Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አይዳ እግዚአብሔር ያፅናሽ ፣ልጁን ነፍስ ይማርልን
ወንድማችን ነዋይ ደበበ"አገሬን ወገኔን አልረሳም " በደረሰብህ የልብ ስብራት ሀዘን እግዚአብሔር መፅናናትን ለአንተ ለባለቤትህና ለወዳጅ የርግልህ። ሰላምንና በአፀደገነት ነፍሱን ያኑረወ።🎉🎉🎉
😢😢 እውነት ነው
እፍ ንዋይ የልጅ ሞት ሐዘኑ እጅግ ከባድ ነዉ ፈጣሪ ብርታቱን ጽናቱን ይስጥሕ በቃ የፈቀደዉ ሆኗል በርታ ለቤተሰቦችህ ለወዳጅ ዘመዶችሕ መጽናናቱን ይስጣቸዉ ። መንግስተሰማይ ያዋርሰዉ 🇪🇷🙏🙏
ኢትዮጵያን ከልብህ የምትወድ ወንድሜ ለሀገሬ ኑርላት። እ/ር እረጅም እድሜ ይስጥህ!!
ወንድሜ ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣችሁ። በተረፈ ከባህላችን ውጪ በሆነ ሁኔታ በጣም ዘግናኝ የሆነ አስተያዬት የሚሰጡ ሰዎችን በጭራሽ ቦታ እንዳትሰጣቸው የአይምሮ በሽተኛ ስለሆኑ አንተን ብቻ ሳይሆን እኛ ኢትዬጲያዊ የሆን እናቶችን ጭምር ነው ያዋረደንና አንተ እንዳይከፋህ ወንድሜ ብርታቱን ይስጥህ።
ትክክል
❤😮😢 1:59 @@meseretdibabe8020
ሁላችንም አድካሜ የሆነውን አለም ትተነው የምንሄድበት ተራ እንዳለ ሆኖ እኔ በጣም ያዘነኩላት እናቱ ነች በጣም የማደንቃት ጀግና እናት ነች እግዚአብሔር መፅናናቱን ያብዛላት ለመላው ቤተሰብ በሙሉ መጽናናትን ይንላቼው
አላህ የጀነተልፊርዶስን ይወፍቀው😢
ቲሽ ዲንሽ እወቂ አለበለዛ አፍሽን ዝጊ እዴት ሆኖ ነው ጀነት እሚገባው ካፊር አይደል እዴ @@user-Nezhia
@@qader6010 ሙስሊም ነውኮ ልጁ
@@user-Nezhiaሙስሊም ነው ያለሽ ማነው
እኔም እናቱ ናት ያሳዘነችኝ እና እህቱ ነዋይ ግን ሌላው ቢቀር የመጨረሻውን ሰአት ከልጁ ጋር መሆን ነበረበት እህን ግዜ እኮ በርበሩን ያይ ይሆናል ልጁ ይመጣል ብሎ
ውነት ንዋይዬ ተጎድቷል በስማም በአንድ ጊዜ ተቀየረ አምላክ ፅናቱን ይሰረጣቹ
ፀፀት ቀላል አይደለም ልጁ ዘመኑን ስታመም አብሮ ያለመሆን ቢይስ እናቱ ኩላሊት የሰጠችው ግዜ አብሮ ያለመሆን ለዝህ ሁሉን ትተን ለምናልፍ ዓለም ስራ ስራ ማለት ከንቱ😭😭
@@zizimoha8064 የት አየሽ አይ ሀበሻ ሀሜት ስትወዱ መፋታት በነሱ አልተጀመረም ደግሞ እኮ በጣም እንደሚቀራረቡ ቤተሰብእነታቸው ምንም እንዳልተጓለ ራሷ ተናግራለች መጀመሪያ ስለ ራሳችሁ ኑሩ የራሷ አሮባት አለ ጉድ እኮ ነው ምነው አብሬ አስታምሜአለሁ አልሽ የት አየሽ ስትገርሙ ግን 😢
@@zizimoha8064 አንድ ሰው ሲሞት ያለ ቁጭት 😢😢😢
የልጂሞት 😢😢😢
ወንድማችን እግዜአብሄር ነብስህን በገነት ያኑራት😢ነዋይ የሀገር ባለውለታ እግዚአብሔር ያጽናህ😢
ፈጣሪ ያፅናችሁ፣እናት እይዳ ፈጣሪ ማበርቻዉን እሱ ይሰጥሸ።እንቺ የመጨረሻዉን የአናትነት ጥግ ያሳየሸ እና ብቻሸን ልጅሸን ለማዳን ብዙ ዋጋ የከፈልሸ ልዪ እናት ነሺ።ነገር ግን ፈጣሪ የወደደዉን እደረገ።በርቺ እህቴ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የኔ አባት ልዑል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስፅ ከባድነው ያንየመሰለ ወጣት መቅበር ያማል ግን ላያስችል አይሰጥ ቸሩእግዚአብሔር ነብሱን ይማረው
እግዚአብሔር ያፅናህ
ተወዳጁ አርቲስት ንዋይ ደበበ እ/ር ያፅናህ
አይዳ መዕናናቱ ብርታቱን ይስጥሽ አንች ለልጅሽ ለስላም ከናቶች ሁሉ በላይ ልዪ እናት ነሽ ከናት በላይ ብየሻለሁ
ከናቶች በላይ??
