Mendnew yemtaweraw are backaches asebo ye Amarhan ezb telat atabzobet ene mendertejoch ledeto endenanete menderteja aydelm selewnet new eytenagere yalw
I never knew how dangerous Lidetu is up until now. I thought all what he was doing thus far is because he believed in the issues he was talking about. I now know that he was all along working to appease the ruling group. I come to understand that he is working hard to put wages between the Ethiopian people. He is a very very divisive person with shroud agenda. Ethio Forum has also shown very disingenuous journalism. Bad for the media
ቀዶ ጥገና ተደርጎለት ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ብልፅግና ሊያስረኝ ስለሚችል አዲስ አጀንዳ ይዞ አማራን መሳደብ ስለፈለገ ነው ከመጣ ቃሊቲ ይጠብቀዋል ዘግይቶም ቢሆን።
Eree baderegew yehee nekersaa
አቶ ልደቱ የአማራውን ትግል መቀመቅ ለመጣል ይህንን ያህል ከአውድ የወጣ መርዘኛ ፅህፍ ስታቀርቡ የፕሮፌሰሩንም ማብራሪያ ብታካትቱ መልካም ነበር በተረፈ ህዝብ ነቅቷል ጥላቻ እየዘሩ የሰላም ስው መባል አይቻልም, ይህ ስውር ሃገር አፍራሽነት ነው.. ስውየውን ና ሞግተኝ ማለት ስቀል በፅረ አምራ ሚድያዎች እየዞሩ መፎከር ልደቱን ላላወቀው ምን ፈልጎ ነው ብሎ እራሱን ቢጠይቅ? ይቺ ለአብይ የቀረበች ወደ ኢትዮጵያ መግቢያ ቪዛ መጠየቂያ ትሆን?
Mendnew yemtaweraw are backaches asebo ye Amarhan ezb telat atabzobet ene mendertejoch ledeto endenanete menderteja aydelm selewnet new eytenagere yalw
እንዴት ደስ እንዳለኝ አማራዎች መንቃታችን
ይህ ሚዲያ በገደምዳሜ እየመጣልህ ነው ገና በአማራው ላይ ጀኖሳይድ ያውጃል። የማይካድራን ጭፍጨፋ ግን አያቀርባትም🤔
@@setegnaddis1575you sound you are supporting the nazi so called professor, your empty pride ego is like Ethiopian zazi professor yosak
እንዲህ ራስህን እየበላ ተላላጥ እውነታው ይህ ነው! ልደቱ እንዲህ አይነት ቅንጭር አናት ካላቸው ሰዎች የታሪክ ተጋሪ በምሆኑ አዝናለሁ🎉
ያን ኦሪታዊ ፕሮፌሰር ተብዬ ለምን ብለህ ለመጠየቅማ አዕምሮህ አይፈቅድም፡፡ ልደቱን መጥላትና ያነሳቸው ሀሳቦችን እውነተኝነት መገምገም ለየቅል ነው፡፡
ለምሆኑ የአማራ ትግል ከሌሎች በመገለልና በማግለል፣ ግራ ቀኙን በጠላትነት በመፈረጅ ብዙ ይራመዳል ብለህ ታስባለህ?
ልደቱ ከትዉልዱ የቀደመ ጀግና ሰዉ በርታልን
ሰለ ሃምሳ ሚሊዮን ሕዝብ ጭቆናና ስቃይ ከመዘገብ ይልቅ የአንድ ተራ ግለሰብን ፖለቲከኛ ፅሑፍ ማንበብ ከግዴለሽነት ወይም ስር ከሰደደ ጥላቻ መሆኑን በግልጽ ያሳያል EF
አንተም ተራ አልተባልክ አንት ኩታራ ሙትቻ በክት!!!😡የሁለት ሳይድ የ7ቤት የዘር ማጥፋት ምንም ማለት ካልሆነ በሁለቱም ወገንህ የሚበላ 🔥ይብላልህና ያኔ ይገባሀል!!!😡ደም መጣጭ ከእነሱ የማትሻል የተነበበው እንኳን ሊገባህ አቅሙ የሌለህ ቅል እራስ የቅናት ዛር የሚነዳህ ደም መጣጭ ከእንሰሳ ያነስክ!!!😡
EF = TPLF Amharic version
እስካሁን እንደታየው ውጤት አልባ የሆነው የራሱ የልደቱ ፖለቲካ ብቻ ነው
ማንም ምንም ቢል የአማራን ትግል ሊያቆም አይችልም ተገለናል ተፈናቅለናል እንበቀላለን
ሞኝ
ጅላንፎ
be sure @@ኪያየአቤሌ
ልደቱ ክደቱ ባማይመለከትህ አትግባ
ትክክል
እስካሁን ልደቱን የአዲስ አበባ ህዝብ ሲጠላዉ ለምን እል ነበር ግን ትክክል ናቸውልደቱ ማለት ነፋስ የሚያወዛውዘው ዛፍ ነው ሲጀመር አሜሪካ የሄደው ትግሉን ሊቀላቀል ነበር አቋሙን አይተው አላስቀርብ ስላሉት እንጅ አሁን ደግሞ አቢይ ጋለመወሸቅ አስቧል ግን ለአንድና ሁለት በግሉ ለተጣላቸው ሰዎች ብሎ ሙሉ የአማራን ህዝብ ባያስቀይም ጥሩ ነበር ሙሉ ከአማራ ህዝብ ልብ ጠቅልልሎ እንደወጣ ይወቅ!
ሰባት ትውልድ ይገደል አላሉም እስከሰባት ትውልድ ከህሊና ዳኝነት አያመልጡም ነው ያሉት ነገር ማዛባትና ማጮህ ለማንም አይጠቅምም ስንት አማራ ሲያልቅ አንዳች ያልተነፈሱ አሁን እንዲህ መሆን ትግሉን ለማዘናጋት ይመስላል
እና ምን ለዉጥ አለዉ 7ትዉልድ ጨርሱ ነዉ እንጂ ጨካኞች
ሲጀመር እርምጃ ይወሰድባቸዉ ብለዋል ባይሉ እንኳን ልደቱ ባራመደው አቋም ሰባት ቤት ትውልድ ምን ስላጠፉ የህሊና ፍርደኛ ይሆናሉ ? እንደነዚህ አይነትም ጭቃ ስብስብ በኢትዮጵያ ፖለቲካ እይተን አናውቅም
@hlh143 ጭቃ ስብስብ? ከአረሞች መዝገበ ቃላትላይ የሚገኝ
@@smd7650 ሰውን ለራሱ የህሊና ፍርድ መተውና እስከሰባት ትውልድ መጨረስ ልዩነቱ ሲገባህ ያኔ እናወራለን
Atiwash
አሳቢ መስሎ ከፈፉይ
በመጀመሪ እነዚህን ሰወች ፋኖ የወከላቸው ገንዘብ እንዲያሰባስቡ ነው እንጂ ግለሰቦችን እንዲተቹ አይደለም ከተቹም የግል ጉዳያቸው እንጂ የፋኖ አቋም ነው ማለት ልክ አይደለም ሲቀጥል ሰወቹ ያሉት ልደቱ እና ገዱ እስክ 7 ትውልዳቸው የአማራ ደም አለባቸው ነው ያሉት 7 ትውልዳቸው እርምጃ ይወሰድ የሚል ነገር ሲናገሩ አልተሰሙም ልደቱ ግን ሰወቹን ምክንያት አድርጎ የፋኖን የአማራን ትግል ማጠልሸት ነው የፈለገው በሚገርም ሁኔታ ደግሞ ልደቱ እራሱ እሩጦ ጎጥ ውስጥ ለመደበቅ ሲሞክር ሳይ ገርሞኛል
Lkollll.
