MEALS WAS A PRAGMATIC AND HIGH QUALITY LEADER. HIS CAPACITY IS NOT ONLY TO HIS COUNTRY ETHIOPIA, NOT ONLY TO THE REGION HE WAS LITERALLY WORLD CLASS MIND. MEALS IS DIFFICULT TO EXPRESS USING HUMAN MEAD PHRASES AND SETTLEMENTS.
I miss peaceful Ethiopia, I wish the the peace between Ethiopia and Eritrea wasn’t happened. That is the cause of all East African suffering and difficulties. If Aby Ahmed wasn’t met dictator Isias, he may not be like he is today.
ያዬሰው: ባንተ ዘመን ተፈጥሬ ይሄንንና መሠል እጅግ ድንቅ ትንተናዎች መስማት በመቻሌ ራሴን እንደ ዕድለኛ እቆጥረዋለሁ። ዕድሜ ከጤና ይስጥህ አቦ! 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
😊😊😊😊
መለስ የኛ ልዩ ዕንቁ ነበርክ ማን እንዳንተ ነብስህን በሰላም ትረፍ ያየ ሰው ጀግና ጋዜጠኛ ይመችህ
ምርጥ አቀራረብ nice & credible content ...
ያየሰው 💛❤💙💙
#ለህዝባቸው መስዋዕትነት ለከፈሉ ጋዜጠኞች እና ለጋዜጠኛ #ያየሰው ፣አበበ እና #በቃሉ አላምረው ክብር ይስጥልኝ።#አማራ ነፃነት ነው💪💪💪🇪🇹
An Oromo farmer is by far better than you or them! Oromos didn't participate during transition at all bro!No need to cry.
እውነት ነው በመናፈሻ እና በችግኝ የሚጥሩ ምርጡ መሪ ችግኝ ወይም ችግር ተካይ
ክብር ለልዕልናው ከፍ ላለው ባለ ሀገሩ ባለታሪኩ አማራው ከፍታው ይገርመኛል
ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖለአባቱ ልጅ
😂ነነሐየ@@MelkamuMitiku-mq3uz
መልካ ስራ ኢትዮ ፎረም ። እንኳን ፈጣሪ ከዚህ አገዛዝ ገላገላችሁ
ሲጀምር ለጋዜጠኞች ቃለ መጠይቅ ለመስጠት የህዝብ መሪ መሆን ያስፈልጋል ( አሁን ያለው የማፊያ ቡድን ነው።
በትክክል ❤❤❤ በትክክል 🎉🎉🎉 ያየሰው ጀግናችን መረጃን አስደግፈህ ስለምታቀርብ ክብር ይገባሀል ❤❤❤
በጣም የምወደው ሚድያ ይህን ነው፡ ምክንያቱም በጣም ምክንያታዊና፡ ኣድልዎ የለለብት ሚድያ ብመሆኑ። ጤና ይስጣችሁ ቀጥሉበት።
ያየሰው ድንቅ ዝግጅት ከበቂ ማብራርያ ጋ ተባረክ
ሁሌም በምታቀርበው ፕሮግራም እንደተመሰጥኩኝ ነው የሚያልቀው እንዴት ያለ ስጦታ ነው ያለህ?"ክበርልን ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
*እጅግ መልካምና ♥️አንቂ እንዲሁም እዉነት💥ዘገባ ነው*
መለስ ዘናዊ ነብስህ በ ገነት ያኑርህ 🙏🙏🙏 የ መለስ ዘመን 27 ኣመት ጨለማ ነበርን ብለን ካድን 😱 ከዛ የባሰ ይሁዳ መጥብን አግዛብሀር ይቕር ይበለን 🙏🙏
እሱው የጎነጎነው መስሎኝ እዚህ የደረሰው? ወያኔ ስልጣን ከለቀቀ ህዝቡ በሰላም እንዳይኖር: ለኦሮሞ ወጣት የጥላቻ መርዝ 27 ዓመትሙሉ ሲግት የኖረው ማን ሆኖ ነው? አሁን ላለንበት አረንቋ የዳረገንን የጎጥ መከፋፈልን የጠነሰሰው የወያኔ ቡድን መሆኑን : ይሄንንም ዲያቢሎስ አሰልጥኖ እዚህ ያደረሰው ማን እንደሆነ ለምን እንረሳለን? እውነትም Short Memory ነው ያለን::
@@MuazHaileslase-lo3qv እረ ደጋሜ 27ዓመት የግዛን ተንስቶም ቢሆን
ገደል ግቡ ምደረ ዱቄት እናንተ ወደ እሱ ብትሄዱ ይሻላል
@@melakuantenehቂንጥራም ፎጤ ተበዳ
@@melakuanteneh መሄዳቹ አይቀርም ትንሽ ጌዜ ነው አንተና አለቃክ
ትንታኔ ከ እውነት እና እወቀት ጋር 👍👍ያየ ሰው ሱሰ የሆንክ የ ኢትዮጵያ ጀግና ጋዜጠኛ አደሜ የስጥክ 🙏
ፍትህ ለኢትዬጵያዊያን ጋዜጠኞች ለአማራ ህጻናት እናቶች ንጹሀን
ሀርድ ቶክ ላይ ቢቀርብ በእርግጠኝነት ያለቅሳል ወይም ተስፋ ቆርጦ የመጀመርያው አጥፍቶ ጠፊ ጠቅ/ሚ ይሆናል።
Ha ha....
