Ethiopia | Ethiopian News አመሻሹን መርዶ ከአዲስ አበባ II ዶIር አብይ በጉጉት የሚጠብቁት II አሜሪካ እግር አበዛች 4 ኪሎ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News አመሻሹን መርዶ ከአዲስ አበባ II ዶIር አብይ በጉጉት የሚጠብቁት II አሜሪካ እግር አበዛች 4 ኪሎ
    Welcome to the official Addis Media UA-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

КОМЕНТАРІ • 53

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Місяць тому +19

    ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Місяць тому +10

    Ethiopian military are heroes

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 Місяць тому +4

    ወያኔ መጥፋት ነው ያለበት።

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs Місяць тому +3

    down down ወያኔ

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Місяць тому +7

    360 ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ዶላር ለቃቃሚ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

    • @mustefayassin6100
      @mustefayassin6100 Місяць тому

      ሀብታሙ የወያኔ ሚስት ቡሽቲ ነው።

  • @genetyohannes1605
    @genetyohannes1605 Місяць тому +3

    ደስ ሲል ቻው ቻው ወያኔ

  • @mergaabdisa9476
    @mergaabdisa9476 18 днів тому

    ሁሉም ባይሆኑም ጠበቆች በትክክል ነጋዴዎች ናቸው የስራ ፍቃዳቸው ዋጋን ከፍ ና ዝቅ ያደርጋሉ ፣

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Місяць тому +9

    “እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ፡፡በጭምብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝቦች ነን፡፡ለሰው የምናሳየው ገፅታና እውነተኛው ባህሪያችን የተለያዮ ናቸው፡፡እንደ ተረታችን፣ስነ-ፅሁፋችንና ንግግራችን ባህሪያችንም ሰምና ወርቅ ነው፡፡” (በአሉ ግርማ)

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge Місяць тому

      But, this time, ALL🇪🇹NS should try to #UNITE with #AMHARA'S #FANOES to #SURVIVE, SAFELY #FREE... in #PEACE in THEIR #REGIONS. And to LIVE BETTER in🗽#DEMOCRACY:⚖️JUSTICE, #EQUALITY... ✌️Before it's too late.

  • @meb153
    @meb153 Місяць тому +4

    ኧረ እባክህ አስተውል በልዩ ሁኔታ ማለት ከሌሎች ክልሎች በተለየ ሁኔታ ማለት እንጂ የህጋዊ ማንነቱ መመለስ አጠያያቂ ነው ማለት አደለም።

  • @serkewoldemariam1477
    @serkewoldemariam1477 Місяць тому +1

    እንደ ምንሰማው የዘንድሮ የኦሎፒክ ጉዞ ለውድድርና ለሀገር ጉዳይ ሳይሆን የባለ ስልጣን መዝናኛ ፕሮግራም ይመስላል 😢

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Місяць тому +6

    አጉአ ኢትዮጵያ ትመለሳለች የምላችሁ ነገር ደግሞ እጅግ ምርጥ ልብስና ጫማወች ማምረት መቻሌችሁን በጣም ምርጥ ጥራት ያላቸው ናቸው ብራቮ ሀገራችን።።።

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Місяць тому +6

    አመፅ ብቻ መከላከያን በውድቅት ለሊት የጨፈጨፈ ፓርቲ ስሙም መጠራት አልነበረበትም

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 Місяць тому +4

    ህዉሀት የዘራሀዉን አጨድክ አገሪቷን በዘር ከፉፍለህ ወደብ አልባ አርገኸ አሣንሠኸ አንተም አንሠኸ ቀረኸ ...ግዜ ለኩሉ...

  • @teklehawariatbelayhun2319
    @teklehawariatbelayhun2319 25 днів тому

    Hey

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 Місяць тому +4

    አትሌቶች ዜግነት ቢቀይሩ ይሻላል😂😂

  • @Ethiozena-ty1dc
    @Ethiozena-ty1dc Місяць тому +1

    Bado wore

  • @ambayewoldemariam109
    @ambayewoldemariam109 Місяць тому

    Addis media, እባክህ ለመደመጥ ከፈለግህ ደቂቃህን ቀንስ። ሁሌም 18_20 ደቂቃ UA-cam ብህ በጣም ያሰለቻል። It's boring time. Don't go beyond 10_13mts

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Місяць тому

    ንብ ነው የማይመለስው ኦ ያሳዝናል

  • @TezeraGeteya
    @TezeraGeteya 27 днів тому

  • @gehbreabtesfaldet8935
    @gehbreabtesfaldet8935 Місяць тому +2

    አሜሪካ የአዲስ አበባ አስተዳዳሪ ኣይደል ? ለምን ግን ህዝብ መደነባበር :: ተውን ሓቁ አዲስ ኣባብና ኢትዮጵያ በኣሜሪካ እየተስተዳደረ ነበር አሁንም ያው ነው :: ፕሮፌሰር መስፈን ያሉት እውነት ነው : እራስክን መታለል ቢቀር ኣይሻልም 😡😡😡