የከተብከው አስተያየት እርስ በርሱ ይቧቀሳል።የተወከሉት ገንዘብ እንዲሰበስቡ ነው አስተያየት እንዲሰጡ አይደለም።ሰዎቹ ከረጢት ብቻ ናቸው ካልክ በጏላ የተናገሩትን ነገር የግላቸው ነው ትላለህ ፣የተናገሩትንም ታሳንሳለህ።የትውልዱ ደም አለብህ !ሌደቱ አብይ ወይም ጁላ መሰለህ? ስለተናገሩት ለነሱ ንገራቸው።ሌላው ለልደቱ ያለህ አመለካከት ምንም ሆነ ምን የፋኖን ትግል ያጠለሻል ትላለህ።የት ጋር አለ? የሰላማዊ ትግል እደግፋለው ማለት በቀጥታ የትጥቅ ትግልን እቃወማለው ማለት አይደለም።ቢሆን እንኳን መብት ነው።ሀሉ ኤንደኔ ካላሰበ፣ካላመነ፣እኔ የምምገውን አየር ካልማግክ የትም አይደርስም።
ስለ አቶ ልደቱ አያሌው የፖለቲካ ብስለት በእንደናንተ አይነቱና በመሰሎቻችሁ የሚተች አደለም ለመተቸት ሞራሉ ያለው ሰው መጀመሪያ የሞራል ልዕልና መላበስ ያስፈልጋል ኢትዮጵያዊ የሆነና ለኢትዮጵያ ህዝቦች እንዲሁም ለማንኛውም ዜጋ ምቹና ሰላማዊ ኢትዮጵያን ለመገንባት የልደቱን ሀሳብ የመሰለ በሳልና አሰላሳይ የፖለቲካ ትንበያ ማንም የለውምም በድፍረትም አይናገርም ምክንያቱም የጎጠኛውና መንደርተኛው ስብስብ ሀገርን ሊያፈርስ ቋምጦ ስለተነሳ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ነገ ሀገር አለኝ ብሎ ተከብሮ እንዲኖር ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰብ ሊያራምድ ይገባዋል ኢትዮጵያዊ በሀገሩ መከበር ሲጀምር በውጩም አለም ይከበራል ዜጎች በእኩልነት የሚከበሩባትን ሀገር እንገንባ ዘረኝነት ይጥፋ ልደቱን ወደፊት እናምጣ።
ትክክል
I agree with you
ስለዲያስፖራው ሰልፍ አትተነፍስም ስለግለሰብ ሰፊ ሽፋን የሰጠሃው ለልደቱ አዝነህ ወይስ እንደ ልደቱ የህወሃት ማደጎ ስለሆናችሁ። ለኢትዮጲያውያን የማይጠቅም ስብከት!
ስለ አማራ ዲያስፖራ ስንቴ ይዘግብ ለኖ ሞር የወጣው የአማራ ዲያስፖራ ወገኑ ሲጨፈጨፍ የት ሄዱ ብሎ ዘግበዋል ሁለት ሦስቴ ከወጡ በኃላ ስራቸውን ጨረሱ
አያዩምእሩጠውሰውለመተቼትትነው@@esate725
የአማራ ዲያስፖራ ኸረ ኡኡ ሰልፍ ውጡ ተብለው አንወጣም አሉ። ምን ያድርግህ? ስንቴ ነው ይሄን በተመለከተ በየሚዲያው የተለፈፈው? ሲጀመር ተቃውሞ በልመና አይሆንም።ከትግራይ ልጆች ተለምነው ነው እንዴ አለምን ያነቃነቁት?የአማራ ዲያስፖራ ገንዘብ መሰብሰብና ለጦርነት ቅስቀሳ እንጂ (no more)ለወገናቸው የቆሙ ስብስቦች ናቸው።
ደደቦች፡፡ የማንንም የደርግ ርዝራዥ አጁዛ ሽማግሌ ይወክለና ብላቹህ ማሰባቹህ የህልም እንጀራ ነው፡፡
ህዝባዊ እምቢተኝነት ሰላማዊ ትግል ከዲያስፖራው ሰልፍ ጋር አብሮ የሚሄድ አይመስልህም ? ይችን ስማት 3:24
ሲጀመር ልደቱ በህዝብ ተፈትኖ ወድቆ ከአማራም ሆነ ከኢ/ያ ፖለቲካ ከወጣ ቆይቷል፣ አሁን በአስተሳሰቡ እራሱን እንጅ ማንንም ሊወክል የማይችል የእሱ ቢጤ ንክ ሰው የዘላበደውን ተጠቅሞ አለሁ ለማለት እየሞከረ ነው። ልደቱ ሆይ አንዴ የፖለቲካ ሞት ስለሞትህ ተፈትነህም ደጋግመህ ስለወደቅህ ማንም አይሰማህም አትድከም፣ ይህንን ከፋፋይ ሴራህን አቁም። ይችን አጋጣሚ ተጠቅመህ የቀደመ አለቆችህን (ህወሃትን) ለማስደሰት ሲያልፍም ለበለጊዜወቹ ምልጃ እየላክህ እንደሆነ ማንም ይገነዘባልና አትድከም። ብትችል አማራን የበለጠ ባትከፋፍል መልካም ነው።
ጦጣ
ትክክል😂
ምስኪን 🤔🤔
መቸ ፈትነኸው ወድቆ አገኘኸው? አንተንስ ለፈታኝነት ያስቀመጠህ ማነው? ብርሃኑ ነጋ የዘላበደውን የሴራ ወጥመድ ይዘህ እዚህ ሰውየ ላይ እንደውሻ እየተከተልክ የምትጮኸውስ እስከመቸ ነው? ልደቱ የሚባል ጀግና እድል ቢያገኝ በኔ እምነት ሰው ያደርግህ ነበር። ግን ሰው ለመሆን ስትዘጋጅ ነው እንደዚያም የሚሆነው።
ተሳስተሃል ወንድሜ ልደቱን የአማራ ህዝብ አልተረዳውም ብዬ ነው የማምነው። ከ ምርጫ 97 ጀምሮ አየነው እኮ ። እነ ብሬ ላላ እየተገለባበጡ ከግብጽ እስከ አብይ ድርስ ሲደርሱ ፤ ልደቱ እኮ ልዩነቱን/አቋሙን አሳውቆ ነው ከሌላው ጋር አገሩን ለማሳደግ ሲሰራ የነበረው።
