Now,I am realizing Ethiopia has been surrounded by enemies.If the government could manage the internal conflicts peacefully the rest will be much easier.I think,the loss for the neibours will be much.May God bring peace for this country.
Most of Ethiopian politicians and Historians tell their people vague and illusion stories that are based on fabricated history! They always intentionally mislead the public. All what he is talking are clear lies.. We are Somali abiye lies to his people.
great presentation &analysis.
አንተ ብቻ ተናገር ያየሰው ተባረክልኝ🙏
በጣም ኣስተማሪ ዘገባ እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
Turkey&Somalia 🤝
ይናገር ያየሰዉ ወንድ ልጅ ወልደህ ይናገር ብትለዉ ወደድኩልህ!
ይናገር ያዬሰዉ..❤
Thanks for your efforts 🙏 May God hold tight their evil hands those who are evils?
The only best Journalist from Ethio alive at the moment.
True analysis of the current situation of horn of Africa.
tanks to much 🙏 its a detailed explanation for current situation based on Ethiopia and the horn of Africa and the co relations b/n Islamic States
You are the best 👌
በውነቱ ለፖለቲካው ለዜናው ብዙ ግድ የለኝም ግን የዚህን ሰውየ ድምፅ ሰልሰመው ማደር አልችልም ሚገርም ድምፅ የመራ አቀራረብ 👍ብቻ ምን አለፋችሁ ሱሰኛ ሆኛለው እስቲ እንደኔ የሚማቻችሁ
Our voice ❤❤❤
ኢትዮ ፎረሞች ምርጥ ትንታኔ ነው
እድሜ ለውቀት አልባው ሰውያችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በደካማው የመንግስት ዲፕሎማሲ ችግር ምክንያት ከቅርብም ከሩቅም አገሮች በክፉ አይን እንድትታይ አድርጓታል
ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን❤❤❤❤❤
ዋና የፍኖተ ካርታ ሠጪና መጋቢዎች ግን የናንተው የዚህ ሀገር መስራች ነን ባዮች ናቸው ። የዚህ ትልቁ ምሳሌ በ 1ኛ ደረጃ ለትግራዋይ ያላቸው ጥላቻ በ2ኛ ደረጃ ለኦሮሞ እና ሌሎች ብሔሮች ያላቸው ከፍተኛ ንቀትና ጥላቻ ዋና ምሳሌ ነው። የዚህ እርኩስ ፈጣሪና ሰሪ ደግሞ እነሱ ናቸው ሌላው የ ጴንጤ ባለሐብቶችና 666 ናቸው ይህን እውነታ "አይ !" የምትል ከሆነ እርሶም ከነኚህ ብድን አትሻልም ማለት ነው
Thanks❤ 🙏🙏🙏
Good analysis! Tnx
እናመሠግናለን
ምርጥ ትንተና
ያየሰው እድሜና ጤና ይስጥህ
Thanks
አንተሠው
ፈጣሪ አምላክ ሥራሕንም ሁሉ ይባርክልሕ
መቼም የዚኽችን ሀገር ችግራን የሚረዳ ሁሉ ሥራሕን እንደሚያደንቅ አልጠራጠርም
እኔንም እያሳሰበኝ የነበረው ይኸው ነበር። Thank you for clarifying
ቱርክ ሁለተኛ ሀገሯ ሶማሊያ ነች🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🫂
Great program!
