ይሄንን ስጦታ ከሱ ጋር መቀበል አልፈልግም ፡ ብሩክ አስቀይሞኛል 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @alazaralaka
    @alazaralaka  3 місяці тому +527

    ውድ ቤተሰቦቻችን ያቅማችሁን በማገዝ የእህታችንን ነብስ እንታደጋት CBE 1000537473828 ሙና ሙሉጌታ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 місяці тому +3

      የአላዛር ማንነት ይሄ ነው እነአህሙጋ ግን ነገር ያላምጣል ሀሀሀሀ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @bahiradinayano5793
      @bahiradinayano5793 3 місяці тому

      እሽ አላህ ❤❤❤❤

    • @FtimahFfyi
      @FtimahFfyi 3 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ይማራት እህታችንን

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 3 місяці тому +272

    የታመመችውን እመብርሀን በጇ ትዳብሣት የኔ እናት😢😢😢😢

    • @hahb9862
      @hahb9862 3 місяці тому +1

      Ameen

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 3 місяці тому

      አሜን 🙏

    • @Samiri.Tigray
      @Samiri.Tigray 3 місяці тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን♥

    • @TnsTens
      @TnsTens 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 3 місяці тому +205

    ወይኔ ውበት የኔ ልዕልት ማር የሆንሽ ልጅ❤❤❤❤❤

    • @loasre8297
      @loasre8297 3 місяці тому +2

      መጡልን ፈታ በይ😅😂❤❤❤

  • @yugu4361
    @yugu4361 3 місяці тому +325

    ሃይሚ እና ቡራ የምትወዳቸው❤👍ኣሳዩን

    • @ahmedomar3046
      @ahmedomar3046 Місяць тому

      🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😮😮

  • @sweetbb5297
    @sweetbb5297 3 місяці тому +35

    የስርኣት የኣለባበስ የአስተሳሰብሽን ምጥቀትና ልክ ሳስብ ትክክለኛዋን የኢትዮጵያ የሴትነት ልክ ጥግ ኣይብሻለሁ የምትወደጅ እና ስስ ብሩህ ኣእምሮ ልብ ያለሽ ሀይምየ መልካም ሴት❤❤❤❤

  • @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ
    @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ 3 місяці тому +26

    እናመሰግናለን ዋው ሃይሚየ ኩሪፋቱ ሄዳ ትዝናናልን የግቢ ተማሪ ስለሆነች

  • @MareNguese
    @MareNguese 3 місяці тому +138

    ወይኔ ስጠብቅ የዋለ😢 ሀይሚዬ የኔ ዉዴ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 3 місяці тому +122

    ሃይሜ ዛሬ አምሮብሻል ከቡናው ጋር 🥰🥰🥰🥰

  • @SaraAshret
    @SaraAshret 3 місяці тому +39

    ሃይሚዬ ይገባሻል ጀግና ሴት ነሽ ለብዙ ሰው ታምሳሌት ነሽ በዚህ እድሜሽ ብዙ ነገር የምታደርጊ ልጅ ነሽ በተለይ አስተሳሰብሽ ለሰው ልጅ ያለሽ ክብር ቦታ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁለታችሁም እግዚአብሔር አይለያችሁም እንኳን ለመስቀል ብርሃን በሰላም በጤና አደረሳችሁ ስግደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ ፈጣሪ ያሰባችሁ ሁሉም የሚሳካለን አመት ያደርግልን ከኩፉ ነገር ይጠብቀን ሰላም ለሃገራችን❤❤❤

  • @zorilaeolsv1901
    @zorilaeolsv1901 3 місяці тому +17

    እናንተ ልጆች ሁሌ ይጋረመኛል የመግባባ ቋንቋች ከላይ ጥል የማሠላ ከዉስጥ ፍቅር የበዘበት እዩታ ይመቸቹ congra ደሞ 🎉🎉🎉❤❤❤ከዝም በላይ የገበቹወል እደጉ ተመደጉ ከዝ በላይ እንጠበቃለን በርቱ ጉዞ ወዳ ፍት