እርግጥ ነው በጥቂት አቋሞቹ ባልስማማም ለኔ ከበፊትም ጀምሮ ምርጥ ፖለቲከኛ ነው። ከትግራይ ☝️
ልደቱ ይሄንን ተናግሮ ኢትዬጵያ ሊገባ ነው ፣ የአማራን ትግል ለማፍረስ የሄደበት መንገድ አደገኛ ነው ፣ ከጥቂት ሰዎች ጋር ተጣልቶ የብዙሀኑን የአማራ ትግል ማፍረስ አይቻልም ፣ ልደቱ አንድ ቀን አማራውን ሲያርዱት የነቀፈበት ቪድዬ እስቲ ይውጣ !! ልደቱ ታርጌት ያደረገው የአማራን ትግል ለማፍረስ የሄደበት መንገድ እጅግ አደገኛ ነው ፣ የአማራን ዘረኞች ለመደገፍ ሳይሆን የልደቱ አካሄድ ፣ የአማራን ጥቂት ዘረኞች በማጋለጥ ሰበብ የአማራን ትግል ለማፍረሰ እና ከአብይ ጋር የመታረቅያ እጅ መንሻ ነው።
100%
right
What makes you better than the so called professor nazi, Wawooo aye amhara teret teret
I think you are absolutely right .This guy is an opportunist with a snake tongue.
የተናገሩትም ዘረኞች ሳይሆኑ ልደቱ ዘወትር ለአማራ ጠላት ነው
ልደቱ አብዝተክዋል አሁን በዚህ ሠአት እደዚህ አይነት አጀዳ ይዘክ የመጣክው የአማራን ሞት ለመደበቅነው አሣፋሪነክ
አማራ ❤አማራ❤አማራ💚💛❤
Ende 7 zerih metfat alebet alu mels sete
🤐🤐🤑🤑🤑🤑ከዚህ በላይ ምን አለ ዴዴብ
ድንግል ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ አማራዎች መንቃታችን
@@aishasaeed3790ዴዴብ ሳይሆን ደደብ ነው ወለዬው😂😂😂😂😂
ልደቱ የለየለት ባንዳ መሆኑን በዚህ ማረጋገጥ ይቻላል እንኳን በጥዋቱ ሚናህን ለየህ ።
የኔ ውዶች እንኳን ነቃቹህ
ውይ ልደቱ በሞትክ አልቃሻ ቆሻሻ
"ኮመንት ላይ እንዳየሁት ከሆኑ የ ፕሮፌሰሩን ፅሁፍ የሚጋሩት በጣም ይበዛሉ እና ኣማራ ማለቴ ገበሬው ምንኣይነት ኣደጋ ውስጥ እንዳለና ራሱ በወለዳቸው ልጆች ተበልቶ እንደሚጠፋ ሳስብ ያሳዝነኛል ፣የልደቱን ሃሳብ የሚቃወም ሁሉም ኣማራን መቀመቅ ያስገባዋል የኣማራው ኣዲስ ትውልድ በጥላቻ ያበደ ኣንዱን ኣፅድቶ በሌላውላይ መንገስ የሚፈልግ በመሳፍንቱ ኣለምውስጥ የሚኖር የገዳይ መንፈስ የተጠናወተው ለኣማራ የማይጠቅም ኣማራ ነው ።ኣንድ ነገር ግን ልንገራቹ " ኦሮሞንና ትግራይን ኣሸንፋቹ ገድላቹ ኣራትኪሎ ኣይደለም ካላችሁበት ቦታ 4 ሜትር ኣትንቀሳቀሱም ።መዳን ከፈለጋቹ ልደቱን ደግፉ !!!!
ስለ አለም አለቀፍ ሰልፍ ዘግብ ሁልግዜ ስለግለሰቦች የሕይወት ታሪክ ነው የምትዘግበው
Ende zegebeko, gin madmek yalchalachihut ersachihu tsenat selelelachihu new, yayesew min yarg? Tegaru lay setisalek neber, minim merih yelachihum
🙄
Ke haq tarequ
ሰልፍ አታቅም እንደ አንተ እንከፍ 😅😅 ቤተሰቦቻችን ናፍቀውናል እናንተ ደደቦች በየትኛውም መንገድ ብትታገል ማሸነፍ አይችልም ምክንያቱም አማራ እርስ በእርሱ አይዋደዱም በጥቁር ደም እርስ በርስ የሚፈላለግ ሽፍታ ፋኖ ነው ያለው ለዛም ነው አንድ ድርጅት መፍጠር ያልቻሉ
#Sele Alemakefu Self Zegebu 😢
ልደቱ ማለት አስመሳይ እና በሁሉም ልወደድ ባይ የስልጣን ጥሙን ለማርካት የማይዘባርቀው የለም 😢😢
የትኛው ስልጣኑ ??
Do you support genocide against Oromos?
ሀቁን ጠልተህ የትም አትደርስም ። ለክፉ ነገር ማውገዝ ነው ያለብህ ከዚያ በኋላ ነው ትግሉን መቀጠል የምትችለውም ለድል የምትደርሰውም።
ልደቱ መርዙን እየተፋ ነው🙊🙊
ልደቱ አጋጋለው አንተ አናፈሰከወ
ሰውዬው ሰላማዊ ትግል ማድረግ ቀርቶ ማሰብን በአረመኔያዊ ጭካኔ የሚመልስ ልዩ ፋሽስት መሆኑን ሳታውቅና ሳታስተውል ቀርተህ አይደለም። ምነው አርፎ መቀመጥ የማይወድ፣ የጎን ውጋት መሆን የማያቆም ወጥ አማሳይ ሆነህ ቀረህ? ለምንድነው ህዝብ የምትበቅተው ጋሽ ልደቱ?
