Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

በቀን አንድ ሺህ ቃላትን የመፃፍ ዲሲፕሊን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2022

КОМЕНТАРІ • 12

  • @workunihne2048
    @workunihne2048 2 роки тому +4

    ስክነት ፣ ተሰጥኦ እና ማወቅ መልካቸው "ይመስላል ሌሊሳ"❤

  • @heluaggeressu9952
    @heluaggeressu9952 2 роки тому +1

    ሌሊሳ በጣም የማከብረው የምወደው ደራሲ ነው ። በእርግጥ አዲሱን መፅሃፍ ለማንበብ እድሉን ባላገኝም እንዲው ግን ጥሩ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም።

  • @benubanu4404
    @benubanu4404 2 роки тому

    በቅድሚያ ሌሊሳን ስለጋበዝከው በጣም ደስ ብሎኛል። በጉጉት የጠበኩት ፕሮግራም ነበር ነገር ግን እንደጠበኩት ሌሊሳን አላወያየኸውም። አድማስ ላይ እነዚያን ውብ ጊዜዎች እንደማሳለፉ ፣ ፅሑፉ ከሌሎች ፀሐፊያን እንደመለየቱ እንዲሁም ስራዎቹ እንጂ እርሱ በሚዲያ ቀርቦ ስለማያቅ ጥሩ ውይይት ጠብቄ ነበር። ህይወት ተፈራ "tower in the sky" ከካህሊል ጅብራል እንደወሰደችው የገለፀች መሰለኝ።

    • @dawitmekuria1929
      @dawitmekuria1929 2 роки тому

      ገና ክፍል አንድ ነው መቼ ጨርሰህ አየህው ወንድሜ?
      የቀሩ ክፍሎች አሉ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Рік тому +2

    ምን አይነት ጥልቅ እይታ ያለው አፆፆፍ ነው "የነብስ ዲሲፕሊን " 🤔
    ዶር እዳለ ጌታ ይህን የመሰለ ጥልቅ እውቀት ከማሰተዋል ጋር ተደመምኩብህ ሁሌም አእምሮኝ ማደሰ ሰፈልግ ዜግጅቶችህን ሁሉ በድጋሚ ዳምጣቸዋለሁ

    • @senayalene244
      @senayalene244 Рік тому

      ከከ ከከ ክፉ ክፍለ አ አ ኧከከሰከ

  • @kingsolfan6732
    @kingsolfan6732 Рік тому

    BEaTm desilal ...ketay samn yet nachu botawn eski asawkun mesatef enfelgalen

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 Рік тому +1

    "ይመስላል ዘላለም" ን "ዘላለም ይመስላል" ቢባል ልዩነት ይፈጥራል?

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Рік тому

      ይመሰለኛል "ይመስላልል ዘላለም "ላለፈ ለተፈፀመ ነገር የምንጠቀመው ሲሆን 👉 "ዘላለም ይመሰላልል እየሆነ ባለ ነገር" የምንጠቀመው 🤔😊

  • @AD-st2bi
    @AD-st2bi 2 роки тому +2

    ዶ/ር አንተ ስትሄድ ማነው ፕሮግራሙን እሚመራው?