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 3 місяці тому +17

    እውይይይይ የኔ አበባዎች ስታምሩኮ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል በጣም😮 ቡና አፈላል ምናምን ዋውው አደኛ ነሽ😊😊 ዝም ብዬ ወደፊት ስስላቹ አንችን ብሩኬ አንድ ቤት እየኖራቹ ቡና እዲህ አብራችሁ ስጠጡ ምናም አቤት ሲምርባችሁ😅 መቸስ ምኞት አይከለከልም ብዬ ነው ፍቅራችሁን ያብዛላቹ የኔ ውዶች❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 3 місяці тому +101

    ወይኔ በመጠበቅ አይኔ ፈዘዘ የኔ አለሞች እንኳን መጣቹህልኚ ደሞ እዴት አምሮባቹሀል❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 місяці тому +89

    የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ😢😢

  • @Nura-2017
    @Nura-2017 3 місяці тому +123

    እውይ እነዚህ ልጆች ከትችት ነፃ ነሁኑ ልጆች እዴት ደስ እደሚሉ ❤❤❤❤

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 місяці тому +8

      ለንግግራቸው ስለሚጠነቀቁ በተለይ ሀይሚ❤

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yasewchu
      @yasewchu 3 місяці тому +3

      ​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንበጣም ጥንቃቄ ከእውቀት ጋር ትደግልኝ ሁለቱም ለሰው ይጨነቃሉ❤❤❤❤

  • @TeAs-h4b
    @TeAs-h4b 3 місяці тому +39

    አለዛር ማነው እደኔ የሚመቸው የምር ቅን አሳቢና የዋህ ነው😢😢😢

  • @GenetSala-vq4vo
    @GenetSala-vq4vo 3 місяці тому +17

    ❤❤❤❤የመዋደዳችሁ ጥግ እንዴት እንደሚያስቀና መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤ ተወዳጆች ሆይ❤❤❤❤❤

  • @Hopeless-s3d
    @Hopeless-s3d 3 місяці тому +146

    ሀይሚዬ 💌 የኔ ጀግና ሴት ናት ይገባሻል ❤️ ያንስብሻል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ 💌 ዕንቁ💌 ሴት 💌 ከዚህ በላይ ይገባችሗል የምትሉ👍👍👍👍👍 ላይክ

  • @Sinorita-q6h
    @Sinorita-q6h 3 місяці тому +52

    የምረ የዛሬዉ ክረክራችዉ የ ባልና የሚስት ነዉ እሚመስለዉ እሶ ጀበና ይዛ 😂😂😂😂ወይኔ አላዛረ ሸማግሌ ሆነክ ደስ ይላል እና ስለሪከረድ ሰበራዉ ደሞ እኮን ደስ አላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @hiwat58
      @hiwat58 3 місяці тому

      Yetimat comment 😂😂😂😂

  • @Misge930
    @Misge930 3 місяці тому +63

    የኔ ውቦች ይገባችኋል ጌታን በጣም ነው የሚወዳችሁ ሀይሚ እና ቡሩኬ😍😍😍

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 3 місяці тому +1

    የኔ ማሮች የምር በመን ቃል ልግለፃችሁ ዛሬ ይህን ክብር ሳይ እናተላይ በጣም በጣም ነው ደሥ ያለኝ ይህ ሁሉ ክብር የሆነው በተመልካቾቻችሁ ነው አሁንም ወደፊት እናበረታታቸው ገና የሚያድጉና ብዙ ትልቅ ቦታ መድረሥ የሚችሉ ናቸውና አሁንም እነጠናክራቸው የምር ሁለቱም የዋህ ምርጥ ልብ ያላቸው ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዶቸ

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 3 місяці тому +4

    ሃይሚ ቂማማ ንግስት የፍቅር ሴት ሃይሚሻ ላንቺ ይገባሻል ሁሉ ነገር አንቺ እየተባረክ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ብሩክ መንገዛ 🎉 አለያችሁ ፈጣሪ❤️