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Місяць тому

    Weyanan..ende..dukat...mebetenu..teregagete😅

  • @teferiestifanos225
    @teferiestifanos225 Місяць тому +2

    ርእሳችሁ ያስቃል "አሜሪካ እግር አበዛች"! እንደቀላዋጭ ጎረቤት😂😂😂😂

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema Місяць тому +6

    ግብፅ ሆይ ቱርክን የመሰለ ጠላት ባይጥልልሽ ኖሮ ኢሳያስን የመሰለ ጥቁር ጣሊያንን ይዘሽ ስንት ጉድ ባመጣሽ

    • @dcghetto
      @dcghetto Місяць тому

      Segera gala kubet lekami sele dabona zeyet awri yematawkiwin atzelabeji kil ras

    • @seait840
      @seait840 Місяць тому +4

      ትክክል ኤርትራ ጥቁር ጣልያን 😂 ኤርትራ የጣልያን ባርያ ስለነበረች ከቅኝ ገዢዎችዋ ልምድ ወስዳ ጥቁር ጣልያን ሆናለች 😂😂

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Місяць тому +1

      Tseday be 🇮🇹 megezat(colony) tegaru erteriaians yikorubetal tikur Italians mehon yufeligalu ayichalim tegaru erteriaians yemecheresha deha Italians betam habtam indiet tikur Italians yihonallu? President isayas inna tegaru erteriaians ye dekamawa Egypt ashkeroch ( abdoch) nachew!!!

  • @abebakidane8231
    @abebakidane8231 Місяць тому +2

    የአህያ ምኞታቹ ከምላስ አያልፍም

    • @eliasasefa1990
      @eliasasefa1990 Місяць тому +1

      ተጋሩ ህወሓት እንደ አዲስ ካልተመዘገበች አፈር ድሜ😅

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi Місяць тому +1

    Anit adis midya atirabam wost

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 Місяць тому +1

    አሁን መፍቴው ፋኖ ኦነግ ወያኔ አንድ ሆኖ ወደ አ/አ መሄድ ነው የኤርትራ መንግስት አብይን ስለ ማይረዳው ይሄ ነው ምርጫው😂😂😂

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Місяць тому

      አብይን የሚረዳዉ የኤርትራ መንግስት ሳይሆን የሰማይ እና የምድር ባለቤት የሆነዉ ክደብርቱ እግዚአብሔር ነዉ እግዚአብሔር ተዋጊ ስሙም እግዚአብሔር ነዉ ከአብይ ጋር ያለዉ የእስራኤል አምላክ አለ የሚረዳዉ እሱ ብቻ ነዉ በቃ አብይ ከእግዚአብሔር ጋር አሸናፊ ነዉ እሱ ለማየት ያብቃቹሁ ድሉ የአብይ ነዉ ጠላቶች ይዋረዳሉ በቃ

    • @seait840
      @seait840 Місяць тому +2

      ስጋ ቁጠር ቢሉት ጣፍያ አንድ ኤርትራ ረዳት 😂😂ኢሳያስ የምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች ላይ ችግር ሲከሰት ነገር ለመበጥበጥ ዙረቱን ያቀልጣል አንዴ ግብፅ አንዴ ሱማልያ ይዙር እንጂ ምን ቁም ነገር ይሰራል በነገር ተወልዶ በነገር ያደገው ኢሱ ጦርነት ይወዳል ሰላም ይጠላል 😂😂

    • @sabazeru2153
      @sabazeru2153 Місяць тому

      ህዝብን በራብ አይገልም የበስበስ ስንዴ አይለ ምንም እንዳንተው መንግስት ዥለል ሲባል የማይዘል ጉርሻ የማይሽጥበት ጥይት የማይስማ አገር መሆኑን አትዘንጋ በነ አሜሪካ የሚከበር ክብር መንግስት ነው

    • @sabazeru2153
      @sabazeru2153 Місяць тому

      ምነው ትናንትና ከመበተን አዳነን ስትሉ አልነበርም መካድ አመላችሁ ነው

    • @sabazeru2153
      @sabazeru2153 Місяць тому +1

      ወይ ረስቼው ጉርሻ እና ዶላር ስንት ገባ በናትህ ንገርኝ ከከከከከከከ

  • @RahaelYhdego
    @RahaelYhdego Місяць тому

    ኢትዮጵያ እኳ ክብርዋን የሸጠች ሃገር ናት በቅርቡ ከብሬክስ ትባረራለች

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Місяць тому +2

      @rahaelyhdego ye erteria tegaru shabiyaw yhdego mikegnaw mignot ayikelekelm kikikiki raheal mikegna ayadgim misalie erteria one of the poorest nation in the horn,africa & world! Breaking news ye red sea afaroch yeirasin idil be iras inwrsinalen allu.Allah yasayish ye erteria afaroch allalum ye erteria tegaruwech shabia be ethiopia lay yeserut tenkol rasachewn libela new innate ye dekamawa Egypt ashkeroch asafariwech.

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Місяць тому

      ወረኛ ምቀኛ

  • @GenetGebrehana
    @GenetGebrehana Місяць тому

    የቲግራይ ሲሆን ታሰፉታላቹ

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 Місяць тому +1

      😂😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት፡መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን! ኣሜን! REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሕልሚ ናይ ቀትሪ ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ😂😂😂😂 Republic ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ፡ ብባሕላዊ ሓይማኖታዊ ፀወታ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ተጎቢሆም ለይቲ ቀትሪ ብመኣኮሮም ብኣፎም ዝዉገሩ ነዉራማት ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ሓይማኖታዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ርጉማት ድኹማት መርዛማት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!