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እውነት ነው
@@NetsanetNetsi-g7x 😂🤣😂🤣😂
😂😂😂😂😂😂😂
ወድ ዜናዊ ሁሌም አድናቂሂ ነኘ ነፍስህ በሰላም ትረፈ ለአፄ ሀይለስላሴም ጥሩው ልብ አለኘ✌️✌️❤❤👏👏👏
አሚን 🤲🤲🤲
አቦ ተባረክ ያየሰው ሽመልስ ❤❤
የኢትዮጵያ ቂርጥ ልጅ 🙏🏽
ያየሰው❤❤መለሰይ❤😢😢
በምርጥ አቀራረብ በማስረጃ የተደገፈ ትንተና በጣም ወድጃለሁ
አትዮፎሮም ጀግናው ♥️♥️♥️♥️
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው
🎉
Ethio forum እንደ ዛሬ እረክቼ አላውቅም tanks,hulem እንዴዚ ጠንከር ያለ +ve ትችት ደስ ይለኛል ።ትውልድም ይማርበታል የእናንተም ግዴታ ነው ።በርታ ጋዜጤኛ ከባድ profession......የቀረውን አንተ ትውቃለ
ያየሠው ሽመልስ የኔ ጀግና በርታልን።
አይ መሌ ሁለገብ።እንግሊዝኛውን በለው አማርኛውን እንዲሁም ትግርኛውን በጭዋነት አገሩን አስከብሯል።ተንጫጬ
ለምድን ነው የምንጫጫው በጥሩ ጎኑ እነኮራበታል።
@assefaa.r.5949 ቀጥሩ ጎኑ የማያስቡትን ሰገጤዎች ነው ያልኩት።
MEALS WAS A PRAGMATIC AND HIGH QUALITY LEADER. HIS CAPACITY IS NOT ONLY TO HIS COUNTRY ETHIOPIA, NOT ONLY TO THE REGION HE WAS LITERALLY WORLD CLASS MIND. MEALS IS DIFFICULT TO EXPRESS USING HUMAN MEAD PHRASES AND SETTLEMENTS.
Indeed!!!
አዬ መለስ አንድም ቀን የኢትዮጵያ ህዝብ ሳያመሰግንህ ይኸው ዛሬ የት ባገኘንህ ምን ዋጋ አለው አመለጥክ ነብስህን ይማረው
❤❤❤❤❤ጥሩ ሃሳብ ነው ያነሳሀው!
ኢትዮ ፎረም ምርጥ ትንታኔ
በጣም ጥሩ ትንተና እናመሰግናለን
በ ቃ ጋዜጠኛ (የመረጃ አባት)ብዬሀለው ያየሰው ሽመልስ የእውነት አምላክ ይባርክህ።
መልዬ የኔ ጀግና ነብስህን ይማር ስላንተ ያልገባቸው አሁን የጃቸውን አገኙ
Wrong for all this problem is his, but at the end of his time he tried to fix it
Yihe werada leba fetari yimesegen ye ejun setotal 👈 ante korekonda tegere🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦵🏾🦵🏾🦵🏾🦵🏾🦵🏾🦵🏾💀💀💀💀👈👈👈👈yihe eresahew zemedochihen? Short memo👈
@@Tekulaw ke sew gar emawera meslonge, leka?
you are always the best. Very good program.
እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ
ይመቻቹ 👍👍👍
Thank you .Ethio forum
የጋዜጠኝነት ሞያ በውሀ ልክ ምለካባት ሚድያ ኢትዮ ፎረም❤❤❤
እናመሰግናለን ኢትዮ ፎሮም ❤❤
እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ምርጡ ጋዜጠኛ
The best journalist yayesew jegnaw 🎉❤
But the most pro tplf he is.