  • @Ruatግሬስ
    @Ruatግሬስ 3 місяці тому +269

    ❤እናመሰግናለን❤❤🎉🎉ወድሜ❤❤

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 3 місяці тому +3

      በሠዉሥምከፍታችሁየብሩክአደለም

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y 3 місяці тому +1

      በሰውስምመነገድ❤❤❤

    • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
      @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 3 місяці тому +1

      እፈሪ😮😅😅😂😂

    • @RabiyaGstachio
      @RabiyaGstachio 3 місяці тому +1

      ሰዉመቸም ሊብነቱ በፈጣጣበሰዉስምትነግዳለህ ስምህእራሱ ባማረኛ እጊሊዘኛመጣፍአልችልብለህነዉ

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂ወየዉ

  • @SAMRI_SAMRI-b7u
    @SAMRI_SAMRI-b7u 3 місяці тому +217

    ሃይሚ እና በሩኬን ማነው እንደኔ የሚወዳቸው😊❤

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 3 місяці тому +83

    ዎይኔ ደስታዬ መቆጣረር አልቻልኩም 🤣B&Hየኔ ዉዶች ይገባችሁዋል 🥰🥰ቀጣይ ቤ አባይ ትቪ,ላይ እንጠብቃለን💪❤️

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 3 місяці тому +20

    ሀይሚዪ የኔ ባለሙያ የኔ እቁ ሴት ለሰዉ ያለሽ ክብር ይለያል ተባረኪ❤❤❤❤ይከ ደሞ በጣም ደሥ እሚል ስጦታ ሥላበረከትህልን ከልብ እናመሠግናለን ጋቢሾ💖💖💖👌👌👌

  • @AzmeraAzmera-y8v
    @AzmeraAzmera-y8v 3 місяці тому +11

    ማማዬ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ ምህረት ትላክልሽ😢😢💔🙏

  • @merilove-v4h
    @merilove-v4h 3 місяці тому +108

    ሀይሚና ቡራ በዓባይ ቲቪም ይቅረቡልን ❤🎉

  • @Sophia-o1k2f
    @Sophia-o1k2f 3 місяці тому +64

    እደኔ በሀይሚና በቡርኬ ፍቅር እብድ ያለ 👍👍👍አሳዩኝ❤❤❤❤

  • @fiker1816
    @fiker1816 3 місяці тому +69

    አባይ ይቲቪ ይቅረቡ የምትሉ👍👍👍

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 3 місяці тому +43

    ክክክክ የምር ሲያስቁ ትክክለኛ ባልና ሚስት ነው የሚመስሉት ዛሬማ አባወራ መስለካል ብሩኬ የተለየነው

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 3 місяці тому +9

    በስማም እደትነው ያማረብሽ ዛሬ ድርያው❤❤❤❤❤ በጣም ነው ያማረባችሁ የእኔ መልከ መልካሞች❤❤❤መዳኔ አተም መልካም ሰው ነህ ሀይሚዬ ከዚህ በላይ ይገባሻል የኔቅመም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉።
    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የመቸኩሌ ብዛት እረሳሁት😂😂😂😂😂😂

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 3 місяці тому +73

    ተጋሩዋይ አብዚገዛ ኣሎኹም ዶ ደሙሩኒ እንኻዕ አብፀሐኩምንመስቀል ክብራተይ

    • @drr8432
      @drr8432 3 місяці тому +2

      ኣሜን ፫ እንኳዕ አሕብሩ አብፀሐና ዝያዳይ
      እሺ ክድምረክእየ❤❤❤

    • @FghiRyio
      @FghiRyio 3 місяці тому +1

      አለን 😘እንኳዕ ሓብሩ አብፅሓና ምዓሪይ🙏❤

    • @SAMIRASamira-jq8zn
      @SAMIRASamira-jq8zn 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @selamGUalAgame
      @selamGUalAgame 3 місяці тому

      አለና ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማዓረይ❤❤❤❤❤

    • @atsedegodefa9732
      @atsedegodefa9732 3 місяці тому

      @@drr8432 💞💞

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 3 місяці тому +45

    ታይቶ የማይጠገቡ የኔ ተወዳጆች እንኳን በሰላም መጣቹልን ከዚ በላይ ይገባችዋል ሁሉት ፀባየ ሰናይ💚ሀይሚነቴ ሁሉም የሚያምርብሽ የኔ አንደበተ ጣፋጭ የኔ እስማርት የምወድሽ ትለያለሽ ኮ💚

