Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Really Mashallh good advice for our sisters
ውዶችዬ አይዞን አላህ የገዛ ገንዘባችንን ጠላት አያድርግብን ያረብ የሚያሣዝነው እኮ 2)ነገር ነው አብዛሐኛው የሚያጣው ገንዘቡ ብቻውን አይጠፋም ወንድምን እህትን ያሣጣል ኢላሒ ቤተሠቦቸን በገንዘቤ ከማጣት አተው ጠብቀኚ ብር አበረረን ከቤተሠብ አራቀን የኛ ኑሮ ሑሌ ሥቀቀን ኢላሒ ከመጣው በላ እ ሑሉ ይጠብቀን ያረብ
አሚን
አባሴ ጀዛከላኸይረን ወድሜ ቲክ ቶክ ላይ ነበር የምከታተልክ አላህ የቀልባችንን መሻት ሞልቶልን ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤😢😢😢
አፌ ይቆረጥ የኔ ደግና እህቴ እዉነትሽ ነዉ እኛ አረብ አገር እህቶችሽ ጀግኖች ነን
እኔ ግን ከሰው ተስፋ ቆርጫልሁ ወላሂ ከሰው ተስፋ የለኝም ካአላህ ግን መቸም ተስፋ አልቆርጥም ኢንሻአላህ 20አምትም ቢሆነኝም አላሀምድሊላሂ ጤናያን ሰቶኛል እኔ አክስቴልጅ ላይ ብዙብር አኑርልኝ በየሰጥቸው ነበር ግን ጠይቄው አላዉቅም ሀገር ስገባብየነበር ሱበሀን አላህ አሁን ሀገራችን ጎጃም ጦርነቱ አልበረደም መግባት አልችለም ባአላህ ደዋ አድርጉልኝ በሰላም ላሀገሬ ያብቃኝ ኢንሻአላህ ባአላህ ፍቃድ ሀገርስገባ ስጠኝ እለዋለሁ ምን ይለኝ ይመስላችኋል ብቻ እንጃ
አብሽሪ ፣ ዋናው ጤና ነው ፣ሰርተሽ ትተኪዋለሽ።ግን በሰው ማመን ጥሩ አይደለም ከአሁን በኋላ በራስሽ አካውንት አስቀምጪ።
በስ አልሀምዱሊላህ
ሀቅሽን አሏህ ያስመልስልሽ የኛን ዝም ነው ሁሉም በልቶ ባልቶ ይጥለናል
@@abas_video ውንድሜ አባስ አካውንት የለኝም መክፈት ደሞ አልችልም በርቀት እንዴት እንደሚከፈት አላውቀም ኢንሻአላህ ባአላህ ቃድ በሰላም ሀገር ልግባና ልጁ ተሰጠኝ እከፍታለሁ ደሞኮ የሚገርመው ቤተሰቦቼ ውንድሞቼ አያውቁም እሱላይ ብር እዳኖሩኩኝ ብሩኮደሞ ቀላል ቢሆን ችግር የለውም ነበር አላሀምዱሊላሂ አለኩሊሀል ለኸይሩነው ደዋ አድርግልኝ ኢንሻአላህ ለሀገሬ በሰላም ያብቃኝ ያረብ
ኢሽንአላህ አላህ ሀላልሽን አያስበላብሽ ግን ለጥንቃቄየ የምትሰሪውን ብር እጅ ላይ ሪዘርፍ ያዥ የኝም እጣ ያሳዝናል ብቻ አላህ አይጣለለን ያረብ
ጀግና ነች እንቁ ነች ውብ ነች ሑሉን ቻይ ነች የኔዋ እንቁ ቅመሟዬ ጀግናዬ ♥🌹በርችልኚ የኔዋ ቅምጥል
ትክክልናት ወላሂ ደሞኮ እደጂልነው እምንታየው ወድሜጠክር አትጥፋ ያኡመተልኢስላም የትናቺሁ እፕራክቤት እናሳድገው ወድማቺነን🎉🎉🎉
ኢንሻ አላህ ፣ አልጠፋም ፣ አብሽሩ
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ🎉🎉
አረ ያኡመት ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም፡አላህን እንፍራ ምነው ሞትን ብናስታውስ አረ አላህን ፍሩ
ወድሜ በሰማንው እምንጠቀም እምተገብር ያርገን ጀዛከላህ🎉🎉
አሚን💚
ጀዛከላህ ኸይር
ዋዓሌኩመሰለም ዋረህመቱለህ አላሁማ አሚን ያረበለለን
ቅን የሆነ ምክር ነዉ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን
ኡስታዝ ኑሮ አላህ እድሜህን ያርዝምልን የየቲሞች አባት
እኔ አዲስ ነኝ ለቤቱ ግን የልጂቶን ታሪክ ጨርሸ ሰምቸዋለሁ እውነቷን ነው ስደተኛዋ
😭😭😭Alhamdulillahi Rabilalamin for everything 🤲Jazakum Allah Khair
❤❤❤❤❤❤ኢሻአላህ
ان شاء الله ما شاء الله الله اكبر الله اكبر الله اكبر جزاك الله خير 💔💔💔💔😭😭😭
ጀዛ ከላህ ኸይረን አላህ ያክብረህ
ዋለይኩመሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ውስታዜ እዴትናቹ አላህ ባላቹቤት ይጠብቃቹ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ ለአላህ ብዬ እወዳቿለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተወርቶም አያልቅም የአረብ ሀግር እህቶች ህመም አላህ ብቻነው የሚያውቅልንአላህ ግን አይጥለንም እጂ የቤተሰብንስ እደው ዝም ነው
እህቴ ደምሪኝ ስወድሽ🎉🎉🎉
ያረቢ እኔስ ግራገባኝ3 አመቴ በራሴ አካውት አላስገባሁም
እከፍ እንዴ በዚ ልክ እራስነ መጣል አስፈላጊ አይደለም ተውውውውውውው እኔም አረብ ሀገር ነው ያለሁት ሁለት አመት ኦማን ሰርቼ ለቤተሰቦቸ ቤት ሰራሁ አባቴ ታሞ ነረ አሳከምኩ እናቴ አሳከምኩ አገር ገብቼ ተመልሼ ኳታር መጣሁ አሁን ሁለት አመቴ ጨረሱ በሶስተኛው እሄዳለቱ ኢንሻአላት ሲቀጥል ፍቅረኛ ካላችሁ ነው የመጨረሻ ምትጎዱት ተጠቀቁ ሲቀጥል ወድሞቻችሁ አትመኑ
