‹‹ጠቅላዩ በአራት አቅጣጫ ተከበዋል›› | ሱዳን ድንበር የተገኘው ፋኖ ሌላ ትኩሳት | ፋኖም ሕወሓትም ኤርትራም በአንድ ግንባር.. | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

КОМЕНТАРІ • 165

  • @bini5364
    @bini5364 9 днів тому +13

    ሲጀምር መለስ ብሎን ነበር ለህፃን ልጅ አንዲት ብብርጭኮ ዉሃ ይሰጣል አና ስልጣኑ ለህፃን አይመጥንም

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 9 днів тому +26

    አደለም በ4 አቅጣጫ በ 44 አቅጣጫ ከበው ቢጨፈጭፉት አንጄቴ ቂቤ ነው ሚጠጣው ። ማንኛውም ሰው የሆነ ፍጡር ኮሬ ነጌኛ አብይ አህመድን አናት አናቱን እንደ እባብ መቀጥቀጥ ትልቅ ፅድቅ ነው !!!! ፋኖ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ !!!

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 9 днів тому

      Fano mallet mehaym arawit zerafiw jawisaw ye rasuin hizb ende dimet yemibela fitur new Lezi new melaku tefera yemiashfeligw

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 9 днів тому

      @@TeshaleAbebeእንደ አንተ አይነቱ ጥንብ አንሳ እያለ ስው እንዴት ይኖራል ምኞትህ ሁሉ ጥንብ የአሳ ራሱ መግማቱ ማለት አንተ ነህ ባለግዜው ዘረኛው ዛሬ ፋኖ ምን አይነት ቁመና ላይ እንዳለ አባትህ ጠይቅና ተረዳ እየመጣልህ ነው ተዘጋጅተህ ጥብቅ ጥንብ አንሳው::

    • @aledwake
      @aledwake 8 днів тому

      ​@@TeshaleAbebeFesam ke 50 Amet Belay eyetewagah Eyetewagachihi 1Kebele Neta ematawotu😂 Wodefitem atechilum Fesam Feretachoch.
      Look the Wonderful FANO's Victory within only 1years of struggle

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 8 днів тому

      አማራን ለማጥፋት ስጨቃቸው ሀገር ወዳድ ያደርጉታ ስመቻቸው ከእስሳ በከፋ አስተራረድ ያርዱታለ አላህ ያሳልን

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 9 днів тому +10

    እደል ለፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 9 днів тому +8

    አይይይይ ብልፅግና ሀገራችንን ገደል ከተታት!

    • @bkale6181
      @bkale6181 9 днів тому

      ተው እንጂ

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 8 днів тому

      በጣም አሏህ ይሁነን

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 9 днів тому +2

    ጥሩ ትንታኔ ነው በርቶ መንግስት ሰው በመግደል በማፈናቀል ነው መኖሩን እሜያሳውቀው ድል ለፋኖ።

  • @Awake.726
    @Awake.726 8 днів тому +1

    ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 9 днів тому +4

    Viva Fano❤️💪❤️💪❤️💪❤️💪💪💪❤️Fano yashenefale 100%❤️💪

  • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
    @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 9 днів тому +6

    ኢትዮጵያ ማለት ይህችኡ ናት. በየቀኑ በሌለ ሻዕብያ ሻዕብያ ስትሉ ነበር. አሁን ኣፍጥጦ መጣ. ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለኤርትራ ሰላም ለሁሉም.

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 8 днів тому

      እምልሽ ሻእቢያ ማለት ምን ማለት ነው መልሽልኝ

    • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
      @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 3 дні тому

      @@bkhm6433 ሻዕብያ ማለት ህዝብ ማለት ነው.

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 9 днів тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤በቃ የኢትዮጵያ ሰራተኛውን በመንግስት ቱልቱላ የውሸት ደመወዝ ጭምር የማጨናበርያ ህይወቱ የተመሠቃቄለው ሰራተኛው ወደትግል ለመግባት እየተንደረደረ ይገኛል።የመኖ ትግል አምርረው ድጋፍ ያገኘ ይመስላል።

  • @Sawa-tv7cb
    @Sawa-tv7cb 9 днів тому +10

    ኣንቱም ብሎ ተንታኝ ሰው ጠፋ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🐫🐫🐫

    • @abtd3861
      @abtd3861 9 днів тому +1

      ግመሉ የአየር መንገዳችሁ ነው?