@@ethiopia1135Because you are blinded by hatred not the reality!
ያየሰዉ ሽመልስ እዉነተኛ መረጃ በግምት የማታወራ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ቀጥልበት
It’s a very important issue.
Than you
ያዬ ትችላለክ ❤❤❤🙏
ክቡር ኣቶ መለስ ይቕር በሉን
ሳናመሰግን በልተን ጠግበን
ጠጥተን ....27 ኣመት ጨላማ ነበር
ብለን ክደናል እንደኢትዮጵያዊይ ከሃዲይ የለም
የትግራይ ህዝብን ይቅር በል
Ewnet blehal wendme endegha kahadi yelem
በጣም በሳል ዝግጅት አመሰግናለሁ
አብይ አህመድ ለኦሮሞ ህዝብ ትልቅ እዳ እየጫነበት ነዉ ምናልባት አማራዉን ጨቋኝ ነፍጠኛ የሚኒልክ ዘር እያሉ እንደጨፈጨፉት የጊዜ ጉዳይ ነዉጂ ነገ ታሪክ ይቀየራል ገዳይም ይሞታል ፅሀይም ትጠልቃለች እንደ ሀገር ብትንትናችን እየወጣ ነዉ ይቺ ታላቅ ሀገር ዛሬ ስሟ ነዉጂ ልባችን ተራርቆ በጥላቻ ከፋፍለዉ ብዙ ሀገራት ሁነናል ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጎብኛት ህዝብን በመግደል የሚመጣ ሰላም የለም የበለጠ የበቀል ሰይፍን ማስመዘዝጂ
100% tkkl
ስለ መለስ ጥሩ ነገር ስለ ተናገርክ በጣም ደስ ብሎኛል አንዳንዴም ስለ ኢህአዴግ ለኢትዮጵያ ስለ ሰሩት መልካም ነገር ብትዘግብ ደስ ይለኛል በተለይ ስለ መለስ ዜናዊ ጥሩ ነገር መዝግብ ሌላው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እወድሃለሁ
What a way to criticize a government!!!👏 Ethio Forum shows what true journalism is… with evidence and sources.
Long live wherever you are Meles Zenawi. 💕💕
ያየ ስው ባልህብት ቅዱስ ሚካኤል ብክንፉ ይጠብቅሕ 🙏
በትክክል መለስ ዜናዊ ነፍስ በገነት ትኑር
ያየ ያየ ያየ ያየ ተቃል በላይ ነው አቦ❤❤❤❤❤❤❤
ምርጡ የኢትዮጽያ ጋዜጠኛ አደንቅሀለው ለትንታኔህ ቃላአት ያጥሩኛአል
Meles zenawi ❤❤❤❤,Rest in peace our legend prime minister
ንጉሱም ሆነ መንግስቱ የቋንቋ እጥረት ስላለባቸው ሳይሆን ልክ እንደሌሎች አገር ወዳድ መሪዋች ለአገራቸው ቋንቋ ክብር ስላላቸው ነው።
ለምሳሌ የሩሲያው ፑቲን በአለም መድረክ ላይ በአብዛኛው በአገራቸው ቋንቋ ነው የሚያወሩት
wow ያየሰው 🙏🙏🙏
አብቹ በሀገሩ ቋንቋ አማርኛ በደንብ ሀሳቡን መግለፅ ሲገባው በማያውቀውና ባለተማረበት የእንግሊኛ ቋንቋ ሲንተባተብ ማየት እንዴት እንደሚያሳፍርና ሐገሩን በአለም መቀለጃ አድርጓታል ምን አይነት አማካሪ እንዳለው አይገባኝም ማፈሪያ ነገር ነው
Melse is legend ❤❤❤
ያዪዬ እና አቤ እንኳን ኖራችሁልን።
Journalalism በናንተ አየን.አቤት ትንታኔ Keep it up 🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ እነደ መለስ ዜናዊ አይነት መሪ ከዚህ በኅላ በህልሞም አተገኝም ምክንያቱም በእውቀት ሳይሆን በሰሜት የሚነዳ ህዝብ ነዉ ።
Meles Zenawi is The Legend!! Meles world class Mind!!
ያዬሰው ሽመልስ ታስደምመኛለህ እኮ❤❤❤❤
COMPERING MEALS WITH ... NOT FEAR. SORRY TO SAY THAT.
ASK JOSEPH STIGILIZ ON THE DEEP KNOWLEDGE OF MEALS ON ECONOMICS.