ማንም እናት ለልጇ ማድረግ የምትችለውን ነው ያደረገችው ነፍሱን ይማረው
እግዚአብሔር ያጽናቹ ነዋዬ ያማል የወጣትነት ስጦታህን በእድሜ ማምሻህ ልብ በሚሰብር መልኩ ማጣትህ ያማል እንግዲ ፈጣሪ የፈቀደው ሆኗል ነፍስ ይማር አይዞህ ስስታችን ❤❤
አላህ ጀነተል ፊረዶስ ያስገባው ለናቱም አላህ ሶብረ ይስጣት ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
Ere ayibalim lewaljochu matinanatin yistachewu jenetigin ayibalim ishi
Muslim nw eko@@AszZea-h4n
Kafirn endih aybalm
ሙሰሊምነዉ
@@saidsaid-y1w አወ
ታላቁ የጥበብ ሰው እግዚያብሔር መፅናናቱን አብዝቶ ያድልህ ነብሱን አፀደ ገነት ያሳርፍልን ።
የኔ ዉድ ፈጣሪ የፅናህ።ንዋይየ ፈጣሪ ነቭሱን በአፀደ ገነት ያኑራት
አላህ ከደጋግ ባሮቹ ያርግህ አላህ ይዘንልህ. አላህ ይሶብርሽ አች ጀግና እናት ሁሉም ሲበተን ፍቶ ብቻ ይዘሽ ለቀረሽው የምር በጣም አሳዘሽኝ 😭😭😭
ቆይ ሙስሌም ነው እደ
@@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄawo Muslim nw
አወ ሙስሊም ናቸዉ እሷም ልጆቿም አልሀምዱሊላህ ጀግና እናት ናት በእምነታቸዉ ስላሳደገቻቸዉ @@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@@sabrinasabrina1837እሷ የሙስሊም ቅርፅ የላትም እና እስካሁን አላመንኩም ነበር አባቱ ሲያወራ ሰማሁ አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል ሙስሊም መሆኑ የኔ ሚስኪን አላህ ይዘንለት
@@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄአዎ
አላህ ፅናቱ ይሰጣቹሁ ሰላምየ ላንተም አለህ ይዘንልህ ያረብ 😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህዋ አንተ በጀነተል ፊርዶስ ሞሽርልን ከደጋጎች ባሪያዎችህም አድርገው ያረብ ለእናቱም አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔ እናት አንቺ ጀግና እናት ለአንተም ጵናቱን ይስጥህ አባትነት ጥልቅ ነው ሚስጥሩ አላህ ለመላው ቤተሰቡ ሶብሩን ይስጣችሁ
ንዋይ ደበበ እግዚአብሔር ፅንአቱን ብርታትን ይስጥህ አሜን አይዞህ የኔ ወንድም ❤
እግዚአብሔር የሠላምን ነፍስ በዓፀደ ገነት ያኑር። እግዚአብሔር ያፅናህ ነዋይ።
እግዚአብሔር. አምላክ ለመላው ቤተሰብ መጽናናትንይስጥልን በተለይ ለንዋይ ለአይዳና ለጽንአት!የወንድማችንን ነፍስ በገነት ያሳርፍልን!
ሀቢቢ አላህ ይራህማው አይዞክ ንዋይ ደበበ ሁላችንም የሱ ነን ወደ እሱም ተመላሾች ነን አላህ ያፅናችሁ እናንተንም ያረብ
እግዚአብሔር ያጥናችሁ ንዋይ ከነመላው ቤተሰብህ በተለይም ለእናቱና ለአንተ እንዲሁም ለእህቱ ፍጣሪ በተለየ ማፅናናቱ ያግዛችሁ::የልጃችሁንም ነፍስ ፈጣሪ ይማርልን!!!
እግዚአብሄር ያፅናችሁ .....ከባድ ነው ልጅን ማጣት
እግዚአብሔር ያጽናናህ ወንድሜ ነዋይ
ፈጣራ ያጽናችሁ አይዳ እና ንዋ ልጃችሁን በገነት ምርጥ ኢትዮጲያውያን ተባረኩ
ምን ያፅናናችኋል እኩያ ልጅን ማጣት ከባድ ነው ፅናቱን ይስጣችሁ
Allah layaschil ayisetim lesum setitotal allah esunim aminew kemitagesut yadrigat yehidaya sebeb yadrgat areboch ayalekisum alhamdulillah nrw yemilut
በጣም የሚያሳዝን ነው። አንተንና ቤተሰብህን እ/ር ያፅናናችሁ።
ነዎይ ደበበ እንዴት እራስህን ከአብይ ጋር ታወዳድራለህ አንተ እኮ ትልቅ ዝና እንዲሁም በህዝብ ዘንድ ነህ እምትወደድና እምትከበር ባለ ሙያ ነህ አንተ ሳትሆን አብይ አሕመድ ነዉ ትኒሹአድናቂህ ከ ትግራይ ❤️💛 እግዚኣብሄርን አምላክ ያጽናህ🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ውስጥህ እንዴት እንደተሰበረ በውስጡ ያለፈ ብቻ ነው ሚያውቀው። እኔ የአራት አመት ልጄ በጭንቅላት ካንሰር እንዴት ተሰቃይቶ እንደሞተ እኔና እግዚአብሔር ነው ምናውቀው ። ቀና ማለት የጀመርኩት ከሶስተኛ እለተ ሞቱ በኋላ ነው። በአለም ላይ የከበደኝ ነገር ቢኖር የልጄን ማጣት ነው። እና እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ❤
Egziabher yatsnah wendme
ለምን አይከብድሽ ሞት ለማንም አይቀርም ግን የልጅ ሞት በስመአም እናት ይሙት አባት ይሙት ልጅ ቀድሞ ሲሞት ምንም ሞት ቢኖር ለመፆናናት ይከብዳል እኔም ልጆች አሉኝ በቃ ልጅ ሞተ ሲባል እንግዲህ ልጅሽን ምን ያህል እንደምትወጂው ስለምታውቂ ቶሎ ብዬ የልጅን ፍቅር ስለማውቅ ከሃዘኔ የተንሳ ሆዴ ይዘላል በቃ ሁሌም እንደው ከልጆቼ በፊት አደራ ንው የምለው አይዞህ በቃ እህህህ እያሉ መኖር ንው የማይወጣ ንገር👏🏽
አይዞሽ
EGZABEHAR awaki new ayzosh EGZABEHAR yasenash
Egziabher yatsenachu betam kebad naw 😢😢😢😢gin Egziabher yemesgen esu aysasatem🎉🎉🎉🎉🎉
ሃገሩን አፍቃሪ አርቲስት ንዋይ ደበበ እግዚአብሔር ያፅናህ🙏💚💛❤️
ሀገር ወዳዱና ሰው አክባሪው አርቲስት ንዋይ ናባለቤቱ ፅናቱን ይስጣችሁ ነብስ ይማር እውይ ውስጡ በጣም እንደተጎዳ ያስታውቃል
ሰላምን አላህ ጀነተል ፍርዶወስ ይወፍቀዉ ለናተም አላህ ጽናቱን ይስጣችሁ😢😢
አሜን እናንተንም እግዚ አብሄር ያፅናችሁ እሱንም ባፀደ ገነት ያኑርልን
ሰው አልፎልኝ ይላል ማለፉን እረስቶ. ብሎል ጋዜጠኞ. ይወናስወንድማችን ሰላም ንዋይ. አላህ ይዘንልህ!!ወላጆችህን አላህ ሶብሩን ይስጣቸው
ምን አይነት ቃል ሊያፅናናህ እንደሚችል ባላውቅም ፈጣሪ ያጠንክርህ
እግዚአብሔር ያፅናችሁ! ነፍስ ይማር! ወጣቱ ሰላም!