    • @simongebreyohans3626
      @simongebreyohans3626 8 днів тому

      Awo...minew...esum...yega..new..letelu..new...tenkuway​@@abtd3861

  • @ABREHAMEJIGUDESTA
    @ABREHAMEJIGUDESTA 9 днів тому +1

    በጣም ምርጥ ትንተና ነው ።ለመንግስትም ይጠቅመው ነበር ይሔንን ሀሳብ ቢጠቀምበት

  • @bengared2281
    @bengared2281 9 днів тому +3

    "ጰርጳራ , ጳጳስ, ጴጥሮስ, ጠረጴዛ፡ ጴንጤ ወዘተ፤ ያሉትን ቃላት ደጋግመህ፣ ደጋግመህ ከተናገርክ፣ እገርህን "ኢትዮጵያን" በትክክል መጥራት ትችላለህ። እንደፈረንጅ "ኢትዮፕያ" እያልክ አትጎላደፍ። እቶ ኪሩቤል፤

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 9 днів тому +2

    # victory for the oppressed ppL of ""AMHRA""💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛🤔💚💛❤💚💛❤

  • @ab_sis
    @ab_sis 9 днів тому +4

    ምን ያህል እርስ በእርስ እንደተከፋፈልን ጋዜጠኛ እና ተንታኝ ነኝ ባዮች ሳይቀሩ የሌላ ሐገር ጋዜጠኞች ይመስል በሳል የመፍትሔ ሀሳብ ከማምጣት ይልቅ በሀገር ላይ ታሟርታላችሁ።....''ጠቅላዩ በ አራት አቅጣጫ ተከበዋል'' ድንቄም ጋዜጠኞች!!!

    • @user-tc8rm3kn1l
      @user-tc8rm3kn1l 9 днів тому

      አፈር ትበላለህ፤ የእንሥሳ ስብስብ ሁሉ

    • @NaziraAdiss-fz6gi
      @NaziraAdiss-fz6gi 9 днів тому

      በትክክል ሀሳቤን ነው ያስቀመጥከው።

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 8 днів тому

      የሚታየው አውነታ ነው

  • @YMW7777
    @YMW7777 8 днів тому

    አማረ መኮንን እውነቱን ስለተናገርክ እናመሰግናለን

  • @gudenatola
    @gudenatola 9 днів тому

    ብልፅግና የሆዳምና አጋስሶች ስብስብ ነው። ዛሬ ትበላለህ ነገ ትበላለህ! ያሰባሰባቸው ሆዳምነት ብቻ ነው።

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 9 днів тому +1

    አሁን እውነቱን አፈረጡ የኢትዮጵያ ጠላት ወያኔ ፋኖ ሻዕቢያ በጋራ ነው ስለዚህ አሁን ይለይለታን

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 9 днів тому +1

    አብይ እድገቱን ያልጨረሰ ንግግሩ ሁሉ ልጅ ልጅ የሚያጫውተው...

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 9 днів тому +5

    ETHIOPIA will be devided in different state of OROMO amara tigray. Jijiga will go to main land Somalia

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 9 днів тому

      እናትህን አህያ ይብዳልህ።

  • @ZelalemFeleke-l9m
    @ZelalemFeleke-l9m 9 днів тому

    You are definitely right, brother. What I feel too.

  • @mesayhabtu7934
    @mesayhabtu7934 9 днів тому +1

    ብርሃኑ ጁላ መሃይም ነው ለዛም ነው የፖለቲካ ጉዳይ ውስጥ ገብቶ የሚዘባርቀው

  • @zewdugizaw4065
    @zewdugizaw4065 8 днів тому

    ግሩም ነው:: ከገባን::
    አዘጋጆቹ ከፍተኛ ምስጋና ይገባችኇል

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 9 днів тому

    አትዮጵያ አሁን ካለችበት ውጥንቅጥ ውስጥ ያስገባት የጎሰኝነት ፍልስፍና ነው። ይህን ደፍረን መናገር አለብን!!!በሰላም ለመኖር አንድነት ግድ ይለናል!!!