አስራ ሶስት አመቴ ከወጣሁ ቤትም ባልጋር ሰራሁ ትዳሩም ፈራሰ ያለኝን ታካፋልኩ እንድንድስ ሁኛላሄ ይጨንቀኛል ማልቀስ ስራየ ሁኖል
አህለን አህለን ወንድሜ በዩቱብ ስለመጣህ በደሳታ ነዉ ሰብ ያደረኩህ በርታልኝ 😊
ሹክረን💚
@abas_video አፉወን 😊
በሁሉ ነገረ የአረብ ሀገረ ሴት ምሳሌ መሥጫ አታድረጉን እኛ ተምሳሌቶችነን
አይ የኛ ሂወት መከራ ናፍቆት ድካም ህመም ተስፋ መቁረጥ ባይተዋርነት ኧረ ስንቱ ፊዚካላችንም ሞራላችንም ሞተ አሁንስ ያረህማን እኛም ያተው ባሪያ ነን ርዚቃችንን በሃገራችን አድርግልን
አሚን ፣ አላህ ያግራላችሁ
ወላህ ኢች ኢህቴ የዉስጠን ነዉ የተናገረችዉ
ኢንሻአላህ
😢😢Jezakalah
በትክክል ገልፀሽዋል የኛንታሪክ ወላሂ እኔ እራሱ ተሀገር ተውጣሁ 20አመቴ ነው ወላሂ ምን ይዠ እያልኩኝ የህው አለሁ አላሀምድሊሏሂ አለኩሊሀል
አብሽሪ አብሽሪ ፣ ለራስሽ ሚሆን ነገር ይዘሽ ለመምጣት ዱኣ አድርጊ ሰበቡን ለመሙላት ሞክሪ
አረ ሂጂ ዉዴ ዱኒያ ናት አትሞላም አይተሽ ካልሆነ ተመልሰሽ ትመጪያለሽ
@@abas_video ኢንሻአላህ ሽኩረን ለምክራችሁ
@@abas_video ኢንሻአላህ ቢዚኒሏ
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ جزاك اللهُ
ለጋባ ነበር የጋቡትም ፈቱሀጋር ልጋባ ነበር ሀጋርም የጋቡ ተማልሶ መጡየለኝ አማራጭ ሌላ ሀጋር መሄድ ሆና አይዞሽ ራሴ ወንድማችን አባስ እናማሰግነለን
አብሽሪ ፣ ዱኣ አድርጊ ። ሰበብ አድርሰሽ ትንሽ ብር በራስሽ እጅ ያዢ። ሙያ ተምረሽ ስራ ምትጀምሪበት ነገር ያዢ ፣ ሰው ጋ በፍፁም አታስቢው
ትክክል ወንድሜ
ወድምየእኔም.ሀየወትነዉ❤❤❤❤❤❤
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወንድማችን በተለይ በአሁን ሰአት መካሪውም በላተኛውም በስቷል የሌለኛዋ ታሪክ አይደርስ ይመስለናል በእኛ ላይ ግን እያየነው ነው እየደረሰ እንዳው አላህ ይሁነን ያረቢ ወቶ ተመቅረት አላህ ይጠብቀን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረከቱሁ አህለ አባሱ እስቲ ተከድኖ ይብሰለ የኛ ነገር 😢😢
😢😢😢
ያራህማን
እሙ ሱመያ ውደ ደምሪኝ ስወድሽ🎉
ትክክክልልል
ልጂቷ ያወራችው ሰለ እኔ መሰለኝ 10ኛ ምስኪን ድሀ ! ልክ ነው 10 አመቴ ወይ እኔ አልለወጥ ወይ እነሱ አይለወጡ ደከመኝ አሁን ላይ ለራሴ ስልግን የሚወዱኝ የሚመስሉኝ ወንድሞቸ መኖሬንና መሞቴንም አያውቁ😢😢😢
ለራስሽ የሆነ ነገር አድርገሽ ነይ።ስለ ሌሎቹ ማሰብ ማቆም ነው ያለብሽ
ወደሜ ምን ይላል መሰለሽ ዝብሎ ለቤተሰብ መላክ አትለወጭምእነሱም አትለውጭም ተጠቀቂ ይላል አትስጪ ማለቴ አይደለም በልክ በስራአት ይላል
@@abas_videoአባስ በአላህ በምንላግኝክ
አለሁ ፣ ምነው
እዱኒያጀነቱ,በጣምበዝቷልእህቶቸ,ልብእንግዛ
በጣም እናመስግናለን ወድማችን አላህ ይብቅህ ውስታዝም የተናገረው ነዘረኝ ደስ አለኝ በመስጅድ በቁርአን በሚስኪንአለን አብብብብብሽርርርር ብዙዎቻችን ፍቅረኛ ብለን አንጃጃልም ከአቅሉ የሆነ አያረገውም እና እኔ ማፌያ ነኝ ወይስ ምድነው እንዳለ ኮመቱ ኧረ ተው እህቶቼ ለራሳችሁ አስቡ
Mashaa Allah
አላሁ መሠሊ አላ ሙሀመድ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ፡ለዚህቤትገናአዲስነኝ፡እኔምየሰውሀገርነውያለሁት፡ወንድማችንምክርህንአይለየን
👍👍👍
❤❤❤😢😢🎉🎉ትክክል
🎉🎉🎉
እሠይ የኔ ወድም ዛሬ ገና አገኝውህ ሳስብህ ነበር ለምን የለም ብየ አይዞህ ጠንክር ተልተሎ ና እኛ ቅመሞች እጠብቅሀለን
ተስፊ የቆረጥን የደከመን ነን ሁላችን እኔ ቤተሠቦቸ ስኖረኚና ለችግራቸው ነው የሚፈልጉኚ ድክም ነው ያለኚ እድሜየ አለቀ ውበቴ እረገፈ 😢😢😢😢😢
አብሽሪ ፣ ሰበቡን አድርሺ የራስስሽን ህይወት ለመኖር
እኔም ተሥፍ ከመቁረጤ ብዛት ከፍቶኝ በጣም ተናድጀ ላልቅስ እና ይውጣልኝ በየ እንደልማደ ብሞክረው የማልቀሱ ስሜት ከየት ይምጣ ለካ ተሥፋ መቁረጥ እንባንም ያደረቃል ሥጠፋ ምን ሁናነው ብለው አይፈልጉኝም ገንዘብ ሲፈልጉ ግን ቀጥታ ይደውሉና ፈልገንሺ ነበረ ደግሞ ሠሞኑን እህቴ ከነባሏ ጀምራኛለች 9 ወረ ሥልኬ ተበላሺቶ ቁጥራቸው ጠፍቶብኝ አንድ ሠው የት ነሺ አላለኝም አሁን ባሌ የሆነ እቃ ሊገዛ ነው 600,000 ብር አበድሪን አላሉም አሁን ይሄ አያናድድም ይሄንፅሁፍ እንኳን እየፃፍኩ ባለሁበት እየደወሉልኝ ነው ላኪ እያሉ እህቶች እንጠንቀቅ እኛ በገዛ ብራችን ጠላት እና በሺታ እያፈራን ነው
አይየኛነገረያረህማን