አፊርካ ሀገራት ይገርማሉ አብረው ከመሥራት ና አብረው ከማደግ ይልቅ የራሳቸውን ጥቅም ለሌላው ባእድ አሳልፈው ይሠጣሉ ።
ተርኪዬ ትለያለሽ love
ዉ/ነ ያየሰዉ ዒደመ ጥዕናኻ ይብዛሕ ዘላለም ኒበረልና
ቱርክ በምስራቅ አፍሪካ በሶማሊያ ይህን ያህል መንጋስ የቻለችዉ የኢትዮጵያ መንግሥት በፈጣራዉ ችግር ነዉ። የኢትዮጵያ መንግሥት የራሱን ዝና ከፍ ለመድራግ የዉሻት ወደብ አመጣለሁ በሚል የአንድት ሉአለዊት ሀገር መብት በመጠስ በቀጠናዉ ትርምስ መፍጣሩ ይታወቃል።በዝህ የተነደደችዉ ሶማሊያ ለቱርክና ግብፅ የይድራሱልኝ ጩሃት በማሳማቷ ቱርክና ግብፅ ሳታት ብለዉ በማግባት ምንም አቅም የሌላትን ሶማሌያን ህይወት ዘርታዉ አንስታዉ አናታችን ለይ ስለስቀመጡ ሱማሊያ ወንድ ከለ ይምጣና ይሞክራኝ እያለችን ነዉ።
"መለስ አሜሪካን ወክሎ ሶማሊያን ወረረ"። ወሬኛ አማራ 2008
ባንዳ የባንዳ ልጅ ወደቡ ቢገኝ ለሀገረ ኢትዮጵያና ህዝቦቿ እንጂ ለአብይ ወይም ለብልፅግናው መንግስት አይደለም
Thanks
ትችላለህ❤❤❤❤❤❤
ከአብይ ጋር ተጣሉ እልልልልልልልልልልልልልል ድሮር እየሰጠ የሜያስጨርሰን ቱርክ አይደለምን
ሰጠ አልሰጠ አማራ ከአብይ ጋር አይሰለፍም!!!!አማራ አማራን ብቻ ነው የሚታድነው። እየጨረሰው ያለው ብልፅግና የሚባል ፋሺስት ነው። አንድ አማራ!!! ኡትዮጵያ እያላችሁ ያደበዘዛችሁን ይበቃል!!! አሁን አማራ አንድ አማራ!!!!በቃ!!!! ካድሬዊችን የፋኖ መሪዎች ላስጨረሱት ህዝብ አማራ የጠይቃቸዋል። ታወቀዋል!!!
ማሽ አላህ ❤❤
You are really born to be ajournalist
ጀግናው ኤርዶጋን
ምርጥ ትንታኔ
ውይ ውዱ ጋዜጠኛ ! በሥራዬ ብዛት ደክሞኛል መስማት እንጂ አስተየት መስጠት አልቻልኩም ብቻ ❤❤❤🎉🎉🎉
😂🎉🎉inem❤❤❤❤❤
Airdugan is king of Muslim long live
Thanks ❤🎉🎉🎉🎉🎉eto for--
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
ኢትዮ ፎረሞች ምርጥ ትንታኔ ነው
Turkey always tries to help and protect Muslim countries.
I ❤ EthioForum
Berta
Berta
Berta
Long live Yayesew ...
ምርጥ ስው
Now,I am realizing Ethiopia has been surrounded by enemies.If the government could manage the internal conflicts peacefully the rest will be much easier.I think,the loss for the neibours will be much.May God bring peace for this country.
Most of Ethiopian politicians and Historians tell their people vague and illusion stories that are based on fabricated history! They always intentionally mislead the public.
All what he is talking are clear lies..
We are Somali abiye lies to his people.
I'm glad to be the first viewer...
ኢትየ ፎረም የህዝብ ልሣን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Welcome 👌
እናመሰግናለን
ውሃ የሚያነሳ ምርጥ ትንታኔ
🙏💛❤️
Slam selam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ethio forum
Massala
Welcome!
اللهم اعز الاسلام والمسلمين
በሃይማኖታቹ ስለማትተማመኑ ግዴታና ጦርነት ትደግፋላቹ።
@@peacelove2741
🤣🤣🤣🤣
እረ ሃይማኖት ማ እንዲ ኢስላም ሃይማኖት ኑጹህ ያሊ ኣይመሰሊኚም ካነሳሁ ።
@@ታራፊክ ዓለምን በደም ያጨማለቃት ቁርኣን የሚባለው የመሀመድ ተረት ነው።
ቴድሮስ አስፋው ሣይታወቀው አዲሱ የመሣይ መኮነን ምትክ እየሆነ ነው ።
تركيا ❤❤❤❤❤❤
❤
ቱርክ ወንድችን🫂
እኔኮ እምገርመኝ ታሪኩ ነው የያየ ሰው ሽመልስ የአዘጋገብ ብቃት እንደዚህ ደጋግመን ለማዳመጥ ጊዜ ያጣነው?❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Fact
This is what happens when you prescribe Madigascar to your fellow native citizens.