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l 9 днів тому

    ተንታኙ ጠቅላዩ የሚለውን ኢትዮጵያ በል

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 9 днів тому

    የአንድ ግለሰብ የበላይነት ሲፈጠር አናርኪ ይስፋፋል። ምክንያቱም አንዱ ግለሰብ የሚያግዘው የሚያምንበት ቢሮክራሲ ተዋረድ መፍጠር አይቻልም። ተጠያቂነትም አይኖርም።

  • @abdlmejidshure340
    @abdlmejidshure340 9 днів тому

    የሰሜን ፅንፈኞች ኢቶዮጵያን የምቶዷት ስትግጡዋት ነው

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 9 днів тому +2

    Yes Ethiopia have had never been experienced such terrible civil war crisis. Abiy regime defence force military for such not capable to defend the country. Just Ethiopia on the BRINK OF COLLAPSE

  • @qilomamo2748
    @qilomamo2748 9 днів тому +3

    ጥጃ ራስ !! ትላንት ከተናገርከው ቃር አይቃረንብህም ፣ ዛሬ ደግሞ ማፈግፈግ ጀመርክ ! ሆድ አደር ካድሬ !

  • @birukdegefa8025
    @birukdegefa8025 8 днів тому

    ዝግጅትህ እንደጀመረ መግብያህን አጠር አድርገው ። ብቻህን ሁሉንም ነገር ተናግረህ አትጨርሰው ። እንግዳህን ቶሎ ለማቅረብ ሞክር ። ያለበለዝያ ፕሮግራምህን አሰልቺ ያደርግብሃል ።

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 9 днів тому +3

    kkkkk ትቀልዳለህ እንዴ እናንተ አሽቃባጭ ስለሆናችሁ ነዉ እንጂ መንግስት የለም

  • @EntisarTofike
    @EntisarTofike 9 днів тому +1

    ሠላም አንዳፍታዎች።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 9 днів тому

    እንዲ በዚህ ልክ ያጨለምከዉ አገርህ መሰለኝ ተመጣበት መጥረግ ቢሆን ለሀገር ደንታ የሌለው ትናትና የሚናፍቅ ለወገን ደንታ የሌለው አሽከር ሲዘርፍ የነበረ ትናት አብሮየበላ በራስ መቆም የከበደዉ ከወገኑ ይልቅ የትርምሱ አካል ሆኖ ያስበጠብጣል

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw 9 днів тому

    እንደትሞቅእንደሚለኝየምርሥታቀርብ ጀግናበርታ

  • @mehariasmerom2814
    @mehariasmerom2814 9 днів тому +2

    ይሄ ድንጋይ ራስ ኤርትራ ኤርትራ ካላላቹ ቢዝነስ የለም እንዴ ሽንፊላ

  • @abrahamhaile4969
    @abrahamhaile4969 9 днів тому +1

    ኣረ ኤርትራን ተዋት!! ኣዕምሮኣቹህ ሽንዴት ነው እንዴ የሚያስበው? ተውን በቃ እኛ ስራችንን እንስራበት።

  • @alimetmohammed7995
    @alimetmohammed7995 9 днів тому

    Amare mekonen= very intelligent =love= love=love=pure ETHIOPIAN=HEROE=HEROE=HEROE=EVERY THING NICE THINGS

  • @leabfreightlines
    @leabfreightlines 8 днів тому

    አማረ ጥሩ ትንታኔ እና ብስል እይታ አለህ። ከሁሉ በላይ ደስ የሚለው የምታወራው ሀሳብ ላይ የቤት ስራህን ሰርተህ ነው የምትመጣው። ከዚህ ሆዳም ካድሬ ዘሩባቤል ጋር እንዴት እንደምትሰራ ይገርመኛል። ያንን ተብታባ አማንን እና ቅዘናም ደረጄን ቁጭ አድርገህ ስልጠና ነገር ብትሰጣቸው። እንዴት ተዘጋጅቶ መምጣት እንዳለባቸው ብታስተምራቸው። ይሄ ካድሬ ዘሩባቤል ከአንተ ጋር ሲሆን እና ከእነሱ ጋር ሲሆን እንደ እባብ ይለዋወጣል።

