🔴😭የልጅቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 День тому

    ልክነሺ ወደ እኔም7 አመት ሙሉ የሠራሁላቸው ሠወች እህቴን አምጥቸ ሥራየን አበላሸሁት እሷን ሢበድሏት በዛ ተጣልቻቸው😮😮😮

  • @mulu-ui8yb
    @mulu-ui8yb 2 дні тому +1

    ትክክል ነሽ እህት እኔ በየወሩ ነው እምቀበለው ሶስት አገር ስሰራም አጋጥሞኝም አያውቅ በየወሩ ነው እሚሰጡኝ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 3 дні тому +4

    የአላህ ከባድ ነው እኔ ስራ ቦታ ለቦሊስ ነው የሰጧት ብሬን ብሬን ስትል እውጭ ላይ አውጥተው እብድ ናት አሉ አንድ ኢማራ ላይ ነበር እምሰራው

  • @ethiopinatube9357
    @ethiopinatube9357 3 дні тому +3

    አላህ የተሻለ ነገር ይስጣት
    ደመወዝ በእጃችሁ በየወሩ ተቀበሉ እህቶቾ
    ሳህ ጥሩ አደለም ማስመጣት እኔም ብለውኝ ነበር የለም አልኳቸው

  • @ሰውዩቱብ-የ7ቸ
    @ሰውዩቱብ-የ7ቸ 3 дні тому +2

    ያችኘዋን ቢለምኗትም እንዳትሰራ ንገሪያት ኩንትራቷን ከጨረሰች ትሂድ ነገም ከሷ የተሻለ ሰው ካገኙ ይቀየሩባታል ሰው ስላጡ ነው አሁን የሚለምኗት ትናት የሰሩባትን ግፍ እረስታው😥

  • @AlamaFkf
    @AlamaFkf 2 дні тому +1

    እረውይ ከባዲ ነው😮😢😢😢

  • @ZamzamWonje
    @ZamzamWonje 2 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @IkramMehammed
    @IkramMehammed 3 дні тому

    ዉዶዋ የት ነዉ እሄ የሆነዉ ዱባይ ወይስ ሰኡዲ

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 дні тому +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢

  • @FatumaDesse-l1t
    @FatumaDesse-l1t 3 дні тому +1

    አወእህቴልክንሽእኔእህቴ3ወርከሠራችበትቤትአምጥታኝእሷደሞከሠትየይቱእህትትሰራነበርአሁንኢትዩገባችአሁንአትመጣምግንእንሱጠባያቸውተቀየረእናከባድነው

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 дні тому

    የኔዋ ሰላምሽ ይብዛ ስደት ከባድ ነዉ ስደት በቃ ይበለን

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 3 дні тому +2

    ምድነዉ ኮተት ምታመላልሽዉ ተመልሰሽ ተሰደድሽ እዴ

    • @ethiopinatube9357
      @ethiopinatube9357 3 дні тому +1

      ጉድ የአንችስ ከፋ ከመዳም ቤት ነው ያለችው ሰው ለማሸማቀቅ አትሞክሪ 😏

  • @mememara4455
    @mememara4455 2 дні тому

    ለምንህ አታመለክቱሁምህ ለቢሮሆ ለነገሩ ቢሮም ሳንቴም እጂ ስለሰው አይመለከታቸው

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry 3 дні тому

    አረብ ማለት እዲህ ነው የአዱን ጦስ አዱ ላይ ይወጣሉ ።አረ ኮትራት ነኝ አሁን ግን ደሞዜን ደርበውብኛል በደሞዝ ላይ ቀንሳ እደምትከፍለኝ አውቄ ቃላት ተለዋውጠን ነበር አሁን ግራ እየገባኝ ዝም ብያለው

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 3 дні тому

    🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @semaryatesfaySemarya
    @semaryatesfaySemarya 3 дні тому

    የኔ እና የኔ ከርታታ ወይኔ

  • @Yalem-k6l
    @Yalem-k6l 3 дні тому

    የሚገርምሽ ዛሬ ጠይቄያት ነበር ደሞዝ ማለት ነዌ ከመጣሁ 4 ወር አለፈኝ እናማ ከ1. 2 ወር ለቤተሰብ ላከችልኝ አሁን መላክም አል ፈልግም ስጭኝ ብላት ልትል1ኪ ነው 13:0አለችኝ አይ ኗ አልኮት መላክ ካልፈለግሽ ለምን ባንክ

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ 2 дні тому

      ላ ተቀበይ ወይ ውጪ እናሱጋ አታጠራቅሙ ከሌላው ተማሩ ውዳቸ

    • @Yalem-k6l
      @Yalem-k6l 2 дні тому

      @እማ-እማ እስከ ሶስት ወር ነው ባይመቸኝ እኳን የመቀየር እድል ያለኝ