እውነት ነው የልደቱ ብቸኛ ችግር አማራን እና ኢትዮጵያዊያንን ከጨፈጨፉ ጋር ካልተነጋገርኩ የሚል ሁሉም ነገር በሰላማዊ ተቃውሞ ይፈታል የሚል ግትርነት አለበት ያየሰው ደግሞ ይሄን በማቅረብህ ጥሩ ያልሆነ ነጥብ ጥለሀል በማያገባህ ነው የገባኸው
So you are supporting the so called professor nazi, no wonder you are the problem of all Ethiopian
አቶ ልደቱ እውነተኛ ፖለቲከኛ ነው ። ከሰላም እንጂ ከመገዳደል ምንም የሚገኝ ውጤት የለም።ግፋ በለውየሚለውእራሱንና ዘመዶቹን ወደ ውጭ ያወጣወይንም በአስተማማኝ ቦታ የተቀመጠ ማሰብ የተሳነው ሰው መሳይ እንስሳ ነው ።
ያየሠው እኮ ለምሳሌ ሕውሀትትን?
አባቴ ፣50 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ለ50,ዓመት የጥፋት ውሳኔ እንደተፈረደበት የረሳ ትንታኔ ነው
Manew 50 million yaregeh? Rasih Kotari rasih dereja medabi
@@semeremebratu4486 ደደቦች፡፡ የማንንም የደርግ ርዝራዥ አጁዛ ሽማግሌ ይወክለና ብላቹህ ማሰባቹህ የህልም እንጀራ ነው፡፡
Wow exactly well said !
ዋው እንዴት ደስ እንዳለኝ አማራው መንቃቱ
😂 Abiy metalin kemeshe
ከሌላው ጋር ለማጋጨት የሄደበት ርቀት በጣም ያሳዝናል፣ትንሽ የቃላት ግድፈትን እንደዚህ አባዝቶ ማቅረብ በጣም ስህተት ነው።
ሲጀመር ሰውየው ዳቢሎስ ነው ችግር ቢኖር እራሱ አሁን ጊዜው ነው አማራን ከሁሉም ጋር ለማቆራረጥ ነውጅ ሀሳብ
ልደቱ ማንም አያምንህም አንተ እድል ብታገኝ ከዐብይ ትበልጣለህ።
ፕሮፌሰር ተብዬው ና ደጋፊዎቹ ከናዚም ከአፓርታይድም የከፋ ስርአት እደምታመጡብን ግልፅ እየሆነ እየመጣ ነው። ፋኖ ለመላው የአማራ ህዝብ የሚታገል ከሆነ ከደናንተ ጨካኞች በግልፅ ራሱ ማራቅ አለበት። ልደቱ ለሁሉም የሰው ልጆች በእኩልነት የሚይታገል ብርቱ ሰው ነው። ሁሌም ከጎንክ ነኝ።
ህልም ማየት የማይችል ቅዥትን ይለማመዳል። እንደተባለዉ የአማራ ህዝብ ፋኖ ነዉ ተብሎ በአራቱም ማዕዘን የሚገደለዉ እንደ ህዝብ ተፈርጆ ነዉ
ልደቱ ራሱን እንደ ብሔር አደረገው።አማራው አሁንም ለዚህ የዳረገው ወዳጅና ጠላቱን አለመለየቱ ነው።
How about Isayas and Abiy?
የልደቱ እንቶ ፈንቶ
ልደቱ አያሌው ፓለቲካ ይችላል ግን ለወጣበትም ማህበረሰብ ምንም value add ሳያደርግ በ ኢ ትዮጽያኒስትነትም ውጤታማ ትግል ሳያደርግ እደ አነበነበ ጊዜውን ሊጨርስ ነው
ልደቱ ግን ከትላንት እስከዛሬ አማራ ጠል ነው ቲሽ🤨🤨
ወሎ ውስጥ ተወልዶ ያደገ ትግሬ ነው እኮ ለዛ ነው ነቀርሳ የሆነው የTdf ትግልግ ያወድሳል fano ትግል ያንቋሽሻል
ትክክል
😕😕😕ወሎዬ ነዉ ቀዳዳ@@Jeruslem
በትክክል
So what makes you better than the so called professor nazi Hitler, all timkhtenga are the same
የዘመኖችን ይሁዳ ስለሆነ ቦታ መስጠት አያስፈልግም ።።
ልደቱ ቀንደኛ የአማራ ጥላት ነው, የልደቱ የፖለቲካ አወዛጋቢነቱ የሚጀምረው በአማራ ጥላትነት ላይ ነው:: መጠየቅ ያለበት ሰው ነው!
ደደቤ ጠላትነቱን አንድ ሁለት ብለህ ዘርዝርልን እስቲ
ፕሮፌሰር ተብዬው ና ደጋፊዎቹ ከናዚም ከአፓርታይድም የከፋ ስርአት እደምታመጡብን ግልፅ እየሆነ እየመጣ ነው። ፋኖ ለመላው የአማራ ህዝብ የሚታገል ከሆነ ከደናንተ ጨካኞች በግልፅ ራሱ ማራቅ አለበት። ልደቱ ለሁሉም የሰው ልጆች በእኩልነት የሚይታገል ብርቱ ሰው ነው። ሁሌም ከጎንክ ነኝ።
@africa3712 ከዚ በኋላ የሚሞኝ አማራ የለም
@@africa3712ትክክል
እረ ቢስሚላህ አማራን የሚያወግዝ ና የሚወቅስ ነገር ስታገኝ የሰማውም እዳይረሳው ያልሰማውም እዲሰማ ለማድረግ ማንም አይቀድምህም ይሄኔ ከአማራ ውጭ ባሉ ስዎች ተብሎ ቢሆን ልደቱም እደዚህ መርዙን ሲተፋ አይገኝም ነበር አንተም አዘግበውም ነበር🤔
አይ ይሁንስቲ አጀታችን ቆሰለ ከራአሱ የወጡ ነቀርሳወች ዋጋ ያስከፍሉታል ያሳዝናአል
ፋኖ እሚዋጋው ብልፅግናን ብቻ ነው ልደቱ ግን ስራውን ሲነግረን ይጠላል ወረሞን ይዋግል ይላል በቀጥታ ከብልፅግና የተሰጠው አጀንዳ ነው
ልደቱ ሁሌም የስህተት ፖለቲካ አባት ስለሆነ ማንም አይሰማውም
ሰላማዊ ፖለቲካ ማራመድ ምኑ ላይ ነው ስተቱ ???? ሰላማዊ ነብስ ማጥፋት ሐጢአት አይደለም ወይ ? ያልሰደቡ ያላጠፉ ሰዎችን ዘር ማጥፋት እውቀት ነው ወይ???
