ተደብቀው ሲሳሳሙ አገኘቻቸው ጥላው ሄደች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 974

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Місяць тому +742

    እንደዚ አይነት ፕራንክ አይደገመንም ይቅርታ ለኛም ለፍቅራችን አይጠቅመንም

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl Місяць тому +27

      አዎ እዳይደገማችሁ በክፍተት ነው ሰይጣን የሚገባው

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te Місяць тому +17

      እውነት ነው እዮባየ ይቅርባችሁ 😢😢😢❤

    • @lemlemdaniel843
      @lemlemdaniel843 Місяць тому +6

      Please, atdgemut! Endezih aynet prank aymetnachihum!!

    • @SurprisedAlien-eh4gj
      @SurprisedAlien-eh4gj Місяць тому +10

      እዮብ ደስ አይልም

    • @shewitGebreamlak
      @shewitGebreamlak Місяць тому +8

      ኣዎ ይቅርባቹ ውዶች ❤

  • @Selameta912
    @Selameta912 Місяць тому +64

    የዛሬው የእዮብን ጨዋነት በደንብ ያየሁበት የረዱ ጥርጣሬ መልስ ያገኘበት ነው ሁለተኛ እንዳይለመድሽ በፍፁም እንዳትደግሙት የሰው ልጅ ቅንጣት ጥርጣሬ ካለው እሱን ለማፅዳት ወይም እርግጠኛ ለመሆን የማይቆፍረው ጉድጓድ የለም ባለፈው ፎቶውን ሰቅለህ ልብዋ ውስጥ የዘራኸው ፍሬ ነው ዛሬ ያየሁት ሁለታችሁም በፍፁም
    ልባችሁ ተዋደዱ እንጂ ንፋስ አታስገቡ የውሀ ጠብታ ድንጋይ እንደሚሰብር ሁሉ ቅንጣት ጥርጣሬም ፍቅር ታሻክራለች ይኼ ከሕይወቴ የተማርኩት ነው አለመታመንም ይጎዳል ::
    እረዱ እዮብ በጣም ጥሩ አፍቃሪሽ ነው በደንብ ያዢው በብዙ ፍቅር እንደምትክሽውተስፋ አለኝ❤

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Місяць тому +1

      ደስ የሚል ምክር ነው እህቴ

  • @TeybaYassin-wt4kw
    @TeybaYassin-wt4kw Місяць тому +70

    እረዱ እንዲህማ ፋራ አትሁኚ በመሀላችሁ ሰው አታስገቢ. የምን ፕራክ ነው

  • @solomonkiflu9091
    @solomonkiflu9091 Місяць тому +44

    ምነዉ ቁምነገር አለቀባችሁ ? ካጣችሁ ጽፈን እንሰጣችኋለን ። ሁለተኛ አንዳይደገም። ዋ ዋ ዋ

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 Місяць тому +100

    እርዱ ጎደኛ በፍቅርሺ መሀል አታሰገቢ የሳቀ ሁሉ ጎደኛ አይደለም🤔

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Місяць тому +1

      ትክክል ረድ ትንሽ ምክር ያስፈልጋታል

    • @shiwotyoutube7006
      @shiwotyoutube7006 Місяць тому +1

      ትክክል

    • @mesrakhaile3340
      @mesrakhaile3340 Місяць тому +1

      እውነት ነው የሳቀልሽ ሁሉ እሚጠቅምሽ አይደለም እሚጎዳሽም አለ ተጠንቀቂ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 29 днів тому

      ትከክክክል

    • @Tube-fi9qq
      @Tube-fi9qq 18 днів тому

      እማማዬ ደምርኝ❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +34

    ፕራንክ መሆኑን እያወቅሁ ልቤ ተቀጠቀጠ😢😢የምር በዚህ አጋጣሚ እዮብ ምን አይነት ጨዋ እደሆንክ አሳይተንሀል❤❤እረዱዬ እራስሽ የጠነሰሽዉ ፕራንክ መልሰዉ አስለቀሱሽ😢በቃ ሁለተኛ እደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ❤

    • @Tube-fi9qq
      @Tube-fi9qq 18 днів тому

      የኔ ውድ በቅንነት ደምርኝ❤❤

  • @xebel2319
    @xebel2319 Місяць тому +82

    በዚህ ጋር ያየሁት የእዮብ የልቡ ንፅህና ላንቺ ያለሽን ፍቅር ከልቡ መታመኑን ነው ግን አንቺ ሰርተሽ መልሰው አስለቀሱስ ረዱዬ ይቅርብሽ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ፍቅራቹ መሀል ንፋስ ይገባል በፍቅር መቀለድ ጥሩ አይደለም አይለያቹ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤

    • @Tube-fi9qq
      @Tube-fi9qq 18 днів тому

      ውዴ ደምርኝ ❤❤

  • @Ziz-m1i
    @Ziz-m1i Місяць тому +22

    እዩባ ጀግና ነህ ለእጮኛዉ ታማኝ እንደሆንክ አስመሰክረሀል ግበዝ ነህ ግን እንዳትደግሙት ክፍተት እንዳይፈጠርባችሁ የሚያምረዉ ፍቅራችሁ እንዳይበላሽ እባካችሁ

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s Місяць тому +33

    ረዱ ብኋላ ታለቅሻለሺ ልጁን ታሳስተዉና ደህና ቤተሰብ መሀል ገብተሻል ስነስርዓት አርጊ ሆ ብዙ ቤተሰብ ናችሁ ስራሽን ከነ ቃል ጋር አርጊ

  • @grmabda6288
    @grmabda6288 Місяць тому +16

    እረፉ እረፉ እረፉ ተናግረለሁ ቦሀላ ኤጭ ደስ የማይል ፕራክ ያቺ ልጅ ብቻ ሁለተኛ

  • @Kal-kw4tg
    @Kal-kw4tg Місяць тому +94

    ረድዬ እዳይለመድ እደዝህ አይነት ነገር ይደብራል በእናንተ ላይ ቁም ነገር ሰራ ነው በእናንተ ላይ የማምረው❤❤

  • @netsanetmulegeta1225
    @netsanetmulegeta1225 Місяць тому +20

    እዮቤ እጆግ በጣም ጎበዝ እሳ ሀሳባ ከዚ በፊት አብራችሁ ቪዲዮ ስለሰራችሁ ነው ግንኙነት አላችሁ ብላ ስለምት ጠረጥር ነው በሰበቡ ፕራክ አድርጋ ለማወቅ ነው ግን አልተሳኳልሽም ልጁን

  • @Kalkidan-u7y
    @Kalkidan-u7y Місяць тому +86

    እረዱ ፕራንክ አስመስላ እውነቱን ለማወቅ ያደረገችው ጥረት ነው 😂

  • @MartaMegersa-ut5ev
    @MartaMegersa-ut5ev Місяць тому +52

    ረዱዬ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቀርብሽ የኔ ሴት❤❤

  • @SenaitMebrahtu
    @SenaitMebrahtu Місяць тому +19

    ረዱየ በማኀል ሰው እንዳታስገቢ ከፈለግሽ ከወንድሞቹ ሚስቶች ጋ ሁነሽ ነው እንጂ ሌላ ሴት ልጆች ማመን ከባድ ነው እህቴ ጠንቀቅ

    • @Tube-fi9qq
      @Tube-fi9qq 18 днів тому

      የኔ መልካም ደምርኝ

  • @LiduyegetaLeje-y2g
    @LiduyegetaLeje-y2g Місяць тому +31

    ረዱዬ ልክ አልሰራሽም እንደዝህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም

  • @MahmoudMezher-q3e
    @MahmoudMezher-q3e Місяць тому +7

    Benate edez ayinet ngere ayamerem 😢😢 serat Eyob Prank gede alew

  • @YordiYordiGashaw
    @YordiYordiGashaw Місяць тому +24

    እዮብ በጣም መልካም ሰው ነህ የምር

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 Місяць тому +6

    ረዱና እዮባ በእንደዚህ ዓይነት ፕራንክ ይቅር ብያለሁ።
    የሰይጣን ፈተና ነው። ብትጠነቀቁ ይሻላችኋል። አኛ የምንወዳችሁን ያስቀይመናል ያስከፋናልም።

  • @SeblewengelEzra
    @SeblewengelEzra 23 дні тому +1

    እረዱ ግን እየተቅለሰለስሽ ሀይለኛ ነሽ ጨዋ እንደ ቃልዬ ይሄ ፕራንክ ለቤተሰብም ደስ አይልም እንደተከበርሽ አርፈሽ ኑሪ እያፈላሽ ነው

  • @Toyba-k5p
    @Toyba-k5p Місяць тому +7

    ኧረ እዮባየ ሳላደቅህ አላልፍም ወላሂ አደኛ ነህ ማሻ አላህ 💪💪👍👍👍👍♥️♥️

  • @TigstMelkamu-uh9mt
    @TigstMelkamu-uh9mt Місяць тому +45

    የስደት እህቶቸ እመብርሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BitaniaTesfaye
    @BitaniaTesfaye Місяць тому +5

    Chirash be fikrachuhu layi minmm ayinet keldna prank minamin atisru.berasachihu life atichawetu.