  • @yamiralagerie
    @yamiralagerie 9 днів тому

    አማረ መኮነን አልገባህም እንጂ ብልጽግናችን በኮርዲር ልማት በአረንጓዴ አሻራ በፓርክ እና በገበታ ለሀገር ነው።ብልጽግና የሚመጣው ። ግን ትንሽ ኢትዮጵያ ስትበለጽግ አትወድም መሰል።

  • @VOID_EDITZZZ655
    @VOID_EDITZZZ655 9 днів тому +3

    የወቅቱን ተቀያያሪ ሁኔታወች በደንብ የሚረዳ አንድ ነፍስ ያለዉ ተንታኝ። ይህን ሰዉ አለማድነቅ ንፍግነት ነዉ።

  • @AwetEritrea-yw8kx
    @AwetEritrea-yw8kx 9 днів тому +2

    ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ

    • @abtd3861
      @abtd3861 9 днів тому +1

      ደንቆሮ ደንቆሮ ድንቁርና ድንቁርና ደንቆሮ ደንቆሮ ድንቁርና ድንቁርና ደንቆሮ ደንቆሮ ድንቁርና ድንቁርና ደንቆሮ ደንቆሮ ድንቁርና ድንቁርና ደንቆሮ ደንቆሮ ድንቁርና ድንቁርና ደንቆሮ ደንቆሮ ድንቁርና ድንቁርና ደንቆሮ ደንቆሮ ድንቁርና ድንቁርና ደንቆሮ ደንቆሮ ድንቁርና ድንቁርና ደንቆሮ ደንቆሮ ድንቁርና ድንቁርና ደንቆሮ ደንቆሮ ድንቁርና ድንቁርና

    • @AwetEritrea-yw8kx
      @AwetEritrea-yw8kx 9 днів тому

      @@abtd3861 ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ ለማኝ

    • @dawita2865
      @dawita2865 9 днів тому +1

      @@abtd3861are you gala or junta? 🇪🇷 Eritrea 🇪🇷 Eritrea 🇪🇷 Eritrea 🇪🇷

    • @abtd3861
      @abtd3861 9 днів тому

      @@dawita2865 ሱቅ በል... ሀሳስ

    • @abtd3861
      @abtd3861 9 днів тому

      @@dawita2865 ሰረቅቲ ማንካ

  • @KeffyalewGebremedhin
    @KeffyalewGebremedhin 9 днів тому +1

    የማንም ጥፋት ይሁን: ጥፋቱ የሚወርድበት መለኪያ በቅጡ በሥፍራው ሳይቀመጥ: ዜጎች ባለሥልጣኖች በሚሉት ከንቱነት ብቻ መመራት --ዐብይን እመኒ ማለት ስለሚሆን--ማን ይሆን ይህንን ወጥመድ ችግሬን ይፈታልኛል ብሎ የአጥማጆች ወጥመድ ውስጥ የሚገባ? ቻዎ ወዳጄ!

    • @fikermesfin2478
      @fikermesfin2478 9 днів тому

      እኔ የምለው ወዴት እየሄድን መሆኑ ጠፍቶህ ነው ወይስ ሰውን ክፋ ልታናግር ፈልገህ። ነገርማ አለ አፍ ጠፋ እንጂ የተባለውን ታውቀዋለህ። ነጋቲ

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my 9 днів тому

    ኢትዮጵያን አና ሕዝቦችዋን የመሚጠብቅ አምላክ እግዚአብሔር አይይተኛም አያንቀላፋም::

    • @user-tc8rm3kn1l
      @user-tc8rm3kn1l 9 днів тому

      ደንቆሮ፤ አብይ አህመድ ዘርህን እያጠፋህ አሁንም ነጠላ ለብሰህ ትነፋረቃለህ!!!