@@truthfor27 yes you are right
ክብር ሚንስትር እውቀትና እዉነት የሌለው መሪ እነዴት መጋድልና በማፍራስ ላይ ለጋዜጣኞች መልስ መሰጠት ከብድነው።
Ethio found nailed it
ተመስገን ደሳለኝ ጋዜጠኛ የት ገባ ጥያቄ ነው የምታውቁ ንገሩኝ፣
ተመሰገን በይነ ለ ማለት ነው
የደህንነቱ መ/ቤት ገብቶ ከ ሬድዋን ጋር እየሰራ ነዉ።
ጉዳቸውን እያወጣ አስቸግሯቸው ዘብጥያ ካወረዱት ቆዩ እኮ😢😢
@@abuhaile6517በልጽጓልኮ
የብልጽግና ጆሮ ሆኗል ዋና ጠቋሚ ሰላይ
This is more than enough who is abiy we appreciate Ethio forum.....
Ethioforum media #1 media reliable and trusted media.
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
ያየ ጅግና❤❤❤❤❤❤
Selamka ybzah selam le ethiopia 🇪🇹 ykun
I miss peaceful Ethiopia, I wish the the peace between Ethiopia and Eritrea wasn’t happened. That is the cause of all East African suffering and difficulties. If Aby Ahmed wasn’t met dictator Isias, he may not be like he is today.
ሁሉ ነገር በመለስ ዜናዊ ግዜ ቀረ
IF YOU HAVE MELES'S INTERVIEW WITH STEPHEN SUCKER PLEASE ATTACH IT. I CAN'T FIND IT ON UA-cam.PLEASE
Ethio Form 👏🌍betam enamesegenelal.. Think you v much. Respect.always.🌍✍️🇪🇹🇱🇺🇩🇯🇱🇺🌍🇸🇴✍️🤔
RIP melseye jegena ❤❤❤❤❤
Very impressive investigative report about how journalism is brutally smashed during the era of pm abbey.
መለስ ዜናዊይ
ኃለማርያም ደሳለኝ
መንግስቱ ኃይለማርያም
ኃይለስላሴ ትክክለኛ የኢትዮጵያ መሪዎች ነበሩ
ግን ምን ዋጋ አለው ነበር ሆኖ ቀረ !!
#ያየሰው ፣#አበበ እና #በቃሉ KEEP IT UP!
Mele😢
Thanks yayesew❤🙏
Best journalist Yayeshewu
Abiy Wushetam leba naw.😡🇪🇹🇩🇯🇱🇺🌍🇪🇷✍️
ያዬ የዛሬው ይለያል መለስ ዜናዊ ዝንተ አለም በብዙዎች ልብ እያበራ ይኖራል ማነው መለስ ሞታል የሚለው
Thank you 🙏🏽
እውቀት እውነት መረጃና ማስረጃ የታጨቁበት ምርጥ የቃላት ስደራ ያለው ምርጥ ዘገባ
የሚገርመኝ ይህንን ሁሉ ማስረጃ በምን ፍጥነት እንደሚያሰባስብ ነው?
የጋዜጠኝነት ውኃ ልክ
ኑርልን፡
Good job 👏
ያየሰዉ ሽመልስ ምርጥ ጋዜጠኛ ትንታኔ ኣንደኛ
የሚገርም ዘገባ🎉🎉🎉
እውነት ነው በርታልን ወንድማችን
Ethio Forum ❤
ከውጭ ጋዜጠኛ ፊት ለመቅረብ ፣ ጭንቅላት ያስፈልጋል . ኣብይ ደግሞ ውሸት እንጂ ጭንቅላት ኣልታደለም .
በቀለኚነቱ እና የበታችነት ስሜቱን እና አለመማሩን እንዲነቃበት አይፈልግም
ጭካኔውና ግልብነቱንም ጭምር
Mele ❤💛
ኢትዮ ፎረም 1ኛ
ያየሰውፕሮራምህስታቀርብሁልጌዜየደስታ ሰሜትነው የሜፈጥርብኝ ምን ዓይነት ስጦታ ተሰጥቶህ ነው
እኔ የሚገርመኝ እነዚህ የቆዩ ዶክመንቶች እንደምታገኝ ነው
እውነትም ያየህ ሰው።
I m . AMHARA .. But meles ZENAWI is. The best and compare with HAILESILASE
ከሎኔል መንግስቱ ምርጥ አንግሊዘኛ ተናጋሪ ነው"BBC Dinamic question "የሚለውን ፕሮግራም አዳምጡት የአፍሬካ pronounce" እንኳን የለውም
ጠቅላይ ሚንስተር መለሰ ዜናዊ "pronounsation"አፈሬካዊ ሲሆን በእንግሊዝኛ ቅኔ ያወጣለታል !.