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii 3 місяці тому +122

    አተ አላዘር ግን ከነ ሀይሚላይ በጣም ስአት ታሳልፍ አለህ ከልባችን እደምንወዳቸው እና በጉጉት እደምንጠብቅ ስለምታቅ ነው ስትጊዜ እደገባሁ ተስፋ ቆርጨ ነበር

    • @DghbCcgh
      @DghbCcgh 3 місяці тому

      እኮ❤❤❤❤❤❤

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን 3 місяці тому +1

      ለእይታ ነዉ ማሬ😂👌👌

    • @kemery-de8th
      @kemery-de8th 3 місяці тому +2

      😢😢እኔ እራሱ በቃ ለነገ ልያረገው ነው ብዬ ነበር😢

    • @yasewchu
      @yasewchu 3 місяці тому +1

      ተናድጀበታለሁ😂❤

  • @AssefuGiday
    @AssefuGiday 3 місяці тому +9

    ሃይሚ ሴት ልጅ ሁሉም ስራ ማወቅ መቻል ኣለባት ስለዚ በራስሽ ብር ገዝተሽ ዶሮውን ሰርተሽ ለቤተሰቦችሽ ኣብያቸው ብትሳሳቺም ቢጠፋብሽም ትማሪበታለሽ

  • @lkjhlkjh5070
    @lkjhlkjh5070 3 місяці тому +43

    ዋዉ የኔ አመለ ወርቆች ሀይሚ የኔ ሴት ይገባችኋል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RahilRahil-i6f
    @RahilRahil-i6f 3 місяці тому +9

    እህታችን ፈጣሪ ይመርሽ 😢😢የኔ ታዳጊወች ይገባችሁዋል ከዚ በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ አላማችሁን አሳክታችሁ አብራችሁ ለማየት ያብቃን ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከሀበሽ ምቀኛ ከሸረኛ ይጠብቃችሁ የኔ ዉቦች 🥰🥰🥰

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp 3 місяці тому +45

    የታመመችውን እግዚአብሄር ይማራት🙏🙏🙏

  • @Ejej-hx5nd
    @Ejej-hx5nd 3 місяці тому +2

    ምናለ ተጋብታችሁ አንድ ጋር ብትሆኑ ሲያምሩ አንድጋር ኦ አምላኬ ሆይ እነዚህን ልጆች አጣምርልን 😢❤❤❤

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر 3 місяці тому +12

    ከገንዘብ ፍቅርን ማስበለጥ አለባችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 3 місяці тому +53

    የታመመችው ወገናችን አላህ አፊያዋን ይስጣት ቅመሟ እና ቅመሙ ❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 місяці тому

      አሚን
      ደምሪኝ🎉🎉

    • @MedinaShemsu
      @MedinaShemsu 3 місяці тому

      ከሚንን

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l 3 місяці тому

      የሚገረርም ሸሪአዋን የምታውቅ ኮሜት ገና ዛሬ አየሁ

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 3 місяці тому +57

    ማነው እደኔ ሥሥት ብሎ የሚወዳቸው❤❤❤❤❤

  • @EhtFsha
    @EhtFsha 3 місяці тому +188

    ዳግም እሪከርድ ይሰበራል የምትሉ ላይ ግጩኝ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 місяці тому +2

    ዋዎ በጣም ነው ደስ ያለኝ ብሩኬ እና ሀይም እንኳን ደስ ያላችሁ ሪኮርድን ስለሰበሩ በጣም ደስ ብሎኛል ፍርቱናም ቤታ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሢ21
    @መሢ21 3 місяці тому +52

    ቅመሟዬ የኔ ሴት የሴቶች አለቃ የቡራ ንግስት❤❤🎉🎉🎉ፏ ፈሽ😂🥰🥰🥰🥰🤭

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 3 місяці тому +24

    ዋው የኔ ጀግኖች ትችላላችሁ ማርያምን እንዴት ደስ እዳለኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 3 місяці тому +76