እግዚሐብኤር እናቱ አይዳን እና መላ ቤተሰቡን ፅናቱን ይስጣቹ
ይች ፅሁፍ አይዳ ካነበብሽ አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሣምረው ሂጃብሽን ልበሸ እህቴዋ ❤ወላሂ እደት ደስ እዳለን ልጅሽ ሙስሊም መሆኑ ስናውቅ የመጀመሪያ ልጅ ሁለ ነገር ነው የተለየ ውደታ አለው ለእናቶች አሏህ የጀነት ይበለው በድጋሜ ሶብሩን ይስጥሽ
ሙስሊም በመሆኑ እኔም ደስ ብሎኛል አላህ ይዘንለት ግን ኮሜንትሽን ብታነበው ምኞቴ ነው የሙስሊም ቅጥ ስለለላት ዝና ስለቆለላት ሙስሊም መሆኗን ረስታዋለች አላህ ሶብሩን ሰቷት የሙስሊም ቅርፅ እንድኖራት ምኞቴ ነው
ማን ያቃል የልጅዋ ሞት ሂዳያ ይሰጣት ይሆናል በሰበቡ አላህ ይመልሳት ወደ ዲኑ ዱአ አርጉላት
@@Hy-zh6es እኔም ምኞቴነው ዝናም መልክም ቀሪ ነው እዚች ብልጭልጭ አገር አገራችን አኼራነው አሏህ መጨረሻችን ያሳምረው
ሙስሊም ናት እንዴ እናቱ ክርስቲያን ነበር የመሰለችኝ ከእነልጇ
@@الحمدالله-ش8م5ي ሙስሊም ነች አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው
ጎዳትህ ጎልቶ ይታይብሃል ፈጣሪ ያፅናህ ለልጅህም መንግስተ ስማይ ያውርስልህ
አላህ የጀነት ያርገው , ለእናንተም መፅናናትን ይስጥ!
ናዋዬ እግዚአብሔር ያፅናናህ 🙏ሰላም ነፍስ ይማር😥💔
ነብስ ይማር 😭💔🙏🙏🏾🙏🏽ተወዳጁ አገር ወዳዱ አርቲስት ነዋይ ደበበእግዚአብሔር ያፅናህ ብርታቱንም ይስጥህ አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ወደዛው ነውየሚቀር የለም 🤔
የልጅ ሃዘን ከሌላው የሚለየው ሁሉም እኩል በሚባል ደረጃ የሃዘኑ ተካፋይ ነው። ኢዮብ አሥር ልጆቹን በአንድ ቀን አደጋ ሲያጣ "እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ። የእግዚአብሔር ስም ይባረክ፣ ብሎ ሰገደ" እንደሚል እግዚአብሔር ያጽናናችሁ።
ኡፍ ንዋይ የልጅ ሞት ሐዘኑ እጅግ ከባድ ነዉ ፈጣሪ ብርታቱን ጽናቱን ይስጥሕ ለቤተሰቦችህ ለወዳጅ ዘመዶችሕ መጽናናቱን ይስጣቸዉ
አላህየጀነትያድረገውአላህሶበረየሰጣችሁቤተሰቦች
ከመች ጀምሮ ነው ካፊር ጀነት ሚገባው ማይ ባል አትበል
ሙስሊም ነው አላህ ይዘንለት
@@TtfgJhgfhአይንሽ አያይም
@@chuchuteshal8363ልጁ ሙስልም ነዉ ዉዴ እናሱ ዝም ብለዉ ነዉ ኤሄን ያረጉለት ልጁ ረሱ ስያወራ ሰምቼወለዉ ሙስልም መሆኑን
ሙስሊምነው@@NuraNuri-y6r
ነብሱ በገነት ትረፍ ንዋይ ደበብ ፅናቱን ይስጥህ በርታ
እግዚአብሔር ያጽናችሁ ንዋይ 🙏🏻
ውንድሜ ንዋይ እጅግ በጣ እ/ር ፀናትን ይስጥህ ከጎንህ በሃዘን ለማፅናናት እድል ባላገኝም በርታ ተፀናና እ/ርብርታትን ይስጥህ ልዑልሰገድ (ሉሌ) ነኝ ከለንደን
እግዚአብሔር አምላክ ነብሱ በአጸደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን
ነዋይ ጌታ ያፅናህ
የአባቴ የልጂነት ወንድም መከራህ ሀዘንህ ረበሸኝ ፈጣሪ መቸያውን ይስጥህ ፡፡
ገዳዩና አስመሳዩ ጠቅላይ ሲመሰገን መስማት በጣም ያማል! ስንቶችን በየቀኑ እንዲረግፉ ምክንያት የሆነ አረመኔ
አይዞቹ ሁላችንም የራሳችንነ ሞት እንሞታለን ዋናዉ የሰትናፋሳችንነ ባለቤት እግዚአብሔር መተዋወቅ በመሬት ተወልዶ ሞቶ ሞትን ያሸነፈዉን ጌታችን እየሱሰ ክርሰቶሰን መቀበል ለኔሀጤያት ሞቶ መነሳቱን ማመን።
አይዞህ ወንድሜ አግዚአብሔር ያፅናህ አሱንም ነፍሱን ባጸደ ገነት ያኑረው.
አላህ ያፅናህ መላው የኢ/ያ ባለውለታ ነህ እኔም ብችል ከጎንህ ነበርኩ አይዞን
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ንዋዬ
Rip my brother ንዋይ እባክህን በርታ
ማሻ አሏህ ደስ ሲል ሙስሊም ነው አሏህ ይዘንለት ወንድማችን ነበር ማለት ነውወላሂ ሙስሊም ሁናችሁ እንጂ እንዳትሞቱሙስሊም ሁኖ. መሞት መታደል ነው
ቆንጅየዉ "ሰላም ንዋይ " እንግዲህ የተፈቀደልህ እድሜ ኢችዉ ብቻ ሆነችና ተጠራህ አምላክ በጎኑ ያድርግህ , ስንት አፈር መብላት ያለባቸዉ ጥጋበኞች , አረመኔዎች, ነፋሰበላዎች በሞሉባት ሀገራችን ያንተን ልጅና ሌሎች መልካሞች ያለ እድሚየቸዉ ሲሞቱ ሳይ እጅግ አዝናለሁ 😭ግን ስራዉ የአምላክ ነዉ ምን እናድርግ??😔
ፈጣሪ ደጋጎችን በጊዜ ነው ሚወስደው አላህ ይዘንልህ
ሁሉም ቀኑን ጠባቂ ነው ሀያቲ 😢
ሠላምየ አላህ ለጀነት ይበለው😢ወላጆቹም አላህ ያፅናችሁ😢
ወንድማቺን አላህ በጀነት ይሞሽርህ አይዱ አላህ ይሶብርሽ
አለህ ይራህማው በርታ ነዋይ አለህ ያሳብርህ አለህ
ለወዳጅ ዘመዶቹ ፍፁም መፅናናት ይሁን😢
እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት እንቁ ድምፃዊ ንዋይ ደበበ እና ቤተሰቦችህ መፅናናቱን ይስጣችሁ
ንዋይዬ. ያጋጠመኸ. ነገር. እጅግ ከባድ ነው. ነገር. ግን. እሱ. የፈቀደለት. እስከዚች. ቀን. ነው. እናም. ተፅናኑ. ከእግዚአብሔር. በላይ. የሚያውቅ. ማን. ነው. ከእግዚአብሔርስ. የሚጠላ. ማን. ነው. ተፅናኑ. 🎉🎉🎉🎉
ሰላም የሚገርም ባህሪ የነበረው ልጅ ነበር።።ነብስ ይማር ።
ወድሜ አላህ የጀነት ያርግህ
ነፍስ ይማር እግዛብሄር ያፅናችሁ