Mine is crocodile tears.😮
❤❤❤❤
✅
Amazing
🇸🇴🇹🇷❤
Viva turkia
I really appreciate new Ousmanism
New Ottomanism, not Ousmanism.😂
😂ይሄ ፊልም አሁን ገባኝ osman bey
ቱርክም ሆነ አሜሪካ እንዲሁም አውሮፓ ሀገራት ሁሉ በ constitution ናቸው ሐይማኖታዊ መንግስት የለም ቢሉም የፖለቲካ ማጠንጠኛቸው ሐይማኖት ነው ኢትዮጵያም ይህንኑ እንደምትከተል ይታወቃል ግን underground policy በሚል strategy ስር ያካትታሉ በዘሂህ ረገድ ሐገራችንም ለ ኦርቶዶክስ ልዩ previlage ተሰቶ ነበር
መሳርያ ዋጋ የለውም ከደርግና ከአመሪካ መ ማ አለበት አብይ
ይመች
❤❤❤❤
🙏🙏🙏❤
💪💪💪🙏🙏🙏🙏
Welcome ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
I am sure Turkey uses Somalia for cover but its main mission is help PP and realize the continuation of islamization of Africa for whitening
ለዛም ነውኮ ለሰሜኑ ማድቀቅያ ድሮን በብድር ስም የሰጠችው ዞሮ ዞሮ ክርስትያኑን ማጥፋት ነው ሃሳባ።
leba leba sewuneh
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልል ነዋ
ቱርክ ለአብይ የራሱን ህዝብ የሚያጭድበት ድሮን እንጂ ሱማሊያ የምትመታበት አይደለም የሱማሊያ ደስታዋ የሚገልጽበት ርችት ልትሰጠው አትችልም።
አልሀምድሊላህ እስልምና በክልልና ድንበሮ የታጠረ ነዉ
የኰሎኔል አብዮት የዲፕሎማሲ እውቀት ይህን የመሠለ የአካባቢ ቀውስ ፈጥሯል ነገም ባለው እውቀት አገሪቱን ይበታትናታል : ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
@@GetachewSolomon-sb5qz አንተ ደደብ እውነትክን ነው አንደኛA ክፍል እያለ ሽፍቶ የቀረ መሐይም ነው እንዳንተ ዓይነቱ ውታፍ ነቃይ ግን ዶክተር ነው ይሉታል.......
የቱር ድሮን የትግራይ ህዝብ የጨረሱ
😂😂😂
የሃይማኖት ጉዳይ ይመለከተኛል የምትል የወተት ዝንብ ናት!
9 min አለፈኝ 😢😢😢 ከማየቴ በፊት
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢትዮጵያዬ የነካሽ ሰላምን አያገኝም።
እምዬ ሰላምሽ ይብዛልን እማማ
የያንተ ጦብያ ማን ናት ግን ምናቃት ጦብያ ግን የነካት የለም ጠግባ በገዛ ህዝቦቿ እንደ ድመት በልታለች ። ነጥብ !
😂😂😂😂
የትኛዋ ኤትዩጲያ ትው ኣታሳቅኘ
@@ታራፊክ ከእንቅልፋቸዉ ያልነቁ ገና ያሳዝናል ።
ደንዛዛ ሕዝብ በአሕዛብ ተከቦ ፣ እየተሤረበትም ኣይነቃም እርስ በእርሱ በጎሣ ፣ በብሔር ••• እንደ ውሻ ይባላል ፣ ይነካከሳል ።
የወራሪው ግራኝ አህመድ ፦ ግራ እጅ ይውደም ።
Turk labba nat lamaserk becha nau yahadch
"It's about Oil "
ኦሮምዬ እስክስታው ይቆይህ ዘፈን ሽለላውን ትተህ ተዘጋጅ!! ቱርክ ሶማሌ ግብፅ --- ብዙዎች ተሰልፈዋል! አማራ ወይ ንክች ላይዋጋልህ!!!! ለአራጁ???? በጭራሽ!!!! ስለዚህ ህፃናትን ማረድ ወንድነት ሳይሆን በክትነት ነው። ስለዚህ ወንድ ሁን!!!
