Це відео не доступне.
Перепрошуємо.
Biblical Debate:በሥጋ የተገለጠው ማን ነው?
Вставка
- Опубліковано 15 чер 2024
- This is biblical religious debate between Protestant Faith(Trinitarian) and Apostolic faith (Only one God/Only Jesus) to find out the biblical truth.
ወንድም ብሩክዬ አሉን እኮ እንደ አንተ ዓይነት ጀግና የእውነት መስካሪ።አቤት ኢየሱስ ተባረክ።
Be siga yetegeletew kal nw.
Only one God/Only Jesus,
🤩
Geta iyesus abizito yibariki wondimi truth ❤❤❤❤❤❤
Be siga yetegeletew kaL nw...enji Egziabher Ab aydelem.
እግዚአብሔር አንድ ብቻ ነው ይለናል
አሁንም እኔ ብቻዩን እኔ እንደ ሆንሁ ከእኔም በቀር አምላክ እንደሌለ እዩ
ዘዳግም 32:39
Be siga yetegeletew kaL nw...enji Egziabher Ab aydelem..Be 1gna timotiwos meseret 3:16 meseret.
ወ ብሩክ ኢየሱስ ይባርክህ እና አቶታሪኩ እንዲህ እንደሚባል ተረት ናቸው። አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አነቃም ናቸው።
“አምላካችንና አባታችን ራሱ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እናንተ መንገዳችንን ያቅና፤”
- 1ኛ ተሰሎንቄ 3፥11
Be siga yetegeletew kaL nw...enji Egziabher Ab aydelem...Be 1gna timotiwos meseret 3:16 meseret.
ቃል ስጋ ሆነ ነው እንጂ የሚለው ቃል በስጋ ተገለጠ ይላል ቃሉ?? በቃሉ ላይ አታምፁ@@SirakTesfaye-ow4cg
@@kassagurmessamelka7950 Besiga tegelete malet siga hono be siga taye,tedasese malet nw.
እውነት ያሸንፋል። ቀጥል ኢየሱስ አብዝቶ በፀጋው ይባርክ።
አብ ማለት አባት ማለት ነው አቶ ታርኩ ግን ለገንዘብና ለጥቅማጥቅም ውክልና ከቆሙት ሰዎች ጋር ማውራትም ውኃ መወቀጥ ነው።
Be siga yetegeletew kaL nw...enji Egziabher Ab aydelem.
Wondme Truth geta eyesus yibarkh
Tariku wistu iyarere yisikal😅😅😂😂😂😂🤭🙄🙄no more Trinity ⁉️🚫
እንኳን ለሶስት ለሁለት ጌቶች መገዛት አይቻልም ብሏል ጌታችን
ያልተፃፈ ስላሴ እያለ የሚያምን ሰው እንዴት አንድ አምላክ ስንል ተሳስተሀል ለማለት ሞራል ከየት አመጡት
Br. Biruk GOD bless you.
Yesu mesteal Ysth Ato TARKU Ensylyalen 👏👏💗❤️
Br Truth leato tarku tselot adirglet beiwunet
GOO Bless you Truth❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏👍👍💒💒🤲🤲🤲🌹🌹♥️
Ahun br. Truth ahun ante nehi yemitisiqew ab malet abat malet aydelem ale awko yetegna bekesekisut aysema
ፓስተር ታርኩ ተዋረዱ።
አምላክ በስጋ ተጋለጣ ስል በስጋ ሳይጋለጥ የቀራ አምላክ አለ?
Truth tebarek ❤❤❤❤
Tare ebakon Robele shewudotal.
Truth ❤️
Trinity is not God.
❤❤❤❤
Yzelalem Abat eko Al
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Truth 👏❤😊 🥺
Tariku😂😂🤭
God bless you brother 🙏🥰🙏🥰🙏🙌🙌🙌❤😊
Ato tariku nisiya giba
Simi yesilase amagno h endat kalu achberbarewoch ga endemitinoru ewrkut br. Truth yexeyekewin ,iyake memeles akitot senxaxa fata alsexim bilo
Wow ato tariku lmn msak aysfelgn mstwal yshlal And. 1 AMLak bcha New Yalen zedagm 6- 4
One God's revealed in flash.