ኡፍፍፍፍፍፍ... ነፍስ ይማር ::አሜን ነፍስህ በስላም ትረፍ ::እናት @ አባት.. ልጄ ልጄ አይበሉ ከባድ ነው ::🥲🥲🥲💔💔💔 ኡፍፍፍፍ መድሀንያለም አባቴ ሁሌም ፅሎቴን @ ልመናዬን እምትስማኝ አባቴ .. ከልጆቼ በፊት አስቀድመኝ እደራህን ውይ... ልጆቼ ለሄ ሂወቶቼ ... መኖር ሳልፈልግ... እነሱን ብዬእንድኖር ያረጉኝ ሁለቱምልጆቼ ናችው .. ልጆቻችሁን @ ልጆቻችንን ፈጣሪ ያኑርልንይጠብቅልን 🙏🙏🙏
ፈጣሪ የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን 🙏 ለመላው ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጥልን 🙏🙏🙏
የልጅ ሀዘን ከባድ ነው እግዚአብሄር ያጽናችሁ ነሀገራችንም ላለፉት ስድስት አመታት የወጣቱ ደም እንደ ጎርፍ እየፈሰሰ ነውና ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን እውነት የሚቀጠቅጥ መሪ ተቀምጦ ወላጅ በልጅ ሀዘን እየተጎዳ፣ህጻናት ያለ ወላጅ እየቀሩ ነውና ሁላችንም ስለኢትዮጵያ ሰላም አበክረን ልንሰር ይገባል።አሁን እስኪ ማነው ካንዱ ክፍለሀገር ወደሌላው ያለ ስጋት የሚንቀሳቀሰው ሰው ማገት እኮ ስራ ሆኗል።
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናክ የወድማችን ነፍስ በጻድቃን ተርታ ያሳርፍልን 😭😭😭
ነብሱን ይማረው ለናትና ላባቱ ፆናቱን ይስጥችሁ:: ሙስሊም አይደለም ለምትሉሙስሊም ሆነ ክርስቲያን ምን ችግር አለው ልጁ ሙስሊም ነው የናቱን ሀይማኖት ነው የወሰደው አላህ ይመስገን ሲል ሰምቼዋለሁ:: አላህም መድሀኒያለም አባታችን መግስተ ሰማያት ያዋርሱት😭😭😭😭.
አላህያጽናናችሁ ሸላምወድማችንንለጀነትይበለው
አላህ ይዘንለት ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው ለናንተም አላህ ፅናቱን ይስጣቹ አይዳችን አላህ ይሰብርሽ
እግዚአብሄር ያፅናችሁ ከባድ ነው ልጅን ማጣት
እግዚአብሔር ያፅናህ ፅናቱን ይስጥህ አባቻችን ንዋይ 😢❤
አላህ ማረፊያውን ጀነተል ፈርዶስ ያድርግለት ለመላ ቤተሠቦቹ አላህ ሰብር ይስጣቸው
እግዛብሄር መፍሱን ይማረው አምተንም ያፅናናህ ብዙ ዋጋ የከፈለች እናቱን አይዳ እግዛንሄር ፅናቱን ይስጣት።
የኛንም መጨረሻ ያሳምረው
እግዜአብሔር ያፅናቹ
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያጽናናህ አባቴዋ
አዘነ እኳን ለወለደው አላህ ይዘንለት እናተንም አላህ ይሰብራቺሁ እናቱ ፈጣሪ የሰብሩን ውሀ ያጠጣሺ ይዲንልኛል ብለሺ ብዙ ተነሺ ነበር ከሰው አቅም በላይ ሆኖብሺ እጂ😢😢😢
አይዳ የልጃቹህን ነፍስ በገነት ያሳርፍላቹህ እናት ብርታቱን ይስጥሽ ብዙ ደክመሻል ፈጣሪ ያለው ሆናል ንዋይ ግን አልፈጠነም ለመመለ ክፍለሀገር አደረገው ምነው እሮጦ ተመለሰ በሰላም ነው ምናለ ትንሽ አብራት ሆኖ ቢያፅናናት ብዬ ተመኝው
እግዚአብሔር ያጽናችሁ
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናት ይስጥልን ብርታት ይስጥ ለመላውቤተሰብ ነብስ ይማር 🙏🏻🙏🏻በአፀደ ገነት ነብሱን ያሳርፍልን
የኔ አባት እግዚአብሔር በብዙ ያፅናህ 😢
እህህህህህ እናት መከረኛ ብቻዋል ቀረች ሴቲቱም አባቷጋናት ብላነበረ 😢😢😢😢😢አስቡት ብቻዋኝ ስቀረአይይይይይይይ እዴው ጥናቱን ያዲልሽ የኔእህትትትትትትትት 😢😢
ፀንዓት ይስጥህ ወንድሜ እህቴ አይዳዬ ፅንዓት ይስጥሽ።
አይዞክ ፈጣሪ ያፅናናቹ ለሱም መንግስተ ሰማያትን ያዋርሰው
اللهُـمِّ اغْفِـرْ لَهُ وَارْحَمْـه ، وَعافِهِ وَاعْفُ عَنْـه ، وَأَكْـرِمْ نُزُلَـه ، وَوَسِّـعْ مُدْخَـلَه ، وَاغْسِلْـهُ بِالْمـاءِ وَالثَّـلْجِ وَالْبَـرَدْ ، وَنَقِّـهِ مِنَ الْخطـايا كَما نَـقّيْتَ الـثَّوْبَ الأَبْيَـضَ مِنَ الدَّنَـسْ ، وَأَبْـدِلْهُ داراً خَـيْراً مِنْ دارِه ، وَأَهْلاً خَـيْراً مِنْ أَهْلِـه ، وَزَوْجَـاً خَـيْراً مِنْ زَوْجِه ، وَأَدْخِـلْهُ الْجَـنَّة ، وَأَعِـذْهُ مِنْ عَذابِ القَـبْر [وَعَذابِ النّـار
ፈጣሪ ያጽናህ የኔ ውድ አባት😢 የልጅህ ነፍስ ባጸደ ገነት ትረፍ 😢
ነፍሱ በሰላም ትረፍ. ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጥ
ንዋይ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ😢
ኡፍፍፍፍፍፍ ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ
ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው መፅናናትን እንመኛለን
መፅናናቱን ይስጣችሁ የሞተውንወድማችንን ነፍሱን ባፅድ ገነትያኑረልን
አይዳ እግዚአብሔር ያፅናሽ ፣ልጁን ነፍስ ይማርልን
ወንድማችን ነዋይ ደበበ"አገሬን ወገኔን አልረሳም " በደረሰብህ የልብ ስብራት ሀዘን እግዚአብሔር መፅናናትን ለአንተ ለባለቤትህና ለወዳጅ የርግልህ። ሰላምንና በአፀደገነት ነፍሱን ያኑረወ።🎉🎉🎉
😢😢 እውነት ነው
እፍ ንዋይ የልጅ ሞት ሐዘኑ እጅግ ከባድ ነዉ ፈጣሪ ብርታቱን ጽናቱን ይስጥሕ በቃ የፈቀደዉ ሆኗል በርታ ለቤተሰቦችህ ለወዳጅ ዘመዶችሕ መጽናናቱን ይስጣቸዉ ። መንግስተሰማይ ያዋርሰዉ 🇪🇷🙏🙏
ኢትዮጵያን ከልብህ የምትወድ ወንድሜ ለሀገሬ ኑርላት። እ/ር እረጅም እድሜ ይስጥህ!!