አንተ /"ቺ ቡዳ ቆማጣ ኦሮሞ ህፃን አራጅ ሳይሆን አገር ወዳድ ሰው አክባሪ መሆኑን አብረውት የሚኖሩ ቢሔሮች ይመሠክራሉ። ሐገርን ለመከላከል ግን ከሌሎች ብሔሮች ጋር ይከላከላል እንደበፊቱ እናንተማ ሞሰሊኒ ያሸንፋል እንዳላላችሁ አሁንም ግብፅና ሶማሊያን ደግፉ ኢትዮጵያ ግን ታሸንፋለች።።
ቱርክ፡በእስልምናእምነት፡ሀገራትን፡መቆጣጠር፡እንዳምትማኝ፡በሀገራችን፡እንዳአንባሰ፡በሬዎችን፡በሜዳ፡እያጠለ፡ኑ ውሰዱ፡ብሎ፡ሜዳውን፡ሥጋ በሥጋ፡አድርጎ፡እስልምና፡ተከታዮን፡የመለላችበት፡አይዘኑጉም።
ሱማሌ በቀይ ባህር አካባቢ ለሮኬት ሙከራና ለጠፈር ምርምር የምትመች አገር ነች።
አብይማ ገና ምን አይቶ በከንቱ ያፈሰሰው የንፁሃን ደም ጎርፍ ሆኖ ይወስደዋል
እነ ዳኒኤል ክብረት ደንቆሮ አማካሪ ብሎ መሸም ያሳዝናል
ዳንኤል ክብረት አብይመሓመድ ስልጣኑ በፖሮቴስታንትና ሙስሊም ስር ብቻ ነው እርቶዶክስን ያገለለ ነው እንዳይባል ኦርቶዶክስ አማኙን ለማደናገር ተብሎ ለይስሙላ የተቀመጠ ነው ምን ስልጣን የለውም ሚሰማውም የለም ሰፈልጉትብቻ ለፖሮፖጋንዳ ተጠቅመውበታል እየተጠቀሙበትምነው። ወደድንም ጠላንም ኦህዲድ ኢትዮጵያ እሱ እንደፈለገው እንጂ እነ ዳንኤል ስላማከሩት ወይ ምክራቸውን የሚቀበል አይደለም።
ያዬሰው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
በእውቀት የዳበረ ፖሎቲካዊ ትንተና በያዬሰው ሽመልስ ብቻ ታገኛለህ፡፡
ጦብያ ያለሽ እድል አርፎ መቀመጥ ነዉ ባይሆን ህዝባችሁን አታማሩት መንግስቶች
@@smd7650 ኤርትራዊ ነህ መሠልከኝ
Ethiopian kemefires yetadegechat wanawa Turkey nat... ya baihonima eskahun yejunta mechawecha honen neber...Ene America... keTPLF weginew hagerachinin liyafersuat siyasefesifu...ke Ethiopia hizb gon hona hagerachinin kemefires tadegechin...ye Turkey....wuletawa alebin...
ኢትዮጵያውያን ለማፋረስ የተዋጋ የለም ሁሉም ለስልጣኑ ነው የተዋጋው። ጅል አትሁን ኢትዮጵያ ለማፋረስ ቢሆን ቀላል ነወኮ አሜሪካ ለትግራይ እውቁና ከሰጠች ነገሩ ያቀቃለታል ግን የሁሉም ፋላጎት ስልጣን ነወ ተለቅ ያለ ሃገር ከገዙ የበለጠ ስልጣን ስለሚገኝ ነወ። ቱርክ ሲጀመር መርዛም ሃገር ናት ሊቢያ ሶርያ የመን ለሁለት የተከፈሉት ዉይ የፈራረሱት ቡምዕራብያውያን ብቻ ሳይሆን በቱርክ ምክንያትም ነወ ማለት ይቻላል። ድሮ ምዕረብያውያን ነበሩ ሃገር አፋራሽ ሚባሉት አሁን ግን አረብ ኤሜሬት እና ቱርክ ዋነኛዎቹ ናቸው
ጉድ ፈላ በለኛ .........
ሶማሊያ ውስጥ ያለ ዶላር ኢትዮጲያን በእጥፍ ይቦንሳል ከአንድ ቤት ለንደን ካናዳ የለለው ቤተሰብ የለም በየወሩ ልክ እንደደመውዝ ለቤተሰቦቻቸው ይልካሉ ገባያቸው ስትገባ በዶላር የሚገበያየው ይበዛል እና በጥቅሉ ዶላርም አለ ቱርክ ደግሞ ለዶላር መገኛ ጠብ እርግፍ ይላሉ