እናመሰግናል ወድሞቸ ዉስታዞቸ ወላሂ እናተ ስሰማ ተስፋ ከመቁረጥ እመለሳለሁ ልቤ ይጠገናል ሀቂቃ ከብራችን መጥፋት ይችነቃላ ነቅላመታ ያሉ ድርብ ስም ሲለጥፉልን እኛዉ አሳድገናቸዉ እኛዉ አስተምረናቸዉ ግን ስም ሲሰጡን ልባችን ይሰበራል እኛ ከገዘብ በላይ ጡሩ ንግግር አይዞች ስንባል ወላሂ ያጠነክረናል
አብሽሪ ሱው ብዙ ነገር ይላል ፣ አላህ ሁለንም አዋቂ ነው።አላህ ይጠብቃችሁ ፣ እናንተም ግን ራሳችሁን ጠብቁ።ለነገያችሁ ስታስቡ ሰውን አትመኑ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድማችን አላህ ይጠብቃችሁ እሺ እሺ
Wealeyikum selam werahmetulahi weberekatu abas wedmachin enamesegnaln mashaalah emtakerbachew negerochi betam tekami nachew
ሁላችንም ደርሶብናል ግን በእናት ልጅ ወንድም እንደመከዳት የሚያም ነገር የለም ባዳማ መቸም ባዳ ነው ለወሬም ያምራል ችግሩ ነገሮችን የምንረዳው ከረፈደ ጉልበታችን ካለቀ በኋላ ሆነ እናም እህቶቸ በገንዘባችሁ ጉዳይ እንኳን ባል እናትም ጋ ግንኙነት አይኑራችሁ
ሀይ
አሰላሙ አለይኩም ውዴ እህቶች አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች ጠለብ ያላችሁ የሳኡድ አካውነት ወይም ሰራፋ አረቦቹ ያስከፍቱላችሁ በመስማችሁ ከዛ ደመውዛችሁን ውዴ አካውነታችሁ ያስተላልፉላችሁ ሀገር ሰገቡ ይዛችሁ ግቡ ውጭ ላያ ያላችሁ ደም ያዙት በእጃችሁ ብር እያላካችሁ ቡሀላ ኡኡኡኡ አትበሉ መጀመሪያ እራሳችሁን ቀይሩ ሰውች እሚፈልጓችሁ ሰተቀየሩ ነው መቀየር ደግም በግንዘብ ብቻ አያደለም ውዷችየ በእውቀት ፡ በአስተሳሳብ ፡
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
ሰኒየ ደምሪኝ ስወድሽ🎉
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
እህቴዋ ስወድሽ ደምሪኝ🎉🎉
@امايمن-ف አላህይዉደድሽ አብሽሪ ማማየ ደመርኩሽ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት የኔ ቅን እህት ሽኩረን🦋❤❤
በርታ አባስ ወንድማችን
❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ አለ ኩል ሀልበቤተስቦች ደስተኛ ነኝ ምን ነው ለእነሱ በስጠሃቸው እነሱ በተደስቱልኝ አሁንስ ይች ዱኒያ ስው ግራ ገባኝ ይላል እኔ ቀኙም ግራውም አልገባኝ የሚል አባባል ልክ ናቸው እንደ እስከማለት ደረስኩ ተምታቶብኛል የባስ አያምጣ ያመንኮቸው አልታመኑልኝ የኖርኩላቸው አልኖሩልኝ ያስብኩላቸው አላስቡልኝ ዙሪያየን ምን አይነት አስመሳይ ራስ ወዳድ ስወች እንደከበቡኝ ገና አሁን ገባኝ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ልቤን ይጠግንልኝ የዋህናት ጥሩነት እንደ እኔ ዋጋ ያስከፈለው ማን ነው ? ሁሉን ለአላህ ትቸዋለሁ ምንም ብትጎድል ምንም ብትሞላ ዱኒያ ናት ሁሉም ያልፋል ኢንሻ አላህ ሀስቡን አላህ ወነኢመል ወኪልለምክርህ ሺኩራን ወንድም አባስ ጀዛክ አላህ ኽይር የተበደሉ የተገፉ አምነው የተከዱ ሚስኪን የአረብ ሀገር ሴቶችን ድምፆ ብትሆኑን በሚድያችሁ ቁጥር ብታስቀምጥልን ጥሩ ነበር ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል እኛም በልባችን አፍነን ከምንይዝ ትንሺ ብንተነፍስ ይቀለን ነበር ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል ብቻ አላህ ወኪል ኢነማአል ኡስሪ ዩስራ ፈኢነ ማአል ኡስሪ ዩስራ
አባስ ቅንነትህ ከፊትህ ላይ እንደሚነበብ ታዉቃለህ ?ማሻአላህ !"ወንድሜ አላህ ይህን ቅን ልብህን አይቀይርብህ አባስ ብር አገር ልከዉ ባንክ እንዲቀመጥ በራሳቸዉ አካዉንትም ቢሆን እንዲልኩ አታበረታታ የዛሬ 12 አመት 6000 ሪያል የኢትዮጵየ 20 000 ብር ተመንዝሮ አካዉንቴ ዉስጥ ገባ 😅 አስከአሁንም እዛዉ ነዉ በሪያል ተቀምጦ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ወደ 200 000 ብር ይሆን ነበር ለዉጡን አየኸዉ ?ስለዚህ የሆነ ንብረት ላይ ለማዋል ካልሆነ በስተቀር እዚሁ ገንዘባቸዉን ይዘዉ አላህን ይወከሉ
ብር በእጅ መያዝ ያስተማምናል ብለሽ ነው? ይዞ መምጣትም እኮ ፈተና ነው በኋላ ።እዛም በእጅ መያዝ ምቹ አይመስለኝም
@abas_video ብዙ ችግር አለዉ ለዚህ ነዉ አላህን ይወከሉ ማለቴ ወደ ኢትዮጵያ መላክ ግን በአገራችን ያለዉ የገንዘብ ዲኢቫሎሽን ዋጋ ቢስ ያደርገዋልና የተቻለዉን ሁሉ ጥንቃቄ እያደረጉ ባሉበት መያዙ ይሻላል ወደ ንብረት የሚቀይሩበት መንገድ ከሌለ
❤❤❤❤❤😢😢😢👏👏👏👏 Thanks my sister ed broo❤❤❤❤❤
