፊነኝሰለምቴዋ
    @ፋፊነኝሰለምቴዋ 3 роки тому +6

    ማሻ አላህህ ደስ ሲል አላህ ሆይ በእስልምናችን አፅናን ለቤተሰቦቻችንም ህዲያ ስጥልንንን ያረብብብ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 3 роки тому

    ማሻ አለህ ደስ ይላል አለህ የእስላም ጣላቶችን በሱ አየልፍምና ልክ እንዳ ኡመር ሊገድሉ ወታው በፍቅር መልሰቻው

  • @freedomfreedom447
    @freedomfreedom447 3 роки тому +3

    Very good programme and I believe Islam is Salam (peace).

  • @MohammedAli-ux1lp
    @MohammedAli-ux1lp 3 роки тому +8

    ማሻአላህ ገዛህኝ ምን አይነት አላህ የወደደውሰው ነው

  • @Abukiitube
    @Abukiitube 6 місяців тому

    ማሻ አላህ አብሬህ እርግማን የሚል ከአለልኝ መኳንንት ጋር ድራማ ሰርቼ ነበር ያኔ የሆነ ደስ የሚል ባህሪህን እወደው ነበር ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @semirahassen593
    @semirahassen593 3 роки тому +20

    እምወደው ፕሮግራም!
    ኢንሻ አላህ ለሌላ እምነት ተከታዮች ወደ እስልምና የመግቢያ ሰበብ ይሆናል የኔ መንገድ ፕሮግራም!

  • @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ
    @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ 3 роки тому +5

    ሱበሀን አላህ አላህ የወደደውን ሰው ይመራል ምንኛ ማስታወል ቢኖራችሁ ነው የምሰልሙት ማሻአላህ

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 3 роки тому +6

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አላህ ኢማን ይስጠን በእስልምናችን ያፅናን

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 3 роки тому +4

    አሏህ ኸይርጀዛ ይክፈልህ እንካን አሏህ ሱብሀንወ ተዓላ ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት እኳን በሰላሕ ተቀላቀልክ

  • @የብርጎልእናቴንመሳይ
    @የብርጎልእናቴንመሳይ 3 роки тому +23

    የኔ የሚለዉ ይቀጥል በጣም የምወደዉ ፕሮግራምነዉ የኔ የሚለዉ ስሰማ ቤቴወክረስታኑ ሙኑምኑ ለዛም ሰገዱ ለዛም ሲሉ በዙብኚ ብየ ወደስልም ና መጣሁ ያለዉ በጣም ተመችቶኛል ወላሂ አላህ የሚስተነትንን ቅጪላት ይስጣቸዉ አላህ ጥናትን ይወፍቃቸዉ ይወፍቀን ለሁላችንም ያረብ

  • @luk-man7889
    @luk-man7889 3 роки тому +9

    እንኳን ደስ ያለን ወንድማችን: አላህ ጥንካሬውን ይስጥህ።

  • @moumenaseraj2674
    @moumenaseraj2674 3 роки тому +4

    መሻአላህ አላሁ አክበረ እኮን ወደፈጠረክበት እምነት በሰላም መጣህ አላሁ አክበረ

  • @bookbook3118
    @bookbook3118 3 роки тому +2

    እኔ ዘሬ ሰብ እስክረይብ አረኳቹ በርቱ ኢስላም ሰላም ነው እውናት ነው መንገድ ነው ያአርሹን ቅዱስ ያየዘ አይወድቅም ሰለምቴው በርታ አለህ ይምረህ ይዘንልህ

  • @አላሁመእግፊርወራህም

    wellahi yena menged betam des emil program new alhemdu lillah muslim bemehona betam des yileginal hulachinim be eslam mengedi allah yastinan minber tv betam ye iman lewut eyechemereln new kotilubet

  • @destaabata4949
    @destaabata4949 3 роки тому +1

    የኔ መንገድ የምለው በየ ቀን አስተለልፉ በአለህ በጠም ነው የምማስጠኝ ።ለእኝ ሙስሊሞች እረሱ ብዙ ትምህርት አለው
    በእሊምና ተወልጄ ለእስሊምና ምንም በለማስረቴ ይቆጨኛል ነገር ግን እሄንን ፕሮግራም ለዬሁ ቦሀለ አዕምሮዬ እንድሰረ እየገፋኝ ነው ።።እሄንን ፕሮግራም ቀጥሉበት በአለህ

