በአንዴ መርፌ መውሰድ ጀመርኩ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

КОМЕНТАРІ • 172

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 2 роки тому +101

    የኢትዮጵያ ወላጆች ጌታ እረፉ ሲላቹ እኮ ነው ዮኒን ያስነሳላቹ ዘመኑ ይባረክ!!!!!

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 2 роки тому +109

    ይህንን ለሚታነቡ ሁሉ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ

  • @birukkeyboard
    @birukkeyboard 2 роки тому +33

    እኔ ለ ልጆቼ ብቻ በሳምንት አንድ ቀን ፆም ፀሎት ቀን አለኝ ገና ልጆች ናቸው ምክንያቱም ይህ ዘመን ክፋ ነውና። ወላጆች የሆናችሁ ለ ልጆቻችን ፀሎት ብቻ ነው መፍትሄው። ተባረኩ

    • @lakecdingeto3332
      @lakecdingeto3332 2 роки тому +1

      እዉነት ነዉ ፀሎት ለልጆች በጣም አፍላጊ ነዉ እሺ እንፀልያለን በዚህ ዘመን ከፀሎት ዉጪ ሌላ አማራጭ የለም ተባረክ

    • @birukkeyboard
      @birukkeyboard 2 роки тому

      @@lakecdingeto3332 tebarke

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Рік тому +2

    ዮኒዬ በርታ ብዙ ትዉልድን ወደ መንግስቱ እያባረርካቸዉ ነዉ ተባረክ

  • @ethiopia4134
    @ethiopia4134 2 роки тому +26

    ይህ ትምህርት እኮ ለሰው ልጆች በሙሉ የሚያስፈልግ ነው የተጠቀምነው እናውቃለን ❤❤❤❤❤🙏

    • @bt3738
      @bt3738 2 роки тому +2

      ❤❤🙏

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 2 роки тому +7

    ዬኒ አንተ ጋ ያለው እግዚአብሔር ምን አይነት ነው ይህ ሁሉ ወጣት የቀየረው እሚገርም ድንቅ ነው ካንተ ጋ ያለው እንዴት መታደል ነው እንዴት መወደድ ነው ይገርማል ተባረክ ኦርቶዶክስ ሆናችሁ እስላም ለልጆቻችን እረፍትን በዬኒ በኩል ስላሳረፋችሁ ዮኒን መርቁት ተመስገን ተባረክ በሉት

  • @belaymehretyebzalgn4693
    @belaymehretyebzalgn4693 2 роки тому +38

    ዮኒነት የእግዚአብሔር ስጦታች የብዙ እናትና አባቶች እንዲሁም ሀገር የማረፍ ምክንያት ስለሆንክ እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን 🥰

  • @zinuyekirstos9312
    @zinuyekirstos9312 2 роки тому +8

    እግዝአብሔር አባቴና አምላኬ ሆይ የልጆቼን አደራ ለታመኑ እጆህ ሰጥችያለሁ 😭😭😭😭 እንደ ማሳደግ እንደምችል ጌታ ሆይ እርዳኝ 😭🙏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +8

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም ፀጋ ይብዛልህ

    • @bt3738
      @bt3738 2 роки тому

      ❤❤

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 2 роки тому +6

    ዮኒ እዉነት በጫትና በመጠጥ በስጋራ ለተበከለ ለሀላባ ወጣት በሀላባ ላይ የመልካም ወጣት ክንባታ ብትጀምር በጣም በጣምምም ደስስስስ ይለኛል እንዴ ጌታ ፍቃድ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 роки тому +8

    እረ ለትውልዱ እንድረስለት!!!!!!!!ዮንዬ ፀጋውን ይጨምርልኸ

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 2 роки тому +7

    የኢትዬጲያ ወላጆች ልጆቻችሁን/ን ገና በ4,5አመታቸዉ ነዉ ሲጋራ,ጫት,መጠጥ,መጥፎ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ መጥፎ መሆናቸዉን መንገር ማስተማር አለባችሁ/አለብን ጌታ ይርዳን።🙏🏽💕