ወንድሜ ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣችሁ። በተረፈ ከባህላችን ውጪ በሆነ ሁኔታ በጣም ዘግናኝ የሆነ አስተያዬት የሚሰጡ ሰዎችን በጭራሽ ቦታ እንዳትሰጣቸው የአይምሮ በሽተኛ ስለሆኑ አንተን ብቻ ሳይሆን እኛ ኢትዬጲያዊ የሆን እናቶችን ጭምር ነው ያዋረደንና አንተ እንዳይከፋህ ወንድሜ ብርታቱን ይስጥህ።
ትክክል
❤😮😢 1:59 @@meseretdibabe8020
ሁላችንም አድካሜ የሆነውን አለም ትተነው የምንሄድበት ተራ እንዳለ ሆኖ እኔ በጣም ያዘነኩላት እናቱ ነች በጣም የማደንቃት ጀግና እናት ነች እግዚአብሔር መፅናናቱን ያብዛላት ለመላው ቤተሰብ በሙሉ መጽናናትን ይንላቼው
አላህ የጀነተልፊርዶስን ይወፍቀው😢
ቲሽ ዲንሽ እወቂ አለበለዛ አፍሽን ዝጊ እዴት ሆኖ ነው ጀነት እሚገባው ካፊር አይደል እዴ @@user-Nezhia
@@qader6010 ሙስሊም ነውኮ ልጁ
@@user-Nezhiaሙስሊም ነው ያለሽ ማነው
እኔም እናቱ ናት ያሳዘነችኝ እና እህቱ ነዋይ ግን ሌላው ቢቀር የመጨረሻውን ሰአት ከልጁ ጋር መሆን ነበረበት እህን ግዜ እኮ በርበሩን ያይ ይሆናል ልጁ ይመጣል ብሎ
ውነት ንዋይዬ ተጎድቷል በስማም በአንድ ጊዜ ተቀየረ አምላክ ፅናቱን ይሰረጣቹ
ፀፀት ቀላል አይደለም ልጁ ዘመኑን ስታመም አብሮ ያለመሆን ቢይስ እናቱ ኩላሊት የሰጠችው ግዜ አብሮ ያለመሆን ለዝህ ሁሉን ትተን ለምናልፍ ዓለም ስራ ስራ ማለት ከንቱ😭😭
@@zizimoha8064 የት አየሽ አይ ሀበሻ ሀሜት ስትወዱ መፋታት በነሱ አልተጀመረም ደግሞ እኮ በጣም እንደሚቀራረቡ ቤተሰብእነታቸው ምንም እንዳልተጓለ ራሷ ተናግራለች መጀመሪያ ስለ ራሳችሁ ኑሩ የራሷ አሮባት አለ ጉድ እኮ ነው ምነው አብሬ አስታምሜአለሁ አልሽ የት አየሽ ስትገርሙ ግን 😢
@@zizimoha8064 አንድ ሰው ሲሞት ያለ ቁጭት 😢😢😢
የልጂሞት 😢😢😢
ወንድማችን እግዜአብሄር ነብስህን በገነት ያኑራት😢
ነዋይ የሀገር ባለውለታ እግዚአብሔር ያጽናህ😢
ፈጣሪ ያፅናችሁ፣እናት እይዳ ፈጣሪ ማበርቻዉን እሱ ይሰጥሸ።እንቺ የመጨረሻዉን የአናትነት ጥግ ያሳየሸ እና ብቻሸን ልጅሸን ለማዳን ብዙ ዋጋ የከፈልሸ ልዪ እናት ነሺ።ነገር ግን ፈጣሪ የወደደዉን እደረገ።በርቺ እህቴ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የኔ አባት ልዑል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስፅ ከባድነው ያንየመሰለ ወጣት መቅበር ያማል ግን ላያስችል አይሰጥ ቸሩእግዚአብሔር ነብሱን ይማረው
እግዚአብሔር ያፅናህ
ተወዳጁ አርቲስት ንዋይ ደበበ እ/ር ያፅናህ
አይዳ መዕናናቱ ብርታቱን ይስጥሽ አንች ለልጅሽ ለስላም ከናቶች ሁሉ በላይ ልዪ እናት ነሽ ከናት በላይ ብየሻለሁ
ከናቶች በላይ??