  • @temreali6430
    @temreali6430 3 роки тому

    አልሀምድልላ አላህ ለሠጠንነኢማ አልሀምድልላ

  • @susukonjo6341
    @susukonjo6341 3 роки тому

    የኔ መገድ አዘጋጆች የኔ ጀግኖች ብያችሁው
    አባታችን እኮን አላህ ወደተፈጠረባት መለሰው መሻላህ

  • @fatmahasan3988
    @fatmahasan3988 3 роки тому

    Subhanellah Allah hulunime yamiyastekakill tirate yigebaw muslime adrigo yigdalane yarbe berahmtu

  • @ኡሙማሂርቢንትገለታ
    @ኡሙማሂርቢንትገለታ 3 роки тому +4

    ሱበሀን አላህ እውነት ምበሮች ላህ ይጠብቃችሁ አዳምጨ አልጠግብም እንደዚህ አይነት ታሪክ ምናለ 1ስአት ብታደርጉት ነው የምለው ሁሌም

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ አልሃምዱልላህ እንኳን የኢስላምን ብርሃን አላህ ዎፈቀህ መስሊም መሆን መተደል ነው አሏሁ አክባር

  • @bhelhee8313
    @bhelhee8313 3 роки тому +10

    ማቫአላህ ደስሲል የኝ ቤተሰሶች ምን ይላሉ ብለን እራሳችን እንጠይ ለወንድማች ግን ከኢዳያ አልፎ ቤቱ እንዲሰራ እድሉ ሰጠው ማናች አላገኝነው አላህ ይርዳህ

  • @temreali6430
    @temreali6430 3 роки тому

    ማሺአላህ ተባረክ እረህማን አላህ ያፀናህ እሥተመጨረሻ

  • @الحمداللهعلىكلحالياربأمبيلال

    ሱብሀን አላህ አላሁ አክበር سبحان الله الله اكبر

  • @ሀዩነኝያማረቆማርከፍቅርቤ

    መሽአለህ አለህ ዘሬማ አበቴን የምማስል ሰዉ አየሁ አለህ ኡፍፍፍ ከቤታሰብ መለየት ከበድ ነዉ እነ አለህ እንኳ ቀጥታኛ መንገድ አለህ መረሀ መሽአለህ 👍👍👍❤

  • @habibasualih6686
    @habibasualih6686 3 роки тому +6

    አንዳድ ሴቶች ለወንድ ወይም ለፍቅር ብለው እስልምናን የሚተው ልጆች አሉ ሲጀመር ሌላ እምነት ተከታይ ጋ ሪሌሽን ከመጀመር መቆጠብ ጥሩ ነው ብዬ አስባለው ምክኒያቱም ራሱዋን ብቻ ሳይሆን የሚወለዱትን ልጆች ሁሉ ነው ምታበላሸው

  • @emebetabduk948
    @emebetabduk948 3 роки тому +5

    ይበልጥ የሳበኝ ቤተሰቦች ጋር ያለው ቤተሰባዊ ህይወት ና ፍቅር ነው👍

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 3 роки тому +1

    መሻላተባርክላ።አላሁክበር።አላሁክበር።ያርብ።ፍትህህህህ።ለእስርኞች።ፍትህህህህ

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 3 роки тому

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 3 роки тому

    Mashaallah Mashaallah Allahu wakber

  • @naimamuhamed7925
    @naimamuhamed7925 3 роки тому

    ማሻ አሏህ የአሏህ ጥሪ ሢገርም ከዛ በፊት እዛ አካባቢ ብዙ ለመስጅድ ቦታ አልነበረም አሁን ግን በዛ ሠበብ አሦል ሠጎዳ ጉልጥምቴ ገናውድ አምስት መስጅዶች ተጀምረዋል አልቀዉ የምናይበትን ጊዜ አሏህ ያቅርብልን አሏህ

  • @ayshamohammed9209
    @ayshamohammed9209 3 роки тому

    Masha Alha batam lib yinakal walhi masha Alha batam Naw das yamtelut waaaaaw subhan Alha