  • @user-ky9jl9tn3n
    @user-ky9jl9tn3n 9 днів тому

    በሀገሩት ላይ መዐት የምታወራው ከየት እያመጣህ ።

  • @mengistugudeta1399
    @mengistugudeta1399 9 днів тому

    ገለጻው ደህና ነው ነገርግን ይህን ጉራማይሌ እንግሊዝኛ ቃላቶችን ባትጠቀም ይመከራል ምንም እንኩዋን በኢትዮጵያ ጉራማይሌ እንግሊዝኛ ከመሪው ጀምሮ ተላላፊ በሽታ ነውና እንደ ጄራል ብርሃኑ ጁላ "ኖርማላይዜሽን"

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q 7 днів тому

    ይህ ሰው እንዳለው ጠቅላዩ በአራት አቅጣጫ ተከቦ ከሆነ በጣም ጥሩ ነዋ በአራቱም አቅጣጫ መተኮስ ይችላል። ጠያቂውም መላሹም ረብ የለሾች ናቸው። ስማ ጠቅላዩ ንስር ነው ንስር ደግሞ ከላይ ነው የሚውለው እንጂ መሃል አይገኝም።

  • @cruushidaar2616
    @cruushidaar2616 9 днів тому

    ወንድም አኛ ኣገር በህግ መምራት ብቃትን ይሁን ፍላጎትን የለንም። ማን ማን ይምጣ ምንም ለውጥ ኣይመጣም ። ያለነው ዘመን የባርባርያን ዘመን ነው። ኣንተ ራስህ ለውግያ የሚሆን ደም ከባልደረቦችህ ጋራ ሆነህ ሰጥሃል ኣይደል ?

  • @MoguesMengaw
    @MoguesMengaw 9 днів тому

    ብለፅግና ከቅቡልነት በንፉግነት የሚንሣፈፍ እግርና ማንጠልጠያ የለለው መደብር ውስጥ የተጎበረ ገዢ ያጣ ሣምሶናይት ሻንጣ ነው :: ይሕ ባዶ ቡድን መንግስታዊ መዎቅሩ በፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ መርሕ የለለው ኢትዮጲያ በረጅሙ የሥርወ መንግስት ና የሕዝቦቻ ታሪክ የስርወ መንግሥት ውድቀት በታሪካ ያልተመዘገበ በማይታወቅ ብልፅግና የታጀለች አገር ናት :: ይሕ የአገርና የማሕበረሠባችን ውድቀትና ቡሥቅልና በሠውየው የስልጣን ብሔርተኝነት ምድሪቱ በደም ጨቅይታ ሠው በለለው ተንቀሳቃሽ ሥርት እየተገዛች በሚሊዮኖች ደም የሚሸልለው የታሪክ አደጋ መጀሪያውን እንጅ መጨረሻውን እንኳን ዜጎች አራጆቹም አናውቀውም ::ሒደት ይርዳን 😂😂😂😂

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 9 днів тому

    እውቀት አልባ መሪዎች በአምባገንነት ይሸፈናል

  • @Hamit-o1n
    @Hamit-o1n 9 днів тому +1

    እኔ ግን የኢትዮጵያ ሚድያ እና ፖለቲካ ተንታኞች ኤርትራ ካላሉ ኣይሆንላቸውም እንዴ ኤርትራ ኢትዮጵያን እንድዚህ የምታምስ ከሆነ ለምን መንግስት መግለጫ ኣያወጣም ኤርትራን ላይ ሰቀላቹሃት ኣሁን ድግሞ መሪት ላይ ፈጥፈጣቹሃት ይህ የኢትዮ የዘር ፖለቲካ ያመጣው ነው

  • @Tedros-ሰብ-ቀደም
    @Tedros-ሰብ-ቀደም 9 днів тому

    የቋጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ¿¿¿ ተንኮለኛነት መጨረሻው ይህ ነው !!!

  • @BerhaneHabte-v7j
    @BerhaneHabte-v7j 9 днів тому +1

    In few days our air space will be close for Ethiopian airlines unless they pay no more free lunch

  • @oumerwako1286
    @oumerwako1286 9 днів тому

    Do you mean በአራት አቅጣጫ ራሱን አስከብቧል?

  • @AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELS
    @AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELS 9 днів тому

    ኮራጆች እ ናተንብ ሌተንታኝመጀመሪ አ እ ናተ ን ነበ ር ማ ሠር አነ ር ለማ ረዐጋጋ ትወ ንበ ዴ ዎ ች

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 9 днів тому

    Teklay fird betu Oromo new yideweliletal yatsedkal Ethiopian Oromo betekotaterebet time Degmo Ethiopia tilalachuh....