እኝ የኢተቢያነን ሌቦቹ የሀገራችን
አይ ያኝ ጉድ አያልቅም ይሀዉ ነጌ እገበለዉ ያዘሬ ዋር ሁለት ዋር እያልን በቀ እኝ እደዚ ነዉ ኑሮአችን አለህ ይስትር 😢😢
ግን በምነዉ ላገኝ የምችለዉ በጣም ነዉ የምፈልግህ
Harem
ያረብወላሂከባድነውእኔባሌካደኝአባቴአይዛሽብሎእንባየአበሰልኝቤትስራልኝእፍፍፍፍ😢😢😮😢
አህሌን ወድማችን ለቤትህ አዲሥ ነኝ በርታልን
ኢንሻ አላህ ፣ ሹክረን
አየ አባስ እህቶቻችን ምንም አይማሩም እኔ በሰዉ የሆነነገር እማራለሁ አንዳንድ እህቶች በጥብጠዉ ቢግቷችዉ አይገባቸዉም#እህቶቸ የኔ ጀግኖች እምታኖራበት ካጣችሁ ከተመቻችሁ ወርቅ እየገዛችሁ አኑሩ ትሸጡታላችሁ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በርታ ወንድማችን
ዘሀራየ ደምሪኝ ማሬ🎉🎉
💔💔💔💔😭😭😭😭😭ﷲ✅☝
الله٠اكبر❤❤❤❤😢😢
ኡፋይ ያልብናዉ ያዎራሽዉ አላሃ ጥንካሬ ይስጣን ግን ጣንካራናኝ አበቴ መልከም ሳዉ ናዉብዙ አባቴም ላዉጫላዉ እኔም ታላዉጬላዉ
I am so sad wit happiness to our sisters I hope same of our brothers & sisters lives I. Ethiopa same thing you did jazz kallh abse
🎉🎉🎉😢😢😢
😢😢😢😢
ምከሩኝስኪ እህቶቼም ባሌጋ ተራርቀን ነዉ የምንኖረዉ እሱ 2 ተኛ አግብቷል እየኖረ ነዉ የተጣላነዉ በገንዘብ ነዉ ካሁን በፊት 6 አመት ስሰራ በባዶ ስላስቀረኝ አሁን በራሴነዉ የማረገዉ አልኩት እንደዛ ከሆነ ብሎ አገባ ሁሌ ደጋግሞ ይነግረኛል አንቺኮ ...... እያለ ያመዛዝነናል ከሷጋ 1 ልጅ አለን ለልጄ ብዬ እያልኩ ዝም እላለሁ ግን በቃ እሷን እንደሚወዳት ይነግረኛል በቃ እንለያይ ስለዉ ለምን ምን ሆንሽ ይለኛል ልቤን አደማዉ ልለያየዉ ወይስ ልኑር 😢
ኧረ እህቴ የራስሽን ሂወት ኑሪ ተይው ቆራጥ ሁኝ ለአችም ሌላ አላህ ይሰጥሻል ለምን ከማይመችሽ ሰው ከሚጎዳሽ ሰው ጋር መኖርን መረጥሽ ልጂሽን አላህ ያሳድግልሽ አብዘሀኛወቹ ሴቶች ለልጀ ብየ እያሉ ነው ሂወታቸው የሚበላሸው እህቴ ጠንካራ ሁኒ ብትወድቂ ማንም አይጎዳም አንችነሽ እራስሽን ውደጂ ለራስሽ ተቀየሪ ከሱ እራቂ ይሄን ስታደርጊ ነው ወንዶቹ የሚናደዱት አንችን ዝቅ ከሚያደርግሽ ሰው ራቂ
Shukaran obleessa kenyaa
እኔ እየጠቃጠልኩ የምኖረዉ ወላሂ እንደሷ አድርጌ ስሜቴን አልገልፀዉም 🤕🤕
አብሽሪ ፣ አላህ ዱኒያ አኺራሽን ያሳምርልሽ
@abas_video አሚሚሚሚን ያረብ ወንድሜ አላህ ይበሽረክ ብልፊርደዉሰል ኣዕላ
ችግሩ እኮ አካውንት የለንም በባህር ነው የመጣነው ብዙዎቻችን😢
እዚህ ሀገር እያለሽ አንድም አካውንት አልከፈትሽም? አንድም ባንክ አካውንት አልከፈትሽም?
@abas_video በባህር ስመጣ ከና 18 አመት አልሆነኝም አልከፈትኩም እንደሚከፈትም አላቅ ነበር አሁን አስር አመት እየበለጠኝ ነው ሳኡድ አላህ ድካማችንን አይቶ ያግዘናል እጅ ከባድ ነው
እስቲ እኔምከሩኝ ብርአለኝ ግን እትዮነው ስለሚከስር ለወንድሜ ለጋራ ስራ ልፈጥርለት ፈለኩ በአላህ ምከሩኝ 7አመቴነው ቤት አለኝ በወንድሜ ስምነው ግን ልክነኝ?😢
አላህ ይጠብቅልሽ ፣ አንቺም ሰበቡን አድርሺ ተከታተይ ዝምብለሽ። ስንት አለን ካፒታላችን ስንት ነው ፣ ስንት ብር አለኝ።ቢመጣ ይበቃኛል ወይ ምናምን ብለሽ ጠይቂያቸው አውርያቸው ፣ ችላ አትበይ
@abas_video እሺ ኢሻአላህ
Berta wendemachin fb lay nber mawkek
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ😢የልቤነዉ የተናገረችዉ ግን ከረፈደ ሆነ እኔም ከ18አመት በላይ በሰዉቤት ወላሂ እኳን ቤት መሬትምየለኝ ግን አሁን ኩትራት የጨረስኩነዉ እደት እደምገባ የጨነቀኝነዉ ሀቂቃ ያመመኝምነዉ አረቦቸም ተሳፈሪ እያሉኝነዉ ወላሂ አዳድ ቤተሰብ ሙቶ ይገላል ወይ አይቀየሩ ወይ እኛን አይቀይሩን ብቻ ይደክማል እኔም ተስፋየ ተሟጧል ዱአ አርጉልኝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁወላሒ በትክክል የልቤን ነው የተናገርገው ወላሒ ብታምኑም ባታምኑም እኔ ስደትን ከጀምርኩኝ 8አመቴን ጨረስኩኝ ግን ስኡዲ ነበርኩኝ ቤት አለሽ ብር አለሽ በተብየ ሀገር ገባሁኝ ግን ወላሒ ነው የምላችሁ ሰኞ ገብቸ በ5 ቀኔ ነው ስደትን መርጨ ፕሮሰሴን ጀምሬ ወደ ዱባይ መጣሁኝ እናቴንኳን አዲ ሳምት ተቀምጨ በደብ ሳላያት ተመልሸ መጥቻለሁኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ግን ቤተሰብ ለራሳቸውም አይሆኑም ለእኛም አይሆኑም ግን ወላሂ ይህ የምታነቡ በሙሉ በአላህ ዱዓ አዲርጉልኝ አማና እንዳታልፉኝሙስሊም እህታችሁ ነኝ