  • @MeronDesalegn-mi3ou
    @MeronDesalegn-mi3ou 13 годин тому

    እረድ echi lij minwami alamaregnim yehonechi asimesayi negeri nati tetekekiyit yene konjo❤❤❤

  • @SlamhKmal
    @SlamhKmal Місяць тому +19

    ተመስገን ጌታየ አልተጣላችውም ደንገጨ ነበር

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Місяць тому

      ልእምን ትጣላዋለች እራሷ ባመጣችው ትልቅ ስህተት

  • @ሪቾነኝወለየዋ
    @ሪቾነኝወለየዋ Місяць тому +167

    ረዱ ስርአት ያዥ ከወድሞቹ ከወድሞቹ ሚስቶች ጋ አብረሽ ስሪ እደዚህ አይነት ነገር ደስአይልም የምር ይደብራል🙄🙄🙄

    • @Selamawit-mehary
      @Selamawit-mehary Місяць тому +9

      ይቅርታ እህቴ ስርአት ያዥ አይባልም ስርአትማ ከማንም በላይ አላት ሰው ሲሰራ ይሳሳታል ተምረውበት እንዲያልፍ ማስተማርነው ።

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Місяць тому +2

      @@Selamawit-meharyዝም ብይ አንቺ ደሞ እንዲለያዮ ትፈልጊያለሽ የምታበረታቻት ይሄ ምንም ስርአት የሌለው ነገር ነው ከወደድሻት ምከርያት አለበልዝያ ቀንተሽ ነው ደንዝ

    • @Selamawit-mehary
      @Selamawit-mehary Місяць тому

      @@loveethiopia9901 ይቅርታ አንቺ ታመሻል? ከላይሽ ላይ የስድብን መንፈስ ያንሳልሽ፡ ደሞ የት አውቀሽኝ ነው ለኔ ሁለቱም ልጆቼ ናቸው በስድብ ሰው አይመከርም!

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂ተመካክረዉነዉየሚሠሩት የልጂነቱንፍቅርየሚያበላሽይመስልሻል

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Місяць тому

      @@Selamawit-mehary እርሶዋም ሰውን መዝለፍ የለቦዋትም እንሱን የሚያክል ልጅ አድርሰው መዝለፍ የለብዋትም ከይቅርታ ጋር

  • @DhfgdgfyDdfg
    @DhfgdgfyDdfg Місяць тому +9

    ያስጠላል ይህ ፕራንክ ለአናተ ኣይመጥንም ስነ ስርዓት ያዙ 👌

  • @ReemNardos
    @ReemNardos Місяць тому +11

    አሁን ምን አስፈለገ ፕራንክ የምወዳችሁን ያህል ልጠላችሁ ነዉ ይሄ ፕራንክ እንዳይደገም ተማምናችሁ ተፋቅራችሁ እየኖራችሁ እስገመጋባት የደርሳችሁ ለዛቢስ ፕራንክ ይደብራል

    • @Tube-fi9qq
      @Tube-fi9qq 18 днів тому

      ውዴ ደምርኝ ❤❤

  • @HirutTilahun-zb1kq
    @HirutTilahun-zb1kq Місяць тому +12

    ድጋሚ በሂወታቹ ሰው አታስገብ ደስ አይልም ይደቡራል

  • @RahelDerbsa
    @RahelDerbsa Місяць тому +8

    ረድ በቃ ቀልድ አትችይም አርፈሽ ተቀመጪ!!!..... ምን አይነት የጅል ቀልድ ነው የምትጃጃይው ይቺን ልጅ ከህይወታቹ አውጧት ረድ ዳግመኛ እዳታገኛት ምንም አልወደድኳትም የሆን መጥፎ ሀሳብ እዳለባት ያስታውቅባታል የእኔ ሀሳብ አይደለም እያለች ትናገራለች ግን ኘራንኩ እዲረዝም እኔ ጋር እቤት ማንም የለም እቤት እንቀጥለው ያለችሁ እነራሷ እደገና እዬብን
    ኘራንክ እናድርጋት ብላ የሰበችሁ እራሷ ታድያ የእኔ ሀሳብ አይደለም እያለች ትዋሻለች እንጂ የእራሷ ሀሰብ ነው እኔ ምንም አላማረችኝም!!!... የሆነ መጥፎ ሀሳብ አላት እና ውዶቼ ምን አየሆናችሁ ነው አይናቹሁን ገለጡ....... የህን የመሰለ የተባረከ ቤተሰብ አትበጥብጡት በፈጠራችሁ እረድም እዬብም ዳግመኛ እዳታገኟት ህይወታችሁን ጠብቁ እባካችሁ አባካችህ!!!...🤲🤲🤲 በእደዚቺ አይነት መሰሪ ሰው የስንቱ ህይወት ተበላሽቶ ቀርቷል እህት እየመሰሉ ገብተው የስቱን ህይወት ተመሰቃቅለ እኮ..... እባካችሁ ንቁ!!!!...... ረድ አንቺ ከእዮብ ከወንድሞቹ ሚስት ጋር ነው መሆን ያለብሽ ከነ ቃል ጋር እና እህቶችሽ በቃ ሌላ ሰው ህይወትሽ ውስጥ እድገባ አትፍቀጂ እበክሽ!!!!!!!!!!!! እኔ ልጅቱ ምንም ምንም አልወደድኳትም እዮብ ህይወታችሁን ጠብቁ እረድ ሁል ልጅነት የለም ንቂ ንቂ እባክሽ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Місяць тому +1