  • @Abramovichjambo
    @Abramovichjambo 9 днів тому

    ጠቅላዩ በአራት አቅጣጫ ተከበዋል ምን ማለት ነው? በቤተሰቦቻቸው በጋርዶቻቸው ወይስ በወዳጆቻቸው የተከበቡት ? ኢትዬጲያ በጠላቶቿ ተከባለች ነው ሊባል ሚገባው።

  • @biniamabraham6759
    @biniamabraham6759 9 днів тому

    Brhanu Guregna

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 9 днів тому

    እናንተ ፀረ አማራ ህወሀት ኮማንዶ አይደለም የፈለጉትን ያሰልጥኑ የአማራ ህዝብ ተቃውሞ የለውም ሰሜኑ ከዚህ በላይ መሰልጠን አለበት

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 9 днів тому +2

    Egypt never came to Ethiopa for War it's just Empty Propaganda.

    • @SolomonBuche-vj9ex
      @SolomonBuche-vj9ex 9 днів тому

      Are you deaf or blind,are they birds that are dropping in Mokadisho.?

    • @SolomonBuche-vj9ex
      @SolomonBuche-vj9ex 9 днів тому

      Are you deaf or blind,are they birds that are dropping in Mokadisho.?

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 9 днів тому

    ሁለታችሁ ፍታችኡ ኸ ባህር ዛፍ አንጨት የትሰራ ፊት ነው ይምመስለው ምድረ በጨ ቁች ብሎ መለፍለፍ ይወዳል መቸ ነው የምትሰሩ????

  • @piealpha795
    @piealpha795 9 днів тому +1

    POW Birhanu Jula 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p 9 днів тому

    ድል ግፍ ለሚደርስበት ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖሞት ለፋሽስቶች

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 9 днів тому

    ጠቅላዩ ነው ወይስ ኢትዮጵያ ናት የተከበበችው?በጥራቃ!!!

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 9 днів тому

    Gonder yejegena hagere new kelede yelem ende kolo new yemikolawu Amharaw teraraw💪💪💪❤️💪💪.

  • @user-bh7vw3zt8r
    @user-bh7vw3zt8r 9 днів тому

    ዘሩባቤል የምትባል ዘገምተኛ ይህ ቀን ሲያልፍ አንተን አያድርገኝ

  • @mesayhabtu7934
    @mesayhabtu7934 9 днів тому

    አሚጎ ገራሚ የፖለቲካ እውቀት ነው ያለው

  • @andomephraim5308
    @andomephraim5308 9 днів тому

    Ethiopians please for heaven sake think for yourself, if you think of the water lecture of the beshasha lig , you will be the next fertilizer for our land/ or the food for our fish. WELCOME!!!!!!

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 9 днів тому

    ምን በ 4 አቅጣጫ? 5 አንጂ አዲስ አበባ የመሸገ 5ኛ ረድፍ ኣለ 👌

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 9 днів тому

    " MADAMMAR " is not policy , not plan , not ideology .

  • @keburemanenate1998
    @keburemanenate1998 9 днів тому

    ለዚ ሚድያ የምጠይቀው ጉዳይ አለኝ ከዚህ በፊት ታቀርቡት የነበረ ፖለቲካን በደንብ ፈትፎቶ የሚያቅ እና አስቀድሞ ነገሮች ከመከሰታቸው በፊት እና ለወደፊት የሚሆነውን ይተነብይ የነበረ ተንታኝ (ኦሃድ ቤንዓሚ )ድምጹ ስለጠፋብን እና የደሕንነቱ ጉዳይ ስላሰጋኝ አለው እንዲል ወይም እናንተ ያለበትን ሁኔታ እንድትነግሩን በትሕትና እጠይቃለው ።

    • @simongebreyohans3626
      @simongebreyohans3626 8 днів тому

      They don't because he keep saying good thing about our beloved eritrea so...they...kik..him..out..he is so smart..