እኛ ካልጠነከርን ማንም አያጠነክረንም ሁሉም የራሱን ሂወት ነዉ የሚኖረዉ ነገ ሄደሽ ጥገኛ ነዉ የምትሆኚዉ እህቴ
wl wr wb abasi keeyna akkam jirtaa fayyadha essa badee
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የላጦዎች ፕሬዝዳንት😂
ወንድም እህቶቼ ደምሩኝ እስኪ በቅንነት
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Really Mashallh good advice for our sisters
ውዶችዬ አይዞን አላህ የገዛ ገንዘባችንን ጠላት አያድርግብን ያረብ
የሚያሣዝነው እኮ 2)ነገር ነው አብዛሐኛው የሚያጣው ገንዘቡ ብቻውን አይጠፋም ወንድምን እህትን ያሣጣል ኢላሒ ቤተሠቦቸን በገንዘቤ ከማጣት አተው ጠብቀኚ ብር አበረረን ከቤተሠብ አራቀን የኛ ኑሮ ሑሌ ሥቀቀን ኢላሒ ከመጣው በላ እ ሑሉ ይጠብቀን ያረብ
አሚን
አባሴ ጀዛከላኸይረን ወድሜ ቲክ ቶክ ላይ ነበር የምከታተልክ አላህ የቀልባችንን መሻት ሞልቶልን ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤😢😢😢
አፌ ይቆረጥ የኔ ደግና እህቴ እዉነትሽ ነዉ እኛ አረብ አገር እህቶችሽ ጀግኖች ነን
እኔ ግን ከሰው ተስፋ ቆርጫልሁ ወላሂ ከሰው ተስፋ የለኝም ካአላህ ግን መቸም ተስፋ አልቆርጥም ኢንሻአላህ 20አምትም ቢሆነኝም አላሀምድሊላሂ ጤናያን ሰቶኛል እኔ አክስቴልጅ ላይ ብዙብር አኑርልኝ በየሰጥቸው ነበር ግን ጠይቄው አላዉቅም ሀገር ስገባብየነበር ሱበሀን አላህ አሁን ሀገራችን ጎጃም ጦርነቱ አልበረደም መግባት አልችለም ባአላህ ደዋ አድርጉልኝ በሰላም ላሀገሬ ያብቃኝ ኢንሻአላህ ባአላህ ፍቃድ ሀገርስገባ ስጠኝ እለዋለሁ ምን ይለኝ ይመስላችኋል ብቻ እንጃ
አብሽሪ ፣ ዋናው ጤና ነው ፣ሰርተሽ ትተኪዋለሽ።
ግን በሰው ማመን ጥሩ አይደለም ከአሁን በኋላ በራስሽ አካውንት አስቀምጪ።
በስ አልሀምዱሊላህ
ሀቅሽን አሏህ ያስመልስልሽ የኛን ዝም ነው ሁሉም በልቶ ባልቶ ይጥለናል
@@abas_video ውንድሜ አባስ አካውንት የለኝም መክፈት ደሞ አልችልም በርቀት እንዴት እንደሚከፈት አላውቀም ኢንሻአላህ ባአላህ ቃድ በሰላም ሀገር ልግባና ልጁ ተሰጠኝ እከፍታለሁ ደሞኮ የሚገርመው ቤተሰቦቼ ውንድሞቼ አያውቁም እሱላይ ብር እዳኖሩኩኝ ብሩኮደሞ ቀላል ቢሆን ችግር የለውም ነበር አላሀምዱሊላሂ አለኩሊሀል ለኸይሩነው ደዋ አድርግልኝ ኢንሻአላህ ለሀገሬ በሰላም ያብቃኝ ያረብ
ኢሽንአላህ አላህ ሀላልሽን አያስበላብሽ ግን ለጥንቃቄየ የምትሰሪውን ብር እጅ ላይ ሪዘርፍ ያዥ የኝም እጣ ያሳዝናል ብቻ አላህ አይጣለለን ያረብ
ጀግና ነች እንቁ ነች ውብ ነች ሑሉን ቻይ ነች የኔዋ እንቁ ቅመሟዬ ጀግናዬ ♥🌹በርችልኚ የኔዋ ቅምጥል
ትክክልናት ወላሂ ደሞኮ እደጂልነው እምንታየው ወድሜጠክር አትጥፋ ያኡመተልኢስላም የትናቺሁ እፕራክቤት እናሳድገው ወድማቺነን🎉🎉🎉
ኢንሻ አላህ ፣ አልጠፋም ፣ አብሽሩ
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ🎉🎉
አረ ያኡመት ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም፡አላህን እንፍራ ምነው ሞትን ብናስታውስ አረ አላህን ፍሩ
ወድሜ በሰማንው እምንጠቀም እምተገብር ያርገን ጀዛከላህ🎉🎉
አሚን💚
ጀዛከላህ ኸይር
ዋዓሌኩመሰለም ዋረህመቱለህ አላሁማ አሚን ያረበለለን
ቅን የሆነ ምክር ነዉ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን
ኡስታዝ ኑሮ አላህ እድሜህን ያርዝምልን የየቲሞች አባት
እኔ አዲስ ነኝ ለቤቱ ግን የልጂቶን ታሪክ ጨርሸ ሰምቸዋለሁ እውነቷን ነው ስደተኛዋ
😭😭😭
Alhamdulillahi Rabilalamin for everything 🤲
Jazakum Allah Khair
❤❤❤❤❤❤ኢሻአላህ
ان شاء الله ما شاء الله الله اكبر الله اكبر الله اكبر جزاك الله خير 💔💔💔💔😭😭😭
ጀዛ ከላህ ኸይረን አላህ ያክብረህ
ዋለይኩመሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ውስታዜ እዴትናቹ አላህ ባላቹቤት ይጠብቃቹ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ ለአላህ ብዬ እወዳቿለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተወርቶም አያልቅም የአረብ ሀግር እህቶች ህመም አላህ ብቻነው የሚያውቅልን
አላህ ግን አይጥለንም እጂ የቤተሰብንስ እደው ዝም ነው
እህቴ ደምሪኝ ስወድሽ🎉🎉🎉
ያረቢ እኔስ ግራገባኝ3 አመቴ በራሴ አካውት አላስገባሁም