      ትክክል ነሽ በእውነት ጥሩ ምክር ነው ለገባው ሰው

    • @salem3796
      @salem3796 Місяць тому +1

      Exactly. She is not smart

  • @WorkzewdYesmaw
    @WorkzewdYesmaw Місяць тому +13

    ሁለተኞ እንደዝህ አይደረግም እዬብ በጣም ታማኝ ጭዋ ልጅ ነዉ በደብ ያዝዉ

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Місяць тому +10

    እኔ ልምከራችሁ ብዙ ፕራንክ አለ ግን ክፍተት ይፈጥራል ረዱ መስራት ከፈለግሽ ከቃል ጋር ስሪ የውጭ ስው ጥሩ አይደልም😊

  • @Mare-s4v
    @Mare-s4v Місяць тому +33

    ረዱ ስረት ያዥ 😊

  • @Elfaz-p2u
    @Elfaz-p2u 28 днів тому +1

    እስይ ደግአደረገሽ ወላሒ ባልሽ ንፁህ ልብ ነዉ ያለዉ ዘልዛላ ነሽ እንች እራስሽ

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne Місяць тому +78

    ፕራንክ መሆኑ ጥሩ እደዚህ አይነት ነገር ይቅርባችዉ ❤❤

  • @EgigeTube
    @EgigeTube Місяць тому +11

    ሌላ ፕራንክ ጠፍቶ ነው በኋላ በስመአም ፍቅር ጋብቻ ቀልድ ነው እረዱግን ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ፕራንክ እንዳሰሩ በሌሎቹ ይቱበሮች የጠላነውን እናተም ጀመራችሁ

    • @salem3796
      @salem3796 Місяць тому

      le birr teblo endi merkes 😮

  • @gelilaawash1235
    @gelilaawash1235 Місяць тому +23

    ይደብራል ምንም ቁምነገር የለዉም እኔ በበሌ ይቅርባች እደዚህ አይነት ፕራንክ ተደጋገመ የማታቆሙ ከሆነ ግን ለሄኖክ ነዉ የምናገረዉ!!

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 Місяць тому +12

    ረዱ ከዝህ በዋላ እዳደግሚ ከቻልሽ ከቤተሰቦቹጋር ተባብረሽ ስሪ እጂ መአከላቹ ሌላሰዉ አታስገቢ ጥሩ አይደለም

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 Місяць тому +37

    ልጂቲቱ እራሱ ጨዋ ልጂ ናት እናንተ ሁለተኛ ፓራክ እዳትሰሩአያምርባችሁም❤❤❤❤

  • @Haymitutbe2
    @Haymitutbe2 Місяць тому +93

    እናት ያላቺሁ አላህ ይጠብቅላችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢

  • @berhanu-u1p
    @berhanu-u1p Місяць тому +21

    በፍቅር መሀል ውስጥ የቀልድም ቢሆን ሰው አይግባ የሰይጣን ተንኰል ብዙ ነው ጉዞአችሁን ከ እግዚአብሔር ጋር በጥንቃቄ ይሁን።

  • @hilinaadafre1733
    @hilinaadafre1733 Місяць тому +7

    ድራማው አንደኛ ነው አያስታውቅም የባለፈው የአዲስና ቃል ያስታውቅ ነበር

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 Місяць тому +8

    Reduy wefersh . Yeh ayenet keld Beyob beteseboch ayamerem yemetelu esty thumbs 👍 adergu.