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym 9 днів тому

    ኮሜንት የሚሠጠው ሁሉ ጫት ቃሚ ብቻ ነዉ ደህና ሀሣብ ስጡ ከገበያዉ ዉጡ

    • @Awake.726
      @Awake.726 8 днів тому

      ድል ለፋኖ❤

  • @yeqedusantube6529
    @yeqedusantube6529 9 днів тому

    የእንግዴ ልጅ ሁሉ😅 ዛሬም የኢትዮጵያን ውድቀት ታልማለህ?? የአስተሳሰብ ድርቅ ያመነመነውን ጭንቅላት ስለሀገር ፍቅር ማሰብ አይችልም።

  • @BerhaneHabte-v7j
    @BerhaneHabte-v7j 9 днів тому +1

    Jebha & Shabeyia still they are scareding your brain.
    Fore ozzo

  • @bkale6181
    @bkale6181 9 днів тому

    ተልባ ቢንጫጫ

  • @btrueeth
    @btrueeth 9 днів тому +1

    ይሄ ልጅ እንዴት ደስ የሚል አመለካከት እንዳለው። መስማት ደስ ይላል። ሌላው ሲለፋደድ መስማት ያስጠላል።
    I wish I knew him personally. It would have been great to sit and pick his brain. Very mature thinking.

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 9 днів тому

      😂😂😂የማንን?እከክ ነገር ነህ ወይ ደሞ አንተ የሱ ወንድም ወይ እሱ እራሱ ነህ

    • @btrueeth
      @btrueeth 9 днів тому

      @@Ismael-isa አትለፋደድ

  • @Misganew-u8y
    @Misganew-u8y 9 днів тому

    ገና ዛሬ ነው እየነቃችሁ ያላችሁት የምታሳዝኑ ፓለቲከኞች

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 8 днів тому

    ጠቅላዩ ነው የተከበበው። ኢትዮጵያ ናት
    እሱ እኮ ኣንድ እንጀራ ኣይጨርስም
    ስልጣን እንዲዱልዱም ዶማ ያደርጋል ወይ
    ኣክሯሪ ሰሜናዊያን ወደባችን ሽጣቹ ኣሁን ደቡባዊያን ማስመልስ ስፈልጉ
    ታቀራሻልቹ

  • @haypfdj1st
    @haypfdj1st 9 днів тому

    It is very concerning that even the so called activists suggesting “ Red Terror “ style federal intervention. I think Abiye has lost it big time. Ethiopians hate stable Ethiopia. TPLF betrayal and low Abiye Ahmed betrayal suggest that Ethiopia with Eritrea help is going to find itself in a such situation where there is not return but will be the next Ethiopian leader to lead Ethiopia? We shall see .

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው 9 днів тому

    😂🤣😃 ብልጽግና እንደቀድሞ አባቱ ወያኔ እዘሉኝና ኢትዮጵያን ላድንላችሁ እያለ ይፎልላል ጀዝባ።

  • @qaxaniyarde1380
    @qaxaniyarde1380 9 днів тому

    መጀመርያ ኣንተ ተንታኝ ተቢየው ዝም ብለክ በማታወቆው ፖሎቲካ ዘው ብለክ ኣትግባ ኣቅምህን ማወቅ ጥሩ ነው

  • @vio6431
    @vio6431 9 днів тому

    Yemote

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 9 днів тому

    እገታ በተለይ ጎንደር ስትል አታፍርም ?ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያለህ ስድስት አመት ሙሉ በኦሮሞ ክልል እገታ ሲካሄድ አንተ መቃብር ውስጥ ነበርክ ?እንሰሳ

  • @አንብስው
    @አንብስው 9 днів тому

    እንዴርጋቹው ባንድ መሆኑ ተግልፃዋል!

  • @ErtaAbyssinia-d1q
    @ErtaAbyssinia-d1q 9 днів тому

    The prime minister is safe and sound but Ethiopia is facing a transition period challenges

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 9 днів тому

    ❤❤❤

  • @fikirfikir-w2w
    @fikirfikir-w2w 9 днів тому

    Ka tigree tilacha mache new mitwotaw

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 9 днів тому

    Abate 300000 millisha new yeseltenew

  • @EthioExpress
    @EthioExpress 9 днів тому

    Ante BANDA ..Gazetgn negn BAYYE..! SW meselk beSW demme…! QOSHASHA …beqerbu TEDFALEH! We don’t tolerate this..!

  • @abateadgo6557
    @abateadgo6557 9 днів тому

    ጋዜጠኛው
    ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ይህ ዶማ ስው በሚድያችሁ እታቅርቡት:: እነ ዶክተር ሲሳይሰቀረቡበት ሚዲያ ይህን ዝግንትላም ለምን ታቅርባላችሁ?