ማንም እናት ለልጇ ማድረግ የምትችለውን ነው ያደረገችው ነፍሱን ይማረው
እግዚአብሔር ያጽናቹ ነዋዬ ያማል የወጣትነት ስጦታህን በእድሜ ማምሻህ ልብ በሚሰብር መልኩ ማጣትህ ያማል እንግዲ ፈጣሪ የፈቀደው ሆኗል ነፍስ ይማር አይዞህ ስስታችን ❤❤
አላህ ጀነተል ፊረዶስ ያስገባው ለናቱም አላህ ሶብረ ይስጣት ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
Ere ayibalim lewaljochu matinanatin yistachewu jenetigin ayibalim ishi
Muslim nw eko@@AszZea-h4n
Kafirn endih aybalm
ሙሰሊምነዉ
@@saidsaid-y1w አወ
ታላቁ የጥበብ ሰው እግዚያብሔር መፅናናቱን አብዝቶ ያድልህ ነብሱን አፀደ ገነት ያሳርፍልን ።
የኔ ዉድ ፈጣሪ የፅናህ።ንዋይየ ፈጣሪ ነቭሱን በአፀደ ገነት ያኑራት
አላህ ከደጋግ ባሮቹ ያርግህ አላህ ይዘንልህ. አላህ ይሶብርሽ አች ጀግና እናት ሁሉም ሲበተን ፍቶ ብቻ ይዘሽ ለቀረሽው የምር በጣም አሳዘሽኝ 😭😭😭
ቆይ ሙስሌም ነው እደ
@@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄawo Muslim nw
አወ ሙስሊም ናቸዉ እሷም ልጆቿም አልሀምዱሊላህ ጀግና እናት ናት በእምነታቸዉ ስላሳደገቻቸዉ @@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@@sabrinasabrina1837እሷ የሙስሊም ቅርፅ የላትም እና እስካሁን አላመንኩም ነበር አባቱ ሲያወራ ሰማሁ አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል ሙስሊም መሆኑ የኔ ሚስኪን አላህ ይዘንለት
@@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄአዎ
አላህ ፅናቱ ይሰጣቹሁ ሰላምየ ላንተም አለህ ይዘንልህ ያረብ 😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህዋ አንተ በጀነተል ፊርዶስ ሞሽርልን ከደጋጎች ባሪያዎችህም አድርገው ያረብ ለእናቱም አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔ እናት አንቺ ጀግና እናት ለአንተም ጵናቱን ይስጥህ አባትነት ጥልቅ ነው ሚስጥሩ አላህ ለመላው ቤተሰቡ ሶብሩን ይስጣችሁ
ንዋይ ደበበ እግዚአብሔር ፅንአቱን ብርታትን ይስጥህ አሜን አይዞህ የኔ ወንድም ❤
እግዚአብሔር የሠላምን ነፍስ በዓፀደ ገነት ያኑር። እግዚአብሔር ያፅናህ ነዋይ።
እግዚአብሔር. አምላክ ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን
ይስጥልን በተለይ ለንዋይ ለአይዳና ለጽንአት!የወንድማችንን ነፍስ በገነት ያሳርፍልን!
ሀቢቢ አላህ ይራህማው አይዞክ ንዋይ ደበበ ሁላችንም የሱ ነን ወደ እሱም ተመላሾች ነን አላህ ያፅናችሁ እናንተንም ያረብ
እግዚአብሔር ያጥናችሁ ንዋይ ከነመላው ቤተሰብህ በተለይም ለእናቱና ለአንተ እንዲሁም ለእህቱ ፍጣሪ በተለየ ማፅናናቱ ያግዛችሁ::
የልጃችሁንም ነፍስ ፈጣሪ ይማርልን!!!
እግዚአብሄር ያፅናችሁ .....ከባድ ነው ልጅን ማጣት
እግዚአብሔር ያጽናናህ ወንድሜ ነዋይ
ፈጣራ ያጽናችሁ አይዳ እና ንዋ ልጃችሁን በገነት ምርጥ ኢትዮጲያውያን ተባረኩ
ምን ያፅናናችኋል እኩያ ልጅን ማጣት ከባድ ነው ፅናቱን ይስጣችሁ
Allah layaschil ayisetim lesum setitotal allah esunim aminew kemitagesut yadrigat yehidaya sebeb yadrgat areboch ayalekisum alhamdulillah nrw yemilut
በጣም የሚያሳዝን ነው። አንተንና ቤተሰብህን እ/ር ያፅናናችሁ።
ነዎይ ደበበ እንዴት እራስህን ከአብይ ጋር ታወዳድራለህ አንተ እኮ ትልቅ ዝና እንዲሁም በህዝብ ዘንድ ነህ እምትወደድና እምትከበር ባለ ሙያ ነህ አንተ ሳትሆን አብይ አሕመድ ነዉ ትኒሹአድናቂህ ከ ትግራይ ❤️💛 እግዚኣብሄርን አምላክ ያጽናህ🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ውስጥህ እንዴት እንደተሰበረ በውስጡ ያለፈ ብቻ ነው ሚያውቀው። እኔ የአራት አመት ልጄ በጭንቅላት ካንሰር እንዴት ተሰቃይቶ እንደሞተ እኔና እግዚአብሔር ነው ምናውቀው ። ቀና ማለት የጀመርኩት ከሶስተኛ እለተ ሞቱ በኋላ ነው። በአለም ላይ የከበደኝ ነገር ቢኖር የልጄን ማጣት ነው። እና እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ❤
Egziabher yatsnah wendme
ለምን አይከብድሽ ሞት ለማንም አይቀርም ግን የልጅ ሞት በስመአም እናት ይሙት አባት ይሙት ልጅ ቀድሞ ሲሞት ምንም ሞት ቢኖር ለመፆናናት ይከብዳል እኔም ልጆች አሉኝ በቃ ልጅ ሞተ ሲባል እንግዲህ ልጅሽን ምን ያህል እንደምትወጂው ስለምታውቂ ቶሎ ብዬ የልጅን ፍቅር ስለማውቅ ከሃዘኔ የተንሳ ሆዴ ይዘላል በቃ ሁሌም እንደው ከልጆቼ በፊት አደራ ንው የምለው አይዞህ በቃ እህህህ እያሉ መኖር ንው የማይወጣ ንገር👏🏽
አይዞሽ
EGZABEHAR awaki new ayzosh EGZABEHAR yasenash
Egziabher yatsenachu betam kebad naw 😢😢😢😢gin Egziabher yemesgen esu aysasatem🎉🎉🎉🎉🎉
ሃገሩን አፍቃሪ አርቲስት ንዋይ ደበበ እግዚአብሔር ያፅናህ🙏💚💛❤️
ሀገር ወዳዱና ሰው አክባሪው አርቲስት ንዋይ ናባለቤቱ ፅናቱን ይስጣችሁ ነብስ ይማር እውይ ውስጡ በጣም እንደተጎዳ ያስታውቃል
ሰላምን አላህ ጀነተል ፍርዶወስ ይወፍቀዉ ለናተም አላህ ጽናቱን ይስጣችሁ😢😢
አሜን እናንተንም እግዚ አብሄር ያፅናችሁ እሱንም ባፀደ ገነት ያኑርልን
ሰው አልፎልኝ ይላል ማለፉን እረስቶ. ብሎል ጋዜጠኞ. ይወናስ
ወንድማችን ሰላም ንዋይ. አላህ ይዘንልህ!!
ወላጆችህን አላህ ሶብሩን ይስጣቸው
ምን አይነት ቃል ሊያፅናናህ እንደሚችል ባላውቅም ፈጣሪ ያጠንክርህ
እግዚአብሔር ያፅናችሁ! ነፍስ ይማር! ወጣቱ ሰላም!