አቶ ልደቱ አያሌው በተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችና ማህበረሰቦች እኩልነት ላይ የተመሰረተ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደርና አመራርን በማስፈን በኢትዮጵያ ውስጥ ታዋቂ ከሆኑ ርዕዮተ ዓለም አንዱ ናቸው። ግቦቹ በኢትዮጵያ እና በአከባቢው ያሉ ማህበረሰቦችን ያማከለ የፖለቲካ ፍልስፍናን መጠቀም ነው። እነዚያ አጭር እይታ፣ አሳዛኝ፣ በቀልን ያማከለ የጎሳ ስራ ፈጣሪዎች የእሱን ራዕይ እና ፍልስፍና ሊቀበሉት አልቻሉም። ክፍት አእምሮ እና ክፍት ልብ መረዳት የተሻለ ነው.
ልደቱን አታውቀውም
ወንድም ያየ ሰው የልደቱ ማንነት እንዲገባን አንድንረዳ አረገኽናል ነገር ግን ልደቱን አናምነውም በቅንጅት ጊዜ አይተነዋል ከማንም የበለጠ አማራ ጠል ነው አንሰማውም
ስሙን ያጠልሸው ብርሀኑ ነጋን ነው የምታምነው?
አቶ ልደቱ ግን
እንደ እውቀቱና እንደ ንግግር አዋቂነቱ ለዚች አገር ጠብ ያረገው ፋይዳ የለም❗️❗️❗️ ምናለ ቢተወን❗️❗️❗️
So you are supporting the so called professor nazi yisak
ልደቱ በጥልቅ የስነልቦና ባለሞያ መታየት ያለበት ሁልጊዜ እንደ ህፃን ትኩረት ካልተሰጠኝ የሚል በማልቀስ ተቀባይነ ለማግኘት የአማራ ህዝብ የሚከፋፍሉ ሀሳቦችን ያንፀባርቃል ልደቱ በፖለቲካ አቋሙ ከየትኛውም የአማራ ጥላት የተለየ አቋም የለው ከአማራ ህዝብ አብራክ ከተገኙት ብዙ ልደቱ አያሌው አይነት አሉ ይሄ ሁሉ የአማራ ህዝብ መከራ መርህ አልባ ወዳጅ ሳይሁን ጥላትን በማገልገል የመጣ መሆኑን ለመገምገም ወኔ የጉደለው አሁን ያነሳው ሀሳብ በአማራ ህዝብ ከደረሰው መከራ ጋር ሲነፃፀረ በጣም ይገርማል ሁሌም የአማራን ህዝብ ትግል በማፍረስ የታወቀበት ስራው መሆኑ ይገርመኛል
Lidetu welo yetewelede tigre new, Meles Zenawi bee parliament new awaredoo yesedebew. Weradda beloo new yesedebew ahunem ginee yee woyanem kitee yelesal weradda.
አይ ልደቱ ለሆዱ ኑሮ ለሆዱ የሚሞት ሰው ማለት ነው፡፡ አማራ እንዲ እያቃሰተ እንኳ የማያዝንለት የጎን መዥገር የሆነ ሰው፡፡
በአሁንስሀት አማራነትጂ እትዮጵያዊነት አይድንም ልደቱም ብዙጥፋት አለበት አስተሳሳብህን አሁንም ካልቀየርክ መቸም በአማራልብ ልትወደስአትችልም
ሚቀይረው እስተሳሰቡ ምንድነው?
አቶ ልደቱ እውነተኛ ፖለቲከኛ ነው ብዙዎቻችን በእጅጉ ኃላቀርነት ነው እያሰቃየን ያለው እንጂ ከአቶልደቱ ስህተት ኖሮ አይደለም ።
ኣማራ ከሚወደው የደረቀ እንጨት ጠላት ቢሆን ይሻላል
ሥልጣን አላገገኘም ለዘመናት ይለፈልፋል አንዲት ጠጠር የማይጥል ድልብ መሃይም ነው ለእኔ ልደቱ
ሰላማዊ ትግልስትል 😁😁ሰላማዊ ሰዎች እኮ ከፓርላማ ያለመከሰስ መብታቸው ተገፈው ማረሚያ ቤቶችን ሞልተውታል!?ስለምንሰላም ነው የምታወራው!?ልደቱ ልብህን የታመምህ ሰው መስለህን ነበርኮ ስለዚህ እረፍት አድርግ።
ልደቱ ከስህተቱ የማይማር በ97 የሰራው ክህደት የተረሳለት መስሎት ጥርሱን የነቀለበትነ ፖለቲካ አንግቦ መጣጥፎችን እየፃፈ ከዚህ በፊት በእሱ ስህተት ልቡ የደማውን አማራ አሁንም በለመደ እግሩ የአማራ ፖለተካ ውስጥ ገብቶ የአማራን ልብ ለማድማት ነው
ልደቱ አማራ አይመስለኝም ሆዳም ነው ለሱ 400 አማራ ሲታረድ ምንም አደለም ብልጽግና ይሻላን ከልደቱ
ሰይጣኑ ልደቱ መቸም ቢሆን አብይ ኦሮሞ ይህን ሁሉ ግፍ እየሰራ ያልበገረው አማራ አንተ ዬህን ሁሉ የሰይጣን ንግግር እንደተናገርህ አስባት ትከፍላታለህ ከነዘርህ!!!!!
ፕሮፌሰር ተብዬው ና ደጋፊዎቹ ከናዚም ከአፓርታይድም የከፋ ስርአት እደምታመጡብን ግልፅ እየሆነ እየመጣ ነው። ፋኖ ለመላው የአማራ ህዝብ የሚታገል ከሆነ ከደናንተ ጨካኞች በግልፅ ራሱ ማራቅ አለበት። ልደቱ ለሁሉም የሰው ልጆች በእኩልነት የሚይታገል ብርቱ ሰው ነው። ሁሌም ከጎንክ ነኝ።
ዘርማንዘሩ መጥፋት ያለበት ሰው ነው የ97ቱን የረሳነው መሰለህ እንዴ
ፕሮፌሰር ተብዬው ና ደጋፊዎቹ ከናዚም ከአፓርታይድም የከፋ ስርአት እደምታመጡብን ግልፅ እየሆነ እየመጣ ነው። ፋኖ ለመላው የአማራ ህዝብ የሚታገል ከሆነ ከደናንተ ጨካኞች በግልፅ ራሱ ማራቅ አለበት። ልደቱ ለሁሉም የሰው ልጆች በእኩልነት የሚይታገል ብርቱ ሰው ነው። ሁሌም ከጎንክ ነኝ።
@@africa3712 ልደቱን የምናውቅ እኛ ነን ሁለት ጊዜ አንሸወድም አጀንዳ ይዞ ብቅ አለ
ወቅተን እና ታላቁን የአማራ ሕዝብን እዲሁም ኢትዮጵያ ዊነትን ያልዋጀ ፅሁፍ በዚህ አምድ ላይ ባይቀርብ ጥሩ ነው ዝም ብሎ ጠባብ አመለካከት ላላቸዉ መላክ የተሻለ ነበር ።
❤❤❤ድል ለጀግኖቹ❤❤❤ ለተገፍት❤❤❤ ፋኖዎች❤❤❤
ፋኖ በጆኖሳይድ Number 01 ተጠያቂ ነው😂
በጥፋት የተሳተፈ ሂትለርም ይሁን ስበስቡ እንደተቀጣ አታውቅም ማለትም ነው!