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 Місяць тому +3

    ጥቃቅንነገርነው ትዳርየሚያፈርሰው ወደቀልባችሁ ተመለሱ

  • @fafi5170
    @fafi5170 Місяць тому +8

    እችን ሤት አርቁ እመሀከላችሁ ማንንም አታስገቡሁሉም ጠብ መጀመሬው ፍቅር ነው

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Місяць тому +4

    ረዱ ስነስረአትሽን ያዝ እዉጭአትዉጭ ተቃል ተማሪ፡

  • @Glorysoundministry
    @Glorysoundministry Місяць тому +37

    ኢየሱስም እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

    • @kadha1425
      @kadha1425 Місяць тому +1

      YES

    • @TubaAwel-ue2mh
      @TubaAwel-ue2mh Місяць тому +2

      እየሡሥ እኔ ሰውነኝ ብሏል ሰውነው የምታመልኩት

    • @ለታህዘን
      @ለታህዘን Місяць тому

      😂😂😂😂ትክክል​@@TubaAwel-ue2mh

    • @ለታህዘን
      @ለታህዘን Місяць тому +1

      ኢየሱስ ሰዉ ነዉ😂😂😂😂የፈጣሪሽ መሊክታኛ

    • @Habesha.abyssinya
      @Habesha.abyssinya Місяць тому +3

      የ 9 አመት ህጻን ሴት በወሲብ ከሚያባላሽ ነቢይ ነው ቢየ እርሱ ከጻፎው ኣላህ ሌላኛው ስሙ ሰይጣን ከማመን የሚከፋ የለም። ኢየሱስ ገታሁሉ ኣምላክም ነው።

  • @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
    @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ Місяць тому +5

    ረዱ እንዲ አይነት ፍራክ በልደትዬ አትድገሚው እዮባም በእማምላክ እንዳደግሙት በሌላ ሰው የምንጠላውን በእናንተ ማየት አልፈልግም ከአዲስ ከቃል ከሄኒ ከቤተሰብ ጋር ብቻ ልጅቷንም አታሳጧት ረዱ ከእህቶችሽ ጋር ጠንስሺለት🎉ደሞ ስታሳዝን መደንገጧ ረዱዬ የእኔ የዋ

  • @Life-z4y6g
    @Life-z4y6g Місяць тому +3

    Radu be Eyobel eminati yeleshi maleti new indazi ayinati prank turu aydalem betab yedabirale

  • @kokikokii5959
    @kokikokii5959 Місяць тому +1

    ወይኔ ረድየ ሁሌም ሥመለከትሽ ጥሬ ነበር የምትመሥሊኝ ለኬ እውነትም ጥሬ ነሽ ድጋሜ እንድህ የተጨማለቀ ፕራንክ እንዳታደርጊ እሽ

  • @HisheMamo
    @HisheMamo Місяць тому +5

    እኔ ግን ተመችቶኛል እዮብን እምትሳደቡ ግን part 2 ያላያቹ ነው እንጂ ማድረግ ያለበትን ኣድርጋል ብየ ኣምናለው ታማኝ ነህ እዮባ ። ብዙ ሰው ግን p1 p2 p3 መሆኑን ኣላየውም መሰለኝ እሚሳደብ በዛ ለዛ ነው መሰለኝ p2 በሌላ ኣካውንት ስለ ተለቀቀ

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 14 днів тому +1

    ወይኔ ፕራንክ እንዴት እንደሚያናድደው። ዳብል ፕራንክ😂😂😂😂😂

  • @NnN-h8y
    @NnN-h8y Місяць тому +11

    አደዝህ አይነት ነገር ጡሩ አይደለም አይለመዳችሁ ❤❤

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 15 днів тому

    እዮብ ምን አይነት ጨዋ እደሆንክ አሳይተንሀል።በማሀላቹሁ ሌላ ሰዉ አታስገቡሁ😢😢😢😢😢

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Місяць тому +7

    ረዱ ፕራንክ ከቤተሰብ ጋር ይበቃል
    እሄ ፈታኝ ነው።

  • @kenaawaaqahaaraaa6984
    @kenaawaaqahaaraaa6984 Місяць тому +2

    It's very educational, but your emotions took over, and made the finishing a bit messy. Redu, you are very clever in drowning this prank, so you shouldn't have regret and apologise for it. There are a lot of families broken due to trusted family members and close friends, especially in diaspora. Children became fatherless or motherless and raised by single or step parents. Thank you for highlighting these problems in our society.

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 Місяць тому +4

    በጣም ነውር ነው ክብር ለናት ና ላባቱለወድሞቹ ይኑርሽ እረድ

  • @MareyeKassie
    @MareyeKassie Місяць тому +1

    የኔ ውዶች የእውነት ዩቲብ የምገባው እናንተን ለማየት ሆኖልኮ ረዱየ ;እዮባየ ኑሩልኝ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ግን ይቅርባችሁ በተረፈ ግን ይመቻችሁ ውድድድ

  • @MahiTedele
    @MahiTedele Місяць тому +16

    ፍቅራችሁን ድንግል ማርያም ትጨምርላችሁ ከዚህ በሆላ እንዳይደገም ❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Місяць тому +1