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 2 роки тому +4

    ለኢትዮጵያ ወለጆች እግዚአብሔር ደረሰላችው ዮንዬ ♥️🙏🙏🙏

  • @elizadavid7336
    @elizadavid7336 2 роки тому +11

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለዘንድሮ ወላጆችና ወጣት ሚስቶች፤ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበላችሁ። ሠርታችሁ ባበላችሁ፤ ባጠጣችሁ፤ ባለበሳችሁ ዝቅ ብላችሁ በታዘዛችሁ ይሄ ሁሉ አይገባችሁም ነበር፤ አምላኬ በቃችሁ ይበላችሁ።

    • @bt3738
      @bt3738 2 роки тому

      ❤❤

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 2 роки тому +8

    አይዞሽ አሁንም ጌታ ደርሶልሻል ጸንተሽ ቁሚ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 2 роки тому +5

    ዮኒዬ ጌታ ይባረክ ተሳክቶለታል❤❤🙏🙏🙏

  • @user-ti7cy9ju9i
    @user-ti7cy9ju9i 2 роки тому +2

    ክብር ለጌታ ይሁን።
    ዮኒዬዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 роки тому +2

    ዬኒ ተባረክ በአመት ሁለት ጊዜ ብታደርገው ብዙዎችን መድረስ ትችላለህ ረጅም እድሜና ጤና የሰስጥህ ዮኒዬ ።

    • @ryaz2889
      @ryaz2889 2 роки тому

      Sew new yidekmal

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 роки тому +2

    የኔ ቆንጁ አይዛሽ ጌታ መልካም ነዉ ዮኒዬ ተባረከ

  • @መሲየሻሼልጂ
    @መሲየሻሼልጂ 2 роки тому +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አገሬን አስባት ወጣቱ ሁሉ በሱስ ተጠምዶ አለቀ አንተ ቅረባቸው ዮኒዬ ተባረክ የኔ ወንድም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉይጠብቅህ

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 2 роки тому +3

    የወላጆች እረፍት ያረገህ ጌታ ይባረክ ዮዬ

  • @eliyasdaba1008
    @eliyasdaba1008 2 роки тому +9

    thank you Jesus for your forgiveness!!

    • @bt3738
      @bt3738 2 роки тому

      🙏❤❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому +2

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ን

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 2 роки тому +3

    አቤቱ ጌታ ሥለትድግናህ ተመሥገን

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 роки тому +1

    አይዞሽ ሱስ ክፉ ነው ብዙ ነገሮችን ያሰጣል ከቤተ ሳቦች ይለያል አላማብስ ያደርገል ጌታ ይግጻጾ እህቴ አሁን ተዉጭ ተባረክ ዮኒ ቡሩክ አገልጋይ

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 2 роки тому +1

    ይቺ አንድ ፍሬ ልጅ አሁን እደዚህ አይነት ሒይወት አልቀናል ወገኔ ያሳዝናል ወጣቱን ያስመልጣል ጌታ

  • @Natural1827
    @Natural1827 2 роки тому +1

    ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏እህት ወንድሞቼ ተማሪ ነኝ በመልካም ወጣት ተባሪኪለሁ በብዙ እራሴን ለመቻል እየሞከርኩ ነው UA-cam ከፍቻለሁ አግዙኝ 🙏

  • @yonasnigusse3617
    @yonasnigusse3617 Рік тому

    ዮኒ❤

  • @meskeremtube2772
    @meskeremtube2772 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክ የላወጠሽ ጌታ ስሙ ይባረክ ዮንዬ ተባረክ ሕሳይ ❤❤🇪🇹🙏

  • @TinsayeTekilu
    @TinsayeTekilu 5 місяців тому

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 роки тому +2

    ውድ የኢየሱሰ ልጆች ዘንድሮ ለስጣን ጉድ ፈላ ደስ ይበላችው ዮንየ ተሳክቶልሀል 😍😍

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 2 роки тому +2

    ይሄ እኮ ትምህርት ነው የሷ አይነት ብዙ እፆናት ልጆች አሉ አብሶ ቦሌ ገርጂ ሳሪስ በጣም ብዙ ጉድ አለ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +8