Ar truth gin mindinw seeuyeeu miyeworawu 😢 heyali amileki mibeli lela ligi ale melet nw😊
Pastor tariku ke ab wichi አምላክ ale ende
ከእግዚአብሔር ጋር እግዚአብሔር ነበር ከተባለ እዴት አንድ እግዚአብሔር ልትሉ ትችላላችሁ ታሪኩ ብዙ?
ወንድም ትሩዝ ❤❤❤❤
0NLY....0NEJESUS
ወንድም ትሩዝ ኢየሱስ አበስቶ ይባርክ በዚህ አጋጣሚ በእርጋታ ምን እንደ ሆነ እያስተማርክ ነው
Tare Gena Neha.
ኢየሱስ አብ ነዉ !!!!
yerasu Lij nw?
@@SirakTesfaye-ow4cgኢየሱስ አብ ነው በሰማይም ሆነ በምድር ያለአባትነት የሚወከልበት ወደ አለም ቃሉን ስጋ አድርጎ በክንዱ(በልጁ) ተገልጧል ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላል
@@kassagurmessamelka7950 Meche?
@@SirakTesfaye-ow4cg ወደ አለም ሲመጣ በልጁ ተገለጠ ልጁ በድህረ አለም ክንዱ ምንነቱ የማንነቱ መታወቂያ እንጂ ልጅ ስላልነበር
@@kassagurmessamelka7950 Liju kalu neber...Liju bemidr eyale meche nw Ab yetegeletebet?
Ye Egzabeher mister gilts news.
Ere Seweyew Dirkina Mindinew???
Tankyou ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Truth tbarek😂😂😂😂😂
Ashikeraaker.kurisi.ayiideelem.maakinaanawu.kuucii.beel.woonideme.iyeesus.aniidinaw.seemaam.miidiirin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ato Tariku 😅😅😅
Truth ❤❤❤
መለኮት ሰው ሆነ የሚለውን ከየት አመጣሃው?
አምላክ እና አምላክ የተገለጠበትን ሥጋ አጣርተው ከላወቁ አምላክ መንፈስ ነው ሥጋው አካሉ የሆነ አንድ አምላክ በሥጋ የተገለጠ አለ ማለት ነው።
Qucii.beel.yiisima.iniiji.ataas.fiir.wooniidime.yeeiwunet.waanigeel.yiishenifaan.siima❤❤❤❤❤❤❤
Be 1gna timotiwos 3:16 meseret besiga yetegeletew Egziabherin yemimesilew esum kaL nw enji Egiabher Ab aydelem.
Tadiya yezalelem Abet malet min maletu yihun Ato tareku
Lemin xalka gebah ato tareku memeles silakatew new beniyam xalka yegebahee
Ande new malet ande new
Ena yezelalem abat yetebalew lelanew eyalu new
lemen atetewachewm ato tariku keldegnoch nachew
ጌታ ኢየሱስ ለፈሪሳውያ ሲናገር :- "እኔ እንደሆንሁ ባታምኑ በሐጢአታችሁ ትሞታላችሁ። አላቸው።" ዮሐንስ 8:24
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለጥያቄው መልስ የለለው እምነት 😢😢 ያሳዝናል
የተቀደሰዉን በእርያ ፊት አትጣል ይላልና ቃሉ፡ ስለ ቃሉ ከራሱ ከኢየሱስ በላይ ምስክር የለምና፦ ከእንደዚህ አይነት የስድብ አፍ ከተሰጠዉና አዉቃለሁ ብሎ በትዕብት ከተነፉ ጋር መነጋገር አስፈላጊ አይመስለኝምና ፦የአባቴ የአንድ አምላክ ልጅ ከእንደዚህ አይነቶች ራቅ ። ፍርዳቸዉም እንዳይበዛ እንዘንላቸዉ ።
Rariku mnem atwkem koche belhe tamar ka truth & masak tetah efer, mafer yegbhal mafer, serat yelehe majemrja, serat betmar teru, neber kmejameya
በሥጋ የተገለጠው ማነው ? አብ ወይስ ቃል ሆኖ በአብ ዘንድ የነበረው ልጁ ?