አሁን ለብልፅግና መስራት ጀምሯል
@@Dawit-ht9ls የህወሀት የጡት ልጅ ሆዱ እስከሞላ ለማንም ይሰራል
የግዜ ጉዳይ ነው ለሰራው ወንጀል ይጠየቃል ፕ/ር ሀፍታሙ ልክ ናችው
ፕሮፌሰር ተብዬው ና ደጋፊዎቹ ከናዚም ከአፓርታይድም የከፋ ስርአት እደምታመጡብን ግልፅ እየሆነ እየመጣ ነው። ፋኖ ለመላው የአማራ ህዝብ የሚታገል ከሆነ ከደናንተ ጨካኞች በግልፅ ራሱ ማራቅ አለበት። ልደቱ ለሁሉም የሰው ልጆች በእኩልነት የሚይታገል ብርቱ ሰው ነው። ሁሌም ከጎንክ ነኝ።
አይ ጭንቅላት ? አለም በኢንፎርሜሽን ስንት ደርሶ እናንተ ግን ተያይዛችሁ ወደታችኛው ምድር ተቀብራችሗል LMBO🤣🤣🤣
copy and pest...how many times?
❤❤❤❤❤
በአለም ላይ ያለ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እየሠማ ነው። ምርጡ ጋዜጠኛ ችን እባክህ ይኤንን ሰውዬ አታቅርብብ፣ያየ በጣም እንወድሀለን፣ያመናል።
This makes clear to Amhara that You and Lidetu are working closely for TPLF-Against Amhara's interest as it was.
በስመአብ! ስንት አይነት ፅንፈኛ አለ ባካችሁ የነዚ ደግሞ የባሰ ነው ራሳቸው ከሂትለር በምን ተለዩ 😢እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 🙏 🙏 🙏
ኢትዮዽያ ስንቱን ጉድ አብቅላ አሳየችን😮😢
ቆሻሻ!
ሰውየው ወደ ኢትዮጵያ እመለሳለሁ ብሏል አሉ።ጨንቆታል ማለት ነው።ባለበት አገር ቢሆን ማንም እንደማይለቀው ወደ ኢትዮጵያ ቢመጣ ደግሞ ስለ ብልጽግና ምን እንዳለ ለክስ ሚያበቃ በርካታ መረጃዎች ስላሉ ብልጽግና እዛው እንዳለ ይከለክለዋል ወይም ቦሌ ላይ ተቀብሎ እስር ቤት ይወረውረዋል።ግን በእሱ ቤት ብልጥ ሁኖ ህጋዊ እስረኛን ማንም አይነካውም በሚል የጅል ፈሊጥ እስር ቤት መበስበስን የመረጠ ይመስላል ግን እጁ በደም ተጨቀየ ፍትህ ያገኛል።
ልደቱኮ እሱ ያሰበው ስላልተሳካለት ነው የፋኖን ትግል ከሱጋር ማያያዝ ይፈልግ ነበር ሁሉም ነቅቶበታል ማንም በአማራ ህልውና ትግል ስልጣን መያዝ አይችልም።
#ትግራይ 💛❤️🥺😢✌️🙏
እኔ የአንተን ትንታኔ በጣም ነው የምወደው ልድቱ ግን ሽርተቲ ነው አልሆን ሲለው ህዝብን ከህዝብ ጋር ለማጣላት ነው ማንም አይስማህም አንተም ይእርሱን ትንታኔ ትተህ የራስህን እቅርብ ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤
ልደቱ የገማ እንቁል መሆንህን እወቅ
Bravo Lidetu. A man of principle and integrity. Fascist AMD racists must. be exposed
ኢትዮ ፎረም እባካችሁ የኢትዮጵያ ውድ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች እየተዋደቁላት ነው በተለይም ለዘመናት አርሶ ያበላ አርሶ አደር ገበሬ እየተገደለ ባለበት በዚህ ወቅት የትግሉን መነሾ ያልተረዳ ይመስል ልደቱ አያሌው ለብልፅግና ግርድና ከጅሎ ምኑም ያልተነካ ስለሆነ ተልዕኮውን ለማስፈፀም ሰላማዊ ትግልን የሚጠላት ያለ ይመስል ሊነግረንና ያንኑ እንሸላሊትነቱን ስላልተወ አሁንም የፖለቲካ ድራማ ሊሰራብን ይሞክራል መቼም ያየሰው ይህን የእሱን ፁኹፍ ያቀረብክለት ሃገር ቤት ስትገባ እንዳይረሰሳህ ልክ እንደሱ የእቅፍ አበባ ይዞ እንደዲጠብቅህ እንዳልሆነ እናውቃለን ምክንያቱም ያንተ ጋዜጠኝነት ውጋ መክፈል እስከምን ድረስ እንደሆነ አሳይተሃልና ‼️
ልደቱ ጀግና ሰላማዊ ታጋይ🙏
ይሄ ጣብያ ግን በአማራ መሰባሰብ ብርክ ብርክ የሚለው ይመስለኛል::
ante gebetohal.endeta berki becha yemeshena hulu yemeselegal.