    የወላጆች እረፍት ያረገህ ጌታ ይባረክ ዮዬ ውድድድ

  • @enatgosa108
    @enatgosa108 2 роки тому +3

    ኢሄ ምስክርነት ለኛ ሐረብ ሐገር ላለን እናቶች ነው በግዜ ገብተን ከልጆቻችን አጠገብ እንሁን በሐላ ከማልቀስ

  • @user-wd2ej5bt8z
    @user-wd2ej5bt8z Рік тому

    😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤🌺🌺🌺❤❤💋🌺🌺🌺🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-wx1lu4tm4z
    @user-wx1lu4tm4z Рік тому

    Yene wd enkuwan wede betu temelesh. Yemelesesh gets SMU ybarek ehtsh Sara negn

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 роки тому +2

    የአገሬ መልካም አሳብ ያላቹ ሰወችብቻ ሳይሆን ክፉምአሳብ ያለቹ ሰወች ዮኒን ጌታ ለእኛና ላገራችን ስለሰጠን ልንጠብቀውና ልንረዳው ይገባል

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
    ስለ ደርስለሺ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 роки тому +2

    ክፉ ባለጀራነት መለካሙን ጠባይ ያስታል መልካም ወጣት ወደተለወጠ ህይወት የብዛ !

  • @abudhabi2364
    @abudhabi2364 2 роки тому

    Ebbifami yoon

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 2 роки тому

    ክብር ለእግዛብሔር ይሁን ጌታ ይባረከ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Рік тому

    አንደኛ ነች ኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉ እንባዬ ተናነቀኝ

  • @tntgeneral896
    @tntgeneral896 2 роки тому +1

    my God she is just a kid eko. yoni egziabher yewetatun lib asalifo eyeseteh nw be blessed

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ለውጥሽ የፀና ይሁን 🥰

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому +2

    ቤ/ክ. ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሯልና የእግዚአብሔር ድምጽ ስሙ!! መልእክቶቹንም በዚሁ ገጽ ፣ ኮሜንት መስጫው ላይ ልኬላችኋለሁ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @omovalleyfreedomtour2099
    @omovalleyfreedomtour2099 2 роки тому

    ሸክም ስረግፍ እንዴት ደስ ይላል! ጌታ ለሁሉም ቀን አለው! ግን ቀኑ ያለፈ ቀን...so, ቀን ሳለ እንፈጠን

  • @bereketsima6147
    @bereketsima6147 2 роки тому +2

    11:08 ብሉት... አልቻልኩም ከምር😂😭 አይዞን በርቺ እህቴ😇😍

  • @babarhussain8416
    @babarhussain8416 2 роки тому

    Ye hulum abati geta yibariki wondime na abate yoniye

  • @misszebib3969
    @misszebib3969 2 роки тому

    Yoni number one, God bless you richly

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous3653 2 роки тому +2

    ዮኒ ኢንተርቪው ስታደርግ አታቁዋርጣቸው ዝም ብለህ ስማቸው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 2 роки тому +1

    የኔ ትንሽዬ ቆንጆ ገና ጥዋት ነው አሁን በግዜ ደረሰልሽ እኮ ጌታ ይወድሻል

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 2 роки тому

    Yoniye zemeneh yelemelem May God bless you more and more 🙏 ❤️ ♥️ 💖

  • @tgyegeita2169
    @tgyegeita2169 2 роки тому

    Yoniye tebark zemenh yelmlm geita abzeto yebarkh

  • @birukendale9600
    @birukendale9600 2 роки тому

    ዩኒ ጌታ ይባርክህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +4

    ሱስ ምናምን ወፍ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ለውጥሽ ይፅና

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 11 місяців тому

    እግዞ ኦ እንዲህ አይነት ከንቱ ትዉልድ ሀገር ማምረቷ ያሳዝናል።

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s 2 роки тому

    Ezgo maharina Kiristos Elelelel Elelelel Elelelel Elelelel

  • @yonasgirma4400
    @yonasgirma4400 2 роки тому

    እግዚአብሔር ወድ ልጅቷሸ ያምልሰሸ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @SaraBerhanu-bj1ne
    @SaraBerhanu-bj1ne Місяць тому

    💖💖💖💖

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 2 роки тому

    ጌታ ይችላል

  • @miserms4091
    @miserms4091 2 роки тому

    Yooni yene liji arebi ager xiyati ije indi onechi yigermali

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому

    MY GOODNESS::

  • @obama9434
    @obama9434 2 роки тому

    Wanaw anchi lememels mewesnesh nw.. Berchi! May God help you

  • @fantamarkos6308
    @fantamarkos6308 2 роки тому

    Geta hoye tabarake 🙏

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 роки тому

    Ayizoshi ihite geta iyesusi kirisitiyos lanchi melikam nw

  • @selinatekie9251
    @selinatekie9251 2 роки тому

    Bless u yoniye

  • @solalamariam5509
    @solalamariam5509 2 роки тому

    Yonina Bethy tamachechihugn!