እከፍ እንዴ በዚ ልክ እራስነ መጣል አስፈላጊ አይደለም ተውውውውውውው እኔም አረብ ሀገር ነው ያለሁት ሁለት አመት ኦማን ሰርቼ ለቤተሰቦቸ ቤት ሰራሁ አባቴ ታሞ ነረ አሳከምኩ እናቴ አሳከምኩ አገር ገብቼ ተመልሼ ኳታር መጣሁ አሁን ሁለት አመቴ ጨረሱ በሶስተኛው እሄዳለቱ ኢንሻአላት ሲቀጥል ፍቅረኛ ካላችሁ ነው የመጨረሻ ምትጎዱት ተጠቀቁ ሲቀጥል ወድሞቻችሁ አትመኑ
አስራ ሶስት አመቴ ከወጣሁ ቤትም ባልጋር ሰራሁ ትዳሩም ፈራሰ ያለኝን ታካፋልኩ እንድንድስ ሁኛላሄ ይጨንቀኛል ማልቀስ ስራየ ሁኖል
አህለን አህለን ወንድሜ በዩቱብ ስለመጣህ በደሳታ ነዉ ሰብ ያደረኩህ በርታልኝ 😊
ሹክረን💚
@abas_video አፉወን 😊
በሁሉ ነገረ የአረብ ሀገረ ሴት ምሳሌ መሥጫ አታድረጉን እኛ ተምሳሌቶችነን
አይ የኛ ሂወት መከራ ናፍቆት ድካም ህመም ተስፋ መቁረጥ ባይተዋርነት ኧረ ስንቱ ፊዚካላችንም ሞራላችንም ሞተ አሁንስ ያረህማን እኛም ያተው ባሪያ ነን ርዚቃችንን በሃገራችን አድርግልን
አሚን ፣ አላህ ያግራላችሁ
ወላህ ኢች ኢህቴ የዉስጠን ነዉ የተናገረችዉ
ኢንሻአላህ
😢😢Jezakalah
በትክክል ገልፀሽዋል የኛንታሪክ ወላሂ እኔ እራሱ ተሀገር ተውጣሁ 20አመቴ ነው ወላሂ ምን ይዠ እያልኩኝ የህው አለሁ አላሀምድሊሏሂ አለኩሊሀል
አብሽሪ አብሽሪ ፣ ለራስሽ ሚሆን ነገር ይዘሽ ለመምጣት ዱኣ አድርጊ ሰበቡን ለመሙላት ሞክሪ
አረ ሂጂ ዉዴ ዱኒያ ናት አትሞላም አይተሽ ካልሆነ ተመልሰሽ ትመጪያለሽ
@@abas_video ኢንሻአላህ ሽኩረን ለምክራችሁ
@@abas_video ኢንሻአላህ ቢዚኒሏ
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ جزاك اللهُ
ለጋባ ነበር የጋቡትም ፈቱ
ሀጋር ልጋባ ነበር ሀጋርም የጋቡ ተማልሶ መጡ
የለኝ አማራጭ ሌላ ሀጋር መሄድ ሆና አይዞሽ ራሴ ወንድማችን አባስ እናማሰግነለን
አብሽሪ ፣ ዱኣ አድርጊ ። ሰበብ አድርሰሽ ትንሽ ብር በራስሽ እጅ ያዢ። ሙያ ተምረሽ ስራ ምትጀምሪበት ነገር ያዢ ፣ ሰው ጋ በፍፁም አታስቢው
ትክክል ወንድሜ
ወድምየእኔም.ሀየወትነዉ❤❤❤❤❤❤
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወንድማችን
በተለይ በአሁን ሰአት መካሪውም በላተኛውም በስቷል
የሌለኛዋ ታሪክ አይደርስ ይመስለናል በእኛ ላይ ግን እያየነው ነው እየደረሰ እንዳው አላህ ይሁነን ያረቢ
ወቶ ተመቅረት አላህ ይጠብቀን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረከቱሁ አህለ አባሱ እስቲ ተከድኖ ይብሰለ የኛ ነገር 😢😢
😢😢😢
ያራህማን
እሙ ሱመያ ውደ ደምሪኝ ስወድሽ🎉
ትክክክልልል
ልጂቷ ያወራችው ሰለ እኔ መሰለኝ 10ኛ ምስኪን ድሀ ! ልክ ነው 10 አመቴ ወይ እኔ አልለወጥ ወይ እነሱ አይለወጡ ደከመኝ አሁን ላይ ለራሴ ስልግን የሚወዱኝ የሚመስሉኝ ወንድሞቸ መኖሬንና መሞቴንም አያውቁ😢😢😢
ለራስሽ የሆነ ነገር አድርገሽ ነይ።
ስለ ሌሎቹ ማሰብ ማቆም ነው ያለብሽ
ወደሜ ምን ይላል መሰለሽ ዝብሎ ለቤተሰብ መላክ አትለወጭምእነሱም አትለውጭም ተጠቀቂ ይላል አትስጪ ማለቴ አይደለም በልክ በስራአት ይላል
@@abas_videoአባስ በአላህ በምንላግኝክ
አለሁ ፣ ምነው
እዱኒያጀነቱ,በጣምበዝቷልእህቶቸ,ልብእንግዛ
በጣም እናመስግናለን ወድማችን አላህ ይብቅህ ውስታዝም የተናገረው ነዘረኝ ደስ አለኝ በመስጅድ በቁርአን በሚስኪንአለን አብብብብብሽርርርር ብዙዎቻችን ፍቅረኛ ብለን አንጃጃልም ከአቅሉ የሆነ አያረገውም እና እኔ ማፌያ ነኝ ወይስ ምድነው እንዳለ ኮመቱ ኧረ ተው እህቶቼ ለራሳችሁ አስቡ
Mashaa Allah
አላሁ መሠሊ አላ ሙሀመድ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ፡ለዚህቤትገናአዲስነኝ፡እኔምየሰውሀገርነውያለሁት፡ወንድማችንምክርህንአይለየን
👍👍👍
❤❤❤😢😢🎉🎉ትክክል
🎉🎉🎉
እሠይ የኔ ወድም ዛሬ ገና አገኝውህ ሳስብህ ነበር ለምን የለም ብየ አይዞህ ጠንክር ተልተሎ ና እኛ ቅመሞች እጠብቅሀለን
ተስፊ የቆረጥን የደከመን ነን ሁላችን እኔ ቤተሠቦቸ ስኖረኚና ለችግራቸው ነው የሚፈልጉኚ ድክም ነው ያለኚ እድሜየ አለቀ ውበቴ እረገፈ 😢😢😢😢😢
አብሽሪ ፣ ሰበቡን አድርሺ የራስስሽን ህይወት ለመኖር
እኔም ተሥፍ ከመቁረጤ ብዛት ከፍቶኝ በጣም ተናድጀ ላልቅስ እና ይውጣልኝ በየ እንደልማደ ብሞክረው የማልቀሱ ስሜት ከየት ይምጣ ለካ ተሥፋ መቁረጥ እንባንም ያደረቃል ሥጠፋ ምን ሁናነው ብለው አይፈልጉኝም ገንዘብ ሲፈልጉ ግን ቀጥታ ይደውሉና ፈልገንሺ ነበረ ደግሞ ሠሞኑን እህቴ ከነባሏ ጀምራኛለች 9 ወረ ሥልኬ ተበላሺቶ ቁጥራቸው ጠፍቶብኝ አንድ ሠው የት ነሺ አላለኝም አሁን ባሌ የሆነ እቃ ሊገዛ ነው 600,000 ብር አበድሪን አላሉም አሁን ይሄ አያናድድም ይሄንፅሁፍ እንኳን እየፃፍኩ ባለሁበት እየደወሉልኝ ነው ላኪ እያሉ እህቶች እንጠንቀቅ እኛ በገዛ ብራችን ጠላት እና በሺታ እያፈራን ነው