    ሁለተኛ እደዚ ፕራንክ እይታን ይቀንሳል እረድ ተይ የኛ ሰው ሰቅሎ ያወርዳል እይባ እወዳችዋለው አለበለዚያ ለማዘር ወይ ለፉዘር ነው ምናገረው በርቱ❤❤

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Місяць тому +3

    መጀመርያም ፎቶ ከእሷ ጋር ደብሯት ነበር፥ ረዱ፥ በፕራንክ አስደርጋ አስቀደደቺው እኛ ሴቶች እኮ ብላሀተኛ ነንን

    • @Tube-fi9qq
      @Tube-fi9qq 18 днів тому

      ቆጅዬ ደምርኝ ❤❤

  • @Mahiidl
    @Mahiidl Місяць тому +4

    ,ኣንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ኪዳንሞህረት ወርሀዊ በዓል አደርችሁ በያላችሁበት ኪዳንምህረት ሒወትችሁን ሁሉ ገብታ ታስተካክላችሁ አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Wudemake
    @Wudemake Місяць тому +6

    እረዱ የኔዉድ እደዜህ አይነት ፕራክ አትስሬ እሽ ዉዴ

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr Місяць тому +8

    አረ በጣም ያስጠላል እንደ እነ አብርሽ ብልግና በናንተ ማየቴ ያሳዝናል እንደወደድኩዎቹ ልታስጠሉን ነው ነውር ነው በቃ UA-cam በምን ይክፈለን ነው ደበረኝ

    • @Dignish
      @Dignish Місяць тому

      Wore albshi 😂😂

    • @Dignish
      @Dignish Місяць тому

      Wore😂😂

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Місяць тому

      ትክክል ነሽ ከስህተት መማር ያስፈልጋል

  • @mghsw3508
    @mghsw3508 Місяць тому +7

    እባካቹ ፕራንክም ቢሆን ከወንደማሞቹና ከሚስታቾው ውጭ ኣትስሩ😢❤❤❤❤

  • @fatumaabdu1095
    @fatumaabdu1095 Місяць тому +1

    Eyob you are kind of man amazing person I never seen like you redu be careful

  • @rdfffegfr6136
    @rdfffegfr6136 Місяць тому +4

    ተኮለኛ ሰው መጨረሻዉ ለራሱ ነው😒 ደግ አደረጋት እዮባ 😎

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 Місяць тому +2

    እንደዚ አይነት ፕራክ ይቅርበፍቅራችሁ መኀል ከፍተኛ ጥርጣሪያሳድራል በመተማመን ብትኖሩ ይሻላል

  • @AtsedaMareyam
    @AtsedaMareyam Місяць тому +5

    ሲጀመር ነገር አታበላሽ አሁ ፍቅር በሃላ ለቅሶ እንዳይሁን ልጂቷ አላማረ ችኝም እንደቀድሞ በሁለታቹ ብቻ ያምራል

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Місяць тому +1

      ትክክል

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Місяць тому

      ልጅቷ ምን ታድር አድርጊ አለቻት 😢

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Місяць тому

      @@rabiarabu3985 ትክክል ጥፋቱ የረድ ነው ግን ልጅቷ የረድን ሞኝነት አውቃ ቤት እንሂድ ባዶ ቤት ነው ማለቷ እዮብ የሚበገር ሰው መስላት ልታሳስተው ነበር እሱግን በጣም የሚደነቅ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይባርከው አሳፈራት

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Місяць тому

      @loveethiopia9901 ረድ ካላመነቻት ለምን ፖራንክ ስሪ አለቻት ልጅቷ ደግሞ ከረድ በፊት በጣም ጓደኛሞች እንደሆኑ እናውቃለን ለማንኛውም ልጅቱ ምንም ነገር አላጠፋችም በጣም ምርጥ ልጅ ናት
      እነዚህ አይነት ፖራንክ ለመሰራ መተማመን ያስፈልጋል የረዱ ጥፋት ነው ልጅ ደግሞ ቀበጥ ነገር ናት ስወድላት ሀረካቷን

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Місяць тому

      @@rabiarabu3985 ነገርኩሽ እኮ አልገባሽም የረድ ጥፋት ነው ግን በደካማ ጎና ገብታ እዮብን ስለምትወደው ሞከረች ከይቅርታ ጋር ቅብጠቷ በጣም ያስጠላል ሴት ልጅ ርጋ ስትል ነው የሚያምረባትበሀይማኖትም አይፈቀድም እንደ ረድ ርጋታ ያስፈልጋ ብዙ መንቀልቀል የሴት ወጉ አይደለም አነጋገራም ምንም ለዛ የሌለው ነው ብቻ እዮባም ረጋ ያለችውን መረጠ የሴት ቀልቃላ አጉል ሞልቃቃ ያስጠላኛል