    ጌታየ ሆይ ለቀቃችሁልኝ እፎይ በጥበቃ እዳየን አየሁ❤❤❤❤

  • @munaali5816
    @munaali5816 3 місяці тому +1

    የኔ ቅመም ሀይሚዬ ፣ ንጉሱ ብራዬ እንኳን ደስ ያላችሁ ። እንኳንም ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳቹህ ። እናንተ እንቁ ሁለት ልጆች አይለያቹህ እንጂ አብራችሁ እስካላችሁ ድረስ ኮከባችሁ ገጥሟልና ገና ከፍ ብላችሁ እንደ ኮከብ ታበራላችሁ ። አምላክ ከክፋ ሁሉ ጠብቆ ያሰባችሁትን ሁሉ አሳክቶላችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ።ውለድ ክበዱ አሜን አሜን ። l love you both ♥️♥️♥️

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 3 місяці тому +1

    የነዚህ ልጆች የሠው ፍቅር ይለያል ሁለቱም አመለ ወርቅ ከነ መልካቸው ቆንጆ በምን ልግለፃችሁ

  • @SadaNaser-v3y
    @SadaNaser-v3y 3 місяці тому +61

    አህተችን አለህ ሙሉ አፊየሽን ይመልስልሽ ዱአ አድርጉለት በአለህ😢😢😢😢😢😭💔💔💔💔💔💔

    • @sihemsihem8497
      @sihemsihem8497 3 місяці тому

      አላህ አፊያዋን ይመልስላት

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 3 місяці тому +44

    ማነው እንደኔ በጉት ሲጠብቅ የዋለ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 3 місяці тому +15

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል ቆይታ እና ስጦታውም ልዪ ነው እናመስግናለን አላዛር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ايمانايمان-ع5ه
    @ايمانايمان-ع5ه 3 місяці тому +2

    መገን ሀይሚየ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤ያለማየሁ ልጂ እምትይው ነገር በየቡናው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gro7699
    @gro7699 3 місяці тому

    እመብርሃን ትዳብስሽ ቅዱስ ሚካኤል ይፈዉስሽ ከሁሉም ነገር በላይ በላጩ ጤናነዉና ለሁላችንም እግዚአብሄር አምላክ ለሁላችንም ጤናችንን ይስጠን አሜን፫

  • @maritujember27
    @maritujember27 3 місяці тому +284

    ስንቴ ወጣሁ ገባሁ ከዚህ ቤት 😁😁

  • @Semira12u5
    @Semira12u5 3 місяці тому +24

    የኔ አመለ ወርቆች እምትለዩብኝ ነገርሰ ❤❤❤❤ይህ ገና ጀማሬዉ ነዉ ገና በዙ እናያለን ከእናተ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @ወሎየዋ-ጘ6ቸ
    @ወሎየዋ-ጘ6ቸ 3 місяці тому +172

    አሞኛል አሏህ ያሽርሽ በሉኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 3 місяці тому +2

    ሀይሚና ቡራ ያሉበት ሁሉ ድምቅ ይላል አቦ ሁሌም ይመቻችሁ እንወዳችኋለን

  • @netsanetwoldemichael904
    @netsanetwoldemichael904 3 місяці тому

    ዋው አልዛርዬ ተባረክ። እጅግ ከዚህ በላይ እደግ።
    ሀይሚዬና ብሩክ ❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ:: 😊😊😊😊

  • @Semufika45
    @Semufika45 3 місяці тому +9

    አላዘር እንኳን ደስ አለህ 150K ገብተሀል ስጠብቅ ነው የዋልኩት እኮ😮እህታችን ሙና አላህ ያሽርሽ ቅመምዬ ዛሬ ደሞ ውበቱ ደፍቶብሻል ቡና ስታፈይ ደሞ እንዴት እንደምታምሪ ሙቢ ግን አስቀኸኛል