አይየኛነገረያረህማን
እናመሰግናል ወድሞቸ ዉስታዞቸ ወላሂ እናተ ስሰማ ተስፋ ከመቁረጥ እመለሳለሁ ልቤ ይጠገናል ሀቂቃ ከብራችን መጥፋት ይችነቃላ ነቅላመታ ያሉ ድርብ ስም ሲለጥፉልን እኛዉ አሳድገናቸዉ እኛዉ አስተምረናቸዉ ግን ስም ሲሰጡን ልባችን ይሰበራል እኛ ከገዘብ በላይ ጡሩ ንግግር አይዞች ስንባል ወላሂ ያጠነክረናል
አብሽሪ ሱው ብዙ ነገር ይላል ፣ አላህ ሁለንም አዋቂ ነው።
አላህ ይጠብቃችሁ ፣ እናንተም ግን ራሳችሁን ጠብቁ።
ለነገያችሁ ስታስቡ ሰውን አትመኑ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድማችን አላህ ይጠብቃችሁ እሺ እሺ
Wealeyikum selam werahmetulahi weberekatu abas wedmachin enamesegnaln mashaalah emtakerbachew negerochi betam tekami nachew
ሹክረን💚
ሁላችንም ደርሶብናል ግን በእናት ልጅ ወንድም እንደመከዳት የሚያም ነገር የለም ባዳማ መቸም ባዳ ነው ለወሬም ያምራል ችግሩ ነገሮችን የምንረዳው ከረፈደ ጉልበታችን ካለቀ በኋላ ሆነ እናም እህቶቸ በገንዘባችሁ ጉዳይ እንኳን ባል እናትም ጋ ግንኙነት አይኑራችሁ
ሀይ
አሰላሙ አለይኩም ውዴ እህቶች አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች ጠለብ ያላችሁ የሳኡድ አካውነት ወይም ሰራፋ አረቦቹ ያስከፍቱላችሁ በመስማችሁ ከዛ ደመውዛችሁን ውዴ አካውነታችሁ ያስተላልፉላችሁ ሀገር ሰገቡ ይዛችሁ ግቡ ውጭ ላያ ያላችሁ ደም ያዙት በእጃችሁ ብር እያላካችሁ ቡሀላ ኡኡኡኡ አትበሉ መጀመሪያ እራሳችሁን ቀይሩ ሰውች እሚፈልጓችሁ ሰተቀየሩ ነው መቀየር ደግም በግንዘብ ብቻ አያደለም ውዷችየ በእውቀት ፡ በአስተሳሳብ ፡
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
ሰኒየ ደምሪኝ ስወድሽ🎉
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
እህቴዋ ስወድሽ ደምሪኝ🎉🎉
@امايمن-ف አላህይዉደድሽ አብሽሪ ማማየ ደመርኩሽ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት የኔ ቅን እህት ሽኩረን🦋❤❤
በርታ አባስ ወንድማችን
❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ አለ ኩል ሀል
በቤተስቦች ደስተኛ ነኝ ምን ነው ለእነሱ በስጠሃቸው እነሱ በተደስቱልኝ
አሁንስ ይች ዱኒያ ስው ግራ ገባኝ ይላል እኔ ቀኙም ግራውም አልገባኝ የሚል አባባል ልክ ናቸው እንደ እስከማለት ደረስኩ ተምታቶብኛል የባስ አያምጣ ያመንኮቸው አልታመኑልኝ የኖርኩላቸው አልኖሩልኝ ያስብኩላቸው አላስቡልኝ ዙሪያየን ምን አይነት አስመሳይ ራስ ወዳድ ስወች እንደከበቡኝ ገና አሁን ገባኝ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ልቤን ይጠግንልኝ የዋህናት ጥሩነት እንደ እኔ ዋጋ ያስከፈለው ማን ነው ? ሁሉን ለአላህ ትቸዋለሁ ምንም ብትጎድል ምንም ብትሞላ ዱኒያ ናት ሁሉም ያልፋል ኢንሻ አላህ ሀስቡን አላህ
ወነኢመል ወኪል
ለምክርህ ሺኩራን ወንድም አባስ ጀዛክ አላህ ኽይር
የተበደሉ የተገፉ አምነው የተከዱ ሚስኪን የአረብ ሀገር ሴቶችን ድምፆ ብትሆኑን በሚድያችሁ ቁጥር ብታስቀምጥልን ጥሩ ነበር ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል እኛም በልባችን አፍነን ከምንይዝ ትንሺ ብንተነፍስ ይቀለን ነበር ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል
ብቻ አላህ ወኪል ኢነማአል ኡስሪ ዩስራ ፈኢነ ማአል ኡስሪ ዩስራ
አባስ ቅንነትህ ከፊትህ ላይ እንደሚነበብ ታዉቃለህ ?ማሻአላህ !"ወንድሜ አላህ ይህን ቅን ልብህን አይቀይርብህ አባስ ብር አገር ልከዉ ባንክ እንዲቀመጥ በራሳቸዉ አካዉንትም ቢሆን እንዲልኩ አታበረታታ የዛሬ 12 አመት 6000 ሪያል የኢትዮጵየ 20 000 ብር ተመንዝሮ አካዉንቴ ዉስጥ ገባ 😅 አስከአሁንም እዛዉ ነዉ በሪያል ተቀምጦ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ወደ 200 000 ብር ይሆን ነበር ለዉጡን አየኸዉ ?ስለዚህ የሆነ ንብረት ላይ ለማዋል ካልሆነ በስተቀር እዚሁ ገንዘባቸዉን ይዘዉ አላህን ይወከሉ
ብር በእጅ መያዝ ያስተማምናል ብለሽ ነው?