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 Місяць тому +7

    ለምንግን ፈተና ትጋባች አንች ነሽ ጀመርክ ጥሩ ስይሆነም የሰይጣን ክፍት ነው በዚ ምክንያት ስንት ሰው ብትንትን አሉት ጥሩ ኣይሆነም ይሄ የሰይጣን መንገድ ክፍትነው

  • @YordiYordiGashaw
    @YordiYordiGashaw Місяць тому +6

    ረዱ ምንደነወ እንዲ ሚያርግሽ ገን🤔

  • @FhhKk-j6q
    @FhhKk-j6q Місяць тому +2

    ሄኖክ መከራቸው እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይደብራል እንዳይደገም በራሳችሁ አይዲያ ስትመጡ ነው ደስ እሚለው

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v Місяць тому +5

    ትምርትአለው ድገት ካሜራ ባይኖር እረዱ ቤት ብታገኛው ውስጡዋ ቅሬታይኖራል

  • @helenb8411
    @helenb8411 Місяць тому +2

    በፕራንክ የተለያዪ ሰዎች አሉ እዬባ ጠንቀ ቅ ብትሉ ጥሩ ነዉ ፈተና አታስገቡበት ተጠንቀ ቁ ረዱ ለሰማንያሽ አትፈትኝዉ

  • @madfyu1147
    @madfyu1147 Місяць тому +28

    እባካቺሁ በሀገራቺን አምላክ ታደምሩልኝ እዳታልፉ ሰደተኛ ሥለሆን ነውደ እኛን የማደምሩን😢😢😢😢

    • @ZewdnsheGebeyawu
      @ZewdnsheGebeyawu Місяць тому +1

      መልሽ ደምረሻለሁ 🙏

    • @madfyu1147
      @madfyu1147 Місяць тому +1

      @ZewdnsheGebeyawu እሺ እማ

    • @madfyu1147
      @madfyu1147 Місяць тому +2

      @ZewdnsheGebeyawu መልሻለሁ

    • @SifanDaniel-s2q
      @SifanDaniel-s2q Місяць тому +1

      😂😂😂

    • @madfyu1147
      @madfyu1147 Місяць тому +1

      @SifanDaniel-s2q ደምሪ አሣቂ🙄

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena Місяць тому +1

    ስሩልሽ ደግ እሱን እዲት ነው ያሳበዳችሁት እዩብ በርታ ቀጣይ አተነህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WoineshetBegashaw
    @WoineshetBegashaw Місяць тому +9

    ረዱ ፕራንክ አትችዪበትም

  • @mbet1840
    @mbet1840 Місяць тому +2

    ረዱ ምን ነካሽ ጭራሽ ከሰው ቤት ወስደሽ በጣም ይደብራል ፋራ አትሁኝ አዲስ እና ቃልን አታይም እዴት ፕራንክ እደሚደራረጉ

  • @NaryOuannes
    @NaryOuannes Місяць тому +6

    ርድዬ አይናፍር ከሰተት ከብረተ ዝገት አይጠፍም አይዞሸ አደግጪ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @TgistAddis
    @TgistAddis Місяць тому

    Dgame edezih aynet prank edatseru seytan bemn edemigeba aytawekm fkrachinn atsinaln eyalachihu tselyu enji befkr atkeldu❤❤❤

  • @ErgbaErgbaserbesa
    @ErgbaErgbaserbesa Місяць тому +4

    ረዱ እንደዝህ አይነት ፕራክ ደስ አይልም

  • @AbrehamWiletaw
    @AbrehamWiletaw 7 годин тому

    በማን ላይ ቁመሽ እግዜርን ታሚያለሽ አለች አያቴ በጣም ነው የሚያስጠላው ሲጀመር የሴት ጓደኛ ባሁን ግዜ አያስፈልግም ስንት ትዳር ያፈረሱ ሴቶች አሉ ጋደኛ መስለው ቀርበው ባሎቻቸውን አማለው ሲወስዱባቸው እኔ አውቃለሁ እረዱ ግን ስርአት ይኑርሽ እደዚህ አይነት ስራ ይቅርብሽ ከሸራሽ ከነ ቃልዬ ጋር ስሪ

  • @fugddhgd4150
    @fugddhgd4150 Місяць тому +17

    እንደዝ አይናት ይቅርበቹ ❤❤❤

  • @KebedeTilaye
    @KebedeTilaye Місяць тому

    እዮባ ከነ ቤተሠቦችህ በጣምነዉ የምንወድህ የኛ ቁምነገረኛች አስተማሪዎቻችን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ Місяць тому +6