  • @abaybelayneh9684
    @abaybelayneh9684 Рік тому

    Batesabe lejochie 11 class sidersio erdwachawie

  • @natandesalgn-n6y
    @natandesalgn-n6y 10 днів тому

    😢😊

  • @meragetachwe4396
    @meragetachwe4396 2 роки тому

    Yoni.💜💜👍👍👍

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому

    YEAH::

  • @selinatekie9251
    @selinatekie9251 2 роки тому +2

    🥰😍😍😍😍

  • @aluwa8416
    @aluwa8416 2 роки тому

    konjo nesh giza alesh berechi sis gena nw

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 роки тому

    ወይ ትውልድ ያሳዝናል

  • @mihrettesfaye5
    @mihrettesfaye5 2 роки тому

    yoniyeeeee 1111😍😍😘😘😘

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому

    MY GOD OH::

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 2 роки тому

    Tererem Arekishiwu Eko Yene Konjo

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 роки тому

    ወሐ,,ሲወስድ,,እያሳቀነዉአሉ

  • @rach7066
    @rach7066 2 роки тому

    Betam new yemtamriw. Are anchi edilegna nesh. Egziabher yiwedishal. Betam twat new lanchi

  • @asenakichdagu3877
    @asenakichdagu3877 2 роки тому

    Geta yebarki wowowowow

  • @getatada5735
    @getatada5735 2 роки тому +1

    I don't know , since from the last few weeks , i have seen you'r program on youTube. it is real, logic,boundary and religion less.Yoni you are kind , role model and hero. we Ethiopians need you'r kind of hero. not only for today, but also for tomorrow and a day after Tomorrow.If you have time , i want to contact with you with new ideas . please contact with me. Have a nice day!

  • @saradadislove3758
    @saradadislove3758 2 роки тому +1

    Weyii yezendero tawelde

  • @kalidmohammed6020
    @kalidmohammed6020 2 роки тому

    Ere betty eyawekneshe atekebateri

  • @jahmannatwa9116
    @jahmannatwa9116 2 роки тому

    iyzoshi mama tibarki

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 2 роки тому +1

    አልባሌ ጓደኞችን ከዙሪያችሁ አርቁ ሁሉ ነገራችሁን ነው የሚበሉባችሁ አትሞኙ።

  • @samrisimret4988
    @samrisimret4988 2 роки тому +1

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @user-nx2cc4wm5p
    @user-nx2cc4wm5p 2 роки тому +1

    𝗚𝗲𝘁𝗮𝗮 𝗠𝗲𝗹𝗸𝗮𝗺 𝗡𝗲𝘄

  • @yordi302
    @yordi302 2 роки тому +1

    በፈጣሪ ስም እህቴ በሆነች እዚ መታ ካለችበት ቦታ ብትፈታልኝ ብዬ አልኩ ደሞ ቤቲ ስትል የኔም እህት ቤቲ ናት 😢💔

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 2 роки тому

    የኒ አንተ 1 ኛነክ

  • @wassnekassa7368
    @wassnekassa7368 2 роки тому

    👍

  • @rrrfdhdjd816
    @rrrfdhdjd816 2 роки тому

    Weye were ahun besua bet telweta motalch atwegben entu

  • @taharayeshu9091
    @taharayeshu9091 2 роки тому

    😢💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 2 роки тому

    Yone mine yiradallu bilahe nawe yamitilafawe kanaze danqzoche gare tekaxaalik

  • @zagroup2955
    @zagroup2955 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eeteneshieteneshi3502
    @eeteneshieteneshi3502 2 роки тому

    😭😭😭😭😭❤❤❤❤🙇🙇🙇

  • @R_a_c_h_e_l12
    @R_a_c_h_e_l12 2 роки тому

    🥰🥰🥰

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому

    WHAT A FUNNY THING OH::