@@d.a.w123 ወንድሜ ይህን ሚዲያ ማን እንደ ሚዘውረው ታውቃለህ❓የአንድን ግለሰብ ንግግር ከአማራ ፋኖ ትግል ጋር አገናኝቶ የፃፈውን የአቶ ልደቱን ፅሑፍ እንዲህ በዜናም በትናትናውም ሽፋን መስጠት ቀጣይ ምን እንደሚፈጠር መገመት ቀላል ነው ኢትዮ ፎርም ተከታይህ ሁሉ አማራ እንደሆነ እንዳትዘነገው❌
ቀዳዳ ነገር ነህ ብጥርቅ @@setegnaddis1575
አርእስቱ ኦሮሞ ይላል እየተባሉ ያሉት ልደቱ እና አንድ ሰውየ ናቸው አቶ ልደቱ የሰውየውን ንግግር ወደ ኦሮሞ እና ትግራይ ህዝብ ወስዶ የነሱም ጠላቶች ናቸው ብሎ ከዛም ፋኖን ወደዚህ ለመጠምዘዝ የሄደበት ሴራ አሁንም ልደቱ በጣም የተሳሳተ አመለካከት እንዳለውና ለወጣበት ማህበረሰብ ምንም ጥቅም የሌለው ሰው፡መሆኑን ማሳያ ነው የዚህን ማንንም የማይወክል ሰውየ ልደቱን ተናገረው ተብሎ በአማራ ላይ የተነሳው ዘመቻ የአማራን ትግል ያዳከማችሁ መስሏችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል የህዝብ ትግል በግለሰቦች ንትርክ አይቀለበስም።አይ ልደቱ የራሱን የግል ጉዳይ ከኦሮሞ ጋራ አገናኝቶ ለመጠጋት ነው የሞከረው።
ውጭ ተቀምጦ ያራል አማራ የህልዉና ትግል ላይ ነዉ
እንዲህ ነው ፓለቲከኛ ማለት አውቁ ፓለቲከኛ ልደቱ አያሌው።
ልደቱ ሌላው ዋለ ልኝ
ምነው አቶ ልደቱ ያዙኝ ልቀቁኝ አበዛ?😂😂😂 እሱ ሰፊ አስተሳሰብ ያለው ሌሎች ደግሞ ጠባብ ያላቸው አስመስሎ ፃፈ፤ ለመዳን ያስጨነቁትን አካላት ከኦሮሞ ህዝብ ጋር በማጋጨት ለመዳን ይፍጨረጨራል። የህወሓት ፈረስ❗️
አቶ ልደቱ አያሌው """አከብርሀለው"""❤❤❤🎉🎉🎉
Yes,respect the same Daniel kibret ,Temesgen Teruneh, and Gizaw Legese there are Ethiopianist politicians.
❤
የልደቱ ውሽት ነው የትኛውም አማራ ከሌላው ኢትዮጵያን ጋር ጠብ የለውም !!ግን ከጎራፈርዳ እስከ መተከል ከመተከል እስከ ቆቦ ከቆቦ እስከ ወለጋ ለሞተው አማራ ዋጋ ይከፍላሉ አለቀ፣ ልደቱ ያበዛውል ድሪቶ የሆነ ስው!!ለምን ልደቱ ነገሩን አካበደው ገዱ ምን አላለም!! ልዩነቱ ገዱ የአማራ ህዝብ ጉዳይ ያስጨንቀዋል ልደቱ ግን የአማራ ሞት አይጨንቀውም፣የሱ ፋልስፋና እንጂ
ኢትዮ ፎረም ጥሩ ላይ ናቹ በ25 ደቂቃ 5ሺ ሰው በላይ በጣም ደስ ይላል ለህዝብ ስለምቆሙ ሚሊዬን አይቷቹ ህዝቡ ከተኛበት ቢነቃ የናንተም ህልም እውን ቢሆን ምኞቴ ነው ማልደብቃቹ ነገር በጣም ሱስ ሆናቹብኛል❤❤❤
ልደቱ አያሌው፡ አጀንዳ የመፍጠር ልክፍት የተጠናወተው፡ ህይዎቱን በዥዋዥዌ ጨዋታ የጨረሰ ከንቱ ሰው ነው። እባብ።
ያየ የአንድስዉ ፀሑፍ ይዘህ ትወጣለህ እንዴ የነዛስወችን ይዘህ አትወጣም ሊያዉም የአንድወገን ፁሑፍ ይዘህ ትመጣለህ ሚዛናዊነት የሚባል ነገርከለ ይሄአይደረገም አድማጭ የለህም።
የነዚያን ስብስብ ቪዲዮ ለምን ራስህ አትሰማም ከዚያም የራስህን አስተያየት ትሰጣለህ። የስብስቦቹን አምጥቶ ያየሰው እንዲናገር ለምን ይጠበቅበታል። ራሳቸው ወጥተው የተናገሩት ቪዲዮ አየር ላይ እያለ? እኔ ሰምቼዋለሁ። አሳፋሪም ነው።
እናንተ እውነትን ትጠላላችሁ። ሁል ጊዜ በተረት ዓለም
ልደቱ ያልገባው የፋኖ ትግል የህልውና እንጂ የልደቱ ኢትዮጵያ ለማዳን እንዳልሆነ አልገባው ም ትልቅ ስህተት አሁን ሰራ ይቅር የማይባል የልደቱ ክህደት ።
መበቀል ግድ ነው ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው የፈሰሰው የአማራ ደም ይመለሳል ማንም እየመረረው ያየዋል።
ፕሮፌሰር ተብዬው ና ደጋፊዎቹ ከናዚም ከአፓርታይድም የከፋ ስርአት እደምታመጡብን ግልፅ እየሆነ እየመጣ ነው። ፋኖ ለመላው የአማራ ህዝብ የሚታገል ከሆነ ከደናንተ ጨካኞች በግልፅ ራሱ ማራቅ አለበት። ልደቱ ለሁሉም የሰው ልጆች በእኩልነት የሚይታገል ብርቱ ሰው ነው። ሁሌም ከጎንክ ነኝ።
This is why you will never succeed. 16th century mentality
ልደቱ አሁን ገና ቀይመስመር ጥሷል ። ምንም ቢሆን በዚህ ወቅት ዝምታን መምረጥ ነበረበት ። ልደቱ ከአማራ ህዝብ አይበልጥም ።
አሁን ገና ልደቱ የወደቀና ትንሽ ሰው መሆኑን ታዘብኩ!! በጣም የማደንቀው ፖለቲከኛ ነበር።ለካ ተሳስቸ ነበር ሰዎች ሲጠሉት አልገባችሁም እል ነበር።አሁን የስነ ልቦና ባለሞያ እገዛ የሚያስፈልገው ተራ ሰው ሆኗል!!!