  • @EyerusTadesse-f2c
    @EyerusTadesse-f2c 3 місяці тому +4

    አላዛር እጅግ እጅግ ነው ያስደሰትከን ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ደሞትክክለኛ ፍቅረኛሞች ቢሆኑ ምን አለ አላዛር ሀይሚ ሌላ ሰው የሚነጥቀው ይመስለኛል እድል አላት ብዙ ነገር ስለም ሰማ ማለት

  • @Mahlet-m4v
    @Mahlet-m4v 3 місяці тому +33

    ለመጀመሪያ ግዜ የመጀመሪያ ኮማች ሆንኩ
    እህታችን ቅዱስ እግዚአብሔር በምህረት አይኖቹ ይጓብኝሽ

  • @Mekde731
    @Mekde731 3 місяці тому +10

    ቡራና ሀይሚ አደራ እንዳትቀየሩ (እንዳትጠግቡ እስከዛ ግን ❤❤መዳኔ ጅግና ❤🎉

  • @zaharakonjooo6145
    @zaharakonjooo6145 3 місяці тому +2

    ብሩኬ እየወፈርክ ነው ከዚህ በላይ አትጨምር ደሞ በዛ ምክኛት ትጠቁራለክ እና እኔ በራሴ ሰላየሁኝ ነው ቀይ ነበርኩ ስወፍር ጠቆርኩ በተረፈ በጣም ነው ምወዳቹህ ሃይሚ የኔቆንጆ

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 3 місяці тому +28

    የኔባለሞያሀይሚዬ የኔቆጆ 😍😍😍😍

  • @SwefiehMobile123
    @SwefiehMobile123 3 місяці тому +48

    እማዬ እናቴ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ምህርትላክልሽ😢😢😢

    • @HawiShife
      @HawiShife 3 місяці тому +1

      amen 🙏😢😢😢😢

  • @MetekuHussan
    @MetekuHussan 3 місяці тому +10

    አላህ ያሽርሽ የኔ እኔ እናት ኡፍፍ😢
    ሀይሚና ቡራ እንዲ አንድ ሆናችሁ የምናይበት ቀን ናፈቀኝ ስወዳቹ እኮ ❤❤❤❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 3 місяці тому +1

    መጨረሻችሁን ያሳምርልን ቡራ ሐይሚዬ ቅመምዬ ቆንጆ ❤😢ጀምረዉ እንደሚተዉት ሳይሆን ጀመረዉ እንደሚጨርሱት እስከ መጨረሻዉ ያብቃችሁ እንደ እዮብና እንደ ነቃልዬ ያድርጋችሁ 😢የእዉነት ያድርግላችሁ ከአይን ያዉጣቸችሁ😢

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 3 місяці тому +3

    በጣም ምንወዳችሁ ምናከብራችሁ ብሩኬና ሀይሚ ለኛ ያላችሁ ክብር ይለያል እኛም ሣናያችሁ መዋል ንከብደናል የኛ ተወዳጆች የቱንም ያክል ቢዚ ብንሆን ከእንቅልፋችን ቀንሰን ነዉ ምናያችሁ የዚህን ያክል ነዉ ምንወዳችሁ

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 3 місяці тому +21

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን አይዞሽ😢😢

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 3 місяці тому +76

    እነሐይሚ ጠፍታቹዋል የምትሉ

  • @zebiba_hussen_13
    @zebiba_hussen_13 3 місяці тому +116

    ቆሜ አመሸሁኮ ጎበዝ ስራውን ትቸ😂😂😂🎉❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 3 місяці тому +1

      😁😂😂😂

    • @ዩቱብ19
      @ዩቱብ19 3 місяці тому +1

      እኔም😂😂😂🎉🎉🎉🎉

    • @روز-ض7ع3خ
      @روز-ض7ع3خ 3 місяці тому +1

      እኔም😂😂

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @BossBoss-nd2fv
      @BossBoss-nd2fv 3 місяці тому +1

      ቅሞቺየ የወሬ ጥማት ሊዳፋን እኮነዉ😂😂😂😂😅😅

  • @seli-i3g
    @seli-i3g 3 місяці тому +7

    የኔ ቆንጆ በጣም ታምራለች ብሩኬ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራቸው ብዝት ይበል💊👈