Xiru xiyKe alalkum lel yichilal ezu eko ewnetu gebitotal gin endat yishenef esu yebishop tekle ena yebishop Degu xilach be wisxu silemola sayasbew xilachW eyamelexew sewexa yitayal ene lesilase amagnoch .elhikit alegn ahununu neqitachi kenezhi nexaqe tekulawoch shedhtachu wede ew.etegnayitu ye hawariyat betekiristiyan bitimexu yishalachual
Ato tarku irso menfesawi ateyayet iyayu adelem Biblen
ግርም የምለኝ አሁን ይህ ነው ሕዝብን የምያስተምረው???😢😢😮😮😮 አቶ ታርኩ ደረት ነፊ ፓስተር የማለት ማዕረግም አይገባህም
Hi🫵
Abel tegelete.
Bemehal sititeyikut yaleminim timkihit minim enkuan kemesmeru endataswetut bimokrm yimelslachihual, enante gin bemejemeria bemashofina bemekotat menfes dekika sayker eyewesenachihulet siteykachihu enkuan memeles befitsum atfelgum...Ene minim enkuan kalochachihu yemaygebugn sew bihon enkuan kenigigirachihu gin yemredaw zig yemehon, endiyabrara alemefeleg, lemaskotat yememoker, minamin negeroch yitaybachihual
Endene hasab gin hasabotn 1. keld silalhone bizu yeshufet sak bayabezu, 2. minim sayferu yamenubetn begiilts yemiyawkutn memeles bichlu,
Le Biruk tigistina tihitina endihum yemasredat bikat gin berta elalehu
Abel be signed teglete.
Yaa kifu sewu tesfaye robel ababal nw tariku tewu kesu gar sexiyan eyesera endehone ewok ....mnm almeleskim!
Le xoyakew mels mels mejemeriya yesilase amag. Endemohonhi mexen edu mechem mechem gira aygebawim ye eenet menged lay silale xefabeya endat yimels Yawikrwima degu kebedena ishop teklemRiyam mlet bicha new yemeyawkew
Kalhone ende Jehova lela metshaf kidus lerasachew endememechachew kalasatemu besteker qalun a,amemum alaxamemum Egziabhar besiga tegelixoal blke boshop Degu kebede lay menxelxel ye qinat enji yelela aydelem gena legena roomu yegna new bileh atichuhibet
እግዚአብሔር በአዲስ ኪዳን በስም እግዚአብሔር በአዲስ ኪዳን በስም አብ፣ ወልድ ፣ መንፈስ ቅዱስ አአንድ አምላክ መሆኑን 45:09 45:15 ራሱ የነገረን ኢየሱስ ዮሐ 1:18 ፣ ማቴ 28:29-20 ነው፡፡ አብና መንፈስ ቅዱስ በሥጋ አልተገለጡም፡፡
በመለኮት አንድ አምላክ እግዚአብሔር ነው፡፡ በሥጋ የተጉለጠው ከድንግል ማርያም ያለ አባት የተወለደው ሰው የሆነው፣ በመስቀል ተሰቅሎ የሞተልንና እኛን ለማጽደቅ የተነሣው ጌታችን ኢየሱስ ነው፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት በየርእሱ አንብቡና ይረዱ፡፡
Bantachu hulum endi aynat woyiyt yinor,....please bekin,antipass gabizun
ኢየሱስ አብ ነው ።
LMN hlkena thonalh ato tariku 😂👏👏👏
Ke sostu andu malet nee xiuakew ato tariku atadrnegagir
ኡኡኡኡ😂😂😂😂
ታሪኩ ልክ ነው እኮ: ብሩክ የሚክድ ይመስላል
😂 tarikachhhnnn😢
Tozubn😂😂😂
ለመሆን ይህ ክፍት አፍ ታሪኩ ተብየው ጡሩባ ነው ምንም የማያውቅ ቡሩጉድ ነው አለማወቁን እንዲይታወቅበት ነው
All people in the trinity confusion take the real Gospel facts in this way. There are no Three Gods in equal positions thought of trinity in the Old Testaments and New Testaments. There is no single word that YOU say "THRINITY" in all BIblical chapters and verses. From Where were you brought? why don't you add it if the bible is missed unknowingly?