ይዞ መምጣትም እኮ ፈተና ነው በኋላ ።
እዛም በእጅ መያዝ ምቹ አይመስለኝም
@abas_video ብዙ ችግር አለዉ ለዚህ ነዉ አላህን ይወከሉ ማለቴ ወደ ኢትዮጵያ መላክ ግን በአገራችን ያለዉ የገንዘብ ዲኢቫሎሽን ዋጋ ቢስ ያደርገዋልና የተቻለዉን ሁሉ ጥንቃቄ እያደረጉ ባሉበት መያዙ ይሻላል ወደ ንብረት የሚቀይሩበት መንገድ ከሌለ
❤❤❤❤❤😢😢😢👏👏👏👏 Thanks my sister ed broo❤❤❤❤❤
እኝ የኢተቢያነን ሌቦቹ የሀገራችን
አይ ያኝ ጉድ አያልቅም ይሀዉ ነጌ እገበለዉ ያዘሬ ዋር ሁለት ዋር እያልን በቀ እኝ እደዚ ነዉ ኑሮአችን አለህ ይስትር 😢😢
ግን በምነዉ ላገኝ የምችለዉ በጣም ነዉ የምፈልግህ
Harem
ያረብወላሂከባድነውእኔባሌካደኝአባቴአይዛሽብሎእንባየአበሰልኝቤትስራልኝእፍፍፍፍ😢😢😮😢
አህሌን ወድማችን ለቤትህ አዲሥ ነኝ በርታልን
ኢንሻ አላህ ፣ ሹክረን
አየ አባስ እህቶቻችን ምንም አይማሩም እኔ በሰዉ የሆነነገር እማራለሁ አንዳንድ እህቶች በጥብጠዉ ቢግቷችዉ አይገባቸዉም
#እህቶቸ የኔ ጀግኖች እምታኖራበት ካጣችሁ ከተመቻችሁ ወርቅ እየገዛችሁ አኑሩ ትሸጡታላችሁ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በርታ ወንድማችን
ዘሀራየ ደምሪኝ ማሬ🎉🎉
💔💔💔💔😭😭😭😭😭ﷲ✅☝
الله٠اكبر❤❤❤❤😢😢
ኡፋይ ያልብናዉ ያዎራሽዉ አላሃ ጥንካሬ ይስጣን ግን ጣንካራናኝ አበቴ መልከም ሳዉ ናዉብዙ አባቴም ላዉጫላዉ እኔም ታላዉጬላዉ
I am so sad wit happiness to our sisters I hope same of our brothers & sisters lives I. Ethiopa same thing you did jazz kallh abse
🎉🎉🎉😢😢😢
😢😢😢😢
ምከሩኝስኪ እህቶቼም
ባሌጋ ተራርቀን ነዉ የምንኖረዉ እሱ 2 ተኛ አግብቷል እየኖረ ነዉ የተጣላነዉ በገንዘብ ነዉ ካሁን በፊት 6 አመት ስሰራ በባዶ ስላስቀረኝ አሁን በራሴነዉ የማረገዉ አልኩት እንደዛ ከሆነ ብሎ አገባ ሁሌ ደጋግሞ ይነግረኛል አንቺኮ ...... እያለ ያመዛዝነናል ከሷጋ 1 ልጅ አለን ለልጄ ብዬ እያልኩ ዝም እላለሁ ግን በቃ እሷን እንደሚወዳት ይነግረኛል በቃ እንለያይ ስለዉ ለምን ምን ሆንሽ ይለኛል ልቤን አደማዉ ልለያየዉ ወይስ ልኑር 😢
ኧረ እህቴ የራስሽን ሂወት ኑሪ ተይው ቆራጥ ሁኝ ለአችም ሌላ አላህ ይሰጥሻል
ለምን ከማይመችሽ ሰው ከሚጎዳሽ ሰው ጋር መኖርን መረጥሽ ልጂሽን አላህ ያሳድግልሽ
አብዘሀኛወቹ ሴቶች ለልጀ ብየ እያሉ ነው ሂወታቸው የሚበላሸው እህቴ ጠንካራ ሁኒ ብትወድቂ ማንም አይጎዳም አንችነሽ
እራስሽን ውደጂ ለራስሽ ተቀየሪ ከሱ እራቂ
ይሄን ስታደርጊ ነው ወንዶቹ የሚናደዱት አንችን ዝቅ ከሚያደርግሽ ሰው ራቂ
Shukaran obleessa kenyaa
እኔ እየጠቃጠልኩ የምኖረዉ ወላሂ እንደሷ አድርጌ ስሜቴን አልገልፀዉም 🤕🤕
አብሽሪ ፣ አላህ ዱኒያ አኺራሽን ያሳምርልሽ
@abas_video አሚሚሚሚን ያረብ ወንድሜ አላህ ይበሽረክ ብልፊርደዉሰል ኣዕላ
ችግሩ እኮ አካውንት የለንም በባህር ነው የመጣነው ብዙዎቻችን😢
እዚህ ሀገር እያለሽ አንድም አካውንት አልከፈትሽም?
አንድም ባንክ አካውንት አልከፈትሽም?
@abas_video በባህር ስመጣ ከና 18 አመት አልሆነኝም አልከፈትኩም እንደሚከፈትም አላቅ ነበር አሁን አስር አመት እየበለጠኝ ነው ሳኡድ አላህ ድካማችንን አይቶ ያግዘናል እጅ ከባድ ነው
እስቲ እኔምከሩኝ ብርአለኝ ግን እትዮነው ስለሚከስር ለወንድሜ ለጋራ ስራ ልፈጥርለት ፈለኩ በአላህ ምከሩኝ 7አመቴነው ቤት አለኝ በወንድሜ ስምነው ግን ልክነኝ?😢
አላህ ይጠብቅልሽ ፣ አንቺም ሰበቡን አድርሺ ተከታተይ ዝምብለሽ። ስንት አለን ካፒታላችን ስንት ነው ፣ ስንት ብር አለኝ።
ቢመጣ ይበቃኛል ወይ ምናምን ብለሽ ጠይቂያቸው አውርያቸው ፣ ችላ አትበይ
@abas_video እሺ ኢሻአላህ
Berta wendemachin fb lay nber mawkek
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ😢የልቤነዉ የተናገረችዉ ግን ከረፈደ ሆነ እኔም ከ18አመት በላይ በሰዉቤት ወላሂ እኳን ቤት መሬትምየለኝ ግን አሁን ኩትራት የጨረስኩነዉ እደት እደምገባ የጨነቀኝነዉ ሀቂቃ ያመመኝምነዉ አረቦቸም ተሳፈሪ እያሉኝነዉ ወላሂ አዳድ ቤተሰብ ሙቶ ይገላል ወይ አይቀየሩ ወይ እኛን አይቀይሩን ብቻ ይደክማል እኔም ተስፋየ ተሟጧል ዱአ አርጉልኝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
ወላሒ በትክክል የልቤን ነው የተናገርገው
ወላሒ ብታምኑም ባታምኑም እኔ ስደትን ከጀምርኩኝ 8አመቴን ጨረስኩኝ ግን ስኡዲ ነበርኩኝ ቤት አለሽ ብር አለሽ በተብየ ሀገር ገባሁኝ ግን ወላሒ ነው የምላችሁ ሰኞ ገብቸ በ5 ቀኔ ነው ስደትን መርጨ ፕሮሰሴን ጀምሬ ወደ ዱባይ መጣሁኝ እናቴንኳን አዲ ሳምት ተቀምጨ በደብ ሳላያት ተመልሸ መጥቻለሁኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ግን ቤተሰብ ለራሳቸውም አይሆኑም ለእኛም አይሆኑም ግን ወላሂ ይህ የምታነቡ በሙሉ በአላህ ዱዓ አዲርጉልኝ አማና እንዳታልፉኝሙስሊም እህታችሁ ነኝ
እኛ ካልጠነከርን ማንም አያጠነክረንም ሁሉም የራሱን ሂወት ነዉ የሚኖረዉ ነገ ሄደሽ ጥገኛ ነዉ የምትሆኚዉ እህቴ
wl wr wb abasi keeyna akkam jirtaa fayyadha essa badee
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የላጦዎች ፕሬዝዳንት😂
ወንድም እህቶቼ ደምሩኝ እስኪ በቅንነት
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