  • @Tube-zc9qp
    @Tube-zc9qp 3 роки тому +4

    ማሻ አላህ ምርጥ ፕሮግራም ነው እስቲ ላይክ ሼር አርጉ እናርግ ለሌላው ሒዳያ ሊሆን ይችላል

  • @biniyambini6806
    @biniyambini6806 3 роки тому +1

    ያረብ ማሻአላሐ

  • @ansarmar1484
    @ansarmar1484 3 роки тому

    ማሻኣላህ ተባረከላህ ጀዛክሙላህ ኸይረን

  • @hfhgfh368
    @hfhgfh368 3 роки тому

    ማሻአሏህ ወንድማችን ገዛኸኝ አብሽር በርታ አሏህ ያበርታህ

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    አላህ ሁላችንም በዲናችን ላይ ያፅናን

  • @KH-ot2dj
    @KH-ot2dj 3 роки тому +1

    Weyny Gezy, Masha'Allah !!!!!! Selaywehe btttammmmmm desssss belognal! Balweltayy wndemyy! Allah yewededeh! Sewdeh ahun dgemo yblte wdedekuhe!!

  • @jibrilmohamed8382
    @jibrilmohamed8382 3 роки тому +1

    Mashallah tebarekellah Allah bless you

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 3 роки тому +3

    ሱበሀነላህ እሚገርም ታሪክ ነው

  • @jibriljb906
    @jibriljb906 3 роки тому

    Masha Allah Allah yikabalachu

  • @fonofono3193
    @fonofono3193 3 роки тому +1

    በጣም ግሩም ሰው ነክ ማሻአላህ አላህ ካቲማችን ያሳምርልን

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 3 роки тому +1

    ሱብሃን አላህ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ስላረከኝ

  • @zulfamuhammed3543
    @zulfamuhammed3543 3 роки тому +3

    ማሻላህ ደስ የሚል አገላለፅ ከደስ የሚል ፐርሰናሊቲ ጋር

  • @seadetube7879
    @seadetube7879 3 роки тому +5

    ማሻ አላህ ሰውየው ለራሱ ገራገር ሚስኪን ወድም ነው አላህ ካቲማውን ያሳምርለት ያረቢ ♥♥♥♥♥

  • @ghf9240
    @ghf9240 3 роки тому

    ሙስሊም አድርገክ ለፈጠርከኝ አለህ ጥረት ይገባሃል አልሃምዱሊላህ

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 3 роки тому +2

    አላህ አክበር
    አላህ አክበር
    አላህ አክበር

  • @fateemakamal7803
    @fateemakamal7803 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ሱብሀነከ ረቢ
    አላህ የፈለገውን ይመራል

  • @መክፊራመክፊራአላህወኪሌነ

    ሱብሀንናአላህ ልክ እንደኛ ቤት ስሰማው በጣም ገረመኝ ማሻአላህ

  • @nejusml7602
    @nejusml7602 3 роки тому

    ማሻአላህ እንዴት ደስ እንዳለኝ ቀልቤ ነዉ የረጠበዉ በጣም ነዉ ምወዳቹ

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ አላህ የሚፈልገውን እና የሚወደውን በቀጥተኛው መንገድ ይመራል

  • @ZTube-x6v
    @ZTube-x6v 3 роки тому +1

    አጂብ ኢላሂ አላህ ከእናት አባታቺን አላህ ሰቶን ጣምነውን አናቀውም ኢላሂ በዲነቺን አፅነን

  • @ረሂማእሙየሕያ
    @ረሂማእሙየሕያ 3 роки тому +5

    ማሻአላህ አላሁአክበር አላሁአክበር ደሥ ሲል

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 3 роки тому

    Welcome to Islam ☪️ muslim alhamdulilah allahu wakber Allahu wakber Allahu wakber

  • @alahh.ytbkehisilo3459
    @alahh.ytbkehisilo3459 2 роки тому

    Msalaiiii alahiiii edona ahiiera erhiiemtone yzrgalahehiii yarebe

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 3 роки тому +2

    ደስ ሲል በአላህ በርቱ ሚንበሮች ደስ የሚል ፕሮግራም

  • @dgdg6054
    @dgdg6054 2 роки тому

    እኔም ሰለምተ ነኝ አላሀምዱልላህ

  • @tewfikawel8949
    @tewfikawel8949 3 роки тому

    አለህ የወዳውነው ወደ እሰላም የምጠረው

  • @jamelayesuf4097
    @jamelayesuf4097 3 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ለወደደው ጡሩ መንገድ ይመራል አላህ ያጠንክርህ