እግዚሐብኤር እናቱ አይዳን እና መላ ቤተሰቡን ፅናቱን ይስጣቹ
ይች ፅሁፍ አይዳ ካነበብሽ አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሣምረው ሂጃብሽን ልበሸ እህቴዋ ❤ወላሂ እደት ደስ እዳለን ልጅሽ ሙስሊም መሆኑ ስናውቅ የመጀመሪያ ልጅ ሁለ ነገር ነው የተለየ ውደታ አለው ለእናቶች አሏህ የጀነት ይበለው በድጋሜ ሶብሩን ይስጥሽ
ሙስሊም በመሆኑ እኔም ደስ ብሎኛል አላህ ይዘንለት ግን ኮሜንትሽን ብታነበው ምኞቴ ነው የሙስሊም ቅጥ ስለለላት ዝና ስለቆለላት ሙስሊም መሆኗን ረስታዋለች አላህ ሶብሩን ሰቷት የሙስሊም ቅርፅ እንድኖራት ምኞቴ ነው
ማን ያቃል የልጅዋ ሞት ሂዳያ ይሰጣት ይሆናል በሰበቡ አላህ ይመልሳት ወደ ዲኑ ዱአ አርጉላት
@@Hy-zh6es እኔም ምኞቴነው ዝናም መልክም ቀሪ ነው እዚች ብልጭልጭ አገር አገራችን አኼራነው
አሏህ መጨረሻችን ያሳምረው
ሙስሊም ናት እንዴ እናቱ ክርስቲያን ነበር የመሰለችኝ ከእነልጇ
@@الحمدالله-ش8م5ي ሙስሊም ነች አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው
ጎዳትህ ጎልቶ ይታይብሃል ፈጣሪ ያፅናህ ለልጅህም መንግስተ ስማይ ያውርስልህ
አላህ የጀነት ያርገው , ለእናንተም መፅናናትን ይስጥ!
ናዋዬ እግዚአብሔር ያፅናናህ 🙏ሰላም ነፍስ ይማር😥💔
ነብስ ይማር 😭💔🙏🙏🏾🙏🏽
ተወዳጁ አገር ወዳዱ አርቲስት ነዋይ ደበበ
እግዚአብሔር ያፅናህ ብርታቱንም ይስጥህ አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ወደዛው ነውየሚቀር የለም 🤔
የልጅ ሃዘን ከሌላው የሚለየው ሁሉም እኩል በሚባል ደረጃ የሃዘኑ ተካፋይ ነው። ኢዮብ አሥር ልጆቹን በአንድ ቀን አደጋ ሲያጣ "እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ። የእግዚአብሔር ስም ይባረክ፣ ብሎ ሰገደ" እንደሚል እግዚአብሔር ያጽናናችሁ።
ኡፍ ንዋይ የልጅ ሞት ሐዘኑ እጅግ ከባድ ነዉ ፈጣሪ ብርታቱን ጽናቱን ይስጥሕ ለቤተሰቦችህ ለወዳጅ ዘመዶችሕ መጽናናቱን ይስጣቸዉ
አላህየጀነትያድረገውአላህሶበረየሰጣችሁቤተሰቦች
ከመች ጀምሮ ነው ካፊር ጀነት ሚገባው ማይ ባል አትበል
ሙስሊም ነው አላህ ይዘንለት
@@TtfgJhgfhአይንሽ አያይም
@@chuchuteshal8363ልጁ ሙስልም ነዉ ዉዴ እናሱ ዝም ብለዉ ነዉ ኤሄን ያረጉለት ልጁ ረሱ ስያወራ ሰምቼወለዉ ሙስልም መሆኑን
ሙስሊምነው@@NuraNuri-y6r
ነብሱ በገነት ትረፍ ንዋይ ደበብ ፅናቱን ይስጥህ በርታ
እግዚአብሔር ያጽናችሁ ንዋይ 🙏🏻
ውንድሜ ንዋይ እጅግ በጣ እ/ር ፀናትን ይስጥህ ከጎንህ በሃዘን ለማፅናናት እድል ባላገኝም በርታ ተፀናና እ/ርብርታትን ይስጥህ ልዑልሰገድ (ሉሌ) ነኝ ከለንደን
እግዚአብሔር አምላክ ነብሱ በአጸደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን
ነዋይ ጌታ ያፅናህ
የአባቴ የልጂነት ወንድም
መከራህ ሀዘንህ ረበሸኝ
ፈጣሪ መቸያውን ይስጥህ ፡፡
ገዳዩና አስመሳዩ ጠቅላይ ሲመሰገን መስማት በጣም ያማል! ስንቶችን በየቀኑ እንዲረግፉ ምክንያት የሆነ አረመኔ
አይዞቹ ሁላችንም የራሳችንነ ሞት እንሞታለን ዋናዉ የሰትናፋሳችንነ ባለቤት እግዚአብሔር መተዋወቅ በመሬት ተወልዶ ሞቶ ሞትን ያሸነፈዉን ጌታችን እየሱሰ ክርሰቶሰን መቀበል ለኔሀጤያት ሞቶ መነሳቱን ማመን።
አይዞህ ወንድሜ አግዚአብሔር ያፅናህ አሱንም ነፍሱን ባጸደ ገነት ያኑረው.
አላህ ያፅናህ መላው የኢ/ያ ባለውለታ ነህ እኔም ብችል ከጎንህ ነበርኩ አይዞን
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ንዋዬ
Rip my brother ንዋይ እባክህን በርታ
ማሻ አሏህ ደስ ሲል ሙስሊም ነው አሏህ ይዘንለት ወንድማችን ነበር ማለት ነው
ወላሂ ሙስሊም ሁናችሁ እንጂ እንዳትሞቱ
ሙስሊም ሁኖ. መሞት መታደል ነው
ቆንጅየዉ "ሰላም ንዋይ " እንግዲህ የተፈቀደልህ እድሜ ኢችዉ ብቻ ሆነችና ተጠራህ አምላክ በጎኑ ያድርግህ , ስንት አፈር መብላት ያለባቸዉ ጥጋበኞች , አረመኔዎች, ነፋሰበላዎች በሞሉባት ሀገራችን ያንተን ልጅና ሌሎች መልካሞች ያለ እድሚየቸዉ ሲሞቱ ሳይ እጅግ አዝናለሁ 😭ግን ስራዉ የአምላክ ነዉ ምን እናድርግ??😔
ፈጣሪ ደጋጎችን በጊዜ ነው ሚወስደው አላህ ይዘንልህ
ሁሉም ቀኑን ጠባቂ ነው ሀያቲ 😢
ሠላምየ አላህ ለጀነት ይበለው😢ወላጆቹም አላህ ያፅናችሁ😢
ወንድማቺን አላህ በጀነት ይሞሽርህ አይዱ አላህ ይሶብርሽ
አለህ ይራህማው በርታ ነዋይ አለህ ያሳብርህ አለህ
ለወዳጅ ዘመዶቹ ፍፁም መፅናናት ይሁን😢
እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት እንቁ ድምፃዊ ንዋይ ደበበ እና ቤተሰቦችህ መፅናናቱን ይስጣችሁ
ንዋይዬ. ያጋጠመኸ. ነገር. እጅግ ከባድ ነው. ነገር. ግን. እሱ. የፈቀደለት. እስከዚች. ቀን. ነው. እናም. ተፅናኑ. ከእግዚአብሔር. በላይ. የሚያውቅ. ማን. ነው. ከእግዚአብሔርስ. የሚጠላ. ማን. ነው. ተፅናኑ. 🎉🎉🎉🎉
ሰላም የሚገርም ባህሪ የነበረው ልጅ ነበር።።
ነብስ ይማር ።