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 3 місяці тому +1

    የኔ አባት እንካን ደና መጣህ አላዘር አላህ ያክብርህ እነዚ አዝጎች ፍቅራቸዉ በዉስጥ አምቀዉት እያበዱ ነዉ ቢቻ አይለያቹ🎉🎉🎉❤😅😂

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 3 місяці тому +29

    የኔ ተወዳጆች አይለያቹ መጨረሻቹሁን አላህ ያሣምርላቹ በጣም እኮነው ምንወዳቹ እናንተግን አታቁም ❤❤❤❤🦋🦋

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 3 місяці тому +23

    _ደብርር ብሎኛ ነበር የኔ የምላቹ የኔ ጨረቃዎችዬ👑👑💚💚💚_

  • @adilone105
    @adilone105 3 місяці тому +22

    ወይኔ በመጠበቅ ውይ ሀይሚየ የሴት በላይ❤❤❤❤❤

  • @winniea9803
    @winniea9803 3 місяці тому +2

    እህታችን ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ውዶች ስታምርኮ አይሚዬ ብሩካ ፈጣሪ ከዚም በላይ እጠብቃለን ❤❤❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 3 місяці тому +41

    ሃይሚቲ እኮ የዩቱብ ድምቀት መሆኗ የተረጋገጠ ነው ይሄ ሁሉ ክብር ባንች ነው መዳኔም በጣም ቁምነገርኛ ነህ በዚሁ ቅጥል

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 3 місяці тому +10

    ዉድ ተመልካቾች የሐይሚና የቡራ የጀርባ አጥንቶች ክበሩል ይህ ዉጤት የእናንተ ነዉ ፍቅራችሁ ሳይቀንስ እስከመጨረሻዉ ያሰቡበት አድርሰን ያሰብነዉ ከፈጣሪ ጋር ተሳክቶ ለመደሰት ያብቃን

  • @sintayehutegegne-j3s
    @sintayehutegegne-j3s 3 місяці тому +84

    እህታችን እግዚአብሄረ ይማረሽ😢
    ቡራና ሃይሚ አባይ ቲቪ ይቅረቡ የምትሉ👍

  • @Bezitub
    @Bezitub 3 місяці тому +58

    ቤተሰቦች ፍትህ ለቤሩት እህቶቻችን ድምፅ ሁኑ በፈጠሪ የንፁሁን ስደተኞች ደም እየፈሰሰ ነው😭😭😭😭😭🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧😢😢

    • @melatyemariyamlij
      @melatyemariyamlij 3 місяці тому +1

      😢😢😢😢😢egeziyaber yidereselachew

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 3 місяці тому

      ጦርነቱ እንደ ቀጠለ ነው እንዴ? ያአላህ የአይሁዶች ጭካኔ መች ይሁን ሚያበቃው አተው አበርክክልን መጥፌያቸው ይድረስ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 3 місяці тому

      እግዚአብሔር ይሁናቹህ😢

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 місяці тому

      😢😭😭🥺🥺🙏💙💛💔💔💔🥺

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 місяці тому

      😭😭😭😭😭😭💙💛❤🙏🥺🥺💔💔ንፁሀን፡አለቁ፡

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 місяці тому +1

    ሐይሚ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሐነ መስቀሉ ስትል ውስጤ ደስስ አለኝ
    እስከዛሬ ቅርር ትለኝ ነበር😢
    አሁን ግን ____❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 місяці тому

    ዋው ሃይሚ ዛሬ ሴት ወይዘሮ መስለሻል አምሮብሻል አንቺ ቆንጆ ስወድሽ ቡራ ምርጥ ሰው የሃይም መለሎ 👌😍
    አላዛር ምርጥ እና ቅን ሰው ተባረክ 🙏❤