  • @zekiyawabela6709
    @zekiyawabela6709 3 роки тому +2

    mashaAllah ine muselem hong gin ladine menim aldarkum gin kahun bola insha Allah 😭😭😭

  • @rozitube2064
    @rozitube2064 3 роки тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ የሚወደውን ይመራዋል ።

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    የኔ መንገድ ስወዳችሁ ቀጥሉበት #ማሻአሏህ ✔✔✔✔✔👍
    አዳምጨ እመለሳለሁ 🇪🇹🇸🇦❤

  • @KS-fo1gy
    @KS-fo1gy 3 роки тому +4

    SubhanAllah Alhamdulilah Allahuakbar☝️☝️☝️👏🇪🇹

  • @ztubezubeyda1911
    @ztubezubeyda1911 3 роки тому

    ሱብሀን አሏህ በእርግጥ አሏህን የወደደው መረጠው ነው

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 3 роки тому

    Wow this brother is the right person in Islam life not for Muslim.

  • @saraderejemohamedgallsamre8885
    @saraderejemohamedgallsamre8885 3 роки тому

    Allah with you everywhere

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 3 роки тому

    ማሻ አላህ ልጆችህንም አላህ ወደ ቀጥተኛው ምንገድ ይምራቸው

  • @ሶፊሁሉምያልፍል
    @ሶፊሁሉምያልፍል 3 роки тому

    ማአሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @yout7631
    @yout7631 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ማብሩክ
    🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
    🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @zabebaa1065
    @zabebaa1065 3 роки тому

    አህለን ወመራህበን እህት ወንድሞች አላህ በእምናታችን የፅናን

  • @rewdaahmed5024
    @rewdaahmed5024 3 роки тому +4

    ردد معي استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله استغفر الله الهم سلي وسلم على نبينا محمد الهم سلي وسلم على نبينا محمد الهم سلي وسلم على نبينا محمد الهم سلي وسلم على نبينا محمد الهم سلي وسلم على نبينا محمد الهم سلي وسلم على نبينا محمد الهم سلي وسلم على نبينا محمد الهم سلي وسلم على نبينا محمد الهم سلي وسلم على نبينا محمد الهم سلي وسلم على نبينا محمد الهم سلي وسلم على نبينا محمد الهم سلي وسلم على نبينا محمد الهم سلي وسلم على نبينا محمد وجزكم ألف خيرا

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 3 роки тому +5

    ተረዳኸኝ አይደለም 😌በርቱልን ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ

    • @ethiopia5992
      @ethiopia5992 3 роки тому +1

      ክክክክ ተረዳኽኝ አይደለም አወ በትክክል አይ ልምድ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 3 роки тому +1

    የምወደው ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው በርቱ ቀጥሉበት
    ግን 1 ሰአት ብታደርጉት ተጋባዥ ሳይጨርስ ነው የሚያልቀው

  • @እናታንናፋቂአባታንምጭምር

    ገዛህኝ ወድሜ እካን በሠላም ወደውነቱ መጣህ ማሻአላህ አላህአክበር

  • @Tube-zc2qc
    @Tube-zc2qc 3 роки тому

    አላህ አክበር

  • @Sነኝወሎየዋያውምየኮቦልቻ

    መሻአላህ ደስየሚል ብሮግራም ነው ቀጥሉበት ሀባይብ

  • @jallaljallal4310
    @jallaljallal4310 3 роки тому

    መሸአለሀ ተበረከለሀ

  • @zainabinabila5024
    @zainabinabila5024 3 роки тому

    ማሻአላህበጣምደሰይላል

  • @jemiladawood4910
    @jemiladawood4910 3 роки тому +3

    በጣም ደሥ የሚልኘሮግራም ነው ቀጥሉበት በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 3 роки тому +2

    ማሻአሏህ ቀጥሉበት ደስ የሚል ብሮግራምነው