ወድሜ አላህ የጀነት ያርግህ
ነፍስ ይማር እግዛብሄር ያፅናችሁ
ኡፍፍፍፍፍፍ... ነፍስ ይማር ::
አሜን ነፍስህ በስላም ትረፍ ::
እናት @ አባት.. ልጄ ልጄ አይበሉ ከባድ ነው ::
🥲🥲🥲💔💔💔 ኡፍፍፍፍ
መድሀንያለም አባቴ ሁሌም ፅሎቴን @ ልመናዬን እምትስማኝ አባቴ .. ከልጆቼ በፊት አስቀድመኝ እደራህን ውይ... ልጆቼ ለሄ ሂወቶቼ ... መኖር ሳልፈልግ... እነሱን ብዬ
እንድኖር ያረጉኝ ሁለቱም
ልጆቼ ናችው .. ልጆቻችሁን @ ልጆቻችንን ፈጣሪ ያኑርልን
ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
ፈጣሪ የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን 🙏 ለመላው ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጥልን 🙏🙏🙏
የልጅ ሀዘን ከባድ ነው እግዚአብሄር ያጽናችሁ ነሀገራችንም ላለፉት ስድስት አመታት የወጣቱ ደም እንደ ጎርፍ እየፈሰሰ ነውና ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን እውነት የሚቀጠቅጥ መሪ ተቀምጦ ወላጅ በልጅ ሀዘን እየተጎዳ፣ህጻናት ያለ ወላጅ እየቀሩ ነውና ሁላችንም ስለኢትዮጵያ ሰላም አበክረን ልንሰር ይገባል።አሁን እስኪ ማነው ካንዱ ክፍለሀገር ወደሌላው ያለ ስጋት የሚንቀሳቀሰው ሰው ማገት እኮ ስራ ሆኗል።
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናክ የወድማችን ነፍስ በጻድቃን ተርታ ያሳርፍልን 😭😭😭
ነብሱን ይማረው ለናትና ላባቱ ፆናቱን ይስጥችሁ:: ሙስሊም አይደለም ለምትሉ
ሙስሊም ሆነ ክርስቲያን ምን ችግር አለው ልጁ ሙስሊም ነው የናቱን ሀይማኖት ነው የወሰደው አላህ ይመስገን ሲል ሰምቼዋለሁ:: አላህም መድሀኒያለም አባታችን መግስተ ሰማያት ያዋርሱት😭😭😭😭.
አላህያጽናናችሁ ሸላምወድማችንንለጀነትይበለው
አላህ ይዘንለት ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው ለናንተም አላህ ፅናቱን ይስጣቹ አይዳችን አላህ ይሰብርሽ
እግዚአብሄር ያፅናችሁ ከባድ ነው ልጅን ማጣት
እግዚአብሔር ያፅናህ ፅናቱን ይስጥህ አባቻችን ንዋይ 😢❤
አላህ ማረፊያውን ጀነተል ፈርዶስ ያድርግለት ለመላ ቤተሠቦቹ አላህ ሰብር ይስጣቸው
እግዛብሄር መፍሱን ይማረው አምተንም ያፅናናህ ብዙ ዋጋ የከፈለች እናቱን አይዳ እግዛንሄር ፅናቱን ይስጣት።
የኛንም መጨረሻ ያሳምረው
እግዜአብሔር ያፅናቹ
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያጽናናህ አባቴዋ
አዘነ እኳን ለወለደው አላህ ይዘንለት እናተንም አላህ ይሰብራቺሁ እናቱ ፈጣሪ የሰብሩን ውሀ ያጠጣሺ ይዲንልኛል ብለሺ ብዙ ተነሺ ነበር ከሰው አቅም በላይ ሆኖብሺ እጂ😢😢😢
አይዳ የልጃቹህን ነፍስ በገነት ያሳርፍላቹህ እናት ብርታቱን ይስጥሽ ብዙ ደክመሻል ፈጣሪ ያለው ሆናል ንዋይ ግን አልፈጠነም ለመመለ ክፍለሀገር አደረገው ምነው እሮጦ ተመለሰ በሰላም ነው ምናለ ትንሽ አብራት ሆኖ ቢያፅናናት ብዬ ተመኝው
እግዚአብሔር ያጽናችሁ
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናት ይስጥልን ብርታት ይስጥ ለመላውቤተሰብ ነብስ ይማር 🙏🏻🙏🏻በአፀደ ገነት ነብሱን ያሳርፍልን
የኔ አባት እግዚአብሔር በብዙ ያፅናህ 😢
እህህህህህ እናት መከረኛ ብቻዋል ቀረች ሴቲቱም አባቷጋናት ብላነበረ 😢😢😢😢😢አስቡት ብቻዋኝ ስቀረአይይይይይይይ እዴው ጥናቱን ያዲልሽ የኔእህትትትትትትትት 😢😢
ፀንዓት ይስጥህ ወንድሜ እህቴ አይዳዬ ፅንዓት ይስጥሽ።
አይዞክ ፈጣሪ ያፅናናቹ ለሱም መንግስተ ሰማያትን ያዋርሰው
اللهُـمِّ اغْفِـرْ لَهُ وَارْحَمْـه ، وَعافِهِ وَاعْفُ عَنْـه ، وَأَكْـرِمْ نُزُلَـه ، وَوَسِّـعْ مُدْخَـلَه ، وَاغْسِلْـهُ بِالْمـاءِ وَالثَّـلْجِ وَالْبَـرَدْ ، وَنَقِّـهِ مِنَ الْخطـايا كَما نَـقّيْتَ الـثَّوْبَ الأَبْيَـضَ مِنَ الدَّنَـسْ ، وَأَبْـدِلْهُ داراً خَـيْراً مِنْ دارِه ، وَأَهْلاً خَـيْراً مِنْ أَهْلِـه ، وَزَوْجَـاً خَـيْراً مِنْ زَوْجِه ، وَأَدْخِـلْهُ الْجَـنَّة ، وَأَعِـذْهُ مِنْ عَذابِ القَـبْر [وَعَذابِ النّـار
ፈጣሪ ያጽናህ የኔ ውድ አባት😢 የልጅህ ነፍስ ባጸደ ገነት ትረፍ 😢
ነፍሱ በሰላም ትረፍ. ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጥ
ንዋይ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ😢
ኡፍፍፍፍፍፍ ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ
ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው መፅናናትን እንመኛለን
መፅናናቱን ይስጣችሁ የሞተውን
ወድማችንን ነፍሱን ባፅድ ገነት
ያኑረልን