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 9 днів тому

    Awaja liyawju new mibalew ahun ye Oromiya language yesira languages endihon

  • @አንብስው
    @አንብስው 9 днів тому

    ያስላም ዋጋ እናንተ ምች ይገባቹሃል ያዙራቾትን መረዙ አሁን ማጅድ ጅምራቹሁ ዲል ለሀገር መከለከያችን! ያስሜኑ ዲል ብምሥራቁ ይድግማል

    • @user-tc8rm3kn1l
      @user-tc8rm3kn1l 9 днів тому

      ቦቅቧቃ ከብት፤ ፊኛ ቢፈነዳብህ እንዳያቶችህ ገደል መግባትህ ነው

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k 9 днів тому

      አማራ ትግራይ ካለገዙ አነሡ ጦርነት ተቀሠቀሡ መከለከያ ለ3 ለአማራ ለትግራይ ለግብጵ አይችልም እንደ ሀገር ባንድ መቆም አለብን ካልሆነ ደግሞ ባንድነው የምናልቀው ታጣቅ ያለቸው አማራና ትግራይ ኦሮሞ ነቸው ሁላቸውም ሥልጣን ለማያዝ ይፈልጋሉ

  • @RuurFu
    @RuurFu 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 9 днів тому

    Weyane algezam endezih Oromo ketkito anget eyarede new eko eyegeza yalew
    OROMO region yalu Amhara woch hotel suk nigid bet ye Oromo new likeku eyetebalu new.

  • @Kassegntadele
    @Kassegntadele 9 днів тому

    እሺ አንተ የምን ዜጋ ነክ

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 9 днів тому

    ኣታ፣ቢሎ፣ታታኝ፣ዎሬ፣ማዳማሪ፣ካልጋባ፣ኣቴ ፣እንስራ፣ናህ፣ዎሬ፣እሃዲግና፣ቢልፂግና፣ኣዲ፣ታራጋሌ፣ቢልጺግና፣ፍሬ፣እያሳያ፣ናዎ፣ማሳርያ፣ዬማካላካያ፣ናው፣ሚታጣቃው፣ባሌላ፣ኣጋር፣ማንም፣እዲታጣቅ፣ኣይፋቃዲም፣እኛ፣ባላንባት፣ኣጋር፣እትዮ፣ቢቻ፣ናው፣ዬዎባዴ፣ኣጋር፣ባላግስላ፣ዎዳቢሚ፣ታናሳሌ፣ዎዳቢ፣ያስፋልጋናል፣ዎሬ😂😂😂😂😂

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 9 днів тому

    Oromo yiwaga lelaw People ayagebawm Addis Ababa ye Oromiya nat alslum ahun degmo Ethiopia milew kal endet metslachew. Ye Addis Ababa biro bemulu yeteyazew be Oromiya lijoch new lelaw People tewaga altewaga minim lewt aymetam .

  • @Mojo1132
    @Mojo1132 9 днів тому

    Ene getachew tsadikan siye Bisrat amare etc..group + bereged amedu fano wede isayas and Abiy Ahmed new zemechaw. yehen kalegebah ante rasek yewiste arebagna nek nachu. TPLF OLA federalismu endikeber zebegna bite nachew .

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 9 днів тому

    ይሄ ሰውዬ ጋዜጣ አንባቢ እንጂ ሌላ ምንም እውቀት እራሱ የለውም እውቀት ዜሮ😅😅😅

  • @alexjohn996
    @alexjohn996 9 днів тому

    Zoooor beeel HODAAAM😂😂😂😂😂

  • @user-yw5ed4vr8l
    @user-yw5ed4vr8l 9 днів тому

    amara yesltan temat edalebet benante ena enanten bememeslute eyayen new amara bemanenetu sedekem be emnet sem yenegedale

  • @ethio327
    @ethio327 8 днів тому

    ዝተት ደንቆሮ! አንተን ብሎ ተንታኝ! ስለምን እንደምታወራ አላውቅም! ቪዲዮውንም አለየሁትም! ይሄን አስትያየት የምሰጠው እርእሱን አይቼ ነው! ጠቅላይ ሚንስትሩ አይደለም የተከበበው ኢትዮጵያ ናት