    ከባድ ነዉ ከአገራችን ፍራንኪ ቢጠፋ መታደል ነዉ በፍቅር መሃል ንፋስ ማስገባት

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Місяць тому +1

    አዲስና ቃል ገናድሮ ሣይጋብ ነዉ የማቃቸዉ የወጣነገር ሠርተዉ አያቁም ተ ቢተሠብ ሌላ ቃል ተወድሞቹ ሊላ የላትም ያችነግን ስተትነዉ

  • @lamrotayele8739
    @lamrotayele8739 Місяць тому +20

    ውይ በማሪያም እንዳይልምዳችሁ እዮባ ደስ አይልም በስማም

  • @مريمسعيد-د1ه
    @مريمسعيد-د1ه Місяць тому +2

    ከናተይህንአጠብቅምነበርእረዱየእዳይለመድሺእሽ
    ባልሽእኮነው👍👍👍👍🔥🔥🔥

  • @abebazewdie7705
    @abebazewdie7705 Місяць тому +4

    እኔ ልምከራችሁ ብዙ ፕራንክ አለ ግን ክፍተት ይፈጥራል ረዱ መስራት ከፈለግሽ ከቃል ጋር ስሪ የውጭ ስው ጥሩ አይደልም

  • @MeroneKassa
    @MeroneKassa Місяць тому +1

    ረዳ እዬባ በጣም ጨዋ ልጀ ነው አጥብቀሸ ያዟው እንዳያቆጨሸ ወይ እዬባዬ መልካም ጨዋ የጨዋ ዘር ቃል አጣሁልን እወዳታለሁ አፍቅራታለሁ አለ ምሰኬን ረዳ በጣም እድለኝ ነሸ አመሰግኜ።

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Місяць тому +7

    እባካችሁ እማይረባ ነገር አታድርጉ ገና በእጮኝነት ላይ እያላችሁ ለሰይጣን ፊት አትስጡ😢😢😢😢ተመልካቹንም አያስተምርም😢😢😢😢

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 Місяць тому +1

    መልካም ሰው ሲበላሸ ያናድዳል አታታሉን ተመካክራችው መልካም ትዳር የሚፈልግ ሰዎች ምን አይነት ምሳሌ ናችው ታሳዝናላችው።እናት አባታችው ታሳዝናላች ነገ ሌላው ይቀጥላል ለገንዘብ ይኤነንን ያህል ነውር ያሳዝናል ።

  • @alemgetachew1618
    @alemgetachew1618 Місяць тому +35

    ረዱ ይቅርብሽ ይኼ ፕራንክ ህይወትሽን እንዳታበላሺ ልጄ!!!

  • @خدامهيبيلهاخدامه
    @خدامهيبيلهاخدامه Місяць тому +1

    እረ ዴሥ አይልም የእውነት አርጎት እንዳታለቅሽ የምን መጃጃልነው

  • @akmam5900
    @akmam5900 Місяць тому +5

    እዮቤ እረዱ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ በፍቅር ማህል ቅሬታ ይፈጥራል ይቅርባችሁ

  • @Mekdes-d7p
    @Mekdes-d7p Місяць тому +2

    ረዱ እንደዚ አይንት ፕራንክ ይቅርብሽ እሺ የኔ ወርቅ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samri-u
    @Samri-u Місяць тому +3

    Eyoba endezi ayinet perank yekir 😮

  • @elsaalebachewalemu
    @elsaalebachewalemu Місяць тому

    Mareyamen betam nw yamiyastelawvyenaneta ewnatega fiker nw sematon yasetelal lamen ba fikadachuh seytanne tegabezalachuh enanetan 😢

  • @Sነኝየነቴልጅ
    @Sነኝየነቴልጅ Місяць тому +13

    ቅመሞቼ፡ብርዱ፡እንዴትነው፡እኔአልቸልኩትም፡😊

    • @TadwsSahe-s4h
      @TadwsSahe-s4h Місяць тому

      እስኪ ተይኝ ባል ፈልጊልኝ 🤲🤲😂😂😂

    • @Sነኝየነቴልጅ
      @Sነኝየነቴልጅ Місяць тому

      @@TadwsSahe-s4h 😂🙏🤭🤭🤭🤭

    • @TadwsSahe-s4h
      @TadwsSahe-s4h Місяць тому

      @@Sነኝየነቴልጅ ተይ ግን atsakibgn ካለ ፈልጊልኝ ነው አለ አልሺኝ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Місяць тому

      @@TadwsSahe-s4h😂😂😂😂😂 በጣም ሳኩኝ

    • @Bzu632
      @Bzu632 Місяць тому

      ​@@Sነኝየነቴልጅ😂😂

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 3 години тому

    Prankachihu kit ata, boaring 😢😢😢😢😢