😂😂😂😂 ወልድ እና ልጅ ልዩነት አላቅም አባትና ልጅ ልዩነት አላቅም 😂😂😂 ምንድን ነው የሚያቁት ታዲያ
ቢኒያም መጀመሪያ ከትሩዝ ተማር እሽ
ፓስተር ታሪኩ ለምንድነው ዙሪያ ጥምጥም የሚኤዱት
አይዞህ አቶ ተርኩ እኔ ልተባትብ እንዴ ህፃን ትንተባተባሌ 😢እያየው እየነገሩ እግዚአብሔር አንድ እያሉኝ አደለም ማለት ምን ማለት ነው እንደዝ አንዱን 3(ሦስት )ትለኛለህ እንዴ 😮ዎንድሜ truth ፀጋ ይባዛልህ 🥰
ከፅውር ጋር አትቸገር ፓስተር፣
አየሱስ አብ ነው!!!!!!!
አንተ አመንክም አላመንክ እግዚአብሔር አንድ ነው።
ኢየሱስ አብ ነው ወልድ ነው መንፈስ ቅዱስ ነው ❤
No more Trinity
አባባ ታሪኩ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት የለውም
Tarun knows nothing.
እዉነቱን አለመቀበል ዙርያ ጥምጥም መዞር እንደ አቶ ታሪኩ ነው
የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ልጆች ከነዚህ ሰዎች ጋር አታውሩ አልተባላችሁም? የሐሰት አባት የጥፋት ልጅ ርኩስ መንፈስ ያስተማራቸው ስድብና ሥላሴ ምላሳቸው ላይ አፍ መፍቻ ቋንቋ ሆነዋቸዋል። ለምን የቤተክርስቲያንን ድምፅ አትሰሙም?
አቶ ታሪኩ በቀላሉ ኢየሱስ ሲያስረዳ ሂዱና አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቁ ብሎ ካዘዘ በሀላ በባለ ሀምሳ ቀን መንፈስ ቅዱስ ሲመጣ አብ , ወልድመንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ መሆኑም መንፈስ ቅዱስ በደንብ አርጎ ገልፆታል እግዚአብሔር ካልገለጠ በቀር አስቸጋሪ ነው
ኢየሱስ ክርስቶስ በእኔ የሚኖር አብ ሥራውን ይሰራል ሲል አብ በሥጋ የተገለጠ ካልሆነ ኢየሱስ የትኛውን አብ ነው በእኔ ይኖራል ያለው?አብንስ በኢየሱስ ከመኖር ለዩት ያላችሁ ለመሆኑ ማነው?በልጁ የሚኖረውን አብ ለማያምን ሰው በልጁ ከሚኖረው አብ ውጪ ሌላ አምላክ ሊኖረው አይችልም ልጁ እኔም አባቴም አምላክ ነን የሚል ትምህርት አላስተማረንም በክርስቶስ ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም ተብሎ ተጽፏል 2ኛ ዮሐ 7-9
ኢየሱስ ሰውም አምላክም ማለት አንዱ አምላክም ሰውም ማለት እንጂ ሁለተኛ አምላክ ፍጠሩ ያላችሁ ለመሆኑ ማነው ?የክርስቶስን ትምህርት እየተቃወማችሁ መሆኑ ግልጽ ጉዳይ ስለሆነ የክርስቶስን ትምህርት መቃወም ማለት በልጁ የማያምን አሁን ተፈርዶበታል ተብሎ መደምደም ይሻላል።
ኣቶ ታሪኩ በሶስት አምላክ ስለምያምኑ ነው እኮ።
አይ ቢኒያም ምንም ዕውቀት ስለሌለው የነ ቀለሜ የነ ታሪኩ አፈ ቀላጤ ነው😂😂😂😂😂
😂😂😂አባባ ታሪኩ እኮ ኮሚዲያን ቢሆኑ ያወጣቸው ነበር😂
😂😂😂
አቶ ታሪኩ የገባዎትን ኦውነት ታዘዙ ይድኑማል እልኸኛ አይሁኑ
የዚህ ሰውየ የገር በቃኝ
አባባ ታርኩ ትዕብተኛ 😅😅
የአቶ ታሪኩ ሥላሴ መፈረካከስ ጀመረ።
ኢየሱስ ወልድ ነው አብ አይደለም : ይህ በግልፅ ተፅፏል
አንተ ማን ነህ ተብሎ በተጠየቀ ጊዜ ኢየሱስ መልሶ:- ከመጀመሪያ ለእናንተ የተናገርኩት ነኝ፤ አላቸው። ዮሐ.ወ 8:25
አቤት ሽምጠጣ፡ ሰውየው ከጥላቻው የተነሳ ቃሉን እኮ እየሸመጠጠ ነው፡ እየሱስ ይርዳው