  • @halenLove
    @halenLove 3 місяці тому +8

    ሀይሚዬ ቡራዬ ወይኔ ስጠብቅ ቀሩ ብዬ መጣቹ ደስስስ ይላል ሀይሚዬ ይገባሻል አላዛርዬ መልካም ሰው አናመሰግናለን❤❤❤

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 3 місяці тому +30

    የኔ ማሮች ስወዳችው እኮ አረ ኣትጥፉ❤

  • @DghbCcgh
    @DghbCcgh 3 місяці тому +26

    እህታችን እመቤቴ ጨርሳ ትማርሺ😢😢😢እህታችንእመቤቴጨርሳትማርሺ

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 3 місяці тому

    ዋው ሄሚ ዛሬ አምሮብሻል ቡራ እእእ ጠበቅ ደሞ የዛሬ አደስ ጎጆ የወጣቹ ነው የምትመስሉ ጭቅጭቅም ደሞ የባልናሚስ ነው አላዘረ ማነው እንደኔ የምወደው ❤❤❤

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 3 місяці тому +1

    እህታችንን አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ❤
    ሀይሚና ብሩኬ አንደኛ ሁሌም ደስ ይበላቹ🎉🎉🎉🎉

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 3 місяці тому +40

    የኔ ጨረቃዎች አባይ ቲቪ ይቅረብልኝ የምል አሳዩን🥰🥰💪

  • @Almaz2024-c9p
    @Almaz2024-c9p 3 місяці тому +44

    የኔ ውዶች ስታምሩ የኔ እቁወች በጣምነዉ የምወዳችሁ ማርያምን ❤❤❤ቤተሰብ ላይክ አድረጉኝ😢

  • @SenaytTube21
    @SenaytTube21 3 місяці тому +16

    የታመመቿ እህታችን ፈጣሪ ይድረስላት😢😢 የተዋሕዶ ልጆች ለብርሃነ መስቀሉ እንኳን አደረሳቹ🙏❤ጆሮዬ👂ነው ጥንዶች ሲል ሰማው ልበል😂😂😜የኔ ውዶች አይለያቹ ❤ሁላቹም ፍቅር ናቹ❤

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 3 місяці тому +1

      ጆሮሽ አደለም እውነት ነው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 місяці тому +2

    ምርጦችየ ሠላማችሁ ይብዛ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 3 місяці тому

    ዉበታችሁ የእዉነት የተለየ ነዉ ቡራ ሐይሚዬ ቆንጆ አላአዛረ እግዚአብሔር በወጣዉ ይተካልህ

  • @Mesii12tube
    @Mesii12tube 3 місяці тому +11

    አሜን እንኳን አብሮ አድርሰን አድረሳቹ ❤ ስጠብቅ የዋለ

  • @Senu-ue6gn
    @Senu-ue6gn 3 місяці тому +15

    በመጠበቅ እንደኔ ሃወልት የተቀየረ❤

  • @LETEBRHANTube
    @LETEBRHANTube 3 місяці тому +5

    እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ🤲
    ሀይሚ ቡሩክዬ ታይቶ የማይጠገቡ የኔ ተወዳጆች እንኳን በስላም መጣቹልን ከዚ በላይ ይገባችዋል ሁሉት ፀባየ ስናይ የምወዳቸው

  • @aaasssaqqawweesffsshgfffx
    @aaasssaqqawweesffsshgfffx 3 місяці тому +9

    የቡርክን ጀጒል መክፈቻ ያያ ብሩኬና ሀይሜ ለይኔ ደስ ሲል አይሁብህ ቻለዉ ዉስጥ ለዉስጥ ችግር አለ ማለት ነዉ ወይኔ😅😅😅😅❤❤❤❤❤

    • @jemilayimer5445
      @jemilayimer5445 3 місяці тому

      ምዲነዉ😂አስረዱኝ አልገባኝም

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 3 місяці тому

      ​@jemilayimer544ስልክ ሲከፍት ነው ውዴ ፎቶዋቸው ነው ውድ5

    • @21Rihenatube
      @21Rihenatube 3 місяці тому

      ማለት የወሬ ሱስ😂😂

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 місяці тому

    ወይኔ ሙብዬ እንኳን ፈጣሪ ማረክ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 3 місяці тому +12

    ገናገና ገና ምን አይታችሁ በምትሄዱበት ሁሉ አለን ወንድሜ እህቴ ስስቶቸ👌👌👌👌