Lidetu betam balegee yee Amhara telat new. Minee libee alew enaa yee sinee libonaa egezaaa yasfelegewal. Yehee yee libee beshetegaa aydel endee
አቶ ልደቱ አያሌው በተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችና ማህበረሰቦች እኩልነት ላይ የተመሰረተ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደርና አመራርን በማስፈን በኢትዮጵያ ውስጥ ታዋቂ ከሆኑ ርዕዮተ ዓለም አንዱ ናቸው። ግቦቹ በኢትዮጵያ እና በአከባቢው ያሉ ማህበረሰቦችን ያማከለ የፖለቲካ ፍልስፍናን መጠቀም ነው። እነዚያ አጭር እይታ፣ አሳዛኝ፣ በቀልን ያማከለ የጎሳ ስራ ፈጣሪዎች የእሱን ራዕይ እና ፍልስፍና ሊቀበሉት አልቻሉም። ክፍት አእምሮ እና ክፍት ልብ መረዳት የተሻለ ነው::
አቶ ልደቱ አያሌው እድሜን ከጤና ይስጥልኝ።ጤናህን ሙሉ ያርግልህ ሰላምህ ይብዛ❤
ሰላማዊ ትግል እያል የራስክን ትበላህ
ይሄ ገልቱ የምን ሰላማዊ ትግል ነው ለምን መጥቶ አይታገልም ይሄ ፈጣጣ የአማራ ጠል
"የአማራ ጥላቱ ሆዳም አማራ ነው" ልደቱ (ገቢሳ) እና ይየሰው የዚሁ ግሩፕ አባል መሆናችሁን ቀድሚ ስላወኩ ለእኔ ምንም አትመስሉኝም፡፡
ያየ ሰው የከሰረ የህወሓት ቃል አቀባይ ?
ዘላለሙን በክህደት እና በትቃውሞ የሰከረ ግለሰብ (ልደቱ ክህደቱ)
ልደቱ ክደቱ ነቀርሳ ለምን አፈር አትበላም የህውሃት ዳይቨር
በየዘገባው ሕውሀት ይነሳል። ምን ያህል ጠንካራና ሓይለኛ ድርጅት ነው ጃል? 6 አመት ሕውሀት ስትሉ አፋችሁ ገማ። አስጠላችሁን።ሰለቸን።
ህውሃት በጀግንነቱ ሳይሆን በመሰሪነቱ ነው እኛ አማሮች የምናነሳው@@woinshetkassaye7174
ልደቱ አከብርሀለው ❤❤❤
እንዴት እንደ ደነገጥኩ ብታዩኝ!!!!!!!!!
በጠዋት ስትመጡ ኢትዮጵያ ላይ ምን ተፈጠረ ብዬ !!!!!!!!!!
ቸር ያሰማን
ምን ያስደነግጣል ምን ያልተፈጠረ አለና
@@ኪያየአቤሌኪያዬ አውቃለሁ ግን አለ አደል እንደ ሰው ትደነግጣለህ
@@DrMATIAS-ly4chአብይ ሞተ የሚባል መሰለሽዴ😂😂😂 ባረገው ነው የምትይው
ልደቱ ክደቱ
እመነኝ ልደቱ ተጠያቂ ነው የአማራን ትግል የሰበረ ተቀጣሪ
በትክክል
Leza nw 7 zeru mitefaw?
ፕሮፌሰሩ ያለዉን ብቃወምም ልደቱ ይህን ነገር ከግለሰባዊ አዉጥቶ የቡድን/ የህዝብ አስተሳሰብ ብሎም መሬት ላይ ካሉት ታጋዮች ጋር ያገናኝዋል ይህ ደሞ ትግሉ በጥርጣሬ እንዲታይ ያረጋል ። ከቻለ ሰዉየዉን በህግ የጠይቀዉ የሄ አካሄድ ግን አደገኛ ነዉ ።
ኣቶ ልደቱ ህሌም ሚዛናዊ ሰዉ ነዉ ❤❤❤
ምንም የሌለ ታሪክ እኮ ነው የፈጠረው
ልደቱ ማለት ከሀጅ ነው እመኑኝ ይህ ሰው ከብልፅግና ጋር እየሰራ ነው
እባክህን እስካሁን ያሳለፍንው ይበቃናል ደግሞም የሜያቃቅረን አላጣንም።አማራ❤ተጋሩ
No body can stop our heroes Fano fanooo love Ethiopia and Ethiopians people for their country to fight against this dictatorship
እኛ ታዲያ ምን አገባን?
ልደቱ አሁን ገና በአይኔ መጣህ ፋኖን መሸማቀቅ አይቻልም
ፋኖ ያሸንፋል
ሞት ለአብይና ሞት ለአብይ ደጋፊዎች በሙሉ
ሁሌም ሚዛናዊ ፖለቲከኛ ነህና ረጀም እድሜ ከጤና ጋር።
I never knew how dangerous Lidetu is up until now. I thought all what he was doing thus far is because he believed in the issues he was talking about. I now know that he was all along working to appease the ruling group. I come to understand that he is working hard to put wages between the Ethiopian people. He is a very very divisive person with shroud agenda. Ethio Forum has also shown very disingenuous journalism. Bad for the media
ልደቱ ልደቱ ነው !!
ልደቱ ክደቱ ማንም አይሰማህም እጅ እጅ ያልክ የምትሰለች ፖለቲከኛ
ልደቱ አማራን አይወክልም ምክንያቱም ሕውሀት ወሎን ሢወር የልደቱን ወልዲያ የሚገኘውን ሪዞርት መሽጎበት አማራን ሲጨፈጭፍ ትፍሽ ብሎ አያውቅም፣ይችን ካርድ ከምትመዝ ፣ሥለTPLF ንገረን
Agegehu Teshager
ኢትዮ ፎረምን እና ፖለቲከኛውን ልደቱ አያሌውን አመሠግናለሁ ።
ይኸን በፖለቲካና በዕድሜ የጃጀ የፊውዳል ፍፁም ፋሺስታዊ ቡድን እንደ ከንቱ ፣ገልቱና አፍራሽ ኃይል ንቆ ማለፍ ትልቅ ስህተት ነው ! እንደ ሙሶሎኒ ዕድል ካገኙ ከሞታቸው ጋር እየተሽቀዳደሙ ሕዝብን ከማጥፋት አይመለሱምና ። ፋኖ የአነዚህን ውክልና officially ካላወረደና ካላወገዘ ወኪልነታቸው valid ነውና አንድ መሆናቸውን ሁሉም ሕዝብ ይወቀው !
ቡድኑ የልደቱ አያሌው ወይም ገዱ አንዳርጋቸው ወይም የኦሮሞና የትግራይ ሕዝብ ጠላት ብቻ ሳይሆን አማራን ጨምሮ የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላትና ሀገር አፍራሽ ነው !የኢትዮጵያ መንግሥት ፣ በአሜሪካን ሀገር የሚኖሩ ፍትህ ወዳድ ኢትዮጵያዊያን በግልም ሆነ በህብረት ይኸን ቡድን ወደ ሕግ የማቅረብ የሞራል ኃላፊነት አለባቸው !!!
ልደቱ ፖለቲካው ጠፍቶበታል!
ራሱን መለስ አድርጎ ይመልከት!
መንደርተኛ፣ ዝባዝንኬ አይጠቅመውም!
በመሠረቱ ልደቱ ወጥ አቋም የለውም፡፡